Тёмный
No video :(

ዘመናዊ የቡልኬት ቤት 80 ቆርቆሮ 5 ክፍል ለማሰራት ስንት ይፈጅብናል | Making a modern home  

አብሮነት Tube Abronet Tube
Подписаться 172 тыс.
Просмотров 184 тыс.
50% 1

ቤት አሰራር. አዲስ ቤት አሰራር. የቡልኬት ቤት አሰራር
ቤት ሽያጭ. ቤት ለመስራት. ቤት ማስዋብ. ቤት ማሳመር
ቤቶች ድራማ. ቤትሽ ጅማ ነው. ቤቲንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ. የዶሮ ቤት አሰራር. የገና ቤት አሰራር.
የውሻ ቤት አሰራር. የካርቶን ቤት አሰራር. የዶሮ እርባታ ቤት አሰራር. የእርግብ ቤት አሰራር. የጭቃ ቤት አሰራር. የእንጨት ቤት አሰራር. modern home designs 2021
modern home design ideas 2021
modern house design low budget
modern home interior design low budget
t.me/abronet_t...
ትዛዝ ካላችሁ መግዛት የምትፈልጉት ምንም አይነት እቃ ካለ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ የምትፈልጉት እቃ በምትፈልጉት ዲዛይን ተዘጋጅቶ ይቀርብሎታል ይዘዙን እናደርሳለን
t.me/abronet_t...
ላይክ ላይክ ማድረግ አትርሱ #Ethiopianyoutubers #Abronettube #Like. ላይክ
Seyfu on ebs
Yetbi tube
Ethiopia
Abiy Ahmed
neshida
Halale midiya
music. kana tv. naho tv
#Esat_tv
#Fana_tv
#Afrika_tv
#Zaweya_tv
Merja ሰበር ዜና
አዲስ ነገር
Seyfu on ebs2
Etv zena
ኢቲቪ ዜና. Ethiooian Music
#E-commerce Amazon dhopi
#Android app Development
#Ethiopian_News
#Ethiopian_Athlet
#Ethiooian_Sport
#Ethiopian_Prank
#Best_Prank
ጎልዲገርል ፕራንክ
አዲስ ፊልም
አዲስ ሙዚቃ
አዲስ ነሺዳ
አዲስ ስራ. አዲስ ግንባታ
ፈታ ደይሊ. Feta deyli
አቤል ብርሀኑ. Abele brhsnu
አቤል ብርሀኑ የወይኑዋ ልጅ
Miko miki. ማይኮ ሚኪ
አዲስ ንግድ. አዋጭ ስራ
#Fernicher
#ፈርኒቸር
አልጋ ቡፌ ዱላብ
#ፈርኒቸር ስራ
#For all those who send it to Hawala
ሀዋላ. የጥቁር ገበያ ምንዛሬ
ስደት እና ኢትዮጵያ
ሰበር ዜና. የድል ዜና
#አዲስ ነገር
Dallol entretament
#Zena tube
Nebil nure. ነቢል ኑር
አዲስ ቤት. አሰራር
የእንጨት ቤት. አሰራር
የቡልኬት ቤት. አሰራር
የድል ዜና. ምርጥ ነገር
የፍራሽ ልብስ
የትራስ ልብስ
የሀልጋ ልብስ
ብርድ ልብስ
ምንጣፎች
ፍራሽ. ትራስ. ሀልጋ. ቁምሳጥን. ቡፌ
መጋረጃ. ባጃጅ. መኪና. ትራክተር
ገበሬ. ግብርና. አርሶ አደር. ሽመና
ሸማኔ. ወርቅ ቤት. ወርቅ ሻጭ.
