Тёмный

ዐቢይ የሚደራደሩት የፋኖ ቡድን፣ ሽመልስ አብዲሳ የዘጉት ግንኙነት፣ ጄኔራሉ ስለድሮኖች በፓርላማው፣ ምንዛሬው፣ የብርሃኑ ነጋ ዉሳኔ፣ የከተሞች ተኩስ| EF 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 920 тыс.
Просмотров 164 тыс.
50% 1

www.amazon.com...

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 279   
@abdutilahun3052
@abdutilahun3052 2 месяца назад
ብልፅግና አረም ወይም ቆሻሻ ነው ከዓማራ ክልል ተቅሎ እስከመጨረሻው ይቀበራል ፋኖ ያሸንፍል
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 2 месяца назад
#አጠፋናቸው ሲሉን ቆይተው #እንደራደር ይሉን ጀመረ ።#አማራ ማሸነፍ ብቻ ነው የለመደው።💪💪💪#አማራ 🇪🇹
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 2 месяца назад
ፋኖ፡አይደራደርም፡ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Mekonnenbelay-rf2pf
@Mekonnenbelay-rf2pf 2 месяца назад
ቀላማጁና ሕጻኑ መሪ አምላክ ይፍረድብህ ብዙ የንፁሐን ደም በጅሕ ላይ አለ
@HamzaYoussouf-ow8uv
@HamzaYoussouf-ow8uv 2 месяца назад
ፋኖ ወደፊት ንቃ አማራ
@ሳዳም
@ሳዳም 2 месяца назад
ድል ለፋኖ❤🇨🇬💪
@jessicajone2229
@jessicajone2229 2 месяца назад
ሰሜናዊያኖቸ ንቁ ትግራይና አማራ ኤርትራ ንቁ። ኩሽ ለመፋጠር ነዉ የሚፈልጉት እነ አብይ
@temesgenyeshanew9883
@temesgenyeshanew9883 2 месяца назад
ከፋኖ ጋር የሚደረግ የሚስጢር ድርድር የለም::በአማራ ህዝብም ሆነ በትክክለኛው የፋኖ መሪዎች ተቀባይነት የለውም::ድል ለመላው ፋኖ!!
@zelalem6666
@zelalem6666 2 месяца назад
ጀዝባ በለው ሆን ብሎ በፋኖ መካከል መጠራጠር እንዲገቡ አጀንዳ ሲሰጥ ነው እንጂ ማናባቱም ጋር አልተገናኘም፡፡
@maekel6789
@maekel6789 2 месяца назад
ትክክል
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 2 месяца назад
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤
@MussaraFenta
@MussaraFenta 2 месяца назад
ደልላአማራፋኖዬ 💚💛❤️💪💪💪💪
@alemsani5007
@alemsani5007 2 месяца назад
ወገን ንቃ ከማንም ጋር አይደረደራም ይቺም አጀንዳ መስጠቱ ነው አሁን ደግሞ ይህንን ይዘህ ተዘባዘብ። እንንቃ።
@solteshe
@solteshe 2 месяца назад
አማራ ንቃ
@shegawabie-pt8kw
@shegawabie-pt8kw 2 месяца назад
ድል ለነፃነት ታጋዩ ለአማራ ፋኖ በሙሉ
@aronyonas7563
@aronyonas7563 2 месяца назад
አማርስ የሚብስል የለም ገገማ
@alemayehu8764
@alemayehu8764 2 месяца назад
ከፋኖ ኃይል ጋር እንነጋገራለን ማለት፣ ጉዳዩ "ሲያምርሽ ይቅር " እንደተባለው ነው።
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 месяца назад
ፋኖ ከማንም ጋር አይደራደርም 4 ነጥብ ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 💚💛❤️🦁🦁🦁✊✊✊
@soud986
@soud986 2 месяца назад
የመንደር
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 2 месяца назад
ከእሳቱ ውጪ ተቀምጣችሁ ፍረድ ፍኖ ራሱ ስጋት ሆኖብናል ህገወጥነት መታገት አለ በአማራ ክልል
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 2 месяца назад
ፋኖ ወደ ፈት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Allamehara
@Allamehara 2 месяца назад
አማራነትያሽንፋልጠላትይዋርዳልድልለፋኖሠራዊይትአብይዝምይውደም።
@mekonnenmengeshateklu-ds2ol
@mekonnenmengeshateklu-ds2ol 2 месяца назад
የፋኖ አመራሮች ድርድር ካደረጉ አማራ ያልቅለታል
@DeguTiruneh
@DeguTiruneh 2 месяца назад
ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።
@SentayewGebra
@SentayewGebra 2 месяца назад
አማራ በል
@ABREHAMEJIGUDESTA
@ABREHAMEJIGUDESTA 2 месяца назад
አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሱ ህፃን እንመስለዋለን መሰለኝ እንኳን ተናግሮ ሳይናገር ገና ምን እንደሚናገር እንኳን ቀድመነው እናውቃለንኮ
@Odd375
@Odd375 2 месяца назад
ከመቼ ጀምሮ ነዉ የነቃችሁት?
