Тёмный

ዘመናዊ 100 ቆርቆሮ ብሎኬት ቤት በኤል ሸፕ 6 ክላስ ቤት ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል  

5G Tube
Подписаться 124 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 108   
@5gtube
@5gtube 2 года назад
በላይክ በሸር ግቡ ቅመሞች
@አሚነኝወሎየዋ
@አሚነኝወሎየዋ 2 года назад
ወንድም የእንጨት ቤት6 ክላስ ሰርቪስ ለመስራት ስንት ያስፈልጋል?
@5gtube
@5gtube 2 года назад
@@አሚነኝወሎየዋ በቀጣይ ሂሳቡን ሰርቼ አቀርብላችኋለው
@muhammed2683
@muhammed2683 2 года назад
​@@5gtube እኔ ግን የሰረሚክ ዋጋ ብትሰራልኝ እና ደግሞ ቤቴ አርማታ አንድየ ተደርጓል እና ሰረሚክ ማስደርክ እችላለሁ መልስልኝ ወንድም
@5gtube
@5gtube 2 года назад
@@muhammed2683 ይቻላል ይቆረቆር እና ይነጠፋል
@trufatargaw593
@trufatargaw593 Год назад
Betam enamesegenalen
@HxjhHdjj
@HxjhHdjj Год назад
በጣም እናመሰግናለን ግልፅ የሆነ መረጃ 🥰🥰🙏🙏
@zinettiyob5697
@zinettiyob5697 2 года назад
ሰላም ወድም ጥሩ አገላለፅ ነው እስኪ የቡለኬት ቤት ስልሳ ቆርቆሮ ስንት ብር ይፈጃል ስንት ክላስ ይሆናል
@semiethiotub
@semiethiotub 2 года назад
የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ያገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ
@DyfdrFhdfy
@DyfdrFhdfy 2 месяца назад
ደስ ይላል እናመሰግናለን ዋጋው G+1,ቢሆን ምን አይነት ልዩነት ይኖረዋል ማንኛውስ ያወጣል ከኤል ሸፑና ከG+1
@senitube1471
@senitube1471 2 года назад
ኢንሸሃላ እሰራለው ወደፊት ምኞቴ ነው ዘመናዉይ የብሎኬት ቤት መስራት
@5gtube
@5gtube 2 года назад
ቀላል አይደለም በርች አላህ ያበርታሽ
@ወሎየውነኝእኔ
@ወሎየውነኝእኔ Год назад
@@5gtube ወዲም ከጨትቤት ሠራሚክ ማዲረግይቻላል አይቻልም እሥኪመልሥልኝ እና መቸነውየሚሆነው ማለቴ ከምንበፊት መልሥልኝ
@ሙናሰይድ-ፐ3ወ
@ሙናሰይድ-ፐ3ወ Год назад
@@ወሎየውነኝእኔ በደብ አርገሽ ማሰራት ትችያለሽ ብዙ ልጃች አስርተዋል
@ወሎየውነኝእኔ
@ወሎየውነኝእኔ Год назад
@@ሙናሰይድ-ፐ3ወ ጀዛኪላሁኸይረን
@Nezihatube
@Nezihatube 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን ማሻ አላህ ጥሩ ቆይታነው አላህ መልካም የምንሰራ ያርገን ከመልካም ባሮቹ ያድርግልን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ወገኖቼ ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ አብረን እንደግ ውዶቼ 😍😍😍
@Ades2023-s1y
@Ades2023-s1y 11 месяцев назад
ገና ዛሬ አየውህ ቀጣም አሪፍ መረጃ ነው❤❤❤
@yashimebet1562
@yashimebet1562 2 года назад
ዋውው ባሁንባለው የአርባ 45ቆርቆሮየንጨትቤትጠይቅልን
@5gtube
@5gtube 2 года назад
አመቻችቼ አሳውቃችኋለው ለሁላችሁም
@yashimebet1562
@yashimebet1562 2 года назад
እሺ እናመሰግናለን ወንድማቺን ለኛየሚጠቅምመረጃሰለምታቀርብልን በርታ
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 2 года назад
@@5gtube አምስት ክፍል የቡልኬት ቤት ስንት ቆርቆሮ ነዉ ስንት ብር ይጨርሰዋል
@rahmamob5553
@rahmamob5553 Год назад
አህለን ወሎየው እናመሰግናለን ለምትሰጠን መረጃ።
@ALMAZ964
@ALMAZ964 Год назад
ዲዛይኑ በጣም ያምራል 😮
@saadaalsereidi9675
@saadaalsereidi9675 Год назад
