Тёмный
No video :(

Australia 🇦🇺 ምን ልሁን ምን ላድርጋት እህ አይ ወንዶች ጥቁርቁር አለች ክስል አለች እኮ📌 

Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 4,5 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 76   
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 5 месяцев назад
የሴቶች ነገር የወንድ ጥገኛ ሆኖ መኖር መጨረሻው ይሄ ነው። አውስትራሊያ አገር ውስጥ ቤተሰብን የሚረዱ ድርጅቶች ጋር ሄደሽ ያግዙሽ። ሰውየው ህሊና ካለው ሊመለስ ይችላል። በተረፈ ኮስተር ብለሽ ችግሮችን ለማሸነፍ መሞከር ነው። ፈጣሪ ይርዳሽ
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 5 месяцев назад
በዛ ሀገር ያሉ ስለ ህጉ የሚያውቁ ሰዎች የሚረዱዋት ሊኖሩ ይችላሉ እሱ አቅም ከሌለው መነገሸስት ይረዳልብዪ አምናለሁ ያውም በሰለጠነ አገር መንግስት ለልጆች ቀረጥ ሲከፈል አሸንኳን ለልጆች ድርሻ ይሰጣል ወደ አሳዳጊ ተመላሽ ተከፋየሸ ይሆናል በሱ ጥሩ ወላጀ ያንን ቆጥቦ አስቀምጦ ባይኖረው ልጆቹን ለማዝናናት ገገር መሳየት ዐይም የመፈልጉትን ያደርጋል በአሜሪካ እንዲህ ነውበዪሮፕም አንደምንሰማው ጥሩ ጥቅም አለ ለማይሰሩም ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የመንግስት ጡረተኛ መሆን ከፈለገ እረ እግዜር ይባርካቸወ ደሞ በውጭ ለልጅ ማን ብሎዋቸው
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 5 месяцев назад
😔እኔ ደሞ እንዳይውስዱባት ነው ምፍራው
@Tsedi20112
@Tsedi20112 5 месяцев назад
በትክክል እሱ ባይረዳ እንኩዋን መንግስት ይከፍላታል ዝም ብላ ነው እሱን ትውት አድርጋ እራስዋን እየጠበቅች ልጆችዋን ማሳደግ ትችላለች እኮ እኔ ሁለት ልጆቼን ብቻዬን መንግስት እየከፈለኝ አስሳድጌያለው ከዛም አደግ ሲሉልኝ ስራዬን እየሰራው ዝንጥ ብዬ እየኖርኩ ነው
@gafat
@gafat 5 месяцев назад
@@Tsedi20112 አንች እንደ እኔ እናት ጀግና እናት ነሽ 🥰
@tigrayplea5385
@tigrayplea5385 5 месяцев назад
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ እንዴት ነው አውስትራልያ ዩገባሽው ??? መብት አለሽ ልጆቹም መብት አላቸው ጥገኝነት ጠያቂ ብትሆኝም , St paul የሚባል የረድኤት ማህበር ሂጂ ይረዳሉ
@mimitube834
@mimitube834 5 месяцев назад
How can i contact her please? From Australia
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 5 месяцев назад
what ከድጡ ወደ ማጡ አሉ አንዴት አዲስ ኀገር ነው ሶሻል ወርከሮች አሉ አማክሪ ስንት ኦባት የሌላቸው ልጆች አለ አባት አይገዛም ህግ የጣሰ ለህግ አሳውቆ በህግ ይጠየቃል ለህግ ማሳወቅ ነው አንጂ ወደሀገሮ ቤት መሄድ መፍትሄ አይደሀም የሴቶች እና የህጻናት መብት ጉዳይ ሶፈጻሚ የለም ወይ,እሱ እንኳን ባይረዳ ይህን ተከታትሎ የሚፈጽሙ ይኖራለሐ ግዴተ እንጃ ???
