Тёмный

ዐቢይ ያዘዙት ሃይልና ማብራሪያው፣ “ጄኔራሉን ለመያዝ ዉጊያ”፣ አሜሪካ “ስለፋኖ ሃይሎች ቅጣት”፣ አዲስአበባ የጠፋው ዶላር፣ ማሻሻያው የቀሰቀሰው ተቃውሞ| EF 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 920 тыс.
Просмотров 198 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 302   
@temesgenabraham7795
@temesgenabraham7795 2 месяца назад
ፈጣሪ በትግራይ እና በአማራ ለተፈናቀሉ ወገኖች እረፍትን ይስጥ🙏🙏
@henokGoyitom
@henokGoyitom 2 месяца назад
Amen !!!
@epll7127
@epll7127 2 месяца назад
የናይጄሪያ በረከት ይደርብን
@tube5416
@tube5416 2 месяца назад
I pray that the blessings of Nigerias and Kenyan be upon you, Ethiopians.
@ermy778
@ermy778 2 месяца назад
Yes
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 2 месяца назад
ኢትዮጵያውያን ዳቦ ቢወደድ ድንጋይ ይበላሉ እንጂ ህዝባዊ አመፅ አያደርጉም። ኬንያና ናይጄሪያ የሰለጠኑ ጀግኖች ናቸው። አሁን ኢትዮጵያዊ ወንድ አለ????? ወኔ ቢሶች አጨብጫቢ ሆዳም ደካማ መንጋ።
@محمدمحمد-ع6و5ي
@محمدمحمد-ع6و5ي 2 месяца назад
ተው ጊዜ ብዙ አዘንብህ ሰው ሀገሩን ጠላ መላው ጠፋ እድሜ ስጠኝ ብሎ መፀለይ ፀፀት እየሆነብን ነው ጌታሆይ የፈጠርከውን መሀይም አስበው እባክህ
@DeguTiruneh
@DeguTiruneh 2 месяца назад
ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ያሸንፋል!!!
@Tamekebe-o3u
@Tamekebe-o3u 2 месяца назад
ዋው ናይጀርያ እና ኬንያ ያስቀናሉ።
@danielazeze
@danielazeze 2 месяца назад
ጌታ፡ሆይ፡እባክህ፡በጉች፡ለሆነው፡ለሀገሬ፡ህዝቦች፡የኬንያውያንን፡በረከት፡አሳድርብን፡አሜን😢😢😢😢
@Jemsbond6553
@Jemsbond6553 2 месяца назад
እኔኮ የሚገርመኝ እንደሰው ለመቃወም እና ለማመፅ እቺንም ኑሮ ብለን ለነፍሳችን የምንሳሳት ነገር ነው 😏
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 2 месяца назад
ሁሉም ሰው ለህልውናው ይነሳ።
@Tarik-yi5mn
@Tarik-yi5mn 2 месяца назад
በኦሮሚያ ክልል አማራ ሲጨፈጨፍ ግን አሜሪካ ድምጿ አይሰማም ያሳዝናል።
@moe3000
@moe3000 2 месяца назад
Amara tigray wust techefechefe endei?