@henokhenok6171
@henokhenok6171 2 месяца назад
💪💪💪💪እሁድ አገር አንቀጥቅጥ ሰልፍ አለ በመስቀል አደባባይ ማንም እዳይቀር👊👊👊👊👊
@helenemso32
@helenemso32 2 месяца назад
Thanks ethio forum for information ❤❤❤❤
@EsheteAwoke
@EsheteAwoke 2 месяца назад
በአገር ጉዳይ ሚስጥራዊ ውይይት የለም ለግለሰብ ስልጣን ከአማራ ከትግራይ ጋር መወያየት አይቻልም የትግራይ የአማራ ተወካዮች በፓርላማ የላቸውም የነበሩትን በማሰር በመግደል በማሸማቀቅ ተወግደዋል
@ethiopia6721
@ethiopia6721 2 месяца назад
ፋኖ በምንም አይነት ከህፃን መሪ ጋር አይደራደርም ምክንያቱም ህፃንን በከረሜላ በብልጭልጭ ነገር ማታለል ቀላል ነው እና ፋኖ ሆዳም የብአዴንን ስብስቦ እየተደራደረ ለማስመስል ስለሆነ የአብይን ምንም ቢል የሚያምነው የለም ድል ለጀግኖቻችን ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ::
@skylimit1423
@skylimit1423 2 месяца назад
የሣጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ አይሳካም !! Satan's goal to ethiopia is doomed to fail ሰሜን ይገረስሰዋል !!
@BilalSeesay
@BilalSeesay 2 месяца назад
ድል ለፈኖ ሰራዊት
@juntaweyin4555
@juntaweyin4555 2 месяца назад
እንኳን በደህና መጣህ ኣንበሳው 💛❤️💛❤️💛❤️
@Meesfin
@Meesfin 2 месяца назад
የአማራ ህዝብ ሆይ ንቃ የያዝከውን አጀንዳህን አትልቀቅ አጀንዳ ተቀባይ አትሁን ።
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 2 месяца назад
ሰላም ኢትዮ ፎረም 🎉🎉 ቱርክ ከሰማይ ቅጣቱን እሳቱ በምድራቹ ይጠብቃቹ አለመሰጠትም ትችሉ ነበር የኢትዮጵያን ንፁሀን ህዝብ የድሮን መለማመጃ አደረጋቹት እሳት ይደድብሸ ቱርክ
@soud986
@soud986 2 месяца назад
ቦምብ ታንክ ጥይት ከሌሎች ብዙ አገሮች የመጣ ነው። ገንዘብ ከአሜሪካ የጦር መሳሪያዎች ከሩሲያ ዩክሬን ስሎቫኪያ እስራኤል ኢሚሬትስ . . ቱርክ ብቻ አይደለችም።
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 2 месяца назад
ለሁሉም የእግዚአብሔር ፍርድ ቀላል አይሆንም። ​@@soud986
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 2 месяца назад
@@soud986@Soud986, true but Turkey 🇹🇷 and UAE 🇦🇪 are the worst countries. They have a direct connection with each dead Ethiopian in the wars.
