Тёмный
No video :(

Reyot - ርዕዮት: ልዩ ቆይታ በወቅታዊ የሃገራችን ጉዳዮች ላይ ከዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደ ጋር 11/4/20 

Reyot
Подписаться 273 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Reyot - ርዕዮት: ልዩ ቆይታ በወቅታዊ የሃገራችን ጉዳዮች ላይ ከዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደ ጋር 11/4/20
#Reyot #ReyotMedia #TewodrosTsegaye #DrDerejeKebede #DerejeKebede #Ethiopia #AddisAbaba

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 135   
@eyrusalemkibret2063
@eyrusalemkibret2063 3 года назад
ወንድማችን ዶር. ደረጀ ከበደ እግዚአብሄር በእውነት አብዝቶ ይባርክህ , ነብይ ነኝ ፥ ፓስተር ነኝ የሚል ሁሉ ይድሀ ደም በከንቱ ሲፈስ ዝም በማለቱ እግዚአብሄር ፕጠይካችሆል!
@aklilgeorge8670
@aklilgeorge8670 3 года назад
Who said that
@Ziva523
@Ziva523 3 года назад
ዶ/ር ደረጄ ፈጣሪ ይባርክህ ለንፁሀን ድምፅ ስለሆንክ
@glorytogod7071
@glorytogod7071 3 года назад
I just love you Dr Dereje 💜 keep up the good work 🇲🇱we are so proud of you 💪🏿
@kebronmuluneh7712
@kebronmuluneh7712 3 года назад
ኦኔግ ሻኔ ማለት አብይን እውቁት አስገዳዩ አብይ አህማድ ገዳይ የራሱን ስብስብ በቂልፍ ቦታዎች ኦኔጎች ነቻው እነአዳነች አቤቤ ከአሩስ አምጥቶ አድስ አበበ ምሁር ጣፍቶ አይዶለም እምዬ እትያጲያ ስንሞት እህዮጲያ ስንኖር እትዮጲያውያን ነን አያላ ታታላነል እርሱ አላፋ አሁን ሁለት ባላይ ተጫፋጫፍን ይብቃ ሽግግር መንግስት ያስፋልገነል አለም አቀፍ አስመልክቶ ያስመሪጡን እንንቃ
@glorytogod7071
@glorytogod7071 3 года назад
@@kebronmuluneh7712 ‎ያልሽው፡ ሁሉ፡ ትክክል፡ ነው፡፡ አብይ፡ ማለት፡ ወያኔ፡ ያሳደገው፡ ቡችላ፡ ነው፡፡ ስለዚህ፡ የሽግግር፡ መንግስት፡ በቀላሉ፡ እንደማይመጣ፡ አስረግጦ፡ እየነገረን፡ ይመስለኛል፡፡ አሁንም፡ ጦርነት፡ ያለው፡ የተጨፈጨፉትን፡ አማራዎች፡ እንድንረሳ፡ ብሎ፡ መሰለኝ?ግን፡ እኛም፡ ቀድመነው፡ ነቅተናል🇲🇱🇲🇱
@kebronmuluneh7712
@kebronmuluneh7712 3 года назад
ቴድዬ በጣም የምውዳውን ወንድማችን ዶ/ዳረጄን አቃርብክልን እጅግ ታናፋቂ ወንድሜ ሀብትን በታመላካታ በመጽሃፍ ቅዱስ ሀብታም የእግዚአቤርን መንግስት ይገባል ከማለት ግመል በመርፌ ቃዳዳ ታልፋለች ማለት ይቃላል ያለው ጌታ እየሱስ ታነግሮአል ወንዴሜ የወንጌል አርበኛ ክርስትናን በመኖር የምያስታምር ክሱ እድሜ እኩያ ነኝ እስካሁን እግዚአብሔር
@EjigayehuBelayneh-x2e
@EjigayehuBelayneh-x2e 25 дней назад
ዶ/ር ደረጀ ሰለ ጌታ አየሱስ አዳኝነት እንድትናገር እግዚአብሔር ይርዳህ
@kibretkebede9959
@kibretkebede9959 3 года назад
እግዚአብሔር የሚጠቀምበት ታላቅ አገልጋይ ነው ዶ/ር
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 3 года назад
ዶ/ር ደረጀ ለተጠቃው ህዝብ አፍ ሆነህ ከጸሎት በተጨማሪ ስለቆምህ ጌታ ይባርክህ የቤ/ክ መሪዎችም አብረው ቢቆሙ ምእመኑም ሳይከፋፈል ቢቆም ጥሩ ነው ጌታ ይጠይቅናል ሁላችንም እንዳንተ ድርሻ አለን። weack up Christian family.
