Тёмный
No video :(

ዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደ - ለተደራጁ ሐይማኖቶች ፍፁም ግድ የለኝም Dr Dereje Kebede | Romans Road 

Romans Road - የሮሜ መንገድ
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 84 тыс.
50% 1

#ደረጀከበደ #DerejeKebede #Ethiopia
Romans road is a digital media currently working to bring restoration through producing gospel oriented programs.
You'll find 🔎
Short articles, documentaries, wallpapers, wisdom quotes, short videos on variety of ideas.

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 529   
@bbpeaceaapeace7771
@bbpeaceaapeace7771 2 года назад
አዳማ ዩንቨርስቲ ግቢ ውስጥ እራሴን ላጠፋ ወስኜ በለሊት እየሄድኩ እያለ ላውንደሪ አካባቢው ልብስ የሚያጥብ ሰው በከፈተው የ ዶር ደረጄ መዝሙር ተረፉክ ጌታንም ተቀበልኩ😭😭😭😭😭
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
በጣም የሚደንቅ ምስክርነት ነው። ነፍስህ ድና ትቅር። Thank you for watching 🙏
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 года назад
ስላንተ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን የጠላቶችህን ደጅ ውረስ🙏
@sl6109
@sl6109 2 года назад
Behiwote kesemehuachew misikrenetoch hulu asdenikognal! Geta yet n mech endemiyagegnen anakim. Thanks for sharing! Wow
@godisincontrol5983
@godisincontrol5983 2 года назад
Praise be to God for saving you and sparing your soul!! this is an amazing testimony. i have cried reading your comment!! may God be with you, help you and lead you in his true way for the rest of your life.
@PeterAga-pt4wf
@PeterAga-pt4wf 7 месяцев назад
Ewenet teketnalech engi atebetesem
@meronsimeneh
@meronsimeneh 2 года назад
Dr. Dereje እውነተኛ ሰው ነው! የእግዚአብሔር ቃል ከተጎዱት ከተበደሉት ከተቹገሩት ጎን ቁም ነው እንጂ ከግፈኞች ጋር ሁን አይልም! እግዚአብሔር በታላቅ ስፍራ ላይ ይኑርህ! በጣም አከብርሃለው
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@kidistendale561
@kidistendale561 2 года назад
ይሄ ሰውየ በርግጥም ታሞአል እባካችሁ አንድ በሉት የጌታን ሰም እያሰደበ ነው
@kidistendale561
@kidistendale561 2 года назад
እናንተ ሰዎች ለዩቱብ በር ብላችሁ የጌታን ስም እያሰደባችሁ ነው
@user-xl5op2tt7j
@user-xl5op2tt7j 2 года назад
ደስ የሚል አቀራርብ ነበር። የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ባልሆንም የዶ/ር ደረጀን ድምጹን ስለምወደው መዝሙሮቹን አዳምጣለሁ። ያለማቋረጥ ስለሚገደልና ስለሚፈናቀል ህዝብ ተናገረ ተብሎ የወረደበት የስድብና ዛቻ ጋጋታ ግን የሚያስተዛዝብና ብዙ ማፊያዎች በእምነቱ ውስጥ ተደብቀው ሌላ አጀንዳ እያራመዱ መሆናቸውን ማሳያ ነው።
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@samuelgodebo8811
@samuelgodebo8811 2 года назад
"ብርና ወርቅ የለኝም ሰላሜ ግን ታላቅ ነው ምስኪን ሰው ብመስል እንኳ ውስጤ ግን ኃያል ነው ለዚህ ያበቃኝ ኢየሱስ ነው።" ጌታ ይባረክ !!!!
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew 2 года назад
እኔ ኩሩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ ግን ዶ/ር ደረጀ በጣም የምወደው ዘማሪ ነው መዝሙሮቹ በሙሉ ትርጉም የሚሰጡ ናቸው የድንግልጅ ደግሞ ደግሞ ይባርከው💕💕
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@ethioethio7989
@ethioethio7989 2 года назад
ዶክተር ደረጀ የእውነት ሰው ነው።ለተጨነቁ የሚጮህ ....ድንቅ ሰው!!!እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን።
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ትንታኔ ነው፣ጌታ ይባርክህ ፣ደረጀን በስሜት ሳይሆን በመንፈስ የተረዳው ስው ጥልቅ እውቀቱን ይገባዋል።
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@abigilbirhanu6388
@abigilbirhanu6388 2 года назад
ደረጅ ከበደ በአይማኖት የተደራጅ አይወድም በጎጥ የተደራጅ ነው የምወደው እግዚአብሔር ይርዳው።
@weyneshetkebede2898
@weyneshetkebede2898 2 года назад
በጣም ነው የምንወድህ ዶ/ር ደረጀ ከበደ እግዚአብሔር ዘመንህ የለመ ለመ የተባረከ
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 2 года назад
ዶክተር ደረጀ ድምፁ ለአጡ ወገኖች ድምፅ የሆነክ የእውነት ሰው ነህ እንወድሀል ቅዱስ እግዛብሔር ዘመን ሁሉ በበረከቱ ይሙላው
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 2 года назад
እኔ ከምወደዉ መዝሙሩ ትዝ ይለኞል ያ ጌታየ ሲያነባልኝ ክብር ለእየሱስ ይሁን ዶክተር ደረጀ ዘመንህ ይባረክ!!!✨✨✨
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@marni3149
@marni3149 2 года назад
የማይተካ ዘማሪ
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@getsolomon
@getsolomon 2 месяца назад
የደረጀ ከበደን መዝሙር ከልጅነቴ ጀምሮ ስሠማ ነው ያደኩት። ለብዙ ህዝብ በረከት የሆነ የተወደደ ዝማሪ ነው።በርግጥ የወደፊት ትንቢታዊ ዝማሬዎቹን ስሰማ በጣም እገረማለሁ!! አሁንም ለበረከት ይሁን!!
