Тёмный
No video :(

ዘመናዊ የቡልኬት 85 ቆርቆሮ ቤት ለማሰራት ስንት ብር ያስፈልጋል 👉To build a modern Bullet 85 tin house  

አብሮነት Tube Abronet Tube
Подписаться 172 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

ቤት አሰራር. አዲስ ቤት አሰራር. የቡልኬት ቤት አሰራር
ቤት ሽያጭ. ቤት ለመስራት. ቤት ማስዋብ. ቤት ማሳመር
ቤቶች ድራማ. ቤትሽ ጅማ ነው. ቤቲንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ. የዶሮ ቤት አሰራር. የገና ቤት አሰራር.
የውሻ ቤት አሰራር. የካርቶን ቤት አሰራር. የዶሮ እርባታ ቤት አሰራር. የእርግብ ቤት አሰራር. የጭቃ ቤት አሰራር. የእንጨት ቤት አሰራር. modern home designs 2021
modern home design ideas 2021
modern house design low budget
modern home interior design low budget
t.me/abronet_t...
ትዛዝ ካላችሁ መግዛት የምትፈልጉት ምንም አይነት እቃ ካለ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ የምትፈልጉት እቃ በምትፈልጉት ዲዛይን ተዘጋጅቶ ይቀርብሎታል ይዘዙን እናደርሳለን
t.me/abronet_t...
ላይክ ላይክ ማድረግ አትርሱ #Ethiopianyoutubers #Abronettube #Like. ላይክ
Seyfu on ebs
Yetbi tube
Ethiopia
Abiy Ahmed
neshida
Halale midiya
music. kana tv. naho tv
#Esat_tv
#Fana_tv
#Afrika_tv
#Zaweya_tv
Merja ሰበር ዜና
አዲስ ነገር
Seyfu on ebs2
Etv zena
ኢቲቪ ዜና. Ethiooian Music
#E-commerce Amazon dhopi
#Android app Development
#Ethiopian_News
#Ethiopian_Athlet
#Ethiooian_Sport
#Ethiopian_Prank
#Best_Prank
ጎልዲገርል ፕራንክ
አዲስ ፊልም
አዲስ ሙዚቃ
አዲስ ነሺዳ
አዲስ ስራ. አዲስ ግንባታ
ፈታ ደይሊ. Feta deyli
አቤል ብርሀኑ. Abele brhsnu
አቤል ብርሀኑ የወይኑዋ ልጅ
Miko miki. ማይኮ ሚኪ
አዲስ ንግድ. አዋጭ ስራ
#Fernicher
#ፈርኒቸር
አልጋ ቡፌ ዱላብ
#ፈርኒቸር ስራ
#For all those who send it to Hawala
ሀዋላ. የጥቁር ገበያ ምንዛሬ
ስደት እና ኢትዮጵያ
ሰበር ዜና. የድል ዜና
#አዲስ ነገር
Dallol entretament
#Zena tube
Nebil nure. ነቢል ኑር
አዲስ ቤት. አሰራር
የእንጨት ቤት. አሰራር
የቡልኬት ቤት. አሰራር
የድል ዜና. ምርጥ ነገር
የፍራሽ ልብስ
የትራስ ልብስ
የሀልጋ ልብስ
ብርድ ልብስ
ምንጣፎች
ፍራሽ. ትራስ. ሀልጋ. ቁምሳጥን. ቡፌ
መጋረጃ. ባጃጅ. መኪና. ትራክተር
ገበሬ. ግብርና. አርሶ አደር. ሽመና
ሸማኔ. ወርቅ ቤት. ወርቅ ሻጭ.