ወርቅ ገዢ. አብይ አህመድ
Ethiopia. Abey ahmed
መግዛት. መሼጥ. መስጠት. መቀማት
መምታት. መመታት. መቁሰል. ማቁሰል
ጁንታ. ቄሮ. ኦነግ. ኦነግ ሼኔ. ረብሻ. ወከባ. ፋኖ. ልዩ ሀይል. መከላከያ. ፌደራል. ማክበር. ማስከበር. ሰላም. ፍቅር. ትዳር. ውርስ. ወራሽ
አውራሽ. ክርክር. ፈጠራ. ቁምነገር. ፍጥረት
#አስገራሚ. ቲቪስታንድ. ፔርሙስ. ብርጭቆ
#ዘመናዊ. ቲቪ. ፊሪጅ. ላውንደሪ. ኦቭን
#ሰርፕራይዝ. እስቶብ. ሸክላ ሳህኖች

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 307   
@abronettube
@abronettube Год назад
t.me/abronet_tube_kemise ሰላም የአብሮነት ተከታታዮች እቃ መግዛት የምትፈልጉ በሙሉ የፈለጋችሁትን በዚህ ማዘዝ ትችላላችሁ የቴሌግራም ቻናሌ ነው ይቀላቀሉኝ t.me/abronet_tube_kemise
@Umufetitube
@Umufetitube 2 года назад
ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ 🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸 🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ 🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸 🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም ወጣትነትና ጉልት🌸 ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ✔👍
@user-dq7fx7qo8x
@user-dq7fx7qo8x 2 года назад
ዛሬ ወግ ደርሶኝ አንደኛ ሆኛለሁ እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው 👌👌👌
@ተመስገንአምላክ
@ተመስገንአምላክ 2 года назад
እናመስግናለን
@hiwattesfaye1372
@hiwattesfaye1372 2 года назад
kehasabe gellagellekegne tebarek
@Danatube721
@Danatube721 2 года назад
የበሮች የኮርኒስ የሽንት ቤት ዕቃ የባንቧ ዕቃ የመብራት አፖሎች የቀለም የውጭ አጥር እስከ በሩ ይህ ሲጨመርበት በርግጠኝነት 2ሚሊየን ይገባል ቢሆንም ግን ላለው ሰው የተሰራውን 3 እና 4ሚሊየን ከመግዛት ማሰራቱ በጣም አሪፍና ቅናሽ ነው እናመሰግናለን ወንድም ስለመረጃህ ብዙዎቻችን በጣም ብዙ የሚፈጅ እየመሰለን የጭቃ ቤት ላይ ገንዘባችንን ጨረስን ወላሂ ከደከሙ አይቀር የቡለኬት ሶስት ክፍል ብትሆንም ይሻላል ቢያንስ ከመቃጠል ይድናል አሁንኮ በስጋት አለቅሁ ያቃጥሉታል እያልኩ ስንት የደከምኩበትን የቤተሰቤን አቃጥለውብኛል የኔ መስተዋትና መብራቱን ሰባብረው አዲስ የተጨረሰ ባዶ ሰው ስለለበት ትተውት ሄዱ አሁን ግን ድጋሚ ዕረብሻ ሲባል እንደቤተሰቤ ቤት አቃጥለውት እኔም በንዴት እቃጠላለሁ እያልኩ ስጋት ላይ ነኝ ለቤተሰቤ ነፍስ አስባለሁ እንዲሁም ለለፋሁበት እህህህህህህ ብቻ አላውቅም ምነው በቡለኬት ሰርቼ በነበር ብያለሁ
@emanbirru2706
@emanbirru2706 2 года назад
ጉድ እኮኮ ነዉ ወለሂ አኘ ገብተነበት መጭረስ አቅቶነል ሁለት ሚሊዮን አይበቀም እነዝህ ከሚየወሩት አይገነኝም
@emanbirru2706
@emanbirru2706 2 года назад
አብሽሪ አለህ ይርደሽ
@user-qd5xh5iu4w
@user-qd5xh5iu4w 2 года назад