@AkberetMehari-sk5de
@AkberetMehari-sk5de 2 месяца назад
አነተ ደድብ ከገባህ ለራሳቹ እንዴት የራሳቹ ሰዎቹ ትገደላላቹ
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 2 месяца назад
​@@AkberetMehari-sk5de ሰዉ ደደብ አይባልም። ስለሚያዉቅ ነዉ ሐሳቡን የሰነዘረዉ። በአባባሉስ ምን ውሸት አለ? short memory አተሁን። በወለጋ በሻሽመኔ በአርሲ በሲዳማ በሌሎችም ክ/ሀገር የተጨፈጨፉት ምንም የማያዉቁ ሕፃናት እናቶች አረጋዉያን በወገናቸዉ በኢትዬጵያዊዉ በደስታ በችግር አብረዉ የኖሩ የተጋቡ የተዋለዱ ትን አይደለም ወይ ቤታቸዉ እየተቃጠለ እርጉዝ ሆዳ እየተሰነጠቀ አላለቁም?።እነዚህስ አገራቸዉ ምድራቸዉስ አይደለም?አትሞኝ ። ለማንኛዉም የዚህ ሕዝብ መፍትሔ ሰጪ እግዚአብሔር ነዉ።እንፀልይ።
@ሳዳም
@ሳዳም 2 месяца назад
ድል ለፋኖ❤🇨🇬💪
@gz3089
@gz3089 2 месяца назад
እንኳን ደስ ኣላቹ የተትረፈረፈ ኖሮ የተ ማላ ሰላም ኣገኛቹ ይመጥናቸዋል።
@ትግራይዓይነይ123
@ትግራይዓይነይ123 2 месяца назад
#ትግራይ 💛❤️👋✌️🙏
@Ethio491
@Ethio491 2 месяца назад
Danaze
@t.g4082
@t.g4082 2 месяца назад
@@Ethio491mind your business koshasha donkoro👽👽👽
@MyHeroes12dotcom
@MyHeroes12dotcom 2 месяца назад
@@Ethio491 የደነዝ ልጅ
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 2 месяца назад
​@@t.g4082 ጠፊ ዘር ነው ትግሬ
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 2 месяца назад
​@@Ethio491እበት ቡዳ
@zebidartube
@zebidartube 2 месяца назад
ይህ የምጡ መጀመሪያ ነው ከባድ ፈተና ነው የሚገጥመን።
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 2 месяца назад
ገና ብዙ ችግሮች ከፊታችን አሉ
@HaftomFkadu-kf3wp
@HaftomFkadu-kf3wp 2 месяца назад
ያም ሆነ ይህ ብቻ ሰላም ይሁንልን
@mulalemWeres
@mulalemWeres 2 месяца назад
ሰላም የትግራይ ህዝቦች ❤❤❤ ሰላም ኢትዮ ፎሮም
@Ethio491
@Ethio491 2 месяца назад
Danaze yate nawe yalhsew ethiopian waste masalge yanante mazaze nawe leza yabkane
@splashy8327
@splashy8327 2 месяца назад
@@Ethio491😂😂😂ጅላጅንፎ! እዛው!
@splashy8327
@splashy8327 2 месяца назад
@@Ethio491ሰውየው አንኮላሽቶ አንኮላሽቶ በሬ ሆይ ለማን ነው?ለጅላጅንፎች.
@maekel6789
@maekel6789 2 месяца назад
😂😂😂
@BoazAtaklti
@BoazAtaklti 2 месяца назад
​@@Ethio4911000 amet neges blehal ahun malkes men ametaw.
@Misgnas70
@Misgnas70 2 месяца назад
27 አመት ጨለማ
@dejenweldemichael4289
@dejenweldemichael4289 2 месяца назад
👌🙌​@@bhnma
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 2 месяца назад
​@@bhnmaከሙኡ እናበልኩም ንቶም ፀላዕትና መገዲ ክትከፍቱ እናሬኤና አለና። ንዕዘብ አለና። ሕማቃት።አብ ሕዝቢ ትግራይ እተገበረ ግፍዒ ደጋጊምና ክንኩኑኖ እናተገበዕ ሕውሓት እናበልካ ዘረባ ዝወደቀ ሓሳብዩ ትርጉም የብሉን። ሕውኃት ዋንዑ ሕዝቢ ትግራይ ጥራይ እዩ።ንፀላኢ አሕሊፍኩም ትሕቡ ዘለኹም ወለይኹም።
@ZolaMD-v4w
@ZolaMD-v4w 2 месяца назад
የናይጄሪያ በረከት የኢትዮጵያን አዚም ገፎ በእጥፍ ይደር ።
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 2 месяца назад
የሀገሪ ህዝብ ወይ፣ አትነሳም ወይ?🤔 በመኖርያህ፣ በምግብህ፣ በሰላምህ ላይ ይሄ ሁሉ ዉርጅብኝ ሲወርድብህ በቃ!!!! ብለህ አትነሳም? ወኔህ የት ተሰወረ? ገና 2-3 ሳምንት በኋላ አይተኸዉ የማታዉቀዉን የኑሮ ዉድነት እየመጣብህ ነዉ። እራስህን አድን፣ ማንም አይደርስልህም እኮ🤷🏿‍♂️ ትእግስተኞች ስለሆንን ነዉ እንዳትለኝ። ተነስ አንድ ሆነህ!