ወርቅ ገዢ. አብይ አህመድ
Ethiopia. Abey ahmed
መግዛት. መሼጥ. መስጠት. መቀማት
መምታት. መመታት. መቁሰል. ማቁሰል
ጁንታ. ቄሮ. ኦነግ. ኦነግ ሼኔ. ረብሻ. ወከባ. ፋኖ. ልዩ ሀይል. መከላከያ. ፌደራል. ማክበር. ማስከበር. ሰላም. ፍቅር. ትዳር. ውርስ. ወራሽ
አውራሽ. ክርክር. ፈጠራ. ቁምነገር. ፍጥረት
#አስገራሚ. ቲቪስታንድ. ፔርሙስ. ብርጭቆ
#ዘመናዊ. ቲቪ. ፊሪጅ. ላውንደሪ. ኦቭን
#ሰርፕራይዝ. እስቶብ. ሸክላ ሳህኖች

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 115   
@zuzulove4012
@zuzulove4012 2 года назад
ሱብሃን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
በጣም ጎበዝ ወንድም በርታ🙏🏽❤️
@user-br1ik7ev4s
@user-br1ik7ev4s 2 года назад
ኬሚሴ የሚሸጡ ቤቶችንና እሚሸጡ ሱቆች አቅርብልን እንዲሁም አዋጭ ስራወችን በተረፈ በርታ ምርጥ ነገር ነው እያቀረብክልን ያለከው
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍
@seada3990
@seada3990 2 года назад
ለቤት ሠሪዎች ጥር ትምርት ነው 85 ቆርቆሮ የቡሉኬት ቤት 701,850 ብር ያስፈልጋል ማለት ነው ወየሁ በህልሜ ነው እሠራለሁ ብየ የማስበው 🇪🇹🇪🇹 ❤️❤️🌷🌷😍😍 ለማንያውም ሀገሬ ሠላም ይሁንልን ለዱንያያያ ኑሮ የጭቃበት ይበቃናል በሠላም በደስታ እንቀመጥበት
@user-gf4di3nt4p
@user-gf4di3nt4p 2 года назад
ለጭቃ ቤት ስንት ይበቀዊል የኔ ተጀምሬ ቀረ አፈር ጠፋ
@kedlove1774
@kedlove1774 2 года назад
በጣም ውድ ነው ወደ ወሌ ልበል. አዳማ. ከዚህ በብዙ ይቀንሳል.
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 года назад
@@user-gf4di3nt4p የት ነሽ እኛ አገር ሞልቷል
@hanaasegedmola6679
@hanaasegedmola6679 2 года назад
አንድ ቆርቆሮ ስንት ሜትር ነው
@sofyayummamo5127
@sofyayummamo5127 2 года назад
አየ የቤት ነገር እድሜ መጨረስ እህ
@hhyy3128
@hhyy3128 2 года назад
🙁🙏
@user-fv3gp8yd6h
@user-fv3gp8yd6h 2 года назад
751.850 ጠቅላ ድምሩ እደዚህ ይመስለኛል የማዳም ስራ እራሴን አዙሮታል በዚህ ብር ማሰራት ከተቻለ በጣም አሪፍ ነው ሚሊዬን እሚደርስ መስሎኝ ነበር
@zeharaomeryoutube6032
@zeharaomeryoutube6032 2 года назад
ማሻ አላህ ሲምር
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 года назад
ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እሰራዋለን እውነት ቀላል ነው ስለ መረጃሕ እናመሠግናለን
@genzi8683
@genzi8683 2 года назад
ማሻላህ በጣም አሪፍ ነው 698,374
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 2 года назад
የዛሬ ሶስት አመት እደዚሁ አምስት ክላስ ለናቴ ሰርቻለሁ ከነሽትቤትናሻወሩ ጥቅቅ አርጎ ሊሾ ምናምን 650ሺ ነበር የፈጀ የሚገርም ልዩነት ነው
@rfsb11
@rfsb11 2 года назад
ሀሪፍነዉ እዉነት ከሆነ