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 2 месяца назад
​@@soud986በኢትዮጵያ ሰም በንፁሀን ሞት የፈረዱ ሁሉ ሀገራት ምድራቸው እሳት ይሁንባቸው
@WKaz-cs8tg
@WKaz-cs8tg 2 месяца назад
Excellent
@FatuFatu-ys7vx
@FatuFatu-ys7vx 2 месяца назад
ኢትወ ፎረም አላህ ይስጥልን ሽኩረን❤❤❤❤
@kifletesema1888
@kifletesema1888 2 месяца назад
እይ ማጭበርበር አቢይ
@TekluTesema-zd6tx
@TekluTesema-zd6tx 2 месяца назад
እንኳን በሠላም መጣህ
@אשנאפי
@אשנאפי 2 месяца назад
ከአብይ ጋር ተደራድሮ የቀለጠ እንጂ ወጤት ያመጣ ማንም የለም
@worededgier2604
@worededgier2604 2 месяца назад
አይ አብይ ከብቱ ሲያምርህ ይቅር ከፍኖ ጋር ድርድር::ወፍ የለም አባቴ::
@AberashBerhe-pz8be
@AberashBerhe-pz8be 2 месяца назад
አልሰማም ሚዲያዊን አወደዋለሁ።
@bantayehu19
@bantayehu19 2 месяца назад
አንተ ብቻ ጀግናዬ ነህ!!!
@etheth5034
@etheth5034 2 месяца назад
TDF the king of Africa ❤ TDF the king of Africa ❤ TDF the king of Africa ❤
@aexum1597
@aexum1597 2 месяца назад
👍🏾👍🏾👍🏾💪💪💪💪❤💛❤
@zufanbeshir4098
@zufanbeshir4098 2 месяца назад
✊✊✊✊👌👌💊⛱️🌍🌏
@አልሀበሻ-ተ9ቈ
@አልሀበሻ-ተ9ቈ 2 месяца назад
ተቆማምጦ ባያልቅ ጀግናነበር
@ayyaana9918
@ayyaana9918 2 месяца назад
ወያኔ ያመጣው ጣጣ ነው ሀገሪቱን መቀመቅ የከተታት ይህ ሰውየም የወያኔ ሽንት ነው።
@محمدعلي-ش7ب5ث
@محمدعلي-ش7ب5ث 2 месяца назад
​@@አልሀበሻ-ተ9ቈአራት ኪሎ በሳምንት ንገባለን ክክክክክክክክክ😂😂😂😂አንድ አመት ተታግሎ ፍይዳ የሌለው አማራ ጉራ ብቻ አብይ አሕመድ እንደፈለገ እየገባ እየወጣ 😂😂😂😂😂😂በአውረፑላን ማርሽ ሳይቀይር ሮጠ አየ አማራ ፈሳም
@መንኮድ
@መንኮድ 2 месяца назад
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
@ayeleregasa5835
@ayeleregasa5835 2 месяца назад
የፋኖ ጦርነት መለኮታዊ ጣልቃ ገብነት ያለው ፋኖ እንደ እስራኤል ዓመታት ፈጅተውበትም ቢሆን አራት ኪሎ ይገባል ድል ለፋኖ የዚህችም አገር መከራ በጣም የቀረበ ይመስላል
@danielfekadu3507
@danielfekadu3507 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 2 месяца назад
❤❤❤ TDF❤ TDF❤ TDF❤❤❤
@محمدمحمد-ع6و5ي
@محمدمحمد-ع6و5ي 2 месяца назад
አድ ነገር ጠብቁ ሲሉ አሰግድ ላይ ፈረዱበት አሁንም እሱን አሣልፎ የሰጣቸው እንደራደር ብለው ሊሆን ይችላሉ ማጣራት ያሥፈልጋል ሁሌም እራሡ የወሰነውን የኢትዮጵያ ህዝብ አይፈቅድም በማለት ያሣብባል
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 2 месяца назад
Tikikil❤
@yossephdc7270
@yossephdc7270 2 месяца назад
ሣክሰ ሠለቸን
@berhanuwoldemariam7688
@berhanuwoldemariam7688 2 месяца назад
አሰግድ መኮንን ገሌ ሆኖ መግባቱ ዓላማው አብይ በሚስጢር ከፋኖ ቡድኖች ጋር እየተነጋገርን ያለውን ለማሳለጥ መሆኑን ቀደም ብሎ ፋኖ ጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለው አሰግድ ከመስክ ስራ ወደ ዋናው መ/ቤት ተመለሰ ያለውን መረጃ ትክክል መሆኑን አረጋግጦልናል።
@etu9731
@etu9731 2 месяца назад
