Тёмный

ዓላማ ምንድነው 

 React GAMER
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 375
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@atsedetube123
@atsedetube123 2 года назад
እንደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው አላማ ማለት ያሰቡዡትን ማሳካት ቀጥይበት ከዚህ በበለጠ እንጠብቅሻለን በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው ሺር ስላደረግሽልን እናመሰግናለን
@toybatube2914
@toybatube2914 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ሀሪፍ ርእስ ነው ይዘሽ የመጣሽልን ከልብ እናመሠግናለን መዋደድን መቻቻል ይስጠን
@emukal
@emukal 2 года назад
ሄልዝ ወንድም ባለህበት ሰላህ ይብዛልን እውነት ደስ የሚል ነው እውቀትን አካፍለሄናል ኑርልን አላማ ማለት በራስህ አላማ ላይ ስትጓዝ ለራስህ ክብር ያለህ ሠው ትሆናለህ ስለዚህ ግፊትህ ሁሉ አላማህ ላይ ይሁን ብዙ ጌዜ ደስታ ማጣት በሕይወት ግልጽ የሆነ ትርጉምና አላማ ከማጣት ይመጣል እያንዳንዱ የሚገጥሙን ፈተናዎች ሕይወትን ተወዳጅ የሚያደርጓት ማጣፈጫ ቅመሞች ናቸው ሕይወትን ትርጉም ያላት የምናደርጋት ደግሞ የሚሰነዘሩብንን ፈተናዎች በብቃትና በስሌት መቋቋም ስንችል ነው መልካም ቀን ቸር ያሰማን ቸር ያውለን🙏 💚💛❤️
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልን ሔልዝ የማከብርህ ወንድሜ እንኳን ሰላም መጣህ አለማችን ዘርፈ ብዙ ናት እና በዚህ ዘርፈ ብዙ ምናይነት ጠቀቃሚዎች ነን የሚለው ጋር ስንመጣ ብዙዎቻችን ስለ አለንበት ነገር ዝጉ ነን እናም ለሰጠህን መነቃቂያ ሀሳብ ስለሠጠህን እውነት ታላቅ ክብር ይስጥልን ይህ ጠቃሚ መረጃና የአእምሮ ማንቂቃ ምክር ንግግር ስላካፈልከን ከልብ እናመሰግናለን በሌላ ቪዲዮ እስከምንገናኝ ቸር ይግጠመን ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ይህ ትምህርት ይቀጥል በጉጉት እንጠብቃለን 😍🙏🙏👍👌
@toybatubez
@toybatubez 2 года назад
ሠላም ሠላም እንኳን ሰላም መጣህ በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው ወንድማችን ከዚህ የበለጠ ከአንተ እንጠብቃለን በርታ
@buzetube1356
@buzetube1356 2 года назад
ሰላምክ ይብዛልኝ ሄሕዝ ወድማችን ዋውውውው በጣጥሩ ጠቃሚ የሆነ ርእስትምህርት ነው ሰው አላማ ከሌለው ህልሙን ማሳካት አይችልም ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ በርታልን
@ቡዜየማሪያም
@ቡዜየማሪያም 2 года назад
ሰላምክ ይብዛልኝ ሂልዝ ወድማችን ዋውው ለህይወታችን ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው እኛ ሰዎች ከእንሰሳ የምንለየው አላማ ስላለን ነው አላማችን ምንድን ነው ብለን እራሳችንን በደንብ መጠየቅ አለብን ብዙ ነገር ተምሪያለሁ
@bezahabeshawit
@bezahabeshawit 2 года назад
ስላም እንኳን ደህና መጣችሁ የስው ልጂ አላማ ሊኖርው ይገባል ለአላማው መኖር አላምስውን ግብ ለመምታት ብዙ መስዋትነትን መክፈል እናመስግናለን አሪፍ ቆይታ ነበርን
@zadhabshawittube8097
@zadhabshawittube8097 2 года назад
ሰላም ሰላምህ ይብዛ እንክዋን ደህና መጣህ ወድማችን ሄልዝ አሪፍ ቆይታ ነበር ስለ ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርታ ወድሜ
@CultureMediaባሕልሚዲያ
@CultureMediaባሕልሚዲያ 2 года назад
Health ወንድሜ እንደዚህ ነው የሰው ዘር ከሆነ አይቀር የተሰጠውን ዕውቀት ለሁሉም ማካፈል በርታ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tgtube845
@tgtube845 2 года назад
ወንድሜ ሁሉሜ ይዘህ የምትመጣው ርዕስ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው በጣም እናመሰግናለን
@selamtubeEht
