Тёмный

ዘመናዊ 65 ቆርቆሮ የቡልኬት ቤት ለመስራት ስንት ብር ያስፈልጋል? | Modern 65 tin bulkhead house  

አብሮነት Tube Abronet Tube
Подписаться 181 тыс.
Просмотров 45 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 151   
@abronettube
@abronettube 2 года назад
t.me/abronet_tube_kemise ሰላም የአብሮነት ተከታታዮች እቃ መግዛት የምትፈልጉ በሙሉ የፈለጋችሁትን በዚህ ማዘዝ ትችላላችሁ የቴሌግራም ቻናሌ ነው ይቀላቀሉኝ t.me/abronet_tube_kemise
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb 2 года назад
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑ
@mershatesfa3778
@mershatesfa3778 2 года назад
ጠቃሚ መረጃ ነው። የፎቅ ቤቶችን ወቅታዊ ወጪዎችን ጀባ ብትለን አሪፍ ነው።
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 года назад
እኔ የያዝኩት አይበቃኝም አኡዙቢላህ ያዬሁት ሁሉ ያምረኛል ቦታ ላለው ሰው መስሪያው ብዙ አይባልም ግን ቦታ ለሌለው ሰው ከባድ ነው
@lubabahusen4517
@lubabahusen4517 2 года назад
ኤርከባድነውእህት
@meronlidu1104
@meronlidu1104 4 месяца назад
ዋው በጣም አሪፋ ነው ዎንድሜ እናመሰግናለን👏
@አዲስአለምአ
@አዲስአለምአ 2 года назад
እናመስግናለን. 52ቆርቆሮ 3 ክፍል ቤት በቦሌኬት በአሁን ሰአት ስንት ይፈጃል
@sosishulegeb7180
@sosishulegeb7180 2 года назад
ቆንጆ ነውበዘመናዊዉ ደግሞ አሳየን በነካ እጅህ
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 2 года назад
አባቴ የለበስከው ቲሸርት avrilvation ኑን ጎግል ላይ ጠይቀው ይቀፋል ለጥቆማ ነው thank you bro
@temesgen3223
@temesgen3223 Год назад
ከእጨትና ከቡልጌት ማንኛው ወጭ ያስወጣን እንዳታልፈኝ አደራህን ብሮዬ😍😍😍😍😍👌👌👌👌
@ወተመድህ
@ወተመድህ Год назад
የኔም ጥየቄ ነው ልገዛ ባይ 🥺🥺
@Hbeshawit9856
@Hbeshawit9856 Год назад
የቡሎኬት ቤት አሪፍም ነው ወጭውም ከእንጨቱ ከ100ሺ እስከ 150ሺ ብር ልዩነት አለው ለመስራት ልዩነት ቢናረውም ቦታው ደግሞ የብሎኬት ቦታ ከእንጨቱ ስለሚቀንስ ብዙም ልዩነት የለውም
@ٱمويسر
@ٱمويسر Год назад
​@@Hbeshawit9856እንደዚህ ብቻ ከሆነ ልዩነቱ ደህና ነው የት አገር
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 2 года назад
እኔ ግን እደዚህ ለማሠራት እፈልግ ነበርግን መች ያሠሩልኔል እኛም በሥደትነን እና የጭቃዉንም በግድነዉ የሚያሠሩልን
@roniberuk3291
@roniberuk3291 2 года назад
በጣም ጥሩ መረጃ ነው ። የ130 ኤል ሼፕ ባለ 1 ጎጆ ሙሉ ወጪውን ንገረን ብሎኬት ቤት ።
@yemdinawyemdinaw6341
@yemdinawyemdinaw6341 2 года назад
መረጃው ጥሩ ነው