@teowodroestilahun9826
@teowodroestilahun9826 2 месяца назад
መሰቀል የነበረባቸውን ባንዳዎች፤ አቀጣሪዎች፤ ሆዳሞችንና የአማራን ህዝብ መከራ እያራዘሙ ያሉትን እነዚህን ጉዶችን በዚህ ዓይነት አቀባበል ማድረግ ምኑ ላይ ነው ጥፋቱ?????????????????? ይህንንም ፋኖ ስለሆነ ነው፡፡
@ZwdtwZwdtw
@ZwdtwZwdtw 2 месяца назад
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
@EhrrmVA
@EhrrmVA 2 месяца назад
Kenya now Nigeria next to go Ethiopia.🤙
@benibekele9021
@benibekele9021 2 месяца назад
እውነት ነው የኔ እናት እግዚአብሔር ነው በኪነጥበቡ ነው የሚያኖረው።
@AntiochSpritualProgramme
@AntiochSpritualProgramme 2 месяца назад
በርቱ
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju 2 месяца назад
አሜሪካ የአፍሪካ ስግብግብና አንፀባራቂ ነገሮችን የሚወዱ መሪዎችን ለይታ ስለሚታዉቅ በገዛ መሪዎቿ ህዝቦቿን ዶላሪም ቦምብም በማቀበል ከህዝብ ነፃ የሆነችን አፍሪካ እየሰራች ነዉ::በመሆኑም በመንግሥት የተሸጥን ህዝቦች መጨረሻችን ሳይደርስ የመኖር ዋስትናችን የሚረጋገጠዉ በህዝባዊና በጋራ ክንዳችን ብቻ ነዉ::ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@Aduye1354
@Aduye1354 2 месяца назад
በረከተ ኬንያ ይሕድር በላዕሌነ።
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 2 месяца назад
#ከአፍሪካ ዋና ከተማነት ወደ #የምድር ሲኦል ዋና ከተማነት #ብልፅግና ቀይሯታል።😢😢😢 🇪🇹
@ethiopia6721
@ethiopia6721 2 месяца назад
ህፃን መሪ ያላት ሀገር የሚጠብቃት ይህ ነው ብልፅግና በህልሙ ቅቤ እንደተባለው ነው::
@KahsayLuel
@KahsayLuel 2 месяца назад
Ethio forum የሁሉግዜ ምርጫችን💛❤️💙💙
@habtamueyasu-pl1vu
@habtamueyasu-pl1vu 2 месяца назад
የናዪጀሪያውያን መንፈስ በረከት ዪደርብን
@hussensekoduba
@hussensekoduba 2 месяца назад
የኢትዮጵያ ህዝብ በመንግስት ላይ ጊዜ ሳይሰጥ ማመፅ አለበት !!
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf 2 месяца назад
የባልየው ስላቅ ቋቅ ብሎን የሚስቱን ስላቅ ባታሰሙን ምን አለ?
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 2 месяца назад
ይህች መሀይም የ3ኛ ክፍል ድሰት አፍ ዳቦ ዳቦ ትላለች ሰው በላ ባልና ሚሰት። ይዝጋሽ😈😈😈
@nigstaradom8368
@nigstaradom8368 2 месяца назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይ ጉድ​@@cathyjohnson4792
@henokhenok6171
@henokhenok6171 2 месяца назад
💪💪💪💪💪እሁድ አብይ ይረገጣል🦵🦵🦵 በመስቀል አደባባይ ማንም እንዳይቀር
@zelalemfisseha4237
@zelalemfisseha4237 2 месяца назад
እጅግ ጊዜው ጠብቆ የሚደመጥ መረጃ
@ShuaibiBushra
@ShuaibiBushra 2 месяца назад
ዐቢይ የሚባል ሰውየ ካሞተ አገሪቱ አቲድንም
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 2 месяца назад
❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤
@grab3655
@grab3655 2 месяца назад
ትግራይ እያየሽ ነው ታዘቢ የተባበሩብሽ መከራ እየተባበረባቸው ነው
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 2 месяца назад
ገና ነው መች ተነካ 🙏🙏🙏
@tube-yn2ul
@tube-yn2ul 2 месяца назад
​@@frutenafrtuna3745😂😂😂ኧረ አታስቁኝ አሁን ትግራይ በመከራ እየታመሰች እየየ😂