@selamselam805
@selamselam805 2 года назад
Enamsegnalen
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጥሩ መረጃ ነዉ የሀገራችን ልጅ ቀጥልበት ይህ ቤት ያማረዉ ማን ነዉ በላይክ
@hairstylesbyeskedar
@hairstylesbyeskedar 2 года назад
Thank you for sharing
@bineymgeresu7888
@bineymgeresu7888 2 года назад
Thank u bro 👍👌🙏
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l Год назад
አሁን ላይ በዚህ ብር ይህን ያክል ቤት መስራት ከቻልኩ ያርብብብብ
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 2 года назад
ወድሜ አብሮነት አድናቂህ ነኝ መረጃህ አሪፍ ነው ግን እውነት ይሄብር ይሰራው ከሆነ አሪፍ ነው ያስፈራሩናል አተግን ማንኛውንም ነገር ረከሰ ቀለል አገህ ነው እምታቀርብ ባይሰራም ለአይምሮችን ትጠነቀቅልናለህ አለቀልን መስራት አችልም እያልን እዳንማረረ ብቻ አላህ ይስቱር
@user-br1ik7ev4s
@user-br1ik7ev4s 2 года назад
በደንብ ይሰራዋል ሁሉንም አስቢው 680 ሺ ብር ነው እኮ
@user-zf6jd5xl3e
@user-zf6jd5xl3e 2 года назад
Mashalla bartaa
@user-iv3ex6kv1p
@user-iv3ex6kv1p 2 года назад
መጨረሻዉን እስከምሰማ ልቤ ትርታ 90 ድግሪ መታ
@fufuhassen3229
@fufuhassen3229 2 года назад
እናመሰግናለን
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 2 года назад
Great video 📹
@user-dt9wi4pe8y
@user-dt9wi4pe8y Год назад
❤❤
@meriamjani9029
@meriamjani9029 Год назад
አብሸረ በረታወድም
@melesedemisse5730
@melesedemisse5730 2 года назад
ብዙ ያልተጨመረ ነገር አለ ለምሳለ ቡርዳየዉ ማብራት መስማር ዝርጋታ ቀለም የኮለን እና የመወጣጫ እንጨት ሂሳብ የወሃ ሌሎችም ጥቃቅን ነገሮች አሉ እንደ ትራንስፖር መሰል ነገሮች
@user-ho4bw1hw8p
@user-ho4bw1hw8p 2 года назад
ጀዛኩሙላህ ላለው ሰው ጡሩ ነው
@user-gf4di3nt4p
@user-gf4di3nt4p 2 года назад
እንኮን ደህና መጣህ አላህ ሀገራችንን ህዝባችንን ይህን ጦርነት በቃ ይበለን ወሎ ላይ አፈር ጠፋ ለመግዛት ባ ተጀምሮ ቀረ በጦርነቱ ምክናያት በፋጣሪ የህዝባችንን ሰላም ይመልስልን ያረብ በተለይ ደሴወች አፍር የሚሸጥ ታገኘ እንደሁ ጠቁመኝ አጥቸ ነው
@user-qe6lg4ux8g
@user-qe6lg4ux8g 2 года назад
አሰላሙአለይኩ የግርግር ጅብሶን 4ት ክላስ ሀይቅ ከሄዱ ስንት ይፈጃል ሂሳብ ጠይቅልን ወንድም
@user-ho4bw1hw8p
@user-ho4bw1hw8p 2 года назад
ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ
@sualihtube
@sualihtube 2 года назад
አህለን ወድሜ
@user-it4sm8qt4s
@user-it4sm8qt4s 2 года назад
ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ🌷
@yeshiabebaw6488
