Тёмный

ዐብይ በድጋሚ አሜሪካንን አሸነፈ!! ከአነጋጋሪው ውሳኔ ጀርባ!! 

Hasab Meda
Подписаться 125 тыс.
Просмотров 79 тыс.
50% 1

#Ethiopianews_ኢትዮጵያ
#AbiyAhmed #Tplf_hasabmeda

Опубликовано:

 

7 янв 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 318   
@martiwoldetensay5550
@martiwoldetensay5550 2 года назад
አማራን ክዷል የምትሉ አምላክን ፍሩ አታጋግሉ።
@md277
@md277 2 года назад
የኔ ጀግና መሪ የሚሰራውን ያውቃል እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 2 года назад
ኢትዮጵያ እሸንፋለች ተባረክ ዶክተር አብይ እህመድ ድል ላንተው እና ለመላ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ይሁን ፈጣሪ አምላክ ይርዳህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ኑርልን ጀግና መሪ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 года назад
አብዬ ማለት ማምንም የማያውቀው ድንቅ መሪ ነው::
@user-gn6ej5vk2q
@user-gn6ej5vk2q 2 года назад
ምንም ይሁን ምን አብቹን ከመደገፍ ወደ ኃላ አልልም
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 2 года назад
ተነፍ
@dididiro926
@dididiro926 2 года назад
@@genetasfaw3959 አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይለካል።
@makiaadem598
@makiaadem598 2 года назад
@@dididiro926 ደደብ
@dididiro926
@dididiro926 2 года назад
@@makiaadem598ውርስ ነው ተሰድቦ ያደገ ሰው መሳደብ ለሱ ልማዱ ነው! ይህም ይወረሳል
@makiaadem598
@makiaadem598 2 года назад
@@dididiro926 አረ ንፋጥ
@gracem3690
@gracem3690 2 года назад
ወገኖች ንቁ አማራ ኦሮሞ እያሉ በምድያ ላይ የምጫጩ አውቀው መርዝ የምረጩትን ንቁ ንቁ የ ኢትዮጵያውያን ሕዝብ በአድነት እናሸንፋለን አብይሞኝ የይደለም ፈጣር እጁን ይዞታል ኢትዮጵያውያን የሚጠብቅ አይተኛም አየቀላፉም እረፉ!!!
@dididiro926
@dididiro926 2 года назад
@Grace M ማስተዋሉን የሰጠክ እግዚያብሔር ይባረክ።
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 года назад
አላህ.ያውቃል.ብለን.ዝም.አልን.☝☝☝
@almazotterbein8151
@almazotterbein8151 2 года назад
THANK YOU ABIY
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 года назад
እግዚአብሔር ብቻ ይጠብቅህ አሁንም ክርስቲያን ሙስሊሙ እና ኢትዮጵያን ከልብ እንፀልይ የምትወዱና ንፁህ ኢትዮጵያውያን አስቡበት አብይ ማለት ተጠንስሶ ለገና ይደፈደፈቱትን ደፋባቸው:: ለዚህ በመላው አለም ዩቲዩበሮች አደብ ግዙ::
@alembrhan7624
@alembrhan7624 2 года назад
እውነት ነው
@habeshawit7709
@habeshawit7709 2 года назад
Yes 👍👏👏🤲🤲
@biniamtesfayebiniamtesfaye5233
@biniamtesfayebiniamtesfaye5233 2 года назад
እውነት ነው ወንድሜ ማንም ዘራፍን ትቶ ዘዴን ቢያስብ ጥሩ ነው አብይ እያሳለፈ ያለውን ብልሃትና መንገድ ብንጠብቅ ጥሩ ነው ባይ ነኝ።
@drawing986
@drawing986 2 года назад
ተባረክ ወንድሜ
@fetifeta6909
@fetifeta6909 2 года назад
እንደኔ የተናደደ ያለ እስከማይመስለኝ ተናድጄ ነበር ቆም ብዬ ሳስብ አቢቾን ለመወቀስ ግን አልቸኩልም የሚኤድባቸው እያዳዳቸውን ነገሮች ጠቅቆ ያውቃል
@godisgoodallthetime6183
@godisgoodallthetime6183 2 года назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያሰብ።
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 2 года назад
አረ እግዚአብሔር ይርዳን በጎ ህሊና ይስጠን🙏🏽
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
የፈረደበት አብይ እግዚአብሔር ፀጋን ያብዛልህ ምንም ማለት አልችልም ዝም ብዬ እየተከታተልኩ ነው ምክንያቱም መንግስት ምክንያት ይኖረዋል
@user-gn6ej5vk2q
@user-gn6ej5vk2q 2 года назад
አላህ ይጠብቅህ አብቹ
@muhidinabatemam2267
@muhidinabatemam2267 2 года назад
He know what he doing we believe in his leader he is god gift for African long life to our leader
@meazamulu8791