ይሄ በጣም ጥሩ ስራ ነው.........ቀጥልበት
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 2 года назад
እንመሰግናለን ያገሬልጅ የመልካም ስራህ አላህ ይጨምርልህ በርታልን
@hawi_habeshawit
@hawi_habeshawit 2 года назад
ምርጥ መረጃ ነው እናመሰግናለን ♥️🙏
@jonairahdiya1901
@jonairahdiya1901 2 года назад
ችግሩ ማን ይሥራልኝ ኢደራሡ አድርጎ ወንድም አባት የለለዉ ሠው ከባድ ነው ብሩን ይዠዉ ቦታዉ ኢያለ ግን ማን ያሠራልኝ ወላሂ ብር ብቻ የሚሠራዉ ነገር ማፊ የግድ ሠዉም ያሥፈልጋል 😭😭😭😭 ማንም የለኝ ካአላህ ዉጭ
@user-jj7rh2fc1d
@user-jj7rh2fc1d 2 года назад
ልክ እደእኔ
@abayineshtube9506
@abayineshtube9506 2 года назад
Ayizoosh 😭🙏☝️
@user-sj9xj2pz5j
@user-sj9xj2pz5j 2 года назад
የት ነው ያለሽው እህቴ በኩንትራት ማሠራት ትችያለሽ
@user-sj9xj2pz5j
@user-sj9xj2pz5j 2 года назад
አይዞሽ እህቴ ተኮናትረሽ ማሠራት ትችያለሽ ሢጨርሡ ያሥረክቡሻል እንደፈልግሽ ይሠሩልሻል
@agahl912
@agahl912 2 года назад
አይዛችሁ ውዴቼ በላጭው አሏህ ነው አሏህ ይረዳችኋል ወላሂ እንደራሴ ዱአ አደረግላችኋለሁ አብሽሩ
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 4 месяца назад
ስለ መረጃው እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ ቀጥልበት ።
@Yaecob
@Yaecob 2 года назад
ወንድሜ እጅግ ፈጣሪ ይባርክህ ሃሳብህንም ያሟላልህ ስለ ቀና መረጃና ትምህርትህ ደስ ብሎኛል መነሻ ነጥብ ሆኖኛልና ያልካቸውንም ነገሮች ክፍል 2 ብለህ ደሞ የበር፣መስኮት፣ጂብሰም፣ኤሌክትሪክ አቅራቦትንም ጨምሮ ወቅታዊ በሆነውከ ዋጋ ደሞ እንደምናገኝህ አምናለሁ።ፈጣሪ ትጋቱን፣አቅሙን፣ጤንነቱን፣ሠላሙንም ያብዛልህ።
@user-qx3px1hs9p
@user-qx3px1hs9p 6 месяцев назад
ዋዉ በጣም ምርጥ የምር፩አተነህ የኔን ቤት የምታሰራል ወድሜ በጣም ምርጥ ነዉ በርታ አወራሀለሁ ሲስተካከልልኝ ❤❤❤❤
@nicojansenvanrensburg4327
@nicojansenvanrensburg4327 2 года назад
ከአሁን በኋላ ቤት ማለት ለደሃ ህልም ነው
@user-ku7bx3xs9p
@user-ku7bx3xs9p 2 года назад
በጣም ወላሂ
@emraatusolihatube5904
@emraatusolihatube5904 2 года назад
ክክክክክክክክክክክ በጣም አይታሰብም ቦታ የለለዉማ ቦታ ገዝቶ ቤት መስራት ከባድ ነዉ
@user-cg7eb6oi4v
@user-cg7eb6oi4v 2 года назад
🥺🥺🥺🥺በጣም
@hawaebrahim3720
@hawaebrahim3720 2 года назад
kkkk____እውነት ነው
@yallahuu8484
@yallahuu8484 2 года назад
ለምን ህልም ይሆናል
@danielsolomon9772
@danielsolomon9772 2 года назад
በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን ከቻልክ እዲስ አበባ ውስጥ 200 ወይም 300 ካ.ሜ ላይ G+1 ለመስራት ሊፈጅ ይችላል የሚል ብታቀርብልን ጥሩ ነው
@selamselam2185
@selamselam2185 Год назад
Yenem teyake new
@A-900.
