Тёмный
No video :(

#ዘማሪት_በዛወርቅ_አስፋው_ተዘረፈች 

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Подписаться 140 тыс.
Просмотров 82 тыс.
50% 1

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Опубликовано:

 

21 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 454   
@alemneshtegegne7884
@alemneshtegegne7884 3 месяца назад
ወንድማችን ተባረክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ቃለህይወት ያሰማልን።
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 месяца назад
Thanks very much brother information
@user-vb4zf6tk9h
@user-vb4zf6tk9h 3 месяца назад
ተባረክልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት አትራቅ ካተ
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 3 месяца назад
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤
@eyerusalembeyene8447
@eyerusalembeyene8447 3 месяца назад
ተባረክ እርጋታህ ስታስረዳ ሁለ ነገርህ እሱ የመረጠህ ይመስለኛል አብዝቶ ይባርክህ
@012345678952645
@012345678952645 3 месяца назад
በጣም ትክክል ነህ ። የእምየ ማርያምን ሥም የሚያከብር አንድ ስንኝ ሁሌ በኦርቶዶክሰ መዝሙሮች ውስጥ ማስገባት በዚያ ጊዜ ምድረ አጋንንት ድራሹ ይጠፋል ። የሌባም እጅ ይሰበሰባል !
@HK-yg4ey
@HK-yg4ey 3 месяца назад
ለማእተብህ እንደቆምክ ጌታ ይባርክህ ተባረክ
@EyerusTessema-vl4tk
@EyerusTessema-vl4tk 3 месяца назад
ነጋሽ ሚዲያ ለተዋዶ ልጆች አስፈላጊ ሰው ነህና እድሜና ጤናይስጥልን ወድማችን🙏🙏🙏
@SelamSelam-pz1zr
@SelamSelam-pz1zr 3 месяца назад
ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ
@EyerusTessema-vl4tk
@EyerusTessema-vl4tk 3 месяца назад
ነጋሽ ሚዲያ ለተዋዶ ልጆች አስፈላጊነህና እድሜና ጤናይስጥልን ወድማችን🙏🙏🙏
@nebiyunegede5039
@nebiyunegede5039 3 месяца назад
ክብር ለድንግል ማርያም
@bikiladinegde2029
@bikiladinegde2029 3 месяца назад
ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
@FritTeklayAngosom
@FritTeklayAngosom 3 месяца назад
Yeageloot edimehn ybarklih fetari
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 3 месяца назад
ወንድሜነጋሽእግዘአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤በርታ
@user-fw4mz5rm7y
@user-fw4mz5rm7y 3 месяца назад
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልክ ወንድማችን እዉነት ነዉ እናታችን ምርኩዛችን አማላጃችኅ ወላዲተ ቃል የጌታዬ እናት ያአምላክ እናት ያአማኑኤል እናት እመ ብዙሃን እመ ብርሃን ለኔማ ቃል የለኝም ስለሶ ልናገር አሜን❤❤❤❤
@user-nf2ze6fc1o
@user-nf2ze6fc1o 3 месяца назад
God blessing you our brother
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 3 месяца назад
Negash good work! Thanks brother !!
