Тёмный

ዘማሪ ሀዋዝ ተገኝ_ችንካርህ Zemari hawaz tegegn 

ኖላዊ ኄር Nolawi Hare
Подписаться 21 тыс.
Просмотров 732 тыс.
50% 1

The purpose of This channel is to share spiritual and biblical messages, songs, poems, questions & answers, and short lessons from spiritual books. please like, share, subscribe. GOD bless you.

Опубликовано:

 

16 мар 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 277   
@fekreimareyametadesse7814
@fekreimareyametadesse7814 2 месяца назад
የኔ አባት ለካ ይሔን ሁሉ ሁነህልኝ ነው ዛሬን ያየሁት አምላኬ እባክህ ልብ ሥጠኝ እና ከቤትህ እዳልወጣ ፈቃድህ ይሁንልኝ 😢😢😢😢😢😢
@magestandarge8226
@magestandarge8226 Год назад
አልመልሰ ዉለታህ ከበደኝ በደም የዋልክልኝ ከአይምሮ ከህሊና በላይ ነዉ በቃል የማልገልፀዉ😭😭😭😭😭😭😭
@user-dw9yt3ls2l
@user-dw9yt3ls2l 9 месяцев назад
@mekdeshawaz-vg3lj
@mekdeshawaz-vg3lj 7 месяцев назад
❤😢
@Tube-bk9wq
@Tube-bk9wq 4 месяца назад
❤😂😢
@SintayehuShibru
@SintayehuShibru 2 месяца назад
ዾውውሥ😮😅😅​@@mekdeshawaz-vg3lj
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 14 дней назад
እውነት አቤቱ አምላኪ
@user-yk4me4cv7i
@user-yk4me4cv7i 27 дней назад
🎤ችካርህ ፍቅርህን ነገረኝ አባቴ ያኔ ስትሞትልኝ በልቤ በደም ያተምክልኝ ዘላለም ስምህ ይክበርልኝ ❤ አይደለም የቃል ብቻ መውደድህ የለው አቻ ፈፀምከው ያንን ኪዳን ጠራከኝ በደም ልሳን ❤ አልመልስ ዉለታህ ከበደኝ በደም የዋልክልኝ ከአህምሮ ከህሊና በላይ ነው በቃል የማልገልፀው ❤ ሞትን ልሙት የሚል እዳንተ የት ይገኛል ካንተ እኔ ያስቀድመኝ ብለህ ተሰቀልክልኝ ❤ አልመልስ ዉለታህ ከበደኝ በደም የዋልክልኝ ከአህምሮ ከህሊና በላይ ነው በቃል የማልገልፀው ❤
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w 2 месяца назад
ሰለኔ ተገርፍ ለሀጥተኛቱ 😭😭😭ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ❤❤❤
@user-is5si4yq6w
@user-is5si4yq6w 2 месяца назад
ሰምቼ ስምቼ ደግሜ ደግሜ የምሰማው መዝሙር 😢 ዝማሬ መላአትን ያስማልን ወንድማችን አሜንን❤
@user-ql2rv5ts5v
@user-ql2rv5ts5v День назад
ፈጣሪ ይጠብቅህ ቃል ሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያቆየን እንደኛ ሳይሆን እንደቸርነቱ ያስበን ሀገራችንን ሰላም ይብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KidistDemeke-sx3lz
@KidistDemeke-sx3lz 3 месяца назад
ይኼ ሁሉ ለኔ ነው የኔ አባት ክበርልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bereketgetachew6810
@bereketgetachew6810 5 дней назад
የኔ ኢየሱስ ለዚህ ነው አንተን አንተን የምለው ።እወድሃለው ዘመኔን በሙሉ አንተ ተጠቀምበት❤❤❤
@EdenKetema-nf3wd
@EdenKetema-nf3wd 2 месяца назад
ጴንጤ ነኝ ግን በጣም የምወደው መዝሙር
@user-sc2zn3jc1b
@user-sc2zn3jc1b 2 месяца назад
❤ተባረክ
@amine4019
@amine4019 Месяц назад
በጣም የሚወዳቸው መዝሙር የ ተከስተ፡ ኣሰፋው ፡ዳኒኤል፡ካሳሁን፡ ኣዜብ ፡ የሊሊ፡ቤቲ ወልደየ፡ ዮሰፍ ኣያለው፡ ተስፋየ ጫለ፡ በተለይ የ ሃዋዝ ቃላት የለኝም በጣም ሚወደው መዝምር ነው ጸጋ ይብዛልህ።
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 14 дней назад
ምን አይነት ሂሊናነው ወንድሜ እኔ አላውቀም ይህ እኮ የሞተልህ አባትህ ህማማቱ የሚገልጽልህ ሁሌ ከልብህ የማይወጣ ነው ሀይማኖትህ ማጠየቀህ ውለታው ያስገድደሀል እዛ ሀይማኖት የምትጠየቅ ይመስልህ ይሆን
@user-ki5cn8my6i
@user-ki5cn8my6i 2 месяца назад
ውለታህ ብዙ የኛ ጌታ
@roziy1702
@roziy1702 3 года назад
አንተ የተዋህዶ ውድ!!! እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድሜ!!!!!