@A-900. 2 года назад
ቦታ ላለው ሰው እንጂ ከባድ ነው አንተ ግን ጀዛከላህ ሀይር
@muhammedhayat6317
@muhammedhayat6317 2 года назад
አሏህ የጅዛክ ኸይር መልካም ሰው ነህ በርታ አሏህ ይገዝህ
@user-mj8fh5xy2e
@user-mj8fh5xy2e 2 года назад
ምተቀርበቸው ነጋሮች ሁሉ ምርጥ ነው በርተ
@Sumayyas229
@Sumayyas229 2 года назад
Aslamualekum አህለን ማሻ አላህ ምርጥ መረጃ 👌
@user-dq7fx7qo8x
@user-dq7fx7qo8x 2 года назад
አይ እኔስ አይቻ ማለፉ ይሻለኛል እሱን የማሰራበት አቅምም የለኝ ተኝቼ ባልመው ይሻላል ሆይ 😀😀😉😉😉
@eikru5532
@eikru5532 2 года назад
ክክክ አብሽሪ እህት እኔም ኦዳች ነኝ
@kidistnagi1746
@kidistnagi1746 2 года назад
yeshalal enam ferawet
@rahimarahima9141
@rahimarahima9141 2 года назад
ለምን አቅም የለሽም ዉዴ ዋናዉ ጥንካሬሽና ብር አያያዝሽ ነዉ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
ለምን እየሰራሽ አይደል ምንዛሬ በጣም ጨምሯል
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 2 года назад
በጣም ቆንጆ ነው ችግሩ በአረብ ሀገር ያለን ሰዎች ብራችንን ስለምናባክነው እንጂ አፖርታማም መስራት እንችል ነበር
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካተሁ ጀዛከላህ ኸይር
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 года назад
እናመስግናለን ወድም አለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@maryamomar2694
@maryamomar2694 2 года назад
እናመሰግናለን ወንድም ጥሩ መረጃነው
@girmaa5480
@girmaa5480 2 года назад
አግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ጥሩ መረጃ
@zemedezemede9806
@zemedezemede9806 2 года назад
በጣም አሪፍ ነው
@galaxy.Online.School
@galaxy.Online.School 2 года назад
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ ማሜ!!
@umuuahmed721
@umuuahmed721 2 года назад
ጥሩ ነው ፊንሽጉ ቀስ እየተባለ ይሰራል ዋናው ነገር ቤቱ የሚቆምበት ዋጋ ነው
@jonairahdiya1901
@jonairahdiya1901 2 года назад
ወሏሂ ትንሺ ብር ነው ደግሞ ደሥ ከሚል መርጃ ጋ
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 2 года назад
Bro ትንሽ ለአንተ ነው!
@maazaalemu2400
@maazaalemu2400 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@binyamcheynet6615
@binyamcheynet6615 2 года назад
Very useful unlike many yousles you tube channel tumb up bro 👍🏾 keep doing a good jobs.
@shallom7282
@shallom7282 2 года назад
ጥሩ መረጃ ነው ያቀረብከው ! ቤቱን ለመስራት የሚያስፈልጉ ግብአቶች ዋጋ ጭማሪ ቢኖርም መረጃው ለመነሻ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ነው ! ለኤሌክትሪክና ውሃ መስመር ዝርጋታ ፣ ለመታጠቢያ ቤት ( ለመፀዳጃ ቤት ) ለፊኒሽግ ስራ የባለሞያን ክፍያ ጨምሮ ወጪው ብዙ ነው ። በ 1.5 - 2 ሚሊዮን ብር የሚፈጅ ይመስላል ።
@seadihusna
@seadihusna 2 года назад
ዋው ምርጥ መረጃነው ቀጥልበት ከልብ እናመሰግናለን
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p Год назад
በርታ ወድም
@abduselammusa1330
@abduselammusa1330 2 года назад
አሪፍ መረጃነው ሹክረን
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 2 года назад
Tanks በጣም እምፈልገው መረጃ
@user-sb8hj2ed8u
@user-sb8hj2ed8u 2 года назад
መረጃው ከሞላ ጎደሉ መልካም ነው በቀጣይ ይበልጥ እንደምትሰራበት ተስፋ አለው በርታ..... ለስራህ ይበልጥ አሪፍ እንዲሆን ቢጨመር ብዬ እነሆ..... ኤሌክትሪክ&ሳኒተሪ እና ሴራሚክን ጨምሮ ሁሉንም ፊኒሽንጎችን ጠቅለል አድርገህ ለህዝብ የተሟላ መረጃ ብታደርስ መልካም ነው እላለሁ በርታ!!