@AnaAna-qy5jq
@AnaAna-qy5jq 2 года назад
በጣም ነው የምንወድህ ዶ/ር ደረጀ ከበደ ..
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Stay blessed 🙏
@ze-yohanes4220
@ze-yohanes4220 2 года назад
ክብር የሚገባው ታላቅ ሰው❤
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@jenberkassa4846
@jenberkassa4846 2 года назад
በዚህም በዚያ ወንጌል ይሰበካል ፓውሎስ እንዳለ አንዳንዶች እስራትና ስደትን ለማምጣት ግማሾቹ በቅንነት በሁሉም ወንጌል በመሰበኩ ደስ ይለኛል እንዳለው ምን አልባት የወንድማችን ድንቅና ህይወትን የሚሸቱ ዝማሬዎቹ እንደ አዲስ እንዲደመጡ በር የሚከፍት አጋጣሚ የሚፈጥር አጋጣሚ ይመስለኛል ሁሉ ለበጎ ነው ተብሎ ተፅፎ የለ
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i 2 года назад
ዶ/ር ዘማሪ ደረጀ በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚመራ ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ደረጀ🙏
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@amsaleeshetu2485
@amsaleeshetu2485 2 года назад
የተሰጠውን የሰጠ እውነተኛ አገልጋይ ፣ እናመሰግናለን ወንድማችን
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@melakuzeleke5814
@melakuzeleke5814 Год назад
Dr.Dereje Kebede Wedehalehu!
@yonasnegusse2332
@yonasnegusse2332 2 года назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለዶክተር ደረጄ ከበደ
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 2 года назад
ዶክተር ደረጀ ከበደ እዉነተኞ ዝማሬ ከመለአክት ተቀብሎ ለምእምናን ያበረከተ .... ብርቅየ የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ አሁንም ዘመንህ የለመ ለመ የተባረከ ይሁኔ!✨✨✨✨✨
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Stay blessed 🙏
@hanagetachew2866
@hanagetachew2866 2 года назад
ወገኖቼ ሀጥያተኛን ግን ሀጥያተኛ ካላልከው ደሙ ይጠይቅሀል እውነት ነው ያላችሁት የማይካድ ነው ከስህት መመለስ ግን ግዴታችን ነው
@hassetassefa242
@hassetassefa242 2 года назад
@@hanagetachew2866 ዶር ደረጄ ስህተቱ ምንድነው? እውነት ነው የተናገረው 100%
@jesusway3790
@jesusway3790 2 года назад
@@hassetassefa242 አማራ አማራ ማለቱ ነው እውነተኛ.ሌላውስ ህዝብ.በደል አልደረሰበትም.? ቢሆንም አብይ ምን አደረገ? ለሀያ ሰባት አመት ሀገሪቱ በአራቱም ማእዘናት ተተብትባ ስር ሰደድ ዘረኝነት አንግሰው ሰው ጥላውን እንዳያምን አድርገው አዚም ባገሪቱ ዘርተው በዜሮ የተዋትን ሀገር አብይ በሶሰት አመት ገነት ያርጋት ነው የምትሉት? እናንተ ብትሆኑ በሱ ቦታ ምን ታረጉ ይሆን ????? ገነት ታረጎት ይሆን ? እግዚአብሔር ባይረዳው ስጋውን ዘልዝለው በበሉት ነበር ተው አስተውሉ እስቲ ትንሽ ታገሱት ደረጀ ሰይጣናዊ መንግስት እግዚአብሔር አመጣብን ባለው. ጠያቂው እግዚአብሔር ነው የፈለገውን መናገር ይችላል
@hassetassefa242
@hassetassefa242 2 года назад
@@jesusway3790 የአማራ መገደሉ እኮ normal ስለሆነ እና አማራ ስለምትጠሉ ነው የምትጮሁት። አማራ በኢትዮጵያዊነቱ እየኖረ እንደ አማራነቱ እየተገደለ ነው። ይሄንን ትክዳለህ??? ለአማራው ማን ጮኽለት? ማንም። አማራው ግን የኦሮሞ ደም የእኔም ደም ነው ብሎ ጮሆለት አሮሞ ምድር የአማራ ሞትና ውርደት ናት። የቱ ኦሮሞ፣ የቱ ደቡብ ነው ለአማራ የጮኽው??? ሱማሌና አፋሮች፣ አሁን አሁን ደግሞ ጉራጌዎች ናቸው። እውነተኛ ከሆንክ ና የሌላ ብሄር ከሆንክ ለአማራ ጩህ፣ አለበለዛ አፍህን ዝጋ፣ ብትለፈልፍም አማራ ለራሱ እየተነሳ ነው። እግዚአብሔርም እየፈረደለት ነው፣ ገና ፍርዱም ይቀጥላል። አማራ እራሱን ለማዳን እየጮኸ ነው፣ ከቻልክ አግዛው፣ ካልቻልክ አፍህን ዝጋ፣ ጥላቻ ካለብህ እበድ ግን አማራው ራሱን ያድናል። አብይ ላልከው ደግሞ የአገሪቱ መሪ ነው ይመለከተዋል።
@user-eu8zo8dk8j
@user-eu8zo8dk8j 2 года назад
ዋዋው ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሚዛናዊነት ትንታኔ ስለወንድማችን ደረጀ ከበደ።
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@tsigemariyamshibre9373
@tsigemariyamshibre9373 2 года назад
የኒ ውድ የኒ ወንድም በጣም እንወድሀለን እግዚአብሔር በብዙ የባረከህ ጀግና