@martyethio5278
@martyethio5278 5 месяцев назад
Why she didn’t go social services.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 месяцев назад
ፈጣሪ ይድረስልሽ
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 5 месяцев назад
መቅዲዬ እንዴት ነሽ በናትሽ የቶንሲል እንጥል ባህላዊ መድሃኒት ስታወሪ ሰምቼሽ ነበር የሆነ ግዜ ።ስሙን ፃፊልኝ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤💖💖🙏🙏🙏
@tutuz8920
@tutuz8920 5 месяцев назад
ውጫገር ያውም አውሰትራልያ አላምንም
@fikirmuluneh2901
@fikirmuluneh2901 5 месяцев назад
አልገባኝም 😂😂😂😂
@user-wz1mz1vq6f
@user-wz1mz1vq6f 5 месяцев назад
እውነት ለመናገር ልጅቱ ልጁን ስለምትወዴው እሱን ማስጠቆር ስለምትፈልግ ነው የሚመስለኝ እጅ እሱኮ ስጭን ላሳድግ ብሏቷል
@fantushtewodros6906
@fantushtewodros6906 5 месяцев назад
Comon Australia have best benefits for people with kids. You can get alot of money if you have 3 kids and no job unless you are new and don't know the law. Australia is no different than USA so if you don't know the law find good social worker who can help you. I'm 100% your kids can go to school and get money and housing from government
@havel1619
@havel1619 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ያግዝሽ እማ አይዞሽ
@BettyHussen
@BettyHussen 5 месяцев назад
መቅዲ ግን ይቺ ልጅ ባልዎን ከነቤተሰቡ ስትሰድብ የነበረች ልጅ ናት አይደል? ግን እኮ አውስትራልያ ለልጆች ብር ይሰጣል በዛላይ ቤተክርስቲያን ከሆነ ያረፈችው ለምን ቄሶቹ ባልየውን አያናግሩትም በሚድያ መውጣት ምን አመጣው ለልጆቹ ጥሩ አይደለም ብቻ እግዛብሄር ሂወቷን ያስተካክልላት በጣም ታሳዝናለች
@rahelwolde146
@rahelwolde146 5 месяцев назад
ትክክል
@gafat
@gafat 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢😢😢
@melu-cw6pd
@melu-cw6pd 5 месяцев назад
ቲክ ቶክ ላየ ብር ሲሰበስብ አይችዋለሁ :: አማራን መውደድ ከበተሰብ የጀምራል አኮ አቶ ኪሩቤል 🥹🥹🥹
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 5 месяцев назад
ተፋተዋል ምናገባዉ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 5 месяцев назад
እና ቢፋቱስ የሱን ልጂ ይዛ ነው ያለችው እንደው አንዳንድ ሴቶች አትረቡም ​@@MuluyAtalay
@tigestwubanet3401
@tigestwubanet3401 5 месяцев назад
​@@MuluyAtalaymen ayenet sew neshe demo anchi ena bifata lejochun ayirda new meteyew senet ayenet sew ale be egezabehar
@melu-cw6pd
@melu-cw6pd 5 месяцев назад
@@MuluyAtalay አና የወለደውን የመርዳት ግዴታ አለበት ብትከሰው በግድ አንደሚሰጥ አታቂ ም ወይ ግፍ አትናገሪ ሴት ነሽ 😎
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 5 месяцев назад
@@melu-cw6pd እየሰጣትነዉ እሱን ለማሳጣትነዉ
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 5 месяцев назад
ወይ እኔን ጥቁርቁር አለች ደግሞ ትንሽ ልጂኮነች ምስኪን
@siifanfamily
@siifanfamily 5 месяцев назад
Gin ene gira yehebagn sira yelem ende Lemin aseram, weyne lemin abatiyew ayiredatim miskin sitasazin😢
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 5 месяцев назад
ይልቅስ ህግ አዋቂዎች እርዱዋት
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy 5 месяцев назад
Aye ye habesha wende egziabeher yeyelete men ayenete chekagn sew behon new
@azebteklu2457
@azebteklu2457 5 месяцев назад
It's hard to believe
@clickcell4333
@clickcell4333 5 месяцев назад
ድንቄም ዲ/ን ድንቄም የህዝብ ታጋይ መቅዲ ግን ሚዛናዊ ነሽ ክብር ይገባሻል❤ መጀመርያ ልጆቹን ይሰብስብ
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 5 месяцев назад
እኔን😢😢😢😢 ጥቁርቁር አለች እኮ😢😢😢 ይሄ ደነዝ ለምን. አይረዳትም😢😢
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 5 месяцев назад
ውይ ምስኪን በጌታ ያች ቀይ ሴት ባልዋ ጋት ስትጣላ የነበረችው ልጅ ናት እንዴ ?