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 года назад
ጥሩ መረጃነው እናሠግናል ቀጥልበት ወድም
@MrAsaye
@MrAsaye 2 года назад
G+1 and G+2 በ 100 ካሬ ሜትር የሚያርፍ ስራልን
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 Год назад
መልካም ፕሮግራም ብራቮ ቀጥለለበት
@birhanushiferaw4662
@birhanushiferaw4662 2 года назад
Great information, thank you, bro!!!
@user-nf6ur7pi1e
@user-nf6ur7pi1e 2 года назад
አላህ ከአለልን እሻ አላህ
@Caaltuujamaal7
@Caaltuujamaal7 2 года назад
Galatoomi bro
@ebisagemechu
@ebisagemechu 2 года назад
ጥሩ ነው፣ ግን ብዙ የዘነገአቸው ነገሮች አሉ። ለምሳሌ የወለል ( በሰራሚክስ፣ በታይልስ)፣ ኮርኒስ፣ እንዲሁም የባኞ ቤት ዕቃዎች። ለምሳሌ ቤቱ 3 ባኞ ቤት ካለው፣ ለያንዳንዱ 50 ሺ ከሆነ፣ እስከ 150 ሺ ልሆን እችላል። እንዲሁም ኮርኒስ ከ 50 እስከ 60 ሺ ብር ሊፈጅ ይችላል። እንዲሁም ወለሉ በሰራሚክስ እስከ 60 ሺ ብር ሊፈጅ ይችላል። ስለዚህ በትንሹ ሌላ 260 ሺ ብር ደምርበት።
@mujahedeenaburaslan118
@mujahedeenaburaslan118 2 года назад
Thanks our brother
@cggh6051
@cggh6051 2 года назад
አልሀምዱሊላ የነ ጥያቀ ቀርቦልኛል ባረከላዉ ፍክጀዛክ አላሂ ኸይረን ሀብቢ
@user-ym5vd5iz8o
@user-ym5vd5iz8o 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊላህ 50 ቆርቆር የእንጨት ቤት ለመስራትስ ስንት ይበቃል አደራ ለዚህም ስራልን በአላህ
@rahabak3968
@rahabak3968 2 года назад
እናመሠግናለን
@qwera7821
@qwera7821 2 года назад
አሪፍመርጃነው
@celincoexpress4023
@celincoexpress4023 2 года назад
Thank you so much valueble info 💜
@keneofficial7620
@keneofficial7620 2 года назад
💗💘💙
@seadaahmed3975
@seadaahmed3975 2 года назад
Mashallah m.d tinkarehn asayitehal gobz
@sarasara-vm2rs
@sarasara-vm2rs 2 года назад
እናመሰግናለን
@workneshbatu1645
@workneshbatu1645 2 года назад
ጠቃሚ ነው
@mqw544
@mqw544 2 года назад
ከተሰደድኩ ሰላሳ አመቴ ቤት የለኝም ስራየፈታሁት ሰባት ወር ነው ስድስት ወር እህቴ የሮምየ መቶ መቶ ዶላር ትክክልኝ ነበር አሁን ያልከውን ለመስራት ሌላ ሰላሳ አመት ያስፍልገኛል ቦታ አለኝ የሚበድረን ሀብታም ካለ አግናኘኝ በወር ሰላሳ ሽብር እምከፍለው
@chhd5437
@chhd5437 2 года назад
በጣም ውድ ነው
@jeylankadi7236
@jeylankadi7236 Год назад
Thank you brother
@meazi01
@meazi01 2 года назад
Thanks very helpful
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 2 года назад
አሪፍ ነው ቪድዮ አቀራረፅክ ንግግርክ ግልፅ እና ፈጠን ያለ ነው በዛ ላይ ከዋላ ክላሲካል ሙዚቃ ስለሌለ በጣም ወድጄዋለው ሳንረበሽ መልክትህን በደንብ እንድንሰማ አረገን በጣም አሪፍ ነው በርታ
@bekelu11tube37
@bekelu11tube37 2 года назад
ሠለም እንኳን ደህና መጣክን በጣም በርታ
@salome5498
@salome5498 2 года назад
Thanks brother, helpful information. What about market analysis for g+2 building on 100-120 m2 space?