@genetyosef95
@genetyosef95 2 года назад
በጣም ቆንጆ መረጃ የሰጣቸውን ፀዳለ ና እንደሚገባው መንገድን የምትናገሩ በጣም አመሰግናለሁ ግን ቦታው የት ነው አዲስ አበባ ነው ወይም ሌላ ቦታ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 2 года назад
ጀዛከላህ ኸይር የእጨቱንም ንገረን 65 ቆርቆሮ ስንት እደሚጨርስ ባሁኑ ዋጋ
@tube-vf1pu
@tube-vf1pu 2 года назад
ፕሩ ፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ጥያቄና መልሥ እያዳመጡ እዉቀትን ይቅሰሙ ይማሩ 🌹🕋🌺📚📚👈🏽
@MmMm-rn6eg
@MmMm-rn6eg 2 года назад
እሽ ወንድማችን እናመስግናለን
@Sumayyas229
@Sumayyas229 2 года назад
Aslamualekum አህለን አብሮነት ማሻ አላህ ሀሪፍ መረጃ ነው እያቀረብክልን ያለሀው በርታ ጥያቄ አለኝ ሰማንያ ቆርቆሮ ቤት ሴፍት ታንከር ለመስራት ፈልጌ ነበር ስንት ይፈጃል 🙏
@ffghgghhrhheusueheue1583
@ffghgghhrhheusueheue1583 2 года назад
እስኪ ወድሜ አብዘሀኞቻችን በአርብ አገር ነውና ያለነው 62ቆርቆሮ በእንጨት ተሰርቶ በጂምስም ለመጨርስ ስት ይወስዳል ይህን ስራልን
@mahamad6138
@mahamad6138 2 года назад
እናመሠገናለን👍👍
@abureyan1972
@abureyan1972 2 года назад
ቲሸርቱ ? ከቻልክ ቪዲዮዉን ኢዲት አድርገህ ዶዠድጋሚ አፕሎድ ብታደርገዉ ይሻላል
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 2 года назад
እናመሰግናለን ከልብ❤❤❤❤
@abasahmedmehamed2741
@abasahmedmehamed2741 2 года назад
ጥሩ መረጃ ነው
@hbebahb9603
@hbebahb9603 2 года назад
እነመሰግናለን በርታ ጥየቄን አትለፈኝ 40ወይም 50ቆርቆሮ ለመሰራት አይመችም እደ አቅሜ ስለ አቅሜ ስለ መይችል መለቴ በቡሉኬት ለመሰራት መልስ እጠብቀለውኝ ወድሜ
@ዲኔቲዩብ
@ዲኔቲዩብ Год назад
ዋለይኩም ሰላም ውረህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ ይህ ቪዲው ከለቀከው ከአመት በላይ ሆኖታል ባሁን ሰአት ዘጠና ቆርቆ ቡሊኬት ቤት ስንት ይወስዳል ካየህው መልስልኝ አማና ግን ህልም ሀገር ትሄዳላችሁ ሌላው ደግሞ እናተ ከጂምሩ እስከመጨረሻ ትሰሩት አላችሁ ማለት ለምሳሌ ከቁፍሮው መጨረሻው ይሰሩታል ወይስ ሁሉም ባለሙያው ነው የሚሰራው ለምሳሌ ቆፋሪው ሌላ ቀያሹ ሌላ ማለት ለእያንዳንዱ ሌላ ባለሙያ እፍልጋለን ይህ ነው ሊገባኝ ያልቻለው አማና ባየህው ሳአት መልስልኝ መስከረም ማሰራት እፍልጋለሁ
@ybsraderej6260
@ybsraderej6260 Год назад
ጎበዝ
@bineymgeresu7888
@bineymgeresu7888 2 года назад
Thank u so much bro. 👍👌🙏❤ Pls. Ye balh muyawn adrasha wym tel.Nr letstigh techlalh🙏
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 Год назад
Great
@solomonabebe5252
@solomonabebe5252 2 года назад
