Тёмный

ዒድ 180 ክፍል 4 || የዘመን መልክ || አዝናኝ ቆይታ || ልዩ የዒድ በዓል መሰናዶ  

Minber TV
Подписаться 571 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

#Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/...

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 93   
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 3 года назад
ማነው እንደኔ በመዳም ኩሽና ዉስጥ በዓል እያከበረ ያለው? እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ
@sadakaled8432
@sadakaled8432 3 года назад
እኔም
@hawakedirkedirawal3217
@hawakedirkedirawal3217 3 года назад
ወላሂ ቶሎ እየለቀቃቹ ስለሆነ ደስ ብሎኛል ማሻአላህ ይልመድባቹ
@africatvsocialmedia9443
@africatvsocialmedia9443 3 года назад
የዶክተሩ ግጥም ልብን ያላውሳል።
@user-jc5kd7lg5u
@user-jc5kd7lg5u 3 года назад
ግጥሙ ማሻአላህ ለኛ ለስደተኞች የተገጠመ ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@hasnahasna9338
@hasnahasna9338 3 года назад
አሜንንንን
@sadanuru7191
@sadanuru7191 3 года назад
ማአሻ አላህ ማአሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ኢስላም መሆን በራሱ ውበት ነው
@zadzad9017
@zadzad9017 3 года назад
ኢድ ሙባረክ የመዳም ቅመሞች እኔሥ ምንም የጎደለ ነገረ የለም ሁሉም ነገረ ተገዝቶልኛል አልሃምዱሊላህ አሥረዎቼ አላህ እድሜያቸዉ ያረዝምልኝ አሚንያረብ።❤🌷
@user-uz1mr3km1c
@user-uz1mr3km1c 3 года назад
ማሻአላህ
@user-kz4fu5tl8b
@user-kz4fu5tl8b 3 года назад
አሚን
@zebura8062
@zebura8062 3 года назад
እኔ ብር ነው የተሰጠሁት
@user-bc7hu9fh7f
@user-bc7hu9fh7f 3 года назад
ማሻ አላህ የኔስ ወፍም የለ
@zainabz.5398
@zainabz.5398 3 года назад
ያረብ እድሜና ጤና ስጣቸው. እነዚህ ውብ ባሮችህን.። ፈታ አደረጉኝ
@user-ob7zr7qu1c
@user-ob7zr7qu1c 3 года назад
ማሽ አላህ አባቶቻችን አላህ ረዥም እድሜ እና ጤና ስቱ ያቆያቹህ ወላህ ያለፉ ዘመናትን ታርኪ ማውቅ ደስ ይላል
@alnajjaralnajjarr5923
@alnajjaralnajjarr5923 3 года назад
ኢድ ሙባረክ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 3 года назад
አላይና ወአላይኪ
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 3 года назад
አባቶቻችን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያርብ🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋👌👌👌👌👌👌
@jamelaj4756
@jamelaj4756 3 года назад
አለይና ወአለይኩም
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 3 года назад
እሚገርም ትምህርት ነው ። የከፈላችሁት የነፃነት ዋጋ ን ስላያችሁ በጣም ደስ ይላል ጀዛአኩሙላህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ በሰማነው የምንጠቀም ያድርግልን ።
@hasnahasna9338
@hasnahasna9338 3 года назад
አሜንንንአሜንንን አሜንንንን
@faezabekri7999
@faezabekri7999 3 года назад
ماشاء الله بارك الله
@Sada-ky1ik
@Sada-ky1ik 3 года назад
Amiiiiiiin Amiiiiiiin
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 3 года назад
አባቶቻችን አላህ እድሜያችሁን ያርዝምልን እናንተ ድሮ ለትምህርት ተሰደዳችሁ እኛ ለዱኒያ ተሰደድን የስደት ስሜቱ ግን አንድ ነው እኔም ዛሬ ሃገሬን ቤተሰቤን ናፍቄ እያለቀስኩ ነበር
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 3 года назад
ኑኑኑኑኑኑ ጠፈጭ ነው እንስማው
@ahmenaahmena6466
@ahmenaahmena6466 3 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ውድ አባቶች እዴት እደምታምሩ ዶክተር ወላሂ ግጥሙ በጣም ነው ያስለቀሰኝ
@naela9429
@naela9429 3 года назад
በስደት ያለን እነንታን እያዬን ፈታ እንበል አለህ ይጠቢቀቹህ በርቱልን ጃግኖቻችን
@user-ob7zr7qu1c
@user-ob7zr7qu1c 3 года назад
ዋላኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን ማሽ አላህ
