Тёмный

ዓይናችን -ይሰራል ? Etv | Ethiopia | News 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 27 тыс.
50% 1

በ2011ዓ/ም 40/60 የቤት መርሀግብር ዕጣ የወጣላቸው የቤት ባለቤቶች እያነሱት ያለ ቅሬታ ትኩረት ያደረገ ነው። #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Опубликовано:

 

19 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 98   
@neimanurya7377
@neimanurya7377 4 месяца назад
አይናችን በጣም ጠንካራ ምርጥ ፕሮግራም ነው
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 4 месяца назад
ጋዚጠኛው ክበርልን እኛ መኖር አልቻልንም ሳንኖር ወለድ እየከፈልን ይከብዳል
@zurettube638
@zurettube638 4 месяца назад
አይናችን በረቱ በጣም ደሞ ተሟጋች ሁኑ👍👍
@BeshewaMamo-jz7hn
@BeshewaMamo-jz7hn 4 месяца назад
ጋዜጠኞቹን በጣም እናመሰግናለን ስልካችሁን መግኘት ብንችል ተባበሩን
@beheya
@beheya 4 месяца назад
ጋዜጠኛውን ማመስገን እፈልጋለው። ያልዳሰሰው ነገር የጣራ እና ግድግዳ ግብር በዚህ ሁኔታ ክፈሉ መባሉን ነው። ማህበራችንም በውሃ እና መብራት ላይ ከሌሎች ሳይቶች በተሻለ ሁኔታ መስራቱን ተገንዝቤያለሁ 🙏🙏🙏
@yaredabebe6123
@yaredabebe6123 4 месяца назад
እጅግ በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል 5 ዓመት...! የመንግስት መስሪያ ቤቶች ተናበው አይሰሩ በቃ ወሬ ብቻ አይናችን ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ ነው ግን ጋዜጠኛው ሞጋች አይደለም
@Ishaqgetachew0123
@Ishaqgetachew0123 4 месяца назад
ሰዉ፣ ዘር ከሚቆጥር እንዲህ ችግርን እየዘገቡ ህዝቡን ከችግር ቢታደግ የት በደረስን
@user-jn3li7yi4p
@user-jn3li7yi4p 4 месяца назад
እዉነት በጣም ነው የሚያሳዝኑት መንግስ የለ ምን
@teshome7693
@teshome7693 4 месяца назад
አላፊነታቸው በአግባቡ የማይወጡ ባለስልጣኖችን መነሳት አለባቸው
@solomontekle4859
@solomontekle4859 4 месяца назад
This is absolute disgrace, people are living a building that is not finished. Why should housing should be high rise buildings that a difficult to manage as well as being inconvenient to live in and exposed to fire hazards
@tamirusahile1369
@tamirusahile1369 4 месяца назад
አይናችን ፕሮግራም ክትትላችሁ ደስ ይላል በዚሁ በየክፍለከተማ ያለውን የመልካም አሰተዳደርን ብትፈትሹ
@Hkim185
@Hkim185 4 месяца назад
ፈትሸዉ ትርፉ ደም ፍላት ነዉ ምንም ለዉጥ የለም
@ismailseid367
@ismailseid367 4 месяца назад
አባሩት
@derejetechannie5932
@derejetechannie5932 4 месяца назад
This is what happens when government trying to build this kind of project .
@Hkim185
@Hkim185 4 месяца назад
ወንድሜ አትሳሳት መንግሰት መሰራቱ ሳይሆን ጥፋቱ አሰራሩን አለማወቁ ነዉ እንዲህ አይነቱ ፎቆች ሲሰሩ ለCEO ደሞዝ አይደለም የምትከፍለዉ Remuneration ይባላል ትልቅ ልዩነት አለዉ ከደሞዝ ጋራ ሰለዚህ የኢትዬጵያኖቹ ደሞዝ ሰለሚከፈላቸዉ ምንም ሞትቨትድ አይደሉም ግን Remuneration ብትከፍላቸዉ ትልቅ ለዉጥ ይመጣል
@derejetekle6004
@derejetekle6004 4 месяца назад
It’s sad to hear that all authorities are talking the same reason that they are passing the problem to others. Why didn’t follow the problem and resolved. They are there to do the job not to give excuses. As a journalist you must push them to take their responsibility. Sad to this?