@meazamulu8791 2 года назад
Egziabher Yebarekeh. Betam mastewal yalebet yeteregaga hasab. I appreciate your approach and wisdom. MaybGod bless you my brother
@AA-se3cf
@AA-se3cf 2 года назад
ሁሉ ነገር በእግዚአብሔር እይታ ስር ነው የሁሉንም ልብ እና ሥራም የሚያውቀቅም እግዚአብሔር ብቻ ነው እና ማስተዋሉን ይስጠን::
@alembrhan7624
@alembrhan7624 2 года назад
እውነት ነው ጌታ መስተዋል ይስጠን አሜን
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky 2 года назад
ብቻ አለህ ከጉንህ ይሁን አቢይ አህመድ
@fantuhailu6974
@fantuhailu6974 2 года назад
I trust him on his diction, he has reason to do this. He has deep love for his country and people and he is very honest PM , let God show you the way more. I will stick with you PM . 🙏
@mekdelawitasefa9367
@mekdelawitasefa9367 2 года назад
Lol ay habesha
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 2 года назад
አብይ ሁሌም አብይ ነው ማንም ብንጫጫ ለዚህች ሀገር የምበጃትን ከማድረግ ወደኋላ አይልም።
@danifanoethiopia5357
@danifanoethiopia5357 2 года назад
አንቺ ቦርኮ አንቺ ምን አለብሽ ሚሞተው የአማራ ህዝብ ምትደፈረው እናት የአማራ እና የአፋር ስለዚህ ምንም አይገባሽም ። ደንቆሮ
@tarikalemu6760
@tarikalemu6760 2 года назад
Prime minister Dr abiy Ahmed he knows what he do please people keep pray for him to get more wisdom and knowledge so love him if we do our part it's going to be okay everything thank you Hasab mada for you give us a great tip be patient what he's doing next🙏❤🌿🌿🙏❤
@lovewins1074
@lovewins1074 2 года назад
He can go to hell
@asterz8092
@asterz8092 2 года назад
@@lovewins1074 Love doesn’t win anymore 😳?
@peaceglory9773
@peaceglory9773 2 года назад
My PM, as usual must have a plan.... I believe in him. Something good will definitely come out of this decision. Am sure of it.
@milliontegegnework2769
@milliontegegnework2769 2 года назад
የዶር አብይ ውሳኔ እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ ጠላቶቻችን በመስቀል ያሸነፈፈበትን እውነት ጋር ተመሳሳሰለብኝ:: ኢየሱስ መስቀል ላይ ጠላቶችን ሲያሸንፍ ለዚህ አለም እይታ ሽንፈት ይመስላል መስቀል ተሸክሞ ሲሄድ ሲደበደብ የተሸነፈ ይመስላል :: ነገር ግን ሰይጣን ላይነሳ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከሰው ልጆች ሕይወት የተቆረጠበትና የተቀበረበትሲሆን ኢየሱስ አሸንፎ በትንሳኤ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ የተገለጠበት ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ከዚች አገር ጀርባ አለ የጠላቶቻችን ግብዓተ መሬት የሚጠናቀቅበት ውሳኔ ነውና ዝም ብለን የእግዚአብሔርን ማዳን ማየት የተሻለ ይመስለኛል ይህ የግሌ አስተያየት ነው
@dididiro926
@dididiro926 2 года назад
@Million Tegegnework እንዲህ እንድታስብ የረዳህ እግዚያብሔር ይባረክ። በጎ ማሰብ መታደል ነው።
@user-yj2eu8rq2w
@user-yj2eu8rq2w 2 года назад
ስለውሉም ነገር አላህ ያውቃል እውነቱ ዶክተር አብይ አህመድ ጋር ካለ አላህ ያግዝክ
@enanimitikubedada350
@enanimitikubedada350 2 года назад
አንዳንዴ ደግሞ ዝምምምምምም..... ማለት ጥሩ ነው ። የባሰ አታስጠሉት!😟
@adanechmola4606
@adanechmola4606 2 года назад
እዉነትነዉ እንዬ ልክየሽ ብቻ እግዚአብሔር ይሬራራልን በቃ ይበለን።
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 2 года назад
ABIY ❤ ABIYACHIN ABIYACHIN ❤
@zainat5067
@zainat5067 2 года назад
አብይ፡አፈርይብላ ኦነግነው
@greaterethiopia7637
@greaterethiopia7637 2 года назад
Dr abiy Ahmed is smart and great leader. He knows what he is doing.