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Stay blessed 🙏 Thank you for watching 🙏
@haymiayelgn3302
@haymiayelgn3302 8 дней назад
ዶክተር በጣም የምወደው የማከብረው እውነተኛና ታላቅ የእግዛብሄር ሰው ነው። ውድ ስጦታችን በረከታችንም ነው።❤❤❤
@tsehayazmsh2605
@tsehayazmsh2605 2 года назад
ሰላም በዚህ ሰአት ስለሱ የነበረውን ነገር እንድናስታውስ ሰላሳየህን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ የእንደገና አምላክ ነው ደግመን በአዲስ ዝማሬ እናገኝዋለን ተባረክ
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@saraalbalooshi1346
@saraalbalooshi1346 2 года назад
ደረጅ በጣም የምወድ በምንም ውስጥ ብሆን እኖኳን እግዚአብሔር አይተውም
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 2 года назад
በትክክል
@user-pm3hg5gy1i
@user-pm3hg5gy1i 6 месяцев назад
🇪🇷ዶክተር ደረጄ ከበደ ከሰሜን ኤርትራ በጣም እንወድሀለን❤
@masselectronics8647
@masselectronics8647 2 года назад
እውነትም ደግማዊ ዳዊት ተበረክ ወንድም በጥሩ ገልጠሃዋል ወንድማችን ደሬ መንፈሳዊ ሰው ነው።
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@selamhaile4267
@selamhaile4267 2 года назад
ዶ/ር ደረጀ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን የፈጣሪን ቃል እየኖርክ ስላለህ ለዛም ነው ለተገፋው ህዝብ ድምፅ እየሆንክ ያለኽው ቀሪ የህይወት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ🙏
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@selamhaile4267
@selamhaile4267 2 года назад
@@romansroad. You welcome i just found your channel keep up the good work 👍
@lhaile1499
@lhaile1499 2 года назад
የንተ የተባረኽ ደረጀ ከበደ ዘመንህ አገልግሎትህ የተባረኸ ይሁን
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@yetnayetkifel9584
@yetnayetkifel9584 2 года назад
ትላትን የማይረሱ ዛሬን የሚረዱ ነገን ተሰፋ የሚያረጉ ወንድሞች ሰላሉ እግዚአብሔር ይመሰገን...
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@Yk-xg8xq
@Yk-xg8xq 2 года назад
አሜን
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 2 года назад
በትክክል ሰለገለጽከው ምስጋና ይገባሐል ዶክተር ደረጀ እውነተኛ ጨዋ ነው የዘመኑ,የብልጽግና ወንጌል ሰባኪዎች በጣም የሚዘገንኑና የሚያስፈሩ ናቸው ያው በሐገራችን ላይ የምናየው ነው ጭራሽ ሰው ከነኘፍሱ በሬሳሳጥን እያረጉ ሙታንን እናነሳለን እስከማለት ደርሰዋለ
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 года назад
ኢየሱስ በስሙ የሚነግዱትን አይቷል:: ኤልሻዳይ ነውና ስንቱን ጉድ ቻለው
@workebogale4015
@workebogale4015 2 года назад
በዘመናችን ለሰው ሳያሽቃብጥ እግዚአብሔር ፈርቶ እውነትን እየተናገረ የሚሮር ክርስቲያን :: መልካምን ሁሉ እመኝለታለሁ እግዚአብሔር መክሊቱን ያብዛለት🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@abiyzelleke6932
@abiyzelleke6932 10 месяцев назад
አሽሙር ብቻ።
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 4 месяца назад
ወንድሜ ዘማሪ ዶክተር ደረጄ ከበደ ከሰሜን ኤርትራ🇪🇷 በጣም እንወድሃለን ዝማሬህ ከትውልድ ወደ ትውልድ ይሸጋገራል። ድንቅ አቀራረብ ተባረክ አቅራቢ ወንድማችን🤔👍🙏
@mesrtsojore3998
@mesrtsojore3998 2 года назад
በጣም እንወዳለን ተባረክ የዘመኑ ዳዊት ነህ ጌታ ይባርክህ
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@ruheconsultancyplc8178
@ruheconsultancyplc8178 2 года назад
ውድ ወንድማችን ደረጄ በፓለቲካው ውስጥ በዚህ ደረጃ ባይሳተፍ እመርጥ ነበር። ይህ ግን በግሌ ያለኝ ስሜት እንጂ መብቱ አይደለም እያልሁ አይደለም። ከልጅነቴ ጀምሮ ጌታ በእርሱ ዝማሬ እንዴት እየመገበና እያባበለ እንዳሳደገኝ በቃላት ልገልፀው አልችልም። በጣም ነው የምወደው። ትክክል ነው ወይም ተሳስቷል በሚል ሚዛን ልመዝነው አልወድም። ምንም ሆነ ምን ለእርሱ ያለኝ ፍቅር ብቻ ነው!!