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 месяца назад
Beautiful message brother
@MekdesGebru-ku6gs
@MekdesGebru-ku6gs 3 месяца назад
ተባረክ ወንድሜ ሺ አመት ኑርልኝ
@user-hy5vc2sz5y
@user-hy5vc2sz5y 3 месяца назад
ወንድሜ ነጋሽ እግዘአብሔር ይባርክህ ይቀድስህ በምንችለው ሁሉ ቤተ ክርስቲያናችንን እናግዛለን እንረዳለን ።
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 3 месяца назад
Yes, let's cooperate those poor churches to support, God willing and 🙏❤
@user-eg2ce4gl2b
@user-eg2ce4gl2b 3 месяца назад
ነጋሽዬ ወንድምዬ በርታልን ዘመንህ ይባርክልን ጀግና
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 3 месяца назад
ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዉዱ ወንድማችን ❤️❤️❤️❤️
@assebiya1571
@assebiya1571 3 месяца назад
ጌታ ፡ ይርዳህ ፡ ግለሰቦች ፡ በሳቱበት ፡ እምነቱን ፡ የወንጌል ፡ አማኝን ፡ ቤተክርስቲያን ን ፡ ትቃወማለህ ፡ የጌታን ፡ ሰም ፡ ከሚጠሬ ፡ የወንጌል ፡ አማኝ ፡ ጌታችን ፡ በእግዚአብሔር ፡ ልጅነቱና ፡ አምላክነቱን ፡ ከማያምን ፡ ትመሰጋገናለህ ፡ አሁንም ፡ ጌታ ፡ ይቅር ፡ ይበልህ ፡ ለጌታችን ፡ እንደ ፡ ቃሉ ፡ ኑር ፡ አያዋጣህ ፡ ተባረክ ፡ የህዝቡ ፡ ሞትና ፡ መፈናቀል ፡ ግድ ፡ ይበልህ ፡ ለሐዋርያዉ ፡ ጳዉሎስም ፡ አልሆነም ፡ ጌታ ፡ ይገናኝህ ፡ ከተራ ፡ ወሬ ፡ ይገላግልህ
@EyerusTessema-vl4tk
@EyerusTessema-vl4tk 3 месяца назад
ነጋሽ ሚዲያ ለተዋዶ ልጆች አስፈላጊ ሰው ነህና እዱሜና ጤና ይስጥልን ወድማች🙏🙏🙏
@Zenash-zq8ou
@Zenash-zq8ou 3 месяца назад
አቤት ጌታሆይ ልቦና ስጠን
@user-pd4uf4ou2n
@user-pd4uf4ou2n 3 месяца назад
ንፅዎቹ አባቶታቸን በእናኝተ ፀሎት ነው ያለንው እግዚያብዜር ይባርካቸው
@mintyassefa
@mintyassefa 3 месяца назад
ነጋሽ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏
@marshetgetachew9103
@marshetgetachew9103 3 месяца назад
(ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች �?ዕራ�?? 2) ---------- 8፤ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። 9፤ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ 10፤ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ 11፤ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@sabahaddis295
@sabahaddis295 3 месяца назад
እግዚያብሔ አምላካችን ማስተዋሉን ይስጠን 🙏🙏🙏
@klenwayimer9067
@klenwayimer9067 3 месяца назад
ተባረክ ነጋሽ ዘመንህ ከመላው ቤተሰብ ጋር ይባረክ
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ነጋሽ ❤❤❤
@Melkamsew-tube7
@Melkamsew-tube7 3 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🏼💚💛❤️
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 3 месяца назад
ጋዜጠኛ ነጋሽዬ ስውድህ ዘመን ይባርክህ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ልጅ ነህ
@elizebatabdissa2007
@elizebatabdissa2007 3 месяца назад
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ክብር ለነጋሺ ሚዲያ
@kassaj2023-gl5fv
@kassaj2023-gl5fv 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦናዉ ይስጠን 🤲🤲🤲
@yewubliloboutros8951
@yewubliloboutros8951 3 месяца назад
በምንም ይሁን በምን ዋናው ለእግዚአብሔር ያላቸውን ፍቅር ያሳያል በእውነቱ ግን እግዚአብሔር ይድረስላቸውና ⛪⛪⛪ቤተክርስቲያኑን ቤቱን ለማሰራት እግዚአብሔር ይርዳ
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 3 месяца назад