@mdahmad9252
@mdahmad9252 2 года назад
ወንዲሜ ሰለም ብያለሁ ኢኔ ስበአት ነገ ተፈተ ስበል ኢኔም ያሆነ ነገር ተሰምቶኝ ነበር ግን በሃለ ሰስበው ውሰኔው ትክክል ነው ጠለት በለሰበው መንገዲ መሰነጠጠቅ ውጤቱን በህደት ኢንረደዋል ለመነኘውም ስሜተዊ ከመሆን ኢንቆጠብ
@shoaafrassa3892
@shoaafrassa3892 2 года назад
Patience is virtue!!!
@kalnigus980
@kalnigus980 2 года назад
I am pro Abiy. But he should answer for this devious decision that we ALL are disappointed not you. We want to hear it from him; the truth, the whole truth nothing but the truth.
@venesajacobs6616
@venesajacobs6616 2 года назад
AÀAÀAAAAAAA
@deehope9477
@deehope9477 2 года назад
Lol the "truth the whole truth" is not exist in our community!! About 87 ethnicity has their own whole truth lol and go figure........ if everyone is thinking of your "truth" just saying!!
@selamawitboka574
@selamawitboka574 2 года назад
ABIY MIYAREGEWIN YAWIKAL, TEREGAGU.
@zainat5067
@zainat5067 2 года назад
አፈርብላ፡ሌባ
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 года назад
Pm.d/r Abichu king smart God protect pm.
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 2 года назад
God be with us
@solomonbogale2836
@solomonbogale2836 2 года назад
ትክክል ብለሀል እኔም ነገሩ ቢያቃጥለኝ ምን መረግ እንዳለባቸው ጠፍቷቸው አይመስለኝም ከስሜት ተላቀን እንከታተላቸው እላለሁ
@grandfor9019
@grandfor9019 2 года назад
Moo Abichachin faxari yirda 🇪🇹🙏
@sinetibebgbryes1015
@sinetibebgbryes1015 2 года назад
እስቲ በጎ ሕሊና ይኑረን እስከዛሬ እንዳመነው መሪችንን እንመነው ዛሬ ከድንጋጤ መለስ ብለን ሕዝብና ሐገሩን የሚከዳ አይደለም ጊዜ እንስጠው
@hareggetachew167
@hareggetachew167 2 года назад
Wait the children of Ethiopia , this is the best decition stand still and look around ,wait the out come , love each other, be together. God bless our government and the people Ethiopia.
@tebmen6459
@tebmen6459 2 года назад
Excellent analysis. It is exemplary to the blood thirsty opportunist journalists and fault finders. Keep itt up. GBU
@sirageldinwilly56
@sirageldinwilly56 2 года назад
አውነት ነው
@jemilamehamed510
@jemilamehamed510 2 года назад
ሁሉም ለኸይር ነው ብለን እንተው
@solomonb9458
@solomonb9458 2 года назад
Prime Minister Dr. Abiy Ahmed has proven beyond doubt that he will do whatever it takes to insure Ethiopian unity and peace. His detractors, who are vastly ignorant fail to understand the wisdom of his leadership. War can not be the end game. I strongly support the government of Ethiopia in its decision to release political prisoners in effort to bring peace and reconciliation. PEACE FOR ETHIOPIA🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ibrahimabdo705
@ibrahimabdo705 2 года назад
አመሰግንህአለሁ!ምነው:ሌሎቹ:እንዲህ:ማሰብ:አልቻሉም!?