በፋኖ መሀል ክፍፍል እንዲፈጠር ፕሮፖጋንዳ እንጂ😮 ፋኖ በፍጹም ከአቢይ ጋር ድርድር አያደርግም፣ ውሸቱ አፉ ላይ ያስታውቃል አትመኑት፣ ፋኖ ወደፊት ፈጣሪውን ስለሚያምን አይበገርም የፈጣሪ ክንድ አብሮት ነው፣ ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ayyaana9918
@ayyaana9918 2 месяца назад
ከዚህ አውሬ ግለሰብ ጋር የሚደራደር ፋኖ የሚኖር አይመስለኝም ሲዳከም ለጊዜ መግዣ የሚጠቀማት ሲስተም ወይም እነ ከሌ እየተደራደሩ ነው የሚል መከፋያ ዘዴው ነው።
@meletimetube8703
@meletimetube8703 2 месяца назад
Ok
@BeCR-c3v
@BeCR-c3v 2 месяца назад
ድርድር የለም አዲስ ጨዋታ ነው
@Tshahy
@Tshahy 2 месяца назад
weIl come God bless you 🙏🙏
@אשנאפי
@אשנאפי 2 месяца назад
ከአብይን የሚደራደር ፋኖ የለም ሆን ተብሎ በሀሰት የሚነዛ ወሬ ነው
@Omarabdikariimshaftaag-es7bh
@Omarabdikariimshaftaag-es7bh 2 месяца назад
አይሁድ ድራሽ ይጥፍ አንተ ቆሻሻ አይሁድ የናንተን ዘሮች እኮ ባለፈው ከጎንደርእና ከጎጃም 200 አይሁዳውያንን አውጥታችሁ ወስዳችኋል ሰለ አማራ አታውራ አማራ ትግራይ አረቦች ናቸው አይሁድ ዘራችሁ ይጥፍ
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 2 месяца назад
ይህ፡ቆሻሻ፡አፋችሁ፡ዋጋ፡ያስከፍላል፡ስልጤ፡ወይም፡ፔንጤ፡አይለቃችሁም፡ኢትዮጵያ፡የማን፡እንደሆነች፡ያሳይሀል፡አፍህን፡ዚብ፡አብጅበት፡ጋላ፡ነህ
@אשנאפי
@אשנאפי 2 месяца назад
@@Omarabdikariimshaftaag-es7bh አማራና ትግሬ የሴም ዘሮች አብዛኛው የእሰራሄልና በትንሸ የየመን አረቦች አለባቸው ግን የኢዝቦላ ኮማንደርና ኢሰማሄል ሃኒያን ቀብረሃል
@אשנאפי
@אשנאפי 2 месяца назад
@@Omarabdikariimshaftaag-es7bh አማራና ትግሬ የሴም ዘሮች ናቸው አብዛኛው የእሰራሄልና በትንሸ የየመን አረብ አለባቸው ግን የኢዝቦላ ኮማንደርና ኢሰማሄል ሃኒያን ቀብረሃል
@Omarabdikariimshaftaag-es7bh
@Omarabdikariimshaftaag-es7bh 2 месяца назад
@@אשנאפי አወ የሴም ዘሮች ናቸው አማራ እና ትግራይ ነገር ግን የአይሁድ ዘር አይደሉም የፍልስጤም እና የየመን አረቦች ናቸው እስራኢል የሚለው ስም ደግሞ የነብዩላህ አይቆብ ስም ነው አለይሂ ሰላም ሰላም በሱላይ ይሁን እና አይሁዶች ወደ ያዕቆብ ዘሮች ተጠግተው እስራኢል ብለው እራሳቸውን ሰይመው አይሁዶች በአለም ላይ ተባረው ተጨፍጭፈው ነበር እና የፍልስጤም ሙስሊሞች አሰጠግተዋቸው እየኖሩ እያለ በጉልበት የፍልስጤምን መሬት ወረው ወሰዱ አይሁድ ሸረኛ እና ፈሪ ተንኮለኛ ናቸው ፍልስጤም የሙስሊሞችእና የክርስቲያኖች ሀገር ነች ስደተኞቹ አይሁዶች በግድ ቀምተው ወስደው እስራኢል አሏት
@askalehabtemariam442
@askalehabtemariam442 2 месяца назад
ፈተናው ለጠቅላዩም ከሆነ ጥሩ ነው
@Marsimoy-t7q
@Marsimoy-t7q 2 месяца назад
👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shawelayele4506
@shawelayele4506 2 месяца назад
@ur.cristiyan
@ur.cristiyan 2 месяца назад
በሚስጥር ታዲያ ለምን አወሩት
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 2 месяца назад
🙏❤️💛
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg 2 месяца назад
No one Fano negotiated ❤❤❤❤❤❤Del Le Fano❤❤ for the ❤
@johnjohn5401
@johnjohn5401 2 месяца назад
ኢ ፎሪም 🎉ጆ
@ቀዳማይ
@ቀዳማይ 2 месяца назад
የምትዋጋውን አካል አንድ እንዲሆን ጥረት ማድረግ ማለት ምን ማለት ነው?