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 2 месяца назад
@@tube-yn2ul እኮ እድሜ ለናንተ በመከራ እየታመሰች ነው ፈጣሪ የእጃቹው ይሰጣችዋል በደንብ ሳቁ
@ሠላም-ጰ3ቸ
@ሠላም-ጰ3ቸ 2 месяца назад
@@tube-yn2ulሳቁ እስቲ አዋ ትግራይንማ መከራ ሰቆቃ እልቂት ውስጥ ከታችሁ እናንተ በሷ ሀዘንና ሰቆቃ እየተደሰታችሁ እየተሳለቃችሁ ልትኖሩ ነበር ግን እይቻልማ ባመጣችሁት እየተበላችሁ ነው ገና ሺግዜ እጥፍ ሆኖ ይበላችኀል የዛን ንፁህ ህዝብ ደምና እንባ እግዛብሄር መልሱን እየሰጣችሁ ነው ቻሉት እንግዲህ እንደትግራይ 🤮👹👎🏿
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 2 месяца назад
በጣም እግዚአብሔር ለማንም አያዳላም ይፈረዳል ቀን አለው
@juntaweyin4555
@juntaweyin4555 2 месяца назад
እንኳን በደህና መጣህ ኣንበሳው 💛❤️💛❤️💛❤️
@skylimit1423
@skylimit1423 2 месяца назад
ነብስ ይማር ኦሮሙማ አረመኔው።ዘራፊው።ሰው በላው ።ጭራቁ ። ክፉው ። ባለጌው ። ባንዳው ኦሮሙማ አብቅቶለታል። ጅማ VS አርሲ ኦሮሙማ አከርካሪው ተሰብሯል። ሰሜን አሳምሮ ያቸንፋል !!!
@TewodrosY
@TewodrosY 2 месяца назад
ደግ አረጏቸው!!! እንኳን በእንብርክክ ገና...
@MenaseMekonnen-oy5bm
@MenaseMekonnen-oy5bm 2 месяца назад
የሄ የዕውር ድንብር ጉዞ እራሳቸውን ጠለፎ ይጥላቸዋል
@WediSherif
@WediSherif 2 месяца назад
አታ ጀጋናና
@WKaz-cs8tg
@WKaz-cs8tg 2 месяца назад
Excellent reporting
@aysheshimasnake7163
@aysheshimasnake7163 2 месяца назад
በርቱልን እንወዳችሗለን።
@HaftomFkadu-kf3wp
@HaftomFkadu-kf3wp 2 месяца назад
ሰላም ለዚች ምድር ከፈጣሪ ይውረድ
@AbduMehamed-r5e
@AbduMehamed-r5e 2 месяца назад
የአሜሪካንኤባሲቆሻሻነውአብይአህመድሁለትሚሊወንህዝብሲጨፈጭፍለምንአላወገዘም?አሜሪካንኢትዮጵያሰላምእድትሆንአትፈልግም?
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 2 месяца назад
ዲታስፐራው ለምን ሰልፍ አይወጣም። ማን አኮላሸው? ትግራውያን ዲያስፖራ ጀግኖች። አለምን ቀወጡት በሰልፍ። አማራ ዲያስፐራዎች ምነው ከነሱ ብትማሩ። ማን አኮላሻችሁ። ሙቶች ቱቱቱ። ትግራይ መሆን አማራኝ።
@ahmedJi-xd3yy
@ahmedJi-xd3yy 2 месяца назад
አንደኛ
@mekonengebremedhin3722
@mekonengebremedhin3722 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ያለ ወጣት እንደ ኬንያ እና ናይጀርያ ሰልፍ ካልወጣ ቀጣይ ግዜ አስከፊ መሆኑ አይዘንጉ።
@Ethio-sat-g7t
@Ethio-sat-g7t 2 месяца назад
ሀገርን እንደ ግለሰብ አትመልከቱ መች ነው ጥሩ ዜና የምትሰሩት የኑሮ ውድነቱን ከሚጨምሩ አንዱ ትመስሉኛላቹ
@johnjohn5401
@johnjohn5401 2 месяца назад
ኢ ፎሪም🎉ጆ
@zenebekahsay8341
@zenebekahsay8341 2 месяца назад
ቀጥለበት
@danielfekadu3507
@danielfekadu3507 2 месяца назад
❤❤❤❤
@sojoh9j904
@sojoh9j904 2 месяца назад
ሰላም ❤፩ አንደኛ ቁጥር❤❤❤❤
@meskineway4162
@meskineway4162 2 месяца назад
ኢትዬ ፎረም ትለያለህ ዋው
@መንኮድ
@መንኮድ 2 месяца назад
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
@BrookBefi
@BrookBefi 2 месяца назад
Our voice ❤❤❤
@one-107
@one-107 2 месяца назад
በጣም የሚያሳዝነኝ አብዛህኛው አፍረካ ህዝባቸውን የሚያሰቀዩ መሆናቸው ነው የኢትዮንማ ተዉት
@AratAyena-v4j
@AratAyena-v4j 2 месяца назад
ግን ኢትዮጵያውያን የሚባሉት ፍጡራን የዝግመተ ለውጠቸውን ጨርሰው ለኣቅመ ሰውነት የሚባለውን ደረጃ የደረሱ ፍጡራን ናቸውን?