የቤቱ ዋጋ መሬቱንም ይጨምራል ወይ? ምክንያቱም አንዳንድ ቦታ ብቻዉን ከአንድ ሚሊዮን በለይ ስለሚሸጥ ነው መሬቱ ብቻ
@rabiatube3790
@rabiatube3790 2 года назад
ቁጭ ብዬ ደመርኩት 1,175,100ብር ይመጣል ግን የሽንት ቤት ሴራሚክ አልታሰበም መልካም መረጃ ነው
@kasayekasye2143
@kasayekasye2143 2 года назад
ጎበዝ እኔስ ዞረብኝ
@rabiatube3790
@rabiatube3790 2 года назад
@@kasayekasye2143 ሂሳቡ ሲታይ ብዙ ይመስላል እንጂ ከታሰበበት ይሰራል ዋናው ስኬት አላማ ነው
@selam6991
@selam6991 Год назад
@@rabiatube3790 እውነት
@m-a-s2997
@m-a-s2997 2 года назад
አቦ ጭቃ ቤት ምን አለኝ ምርጥ አርጌ በጭቃ አሰርቼ አሽዋ ግርፍ አስገርፌ ቀለም መቀባት ነው እንጅ
@akuaku2202
@akuaku2202 2 года назад
አሰላሙአላይኩም ሰላምነው ቤትለመስራት ብርተተዘጋጀ በስትግዜ ያልቀል
@Risteasme
@Risteasme Год назад
ወሳኝና አንገብጋቢ መረጃ?
@tidenekhailu7714
@tidenekhailu7714 2 года назад
105ካሬ ላይ G+1 ቤት ለመስራት ምን ያህል ወጪ ያስወጣል?
@abyanga7546
@abyanga7546 Год назад
ስማ ወንድም እዚህ ቲ ሽርት ላይ ያለዉ ፁሁ ፍ GAP የምል ትርጉሙ ምን እንደሆነ ታዉቀዋለህ ካላወክ ልንገርህ G= GAY A= AM P= PROUD ነዉ ትንታኔዉ ጌይ በመሆኔ አኮራለሁ እንደ መለት ነዉ እንግዲህ
@hiyabgidey4217
@hiyabgidey4217 2 года назад
እናመሰግናለን ወንድም ሁለት ክላሰ ቡልኬት ሰንት ብር ያሰፈልጋል
@tube-vf1pu
@tube-vf1pu 2 года назад
ፕሩ ፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ጥያቄና መልሥ እያዳመጡ እዉቀትን ይቅሰሙ ይማሩ 🌹🕋🌺📚📚👈🏽
@ሰአዳነኝየድሬዋ
ወላሂ እርካሽ ነው ለሰራሰው ኢላአላህ
@ahmedmohammedyoutube4712
@ahmedmohammedyoutube4712 2 года назад
ከላይ እንደት ነው ማለቴ ከረሠና ነው ወለ ጅብስ ብቻ ነው ቆርቆሮውስ ቀዩ አይነት ነው ወለ ነጩ ነው ቀዩ ዋጋው ስንት ነው ብዙ ብልጫ አለውደ ኢንሸአላህ መልስ እጠብቃለሁ ቴሌግራም ካለህ ማናገር እፈልጋለሁ ወይም ስልክህን
@gizachewbelete5918
@gizachewbelete5918 2 года назад
G +1 100 ካሬ ላይ ያረፈ ቤት ለመስራት ምን ያህል ጥሬ እቃ እንደሚፈጅ ስራልን እስኪ፡፡ አመሰግናለሁ
@adanegelaw1122
@adanegelaw1122 2 года назад
ቆይ ግን ከ30እስከ40 ቆርቆሮ በብሎኬት እንደአቅማችን ማሰራት አይቻልም? ማለቴ ትልቅ ቤት ለመስራት አቅም ለሌለን ሰዎች ማለቴ ነው
@seydmohammed5142
@seydmohammed5142 2 года назад
እንደፈለግሽ ትችያለሽ እህት
@ayagary3818
@ayagary3818 Год назад
በአውኑ ሰአት40 ቆርቆሮ ስራልልን ከመጀመርያው እስከ መጨረሻው🙏🙏
@ethiopia7697
@ethiopia7697 2 года назад
የእንጨት ቤት ለምን ግን ከኢሊሸብ ውጭ ድዛይን የለም የብሉኬት ድዛይን በእንጨቱ መሰራት አይችልም እንደ??????