@Ethiopiaand
@Ethiopiaand 5 месяцев назад
Ere tehadso new
@PhanuelHagos
@PhanuelHagos 2 месяца назад
@@Ethiopiaand kemeqeyeru befit yezemerew new
@bettybekele1252
@bettybekele1252 3 месяца назад
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
@YosefBirhanu-ud1iz
@YosefBirhanu-ud1iz Месяц назад
ewnet nw bettye
@tewahdotube
@tewahdotube 2 дня назад
አሜን
@user-qv1df8dh9m
@user-qv1df8dh9m 2 месяца назад
አምላክሁይ።ያተ።ፍቅር።ምንአይነት።ቃልነው።የሚገልፅህ።ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ZenbeSetotaw
@ZenbeSetotaw 11 дней назад
ቃለይሕወትያስማልን ሁሌም ትናፍቀናለሕ ወድማችን። እደምትመጣ ባለሙሉተስፋነኝ። ወድማችን ሀዋዝ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 18 дней назад
😢😢😢ሁልግዜም የምሰማው መዝሙር
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Год назад
አሜን አሜን ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅድስ ለአንዱ ለኢየሱሰ ክርስቶስ ብቻ ይሁን ዘማር ሀዋዝየ ዘመንህ ይለምለም 💓👌
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 2 года назад
የኔ አባት መድሀኒትአለምየ ለኔ ብለህ ነው ይገባኛል አባቴ😭😭😭😭 ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን
@tewahdotube
@tewahdotube 2 дня назад
የኔ ጌታ ስምህ ይክበር ይመስገን 😢😢😢😢❤❤❤
@user-jy9ok8ui5y
@user-jy9ok8ui5y 2 месяца назад
አባቴ😢😭
@selammenberu739
@selammenberu739 Год назад
ሀዋዝዬ የኢየሱስን ፍቅር በልቤ ስለኸዋል ጌታዬ ከዚህ በላይ ይባርከህ ወንድሜ ።
@yonasgezahegn6682
@yonasgezahegn6682 Год назад
አንተ የክርስቶስ ልጅ ሆይ ተባረክልኝ እወዳለሁ፤ ሐይማኖት ሳይሆን ኢየሱስ ያድናል
@user-hj1gq7mb9d
@user-hj1gq7mb9d 2 месяца назад
ሀይማኖት ያድናል አትሳሳት
@SaraSara-wv8on
@SaraSara-wv8on 2 месяца назад
​@@user-hj1gq7mb9dእየሡስ ያድናል ነገርግን ሀይኖትም አስፈላጊ ነው እሷውም ተዋህዶ /ኦርቶዶክስ✝️😥
@user-gf9mx3qb8p
@user-gf9mx3qb8p Месяц назад
Wow wow wow.......❤❤❤❤❤
@TigistAbdisa
@TigistAbdisa Год назад
አልመልሰ ዉለታህ ከበደኝ በደም የዋልክልኝ ከአይምሮ ከህሊና በላይ ነዉ በቃል የማልገልፀዉ አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 2 месяца назад
ችንካርህ ፍቅርህን ነገረኝ አባቴ ያኔ ስትሞትልኝ ከአይምሮ ከሊና በላይነው በቃል የማልገልፀው ሀዊ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@Bamlak.Habib.negn.balemahtebu
@Bamlak.Habib.negn.balemahtebu 3 месяца назад
ስለሁሉም አንዱ.ሞተ ምነው ዝምታህ በዛ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ እሄ ሁሉ ለኔ ለደካማው ሊጅህ የከፈክልኝ ዋጋ ነው
@user-sl9mf1qw7v
@user-sl9mf1qw7v 3 месяца назад
የማይጠገብ የመዝሙር ምስጋና😭😭😭
@tesfaigebrezgabher6947
@tesfaigebrezgabher6947 2 месяца назад
Unet betam
@user-fg4sp7xt8n
@user-fg4sp7xt8n 16 дней назад
ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-tw3cv2vb5s
@user-tw3cv2vb5s Месяц назад
እየሱስ ያደረገው ከዚህም በላይ ነው
@melatwoldeyohanes421
@melatwoldeyohanes421 4 года назад