አሜንአሜን
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 месяца назад
Beautiful program
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z 3 месяца назад
ሰላም እንኳን ድናመጣህ አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏❤🤲❤🤲❤🤲🙏
@TikunehAbeje
@TikunehAbeje 3 месяца назад
ተባረክ ወንድማለም በእድሜ በጤና ያኑርህ አከብርሃለሁ በርታልን።
@assebiya1571
@assebiya1571 3 месяца назад
ለወንጌል ፡ የሚኖር ፡ ጦርነት ፡ አታውጁ ፡ ለቤተክርስቲያ ፡ ጠያቂም ፡ ጠባቂም ፡ አላት ፡ የአንተ ፡ ስራ ፡ መፀለይ ፡ ነው ፡ ፀሎት ፡ ከጦርነት ፡ ይበልጣል ፡ ፀልይ ፡
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 3 месяца назад
በመዝሙሩ ውስጥ ያለው አንድ ቃል ይመልሳቸው ይሆናል እመብርሀን ለበጎ ታድርግላቸው እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ቃሉን እጃቸው ላይ እንዲደርሳቸው ያደርጋል እስክንመለስ የማይተወን አምላክ የታመነ ነው ይጠብቀናል እስክንመለስ እመብርሀንም እኮ በጣም ታዝናለች በመጥፋታቸው ኪዳነ ምህረት ትማራቸው እንዲመለሱ የሚመለሱበትን አይነ ልቦና ታብራላቸው።
@peacelove4778
@peacelove4778 3 месяца назад
እነሱ ወዴት ነው የሚመለሱት ፃድቆች አይደሉ😅😅😅😅😅
@user-rb5qe6gq2j
@user-rb5qe6gq2j 3 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@lemlemmichael6587
@lemlemmichael6587 3 месяца назад
Tebarek yene wendm ❤❤❤
@lemlemmichael6587
@lemlemmichael6587 3 месяца назад
Ewent new yene wendime ❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-im5wx2qj6h
@user-im5wx2qj6h 3 месяца назад
ተባረክ ወንድሜ
@user-vn4de4vl3x
@user-vn4de4vl3x 3 месяца назад
ወንድሜ ነጋሽ አንተ እመብርሃን ትጠብቅህ አሁንማ መዝሙር ብቻ ሳይሆን ማንኛውንም ነገር መዋሸትም ሆነ መስረቅ በህግ የተፈቀደ ነው የሚመስለኝ እግዚአብሔር በቸርነትህ ልቦና አድለን ጌታ ሆይ አሁንስ መምጣት ናፈቀኝ ማራናታ
@user-bx7rp2sl6f
@user-bx7rp2sl6f 3 месяца назад
Egziabher bchaa new yemayadalaw🙏🙏🙏 ewunetun yemiyawkew ahlfaa ena humegaa yehonew🙏🤲 Qdus Egziabeahre new::: gidelachimu hulum yetewawekal..!😥😓😒
@degolabraha9972
@degolabraha9972 3 месяца назад
አሜን በእመቤታችን አለኝታችን መመኪያችን ዋጋ ትሰጣለች
@danielbelay8980
@danielbelay8980 3 месяца назад
"ኑ_ታቦት_ላሳያችሁ!" በጣም ደስ ይላል፣ እንዳንቀሰፍ በመፍራት ስመለከት የዮሐንስ ወንጌል ገላገለኝ
@user-bx7rp2sl6f
@user-bx7rp2sl6f 3 месяца назад
😢😢😢 malet ayasferam tadya.?
@user-bx7rp2sl6f
@user-bx7rp2sl6f 3 месяца назад
Andem ken rasen kefi adrge auechaw alawekim 😓😓🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️ besm ab
@danielbelay8980
@danielbelay8980 3 месяца назад
@@user-bx7rp2sl6f “ታቦት ላሳያችሁ” ሲል ጽላት መስሎኝ ነው በጣም የፈራሁት የነበረው የዮሐንስ ወንጌል ሲሆን ግን ፍህራቴ ቀነሰ ምክንያቱም የዮሐንስ ወንጌል ሁላችንም ማየትም ማንበብም ስለምንትል፡፡
@user-bx7rp2sl6f
@user-bx7rp2sl6f 3 месяца назад
@@danielbelay8980 Egziabher yakbrelgn🙏 amesegnalew🙏 enam eko betam fiirat west hogne leyesemawet💔 lemasakefi mokerewe nebe💔 neger gin.. eyastemare bicha mehonun saregagett🤲🙇‍♀️ des alegn.. Yedfirett asiyat enďayegezan ahmilakachin yetebken🙏🙏⛪
@Chereka203
@Chereka203 3 месяца назад
መርቆሪወ ነጋሽ 🎎🧸🪅🧸🪅🧸🪅🎭🎭🎭🎭🎭🎭🎭🎭🎭🎭🎭🎭🎭🎭
@TinaTina-sj9xc
@TinaTina-sj9xc 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ይመስገን
