Тёмный

ዘመኑን መረዳት ልንማረው የሚገባ ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ JUN 15,2021 MARSIL TV WORLDWIDE 

MARSIL TV WORLDWIDE
Подписаться 741 тыс.
Просмотров 74 тыс.
50% 1

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 151   
@feryalfery8124
@feryalfery8124 3 года назад
Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen 🤲🤲🤲🤲🤲👍
@taaadu9514
@taaadu9514 3 года назад
Amen Amazing yoni zimnhe ybarek
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 6 месяцев назад
❤አባታችን ዮናታን ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ ከዚያ በፀጋ ይስጣችሁ ❤🙏
@belyhanan9106
@belyhanan9106 2 года назад
ተባረክ የለዊ አባት በበለጠ በቃሉ ሙላት።
@botin6076
@botin6076 Год назад
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
@user-mm6ch4bl2x
@user-mm6ch4bl2x 3 года назад
ጳውሎስ ወንጌልን እየሰበካ ሞላ አይሁዳውያን ነበር ያስጨነቃቸው አንተ ግን በክርስቶስ ሃይል ሞላ ዓለምን ነዉ እያጨነክ ነው፣በርታ ወንድሜ፣እኛ የክርስቶስ ነን ክርስቶስ የእግዚአብሔር ነዉ።
@tarekegnkassahun2435
@tarekegnkassahun2435 3 года назад
እንደው ብሰማክ ብሰማክ የማልጠግብክ አምላክ በዘመናችን የሰጠን ድንቅ እና ልዩ ስጦታችን ነክ ዘመንክን ጌታ ብርክ ያድርገው።
@helenashebir1472
@helenashebir1472 3 года назад
Tebarek yoni
@biruklakew7808
@biruklakew7808 3 года назад
ዮኒአችን ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@talmss8710
@talmss8710 3 года назад
1ኛ111111111111111111111 ዮኒዬ
@romandeneke7766
@romandeneke7766 3 года назад
የእግዚአብሔር ስው ዬኒ አንተ የእግዚአብሔር አፍ ነህ የጊዜውን ቃል ነው ያካፈልከን እግዚአብሔር ይጨምርልህ ያብዛልህ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
@lalinegaso5849
@lalinegaso5849 8 месяцев назад
Ameeen and Ameeen thenk you Lod mom AmeeeAmeeen ebifami ❤❤❤❤
@geremwgetachew3735
@geremwgetachew3735 3 года назад
Tebarke Yoniye Yena Awekee
@SaraA-wx7zn
@SaraA-wx7zn 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen
@botin6076
@botin6076 Год назад
Yoniiiiii fatar edimekin yebizalikiiii tkxxx so much ❤❤❤❤❤
@genetabdella2809
@genetabdella2809 3 года назад
ጌታ ይባረክ ዛረም ይመለካል
@botin6076
@botin6076 Год назад
Yoniiiiii fatar edimekin yebizalikiiii tkxxx so much 🙏🙏🙏❤
@lovelovertube507
@lovelovertube507 3 года назад
Tebarek Yoni yemegerm yemelewit astemero new!!!