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 месяцев назад
ምንድነድ ጥቁቁር ምትሉት ሰውነትዋ ነው ?
@astertadesse6569
@astertadesse6569 5 месяцев назад
Will go to Australia social Services
@workineshmengistu436
@workineshmengistu436 5 месяцев назад
Megest yeredasal
@User-lu8gn
@User-lu8gn 5 месяцев назад
ለሕዝብ አታገላለሁ የላል አስኪ የቺ የልጅቹ አናት ብያግዛት :: ለኢትዮጵያ አንታገላለን የሚሉ በብዛት እናታችውን በፈራረሰ ግድግዳ እያኖሩ ልጅ ሜዳ ላይ አየበተኑ የንሡ ትግል ለምታየት ብቻ 🥵🥵🥵
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 5 месяцев назад
ምናገባሺ
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 5 месяцев назад
Stewart lemen lijochun asetewum endefelege yasadegale gideta cesa gare yitabeke ende
@User-lu8gn
@User-lu8gn 5 месяцев назад
@@MuluyAtalay ዝምበይ ደደብ ገልቱ
@azebteklu2457
@azebteklu2457 5 месяцев назад
So many solation you need to go find someone to help you
@Maryam-zf6wb
@Maryam-zf6wb 5 месяцев назад
ያለችበት ሀገር ጥሩ ቤተሰብ አላት እንኳን ከባለቤቷ ጋር ከቤተሰብ ጋር ተስማምታ አትኖርም ዝም ብላችው በወንዶች አትፍረዶ
@rediate
@rediate 5 месяцев назад
ውይ ይቺ ልጅ ሳስባት ነበር እንደ እምታይው ከሆነ ወደ ሐገር ቤት እንዳትመለሺ እንደዚህ ሆነሽ ማንም አይቀበልሽም እራስሽን አረጋግተሽ speak with social worker and care your kids or ትልቅ ሚዲያ ላይ ቀርበሽ በገንዘብ, በሐሳብ እና በህግ ጉዳይ የሚያግዝሽ ሰው ፈልጊ በመንግሥት በኩል ያለው መስመር እስኪይዝ ያ ግዝሻል ወይም እናት ሽ ወደ አንቺ የሚመጡበትን መንገድ ፈልጊ መጀመርያ ግን ለልጆችሽ ስትይ እራስሽን ጠብቂ ስለእሱ በማሰብ እና በማውራት ጊዜሽን አታጥፊ የሥራውን ያገኛል አባቶች በፀሎት እንዲያ ሥቡሽ አድርጊና ወደ ከተማ ወጣ ብለሽ መፍትሔ ፈልጊ ድንግል ማርያም ትድረሰልሽ
@Tsedi20112
@Tsedi20112 5 месяцев назад
እሱ ባይከፍል እንኩዋን መንግስት ይከፍላታል እኮ ልጆች ስለያዘች ቁጭ ብላ ማሳደግ ትችላለች አልገባኝም ምትለው
@rediate
@rediate 5 месяцев назад
@@Tsedi20112 መንግሥት እ ማጣራው ነገር አለ ብሎ አይሰጠኝም ነው የምትለው ምናልባት የለጆቹ አባት መንግሥት እንዲቀማት እየሠራ ይሆናል ያሁን ወንዶች እኮ ስይጣንን ያስንቃሉ
@Ethiopia890
@Ethiopia890 5 месяцев назад
You were insulting Amhara ! Treatining your husband too! (Your kids need help) Thank God you look humble here!