@kidantub
@kidantub 2 месяца назад
መግሥት ህዝቡን ንቆታል ለምን እደ ኬኒያ ህዝቡ ቢወጣ ያስተካክል ነበር ግን ህዝቡ የሞተ ሁኖል ህዝብ እድነሳ ቀስቅሷቸው ትጠድቃላችሁ
@AlemGmedhin-wl9mj
@AlemGmedhin-wl9mj 2 месяца назад
የሚናቅ ቀላል የማይባል ማህበረስብ ያላት አገር ነች
@EsheteAwoke
@EsheteAwoke 2 месяца назад
የማጭበርበር የመከፋፈል የሚስጥር የሚደረግ ስምምነት ተቀባይነት የለውም
@Rabe152
@Rabe152 2 месяца назад
ቶሎቶሎዘግብልን አተን ነውእኔምጠብቀው በስዴት
@samcity7267
@samcity7267 2 месяца назад
RIP Ethiopia
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 2 месяца назад
Well come ናፍቆቴ
@Odd375
@Odd375 2 месяца назад
ይሔ ፈኒ ሰዉዪ ዛሬ ደግሞ ፋኖ አንድ እንዲሆኑ እያግባባናቸዉ አለን !!!እሺ የእኛ የአገር ሽማግሌ ተዉ እንጂ አንድ እንሆንም ብለዉ አስቸገሩሕ ???
@abdulkadirjuhar8348
@abdulkadirjuhar8348 2 месяца назад
ምን ችግር አለ ዛሬ ቢታሸጉ እድሜ ለግቦ ነገ ይከፈታሉ
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes 2 месяца назад
አቢይ በሚስጥር እየተዳድር ነው ያለው ለመከፍፈል ነው።
@Aje-s4y
@Aje-s4y 2 месяца назад
Jil jilajil jilanfooch nachu A tebiyewooch
@nebiyoug.kirstos3514
@nebiyoug.kirstos3514 2 месяца назад
በመለያየት ለውጥ ማምጣት አልተሳካም ምክንያቱም ለአብይ ይመቸዋል
@Tshahy
@Tshahy 2 месяца назад
Egezabher yfredale Ayqer
@kalkidan9913
@kalkidan9913 2 месяца назад
Welcome 🎉🙏🙏
@dagneMamo-cc2wm
@dagneMamo-cc2wm 2 месяца назад
ሰውዬ ድርድር ሲል ካለፈ ባህሪው አንፃር ውጊያ በሰፊው ማድረግ ማለቱ ነው አልደራደርም ሲል ነው እየተደራደረ መሆኑን መጠራጠር የሚያስፈልገው
@MamushTadesse-r9s
@MamushTadesse-r9s 2 месяца назад
ነጋዴዉን ማሸግ ብቻ ሳይሆን መግደልን ነዉ
@BrookBefi
@BrookBefi 2 месяца назад
Our voice ❤❤❤
@etheth5034
@etheth5034 2 месяца назад
ብልፅግና በቡርቱካን እውቅና ያገኘ የሀሰት ድርጅት ነው የትኛው ጉባኤ አድርጎ ነው ገዢ ፖርቲ የሆነው ምርጫቦርድ ስሙ እንጂ ያለው ውሳኔው የአብይ ነው አብይ ይሾማል ይሸራል😊
@MELAKUALEMU-w9w
@MELAKUALEMU-w9w 2 месяца назад
ጉድ ነው አንድ እንዲሆኑ እየተሰራ ነው ?
@ZabibaHassan-h2u
@ZabibaHassan-h2u 2 месяца назад
ሰለም ኢትዮ ፎሪም❤❤❤❤❤❤❤
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 2 месяца назад
We'll come❤❤❤❤❤❤❤❤my family ethio forum❤❤❤❤❤❤❤
@teshomelemma9520
@teshomelemma9520 2 месяца назад
አያልቅበት ። የትኛውን ሠላም ነው የምታስከብሩት ?