@antenehseyfe2501
@antenehseyfe2501 2 месяца назад
Aydelum
@Fairplay2015
@Fairplay2015 2 месяца назад
Viva fano
@AAbdu-zf1fh
@AAbdu-zf1fh 2 месяца назад
እባካችሁ የዚህን ሬሳ ድምጽ አታሰሙን።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 месяца назад
❤❤❤
@wegayehuassefa7371
@wegayehuassefa7371 2 месяца назад
አድሰው በኢትዮጵያ ያምጽና ይሞታታል።
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 2 месяца назад
“Let them eat cake" Marie Antoinette. “Government is giving you wheat, all you have to do is eat!” Zinash Tayachew. This will be on the history books!📚
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 2 месяца назад
Viva❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ethio forum❤❤❤❤❤❤
@ephremabebe6200
@ephremabebe6200 2 месяца назад
ለምን ድን ነው ግን አሽከር ከጎንደር የሚመጣው
@moe3000
@moe3000 2 месяца назад
Ahun neww weyis be talyanim gize?
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude 2 месяца назад
ቁንፅር ሕዝብ የምገዛው ሉሱፈር። ቂቂቂቂ የዳቦ ቅርጫቷ---ክፋት በዪ ዓይነቱ።
@alimujahid4812
@alimujahid4812 2 месяца назад
ያንተ ዜና እንዴት እንዴሚመቼኝ በተለይ ሰለዚህ ቡችላ የምታቀርበው
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 2 месяца назад
ብችላ ትናንት አላየሄው ወንድ ሴት ስያቀጥር በባዶ ነው እምታደክማት ብሎ ገንዘብ ሰጠው ሰትዬዋ ደግሞ ደህና ነው አላት ከስንት አመት ቦሀላ የሳቅት የትናንቱ አብችየ
@asterstar330
@asterstar330 2 месяца назад
welcome 🎉🎉🎉❤❤❤
@HaftomFkadu-kf3wp
@HaftomFkadu-kf3wp 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ወዴት እየሄዴች መሆኗ ማየት የተሳነው ህዝቧ ፣ያሳዝናል
@danieltadele4233
@danieltadele4233 2 месяца назад
ዲምፅ ለሠላም ብቻ ያሁን አደራ
@kolfeefetnoderash5319
@kolfeefetnoderash5319 2 месяца назад
እውነት አድርገውት ከሆነ ፋኖዎች መቀጣት አለባቸው!!!!
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 2 месяца назад
🙏❤️💛
@addistedla
@addistedla 2 месяца назад
ሀሎ
@girmabeyene7699
@girmabeyene7699 2 месяца назад
የተወለድኩት፡የተማርኩት፡ያደኩት፡አ/አ፡ነው፡ግን፡የአ/አህዝብ፡በቁሙ፡የሞተ፡እና፡ለነፃነቱ፡ከመሞት፡ይልቅ፡በባርነት፣በረሀብ፣መሞት፡እና፡ቤቱ፡በላዩ፡ላይ፡እንዲፈርሶበት፡የመረጠ፡ህዝብ፡ሆኗል፡ይህን፡በማለቴ፡አዝናለሁ፡ግን፡እውነታው፡ይሄ፡ነው፡ጨረስኩ።
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 2 месяца назад
መጭው ጊዜ ከብልፅግና ጋር ጨለማ ነው
@medhinkeleta6698
@medhinkeleta6698 2 месяца назад
Day light and night will always be there that is natural.abiey is the worst leader in Ethiopian history he displeased 17 million people all over the country he killed over 2 million all over in tigray specially 1 million vanish god have mercy for this killer one day