@Sara46445
@Sara46445 5 месяцев назад
ባለፈው ስትሳደብ አልነበር? አሁን ተበዳይ ሆኖ መቅረብ ምን የሚሉት ነው? ለልጆች ግን እግዚአብሔር ይድረስላቸው🙏
@zamotube5162
@zamotube5162 5 месяцев назад
🥺🥺🥺min hona new
@user-jq4zo5nk8u
@user-jq4zo5nk8u 5 месяцев назад
😢😢😢
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 5 месяцев назад
ስትሳደብ አልነበር
@tigrayplea5385
@tigrayplea5385 5 месяцев назад
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ህጉ አታውቅም እንጂ ሙሉ መብት አላት የነፃ ጠቦቆች የተለያዩ የቦጎ አድራጊ ማህብራት አሉ እንደውም ኢመርጀንሲ ቤት ኑው እምትሰጠው። ለልጆች ልዩ ትኩርት ነው የሚሰጠው። ስልክዎ አላስቀመጠች
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 5 месяцев назад
ውይይ እርዱዋት ህጉን የምታውቁ ካላችሁ ምስኪን
@Tsedi20112
@Tsedi20112 5 месяцев назад
ህጉን እስዋ ባታቅ እራሱ መንግስት የልጆችን መብት ስለሚጠብቅ ቤትዋ ድረስ ነው ሚመጡላት ካልተማሩ የግድ መማር አለባቸው ውጭ ሚኖሩ ልጆች ለትምህርት እድሜያቸው ከደረሰ እንዲሁም አባት ባይከፍል እራሱ መንግስት መኖሪያ ቤት እንዲሁም ለምግብ ለተለያየ ነገር ብር ይሰጣል እኛ ውጭ ያለን እናቃለን የኖርንበት ነው ውሸትዋን ነው ይልቅስ ልጆችዋን እያሳደገች እራስዋንም እየተንከባከበች ብትኖር ይሻላታል ሰውየውን ትታ
@HayatHussien-el9qp
@HayatHussien-el9qp 5 месяцев назад
ወይኔ ከሰል መስላለች እኮ የዛሬ ስንት ወር ስትሳደብ ነበር ይሄ ቆማጣ አማራ ምናምን እያለች ቢሆንም ግን ሴት ልጅ ብስጩ ናት የምትወደውን ስታጣ እና ተለያይቶም እኮ ልጆችን ማሳደግ ይቻል ነበር እሱስ እንዴት አስቻለው እ😢
@user-wz8cp8zd9h
@user-wz8cp8zd9h 5 месяцев назад
ቤተሠብ❤❤❤ደምሮኝ
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 5 месяцев назад
በሰው ሀገር ልጅ ዝም ተብሎ አይወለድም::የ ሃገሩ ሰው እንኩዋን 1ቢበዛ 2 ነው የሚወልደው ሁሉም ነገር እያለው::ስደተኛ ነው ልጅ በልጅ የሆነው የትም ቦታ::አሁን ከኑሮ መወደድ የተነሳ መንግስትም ከአቅሙ በላይ እየሆነበት ነው::ሰውም ከኑሮ ውደነቱ ጋር እየታገለ ስለሆነ ሌላውን ለመርዳት በጣም አስቸጋሪ ነው::"አባይ ማደሪያ የለውም ግንድ ይዞ ይዞራል::" እንደሚባለው መጀመሪያ ኑሮ መኖር ቢጀመር::ብዙ ሰው የመንግስትን እርዳታ ተማምኖ ነው ልጅ በልጅ የሚሆነውና በደምብ አስቡበት በውኃላ ሜዳ ላይ ከመውደቅ::ለማንኛውም የእርዳታ ድርጅቶችን ለማግኘት ሞክሪ::ሰዉ ለራሱም እየተንገዳገድ ነው::
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 5 месяцев назад