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
የወረደ ቃል አልናገርም ምክንያቱም እግዚአብሔርን ባልተሄደበት መንገድ ምራው ብዬ እየፀለይኩ ነው
@tsegayhaddush5301
@tsegayhaddush5301 2 года назад
Abiy Ahmed is smart guys we need some one like him God bless you and your family we love you don’t worry Ethiopia people is with you thx Vic Australia
@yeshailu7883
@yeshailu7883 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሕ። እውነት ነው።
@amenatedres3308
@amenatedres3308 2 года назад
ሰላሞብያለሁ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@alembrhan7624
@alembrhan7624 2 года назад
እስኪ ዝም ብለን አናውራ ቀን አለ የኢትዮጵያ ህዝብ አዳኝ መሪ አለ የአሜሪካ ሴራ እያኮላሸ ነው ተውት አብቹ ጌታ ይርዳክ
@negashtirfu6326
@negashtirfu6326 2 года назад
እኔ የሚገርመኝ ኢትዮጲያ የእምነት ሐገር ነወ ካልን እምነት ያለወ ፈጣሪ ይቅር ባይ ነወ ይቅር ባይዮችን ይወዳል ሰለዚ የተከበርወ መሪያችን የኢትዮጲያን የእምነት ሐገር ካልን እሱን ነወ ያሳየወ ይህንን የማያምን ዜጋ ፓለቲከኛ ከሆነ እዛወ ከፓለቲካ ተጫወቹ ጋር ማወራት ይችላል
@fitsummezgebu1389
@fitsummezgebu1389 2 года назад
ዶ/ር አብይ የሰላም ሰዉ ነዉ!!! የ 666 ተላላኪዎች አድቡ !!!!
@melakugebeyehu7294
@melakugebeyehu7294 2 года назад
እንደኢትዮጵያ ይህ ብላቴና እግዚያብሄርን የሚፈራ ስለ ኢትዮጵያ ልዋላዊነት ከፍ ለማድረግ የሚታገል ሌብነትን የሚጸየፍ የልጅ አዋቂ እውነት ድንቅ መሪ እናከብርሀለን
@mulugetashiferaw4934
@mulugetashiferaw4934 2 года назад
ጥሩ አገላለጽ ነው ። ምህረት አስፈላጊ ነው ፣ ሰላምና አንድነትን የአገር ቁመና ነው ፣ እርቅ ወሳኝ ነው ! ሰላም ሰላም ሰላም ይሁን !
@chalachewkebede2318
@chalachewkebede2318 2 года назад
thank you man great point of view i agreed with you
@selamawitgkebede4239
@selamawitgkebede4239 2 года назад
እስከዛሬ የጠበቃትን ኢትዮጵያ እገራችንን ቅዱስ እግዚአብሔርእጅግ እድርገን እናመስግን ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለጌታ ብቻ ይሁንለት አሜንንንንንንንንን:: ጠ/ሚ ዶ/ክ አብይ እግዚአብሔር አምላክ በይበልጥ ጥበብን ያብዛልህ ይጠብቅህ :::እኛም ኢትዮጵያውያን አይኖቻችን ወደ ቅዱስ እግዚአብሔር አገራችንን አሳልፍን አደራ እሳልፈን እንስጥ አምላካችን እጃችንን በአፋችን ላይ ያስጭነናል ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር አምላካችን ፍቅራችንን ሰላማችንን ለሁላችንም ያብዛልን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 года назад
ሀገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃት አብያችን የኛ መልከም መሪ እና አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@fakihasass6775
@fakihasass6775 2 года назад
Bxam amsagnal.🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@fakihasass6775
@fakihasass6775 2 года назад
💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@melesemolla8304
@melesemolla8304 2 года назад
ለማንኛውም አደራ አስራት ሀገሬን የድግል ልጅ የሆነብንን ተመልከት ።
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema 2 года назад
መንግሥት እጅን በአፍ የሚያስጭን ውስኒ ነዉ በገናው ባህል የወሰነው ፍትህን አፍን የሚዘጋ ድርጊት ነዉ ።
@nikodimustadeseb6790
@nikodimustadeseb6790 2 года назад
Eagle can see much further than you do. That is natural
@tesfayeteklu1197
@tesfayeteklu1197 2 года назад
ሰሜን እዝ ሆይ ትሰማለህ በዛች ወራት፤በዛች ቀን ፤በዛች ሌሊት፤ቅፅፈት የሆነ ሁሉ እንደዛ ሆኖ፤በአፋርና አማራ ክልል ምንም የማያዉቁ ንፁሀን ተገለዉ፤ተደፍረዉ ፤ ተሠደዉ ዛሬ ደግሞ እንዲህ ያለ መልስ ይዞ መቷል! በግፍ የፈሰሰ የንፁሀን ደም ።ፍትህ ያጣ የገር እዳ ሆኖ ለዘላለም ይኖራል።
@dididiro926
@dididiro926 2 года назад
@tesfaye teklu እውነት ነው ከአይምሮ የማይጠፋ ነው። ግን እኮ ይህ እልቂት ቢቀጥልም እነሱ ናቸው የሚሞቱት እኔ እና አንተ በሞቀ ቤታችን ሆነን መርዝ መርጨቱን ማቆም አለብን። ግጭቱ አንድ ቦታ ካላበቃ፣ ለጠላቶቻችን መንገድ ካልዘጋን። መጨረሻችን ከሑቱና ቱሲም የከፋ ነው። ነገሩ ከባድ ቢሆንም
@nikodimustadeseb6790
@nikodimustadeseb6790 2 года назад
The government knows what better for Ethiopia. Abiy le hagrachen min endemishal yewukal. Keruk hono mefred denkurena now
@lulatadese5445
@lulatadese5445 2 года назад
አብያችን ኑርልን🇪🇹❤🇪🇷
@bute5158
@bute5158 2 года назад
አብይ ይህን ሲስማና ሲወስን አንድ ጌም እየተጫወተባቸው አንድ ነገር አለ ስውን አይገባም እሱም ነፍስ እስከ መስጠት የሄደ ነው የኢትዮጵያ ወዳጅ ነው እስቲ ዝም እንበል ጋዜጠናም ፓለቲከኛም አይደለሁም አንድ ነገር ቀድሟዋቸዋል ውጤቱ ይታያል ለስድብ አትቸኩሉ
@sadiyaselam3270
@sadiyaselam3270 2 года назад
Thanks hasab meda cher were yaseman
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 2 года назад
ወደን ነዉ በግድ ነዉ ሰዉ ነን ስሜታችን ተነክቷል እንኳን ሞቶብን ለዉያኔ ካለን ጥላቻ ፍትህ ልናገኝ ነዉ ስንል ሃዘናችንን ዉጠን ቁስላችንን አክመን ከድል በኃላ እንገናኝ ብለን ሳለን ዱብ እዳ ሲወርድብን ጂኒዎቹ ሲፈቱና ሲሰፍሩብን እንዴት አንቀባጥርም ያልተነካ ግልግል ያዉቃል ለማንኛዉም ወደሺ ነዉ ገጣቢት ንጉስ ምትመርቂዉ ብለዉ የለ ይሁና!!