@girmakebede387
@girmakebede387 2 месяца назад
ሽሙጥ ንው የሚመስለው ስንዴ በሌለበት ዳቦ መጋገሪያ መገንባት!!!!😢😢😢😢😢😢
@AyalewAlemu-m5y
@AyalewAlemu-m5y 2 месяца назад
አቢይ ድንጋይ ረስ የሆነው የኢትዮዽያ ህዝብ ይበለው። አዉቀህ ከተደፋህ ቢረግጡህ አይፋህ ነው ነገሩ በአብይ ላይ ተነስተህ ከስልጣኑ ካላበረርከው የመጣብህ ችግር ቻለው አትጭሁብን።
@moe3000
@moe3000 2 месяца назад
During eprdf regimes, there was demonstration for minor and slight price increase
@AbduMehamed-r5e
@AbduMehamed-r5e 2 месяца назад
አብይአህመድወደስልጣንከመጣጀምሮእስከአሁኗሰአትድረስበተለያየምክንያትእየፈጠረሰውይገላልእስኪከቤተሰቡውስጥአንድሰውአብይአህመድያልገደለበትአለ?ካለተራውይደርሰዋልይጠብቅ
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 2 месяца назад
እንዴት እንረዳው ህዝቡን በራብ እየቀጡ እያስራቡ
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 2 месяца назад
የምን ሽማግሌዎች ናችው ሰላይ ካድሬዎች ነበሩ። በቁማቸው ማቃጠል ነበር። ፋኖን ለማሰገደል ነበር። ሰላይ ካድሬዎች!!!
@haqitisier8947
@haqitisier8947 2 месяца назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ምንካው ዝምታው እስከመቼ ነው ።ሀገሪቱ የኢትዮጵያ ህዝብን መሆኗን ኣልዘነጋም ወይ ።ሀገራቱ ገደል እየገባች ማጨብጨብ ተመቸው ልበል ?
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf 2 месяца назад
በነዳጅ የበለፀገችው ናይጀሪያ ቢያንስ የነዳጅ ዘይት ምርቷን ከፍ በማድረግ ግሽበቱን ትቋቋመው ይሆናል ብሎ ተስፋ ማድረግ ቢቻልም በሙስና የጨቀየ መንግስት ስላላት ህዝቡ በማሻሻያው ኑሮ ስቃይ እንደሚሆንበት ገብቶት ተቃውሞውን ማሰማት ጀምሯል። እዚህ ግባ የሚባል የውጭ ንግድ የሌላት ፣ የሱው ልጅ ህይወት በረከሰባት፣ የእርስበርስ እልቂት በኑገሰባት፣ በ10 ቢልዬን ዶላር ቤተመንግስት በሚገነባባት፣ ከሰው ልጅ የህይወት ካሳ ይልቅ የስዘንባባ ካሳ በብዙ እጥፍ በበለጠባት ፣ ህዝብን እንደ ትንኝ የሚንቅ መሪ ባለባት፣ ወጥቶ በሰላም መመለስ ብርቅ በሆነባት፣ ወዘት አገር ኢትዮጵያ የሚኖረው ህዝብ ግን "እሱ የከፈተው ሳይዘጋው ኣያድርም" በሚል የአዘቅት ኑሮ ውስጥ አይኑ እያየ በዝምታ እየሰመጠ ይገኛል። ማን ያውቃል "ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል" የሚል ደነዝም አይታጣም ። ብዙ ተከፍተው ውለው ተከፍተው የሚያድሩ አፎችና ሆዶችን ቤቱ ይቁጠሩው እንግዲህ።
@hfdhdr7675
@hfdhdr7675 2 месяца назад
🙏🙏🙏🏖💞🙏💞💖
@baljawal3215
@baljawal3215 2 месяца назад
እመኑኝ እየበለጸግን ነው እንደው ምን ተሻለን ግን አሂሂሂሂሂሂሂ
@StarNews_16
@StarNews_16 2 месяца назад
Selam Le enante yihun
@user-gd4zp3hx9r
@user-gd4zp3hx9r 2 месяца назад
ተከተል ናይጄሪያኑ
@MohammedSeid-f5m
@MohammedSeid-f5m 2 месяца назад
እየጠበኩህ ነበር
@amanielgebrerufael
@amanielgebrerufael 2 месяца назад
አመሪካ የተባለች የአለማችን በጭባጭ አገር ከአገራችን እጅዋ ማንሳት አለባት አመሪካ አለምን እያጠፋች ነው ፋኖን እደግፋሎህ
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 2 месяца назад