@yeshiabebaw6488 2 года назад
እኔ 65 ቆርቆሮ 1ሚሌን ጨርሶብኛ ቢሆንም ግን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-bf4nc4ud5m
@user-bf4nc4ud5m 2 года назад
🤣🤣🤣
@astekastek1000
@astekastek1000 2 года назад
የምርሽ ነዉ
@astekastek1000
@astekastek1000 2 года назад
እስኪ 150ካሬ መሬት ላይ ስንት ሚከራይ ሰርቢስ ቤት ይሰራልኛልካወቅሽ ንገሪኝ ብሩስስንት ይፈጃል ብሩ
@user-bo4pi5ct6c
@user-bo4pi5ct6c 2 года назад
እሽ አይተሽ መልሽልኝ ቦታሽ ስንት ካሬ ነው
@yeshiabebaw6488
@yeshiabebaw6488 2 года назад
@@user-bo4pi5ct6c 200 ካሬ ነው ማሬ
@fdxxc3788
@fdxxc3788 2 года назад
ማሻአላህ
@user-me1vb3gd8v
@user-me1vb3gd8v 2 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረከቱ የታገር ነዉ
@user-yf1iq6go5r
@user-yf1iq6go5r 2 года назад
ወይኔደሥሢልየትሀገርነው ወደቦረናምቢኖርሀሪፍነበር
@goas1876
@goas1876 2 года назад
751,850
@nejuwollotube8520
@nejuwollotube8520 2 года назад
ዋው ግን ቦታውን ልግዛና ደሞ አስብበታለሁ ደሴ ፈልጉልኝ ቦታ
@user-zz8dm8db8f
@user-zz8dm8db8f 2 года назад
የተሰራ ቤት ስንት እንደሚሸጥ ንገረን please🙏
@Aass-zf5qx
@Aass-zf5qx 2 года назад
737.000 ነው የወጣው አሪፍ ነው በርታ
@emanbirru2706
@emanbirru2706 2 года назад
ክክክ ወለሂ በትንሹ 1 ሚሊየን የልፈል
@agahl912
@agahl912 2 года назад
እኔ ጠይቄህ ነበር አልተመለሰልኝም 125 ቆርቆሮ የብሎክት ቤት ለመስራት ስንት ያሰፈልገኛል ብየህ ነበር
@lobabaali5497
@lobabaali5497 2 года назад
ወአለይኩምሰላም ወንዲም በሀይቅ ሲሚቶስት እንደሁ ጠይቀህ ብታስረደን
@remedanmohammad1307
@remedanmohammad1307 2 года назад
ያዉ ድምሩ 751,850 ብር ነዉ ድምሩ የመጣልኝ በእዉነቱ ይሄን የመሰለ ቤት በዚህ ወጪ ጥሩ ነገር ነዉ መሬት ሲደመር ወደ ሁለት ሚ ይዞ መቅረብ ነዉ
@Haym532
@Haym532 2 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን እስኪ ቦታው ብቻ ስንት እንደሚፈጅ ንገረኝ
@hanaasegedmola6679
@hanaasegedmola6679 2 года назад
አንድ ቆርቆሮ ስንት ሜትር ነው
@user-zf6jd5xl3e
@user-zf6jd5xl3e 2 года назад
2 Kiifl masart efalgalw jimaa saaratya kalaki nigargy
@Etihiofano
@Etihiofano 2 года назад
በጣም ደቀ መል እኔ መደበኛ እሆናለሁ ለመረጃዎች አመሰግናለሁ እኔም እፈልጋለሁ መስራት ባይሆን ቆሮቆሮ አልፈልግም የቦታውን ነው በአማራ ክልል እፈልጋለሁ 300 ካሬ ስት ማትር ነው የሚሆነው ይነበብ ልኝ ኮሚቴ
@romiet7629
@romiet7629 2 года назад
Very nice Hause, which area are you building thos Houses?