@Hkim185
@Hkim185 4 месяца назад
በጌታዋ የተማመነች በግ ላቷን ዉጭ አሳደረች ጋዜጠኛዉ የፈለገዉን ያህል ይጠይቅ ነገ ባለ ሰልጣኑ ከቦታዉ ተነሰቶ ሌላ ሰልጣን ይሰጠዋል አዲሱ ባለሰልጣን ቁልጭ ቁልጭ ይላል እኔ የማወቀወ የለም እያለ
@greatgrace9651
@greatgrace9651 4 месяца назад
thank you good job!
@LouAbebe
@LouAbebe 4 месяца назад
The journalist is doing a great job. However, he is too soft in confronting the responsible individuals. Make them answer the tough questions. Make them sweat. They took the responsibility to complete the job, not to blame others.
@melakudinku2027
@melakudinku2027 4 месяца назад
በመጀመሪያ ለመኖሪነት ብቁ ነው ሳይባል ለምን ሰዎች እንዲገቡ ይደረጋል?
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 4 месяца назад
ወይ ያገሬ ሰው ደጉ ስቃዩ መቼ ይሆን የሚያበቃው ??...😢 ውሀ 5አመት ሙሉ የሌለው ይሄንን ሁሉ ደረጃ በእግር 😢?? አቤት ግፍ 😔 እግዚአብሄር ይፍረድባቸው ሁሉም ተጠያቂ ላለመሆን እጁን ሌላው ላይ ይቀስራል .... ግን ግን እዛ አገር ህግ አለ ? ፎቅ ስር ውሀሞልቶት ከላይ እንደ እርብ ሰዎች ይኖራሉ በሀሳብ አለመሞታቸው 😭ውይይይይ የነቶሎቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ .... ያገሬ ሰው የምታምነው አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ:: ሌላ ምን ይባላል 😢
@habeshochyamiralu5018
@habeshochyamiralu5018 4 месяца назад
Wow , 8 flower apartment without lift. Unbelievable
@belayneshali2401
@belayneshali2401 4 месяца назад
Please finish at least the infrastructure of the housing before you gave for the owner for haven't sake ????
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 4 месяца назад
Really? ይህን ያህል 15 ፎቅ ርዝመት ያለው ህንፃ አሳንሰር የለውም??? ጥያቄ መላሹ ምንድነው ያልከው? ዋናው ትኩረታችን " ዋና ዋና" ሥራዎችን ማጠናቀቅ ነው÷??? ባለ 15 ፎቅ ህንፃ ሊፍት መግጠም ዋና ሥራ አይደለም? such an ignorant!
@kukulu99
@kukulu99 4 месяца назад
ጥሩ ቅንብር ነው ቀጥሉበት
@alialax4188
@alialax4188 4 месяца назад
አይናችን ፕሮግራም በርቱ ብዙ ጉድ ነው የለው
@misraktefera5108
@misraktefera5108 4 месяца назад
አይ ወገኔ እንደው በስንቱ ነው መከራ የሚያየው ያሳዝናል መቼ ይሆን ቀና እውነት የሆነ ስራ የሚስራው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሌብነት ብቻ
@Kiki_African_Craft_
@Kiki_African_Craft_ 4 месяца назад
ለምን ለአንድ ወር ባለስልጣኖችን አሰገብታችሁ የሕዝብ ችግርን እንዲያዩ አታረጓቸውም መች ነው የተቀበሉትን የሰራ ዶርሻ የሚወጡት ባለስልጣኖች አይናችን ፕሮግራም እናመሰግናለን አጋልጥልን እነዚህ ሆዳሞች መች ነው ሰራቸውን የሚሰሩት መባረር አለባቸው የሕዝብ ገንዘብ እየበሉ በተሽከርካሪ ወንበር ላይ እንዲቀመጡ አይደለም የተቀጠሩት ኮርስ ይውሰዱ አለባቸው
@mebratfenta5865
@mebratfenta5865 4 месяца назад
አቤት ሀገሬ ሃላፉነት ዬጎደላቼው ባላሰልጣናት በዬመሰራቤቱ ተሰግሰገዉ ሕዝቡን ያሰመርራሉ እረ በእውነት ሰሩ
@tsegayehabte7924
@tsegayehabte7924 4 месяца назад
Oh god ምን አይነት ጉድ ነው ይህን ሁሉ ሲሰራ የአዳነች ስራ ምንድንነው ለታይታ ለሚታይ ስራ ነው ለምን?