@AnduWorkneh
@AnduWorkneh 4 месяца назад
ለዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደ ያለኝ ክብር እና አድናቆት ሁልጊዜም ከፍተኛ ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፣ ያብዛልህ።
@alexargaw7167
@alexargaw7167 3 года назад
እናመሰግናለን ለዚህ ታላቅ ውይይት ዶክተር ዘማሪ ደረጀ ከበደ
@abrahaworkie4950
@abrahaworkie4950 3 года назад
Selam, Teddy and Dr. Dereje I can't stop admiring you the great job you two gentlemen are doing save Ethiopia from complete destruction. May God Bless you!
@eteneshtefera2582
@eteneshtefera2582 5 месяцев назад
ደሬ ኑርልን
@seyoumgebraselase2703
@seyoumgebraselase2703 3 года назад
Dr. Abye he is smart 👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌
@seyoumgebraselase2703
@seyoumgebraselase2703 3 года назад
God bless Dr. ABYE👌👌👌👌🇪🇹❤🇪🇹👌
@heli2769
@heli2769 3 года назад
ምርጦቼ
@brikitytesfazghi2904
@brikitytesfazghi2904 3 года назад
በዉነት ከመዝሙሮቹህ ብዙ ትንቢታዊ ነበሩ ።አንዱ እንግዳ ነገር እንሰማለን---.
@emebetjiba9567
@emebetjiba9567 3 года назад
ሌሎች ሲሞቱ ያልታየው አማኝ ዘማሪ ዛሬ በሰው አገር ቁጭ ብሎ ብሔሬ ተነካ እያለ በብሔር የሚከፍል አገር ውስጥ ያለውን አማኝ የሚተች የት ነበርክ ስንቱ ሲሞትና ሲፈናቀል እኔ ላንተም አሰብኩ የሰው ልጅ ሁሉ ህይወት በእግዚአብሔር ፊት እኩል መሰለኝ ያለው ፍርዱን እሱ ለሁላችንም ይስጥ፡፡
@berekettibebu8861
@berekettibebu8861 3 года назад
this people are only talking with emotions, false spirits and hate, may Christ have mercy on our county,, lets pray for Ethiopia
@mikywolday4180
@mikywolday4180 6 месяцев назад
what do you mean
@zenebechbogale9147
@zenebechbogale9147 2 месяца назад
​@@berekettibebu8861 do you know Christ? Christ is a symbol of honesty, kindness, and fight for injustice. Dr. Dereje is honest truthfull human being who fight for his people.
@berekettibebu8861
@berekettibebu8861 2 месяца назад
@@zenebechbogale9147 ለሁሉም ሰው እኩል አመለካከት ቢኖረው ሁሉንም የሚወክል ሀሳብ ያመጣ ነበር ፣ አሁን ግ፡ን አንድን ብሄር ብቻ በመወከል በዚህ መጠን ሌላውን እያጥላላ መናገሩ ልክ አይደለም ፣
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe 2 месяца назад
Dr. Dereje, you are an icon & highly respected singer for all Christians. One day i will see you my dear . እግዚአብሔር እንደአንተ አይነቶቹን ያብዛልን ርእዮተ ያንተን ፕሮግራም ዛሬ ገና ማየቴ ነው ደሬን እንግዳ አድርገህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ተባረኩ !!!
@user-wh3kl1iu8q
@user-wh3kl1iu8q 3 года назад
ዶ/ር ደረጄ አንተ ለእውነት የቆምክ ነህ ፣ መፀሀፍ ቅዱስ ላይ የለውን በተግባር የኖርክ ሰው ፣ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛል ። በርግጥ የአብይ አምላኪዋች አይናቸው በሀሰት ታውራል ፣ የግፍ ዝናብ በህዝብ ላይ እየወረደ እነርሱ ማሸብሸብን መርጠዋል የፈለገውን ቢሉህ ጆሮ እንዳትሰጣቸው ፣ እጅግ አከብርሃለው ፤ አምላክ እድሜ እና ጤና እንዲሰጥኸ እመኛለሁ!