@eteneshtefera5093
@eteneshtefera5093 Год назад
እሀዱ እላለሁኝ በምስጋና በየቀኑ ሳልስማ የማላልፈው መዝሙር ክእስላሳ 30 እመት በላይ ደረጀ ከበደ 🙏♥️Thé one and only. May God bless and protect you. Thank you for being the voice of the voiceless Amhara. God has heard our prayers, Abby Ahmed will soon abdicate ruling 🇪🇹. Hallelujah ኢየሱስ ጌታ ነው ❤🙏
@romansroad.
@romansroad. Год назад
Thanks for watching 🙏
@316JOHNLT
@316JOHNLT 2 года назад
No matter what I Love him and please live him alone just pray for him...
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@alemexpress
@alemexpress 2 года назад
He is a Man of conviction...Authentic and unafraid ... I have high respect and Love ❤️ for Dereje Kebede. God bless 🙏 our Brother
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 2 года назад
I love him too hi is legend
@deehope9477
@deehope9477 2 года назад
Lol well like minded like each other, good for u & we can pray 4 both of u too!!
@shewashanko5197
@shewashanko5197 2 года назад
He has a special place in my spiritual life helping me to know God! I accepted Christ because of him or his ministry. Listening to his songs made more eager to search for the word God.... pray more to depend on God, to be bold for God...through out my life I prayed to meet him face to face to talk to him and tell him my part of story. Dr Derege, I am great full for your ministry!! I am glad the Lord used you to change my life and I am praying for the rest your life to be an instrument for the kingdom of God in whatever way he wants to use you! I will definitely continue praying for you!!
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Stay blessed! Thank you for watching 🙏
@qal211
@qal211 2 года назад
Lovely !
@hamime3551
@hamime3551 2 года назад
ደረጄ ከበደ ለጥቅም ሳይሆን ለእዉነት የቆመ ሰዉ
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 2 года назад
አይደለም
@rabia6064
@rabia6064 2 года назад
ዶክተር ዴረጄ ከበዴ ተባረክ የአተ አይነቱን እውነትን የመረጠ ጀግና ያብዛልን ያረብ ያረብ☝
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@user-st4rf3ck8k
@user-st4rf3ck8k 2 года назад
ወንድም ደረጀ በመዝሙሩ ለጠላት መቅሠፍት የነበረ ወንድም ነው። ዛሬ ይህ ወንድም በምንም ሁኔታ ውስጥ ቢሆን ልንፀልይለት ይገባል። ወንድማችን ሲጠፋ በእንባ ወደጌታ ይዘነው ቀርበን ጠላትን መበቀል አለብን። ለዚህ ወንድም ባለመፀለያችን ባለዕዳ እንዳንሆን እንፍራ
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Stay blessed 🙏 Thank you for watching!
@saraalbalooshi1346
@saraalbalooshi1346 2 года назад
በትክክል ነው
@Menelik27
@Menelik27 2 года назад
ኸረ ዝም በይ በናትሽ የሚፅለይላችሁ ለናንተ የብልፅግና ካድራዎች እና ሆዳሞች ነው።ምናለ እሱን ተውትና ስለራሳችሁ አውሩ። ደረጄን ማንም ኮተት ተነስቶ የሚተቸው ሰው እይደለም ይልቅ ተከብራችሁ ተቀመጡ።እሱ የሚያረገውን የሚያውቅ የሰዎች ቁስልና ህመም የሚገባው ነው ይልቅ እሱን አክብራችሁ እራሳችሁም ተከበራችሁ ኑሩ።እሱ ምንም ጥፋት የሌለበት ለድሃ ለተጎዳ የቆሙ አቀኛ ክርስቲያን ነው።የሚደረገውን ሽፍጥ ከባለስክጣኖቹ ጀምሮ እኛም እናውቃለን እሱ ደፍሮ ስለ ወጣ ነው። እንደነ መስፍን ጉቱ እንደዬናታን እንደሶፊያ ሽባባው ምንጣፍ ጎታች መሆን አለበት?ምድረ ክፍት አፋችሁን አትክፈቱ!!