@user-rg2pe6zh7i
@user-rg2pe6zh7i 2 года назад
ሳላም ወድም ስንት ክላስነው አልተናገርክምኮ
@user-xt1ls9tg1s
@user-xt1ls9tg1s 2 года назад
መሬት ላለው ሰው ሊሰራ ይችላል ከነመሬቱ ሁለት ሚሊዮን ብር ያስፈልጋል ማለት ነው ቤት መስራት የህልም እንጀራ ሆኖ ሊቀር ነው 😕
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 года назад
😥😥😥😥😥😥😥😥
@abslotige8107
@abslotige8107 2 года назад
ኢንሸአላህ ቤት የሚሰራው አላህ ነው አይዞሽ እኔ ሀያ አመቴ እንኳን ቤት
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 года назад
@@abslotige8107 😥😥😥😥😥😥👍
@tigistamare5002
@tigistamare5002 2 года назад
@@abslotige8107 ሀያ አመት🥺😭
@hawlitube9071
@hawlitube9071 2 года назад
የአዳማ ቆርቆሮ የት ነዉ የሚገኘዉ ወሎ ዉስጥ ካለ ንገረኝ በጣም ፈልጌዉ ነዉ ወንድም
@user-di5fl5xo7y
@user-di5fl5xo7y 2 года назад
እደወሬው አይደለም ችግሩ ቦታው መስራቱ ይቻል ነበር ግን ቦታው ኬሚሴ የቤት ዋጋ ስራልን
@husseinsukare4277
@husseinsukare4277 2 года назад
Shekila, ye Elekitri aliteqesikimi
@user-cd1pj6ct3x
@user-cd1pj6ct3x 2 года назад
አህለንንን
@kadjaseraj6106
@kadjaseraj6106 2 года назад
በአላህ ወንድሜ ለሁለት ክፍል የቦለኬት ቤት ለመስራት ንገረኝ እዳታልፈኝ
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s 2 года назад
ቋሚ ስራ ካላቹሁ አትፍሩ ብሩም ምንዛሪም ክፍ ስስላለ አትድግጡ
@user-rg2pe6zh7i
@user-rg2pe6zh7i 2 года назад
ላይክክክ አርጉት 😘😘
@neza8656
@neza8656 2 года назад
ወልደያ የተሠራዉ ቤት እስከ ስንት ይገኛል
@metitech
@metitech 2 года назад
ሰላም እንዴት ነክ 1 ቪዲዮ community post አርግልኝ
@astekastek1000
@astekastek1000 2 года назад
እስኪ ንገረኝሁለት መቶ ካሬ ስንት ቤት ይሰራልኛል ወንዴ እስ ኪ መልስልኝ
@kadjaadem7703
@kadjaadem7703 2 года назад
👍👍👍👍👍👍❤❤❤
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 2 года назад
733'850 መሰለኝ ሂሳቡ አሪፍ ነው ለማንኛው እውነት ከሆነ ሊሾ ምናምን ተብሎ ጥቅቅ ሲል 1ሚሊየን ይገባል ብቻ ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ እስኪ ቀጣ ሶስት ክላስ ከነሽትቤት እና ሻወር ሂሳቡን ስራልን
@sofya-fi5qo
@sofya-fi5qo 2 года назад
ዲዛይኑንን በሩቁኖርማን አድርገህ አሳናልቀቅልን በአላህ ላሰራፈልጌ ደስየሚልዲዛይንአጣሁ ከውጭ ማለት በደብአልታይአለኝ ተባበረኝ
@limat7146
@limat7146 2 года назад
751,850 ያስፈልጋል ማለትነው
@rewdatube581
@rewdatube581 2 года назад
ዋጋዉ በዛ
@user-xs1yf3cq6t
@user-xs1yf3cq6t 2 года назад
በርታ ወድማችን 50 ቆርቆሮ በቡለኬት ፊንሽንግ ሳይጨምር ስንት እደሚፈጅ ንገረኝ
@abronettube
@abronettube 2 года назад
ኢንሻ አላህ በቅርቡ
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 2 года назад