ውንድሜ አብዝቶ ይባርክክ 🙏🙏🙏
@Fishwhib
@Fishwhib 2 месяца назад
ሐዋዝዬ ና...😥ናፍቀሀናል የድግልማርያም ልጅ እግዚአብሔር ታላቅ ነው መመለስህ ኣይቀርም😢
@TeklemariyamLemma
@TeklemariyamLemma 3 месяца назад
ክርስቲያን በመሆኔ ደስ አለኝ "ለኛ እየሞተ አሳየን ከዚህ በላይ ፈቅር ቃላት ያጥራል በቸርነቱ ይማረን""
@KidistDemeke-sx3lz
@KidistDemeke-sx3lz 3 месяца назад
አሜን ይማረን
@user-uh4xf6yx2s
@user-uh4xf6yx2s 3 месяца назад
Amen
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 3 месяца назад
ችንካርክ ፍቅርህን ነገረኝ አባቴ ያኔ ስትሞትልኝ 😭😭😭
@user-qc8ox3dy7g
@user-qc8ox3dy7g 2 месяца назад
ለኛ የሞተ ጌታ ለሀገራችን ሰላም ይስጠን❤❤😂
@VipVip-zu6xq
@VipVip-zu6xq Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ!!
@Ashe_ye_buzye_lij
@Ashe_ye_buzye_lij 2 месяца назад
ምንም አልልም ብቻ ቃለህይወት ያሠማልን ወንድሜ
@wehbetelecommunication7036
@wehbetelecommunication7036 4 года назад
ዝማሪ መላእክት ያስማልን ተባርክልኝ
@HaymanotHabitamu
@HaymanotHabitamu 2 месяца назад
ውድሀልውገተይ
@hanahana9880
@hanahana9880 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነክ ይባረክ
@HaymanotHabitamu
@HaymanotHabitamu 2 месяца назад
አሚን
@tube6683
@tube6683 Месяц назад
እግዚአብሔር ሆይ ውለታህ ብዙ ነው የኔ አባት ስለኔ ሞትክልኝ እኔ ግን አሁንም አልለወጥ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዝመናችው ይባርክልን
@sinafikeshyemaneberhan8457
@sinafikeshyemaneberhan8457 2 месяца назад
ኦ እግዚኦ😭😭😭😭😭😭😭
@Abon25-ud6nl
@Abon25-ud6nl 10 месяцев назад
Tebareke dese yemele zemare newe
@serkalemassefa
@serkalemassefa Год назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመንሕን ሁሉ ይባርክ ቸሩ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሕ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 года назад
አልመልሰ ውለታህ ከበደኝ በደም የዋልክልኝ ከአይምሮ ከህሊና በላይ ነው በቃል የማልገልፀው
@NetsanetLema-dk9fh
@NetsanetLema-dk9fh 9 месяцев назад
yewunet orthodox tewahodo alun keminilachew yetebareke zemariyachin ante nek emebete tibarikh edime yisixk❤❤❤❤❤❤❤
@sisaimulugeta-my4xu
@sisaimulugeta-my4xu Год назад
የሰራዊት ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ዘመንህን ይባርክ።
@gospel2359
@gospel2359 4 года назад
Geta yebarekeh hawaze wadema
@obsitumotuma5652
@obsitumotuma5652 4 года назад
Zemare malekt yasemalen🙌🙌🙏🙏🙏
@tiggisttiggistyooo3208
@tiggisttiggistyooo3208 4 года назад
Tebareki wondime
@ephremashenafi8370
@ephremashenafi8370 Месяц назад
powerfull mezmur
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክ
@AlsiaAlsia
@AlsiaAlsia Год назад
ልቤንየሚነካኝ መዝሙር😭🙏😭🙏😭
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 7 месяцев назад
አባቴ ክብርልን😢😢😢
@ibrahimistiv4868