ሻዕቢያ የስደተኛ መፈልፈያ ከሰው ተቆጥራችሁ አሜሪካን ማጣጣላችሁ ይገርማል። ወደ አሜሪካ ሳይሆን ወደ አፍሪካ እግሬ አውጪኝ ስትሉ እያየናችሁ ነው።እስቲ ዝም በሉ ሳትዋረዱ
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 2 месяца назад
ይበለው ይህን ቅሌታም ህዝብ።
@MahamedAli-t3z
@MahamedAli-t3z 2 месяца назад
Abiye 1bir al saraqim ale zenash zent zaraqash
@Abraham-zy7df
@Abraham-zy7df 2 месяца назад
ፋብሪካው ነገ አንደሚዘጋ አያጠራጥርም።
@Ninetube369
@Ninetube369 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር ❤
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 2 месяца назад
I don't care በልታናለች
@Syntifik100
@Syntifik100 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ሲኦል አሳማ ህዝብ
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 2 месяца назад
ቁጥር እና ብልፅግና እንደ ጠላት ነው ጨየሚተያዩት
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 2 месяца назад
አሁንም ቢሆን አዲስ አበባ ቢሳካላቸው የኦሮሞ ሽፍታና ወንበዴ በዘረፉት ገንዘብና ቤት ንብረት ሊኖሩበት ነው፤ በኮሪደር ልማት ስም የተፈናቀለውን የአማራና የጉራጌን ህዝብ ማፈናቀልና ሀብት ንብረታቸውን በመቀማትና በማፍረስ እያካሔደ ያለውን ልማት ተብዬ ማየት መልካም ይሆናል።
@Abby-o8n3n
@Abby-o8n3n 2 месяца назад
አንዳዶቻችን ምንም ብለን እግዚአብሔር አልስማምንም ብንል በሰውኝ ፍርድ አይፈረብንም ምግብ አጥተው ተፈናቅለው ሰላም አጥተው የሚልሱት የሚቀምሱት ሰዎች ግን እባካችሁ እነዝናሽ ታያቸውን የአብይ ብልፅግና አመራሮች ብትረግሙም ብትመርቁም ልብ ይስጣቸው ብትሉም እናንተን ይሰማ እንድሆን ለፈጣሪ ምትሉትን በሉት:: በግሌ መንግስት ቡሉ እያላችሁ ነው ያለችበት ምላስ ቢቆለፍ ምንአለ እላለሁ!
@fishfish5507
@fishfish5507 2 месяца назад
ትግራይ ስትነካ ኢትዮጵያ ፈረስች ገናም ትፈርሳረች 😊ኢትዮጵያ ስትፈርስ ተጋሩ ብሩቑ እየሳቅን ነው 😄
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 2 месяца назад
የባንዳነት መለኪያን ታሟላለህና ይመችህ!
@danielazeze
@danielazeze 2 месяца назад
ከቁንጽልም፡በላይ፡ቁንጽል፡ነው፡በቁም፡እየቀበረን፡ይቀልድብናል፡በቀን፡10፡ጊዜ፡እያማረጠ፡እየባላ፡አንዴ፡በልቶ፡ማደር፡አቅቶን፡ያሾፍብናል፡😢😢😢
@Chlenjertizazu
@Chlenjertizazu 2 месяца назад
ኢትዮ ፎረም የመጀመሪያው ተመልካች 😅😅😅
@kidanehaddish
@kidanehaddish 2 месяца назад
ለኢትዮጵያ ህዝብ የፈለገው ነው ያገኘው ችግሩ ግን የማይመለከተው የትግራይ ህዝብ ዳግም ሲቀጣ ነው።
@mavrick2398
@mavrick2398 2 месяца назад
😂😂 siyansachu new
@BoazAtaklti
@BoazAtaklti 2 месяца назад
Ethiopiawyan siyansachew new egnan chemerun enji.
@kidanehaddish
@kidanehaddish 2 месяца назад
@@mavrick2398 ትንሽ ቆይ ቤትህ ሲደርስ ይገባሃል የትግራይ ችግር ኣሁን የኢኮኖ ብቻ ነው እሱም ይቻላል የናንተ ግን ወሌላ ነው።
@alazarSupporter
@alazarSupporter 2 месяца назад
27yers 🎉. 6yers😢
Далее
Кто сделал Катар богатым? #shorts
0:59
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
58:51