@user-dx7mp5ol8l
@user-dx7mp5ol8l 3 месяца назад
ወንድማችን በርታልን. እመብርሀን ትጠብቅህ
@ethiopianvoice9551
@ethiopianvoice9551 3 месяца назад
ነጋሽ እግዚአብሔር የዘርዘርህ ይባረክ።
@ZaharaShumi-ty3li
@ZaharaShumi-ty3li 3 месяца назад
ፈጣሪዬ ሆይ እነዚህ ሠዎች በረሣቸው መቆመ አይችሉምዴ በህግ ይጠየቁልን ይተውን
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 3 месяца назад
አለን አለን ወንድሜ በረታ❤❤❤
@aregaselamgebre4509
@aregaselamgebre4509 3 месяца назад
ኦርቶዶክስ ተውሂድ ጠበብ ከኔ ምስጠር ንአት አግዚአብሔር የምስግን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@bisratkebede8914
@bisratkebede8914 3 месяца назад
ተባረክ
@welansaali674
@welansaali674 3 месяца назад
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ነጋሺዬ በርታልን እኛም ፈጣሪየበረከቱ ተካፋይ ያርገን😢😢🙏🙏
@semereteberhe7499
@semereteberhe7499 3 месяца назад
እድሜ ከጤናይስጥህ ያቆይልን
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 3 месяца назад
ነጋሽ ወንድማችን በርታ ❤💛💚😭
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 месяца назад
Bless you brother
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 3 месяца назад
ወንድማችን ነጋሽ እማምላክ ወላድትአምላክ ስትገልፃት እንደት ልቤ እንደሚደሰት. ክብርና ምስጋና ይግባትና የአምላኬ የመድኃኒቴ እናት ጥላ ከለላየ የስደት ስንቄ ፍቅሮን በልቦናችን ጣዕሞን በአንደበታችን ያሳድርብን. ❤❤❤
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 3 месяца назад
በእወነት አሜን🤲
@sisay2020
@sisay2020 3 месяца назад
ነጋሽ ልጄ እናመሠግናለን የአቅማችንን እናደርጋለን።
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 3 месяца назад
ቀሲስ በላይ ተዋህዶን አትንኩ አባቶችን አክብሮ የሚባለው ለዚህ ነው ጊታ ሆይ ይቅር በለን።
@mulatuhabtemariam3661
@mulatuhabtemariam3661 3 месяца назад
❤ እግዚአብሔር ይስጥልን
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 месяца назад
Beautiful message
@tamiratsolomon5491
@tamiratsolomon5491 3 месяца назад
አምነን መባረክ ይሻለናል
@zenachzenach2403
@zenachzenach2403 3 месяца назад
ትክክል ወንድሜ ነጋሽ ትክክል ብለሐል በመብርሐን እሰሩት የኛ ተስፍ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ግርማ የአለም ንግስት በሷ እሰሯት
@zuzu7018
@zuzu7018 3 месяца назад
በርታ ወንድማችን
@FinoteSelam
@FinoteSelam 3 месяца назад
በእመቤታችን እሰሩት ግሩም የሆነ ጥቆማ ነው❤❤❤
@seniwelde9626
@seniwelde9626 3 месяца назад
ተመስገን በቤቱ ያፀናን
@semhalgebremedhin4881
@semhalgebremedhin4881 3 месяца назад
Amen! Ye akmachenen deposit adergena. Lek Melaku Kidus Mikaelye abate
@mebrte6078
@mebrte6078 3 месяца назад
ይገርማሉ ቤጤዎች
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 3 месяца назад
አምኜመባረክ❤❤
@elleniafework9926
@elleniafework9926 3 месяца назад
አሜን እመ አምላክ ወላዲቷ ድንግሊቱ አማላጅቱ የጌታዬ የመድሃኒቴ የእየሱስ እናት ራራይቱ ወለላይቱ ለሀገራችን ሰላም ልጅሽን ወዳጅሽን አማልጅን እማምዬ ሁኔታው ተባባሰ ሰው አለቀ።
@danielhilemariam4969
@danielhilemariam4969 3 месяца назад
አምኜ መባረክ ነው የምፈልገው
@haregweyineshetu3889
@haregweyineshetu3889 3 месяца назад
ወይኔ ስለእመብርሀን ስታሞጋግሳት እንዴት ልብ በሀሴት ይዋኛል፡፡ እመብርሀን ትባርክህ አቦ!
