Тёмный

ዐውደ ስብከት፦ ‘’የእኛን መነሣት ያስተምረን ዘንድ ተነሣ’’ ክፍል ሁለት 

Mahibere Kidusan
Подписаться 476 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 34   
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክበር ይመስገን ላስተማረን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን የቅዱስ አባታችን የአባ ገሪማ በረከታቸው ይደርብን ነብሳቸውንም ከቅዱሳን ጎን ያኑርልን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ይስጥልን መምህራችን እኛም ሰሚ ጁሩ አሰተዋይ ልብና ይስጥን አምላክ
@user-we7wy2wt8e
@user-we7wy2wt8e 5 лет назад
መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን የሰማናው በልቦናችን ያስቀምጥልን አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን ። አቤት ስርአት ድስ ሲል ። ተወህዶ ለዘላለም ትኑር
@FM-wk6fn
@FM-wk6fn 5 лет назад
የሚገርም የሚሥጥረ ሥላሴ እና ሚሥጥረ ትንሣዔ ሙታን ትምህርት ነው። በሕይወቴ እንደዚሕ ገብቶኝ አያውቅም ያውም ቀለል ባለ መልኩ። ለመምሕራችንም የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ሚሥጥሩን ስለገለጠላቸው የተመሰገነ ይሁን፣ በአገልግሎት በፀጋው ይጠብቅልን። ሲገነዝ ቡሩክ.....ወልዱ ለእግዚአብሔር ተሣሕለነ። እንደዚህ የሚል የተማርኩ መሠለኝ።
@user-zo9sn2bt2n
@user-zo9sn2bt2n 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን
@21Maryam21
@21Maryam21 5 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳኖች ለምልሙ አብቡልን
@user-we7wy2wt8e
@user-we7wy2wt8e 5 лет назад
ክርስትና ውብ ናት የእውነት ። የእግዚአብሔር ስራ ተነግሮ አይልቅም
@seni9392
@seni9392 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@godolyasasgedom2154
@godolyasasgedom2154 4 года назад
Amen amen Amen kale Hewet yasemalen
@shayabit3133
@shayabit3133 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@eleniteyae2483
@eleniteyae2483 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@alem4310
@alem4310 5 лет назад
አሜን አሜንአሜን ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@kal978
@kal978 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ለመምህራችን
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን። ለመምህራችን መ/ር መዝገበቃል ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን። ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን።👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌾🌾👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾👏👏👏👏አሜን አሜን። ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።
@youssef7918
@youssef7918 5 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@hm3183
@hm3183 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህሮቻችን አሜን
@yibeltaldemelash2700
@yibeltaldemelash2700 5 лет назад
kale hiwetn yasemaln
@eyerusalme1437
@eyerusalme1437 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን እግዚአቢሄር ይስጥልኝ ለአባታችንን መንግስተ ሰማያት ያበቃው
@hanamekonen9362
@hanamekonen9362 5 лет назад
ዝማሬ መላእክትን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@fofo-xj9wb
@fofo-xj9wb 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@seni9392
@seni9392 5 лет назад
ውይ ስታምሩ
@yebnes123yebnez9
@yebnes123yebnez9 5 лет назад
Amen amen memhir kalhiywet yasemaln
@abarashbakali4634
@abarashbakali4634 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 лет назад
ሰላም።ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ
@netsanetnetsanet1531
@netsanetnetsanet1531 5 лет назад
Amen kalehiwot yasemalen
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 лет назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@kassechassife4977
@kassechassife4977 5 лет назад
Amen Kaleheweyi yasemalin
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 лет назад
ሰላም።ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ
@kbubushkasa2998
@kbubushkasa2998 5 лет назад
Amen amen amen
@iyarusiyarus493
@iyarusiyarus493 5 лет назад
Kalyot Yasamaln AMEN
@user-iw8xp8jc1j
@user-iw8xp8jc1j 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 лет назад
ሰላም።ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ
@almazteshome4143
@almazteshome4143 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Далее
ቅብዓትና ጸጋ ክፍል አሥራ አንድ
33:15
ቅብዓት እና ጸጋ ክፍል አምስት
32:23