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 2 года назад
አዳምጥ መጀመሪያ ከምትለፈልፍ
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 2 года назад
@@beyabeyachen3856 አንተ የማትለፈልፈዉ የአብይን ሃሳ አፍላቂዉ አንተ ስለሆንክ ነዉ ብለህ ነበር አይደል ዉሸትም
@mayhussene4309
@mayhussene4309 2 года назад
Tankew dokter abey
@muhidinabatemam2267
@muhidinabatemam2267 2 года назад
Ye awakiwoch media new ewnet teregagten ba positive enaseb please our lovely people's of Ethiopia
@selamfikir3650
@selamfikir3650 2 года назад
በጣም ትክክል።
@sadiyaselam3270
@sadiyaselam3270 2 года назад
ምንግዜም ከዶክተር አብይ ጋር ወደፊት ፈጣሪ ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@mekdelawitasefa9367
@mekdelawitasefa9367 2 года назад
Thats y we lose as africans ... when our leaders does wrong we have to say so
@user-fq9vi7gx2i
@user-fq9vi7gx2i 2 года назад
አብቹ በሁሉም ነገር አላህ ካተጋ ይሁን ከምጥፎ ነገር አላህ ይሰውርህ የኛ ጀግና
@mesudnesru6651
@mesudnesru6651 2 года назад
You are right bro !!! Thank you
@toybaendrise1705
@toybaendrise1705 2 года назад
ለዚህ ሚዲያ አዘጋጅ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው ።የውስጤን ነው የገለጽከው ተባረክ !!!
@kidusbiruk3986
@kidusbiruk3986 2 года назад
ባንተ የላቀ እሳቤ በመመራቴ ኩራትም ክብርም ይሰማኛል! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዓብያችን
@mmn7450
@mmn7450 2 года назад
ወዲሜ። አለህ ይጠብቀን። በጠም። አዝነነል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጠም
@selamawitgkebede4239
@selamawitgkebede4239 2 года назад
የምናመልከው እግዚአብሔር አምላካችን አገራችንን ኢትዮጵያን እንድትመራ የመረጠህ የኔ ጌታ ጠ:/ሚ ዶ/ር አብይ ይጠብቅህ በነገር ሁሉ ይምራህ :: እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃታል እኛ ኢትዮጵያውያን ጌታ እናመስግን አንድ እንሁን እግዚአብሔር አምላካችን አገራችንን ባርኮቷን ያብዛላት :
@seidalene5368
@seidalene5368 2 года назад
good view 👍
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 2 года назад
እኔ የሚሰማኝ የሚሰማህ፣ እኔን ልትወክል የምትችል፣ እኔ ብቻም ሳልሆን አካቢዬ ያሉና በየአጋጣሚው የማገኛቸው አብዘኞቹም "የልባቸውን እንደምትናገር የሚመሰክሩልህ ውድ ወንድማችን ነህ! በርታልን፡፡
@nejathnejath3019
@nejathnejath3019 2 года назад
እውነት ነው
@alemasefa1372
@alemasefa1372 2 года назад
እግዚአብሔር አዋቂ ነው።
@abdulwaseiomar5019
@abdulwaseiomar5019 2 года назад
አላህ ኬር ያምጣልን እስቲ
@deehope9477
@deehope9477 2 года назад
Wow! Very wise message!!
@tiruworkbeizen9663
@tiruworkbeizen9663 2 года назад
የይትዮጲያመጨረሻናፈቀኚ 😭😭😭😭😭😭 እደኔእርርያለአለግን😭😭😭ዉይ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹።
@merongetachwe5054
@merongetachwe5054 2 года назад
I agree with you! We have to be patient! Only God and Abichu knows what has happened behind the scene! Time will retell the story! Lets stop being emotional! God bless Ethiopia and our people! May God heal those who are suffering and are in pain! May he heal our hearts and minds!
@user-zp7ep8xg6l
@user-zp7ep8xg6l 2 года назад
በአብይ መቸም ተስፉ አልቆረጥም አብይ ምያረገውን ያቃል መረጋጋት ብቻ ነው
@demelashmolla3996
@demelashmolla3996 2 года назад
ለጠቅላይ ሚንስትራችን ትልቅ ክብርና አድናቆት አለኝ ያለምክንያት አቦይ ስብሀትን አይፈታም ነገር ግን ምክንያቱን ለህዝብ ማስረዳት ተገቢ ይመስለኛል
@selamitiydida2235
@selamitiydida2235 2 года назад
መልካም ብለሃል።
@mengistusida1241
@mengistusida1241 2 года назад
Believe me Abiy has already calculated the Cost and Benefit. Be patient. Patience will help.