@fikerneghe660
@fikerneghe660 3 месяца назад
በነሱ ፀሎት ነው እግዚአብሔር ም ምህረቱን ያልነፈገን አዲስ አበባ ያሉትማ አምላክ ፍርዱን ይስጥበት
@atiklt-xe4mh
@atiklt-xe4mh 3 месяца назад
አይባልም ልቦና ይስጣቸው ነው የሚባል እግዛብሔር እራሱ ፈራጅ ነው 🙏🙏🙏
@meseretteka4524
@meseretteka4524 3 месяца назад
Amen Amen Amen
@MeseretBogale-pm4ke
@MeseretBogale-pm4ke 3 месяца назад
አምነን መባረክ
@betelgetachew142
@betelgetachew142 3 месяца назад
አምኜ መባረክ
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 3 месяца назад
ሁላችንም አንድ ጣታችንን ወደሰው ስንቀስርም ሆነ ስናመለክት ሶስቱ ወደእኛ እንደሚያመለክት ልናውቅ ይገባል እንደ ዳንቴልቀሚስ ጫፍ ይዘን ባንናገር ለሁሉም እግዚአብሔር ወቅትና ጊዜ ጠብቆ ዋገውን ይከፍለዋል ያለበለዚያ ክርስቶስን መገዳደር የሆንብናል ጌታ ለሁሉም አይዘገይም !
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 3 месяца назад
ትክክክል ብለሀል በመብረሀን ዝጉት እሳ ትጠብቅህ❤❤❤
@marshetgetachew9103
@marshetgetachew9103 3 месяца назад
ነጋሽ ሆይ በቅናት የሚሄደውን ጳዉሎስን በፍቅሩ የተገናኘ ጌታ እየሱስ በፍቅሩ ይገናኝህ የአይንህ ቅርፊት ሲወድቅ በዚህ አንደበት የሚለያዬ ሳይሆን ወደአለም የመጣበትን መናገር እንድትችልና በጌታ ፍቅር አንድትያዝ ፀሎቴ ነው
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 3 месяца назад
Negashe lezi balege ashqabchi melis bedebi nigerew ! Enamesegnalen ❤❤❤
@kelemuaabebe9893
@kelemuaabebe9893 3 месяца назад
❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼❣️
@mintyassefa
@mintyassefa 3 месяца назад
እመብርሃን ብርክ ታድርገህ 🙏🙏🙏
@frahiwotadamu7440
@frahiwotadamu7440 3 месяца назад
አካዉንቶ ይደርብን አባ
@Ethiopou68Rtdryy
@Ethiopou68Rtdryy 3 месяца назад
በርታ ወንድሜ
@fasikadesalegn7779
@fasikadesalegn7779 3 месяца назад
Egziabher bemneth yatsinah
@adumeteku3733
@adumeteku3733 3 месяца назад
የሌባ ተባባሪ የሆነ ሰው ነወ ለምን እያሉ የሚጮሁት እደነሡ ያሉ ሌበች ሰወች ናቸው ባሁኑ ሠአት ቤተምነታችነን እያረከሷት ያሉት አንድቀን እግዛቤር መፍረዱ አይቀርም ይቆያልጅ የባድ የተኩላ ጥርቅም እየመረጠ ያወጣዋል ወድማችን በርታ
@Richo898
@Richo898 3 месяца назад
ጀግና እኮናቹ በርቱ
@seniwelde9626
@seniwelde9626 3 месяца назад
አሜን እመቤታችንን ስታነሳሳልኝ አንጀቴን አራስክልኝ ወንደማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይባርክህ።
@melkamsamuel1203
@melkamsamuel1203 3 месяца назад
Tebarek
@menberelakew4238
@menberelakew4238 3 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ነጋሽ አንድ ቲክቶክ ይሄንን ቤተክርስቲያን አይቼ ነበር ጠፋብኝ አሁን አወጣሀው።ተባረክልኝ
@etifasefa2886
@etifasefa2886 3 месяца назад
በርታ ወንድም አለም
@alemalemepstsheyayele9746
@alemalemepstsheyayele9746 3 месяца назад
ጋዜጠኛ ነጋሽ ይቅርታ ታቦት ማየት ይችላል ወይ
@sarafeleke3964
@sarafeleke3964 3 месяца назад
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊​@@alemalemepstsheyayele9746
@SisGos
@SisGos 3 месяца назад
Yekrlebarake
@MekedesZebene-cd4lu
@MekedesZebene-cd4lu 3 месяца назад
@@alemalemepstsheyayele9746Lemin video muluwn atayem
@fikruwondie5839
@fikruwondie5839 3 месяца назад
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂​@@alemalemepstsheyayele9746
@meseretteka4524
@meseretteka4524 3 месяца назад
Wondemi birta❤❤
Далее
❌Ему повезло больше всех #story
00:41