@AaBb-lo5in
@AaBb-lo5in 3 года назад
እኔ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኘሮቴሰታንት አይማኖት ተከታይ ይመሰሉኝ ነበር ልዬነቱን ሰላሰወቃችሁን ዶክተር ደረጀ እና ቴዲ ተባረኩ። ልካ እንደዚህ ግራ የሚያጋቡን በራሣቸዉ አለም እያኖሩን ነው
@aklilgeorge8670
@aklilgeorge8670 3 года назад
Ofcourse he is, but dereje kebede is not anymore he used to be
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 7 месяцев назад
@@aklilgeorge8670ወሬ
@seyoumgebraselase2703
@seyoumgebraselase2703 3 года назад
Our prime Minister👌👌👌
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 2 года назад
ዶር በጣም ብልህ ሰው
@senaitbelachew6129
@senaitbelachew6129 3 года назад
God Bless You Dr.Dereje.
@mesfinbelay9934
@mesfinbelay9934 4 месяца назад
Thank you Teddy! You made it! It is important to xpose the things that should be avoided to get things in the right way! Confusion among the believers should be cleared in such kind of one to one interview! The leadership in Ethiopia is not matured enough to deal with challenges and problems that have been manifested! We have to confess and do something to overcome! Honesty is the only way out of these current dangerous trap!
@hac-me86
@hac-me86 3 года назад
ቴዲ ችግሩ ለክርስቲያንም ለሙስሊሙም ኢትዮጵያውያን ነው ሃቀኛ ና ሚዛናዊ ኣእምሮ ያለው ይህን ያያል ይተቻል ልክ ለመላው ኢትዮጵያውያዊ እንደምናስበው ሁሉ ካለበለዚያ ከቀደመው የዘቀጠ ኣስተሳሰብ ና ስርኣት ኣንለይም ጎበዝ እንንቃ ::
@peaceselam37
@peaceselam37 3 года назад
ወንድሞቻችን፣የምናከብራችሁ፣የምንወዳችሁ፣በርቱልን፣እዉነት፣ትገዛለች፣እንጅ፣አትሸጥም፣እዉነት፣ደግሞ፣ሀርነት፣ታወጣለች፣ከእዉነት፣ጋር፣መጋፈጥ፣ያዋጣል።
@user-ne1tf2df3m
@user-ne1tf2df3m 3 года назад
99% የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ያለውን ህገ መንግት አይፈልግም ::
@ethiopiafirst1226
@ethiopiafirst1226 3 года назад
Dr Derja i have big respect for you
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 3 года назад
ደሬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባረክህ የተናገርከው በሙሉ ትክክል ነው እግዚአብሔር እንደአንተ አይነቶቹን ያብዛልን ርእዮተ ያንተን ፕሮግራም ዛሬ ገና ማየቴ ነው ደሬን እንግዳ አድርገህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ተባረኩ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@mimishasrat1882
@mimishasrat1882 3 года назад
Dr. Dereje much love, much respect. Keep going. May God bless you richly. ቴዲ ይህንን ዘመን የማይለውጠው ውድ የእግዚአብሔር አገልጋይ ስለጋበዝክልን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው። በርታ። እግዚአብሔር ይባርክህ።
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 3 года назад
ፖስተር እግዚአብሔር ይባርክህ እደው እዳት ያሉትን ያብዛልን
@tigid9886
@tigid9886 3 года назад
Thank you Dr. Dereje 🙏 you're a truthful Christian who feels the pain of others..
