Тёмный

ዓላማ መር ህይወት- ቀን 5_Purpose driven Life - Day 5 _ alama mer hiywet- ken 5 

PETERiCH (I am empty without Jesus)
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 3,4 тыс.
50% 1

5 ቀን
ሕይወትን ከእግዚአብሔር እይታ አንፃር መልዕክት።
“…ሕይወታችሁ ምንድናት?...” ያዕ. 4-14
ለሕይወት ያለህ አተያይ ሕይወትህን ይቀርፀዋል።
ሕይወት የምትሰጠው ትርጉም፣ፍፃሜ እጣህን ይወስነዋል።
ሕይወት እይታህ በጊዜ ፣በገንዘብ ባለህ ተሰጥኦ አጠቃቀም እና ከሌሎች ጋር ላለህ ግንኙነት በምትሰጠው ዋጋ ላይ ተፅእኖ ይደረጋል።
ሕይወት እንዴት እንደምትሠራና ከሷ የምትጠብቀውን ምን መሆኑን የምትገልጥበትንም ነው።።
መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔርን የሕይወት እይታ የሚያመለክቱ ሦስት ተምሳሌቶች ያቀርባል
1 ሕይወት ፈተና ነው
አዳምና ሔዋን በገነት ተፈትነው ወድቀዋል
ዳዊትም በብዙ ወድቆአል::
ዮሴፍ ፣ሩት ፣ አስቴር ፣ዳንኤል የመሳሰሉት ግዙፍ ፈተና አልፈዋል ።
ባህሪይ በፈተና አማካኝነት ያድጋል ።
“በሰዎች ሁሉ ላይ ከደረሰው የተለየ ፈተና አልደረሰባችሁም ፣እግዚአብሔር ታማኝ ነው ስለዚህ ከምትችሉት በላይ እንድትፈተኑ አይተዋችሁም ነገር ግን በምትፈተኑበት ጊዜ ፣ፈተናውን መታገስ እንድትችሉ፣መውጫ መንገዱን ያዘጋጅላችኃል።” 1ቆሮ 10/13
2 ሕይወት ባላደራነት ነው
ያልተቀበልክው የራስህ የሆነ ነገር ምን አለ ??
ከተቀበልህ ታዲያ እንዳልተቀበህ ለምን ትመካለህ ??1ቆሮ 4-7
እግዚአብሔር ይበልጥ በሰጠህ መጠን ይበልጥ ኃላፊነት የሚሰማህ እንድትሆን ይፈልጋል።
“በትንሹ የታመነ በብዙ ይሾማል” ሉቃ. 16-10
በሪክ ዋረን
አላማ መር ህይወት።

Опубликовано:

 

12 мар 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4   
@Philippaelias
@Philippaelias 14 дней назад
የሀገሬ ወጣት ሁሉ ልሰማው የሚገባ ተከታታይ ቪዲዮ ነው በዚህ ስራ የደከማቹ ሁሉ እግዚአብሔር ብድራታቹን ይክፈል❤❤
@edengobezayehu6236
@edengobezayehu6236 Год назад
“ከሁሉ በሚያንስ የታመነ በብዙ ደግሞ የታመነ ነው፥ ከሁሉ በሚያንስም የሚያምፅ በብዙ ደግሞ ዓመፀኛ ነው።” - ሉቃስ 16፥10
@sisayzelekeministry
@sisayzelekeministry Год назад
Tebarku
@amharicbible-gosple
@amharicbible-gosple Год назад
ህይወትን በምን መልክ መመልከት እንዳለብን ያስተምራል
Далее
የህይወት አላማ ..... | Bunna with Selam
18:21
ህይወት ምንድን ናት ?? What is life ??
10:34