@hiwotwoldemichael1463
@hiwotwoldemichael1463 2 года назад
ዶ/ደረጄ ትክክለኛ ስው ነው የሚያመልከውን ያቃል እናንተ አብይን እያመለካችሁ ስለሆነ የተሳሳታችሁት እናንተ ናችሁ በብልፅግና ወንጌል የተጠመቃችሁ ለራሳችሁ ፀልዩ
@abckml3527
@abckml3527 2 года назад
@@Menelik27 አረ ዝብ ቃሚ ክርስቲያን ከሆንሽ መሃፍ ቅዱስ ዘረኝነትን ብሄርተኝነተ ሰውን ማጋጨት የተከለከለ ነው አንቺ የህወሃት አምላኪ ደረጄ ፈጣሪን ሳይሆን ህወሃት አምላኪ ነው እሺ
@marni3149
@marni3149 2 года назад
Dr ደረጀ ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ❤️❤️❤️❤️
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@hanaworku1181
@hanaworku1181 2 года назад
ተባረክ ወንድሜ በርታ በርታ በርታ ሆዳሞቹ አውሬዎች ይሞታሉ እውነት ምን ጊዜም አሸናፊ ናት በነገራችን ላይ ዘማሪ ነኝ ባዮቹ በርግጥ ብዙዎቹ ዘማሪዎች አይደሉም
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 года назад
እነሱጋ ያለውን ጉድ የሚያወጣባቸው አጥተው ነው ቅዱስ ነን ብለው በአድማ የተገለጡትiii ምድረ አድመኛ!!! እግዚአብሔር አድመኝነትን እጠላለሁ ብሏል::: ጉድፉን አታውጣ የባልንጀራህን ትተህ የራስህን ብሏል ደሬ
@andargachewgizaw7704
@andargachewgizaw7704 2 года назад
Unique singer. The current issue on him make me to hear more his songs again and again. God may protect him fron who are possessed with an evil men to attack him. Prayer.
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@tsehayneshboku675
@tsehayneshboku675 2 года назад
Thank you Romans Road at the right time.
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@ashenafi-21
@ashenafi-21 2 года назад
ዶ/ር ደረጄ የመረህና የእውነት ሰው ነው ክብር ይገባሃል
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@selamawit8579
@selamawit8579 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ትክክለኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ ፀጋውን ያብዛልህ እንዳንተ ያሉ እውነተኛች አገልጋዬች በምድራችን ይነሱልን።
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@miskoutesfaye1930
@miskoutesfaye1930 2 года назад
የደረጀን ሀሳብ እኔም እጋራዋለሁ በጣም አደንቀዋለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@elisayimer2910
@elisayimer2910 2 года назад
እንወደሀለን
@fanalulu8518
@fanalulu8518 2 года назад
He is nice person.
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Stay blessed! Thank you for watching 🙏
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 2 года назад
በለው
@zionzion7109
@zionzion7109 Год назад
ደረጀ ማለት ለኒ በጣም ልዩ ነው እምነቱም ቢሁን አድና አንድ ነው ለእግዚአብሔር ታማኝሆኖ ማገልገል ነው።
@abanav57
@abanav57 2 года назад
ይሄን ዶክመኔታር የደረጀን ሙሉ ቁመና አጠር መጠን አርገህ እውነቱን በመጻፍህ በኔ እና በደረጀ ስም አንገቴን ወደ መሬት ዝቅ አድርጌ አመሰግንሃለሁኝ።
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@genetdagnachew2123
@genetdagnachew2123 2 года назад
አግዛብሔርነ በክብር የሜያመልክ ሰዉ ነዉ አንደ አሁኖቹ በከራቴና በጅዶ አምላኩን አይደፍርም::
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@mebratasghedom2247
@mebratasghedom2247 Год назад
I love his song. He is a blessings. I was catholic and when i listed his song, I cried and I was touched. Years latter i am praising my lord Jesus. ❤
@samueltsegaye7849
@samueltsegaye7849 2 года назад
yes i never forget him, i respect him forever.
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@aberameshesha941
@aberameshesha941 11 месяцев назад
Dr.Dereje is great man of God and real servant to extend Christ ministry. His songs helped me to enjoy my life with Christ. I will keep praying for him that God will keep him safe.
@romansroad.
@romansroad. 11 месяцев назад
Thanks 🙏
@israelsolomon5986
@israelsolomon5986 2 года назад
በዚህ አጋጣሚ አቅራቢውን ሳላደንቅህ አላልፍም አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ምድረ ውታፍ ነቃይ ሆዳም ሁሉ በከንቱ አፋቸውን ሲክፍቱበት አንተ ደግሞ በዚህ ውብ በሆነ አቀራረብ አንጀቴን አራስከኝ ተባረክ አቦ !!!
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you 🙏
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 года назад
Great explanation of Dereje I listen to his song since I was a little kid. His songs have shaped me so much I never takes them out off my stereo tape and listen to it so many times. Biblical and defined by the word of God.