@seyoumgebraselase2703
@seyoumgebraselase2703 3 года назад
ሀገሬን ሁሉንም ህዝብ ለሀገሬ ዋጋ የሚከፍሉትን በውስጥም በውጭም ያሉትን ይባርካቸው በቅንነት የሚሄዱትን ከመልካም ነገር አምላኬ ያጠግባቸዋል ዋጋቸውን ይከግላቸዋል ክፉዎችን በራሳቸው ክፋትና መሰሪነት ተበጣጥሰው በቅናት ተቃጥለው ይበናሉ
@meselyekeber5470
@meselyekeber5470 3 года назад
In all my life, I have never heard, Tigray and Amhara went to war against each other, i hope continue living in peace together now and for coming future generations , All Ethiopians must stand together and demand independent investigation to know the truth who is behind , those found guilty are punished as severely as possible, MAY GOD GIVES THE STRENGTH TO THE FAMILY OF VICTIMS, 🌿🌺
@Abrishification
@Abrishification 3 года назад
Nice to see you DR DEREJE and glad to hear your wonderful opinions GOD BLESS
@excel6583
@excel6583 3 года назад
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ የተበዘበዘውንም ከአስጨናቂው እጅ አድኑ መጻተኛውንና ድሀ አደጉን መበለቲቱንም አትበድሉ፥ አታምፁባቸውም፥ በዚህም ስፍራ ንጹሕ ደምን አታፍስሱ። ትንቢተ ኤርምያስ 22‹3 የድሀውን ጩኸት እንዳይሰማ ጆሮውን የሚደፍን ሰው፥ እርሱ ራሱ ይጮኻል አይሰማለትምም።» ይላል ምሳሌ 21‹13
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 3 года назад
Exactly
@samuellove9096
@samuellove9096 3 года назад
የያስቆሮቱ ይሁዳ አምላኩን ለመሸጥ በ30 ዲናር ከጠላቶቹ ጋር ተባብሮ ቅንታት አላመነታም ብቻ ምን ዋጋ አለው እንደጠፋ ቀረ ደረጄም ነገ ባዳነትህ እፊትህ ፍጥጥ ብሎ ይገለጣል አፍረትህን ትከናነባለህ ተመልሰህ በእግዚአብሔር ቤት ደፍረህ ቆመህ አታገለግልም እንዳተ ያሉትን ያጠራል። ለአማራ ያንተ ዲስኩር አያስፈልገንም ይህ ጦርነት የዘመናት ቀንበራችንን ከላያችን ላይ ይሰብራል የታፈኑ ድምጾችን ነፃነትን ይሰጣል የበላይ ነኝ ብሎ እብሪተኝነት ይቀበራል ያኔ ተከባብረን እናወራለን ለነገሩ ጀበሯ ተልቃባቹዋለች ሁሉ ይፈጸማል ጠብቁ
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 2 месяца назад
ደረጄ ከበደ ፖለቲከኛ መሆን ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የኦሮሞን ሕዝብ ሲሳደብ ኖሯልና ይቅርታ ሳይጠይቃቸው በምን አፉ ነው የጌታን ስም የሚጠራው።
@hiwotyirgete8051
@hiwotyirgete8051 3 года назад
Enamesgnalen Teddy Reyot Media. The best interview. Honest , on target, educational and motivational.
@hamime3551
@hamime3551 2 года назад
Betam new mwedeh makebereh dr Dereja . Tebark
@hanazerefu5829
@hanazerefu5829 2 года назад
Dr i love you betam gen Dere Ante zare amarawn netsa betaweta nege wendemek tegere yecheckonal oromowen netsa setaweta demo guragew yechekonal..malekiya yelewm...yesew lij bemider ereft aynorewm..yelewm neger gen kewededkew wengeln le amharaw betsebk leguragew betsebk ..lelelawm endihu eskewediwangaw zemenachew ereften yagengalu antem tarfaleh..wedhalehu tebarekleng zemenh be geta ylek
@tabrax8793
@tabrax8793 3 года назад
yetekeberk zemarie dr dereje ye amargna zemari wust ante my frist choice neberk gin activist mehonih konjo nw le hulum biher bitnager yamirbehal tiluku dabbo lit hone malet ende ante new .kidst hager eyalk akeldama ye honech hager thank u
@peaceforethiopia7420
@peaceforethiopia7420 3 года назад
ሪዮት እና ዶክተር ደረጀ በጣም እናመሰግናለን። ህገመንግሥት ላላችሁት እኔም እስማማለሁ ።የምን ህገመንግሥት ነው ህዋት እራሱ ያላከበረው ህገመንግስት አይጠቅመንም። ድሮም ስሙ ነው ህገመንግሥት እንጂ ሀገር አፍራሽ ነው። አልጠቀመንም አይጠቅመንም። ይህ ሀገመንግስት ከመጣ ጀምሮ ኢትዮጵያዊነት ከክብር ማማ ላይ ወድቆ፣ ዘረኝነት እና ቤሔርተኝነት ከፍ ያለበት ነው።ሀገር የከፋፈለ እና መጨረሻውም እርስ በርስ መጨራረስ እየሆነ ነው። ህዋት የህገመንግሥቱ ጠባቂ ነኝ ያለው በሀገር ላይ ጦርነት አውጇል። የፌደራሉም መንግሥት ለዚህ ህገ መንግሥት ሳይሆን ስለ ህዝቡና ስለ ኢትዮጵያ መቆም አለበት።
@surafelreta461
@surafelreta461 3 года назад
Thanks again taddy and Dr dereja
@solomonabte2581
@solomonabte2581 3 года назад
Blessed
@eskinderyesuwork5467
@eskinderyesuwork5467 3 года назад
For the believer(Christian) the reality is believing in miracles!
