Тёмный

ዓውደ ስብከት: ኪዳኑንም ለዘለዓለም ያስባል 

Mahibere Kidusan
Подписаться 483 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 49   
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 лет назад
እኔ አልጠራጠርም የእግዚአብሄርን መሀሪነት የድንግል ማርያምን አማላጅነት የቅዱሳን ሁሉ ተራዳይነትን እመ አምላክ እናቴ ከእኔ አትራቂ በህይወተ ስጋ ያርፉትን ወላጆቸን ወገን ዘመዶችን አማልጅልኝ እኔ ደካማዋ ልጅሽን በነፈስም በስጋም ጠብቂኝ እናቴ ላስተማሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@nassernassreddine2170
@nassernassreddine2170 5 лет назад
Amen Amen Amen
@ሀናየማሪያምልጂ
@ሀናየማሪያምልጂ 4 года назад
እግዚአብሔር ፣ይመሥገን መምህራችንእካንም አብሮአዴረሰን. አሜን አሜን አሜን
@fg6555
@fg6555 3 года назад
በአሉን የሚመግብ ፈጥሮ የማጥለን የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን እደ ቸርነቱ የምምረን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን💒🕯💚💛❤🌾ሰለ ማይነገር ስጦታ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን
@zomaneshtirunesh7543
@zomaneshtirunesh7543 4 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!የእመቤታችን በረከት ይደርብን
@lidacall4552
@lidacall4552 5 лет назад
ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን!
@brhanabi3755
@brhanabi3755 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@haile952
@haile952 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሄር ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን እኛም በተማርነው ያማረ ፍሬ የምናፈራ የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን አሜን አሜን አሜን
@hm3183
@hm3183 5 лет назад
ስለ ቸሪነቱ ልኡል እግዚአብሔረ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 5 лет назад
መምህራችን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የድህነታችን ምክናየት እናታችን ድስት ድንግል ማርያም ስሟ ለዘላለም ይክበር ይመስገን በተሰጣት ቃል ኪዳን ከተወደደው ልጇ ይቅርታ ምህረትን ታሰጠን አሜን
@wondwossen109
@wondwossen109 5 лет назад
ጣፍጭ ቃል :: ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲ/ን ዶ/ር ቴወድሮስ
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 лет назад
ኦቶዶክስ ለዘላለም ትኑር የእመቤታችን በረከት ይደርብን
@ከአድማስባሻገር-ኈ5መ
ቃለ ህይወት ያስማልን ዶክተር
@መቅደስየማርያምልጅ
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለወድማችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ በእድሜና በጤና ይጠበቃልን
@medmak1494
@medmak1494 4 года назад
fantastic ❤❤❤ ቃለህይወት ያሰማልን። ስብከትህን ለልቤ ነው የተናገረው አመሰግናለሁ ! አሜን ።
@ክርስቶስፍቅርነዉየድንግል
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን ኪዳነምሕረት እድሜ ጤና ትስጥልን
@kitosberhe7393
@kitosberhe7393 5 лет назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን የኪዳነ ምህረትህ እናታችን ረደኤት በረከት ይደርብን አሜን
@subbareddy4947
@subbareddy4947 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እናምናለን
@zemichaeltilahun9547
@zemichaeltilahun9547 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 4 года назад
Kale hewotin yasemalen memher
@alemmengesha8492
@alemmengesha8492 5 лет назад
Kalehiwot yasemalen
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ
@hanamekonen9362
@hanamekonen9362 5 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
የበላይሰብ አማላጅ ድንግል ማርያም ሆይ ለእኔም አማልጂኝ አሜን ቃልህይወት ያስማልን
@selamawittadesse792
@selamawittadesse792 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ተምሬበታለው
@zenebeshzenebesh2916
@zenebeshzenebesh2916 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ወለተወልድ-በ1ቸ
@ወለተወልድ-በ1ቸ 5 лет назад
AMEN AMEN AMEN KALE HIWOT YASEMALN
@adfytfdhggh850
@adfytfdhggh850 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያስማልን
@yebnes123yebnez9
@yebnes123yebnez9 5 лет назад
Amen amen amen kalhiywet yasemaln
@ጎይቶኦምበርሀ
@ጎይቶኦምበርሀ 5 лет назад
Kale heweten yasemalen amen
@feqertselasi8965
@feqertselasi8965 5 лет назад
amen qalehiwetn yasemalen
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 лет назад
ወድማችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን
@Amentube1037
@Amentube1037 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@beletubeletu3155
@beletubeletu3155 5 лет назад
አሜንአሜንአሜን
@hawwiimucaayawayidoo4156
@hawwiimucaayawayidoo4156 5 лет назад
Ameen (3)qalhiyot yasamalin yeimbetachin milja nalimana kehulachin gara yihun 😍😍😍
@hm3183
@hm3183 5 лет назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድሞቻችን
@meronamanule3379
@meronamanule3379 4 года назад
Kalohiwet yasmalen tewahedo le zalem tinur
@teweldeberhane7807
@teweldeberhane7807 5 лет назад
Qale hewat yesmolna wendme egzbher zemna hewat yebrka
@ፍኖተአበው-ዸ9ገ
@ፍኖተአበው-ዸ9ገ 5 лет назад
kale heyewten yasmalene
@dawitdesdes5963
@dawitdesdes5963 5 лет назад
Kidane mihert beamalagentwua atleyen
@ሀይሚየድንግልምርኮኛ
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@achhayilu1661
@achhayilu1661 5 лет назад
Amen amen amen
@feqertselasi8965
@feqertselasi8965 5 лет назад
amen qalehiwetn yasemalen
@formethiopian6960
@formethiopian6960 5 лет назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@bizuketema41
@bizuketema41 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@genetgenetics461
@genetgenetics461 5 лет назад
Amen Amen Amen
Далее
D/n Tewodros Belete- ye egziabher tat (meskel)
1:21:16
Просмотров 12 тыс.
የተሰወረ ኀጢአት ክፍል አንድ
31:57
ዓውደ ስብከት: ወደ እኔ ተመለሱ
38:46