@user-js9lo3zf6b
@user-js9lo3zf6b 3 года назад
መሸአላህ ውዶቸ አላህ ይጠብቃችሁ 👆🇪🇹🇵🇸🕋💯✅
@mekusuleiman1898
@mekusuleiman1898 3 года назад
ሜበሮች ኢድ ሙባረክ ጀዛክ አላህ ክይር ፕሮግራሞቻቹውን ቶሎ ሰለለቀቃቹውልን ማሻ አላህ እናተም ውብ ፕሮግራሙም ውብነው በርቱልን 💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@meremmerem204
@meremmerem204 3 года назад
ማሻአላህ
@user-ml3gs7ox2s
@user-ml3gs7ox2s 3 года назад
Masha allhe Masha allhe getmu edate dassss yelake wellhe betam yegrmal allhe yakoylne abatochachnen edhum mibr azgachiche wedddddnew minargachu
@tipohosine6823
@tipohosine6823 3 года назад
ኢድሙባረክክ
@abdulmejidmunewer3334
@abdulmejidmunewer3334 3 года назад
Masha Allah Allah yitebikachihu
@user-mg4xl2vu6z
@user-mg4xl2vu6z 3 года назад
ማሻአላ ማሻአላ
@EmanEman-bp9pl
@EmanEman-bp9pl 3 года назад
መሻአላህ. ያባቶች. ለዛ. አላህ ይጠብቃችሁ
@ruqyamohammed4280
@ruqyamohammed4280 3 года назад
Mashallah setamru
@kelifaali400
@kelifaali400 3 года назад
ማሻኣላህ አለህ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው።
@sta9486
@sta9486 3 года назад
የዶ/ር ሰኢድ ከሁሴን ጋር ያደረጉትን የህይወት ገፅ ፕሮግራም እየጠበቅን ነው።
@user-bc7hu9fh7f
@user-bc7hu9fh7f 3 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@Sada-ky1ik
@Sada-ky1ik 3 года назад
Mashallah ❤❤❤
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 3 года назад
Masha Allah
@yadotden6703
@yadotden6703 3 года назад
ዘንድሮ ልዩ ነው ወላሂ የራሳችን ቻናል በራስችን ወንድሞች ኢዱ ደምቋል
@user-ob7zr7qu1c
@user-ob7zr7qu1c 3 года назад
መልሳቹህ አቅርቡልን ወላህ ንግግራቸው አይጠገብም ማሽ አላህ
@hasnahasna9338
@hasnahasna9338 3 года назад
ማሺአላ አላህ ያቆያቹ እዴሜጤናይስጣቹ
@ayidaloue5367
@ayidaloue5367 3 года назад
ማሻአላህ፣አባቶቸ
@nurethassen9696
@nurethassen9696 3 года назад
Mashallhe, barklfujum Eid mubarek All Muslim one love ❤️🇪🇹
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 3 года назад
Masha Allah Rajim Edmena Tena
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 3 года назад
ማሻ አሏህ የደሮ ትዝታቸው ቁጭ ብለው ስያወሩተ እዴት ደስ ይላል አሏህ እድሜና ጤና አሏህ አብዝቶ ይስጣቹ ኢድ ሙባረክ
@user-tq8cd5sk6t
@user-tq8cd5sk6t 3 года назад
ስለስደት የገጠሙት አባት እንዴት እንዳስለቀሱይ ያረቢ እኛንም በቃችው ብሎ አገራችን በሰላም ያስገባን ያረቢ አገራችን ሰላም ያድርግልን
@sadatube9234
@sadatube9234 3 года назад
ሀሀሀ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 3 года назад
መሻ አለህ የኘጀገኑወቸ እንሽአለህ ይቀጥለል
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 3 года назад
ማይክ አሲዟቻዉ
@Amina-gc9rz
@Amina-gc9rz 3 года назад
عيدكم مبارك وكل عام وانتم بخير 🤎🧡
@user-rs9ny9ns1y
@user-rs9ny9ns1y 3 года назад
ሚንበሮች በርቱ ላይክ ሼር አርጉ
@nuramohamed3900
@nuramohamed3900 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯
@yasminbintislam2418
@yasminbintislam2418 3 года назад
ማሻ አላህ ግጥሙ እኔንም ኮረኮረኝ አይ ስደት ለካስ ድሮም አሻራ አለው እህህህህ
@rabiseidethiopiawit9796
@rabiseidethiopiawit9796 3 года назад
እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጣችሁ ያረብ
@fafiabdella4684
@fafiabdella4684 3 года назад
ጌዜ ኖሮ ቢደጡ ምቅ የሆነ ታሪክ አላቸው
@Amina-gc9rz
@Amina-gc9rz 3 года назад
ماشاء الله 🙏💚
@zeharhussenahmed2077
@zeharhussenahmed2077 3 года назад