@ethiopiahagera878
@ethiopiahagera878 3 года назад
ዘረኛ ዘረኛ ዘረኛ ይጥፋ እናንተ ዘረኛ የወያኔ አፍቃሪ ተላላኪ ናችሁ በኢትዮጵያ ህዝብ ሰም ወያኔ ባንዳን ለመመለስ ነወ? አትልፉ.. ህዝቧና ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ። 💚💚💛💛❤️❤️.
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 3 года назад
ድንቅ ቆይታ ነው በእውነት ከዶ/ር ዘማሪ ደረጄ ከበደ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ አስተሳሰቡ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ነው እናመሰግናለን😘💚💛❤
@Rahhhhhh-m7o
@Rahhhhhh-m7o 3 года назад
Teddi tebareku Amlak yitebkih I am proud of you
@yeshimekonen4503
@yeshimekonen4503 2 года назад
አገር አታምሱ ሰራፈቶች ሰላም አትንሱን እግዚአብሄር ሰላምን እያመጣልን ነው እናንተ ሰላማዊ አገር ቁጭ ብላችሁነው እረፉ
@seyoumgebraselase2703
@seyoumgebraselase2703 3 года назад
Ayweklanem
@addisuurgessa5614
@addisuurgessa5614 3 года назад
Dr Derje good to hear from you.
@tewodrosadugna7161
@tewodrosadugna7161 3 года назад
ርዕዮት በሳል ሚድያ ቴዎድሮስ ሚዛንን የጠበቀ አመለካከትህን እወደዋለሁ!!! ዶር ደረጀ ግድ ስለሚልህና ለአሻጋሪ ምክርህና ጥቆማህ አመሠግናለሁ!!!
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 3 года назад
በል በል አትቃዥ ቴድሮስ የሚሉት ሰውዬ መብታችን ነው መደገፍ
@abebemandefro291
@abebemandefro291 3 года назад
ልታዋያቸውም ሆነ በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ልታስተመራቸውም ስትሞክር "እኛ አገራችን በሰማይ ነውና እኛ በፓለቲካ ጉዳይ አይመለከትንም!" ይላሉ። ቲዎድሮስ እንዳለው "አገራችን በሰማይ ነው!" እያሉ ሲፎክሩ የነበሩት አብይ አህመድ ሲመጣ ጴንጤ ነው ብለው በታላቅ ሁኔታ የአብይ ደጋፊዎች ሆነው ተገኙ። በዚህ አይነት እምነትና ተግባርቸው ሲጋጭባቸው አይገርምም???
@amanuelsisay6487
@amanuelsisay6487 3 года назад
ደህንነት ሀሰት ነው ዘር ቀንበር ሳይወርድ፡፡
@amanuelsisay6487
@amanuelsisay6487 3 года назад
ደህንነት ሀሰት ነው የዘር ቀንበር ሳይወርድ፣ የዘር ቀንበር ሳይወርድ፡፡ ምነው ምነው.....
@afrozooma4853
@afrozooma4853 3 года назад
That is why Abiy Ahmed is not a Christian or Pentecostal because elimiinating Amhara by genocide is seen as a blessing for his tribeu
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 3 года назад
በጣም ጥሩ ውይይት ነው።
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 3 года назад
@@affordableground-transport7169 ወንድሜ በአጭሩ ዛሬ ያለው አመራር ትላንት አብሮ የነበረ ኢትዮጵያውያንን ሲያስለቅስ የነበረ ነው፣ ምኑ ነው ልዮነቱ በእጥፍ ግፉና ዘረኝነቱ ቀጠለ እንጂ ፣ስለዚህ
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 3 года назад
ዛሬን መቃወም ማለት ትላንትንም ጭምር ነው እንደውም ገፋ ሲል ከ50አመት በፊት ከተማሪዎች ያልበስለ የዘር ፓለቲካ አራማጆች ጭምር ነው።የት ነበራችሁ የምትለው ቀልድ ነው፣ዝም በሉ ብልጽግናን ደግፉ ለማለት ካልሆነ ፣አንተም ብትሆን ለፍትህ ቁም ኢትዮጵያ የሁላችን ናት።
@meseretyadeto9189
@meseretyadeto9189 3 года назад
ደረጄ እሰከዛሬ የት ነበርክ በምደሪቱ ለይ 27ዓመት እሳት ሲወርድባት አንተን የምንሰማበት ጀሮ የለነመ እዚያው እንለመድከው ........."አቡካ ብዙ አታናግረን አለዚያ ታውቀዋለህ
@kidbitbitaniya553
@kidbitbitaniya553 3 года назад
Wed Teddy and Dr Dereje mirt hasab new .