ልጆችሽን ለ መንግስት እንዳትስጭ አግር ይ ዝሽ ግቢ 😔በ አምላክ ፍትም እንዳትጠየቂ 😔የ እሱ አደራ ናቸው እና 😔እና በ ቪዲዮ የምትይውን ተጠንቀቂ ልጆችሽን ባልሽ እራሱ እንዳያስቀማሽ 🤲አምላክ ይርዳሽ
@tutuz8920
@tutuz8920 5 месяцев назад
ውሸት አታውሩ
@AlmazEthiopiawet
@AlmazEthiopiawet 5 месяцев назад
ኧረ ውሸት ነው እኔ እምኖረው አውስትራልያ ነው ሲንግል ማም የሆነች ጎደኛም አለችኝ ልጇን አንደላቃ ነው የምታስተምረው ከመንግስትም አንድ ልጅ ብቻ ይዛ 1350 ዶላር በአስራአምስት ቀን ታገኛለች እንኳን እስፔሻል ኒድ ያለው ልጅ ይዘሽ:: ያሳዘነኝ ልጇቿን መለመኛ ማድረጏ ነው ደግሞም ማሳደግ ካልቻለች ላባታቸው መስጠት ትችላለች የሚመክራት አታ ነው እንጂ ኢትዮጵያስ ሄደች እንበል እዛም ቢሆንከሌለሽ ማንም አይፈልግሽም እባካችሁ ምከሯት ይልቁንስ በእልህ የልጆቹን ሂወት አታበላሺ
@lenaib7947
@lenaib7947 5 месяцев назад
Tesh weshtam
@user-gu3tx2tu7w
@user-gu3tx2tu7w 5 месяцев назад
ፈረንጅሀገርን ከኢትዮጵያጋር ታወዳድሪያለሸ? ወረቀትካለሸ ልጆቹየማይማሩበት ምክንያት። የለም ውሸትነው ብትቸገሪእንኳን መንግሰት ያሳድጋቸዋል ሰሪና እራሰሸን ቀይሪ ከሰውዬው ምንጥለሻል?? ልጆችማሳደግ ባንቺአልተጀመረም በልመና በዚህዘመን አጭበርባሪውሁሉ የግዚአብሄርን ሰምአየጠራነው ማንምአያምነም ፈረንጅሀገርሆነሸ አታፍሪም ሰትለምኚ ተጋሩ? ይቺብልጠት ለማንም አትጠፋም አትድከሚ ትግራዮችያግዙሸ ወሬኛ ዘመናዊ ማጭበርበርያሆነ እኮ ሚዲያው። ሌቦች ውሸታም የመሰፍንፈይሳ እህትነሸ አንቺ ታሰታውቂያለሸ ውሸታም። ጩሂ ለተጋሩ
@tenad7309
@tenad7309 5 месяцев назад
ምንድነው? ህጋዊ አደለችም? ምንም ቢሆን ልጆች ይዛ ቤትና ምግብ የማይሰጥዋት ለምንድነው???? ይሄ አልገባኝም? መንግስት ዝም አይላቸውም ይማራሉ
@user-bs9ux9jq7e
@user-bs9ux9jq7e 5 месяцев назад
እብድ. መጀመሪያ ወደራስሽ ተመለሽ
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 5 месяцев назад
ባሏ ነህ እንዴ ደነዝ
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 5 месяцев назад
😂😂😂አሁን በአንቺ ቤት ለዝች ለዘረኛ ድምፅ እየሆንሽነዉ ጥናዣም አሩጊት ጋላ ሮቤል እንኳን ለልጆቹ ለማንም የሚሆን ሰዉነዉ ግም ምን ይደረጋል ከሰይጣን ሴት ጋ አጣመረዉ
@User-lu8gn
@User-lu8gn 5 месяцев назад
ልጆችን ከጎዳና ለምን አያንሳም አሳፋሪ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 5 месяцев назад
ሰይጣን አንተ ነህ ደደብ እስዋ ከኪሩቤል የተሻለች ናት የሰይጣን ቁራጭ አማራ
Далее
Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ überträgt einen Livestream.
1:09:35