@የኡማውጉዳይያገባኛልኡሙኸ
ግንከአቅምበላይነውየሀገራችንኖሮ ያሥፈራራል
@medufikerxll6119
@medufikerxll6119 2 года назад
Thx brother 🙏
@ወተመድህ
@ወተመድህ Год назад
ሰላም እህት ወንድሞች እኔ ለጉዞ ባይ ግን የእንጨት እና የብሎኬት ልዩነት ምነው የብር ልዩነት በዛ ነወይ ❓👏
@meti6049
@meti6049 2 года назад
ሰላም
@azeetube198
@azeetube198 2 года назад
ሰላምክ ይብዛሌ ወድሜ እውነት በጣም አርፍ ነው ወዉ እናማስጋናሌን
@abronettube
@abronettube 2 года назад
ውዷ እህቴ ኑሪልኝ
@rachelneg5576
@rachelneg5576 2 года назад
Thank you💙🙋‍♀️
@muntehamohamed1425
@muntehamohamed1425 2 года назад
Maashaa allah
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 2 года назад
አዳመጥኩ አዳመጥኩ እና ድምሩን ስትናገር ፌንት ነቅየ በግድ ነው የነቃሁ ምነው እዲህ ሰው ማስደገጥ አግባ ነው አብሮነት እኔ ይቺን ሚሊወን የምትባል ነገር እሰማታለሁ እጂ አላቃትም
@ሀገሬ-ቐ8ረ
@ሀገሬ-ቐ8ረ 2 года назад
😂😂😂
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
😂😂😂🙆 ቅመሞቸ ኮሜት እናንተ ናችሁ❤
@abdullaabdu6957
@abdullaabdu6957 2 года назад
ቀልደኛ ነው እኛ ሚስኪኖች የተሰራው ካየን በቂ ነው
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 года назад
አይዞሽ ኢንሻአላህ ትይዣታለሽ አንድ ቀን በአሁኑ ሰአት ሚሊዮን ማለት ቀላል ሁናለች ኪኪኪኪ
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 года назад
@@abdullaabdu6957 እረ ጠንክረህ ስራ አይዞህ የወንድ ደሀ ፈቃጅ አየይኖረውም ሰምተሀል
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 2 года назад
ቀላል ነው ግን ቦታው ውድ ነው እሜሆን ብዙ ሰው መስሪያውም ቦታውም ሲሆን ይከብደዋል
@amitube4117
@amitube4117 2 года назад
Selam abronet eski video seralen G+1 Mskren lay ejmralew 02 mahber kemisse sent yewsdale
@aaysy6092
@aaysy6092 2 года назад
አገብጋብ ዋጋነው። እኔባታው አለኝ በዚህ ዋጋ ባይሰራ ድብን ብሎ ይቀር በእጨት እሰራዋለሁ። ሆምነው ሸዋ
@የኡማውጉዳይያገባኛልኡሙኸ
አብሮነትበርታእሽ
@uyyeyyhdudu9027
@uyyeyyhdudu9027 2 года назад
አሪፍነው
@awelwollotube6068
@awelwollotube6068 2 года назад
በአላህናበመጨረሻውቀንየሚያምን መልካምይናገር አሊያምዝም ይበል ነብዩሥለላአለይሂወሠለም ውድየሀገሬልጆች ፕሮፋይሌንበመጫንወደቤቴጎራይበሉ
@ٱمويسر
@ٱمويسر Год назад
65 ቅጠል ስንት ክላስ ይሆናል ብሉኬቱ ማለት ነው
@alimahdialbokhari2261
@alimahdialbokhari2261 2 года назад
جيد جدا والله
@temimaabubeker7279
@temimaabubeker7279 2 года назад
ሰላም ወንድሜ አንድ ሳሎን አንድ መኝታ በብሎኬት ስንት ይፈጃል??