@tsegayehabte7924
@tsegayehabte7924 4 месяца назад
በዚህ ውስጥ ስንት ሽህ የሙስና ተግዳሮቶች አሉ የሀገቱ መሪዎች ፊታቸውን ወደዚህ ይመልሱ እነሱንም ስለሚ ያስወቅስ ካልሆ ነ የእነሱም እጅ ስንፍና አለበት
@user-co9qv7wx3y
@user-co9qv7wx3y 4 месяца назад
በጣም የሚገርመው እዚህ ሳይት ውሰጥ ብዙዎቹ በፎርጅድ ሰርተፍኬት ነው ባለሙያዎች ነን ብለው ሲሰሩ የነበሩት ጥያቄው መንግሰት እንዴት አድርጎ ነው ሰራውን ለእነርሱ የሰጠው ነው ?ሌላው የሰራውን ቅደም ተከተል እንኳን ሳያውቁ በዘፈቀደ ሲሰሩ ነበር ።
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 4 месяца назад
Mr Thomas, as you said some of the contractors without finishing the work they left that what you said, why don't tell those contractors names also the work agreement files.. I do hope the reporter, ask all this question.. So painful so many of them saffering
@Akiya3031
@Akiya3031 3 месяца назад
ለአይናችን ፕሮግራም 1997 እና 2005 የ20/80 እንዲሁም የ40/60 ፕሮግራም ተመዝግበው ቤት ስለሚጠባበቁ ሰዎች ጠንካራ ፕሮግራም ብታዘጋጅ።
@BuzeBedada-qb4bn
@BuzeBedada-qb4bn 3 месяца назад
በጣም አሳፋሪ ነው /18 ፎቅ ተሰርቶ ዉሀ የለም ሊፍት የለም እጅግ ብዙ ነገር የቀረዋል ቱሪስት መሀል ከተማ ነው አሳፋሪ ኑሮ ነው የሚኖረዉ
@hgebrieltadele2410
@hgebrieltadele2410 4 месяца назад
koyee fechee 2 በተመሳሳይ በይናችን ኘሮ ይዘገብልን አደራ
@zurettube638
@zurettube638 4 месяца назад
አረ እህቡን እንዳይጨርሡት እነዝህ እንኩሮዎች እነዚህ ውሽቅ ናቸው በህዝብ ላይ የሚጫወቱት ተነሥተው እነዝህ ለህዝብ የሚሠራ ሀላፊነት የሚሠማው የህዝቡ ችግር የሚያሣሥበው አመራር ሊመጣላቸው ይገባል😢😢
@tsehaineshabraha2805
@tsehaineshabraha2805 4 месяца назад
It is absolutly sickening and sad to hear the officials' reasons. Aren't they supposed to follow-up on the sites while on constructions? Blaming each other doesn't help anyone. Are those buildings safe to live in, are the foundations strong enough or might the buildings fall when people start to live in them? Shame! Shame!
@Hkim185
@Hkim185 4 месяца назад
ወንድሜ ባለሰልጣኑን አትወቀሰዉ እንደቀልድ ይከፈለዋል እንደ ቀልድ ይሰራል አለቀ በደንብ እንዲሰሩ በደንብ ክፈሏቸዉ
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 4 месяца назад
ብፍርድ ቤት ተከሰው ባሰራር ዝርክርክነት አላግባብ ከመንግስት ለሚወጣ ገንዘብ ተጠያቂው ማነው? ባለስልጣኖቹ ጥሩ ስራ እንደሰራ ደረታቸውን ነፍተው ሲናገሩ አያፍሩም ? እነኝህን ጠራርጎ ሚያጠፋ ሃይል ይጥፋ?