ማሻአሏህ ጡሩ መረጃ ሥልክህን አሥቀምጥልኝ ግን የህዳር ነው አሁን ግንቦት ገባ ገና ቤተሠብህ እየሆንኩ ነው
@sirajjeberti9434
@sirajjeberti9434 2 года назад
ማሜ ሰላም ነው ወንድሜ በርታ በጣም አሪፍ ነው
@semiethiotub
@semiethiotub 2 года назад
ቤተሰብ አድርገኝ በቅንነት
@alhemdulilahalhemdulilah1162
@alhemdulilahalhemdulilah1162 2 года назад
ማሻ አላህ በርታ
@mekiyaseid489
@mekiyaseid489 2 года назад
ሰላም ወንድሜ ለቤትህ አዲስ ነኝ የ80 ወይም 90 ቆርቆሮ ብሎኬት ቤት ለማሰራት ስንት ይፈጃል 1, ሲሚንቶ በ1600 ሂሳብ 2, የውጭም የውስጥም የበር ዋጋ ሳይጨምር 3, የማብራት ፣ የማስወጠሪያ ገመድ ሳይጨምር በአላህ መልስልኝ
@mybrazersister
@mybrazersister Год назад
ትክክለኛነው ግን ወንድሜ አሁን መሥራት እፈልጋለሁ እና አሥፈራራኝ ማለቴ ዋጋው ውድነው እሥቲ አይዞሽ በሉኝ
@5gtube
@5gtube Год назад
አይዞሽ ዋጋ ባለበት አይቆይም ይቀያየራል ይጨምራል እየጨመረ ነው የሚሄደው
@fatimasiraj2748
@fatimasiraj2748 2 года назад
የእኔን ጥያቄየን መልስልኝ በጭቃ የተመረገን ቤት ዉጩ ግርፍ ከመደረጕ በፊት ዉስጡን ጅብ ሰን ማሰራት ይቻላል ወይ? በሆላ ተገርፎ ዉሀ ሲጠጣ ጅብሰሟን አያበላሸዉምወይ?
@mominamon1313
@mominamon1313 Год назад
የኔ. ወድም. የተፈጨ. አሸዋ. አንድ. ሲኖ. ስንት. ነው. መልስልኝ. መከነሰላም. ነኝ. የሚገኘው. የት. ነው???????
@Utopiatube9779
@Utopiatube9779 Год назад
ምን ያህል ግዜ ይወስዳል በአማካኝ?
@tybakabret6495
@tybakabret6495 Год назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላ ወንዲማችን በርታ መረጃህ ጥሩነዉ
@semiethiotub
@semiethiotub 2 года назад
እናመሰግናለን
@mayaraa4453
@mayaraa4453 Год назад
150ቆርቆሮ ብሎኬት ለማሰራት ስንት ብር ይፈጃል
@حسنيوسف-س2ص7ف
@حسنيوسف-س2ص7ف Год назад
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነህ ወንድም 80ቆርቆሮ ቡሎኬት ስንት ብር ይፈጃል🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@msaeed14
@msaeed14 Год назад
Thank you. Well done bro
@GmelahHbsha
@GmelahHbsha 8 месяцев назад
100 ቆሮቆሮ 150 ካሬ ላይ መሥራት ይቻላል ማለት ነው? እኛኮ ውጭ ሆነን ሲነግሩን 150 ካሬ በጣም ትንሽ እንደሆነ ነው 😢
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 2 года назад
ይጨምራል ብቻ አትበሉ እስኪ ቢያስ ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል በሉ እዲ ልባችንን ቀጥ ልታረጉት እኮነው ግራ የገባ በምን ምክንያት ነው አድሮ የሚጭውምረው ድጋይ አደዋ ማንኛውም ነገር ካገር ውስጥነው ከውጭ አይገባ በዶላር እዳይመሀኝ እረ የኢቶቢያ ሀብታሞች ለደሀ እዘኑ እዳገኛቹ የዋት ሲነጋ አጨምሩ
@bamlakgulilat612
@bamlakgulilat612 Год назад
ለ250 ካሬ ስንትብር ያሰፈልጋል
@keshintube6178
@keshintube6178 Год назад
♡ የምንወደው ሰው ሲታመም ፈተና ነው እንላለን ⇨ የማንወደው ሰው ሲሆን ደግሞ ቅጣት ነው እንላለን ⇨ የምንወደው ሰው ሙሲባ ሲነካው ጥሩ ስለሆነ ነው እንላለን ⇨ የማንወደው ሰው ሲሆን ደግሞ በዳይ ስለሆነ ነው እንላለን ... ☞ ስሜትህን እየተከተልክ የአላህን ቀደር ልክ እንደሚያውቅ ሰው አትከፋፍል ።
@5gtube
@5gtube Год назад
እረ በህግ አሌወጣኝም ክሽኗ እኔን
@keshintube6178
@keshintube6178 Год назад
@@5gtube የተመታህ ምፅፌነዉ ብየ አስዴነገጥከኝ🥰
@ethiotele3843