@ibrahimistiv4868 2 года назад
አሜን አሜን አሜንዝማሬመላእክት ያሰማልን ዘመንህን ሁሉይባርክልህ መዝሙሮችህን ሁሉ ስሰማ ያስለቅሱኝል
@bihaftaabrha1523
@bihaftaabrha1523 10 месяцев назад
ጌታ ሆይ ፍቅርህ በምን ልግለፀዉ😢 ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚኣብሔር ይመስገን በደሙ የገዛን ወለታ መመለስ ስኖርብን እኛ ግን አመፅንብህ አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን 😢 ኢ.ያ አስባት
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 3 месяца назад
የኔ ጌታ ተመስገንልኝ ለውለታህ ከምስጋና በቀር ምን እንቸርሃለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@norsakr2238
@norsakr2238 4 года назад
zemare melakita yasemaleln xegu yebzahlkn wondeme☝☝☝
@chvvcrgchvcfgggfpljd382
@chvvcrgchvcfgggfpljd382 4 года назад
Zamari makehini. Yasamalin
@user-bz1rq7dc7l
@user-bz1rq7dc7l 2 месяца назад
ስለሁም አዱ ሞተ 😢😭😭
@Elshu_baba
@Elshu_baba 2 месяца назад
ይሄ ሁሉ ለኔ ለኛ ሲል ነው አባቴ ሆይ ክበርልኝ😭💔
@zerihunnega7809
@zerihunnega7809 2 месяца назад
የየሱስ ደም ከዘላለም ሐፂያት ያድናል።
@fikerpaulos4870
@fikerpaulos4870 3 месяца назад
No words❤🥺😭😭
@user-xh5sh5tq5o
@user-xh5sh5tq5o 4 месяца назад
ewnet egziabher edmehn yibark
@user-jt7gh5nb1i
@user-jt7gh5nb1i 4 года назад
አሜን አሜን በመስቀል ላይ በሰራው ስራ ሕይወትን ሰጠን ስሙ ይባረክ🙏🙏
@ElsabethTamirat
@ElsabethTamirat 2 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ❤
@smegniyaze
@smegniyaze 9 месяцев назад
ዘማሪ መላይክት ያሰማልን ያገልግሎትህን ዘመን ይባርክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በቤቱ ያጽናህ
@Kidus_media
@Kidus_media 7 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭 ቃል የለም
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n Год назад
ችካርህ ፍቅርህን ነገረኝ አባቴ ያኔ ስትሞትልኝ ዘላአለም ስምህ ይክበርልኝ😭😢😢😢
@smegniyaze
@smegniyaze 9 месяцев назад
ዘማሪ መላይክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ አረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በቤቱ ያጽናህ
@hanaetup8101
@hanaetup8101 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ዘማሪ😭😭
@fhhy4tgy28
@fhhy4tgy28 2 месяца назад
ይሄ ሁሉ ለኔ ስታደርግልኝ እኔ ግን ተመስገንኳ አልልህም🥺😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-vc7ks9hc1f
@user-vc7ks9hc1f 4 месяца назад
የኔ ጌታ የፍቅር አባት ውለታ በምን ይከፈላል በእንባ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@Henokshenkute-us7bw
@Henokshenkute-us7bw 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን
@tesfabrhanabel9321
@tesfabrhanabel9321 4 года назад
Zemare melakt yesmalna 💒💔✝️⛪️☦️❣️🙏🏼🌿
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 4 месяца назад
ወልትካ ለለ አይምሮ አዩ ኣምላከይ 😭😭😭
@habshapicheri9913
@habshapicheri9913 Год назад