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@shalomkebede1221
@shalomkebede1221 9 месяцев назад
ትክክለኛ አገልጋይ እግዚአብሔርን እስከመጨረሻ ያገለገለ ለሰው ሳያሽቃብጥ እውነትን ተናግሮ የሚኖር አገልጋይ ነው። ለድሀ አደጓች ፣ ለችግረኞችና ለመበለቶች ድምፅ የሆነ ስለችግረኞች የተሰደበ በሰዎች ቢጠሉትም እንደ እግዚአብሔር ቃል ግን ትክክል ነው። ዋናው እግዚአብሔርን ያስደስት እንጂ ለራሱ ክብርና ዝና ሳይጨነቅ ለፍትህ የቆመ ሀቀኛ ክርስቲያን ነው።
@yosefseyoum5023
@yosefseyoum5023 2 года назад
እውነት ነው ጌታ በእርሱ ትውልድ ደርሷል ምንም ጥያቄ የለውም አምላክ ደሞ ሰው አይደለም እንዴት ማንሳት እንዳለበት ያውቃል::ጌታ ያንን በጎ ሂሊና ያንን ስለ ክርስቶስ ቅናቱን ይመለስለት ዘንድ እንጸልያለን::
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@ranarr6788
@ranarr6788 2 года назад
ተባረክ ወንድማችን. በርግጥ ባይሳደብ ጥሩ ነበር እግዚያብሄር መልካም ነዉ ማስተዋሉን ያድለን
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@shimelistesemma9286
@shimelistesemma9286 2 года назад
This is a wonderful programme, brother. Be blessed. I grew up edified and blessed by the songs of Dereje. May he stay blessed until the end.
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@Hela259
@Hela259 2 года назад
Thanks bro to tell the truth 🙏
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@enkuneheyob3499
@enkuneheyob3499 5 месяцев назад
Well said. I am an orthodox christian who is inspired by his songs to love Jesus, to confess my weakness! I can not thank him more for that. I wish to write a song of his calibre to prase God
@americaemanu2906
@americaemanu2906 2 года назад
የወንጌል ጀግና ብዝዎቹን ያፈራ አስተወይ ና ቅን የእግዚአብሔር ሰው ነው
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@OooOoo-og2dj
@OooOoo-og2dj Месяц назад
Everything you said is true, and I know him very well, and that's how he views the world. What people don't know is that he is a very smart and caring person. Thank you for bringing this story to the world.
@Joymberhe
@Joymberhe 2 года назад
I love hem 😍😍😍😍
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 2 года назад
ደረጀን ዛሬ የሚያብጠለጥሉት አማኞች ናቸው ለአመነበት ነገር ቆሟል ማንም ምን ቢል ደረጀን ለተገፉት በግፍ ለሚታረዱት ከመጮህ ማንም አያስቆመው ለተጠቃ መቆም ወንጌል እንደሆነ የገባው ነው ተሳደበ ለምትሉት ማን ነው ከሀጢያት የነጻ ጻድቅ ሰባት ጊዜ ቢወድቅ ሰባት ጊዜ ይነሳል ጌታ ድሮ ይቅር ያለውን አማኙ ነጋ ጠባ ይደውረዋል አቦ ከደረጀ ላይ ውረዱ። ወንድማችን ጌታ ይባርክህ በጥሩ ስላቀረብከው። እኔን ደረጀን ከመውደድ፣ ከማክበር ፣በአገልግሎቱ ከምርባረክ ማንም መቸም አያስቆመኝ ምትክ ያልተገኘለት ባለ ቅኔ የጌታ አገልጋይ። ደረጀ ከበደ ክፉህን አያሰማኝ በአንድ መንገድ የሚመጣ ጠላትህ በሰባት መንገድ ጌታ ብትንትን ያርግልህ ጌታ ብር ያርግህ እራስህን ጠብቅ ወንድሜ እግዚአብሔር ኢትዬጵያን ያስብ ፣ይባርክ ይጠብቅ።
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Stay blessed! Thank you for watching 🙏
@tizumk
@tizumk 2 года назад
God bless you brother 🙏
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@baketeli6509
@baketeli6509 2 года назад
Thank you, Romans road🙏God bless you😊
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Stay blessed dear ! Thank you for watching 🙏
@israelsolomon5986
@israelsolomon5986 2 года назад
He's my hero, let God bless him. He always stands for the truth
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@SAMdave183
@SAMdave183 2 года назад
Dr. Dereje Kebede God Bless U!!!!
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 года назад
Amen bless you too.
@user-xo9um9we2d
@user-xo9um9we2d 2 года назад
i love ዶ/ር ደረጄ ከበደ
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@meskeremmersha3923
@meskeremmersha3923 2 года назад
I love Dereje, his songs make me cry
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@aregagachewshuka8468
@aregagachewshuka8468 7 месяцев назад
አቀራረብህ እና አገላለጽህ መሰጠኝ አንተም ተባረክ።ደረጀን ከልቤ ነው ምወደው ።
@bosenanegussie1123
@bosenanegussie1123 2 года назад
ትክክለኛ የሃይማኖት ሰው
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@TeketelAdane
@TeketelAdane Год назад
ዶር ደረጀ በጥሞና ቁጭ ብሎ የዘመራቸዉን ዝማሬዎቹን በሙሉ ብሰማ ምንኛ መልካም ነበር።
@eshetufisseha589
@eshetufisseha589 2 года назад
ደረጀ ለክርስቶስ የዘመረ የክርስቶስ ቤ/ክ ለሆነች የተሰጠ ውድ ዘማሪ ነው
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thanks for watching 🙏
@azebgchrist2751
@azebgchrist2751 2 года назад
መልካም ገለፃ ነው ተባረኩ Romans road!