@PlatinumEthiopia
@PlatinumEthiopia 2 года назад
ከንቱ ሞትን የሞታችሁ ፈጣሪ ነፍሳችሁን ይማር።
@asnakechabera6939
@asnakechabera6939 2 года назад
አብቹ የልብህን የሚረዳህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን!!!!!
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 2 года назад
አብቹ የምትሉት የማይጨበጥ እሳትነው ግዴታ ከቤታችን ሰወሰመሞት የለበትም እየሞተያለው ወገኔነው ይህመንግስት በኢትዮጵያህዝብ ደምና እንባ ጥባጥቤ እየተጫወተነው ወደድንም ጠላንም
@martiwoldetensay5550
@martiwoldetensay5550 2 года назад
አብይ አስተዋይ መሪ ነው አምላክ ሞገሱን ያብዛለት።
@masreshabayu2908
@masreshabayu2908 2 года назад
Dr. Abiy is great lidere
@wehaveonecountry3501
@wehaveonecountry3501 2 года назад
My only leader in my 52 years if age, I am with you continue with your quality leadership.
@kedirmamo7818
@kedirmamo7818 2 года назад
Reasonable.
@FM-mg6ww
@FM-mg6ww 2 года назад
ጀዛከሏሁ ኸይር እኔም ደንግጫለው በተለይ የአቦይ ስባሀትን መውጣት ስሰማ ነገር ግን አብይ መሪ ነው በፒለቲካውም ከኛ ሁሉን ያውቃል ብሎም አብይ ዘምቶ ለመሞት የተዘጋጄ መሪ አሳልፎ ሀገሩን አይሸጥም እኛ ማናውቀው ሚስጥር አለው አላህ መልካሙን ያቅርብልን
@adugnaleykun6154
@adugnaleykun6154 2 года назад
I proud in abiy my pm, but shame for those who conditional and selfish persons ------------
@abdimustefa456
@abdimustefa456 2 года назад
እእእ እንዳሰበው ይሆናሉ ወይ ነው
@paulosbekele3649
@paulosbekele3649 2 года назад
ዲጂታል ብልፅግና። ጥሩ ድርሰት ነው፣ ነገር ግን መሬት ላይ ካለው እውነት ጋር አይገናኝም
@mimmimannrak8223
@mimmimannrak8223 2 года назад
ኢትዮጵያዬ ህዝብ ሆይ ይቅርታ ማድረግ ጥፋት አይደለም። ብልህነት ነው። የወደፋት ሰላም ይበልጣል።
@user-zg6ev5rf7y
@user-zg6ev5rf7y 2 года назад
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት የሚሰቃዩ ወገኖቻችን ተረሱን ?? ሀገር አፍራሾች ተፈቱ የአማራ ደም ውሀሆነ ያሳዝናል ግንለምን???????
@kedijahassen7043
@kedijahassen7043 2 года назад
ፍትህ ለሣውዲ የምትሉት አንዳንድ የሠው ልጅ ካለ እንጅ እነዚህ ሰወች ሣምሪ ጁንታ ነወ ምን ያህል እርግጠኛ ነህ ንጱሀን መሆናቸውን የምትለው መንግሰት ይህ ጨፍቶት ነወ ወይሰ አልሰማህም የመጀመሪያ የመጡት እሥር ቤት እንደገቡ
@abebagebre4897
@abebagebre4897 2 года назад
ሐገር የምትመራው በስሜት ሳይሆን በስሌት ነው ብሎናል ጀግናው መሪያችን ምድረ የፌስ ቡክ አርበኛ ቢንጫጫ ምን ያመጣል
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 2 года назад
እስቲ እንግዲህ እግር በእግር እየተከታተልን ሁኔታውን እንከታተል ! "Maybe it's for Good !!" ይላሉ ነጮች !! እስቲ በትዕግስት እንከታተለው 🥰✝️☪️🙏🇪🇹🆒💞🥀❣️
@abdulkerimali2303
@abdulkerimali2303 2 года назад
We proud of you
Далее
ድንቅ ስራ! ከንቲባዋ በቦሌ!
8:45
Просмотров 6 тыс.
Top U.S. & World Headlines - July 30, 2024
11:54
Просмотров 156 тыс.