ማሻአላህ አልኳቹ
@Sada-ky1ik
@Sada-ky1ik 3 года назад
mashallah 🤲🤲🍬🍬🌹🌹🌹❤❤❤🥰🤗
@mohammedadem6663
@mohammedadem6663 3 года назад
👍👍👍
@hasnahasna9338
@hasnahasna9338 3 года назад
አላህያቆያቹ
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 3 года назад
ማሻ አላህ ግጥሙ ለእኛ ስደት ላይ ላለነው ልብባችንን ነክቶናል ማሻ አላህ
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i 2 года назад
👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹👌👌
@zeharhussenahmed2077
@zeharhussenahmed2077 3 года назад
🍓🍒🍓🍒
@user-bk8bj3ki1d
@user-bk8bj3ki1d 3 года назад
አዎ የሀገር ናፍቆት ሊገለን ነው
@user-ty3kq9yl4j
@user-ty3kq9yl4j 3 года назад
አህለን ሚንበሮች ❤❤☪🇪🇹
@user-jh7es8jn5w
@user-jh7es8jn5w 3 года назад
ወላሂ ስለሀገር የገጠሙት ልቤን ነካው😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 года назад
እስኪ እደኔ ሆድ ባስ ያለው አይ የሰው ቤት ያረብብ
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 3 года назад
ድምፅ
@meremmerem204
@meremmerem204 3 года назад
አር አባታችን ይግጥሞት ግጥም ለአኛ ለሰደቱኖች ነው
@sumeyatube4455
@sumeyatube4455 3 года назад
በኛ ወጣት ዘመን በመዳም ኩሽና
@kediryesuf1343
@kediryesuf1343 3 года назад
አጂብ አጂብ እያላቹ ግጥሙ ላይ ባትገቡ በብዙ ዶላር ልሸጠው ነበር
@semiraabdulkadir3644
@semiraabdulkadir3644 3 года назад
Aselamualykume
@user-rs9ny9ns1y
@user-rs9ny9ns1y 3 года назад
እኔንም አሳዲጉኝ ዬማዳምን ፊት ማዬት መሮኛል ወላሂ አሁን ተቆጣች አሁን ደናናት ማለት ስልቺት አለኝ እረ ኡኡኡኡኡ 😢😢😢😢
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 3 года назад
አብሽሪ
@user-bc7hu9fh7f
@user-bc7hu9fh7f 3 года назад
አብሽሪ ኢንሻ አላህ ያልፍል
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i 2 года назад
አብሺሩያልፋልኢንሻአላህ
@bestebeste641
@bestebeste641 3 года назад
ግን ምነው ላይክ ሽር አታደርጉም ያያችሁ ስምንት ሽ ምናምን ላይክስድስት መቶ ብቻ እንዴ እረ ሽምምምም
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 3 года назад
ኢድ እንዴት ነው የመዳም ቅማሞቾ
@hawahassan9677
@hawahassan9677 3 года назад
አይ ዱኒያ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 3 года назад
ምነው
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 3 года назад
ደስየሚሉናቸው ባረዘማችሁት የዶ/ር ግጥም አጀትነው የሚበላው ምነው በሆሺልኝ አገሬ እንደሻጣ ይዠሺ እንድሂድነው ወደ ውጭ ስወጣ አላህ እድሚዎትን ያርዘመው እኛን ለሃገራችን ያብቃን ያረብ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 3 года назад
ዲስ ለይክ የሚታዳርጉ ግን እብድ ነቹ 😏😏😏😏😏
@user-dk1jj2uf1o
@user-dk1jj2uf1o 3 года назад
የሚያቁ አይመስለኝም
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 3 года назад
180 ምንድናዉአብራሩልኝ
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 3 года назад
ይትውልደብት ክክክክ
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 3 года назад
@@nefisamohammed3414 ያማን
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 3 года назад
ለኔም ጥየቄ ነው
@abdulazizahmed4981
@abdulazizahmed4981 3 года назад
3ሰአት ወይም 180ደቂቃ ማለት ነው።
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 3 года назад
@@abdulazizahmed4981 ጀዛኩም አላህ ኸይር ጃዛ ግራጋብቶኝናበር
@Amina-gc9rz
@Amina-gc9rz 3 года назад
عيدكم مبارك وكل عام وانتم بخير 🤎🧡
Далее
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
Просмотров 90 тыс.
ዘመዴ ለተፈናቃዮች ምን አደረገ?
1:02:40
መንፈሳዊ ጋለሞታ በፓስተር ቸሬ
57:29