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@DR-io9qq
@DR-io9qq Год назад
ደሬ የወንጌል ጀግና ነው👌👌👌በጣም በጣም እወደዋለው እኮራበታለው ለምን ጌታን በደንብ አየዋለው በመዝሙሩ።
@negaayele8612
@negaayele8612 2 года назад
ድሮ ደረጀ ሲዘምር ጸልይለት ለደከመ መንገዱ ለተጣመመ ጉድፉን አታውጣ የባልንጀራህን ትተህ የራስህን ! እያለ ተቀኘ አሁን ደግሞ በብዙ የሚያስቸግር መንገድ ገባ ትላንት ለዘመረላቸው ወገኖች ልብና መንፈስ ያሰበ አልመሰለኝም። የጽድቅ ቃል ይንጠበጠብ የነበረ አንደበቱ አሁን ደግሞ ከምድርም ምድራዊ ሆነ ፣ ሰላም የሚሰጠውን ጌታን ትቶ ሰውን መዝለፍ ሆነ ለነገሩ ፣ ሰላም ሰላም የሚለው መዝሙሩን ያስበው ይሆንን የተመረጡ ያልናቸው መንፈሳዊ ስፍራቸውን ከለቀቁ በአለም ያሉት በጭለማ ቢገፋፉ ስህተቱ ምንድነው ? ደረጀ ወደ ጌታ ተመለስ የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ የሚለው ለሁላችን ነውና እንደ ቀድሞው የጽዮንን ዝማሬ አሰማ ፣ በተሰጠህ ጸጋ የሰዎችን አይን ክፈት ፣ በተቀረ የጎጥ ፖለቲከኛነቱ አያምርብህም ወደ ምትወደው ጌታ ተመለስ ፣ይህ ብቻ ይሻልሃል !
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@samueltsegaye7849
@samueltsegaye7849 2 года назад
I like it good job
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@user-qo8ni4tq4o
@user-qo8ni4tq4o 2 года назад
እግዚያብሄር ብር ያርግህ ወንድማችን
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@paitiencezekaria5300
@paitiencezekaria5300 11 месяцев назад
ዘማሪ ደ/ር ደረጀ ከበደን በአካል ባላውቀውም ፡ ዝማሬው ነፍሴን መልሷል። እሰከዛሬ ድረስ።
@romansroad.
@romansroad. 11 месяцев назад
Thanks for watching 🙏
@kb8866
@kb8866 2 года назад
ክርስትያን ለገዳዮች ወይስ ለደሀ ንጱ ሰዋች በጭካኔ ለሚገደሉ መቆርቆር ያለበት? ምን ያለ እዉርና ነዉ? ዶ/ር ደረጀ ከበደ እዉነተኛ የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀመዛሙርት መሆኑ ይሄ የጀግና ፍቅር ስራዉ ያመለክታል
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@deehope9477
@deehope9477 2 года назад
Lol Oh! really?? Bro DJ is a real disciple? Wow! What about Jesus when they hang him up? What did He say? Please don't mix up things!
@borntolive1505
@borntolive1505 7 месяцев назад
Thank you!
@mulukendese4363
@mulukendese4363 4 месяца назад
ደሬ ዘመንህ ይቦረክ
@user-fj6ev5fw6p
@user-fj6ev5fw6p 2 года назад
አንድን ሰው ስለወደድነው ብቻ ጥፋቱን ሸፋፍነን ተመለስ አለማለት በራሱ ኃጢያት ነው፡፡ በእርግጥ ወንድማችን ዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደ እጅግ የተወደደ፣ በዝማሪዎቹ በዘመናት ትውልድን ያስመለጠ፣ ያጽናና፣ የመከረ፣ የመለሰ መሆኑ አይካድም እግዚአብሔር በእሱ ስለገለፀው ፀጋ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ፡፡ ትናንት ይሄ በመሆኑ ግን ዛሬ ስያጠፋ አናሞካሸውም፡፡ ስለዚህ ከስህተቱ እንዲታረም መንገሩ ነው የሚጠቅመው፡፡ ይህ ማለት ዛሬ እንጠላዋለን እያልኩን አይደለም ዛሬም እኔ በግሌ በጣም እወደዋለሁ፡፡ ፀጋውን አከብራለሁ፡፡ ከስህተቱ ግን ይመለስ፡ እንፀልይለት፡፡
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@hiwotwoldemichael1463
@hiwotwoldemichael1463 2 года назад
የተሳሳታችሁት እናንተ ናችሁ በሃይማኖት ዘረኝነት አይናችሁና አይምሮአችሁ ተደፍኖ የወገኖቻችሁ ስቆቃ ያልታያችሁ ስው ን አብይን ነገ የሚያልፍ እንደናንተ የሚሞተው ተራ ስው እያመለካችሁ ያላችሁት እናንተ ናችሁ ጥፋተኞች
@deehope9477
@deehope9477 2 года назад
Lol Amen & Amen, I agree with u too!! We just have to recall the Word of God what it says on Mattew 19:30!! Therefore, no big deal about brother DJ lol the only thing I wonder is...why he had that much hate on the PM? Is the PM the reason for DJ's being jailed in Ethiopia long ago? If so... as a Christian brother DJ have to forgive him & go on lol saying "what he said" on his vedio is not smart even the PM was dead wrong!! Remember "Jesus" GBU!