@yayahala615
@yayahala615 4 месяца назад
ያሳዝናል አረብ ሀገር ተደፍተን የቆጠብነው ሜዳ ቀረ 😢።።።በዙ ችግር አለ ቦሌ ብልቡላም ።።።አሳንሰር የለውም የተሰራው ፎቅ ።።ፎቅ መደርደር ምን ጥቅም አለው ጥራት ከሌለው ።።አይ ኢትዮጵያ 🤔
@melkabelowyoutube1
@melkabelowyoutube1 4 месяца назад
😢😢😢😢😢
@danayithabte4733
@danayithabte4733 4 месяца назад
So shame contractors 😢
@berhanufantu843
@berhanufantu843 4 месяца назад
1)ሰለሞን አበራ 2)ቶማስ ደበሌ 3)ስርካለም ታደሰ ጭልጥ ያሉ ሌቦች እንደሆኑ ፊታቸውን ብቻ አይቶ መናገር ይቻላል።
@fadilalovem7322
@fadilalovem7322 4 месяца назад
😭😭😭
@girmahaile9118
@girmahaile9118 4 месяца назад
5 አመት ሙሉ መፍትኼ መስጠት ያልቻለ ተቋም ምን የሚሉት ነው!!????? ስራውን አያውቁትም ወይም ችሎታ አልባ ናቸውና በሞያተኞች በመተካት የህብረተሰቡን ችግር መፍትሄ ሊሰጠት ይገባል። በርከት ያሉ ፕሮጀክቶች በለዩ ፍጥነት ተጀምረው እያለቁ እያየን ባለንበት ከተማ ይህ ጉዳይ አንዴት ሊሆን ቻለ!!?? ነው ወይስ ጠ/ሚሩ ራሳቸው ታች ወርደው የግድ ሊከታተሉት ይገባል!?!?!?
@hanajovani6021
@hanajovani6021 4 месяца назад
መግት ሠርቼ አሰረክቤለሁ ዪላል ባንክ ብድራችሁን ክፈሉ ይላል ያዉም ከነወለዱ ያከራዩን ሰወችም በየ3ት ወሩ እጥፈ የጨመርብናል ቤት አለን ብለን እንዳንገባ ሽማግሌ እናትና አባት ይዘን 8ኛ ፎቅ ሊፍት ውሐ መብራት የሊለበት የዞ መግባት ከብዶን ያላስፈላጊ የክራዪ ወጭ ተዳርገናል
@shambelbedanie3608
@shambelbedanie3608 4 месяца назад
Mengist enezihn sira ye mayseru ahyochin ansito lela yemisaru zegochin metekat alebet. Betelay mebrat ena wuha mesiriabet yalu sewoch sira eyeseru ayidelem.
@user-di5cr2zs4z
@user-di5cr2zs4z 4 месяца назад
አሳንሰር ሃገር ውስጥ ጠፍቶ ነው?
@eshetugudissa7356
@eshetugudissa7356 4 месяца назад
አይ ቺግር ብቻ!!!
@getachewzikargachew8021
@getachewzikargachew8021 3 месяца назад
እይናችን ፕሮግራምን በቅድሚያ ማመስገን እፈልጋለሁ እኔም.የቦሌ በሻሌ ነዋሪ ስሆን. B26 _h/n_1207 የ70 አመት አዛውንት የስኳር ታማሚ ያለ ሊፍት ኑሮ እንዴት ይገፋል? በጣም ያሳዝናል ከተጨነቁት አንዱ ነኝ
@derejetechannie5932
@derejetechannie5932 4 месяца назад
What a shame how they are blaming each other I think it’s is your people and your country I think Ethiopian government should solve this problem before build another one it’s is sad to see those people as a citizen.