@keneansamson6208
@keneansamson6208 Год назад
ጌታ መቶ ግዜ ይባርክህ
@molalishmuluneh2052
@molalishmuluneh2052 3 года назад
Amen amen yoni zemenihi yebarekee
@diboratubeasella2005
@diboratubeasella2005 3 года назад
Tebarekuu
@jamalmelhem3951
@jamalmelhem3951 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርክ ዘመን ይባርክህ ብቃሉ ተባርክሃሉ
@kebineshkebine4990
@kebineshkebine4990 3 года назад
Amen Amen egzbiher yibark yoniye
@marfiyasolmon6158
@marfiyasolmon6158 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ዮኒ የኛ አንደኛ የትወልድ አባት የዘላለም አምላክ ይባረክ ፀጋዉ ይብዛልክ በደሙተሸፈንልን😘
@dinqnashyehadiyyaliji978
@dinqnashyehadiyyaliji978 3 года назад
Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen geta yibark tabarki yoni 🤲🌹🍇🍇🍇🍇🍒🍒🍒
@rahelasefa9045
@rahelasefa9045 3 года назад
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ቃሉን ሰምተን የምናስተውል በህይወት እንድንገለጥ ፀጋው ይርዳን
@taaadu9514
@taaadu9514 3 года назад
Amen amen kiber legta yihune
@addis.g6448
@addis.g6448 3 года назад
ክብር ሁሉ ለሰራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር ይሁን። የሰጠህኝ ከሁሉ ይበልጣል እና ጌታ ሆይ አመሰግናለሁ !!!!!!!!!!!!!!! ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክልኝ
@sarayons5572
@sarayons5572 8 месяцев назад
AMNE.YONE.TABARKE.❤❤❤❤❤
@SebleTeklu-t3i
@SebleTeklu-t3i 7 месяцев назад
ቁስ አምላኪነት በጣም ነው ሚገርመው ጌታ ይባርክህ 🎉❤🎉❤🎉❤
@degefateresa8765
@degefateresa8765 3 года назад
ታላቁ ነብያችን ነብዩ ዮኒ እግዚአብሔር በዘመናችሁን ይባርክ ።ዘመኑን ማወቅ ድንቅ ትምህርት ህይወት የሚቀይር ነዉ ።ነብዩ ዮኒ እጅግ በጣም እወድሃለሁ ።
@kefeleendarias7549
@kefeleendarias7549 3 года назад
ተባረክ
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 3 года назад
Yegzabher sewe yoniya Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 года назад
Amennnn Amennn yoniye tebarek betifu
@habtamtemesegen3971
@habtamtemesegen3971 3 года назад
Yen wed mamehuri gata yibarkhui Tebarak zamnka yibarka went new .. .selam eyesuse new........zamnui kafi new sel zamenui maworti yisaflgal.........
@chantaleskaff5176
@chantaleskaff5176 3 года назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏❤️❤️💓
@alalin3145
@alalin3145 3 года назад
Shalom
@raeecell6117
@raeecell6117 2 месяца назад
Amen amen❤❤❤❤
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 3 года назад
ክብር ለአግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ዮኒየ እንወድሀለን ግሩም ትምህርት ነወ እራሴን እድመለከት አድርጎኛል
@simontamane3791
@simontamane3791 2 года назад
ስሞን እበላለው ወጣት ነኝና በዮኒ ትምህርቶች ተጠግኜያለዉ
@abayabay4349
@abayabay4349 3 года назад
Amen amen amen
@taaadu9514
@taaadu9514 3 года назад
Amen jesus is lord 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Tarikuwa-wt7hl
@Tarikuwa-wt7hl 3 месяца назад
Ameeni ameeni yichaalali iysusi
@SebleTeklu-t3i
@SebleTeklu-t3i 7 месяцев назад
ኑሮ ከጌታ ከእየሱስ ጋራ በሸለቆ ቢሆን በተራራ አመቺ ነው ደስ ያሰኛል እርካታን ይሰጣል 🎉❤🎉❤🎉❤
@wesensileshi4142
@wesensileshi4142 3 года назад
Yoniye my blessing ለምልምልኝ፡፡
@MT-rg3mt
@MT-rg3mt 3 года назад
Happy birthday Yoney you came this world for purpose. Bless you in the name of Jesus