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 года назад
@@deehope9477 ጥቅሱን ያለ አውዱ መጥቀስ ልማዳችሁ ነው
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 года назад
@@deehope9477 ጥቅሱን ያለ አውዱ መጥቀስ ልማዳችሁ ነው
@mduzzol9917
@mduzzol9917 2 года назад
ደሬ ምንም እንኳን አንዳንድ በጥራቃ አጨብጫቢ ሆዳሞች እየወጡ ቢበጠረቁም አንተ ግን የሚጠበቅብሕን ሥራ እየሰራሕ ነው ታሪክ በአገልግሎትሕም ለምስኪን ድምፅ በመሆንሕም ለዘላለም ሲያወሳሕ ይኖራል በርታ ጌታ ይባርክህ ።
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@mikayaz8559
@mikayaz8559 2 года назад
ደሬ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪✝️✝️✝️✝️🛐✝️🛐✝️🛐✝️
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@nahommesfin9835
@nahommesfin9835 2 года назад
I love him long live
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@melatgirma9571
@melatgirma9571 2 года назад
WE can not deny all his songs, they are true and amazing, they did not come from nothing. He literally sings from his heart and found it from the holy spirit of GOD. And that's why people listens to his songs and accepts THE ONE AND ONLY JESUS CHRIST OUR LORD. This person has something with GOD even if he currently is confusing or something.. i don't know only GOD knows off course; we can not judge him; as a christian we have to pray for him that's it. who are we to judge other peoples life what if GOD changes him. GOD YOU ARE FULL OF MERCY YOU CAN FORGIVE PEOPLES SINS BECAUSE YOU LOVED ALL OF US FOREVER, YOU DO NOT HAVE ANY PLANS TO DESTROY PEOPLES LIFE, PLEASE GIVE #DEREJE A CHANCE TO LIVE THE LIFE YOU WANTED FOR HIM. DON'T LET HIM BE LOST FROM YOUR KINGDOM AMEN!!
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@meronsimeneh
@meronsimeneh 2 года назад
What Dereje did is right in the eyes of real Christians!
@sanoyeidwez9275
@sanoyeidwez9275 2 года назад
DEREJE is an honest and still God is using him to be the voice the voice less, who are being slaughtered everyday- these people are forgotten by everybody but not by Dereje.
@netsanettesfay7952
@netsanettesfay7952 2 года назад
Dere tebarek 🙏
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Amen 🙏 Thank you for watching!
@genetdagnachew2123
@genetdagnachew2123 2 года назад
I respect him a lot God bless you
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@qal211
@qal211 2 года назад
በጣም ጥሩ ፀሀፊ ነህ ጌታ ይባርክህ !!
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@nebiatmesele6137
@nebiatmesele6137 2 года назад
ኣንተላይ እጅ ያነሱት ጌታ ይቅር ይበላቸው አንተ ማለት እግዚአብሔር ሚስጥሮች የተገለጠልህ ነሀ ፣
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@hanagetachew2866
@hanagetachew2866 2 года назад
ሀጥያተኛን ሀጥያተኛ በለው
@yonasasfaw4389
@yonasasfaw4389 2 года назад
May our God bless you abundantly, Dr. Dereje🙏
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@derejemakonnen8797
@derejemakonnen8797 2 года назад
Dr Dereje is smart man of God
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@mehretwoldu3436
@mehretwoldu3436 2 года назад
it's a nice presentation.keep it up
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you 🙏
@aynalemfeleke2847
@aynalemfeleke2847 Год назад
ዶክተርየ ጀረጅየ የእኔ ዘመን ዘማሪ ቃላት የለኝም ለአንተ ተበረክ
@fikirlove3350
@fikirlove3350 2 года назад
I love you guys
@romansroad.
@romansroad. 2 года назад
Thank you for watching 🙏
@nugussie
@nugussie 2 месяца назад
የደረጀን መዝሙሮች ሳዳምጥ ነው ያደኩት ዛሬም በመንፈሳዊ ህይወቴ ውስጥ ትልቅ ቦታ አላቸው
@selamterfassa3068
@selamterfassa3068 Год назад
እግዚያብኤር ይቅር ይበለው ከሀፊ ሰለሚወጣ ሰድብ እና ዘረኝነት
Далее
Dereje kebede, Mesfin Gutu with Girum Tadesse
38:42
Просмотров 88 тыс.
protestant mezmur ቆየት ያሉ ዝማሬዎች
59:32