@iloveethiopia9183
@iloveethiopia9183 4 месяца назад
አንድ እኮ ሰራዉን በኀላፊነት እሚሰራ የለም
@helenh6930
@helenh6930 4 месяца назад
ይሄ ስው ከስልጣኑ መነሳት አለበት ሌዝ ነው የስራ ስው አይደለም
@user-fn5nr8xg7d
@user-fn5nr8xg7d 4 месяца назад
ቤቶች ላይ መንግስት ስር ለቀል ለውጥ ማምጣት አለበት የሚወረው እና መሬት ላይ ያለው እውነታ በጣም በጣም የተራራቀ ነው መንግስት እነዚህን ሳይቶች ከአዲስ አበባ ካቢኔ ተዋቅሮ በሳምንት አንዴ ሁሉንም ሳይቶች እየተቆጣጠሩ ለከንቲባ ፅ/ቤት ሪፖርት በማቅረብ ክትትል ማድረግ ይቻላላ፡፡ ውሀ ፤ መብራት ፤ ፍሣሽ ፤ ሮቶ ማስቀመጫ ፊኒሽንግ ስራዎች ደረጃ የሊፍት ገጠማ ፤ የደረጃ መወጣጫ አንደር ግራውንድ ውሃ ይዙአል መንግስት ግብር ክፈሉ ይላል በጣም ያሳዝናል የፍትህ ያለ ፡፡
@iloveethiopia9183
@iloveethiopia9183 4 месяца назад
ወይ መቃጠል
@yohannesabreham6944
@yohannesabreham6944 4 месяца назад
No hope No government
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 4 месяца назад
ክፍተቶች አሉ እንዳልክ ቤትህ ተከፍቶ ይቅር።ኸኸኸኸኸኸኸ😊
@biruk8736
@biruk8736 4 месяца назад
koy fechi yeshalale mareyamn 😊😊
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 4 месяца назад
የሌብነት ውጤት ያመጣው ጣጣ ነው
@neimanurya7377
@neimanurya7377 4 месяца назад
የቤቶች ሀላፊዎች ባጠቃላይ መቀየር አለባቸው ሊገመገሙ ይገባል ሕዝቡን አማረሩት መንግስትና ሕዝብ የሚያጋጭ ነገር ነው የሚሰሩት አሁንማስ መቆጠብ አቃተን በኪራይ ብራችን አለቀ መላ በሉን
@kubaabdeta967
@kubaabdeta967 4 месяца назад
mengest men bewetaw geber becha yesebseb enji sele zegoch dehnenet yemeleketewal ende?
@onelove9263
@onelove9263 4 месяца назад
atafrim eyseran new setl zihon yesw birr eyeblah
@tsehaineshabraha2805
@tsehaineshabraha2805 4 месяца назад
The electric power authority is the most trouble maker for all of us, Ethiopians. The same with the Water authority. Whoever got the contract to build these condominiums should be thrown in jail - they are real criminals. Shame on them. acording to this gentleman's response it seems hopeless. Who is accountable for these kinds of corruptions?
@Hkim185
@Hkim185 4 месяца назад
የኤሌትሪኩ ሰዉዬ ጉቦ ካልተከፈለዉ አይንቀሳቀሰም ወልዲያ የሚሄደዉን ባቡር አንድ ቀንም ሳይጎዝ አልቀጥልም ካልተከፈለኝ ብሎ ባቡሩ ቆሞ ለሌቦች ሲሳይ ሆኖዋል ደቡብ ክልል አይሮፕላን ማረፍያ ሰርተዉ ኤሌትሪክ ከልክሏቸዉ ቦሌያቸዉ አልቆ አፉንከፍቶ ቁጭ ብሎዋል ይህ የኤሌትሪክ ሰዉዬ በወያኔ ግዜ የተሾመ ሐይለኛ ፀረአባይ ነወ ሶቦታጅ ማረጉ ነዉ,በሱ ቤት የሚያሰራዉ አሻጥር ተወርቶ አያልቅም ኬንያ የሚሄደዉን ትራንሰሚሸን ያሰርቃል ጥቃቅን የሐይል ማመንጫዎችን እንደቆሻሻ ይጥላል ፋብሪካዎች በሙሉ,ኤሌትሪክ እጥረት ያወራሉ ሰለዚህ እነዚህ ሰዎች በልተዉም ወዝ የላቸዉም ዝም ማለት ይቻላል አንድ ተራ ጋዜጠኛ የኤሌትሪክ አለቃ አርገኸወ ሰትሾመዉ ወጤቱ ይህ ነዉ
@ermiasbirru1065
@ermiasbirru1065 4 месяца назад
ይህ ነው ጋዘጣኝነት የህብረተስብን ችግር መፍትሄ መፈለግ ተጠያቂ የሆንቱን ሃላፊዋች መጠየቅ መፍትሄን በስቸካይ ማግኝት።
@yigremachewtadeleadera3676
@yigremachewtadeleadera3676 4 месяца назад
Alafenet yemayesemaw tesebesebw sewen yasekayalu
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 4 месяца назад
ቶማስ ደበሌ የአዳነች ወንድም ይመስላል።በብቃት ሳይሆን ቀዘመድ የገባ ሰዉ ነዉ።ኸኸኸኸኸኸኸ
@DlvisYebee-jh2vl
@DlvisYebee-jh2vl 4 месяца назад
Yitasr hulum
@user-kd6kc9gn6p
@user-kd6kc9gn6p 4 месяца назад
You don't need a gym lol sorry for those who are unable to live without lifting my prayers for those people.