@selamtubeEht 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽይብዛልኝውድ እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቅ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይጠብቅልንስላምይውረድልን እኛንም ሰላም ላገራችን ያ ብቅን አሜን የትዮጲያ ሀራችንይጠብቅልን
@umzuzutube
@umzuzutube 2 года назад
ሰላም ሰላምህ ይብዛ ሄልዝ እንክዋን ደህና መጣህ አላማ ምድነው ደስስ የሚል አገላለጽ ነው እናመሰግናለን በርታ ወድሜ
@3MeeryChannel3487
@3MeeryChannel3487 2 года назад
ስላም ውንድም እንኳን ስላም ምጣህ ምረጥ ቅይታ ነበረን ስላም ጤና በዛህ ቤት ይስፍን በጣም ደስስስስ ሚል ቀይታ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግር ስላምህ ይብዛልኝ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይብዛልኝ አረፍ ቀይታ ነበረን
@umomohamad
@umomohamad 2 года назад
ሰላም አንድነት መቻቻል መፍቃቀር መተዛዘን መዋደድ አሏህ ለሀገራችን ይሰጠን አሚን እንኳን ደህና መጣህ በጣም ጥኩ መክር ጥሩ ትምርት ነዉ አወቀዉ ከአሳወቁት ተግበርዉ ካስተገበሩት ያድርገን አሏህ አሏማችን ያሳካልን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነዉ ሸኩርን አሏህ የልብ መሻዓህ ይስጥህ አሏማህን ይሙላልህ
@abayneshbrhanu
@abayneshbrhanu 2 года назад
ሰላምህ ይብዛ ሄልዝዬ ወንድሜ እንደት ነህ ባለህበት ሰላምህ እንደ ምድር አሽዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ይብዛልህ አላማ ማለት ይሄን አደርጋለሁ ብሎ አስቦ አቅዶ በአላማ መንቀሳቀስ አላማ ይሄን ለማድረግ አስባለሁ ብሎ ማቀድና ማለምኒ አላማችን እና እቅዳችን መልካም ስራወች ላይ መሆን አለበት ወንድሜ በርታ እናመሰግናለን
@makidestube7514
@makidestube7514 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ አላማ ምንድነወ ማለት በህይወታችን እናደረጋለን እንሰራቸዋለን ብለን ወደ ፌት የምናቅዳቸው እቅዶች ናቸው የምንፈልገውን እራይ መድረስ ነው አላማችን ማሳካት ማለት ነው
@ሳራቲዪብ
@ሳራቲዪብ 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም እና ጤና በያላችሁበት ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች አላማ ማለት እሰራዋለሁ ብሎ ያሰበውን ስራ አላማ ወይም እቅድ ይባላል ሁላችንም አላማችን ያሳካልን ፈጣሪ አምላክ አሜን
@madiiyoutube
@madiiyoutube 2 года назад
ሰለም ሰለም ዉድ እንኳን ደህና መጣሽ በለሺበት ሰለምሽ በዝዝት ይበል አለማ መለት አንድ ሰው ወደፊት ዬሚያቀደው ነገር ንው ወየሰም ህለም መለት ንው በረቺ
@selamlove7d
@selamlove7d 2 года назад
በህይወት ዘመናችን ስነኖር አላማ ከለለን ከንቱ ነን አላማ ማለት እቅድ ለስራ ተነሳሽነት በህይወታችን የምነፈልገውን የምናሳካበት መንደረደሪያ ሀሳብ ነው አላማ ከለለን እንደኖረን አንቆጠረም በሰወችም ዘንድ በህሌናችነም
@YegaTube
@YegaTube 2 года назад
Selam selam enkuwan dena metashi wowwwww betam harif timhirit new enamesegnalen bektay eskemngenag melkam gize
@robewondu6270
@robewondu6270 2 года назад
salmi wandimachen fetar yirdak ina berta fetar almachen yaskaln ina alma ka lelen minm marga anchelm minm mahonim anchelm ina alam yenoren yalen damo fatre yaskaln😍😍
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 года назад
አላማ ማለት የወደፊት እቅድ ለምንኖረው ህይወት ረዓይ እንዲኖሩት ማድረግ እንዳለብን ከማብራሪያው ብዙ ትምህርት አግንቻለሁ ከልብ አመሰግናለሁ