@ليلهايمام
@ليلهايمام 2 года назад
እኔ ለማየት አንደኛ ነኝ 👌👌👌👌👌👌
@tube-vf1pu
@tube-vf1pu 2 года назад
ፕሩ ፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ጥያቄና መልሥ እያዳመጡ እዉቀትን ይቅሰሙ ይማሩ 🌹🕋🌺📚📚👈🏽
@Kadega121-i3o
@Kadega121-i3o 7 месяцев назад
👍👍👍
@abdulazizmusbha3903
@abdulazizmusbha3903 2 года назад
ምነው:ልስን:ሳይጨምር:ነው:ዋጋው:ታዲያ:ለግምበኛ:ይኼ:ሁሉ:ብር:ተከፍሎ:ለልስን:ሥራ:ሌላ:ወጪ:ሊወጣ:ነው?
@tzgsvbzsb3501
@tzgsvbzsb3501 2 года назад
350ሺ ስልሳ ቆርቆሮ የእንጨት ቤት ይሰራልኛል ውሃ ልክ እና ሌሾ ??የስራቹ አላቹህ በአሁኑ ዋጋ እስኪ ንገሩኝ
@helensumu2281
@helensumu2281 2 года назад
የየይሰራልሻል
@azizaassen2427
@azizaassen2427 2 года назад
ይሠራልሻል
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 2 года назад
ወንድም እስኪ ቦታ ፈልግልኝ ቤት መስሪያ ፕሊስ
@زيزي-ل2ك
@زيزي-ل2ك 2 года назад
እሽ እዴት ነው እናተን ማግኘት እሚቻለው
@የመዳምታክሢነኝ
@የመዳምታክሢነኝ 2 года назад
ጨማመርክበት አረ በህግ ይህን ሁሉ አይወስድም የቀለምና ጅብሠን 👍👍😂😂🌹🌹😏
@tube-vf1pu
@tube-vf1pu 2 года назад
ፕሩ ፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ጥያቄና መልሥ እያዳመጡ እዉቀትን ይቅሰሙ ይማሩ 🌹🕋🌺📚📚👈🏽
@ygfvggu5490
@ygfvggu5490 4 месяца назад
ቁጥራሁን አስቀምጡልን እድሰሩልን
@hareguayesigat1414
@hareguayesigat1414 2 года назад
villa bet be 150 kare meter lay siralin ??????
@meronlidu1104
@meronlidu1104 4 месяца назад
❤👏👏👏
@ወሎየ-ረ3ኈ
@ወሎየ-ረ3ኈ 2 года назад
ተዉ በግል ላግኝህ ወድም በጣም ፈልጌህ ነዉ ቁጥርህን ልደዉልልህ ፈልጌነዉ ብዙየ ጠየቄህ ነበር ቁጥርህን በናትህ
@ummuluiatika4129
@ummuluiatika4129 2 года назад
batekalay sint bir new dimru
@mogastiges8228
@mogastiges8228 2 года назад
Selkehen asetenem
@likueneyew7247
@likueneyew7247 2 года назад
ቦታ ለመግዛት ስንትካሬ ነው?
@elizabethmersha2994
@elizabethmersha2994 2 года назад
How about Gondar ?
@zegeyeambaye6909
@zegeyeambaye6909 2 года назад
May I have your # to have more information
@ጎንደሬዋ-ለ8ሐ
@ጎንደሬዋ-ለ8ሐ 2 года назад
ለማይሞላ ዱኒያ ነገ ለምንሂደው ጩቃ ቤት ይበቃኛል
@abureyan1972
@abureyan1972 2 года назад
እባካችሁ ቢያንስ እንኳ ሚዲያ ላይ የምትወጡ ሰወች የምትለብሱትን ነገር እየተጠነቀቃችሁ
@emanemman1811
@emanemman1811 2 года назад
በፈጣሪ ንገረኚ ለሰማኔውስ ስት ይበቃኛል
@hasanjbril7376
@hasanjbril7376 Год назад
ባታ ለምንአታቀርብም ኮበልቻ
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ 2 года назад
tru
@zenimamo196
@zenimamo196 2 года назад
65 ቆሮቆሮ ስንት ካሬ ላይ ነው ?