እዝራ መስሎኝ ነበር ወንድሜ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@SanayitTsegaye
@SanayitTsegaye 3 месяца назад
Amen 🙏🙏🙏
@workieafework8722
@workieafework8722 Год назад
chinkarih fkrhn negeregn abate yane stmotlgn belibe bedem yatemklgn zelalem simih ykberlgn😭😭😭😭😭 enkwan geta ke taot amlakinet asmeletachu kbr letaredew beg bcha🙌🙌🙌🙏😍😍
@MahiMahi-tj1kd
@MahiMahi-tj1kd 3 месяца назад
zelalem semeh yekebrelign yene abate ehee hulu legna new ye dengel lij yetemesegene yehuuun
@AsenkeAsenke
@AsenkeAsenke Месяц назад
እደቸርነትህ😢😢😢
@zeroto2347
@zeroto2347 4 года назад
Tewahido lezelalem tinur amen
@user-vq8vr4ig1u
@user-vq8vr4ig1u 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አባቴ
@mynameuae3880
@mynameuae3880 2 года назад
ዘላለም ስምህ ይክበረልኝ አባቴ መድሀንይለም
@AnnoyedCherryDumplings-ty3xb
@AnnoyedCherryDumplings-ty3xb Месяц назад
amilaka Endat Lihun
@enuyemareyamelij5766
@enuyemareyamelij5766 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል አቤቱ ጌታሆ ምን ያልሆንከው አለ ለኝ
@warkenhsam1362
@warkenhsam1362 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክ ወድም😢ውስጥ የሚሰረስር ዝማሬ🙏🙏🙏💒💒💒👏👏😢
@bituu126
@bituu126 Год назад
ስላንተ አብዝቼ ጌታን አመሰግናለሁ ህይወትህ በክብር ይጠቅለል
@azmeraderbew2312
@azmeraderbew2312 4 года назад
God bless you, keep the good work!!
@minasemmm9947
@minasemmm9947 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ እሱን በመዘመር ይለቅ በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም መኖር ይሁንልህ ጅማሬ እሱን በመዘመር እደጀመርክ እንዲሁ እሱን የሞተልህ አየሱስ በመዘመር ይለቅ ከዚህ ከዘላም ሕይወት መጉድል አዩንብህ
@damitesinshaw5878
@damitesinshaw5878 4 года назад
ችንካርህ ፍቅርህን ነገረኝ፣ አባቴ ያኔ ስትሞትልኝ ፣ በልቤ በደም ያተምህልኝ፣ ዘላለም ስምህ ይክበርልኝ፣... amen amen amen
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 3 года назад
ክበር ምስጋና ላተ ይሁን ክርስቶስ ሆይ
@user-pk2hd7ge2o
@user-pk2hd7ge2o 3 месяца назад
ዝማሬ ማላክትን ያሰማልን
@user-pl1cu4rp2y
@user-pl1cu4rp2y 4 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
@mesayitesome8015
@mesayitesome8015 4 года назад
ችንካርህ ፍቅርህን ነገረኝ አሜንንንንንንን
@mecadisnuguse4337
@mecadisnuguse4337 2 года назад
አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@arjasharjash-go4dl
@arjasharjash-go4dl 3 месяца назад
Amen amen 😭😭😭😭😭😭😭😭
@akassaye9726
@akassaye9726 Год назад
አሜን ኡፍፍፍፍ አይደለም የቃል ብቻ❤❤❤❤
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 3 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-ck8px1tw2k
@user-ck8px1tw2k 3 года назад
አሜን ተባረክ ዘማሪያችን
Далее
Best exercises to lose weight ! 😱
00:19
Просмотров 7 млн