@WisdomMediaNetwork
@WisdomMediaNetwork 2 года назад
good job .... i think we can create what we want from this world to be
@fafigogamiwa4383
@fafigogamiwa4383 2 года назад
ሰላም ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆች በየአላቹህበት ፈጣሪ ይጠብቃቹህ አላማ ማለት ወደፊት የምናቅደዉ ወይም የምናስበዉ እራይ አላማ ይባላል
@mamiyoutube8338
@mamiyoutube8338 2 года назад
ሰላም ሰላም እከን በሰላም ማጠኪ አራፍ ሚኪራ ነው ዎዴማችን አለማችን ሚዴኖ እውነት ስለ አለማኖ ሚንሰራ ማናኛሁ ሰው የለአለማ አይኖራሚ አራፍ ቆይታ ነበሬን
@buzeshiferaw4399
@buzeshiferaw4399 2 года назад
Selam eedimechin unkuwan dena metak woowwww batem arif timirtinew betam enmesginalen beratalin selwm fkr endinet lehagerachin ethiopis
@ማያሀበሻዊትMAYATUBE
@ማያሀበሻዊትMAYATUBE 2 года назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣክ አላማ ማለት የወደፊት እቅድ የወደፊት ራዕይ ማለት ነው ሁላችንም አላማ ካለን በትጋትና በጥንካሬ መስራት አለብን ስለዚህ አላማ ሊኖረን ይገባናል፤……
@tgtg3278
@tgtg3278 2 года назад
አላማ 🎯 ፅናት ማለት ነው በወሬ በምላስ ሳይሆን በተግባር ፊት ለፊት የሚጋፈጥ ለሀቅ የቆመ ማለት ነው
@SEMU.WELOYWA
@SEMU.WELOYWA 2 года назад
አላማ ተስፋ ነዉ ለሰዉ ልጂ አላማ ሊኖረዉ ይገባል አላማ የነገ ስቅ የነገ ዉጤት ነዉ አላማ በሰዉልጂ ዉስጥ ሊኖር ይገባል አላማ ተስፋነዉ አላማ ከለለ ባዶነን ??
@hiwottube8502
@hiwottube8502 2 года назад
Selam selam wed yagrw lijoch selamchu yabza enkan dena metachu agrachenan ethopiya selam faqar andenet yaderagelay selam faqar andenet yestalen
@yetaytube4308
@yetaytube4308 2 года назад
Selam health andet nak yene alam kaswu hagra beslam gabche ka lajee ga beslam ba faqr yal hasb wayinm yal canqt yal ciqaciq yal nazazn bucha fari hono manor la wadu lajee ka nafkut lajee wayinm ako ihene arstongi yihon biye asblwu damo ayirsangim alalwu anjea bicha fatri aza yadrsn health amasgnla 😍😥
@ellahamshow
@ellahamshow 2 года назад
Selam health wondemachin alama malet eked yeminserawun aseben akeden yeminadrgew nagr alam nage lay lamndersew seket kidmw zigit malet alam nw wanwu lasiket yemiyabekan
@gebrehanamariyamabukassa5383
@gebrehanamariyamabukassa5383 2 года назад
አለማዊ ማለት አንድ ሰው ለስጋው ቢቻ የሚኖሪ ሰው ማለትነው እናም ሲጋ ለፈጣሪ አይገዛም ለአለማዊ እንጅ
@የጢያዋልጅ2
@የጢያዋልጅ2 2 года назад
አለማዊ ኑሮ በጣም ከባድነው እናም የሰው ልጅ ለሲጋው ቢቻ የሚኖረው እናም በጣም ከባድነው እናተ ይክብዳል
@ኢማንይቱብከስልጤ
@ኢማንይቱብከስልጤ 2 года назад
ሰለምምምም ሰለምምምምምም እዴት ነቹቹቹቹቹ አለም እዴት ነት እኔእደሚመስለኝ አለቅምክክክክ
Далее
How Gratitude Changes Your Brain 🧠
23:33
Просмотров 559 тыс.
Life Purpose | የህይወት አላማ
5:17
Просмотров 1,5 тыс.
ጭንቀት
15:46
Просмотров 134
Learn ANY language easily with these ChatGPT prompts
9:54
how to study less and get higher grades
11:16
Просмотров 762 тыс.