@ethiotele3843 2 года назад
Thanks for sharing 😍🥰😍🥰
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
የመዳም ቅመም ቤት ለመስራት አስበሻል ስደት ላይ እድሜሽን መጨርስ ነው እህህህህህ
@5gtube
@5gtube 2 года назад
እንደዚ አይባልም አላህ ያበርታችሁ ነው ሚባለው አለበለዛ ዝም በሉ የቻለ ይስራ ያልቻለ ይተወው
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@@5gtube እሽ ይቅርታ ወድም
@5gtube
@5gtube 2 года назад
@@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 👍ጣጣ የለውም አፍወን
@bilchatamam3726
@bilchatamam3726 2 года назад
እስኪ ፎቶውን ብቻ ለኪሊኝ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
አታካብጅ እኔ ጎደኛየ በ9ወር ብቻ ሰርታ ጨርሳለች 4ወይም. 5 አመት የምትሉት በመሀል የምትሰሩትን ለሌላ ነገር እያዋላችሁት አልያም ስራ ፈታችሁ የምትቀመጡትንም እያሰባችሁ ካልሆነ በስተቀር የምትሰሪውን ሙሉ በሙሉ ወጭሽን ሴፍ አድርገሽ ከሰራሽ ከአመት በላይ አይወስድም ለመስራት ፍላጎት ያላቸውን ተስፍ አታስቆርጡ
@HayatHayat-cl7dw
@HayatHayat-cl7dw 2 года назад
የእጨት ቤትስ ስንት ይፈጃል?
@semiethiotub
@semiethiotub 2 года назад
ሀዩ ደምሪኝ ማሬ
@5gtube
@5gtube 2 года назад
በግማሽ ይቀንሳል የብሎኬት ሂሳቡ ከሰማሽ የሱን ግማሽ ቢፈጅ
@monamona273
@monamona273 Год назад
Enamesegnalen
@gizawermias2869
@gizawermias2869 8 дней назад
Perfect
@sonoftheking9238
@sonoftheking9238 Год назад
Good info
@Hbeshawit9856
@Hbeshawit9856 Год назад
እስኪ ንገረኝ ከስንት ካሬ ላይ ነው ቤቷ ያረፈችው
@mekiaahmed8087
@mekiaahmed8087 Год назад
እኔም፣ማወቅ፣እፍልጋለው
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 6 дней назад
150 ካሬ​@@mekiaahmed8087
@EthiopEthical
@EthiopEthical 11 месяцев назад
መቶ ሀያ ካሬ ስትክላስይሆናል ወንድም
@bamlakgulilat612
@bamlakgulilat612 Год назад
የቦታ ካሬ ሰንት ነው 85 ለስንት ኬሬ
@saadahsa1541
@saadahsa1541 2 года назад
ኧረ ያጀማአ ሲሚንቶ አልቀነሰም ወይ
@5gtube
@5gtube 2 года назад
ሲሚንቶ ያው ነው በድብቅ ከ2000 ብር በላይ እየተሸጠ ነው
@እሙአማርዩቱብ
@እሙአማርዩቱብ 2 года назад
ይሄን ሁሉ እቃ ማን ገስቶ ያሰራዋል ያለሁት ክፍለሀገር ነዉ ሁሉም ነገር ከደሴ ካልተጫነ ከዛ የለም😍😖
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 Год назад
🤣🤣🤣anichi
@hayuwellod2995
@hayuwellod2995 Год назад
ተይው ማን ከብሎኬትጋርይዳረቃል በጨት ሰርተን መኖርነውጂ 😂😂 ወይማ የአገዳ ጎጆ😂😂
@tajetaim928
@tajetaim928 Год назад
​@@hayuwellod2995🥰🥰🥰😘👍
@saidasaid467
@saidasaid467 Год назад
ለገጠር ደሞ ብሉኬትምንያደርግልናል
@ሚጣየራያዋ-አ1ቸ
@ሚጣየራያዋ-አ1ቸ Год назад
ሰላም ወንድሜ ለቤትህ አዲስ ነኝ 150 ካሬ ቦታ ክብ ሁኖ በውስጡ6 ክላስ ያለው ቤት ያሰራል ወይስ እምታውቁ መልሱልኝ😍🙏
@antenehnegussie3071
@antenehnegussie3071 Год назад
4 bedroom 1 kitchen 1 living and dining 2 toilet ክላሶቹ ግን ያንሳሉ
@MohammedSeid-sr5tj
@MohammedSeid-sr5tj Год назад
አንዳንድ ጊዜ የፋይናንስ ምንጮችን ብትጠቁሙን ጥሩ ነው።
@Hbeshawit9856