@ayobab1257
@ayobab1257 2 года назад
This is my interest to know about plz try to work out this
@omlive3122
@omlive3122 Год назад
እናመሰግናለን ከቻልክ ለአራት ክፍል ስራልን ዋጋውን ማወቅ ፈልጌ ነው
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 2 года назад
Great 👍 thank you for share
@mikiyastesfaye1685
@mikiyastesfaye1685 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን እኔ ማወቅ የፈለኩት በሰንት ካሬ ሜትር ነው ያረፈው ቤቱ
@nubekan.6628
@nubekan.6628 2 года назад
Thank you
@salome5498
@salome5498 2 года назад
Thanks dear!
@ekramyassin9105
@ekramyassin9105 2 года назад
I think wanaw wechi finishing new dont forget that
@inatbizu9051
@inatbizu9051 2 года назад
እባክህን ጠቅላላ ብሩ በዶላር ቀይርና ንገረኝ ስንት ሽህ ዳላር ይሆናል ? ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ በደብ አብራርተሃል አመስግናለሁ
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 года назад
የጪቃ ቤት 800.000 ገዝቸ የቡለኬት ቤት ጭራሽ 1ሚሊዮን ባልሞላ ብር መስራት ይቻላል አጅብ
@lubabahusen4517
@lubabahusen4517 2 года назад
ከነቦታውገዝተሺነው
@hananh8092
@hananh8092 2 года назад
🙆🙆🙆🏃🏃🏃 1,000,000 ከመሬት ውጭ 🙆🙆🙆
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 года назад
ቦታው የአባቴ ነው የተሰራበት ተደምሮ ከነ ባለሙያዎች ነው 8 የወሰደው
@lubabahusen4517
@lubabahusen4517 2 года назад
@@fafiyasinhara5180 ጥሩነውካለቀለሺእህት አሁን ብደርሺ ይጨምራልከዚህበላይ
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 года назад
እረ አለቀ አይባልም ሉብየ ገና ውስጡ አልተገጣጠመም በጣም አሶዲደውታል ሁሉን ነገር
@jemalkemal912
@jemalkemal912 2 года назад
መሸ አላህ ሹክረን
@kadirabatemam9419
@kadirabatemam9419 2 года назад
Maashaalla
@HaHa-on6zj
@HaHa-on6zj 2 года назад
መሻ አካባቢ ፈልግልኝ ወድማችን እናመሠግናለን
@user-tj5fg6jp5t
@user-tj5fg6jp5t 2 года назад
ማሻአለህ
@lilyhabeshawit6831
@lilyhabeshawit6831 2 года назад
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ በርታ አንዛመድድድድድድድድድ
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p Год назад
አዳማ ቆርቆሮ እፈልጋለሁ አሁላይ ስትነው ወድም ንገረኝ
@haroni2982
@haroni2982 2 года назад
ሠላም ለዚሕ ቤት ወድማችን ኑርልን
@user-bu4je2nx3h
@user-bu4je2nx3h 2 года назад
መሻአላሕ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 года назад
Betam enamesegenaln wendemachen gen Mafish felusse
@seadiyoutube1272
@seadiyoutube1272 2 года назад
Egnam 80 qorqoro Edezih new yefejewu gin yegna foq new
@samuelgetachewadaye2038
@samuelgetachewadaye2038 Год назад
Nice
@user-rj2gx7ym6c
@user-rj2gx7ym6c 2 года назад
ወንድሜ ከምሴ ሆነህ ነው እንዴ አ አ አንተ የጠራህው ብር 2መቶ ካሬ መትር መሬት ደልሎ ደላላው የሚውስደውን ኮምሺን አይደርስም አሪፍ ነው ከሚሴ እዛ መተን እንሰራለን
@mulugojamwondim2159
@mulugojamwondim2159 2 года назад
Good job
@astekastek1000
@astekastek1000 2 года назад
የጭቃ ቢሆንስ ስንት ይሆናል አስበህ በኮመንት መልስ ደንበኛ ኩቡር ነዉ
@lubabahusen4517
@lubabahusen4517 2 года назад
ጥያቄየንሥለመለሥክልኝ አመሠግናለሁ በጣምደሥብሎኛል አውቂእንድጀምርነበር
@ተመስገንአምላክ
@ተመስገንአምላክ 2 года назад
እናመስግናለን
@and-jx3rw
@and-jx3rw 2 года назад
እናመሰግናለን ወንድም ግን በቆርቆሮው ምትክ ከላይ ብሎኬት ማድረግ አይቻልም እንደ ሀረብ ሀገር
@fatoye123
@fatoye123 2 года назад
በአርማታ ማለት ነው
@elsonmendes3224
@elsonmendes3224 2 года назад
BATCHE (Universo) Rei do Universo É VERDADE. PRETO EM SIMA BRANCO EM BAIXO PRETO DENTRO BRACO FORA. BATCHE É PRETO E O SOL É PRETO. Obrigado Preto é Rei e Brancos sabem Trabalhar.