@@abronettube እስኪ. ያሁኑን ዋጋ አቅርብልን. ይህ ከ6ወር በፊት ነው አደራ እና ኮበልቻ መሬት እፈልጋለሁ እስከ ስንት እንደሚኖር 180ካሬ
@selamselam805
@selamselam805 2 года назад
741,800 be wanew korkoro kehon 806,400 yemstalign
@Maryam-xl1kz
@Maryam-xl1kz 2 года назад
እናመሠግናለን
@sadaseyed5244
@sadaseyed5244 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-vx5px6cy1n
@user-vx5px6cy1n 2 года назад
የት አከባቢ ነው
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 2 года назад
ስንት ካሬ ነው
@ababaa9125
@ababaa9125 2 года назад
የተሰራ የለም የት ነዉ
@AliOmar-pn6io
@AliOmar-pn6io 2 года назад
Slliki quxuxiri
@zenatali7913
@zenatali7913 2 года назад
826.850 ብር
@khadeejaomar9295
@khadeejaomar9295 2 года назад
አሰላማሊኩምእራህመቱላበራካቱወንደም፣የቅታባደብትነገረኘሽይሻላ፣እኝየመደምቅመሙቸሰለማይመቸንለማሰትዋሻእሸ
@user-cr2qt1jw6i
@user-cr2qt1jw6i 2 года назад
74 ቆርቆሮን ስንት እነደሚፈጅ ንገረን ወንድም
@abronettube
@abronettube 2 года назад
በቅርቡ አቀርበዋለሁ ኢንሻ አላህ
@user-cr2qt1jw6i
@user-cr2qt1jw6i 2 года назад
የጭቃ ቤት ሁኖ የቡሎኬትት ቤት ለማስመሰል ስንት ይፈጃል 74 ቆርቆሮ
@hayat1642
@hayat1642 2 года назад
60ቆርቆሮ ስር ልኝ በብለኬት
@seidendries3429
@seidendries3429 2 года назад
ቁጥርህን ላክልኝ
@user-wq9fj7lg5u
@user-wq9fj7lg5u 2 года назад
እውይ 😂😂 ይህ ሀብታሞች እንጂ ሸቃሎች አይችሉትም 😒 ሆ
@Tube-hf7tj
@Tube-hf7tj 2 года назад
የስሚቶው ብር አልገባኝም
@khadeejaomar9295
@khadeejaomar9295 2 года назад
በደጥቅለልአደረገህአቅራብልእሸ
@mesfineyaekob9831
@mesfineyaekob9831 2 года назад
751,000 birr new
@aberashendale583
@aberashendale583 2 года назад
7500 she berii
@jamalahmadahmad3320
@jamalahmadahmad3320 2 года назад
ቁጥራችሁንዐለቀ ቁ
@mahiafrika7596
@mahiafrika7596 2 года назад
ደምራቹ ንገሩኝ አንድ ላይ
@user-br1ik7ev4s
@user-br1ik7ev4s 2 года назад
677 ሺ ብር ይሆናል በጥቅሉ
@yeshiabebaw6488
@yeshiabebaw6488 2 года назад
85 ቆርቆሮ 1.3 ይፍጃል እዚ እሚያወሩትና ጀምረሽ ስታይው በጣም ከባዲ ነው እኔ ስላየሁት ነው ውዲ
@tigistamare5002
@tigistamare5002 2 года назад
@@yeshiabebaw6488 የት ሀገር ነው እማ አንቺ የሰራሽው🥺🥺እኔ 10 አመቴ በስደት እንኳን ቤት ቦታም የለኝ ብቻ ተመስገን ነው😔
@emanbirru2706
@emanbirru2706 2 года назад
@@yeshiabebaw6488 ልክ ነሽ እህት እኔ ወለሂ ለ5 ክፊል ቤት መሰረቱ ብቻ አምስስት ማቶ ሃየሺ ጨረሰ እዝህ ምወረዉ ጭረሽ አይነኝም
@miftah_
@miftah_ 2 года назад
Nokia 😂😂😂🙏
Далее
А ВЫ УМЕЕТЕ ПЛАВАТЬ?? #shorts
00:21
Просмотров 624 тыс.
А ВЫ УМЕЕТЕ ПЛАВАТЬ?? #shorts
00:21
Просмотров 624 тыс.