@kalkidan9913
@kalkidan9913 2 месяца назад
❤❤🎉
@dylangamez53
@dylangamez53 2 месяца назад
sewye wushtem newu
@Gereziher-hd4ty
@Gereziher-hd4ty 2 месяца назад
የኣብይ ዓፈና ግን በጣም ያስገርማል
@hope8216
@hope8216 2 месяца назад
Ethio forum: ምናለበት አብይ ዛሬ እንዲህ አለ ከሚል ተደጋጋሚ ዜና ወጥታችሁ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ የሚጠቅምና ምን ለተሻለ ህብረተሰብ ብናደርግ ይሻላል በሚል ዜና ብታተኩሩ? ስለአብይ በእየቀኑ የምታቀርቡትን ዜና መስማት ሰለቸን:: አብይም የዜናው ማሰራጫ ሚዲያ አድርጎ አይጠቀምባችሁ::
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 месяца назад
አሁንማ ማን ይልካል🤔🤔ሆይ አስተማማኝ የሌለበት ሀገር 🙄🙄 የኢትዮጵያ በሙሉ ገንዘባችሁን ያዙ ለምን መቶ ሺህ አይመነዝር፡
@ZelalmBulti
@ZelalmBulti 2 месяца назад
የስልጣን ሱሰኝ አገር መምራት ሰፈር ለመምራት እዉቀት የለዉም
@adinositotaw7577
@adinositotaw7577 2 месяца назад
FANO ayderaderm! this the truth. Eskindir Nega is not the Amhara representative.
@admasualemayehu5626
@admasualemayehu5626 2 месяца назад
ስርዓቱ ፈረደብን……. እ/ር ይፍረድ
@paulosh6916
@paulosh6916 2 месяца назад
1st 😎
@MohammedSeid-f5m
@MohammedSeid-f5m 2 месяца назад
Welcome
@abeldaniel7656
@abeldaniel7656 2 месяца назад
With out Amara A car with out steering wheel.
@etu9731
@etu9731 2 месяца назад
የድርድር ውይይት ጀምረናል ካለ ድሮኑ ለማነው የሚገዛው🙄 በጭራሽ የድርድር ውይይት የለም😂😂😂ውሸት😅😅😅
@Gebrielabeyene
@Gebrielabeyene 2 месяца назад
Selam Selam
@xxx-u2g7m
@xxx-u2g7m 2 месяца назад
Always zemene
@soud986
@soud986 2 месяца назад
ይበላቸው😂
@foziamohamad8438
@foziamohamad8438 2 месяца назад
ያረሽ የአብይ መጨረሻው ምን ይህን
@teramajgunji1336
@teramajgunji1336 2 месяца назад
ቆይ ይህ የተቆራረጠ ሀሳብ እኔን ብቻ ነው የማይገባኝ ግን? ምነው እንደ እናተ በታመምኩና ቀጥ አድርጌ በሰማሁት
@Omarabdikariimshaftaag-es7bh
@Omarabdikariimshaftaag-es7bh 2 месяца назад
አዛይ መሳይ ቅቤ አንጓች አንተ አሁን ፍኖ አንድ እንዲሆን ፈልገህ ነው
@shawelayele4506
@shawelayele4506 2 месяца назад
ሞያዊ ብቃትህን እንደሚገባ ያሳየህበት ታላቅ ሥራ እየሰራህ በመሆንህ አክብሮቴ የላቀ ነው።
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 2 месяца назад
ዩኒቬርሲቲ /ኮሌጅ ተብለዉ በየጉራንጉሩ የፈሉት ደሳሳ ቤቶች መዘጋት አለባቸዉ።
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 2 месяца назад
Mehayem
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 2 месяца назад
@@Rich-cq8yl ደካማ። ተምሮ አዉቆ መመረቅና ከፍሎ ቆጥሮ መዉጣት አንድ አይደሉም። ጎደሎ
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 2 месяца назад
ለዚህ እንጭጭ የሚሸወድ ሰው ያስቀኛል ዛሬ ላይ 😂
Далее
Борщ в стиле высокой кухни!
00:57
Шок-контент! 😱
00:50
Просмотров 1,3 млн