@maymounamaymouna2836
@maymounamaymouna2836 Год назад
❤❤
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 года назад
አቀለልክ እደዚህ ከሆነ አሁኑኑ ልጀምር ማለት ነው
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 2 года назад
ሰላም አኮዋንድነመጣህ ሰለሰጠህንመረጀያእነመሰግነለን አተም በድወል ተቀላቀለን
@kikiaman3179
@kikiaman3179 Месяц назад
Miseruteni yakatetale wendim?
@user-ju1gg4us4d
@user-ju1gg4us4d 2 года назад
ማሻአላህ በርታ ሽኩራን
@workinehgetachew1544
@workinehgetachew1544 Год назад
M2 please
@eta4401
@eta4401 2 года назад
sele foke bet negeren ? lemesale 400 cary lay yarefe 7 foke thankyou
@abdurehmandelmolo4400
@abdurehmandelmolo4400 2 года назад
ደይሬክት ኮስት እና እንደይሬክት ኮስት አስቀምጥለት ለቀጠዩ
@mulugetaasres1996
@mulugetaasres1996 2 года назад
በር እና መስኮት በአሉሚንየም ከነመስታወቱ በካሬ 7500ብር ነው
@yaredabayneh5464
@yaredabayneh5464 4 месяца назад
በአዳማ ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ይፈጃል
@user-ss6rg6iz2y
@user-ss6rg6iz2y 2 года назад
ወይኔ ከመጀመረ የስሚቶው አናቴ ላይ ወጣ ክክክክክ
@abdurehmandelmolo4400
@abdurehmandelmolo4400 2 года назад
እበክህ ሰይት መናጀርናት ወይን ፎርመናት ስራ ከለህ በዝህ ዘርፊናው የሰናጠልኩት
@yafetbeza2698
@yafetbeza2698 2 года назад
ሰላም G+2 ምን ያህል ይፈጃል አመሰግናለሁ !
@comcell6978
@comcell6978 2 года назад
በጣም ጥሩ ነዉ ለ (70) ቆርቆሮ የጭቃ ቤት ለማሥገረፍ ሥት ይወሥዳ ል ወድም እሥቲ ተቻልክ መልሥልኝ
@gaoaxybhh1648
@gaoaxybhh1648 Год назад
80 ቆርቆሮ ስንት ካሬይሆናል ንገረኝ ባላህ
@zeburazebura5353
@zeburazebura5353 2 года назад
ወዲሜ ለመረጃህ እናመሠግናለን በርታልን አንዲት ጥያቄ አለችኝ አደራ መልሥልኝ ቤት ልሥራ ተዘጋጂቸ ነበር እና ለጪቃ ተመራጪ ቆርቆሮ ኮስቤ ነው 700 ብር አሉኝ በአላህ በደብ አጣርተህ ንገርኝ ኮስቢ ወይንስ የሚሻለውን ንገርኝ ወድም አለም
@mimiayele3992
@mimiayele3992 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቦታውን እንዴት መግዛት እንችላለን
Далее