@kalebbekure6839
@kalebbekure6839 4 месяца назад
Tomas debele yetebalew sew bedenb memeremer alebet...yweham yemeberatem chiger kebetoch astedader gar beteyayaze new selezi yeheseweye gar yemeselegnal chigeru...melashum yemiyareka aydelem...
@thatlonelyguy10
@thatlonelyguy10 4 месяца назад
We need water We need electric We need infrastructure Shame on you for five years, Mr Tomas talks a lie for five years. Shame!
@zzzzzzz5309
@zzzzzzz5309 4 месяца назад
መቼ ይሆን ሌብነት የሚቀንሰው መጥፋት እንኳን አይጠፋም። እስከመቼ ይሆን ሰው ያልሰራበትን የሰው የሆነ ሀብት እያጭበረበረ የሚበላው። መድሀኒአለም የስራችሁን ይስጣችሁ
@onelove9263
@onelove9263 4 месяца назад
wera becha nachew menm ayeserum
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 4 месяца назад
Exactly! እንደ DMC አይነት ትልልቅ ኮንስትራክሽኖችም ቢሆኑ አጠናቆ ያስረከባቸው ፕሮጀክቶች መታየት አለባቸው። ከተማው በሙሉ ብሩ ተበልቶ በባዶ ቀፎ ፎቆች ህዝብ እየተሰቃየ ነው። Thankyou!! No Rule of law! No Accountability!!
@helenh6930
@helenh6930 4 месяца назад
The journalist is too soft I need to be a l little bit tough
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 4 месяца назад
ህዋት የበላውን ይህ መንግስት የት ያምጣ
@Baby-os2bb
@Baby-os2bb 3 месяца назад
Hwahtin Be hig meteyek newa.wenjelegnan sltan seto akfo yzo yesun eda hzbu lemon ykeflal
@user-jm7nr9dn1x
@user-jm7nr9dn1x 4 месяца назад
የቤቶች ሀላፊው ግን ምን አባቱ ነው የሚለጠጠው በጣም ተዘባነነ
@hassenayele
@hassenayele 4 месяца назад
እገር በእንድ በኩል እየተገነባ እንድእዚህ እይነት ነገር ማየት በጣም ያሳዝናል ቤቱ እንድቀን ይደረምሳል እናንተ ልእመብራት ውሀ ትላላችሁ በጣም ያሳዝናል በሽታም ህዝቡን ይፈጀዋል የሚመለከተው የመንግስት ስራተኝቭ እንዴት ዝም እሉ? መንግስትስ?
@ameleworkzeleke8425
@ameleworkzeleke8425 4 месяца назад
Betam ysafral kinjit yegodelew dekama aserar . Shame shame
@danielgetachew2513
@danielgetachew2513 4 месяца назад
እንደዜ አይነት የመንግስት አካላት ከ10 አመት እስከ ስቅላት ፍርድ መስጠት ነው
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 3 месяца назад
🤣🤣🤣
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 4 месяца назад
እነዚህን ባለስልጣኖች በገመድ ማንጠልጠል።ኸኸኸኸኸኸኸ አይ ዶክተር አብይ ወያኔ ቢሆን የለይላንድ ዉሀ ነበር የሚያንጠለጥላቸዉ።ኸኸኸኸኸ😮😮😮😮
@user-di6sz6wn3x
@user-di6sz6wn3x 3 месяца назад
እደዚ አይነት ባለስልጣን ነው ማየት ሚያስጠላኛ ሲያወሩ እንኩአን ውሸትእደውነ ያሳቡቅባቸዋል አተት
@DawitSeyoum-xb5mv
@DawitSeyoum-xb5mv 4 месяца назад
ህውሃት የሰራውን መጨረስ ያቃተው የገማ የኦሮሙማ መንግስት እግዚያብሄር ያንሳልን
@konjitberhanu8571
@konjitberhanu8571 3 месяца назад
ሌቦች።
@bezadinku9868
@bezadinku9868 4 месяца назад
Indet new ihen hal rejm hintsa,lift saygetem finished teblo le hizb yemsetew 😢? betam kebad new
Далее
OVOZ
01:00
Просмотров 1,5 млн
ፕሬዘዳን ኢሳያስ አፈወርቂ 25 June 2024
1:01:38
የተሸፈነው ሲገለጥ
1:01:13
Просмотров 53 тыс.
OVOZ
01:00
Просмотров 1,5 млн