@MohamedAli-xv5ny
@MohamedAli-xv5ny 2 года назад
First tell kare meter
@ٱمويسر
@ٱمويسر Год назад
​@@MohamedAli-xv5nyየኔምጥያቄ
@osmanshumye2852
@osmanshumye2852 2 года назад
የት ነው ያልከው?
@atinafukidane8112
@atinafukidane8112 2 года назад
Silkihen?
@emanemman1811
@emanemman1811 2 года назад
ለኔም ስሩልኚ ሰማኔ ቅጠል ቆርቆሮ ያሰራል በብሎኬት ስሩልኚ ወሎ ገርባ
@tayyabahussain5647
@tayyabahussain5647 Год назад
Tekorkoro buhala sente yefjaleeeee kemssssa layee
@zub4214
@zub4214 Год назад
Wer. Are you liven adama
@keriyaseid2158
@keriyaseid2158 2 года назад
80 ቆርቆሮ በ ስንት ካሬ ላይ ነው የሚያርፈው ?
@ٱمويسر
@ٱمويسر Год назад
የኔም ጥያቄ ስንትስ ይፈጃል
@Lifeisdrama1
@Lifeisdrama1 2 года назад
ይሄ ህልም ነው ለኔ አባቴ ።
@damakasie5855
@damakasie5855 Год назад
ሚያድግ ቻናል ነው
@tadesseengdasew3812
@tadesseengdasew3812 2 года назад
Lemn yeyandandun unit mejorment atnegrnm
@ZainabZainab-cf2nb
@ZainabZainab-cf2nb 2 года назад
👍👍👍👍👍
@Samira-yl9po
@Samira-yl9po Год назад
ኣምስት ክላስ የበሎኮት ስት ብር ይፈጀል ኣዲ ምልየን ይፈጃል ✅✅✅✅
@ٱمويسر
@ٱمويسر Год назад
የለም ጥያቄ
@yididiyadawit7678
@yididiyadawit7678 2 года назад
T/g link lakelgn mawarah neger ale bro
@gezahegnbirhanu5121
@gezahegnbirhanu5121 2 года назад
Area ቢኖረው
@ziyadaqatar1904
@ziyadaqatar1904 2 года назад
ስልክህ
@mambazajamal7351
@mambazajamal7351 2 года назад
👍👍👍💯💯💯👍
@user-letsub12121
@user-letsub12121 2 года назад
መሬቱስ
@hagerukubay864
@hagerukubay864 2 года назад
🥰🥰🥰🥰
@tagesebobeto235
@tagesebobeto235 2 года назад
ስልክ ቁጥር
@የኡማውጉዳይያገባኛልኡሙኸ
መለሥተኛአሣየን
@tube-vf1pu
@tube-vf1pu 2 года назад
ፕሩ ፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ጥያቄና መልሥ እያዳመጡ እዉቀትን ይቅሰሙ ይማሩ 🌹🕋🌺📚📚👈🏽
@lubabahusen4517
@lubabahusen4517 2 года назад
ኤርከባድነውእህት
@زينبالمحمد-ر1ب
@زينبالمحمد-ر1ب 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️አንድመኪነሲምቶሲትነዉ
@andarge419
@andarge419 2 года назад
ውይ ከባድ ሆነ በቃ ስደርስ ይሮጣል ስደርስ ይሮጣል
Далее
skibidi army returns (skibidi toilet 77)
00:49
Просмотров 1,1 млн
ዮአዳን (ክፍል 39)
34:43
Просмотров 64 тыс.