@phonecell5278
@phonecell5278 3 года назад
Amen amen Tebarek
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏 Tabareke Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke
@hannahanna826
@hannahanna826 3 года назад
እሰይ ጌታ ይባረክ ተባረኩ ቅዱሳን ተባረክ ዮኒዬ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 3 года назад
ዘመንህ ይባረክ ተባረክ ጌታ ያበርታህ የኔ ጎበዝ
@almazfikre8308
@almazfikre8308 3 года назад
Ameen ameen amee mastawalin yisxen
@haymanotgetachew9377
@haymanotgetachew9377 3 года назад
Esay Tebarke 🙏🙏❤❤
@ፍቅር-ሰ6ጐ
@ፍቅር-ሰ6ጐ 2 года назад
አሜንንን ❤️
@botin6076
@botin6076 Год назад
Amennnnnn 👍👌🙏👏🤲
@senamitiku8559
@senamitiku8559 3 года назад
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen tabereku tabereku tabereku tabereku tabereku
@abelabera8790
@abelabera8790 3 года назад
Amen yoni Ene Bunye Bun yebelu
@salamieyasusino5904
@salamieyasusino5904 3 года назад
Tabareki
@jamalmelhem3951
@jamalmelhem3951 2 года назад
አሜሜን አሜሜን አሜሜን አሜን ሃል ሉያ
@lieyadesta3874
@lieyadesta3874 3 года назад
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen tabaraki
@meragetachwe4396
@meragetachwe4396 3 года назад
Tebarek.❣❣❣👍👍👍👏
@samrawitsammmferew5056
@samrawitsammmferew5056 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@Mom2023new
@Mom2023new 3 года назад
ጳውሎስም በክርስቶስ ኢየሱስ ባገኘው ምህረት፣ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ተሞልቶ ነው ያገለገለው!! በጥንቃቄ ልናስተውል ይገባል!! ተባረክ።
@mesimesi3695
@mesimesi3695 3 года назад
አሜን አሜን 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
@tresor2240
@tresor2240 3 года назад
I am from. Rwanda kigali
@hanaberahnu
@hanaberahnu 3 месяца назад
AmenAmeAmenAm❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙
@kikimhamaddergama7627
@kikimhamaddergama7627 3 года назад
የእኔ ውድ ተባረክ
@nigistasfaw962
@nigistasfaw962 3 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከዚህ የበለጠ መገለጡን ይሙላብህ ለኛም በመንፈስ የምንሳበትንና የምንጠቀምበት የርግልን የእግዚሰብሄር ቃል ይርባል ይጠማል እየሱስን ሰይጣን ድንጋዩን ዳቦ አድርገህ ብላ ሲለዉ የሰዉ ልጅ በእግዚአብሔር ቃል እንጂ በምግብ ብቻ አይኖርም ያለዉ ጌታ ስለወድደከን ተባረክ አሜን
@buzuyeebiru5255
@buzuyeebiru5255 3 года назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክህ 💞ዮኒዬ 🍇🤏🍇📖👈
@almazgebrendrias4103
@almazgebrendrias4103 3 года назад
Tebarek
@deborabekre2016
@deborabekre2016 3 года назад
እውነትአሁንምይዞክይጥለቅተባረክ
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 3 года назад
Wowwwwwww Wowwwwwww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen haleluyyy Essssssyyyyy Elelelllll Elelelllll Elelelllll kiber le Geta le Eyesus Yihune wosadikugn honalegn wudi ye Eg/r saw Yoni Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik hulu yetabarek yelamalem Yihune ❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💥💥💥💥🙌🙌🙌🙌💪💪💪💪
@deborabekre2016
@deborabekre2016 3 года назад
ተባረክ
@user-rw9cn6eh4l
@user-rw9cn6eh4l 3 года назад
ገነት እባላለሁ አንተን ለማግኘት ስልክህን አጣሁኝ ጌታ ይባርክህ ሁሉ ተግባርህ ደስ ይላል
@jituuamboo5405
@jituuamboo5405 3 года назад
Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏
@user-hh5bn2lf4u
@user-hh5bn2lf4u 3 года назад
አሜንንን 🙏❤🙏 መልካም ልደት ዮንዬ እንኩዋን ተውለድክ 🎂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎂ብሩክ ነህ ❤❤❤
@taaadu9514
@taaadu9514 3 года назад
Amen amen Absolutely blessed
@abanugusaabanugusa1475
@abanugusaabanugusa1475 3 года назад
አሜን አሜን ተባሪኩ
@user-wb1fp3ce9r
@user-wb1fp3ce9r 3 года назад
Ameeen geta yebarak 😘
@bbhuhh5737
@bbhuhh5737 3 года назад
Ameeeeeen Yonie God bless you Amazing God words message's Paris my Lord thank you my Jesus🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌
@asmerethabteslassie1135
@asmerethabteslassie1135 3 года назад
Betam dnki Tmhrti now Geta ybark yoni Ante jegzabiher Sewo bruk now Amlak ymesgen buzh Temahire Tebarechu 🇪🇷🙏❤️❤️
@hanaersido7456
@hanaersido7456 3 года назад
አሜንንንንንንን📖🤲ተባረክ
@alguhaile8527
@alguhaile8527 3 года назад
ዮኒ ጌታ ይባርክ ሕይወቴ የተቀየረው ዮኒ በትምህርት ነው ጌታ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏
@asiratsimenaw4201
@asiratsimenaw4201 3 года назад
አሜን አሜን ተበርክ ❤❤🙏🙏🙏
@taaadu9514
@taaadu9514 3 года назад
Woooow it's true that's Gospel means my God blessed yoni 🙏🙏🙏🙏
@endalewomdimeneh2252
@endalewomdimeneh2252 2 года назад
እውነትን መንገድ እርሱ እየሱስ መንገድ
@hayatabu5372
@hayatabu5372 3 года назад
የአባቴ ልጅ ተባረክ። ዘመኑን መረዳት በዚህ ትምህርት ራሴን ቃኝቼበታለው ብዙ ትምርትም አግቼበታለው
@emufantay3116
@emufantay3116 3 года назад
ዘመንህ ይባረክ
@mimihabibta9853
@mimihabibta9853 2 года назад
Amen
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏
@kibromberhe9492
@kibromberhe9492 3 года назад
Amazing message. GOD BLESS YOU Prophet yonatan.
@mesaymekonen9739
@mesaymekonen9739 2 года назад
let go’s bless you so money ways my dear!!!!
@hayatmohammed3742
@hayatmohammed3742 3 года назад
Ameeen 🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@eliasdarchu2815
@eliasdarchu2815 3 года назад
God bless you
@merat1233
@merat1233 3 года назад
Ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen Ameeeeeeen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@holytubeethiopia3495
@holytubeethiopia3495 3 года назад
🛑 #ዮኒዬ እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ለብዙዎች የለውጥ ድምፅ አድርጎኛል ብሩክ ሁንልኝ እወድሀለሁ ዮኒዬ !! በሱስ እና በተለያዩ ልምምዶች ለምትቸገሩ የሀገሬ ወጣቶች ሁሉ የምስራች በወጣቶች ለውጥ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራና ለብዙ ወጣቶች የለውጥ ምክንያት የሆነ ድንቅ ሀገረኛ ክርስቲያንናዊ motivational የ ዩቲዩብ ቻናል በ 2010 #የመልካም #ወጣት ፍሬ መልካሙ ሙሉጌታ ይቀላቀሉን በእርግጠኝነት ይባረኩበታል። Holy Tube Ethiopia
@rosemare8314
@rosemare8314 3 года назад
Yoni wendime tebark ahunm yechemerleh.
@user-xd4si5yi4u
@user-xd4si5yi4u 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@Mom2023new
@Mom2023new 3 года назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ። ገ
@berekettitos9093
@berekettitos9093 3 года назад
my God bless you !!!!!! ❤️❤️❤️
@-Tarik814
@-Tarik814 3 года назад
ተባረክ ዮኒዬ ድንቅ መልዕክት ነው እንወድሀለን
@asegedshemelis8152
@asegedshemelis8152 3 года назад
ተባረክ ዩንይ በጣም ድንቅ ተምህርት ነው በብዙ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏
Далее