@Hbeshawit9856 Год назад
እኔማ ቁጭ ብየ የዩቱብ ቤቶችን በማየት ብቻ ፕላን አውጥቸ ቤት ሰርቸ ጨርሻለሁ ስል ይችን ቤት አየሁ ሳልሰራትማ አገር አልገባትም
@kedijaketera-pz5ru
@kedijaketera-pz5ru Год назад
አደራ እድሜሽን በላሽ ኑሪ
@rahmaomar1567
@rahmaomar1567 2 года назад
👍👍👍
@buznshlandabo
@buznshlandabo Год назад
Thank ❤️❤️
@zedusman
@zedusman 9 месяцев назад
ብርታቱን ይስጥሽ በሉኝ ጀምሬዋለሁ 🎉
@zinetzinet1062
@zinetzinet1062 2 года назад
150 ካሬ ሰንት ክላስ ይወጣዊል። የብሎኬት ቤት
@HayatEndris..Ethiopa
@HayatEndris..Ethiopa Год назад
ንገርን
@antenehnegussie3071
@antenehnegussie3071 Год назад
3 bedroom 1kitchen 2 toliet 1 living and dining
@wollokocha
@wollokocha 16 дней назад
7 room ​@@antenehnegussie3071
@fatoumfatoum6173
@fatoumfatoum6173 Год назад
እሪፍ ነው
@ጃውሳ
@ጃውሳ Год назад
በሁኑ ስአትስ ወድሜዋ በአላህ መልስልኝ😪
@saadahsa1541
@saadahsa1541 2 года назад
አህለን
@TigistBelachew-dt5yc
@TigistBelachew-dt5yc 11 месяцев назад
የኮንትራክተሩን ጨምሮ ነው
@بِنتْمُحَمَّدَ-خ3ش
ኢሻአላህ
@CfRr-sp2pd
@CfRr-sp2pd Год назад
ውድም የሰርተኞችን ቁጥር ልቀቅ
@-muna967
@-muna967 Год назад
ቁጥር ለክልኝ
@memegreimi9226
@memegreimi9226 Год назад
ያተስ በዛ አትስሩ ነውዴ
@ሂክማአክመል
@ሂክማአክመል Год назад
ደንገጥኩ ሆ እር የት እንሄድ
@elesaethiopia3502
@elesaethiopia3502 Год назад
እስኪ 150ካሬ ቤት አሳየን እስኪ እንድሁ በአሁን ሂሳብ ሚዚያ ማለቂያ ይጀመርልሻል ተብያለሁ
@SeadaOmuEmran
@SeadaOmuEmran Месяц назад
በቃ አርፌ ልቀመጥ ግማሽ ሚሊየን ይዠ ልጀምር ነበር😢
@HayatOmer
@HayatOmer 2 года назад
አሠላምወአሊኩምወራህመቱሏህአህለንማሜበርታማሽአሏህእናመሠግናል
@EthiopEthical
@EthiopEthical 11 месяцев назад
መልስልኝ
@ahmednuru1212
@ahmednuru1212 Год назад
ከፍተኛውን ወጭ የያዘው ስሚንቶው ነው
@Seberat80
@Seberat80 Год назад
እኮ😔😔
@ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ
@ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ 28 дней назад
በስመአም 12 ባጆ አሸዋ ይፈጃል 6 ክላስ ገነት አያስገባኝ ይህንን ሁሉ ነው በግምት ነው የምታወራው የሌላም ሰምቻለሁ ያንተ ደሞ ጣሪያ ነካ እኮ
@تملنتما
@تملنتما Год назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@diribiimuze
@diribiimuze Год назад
Wr wb wl
@محمدم-ل3ف
@محمدم-ل3ف Год назад
ወድሚይህቤትየትነው
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Год назад
እናንተ ሰዉ እመረጣችሁ ነው እንዴ መረጃ የምትሰጡት
@temammohamed1376
@temammohamed1376 Год назад
Mobil no.
@tube9426
@tube9426 Год назад
የተለመደዉ የእንጨት ቤት ቆርቆሮ ነዉዴ 700ብር የሚሸጥ ያልከዉ
@tube9426
@tube9426 Год назад
ሰላም ወንድም በዚህ ዲዛይን 90ቆርቆሮ የቡለኬት ቤት ስንት ይፈጃል በወግዲ ወረዳ ነዉ
@EthiopEthical
@EthiopEthical 11 месяцев назад
መልስልኝ
Далее
skibidi army returns (skibidi toilet 77)
00:49
Просмотров 1,1 млн