@abebemandefro291
@abebemandefro291 3 года назад
በአንድ በኩል የአብይን የእምነት አቋማቸውን የሚከተሉ ናቸው ካላችሁ በአብዲ ኢሌም ሆነ በሌሎች ላይ እንዴት እርምጃ ይወስዳሉ? ለምን በምኞት፣ በመፀለይም ቢሆን ለምን ቁጭ ብለው አይመለከቱም? ስለዚህ ይህ ትንታኒያችሁ ለእኔ አልተዋጠልኝም።
@FarisErdado
@FarisErdado 23 дня назад
ውድ ዶ/ር ደረጀ አማኙ የኢትዮጵያ ሕዝብ የዘመርክለትን የእ/ርን ሀሳብ እንድታገለግለው በናፍቆት ይጠብቅሃል:: ለኢትዮጵያ ችግር የዘመመ ፖለቲካ ማረመድ ሣይሆን በእውነቱ መቆም ነው::/የኢትዮጵያ አማኞች ለአንተ ያለን ቦታ የተለየ ነው::/እባክህ ከዘመመ ፖለቲካ ውጣ/ እንወድሃለን :: /በአንተ መዝሙሮች ምክንያት ወደ ወንጌል አውነት ከመጡ ብዙዎች አንዱ ነኝ::
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 3 года назад
ሲጀመር አንተ የት ነበርክ ለስንት አመታት ህዝብ ሲሰቃይ?አንድም ነገር ተንፍሰህ አታውቅም ነበር.ኦ ለ27አመት ፆም ፀሎት ላይ ነበርክ ማለት ነው?
@seyoumgebraselase2703
@seyoumgebraselase2703 3 года назад
Exactlly
@user-qm3wb4dj8s
@user-qm3wb4dj8s 5 месяцев назад
@@seyoumgebraselase2703 እውነትክን ነው
@HK-tm1pt
@HK-tm1pt 3 года назад
Dr. Derje, I’m one of many who were blessed by your songs. I was wandering for many years where you were, why you were not participating with Ethiopian Churches. Why you weren’t mentioning young gospel singers. Here you came not to do such things but to advocate for ur ethnicity. You said before TPLF we were one happy happy family. But history remembered how many Amhara were thrown over the cliff by Oromo when durg was on power. By the way I was born and raised in Addis and was thrown out just because my parents were of Eritrean origin. I don’t remember u spoke against that. I’m sorry I’m not in any position to crystallize u but this is how I feel when I hear u speak on ur page but couldn’t comment as the comment was disabled
@simonabraha6983
@simonabraha6983 3 года назад
His churches were closed by DERG for years before the heroic TPLF fighters opened it . Dr. DEREJA NEVER GAVE CREDIT TO TPLF FIGHTERS BUT HE IS PRAISING FANO.
@audkilian669
@audkilian669 2 года назад
Great point.....Derege is wrong !!!!
@zobleselam5695
@zobleselam5695 3 года назад
በለው !! የዘንድሮ ዶክተሮች እ ንደ ችግኝ የፈሉት በእውነት ትምህርት ቤት እየሄዱ ነው ወይንስ ......
@seyoumgebraselase2703
@seyoumgebraselase2703 3 года назад
No Dr. Fake....
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 3 года назад
💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@addisuurgessa5614
@addisuurgessa5614 3 года назад
Ted thanks brother. Even though i disagree with your views on dr abiy.
@newaygebertsadik7910
@newaygebertsadik7910 3 года назад
And Dr. dereje don't confuse people. You are saying politics and religion are interrelated in may categorize.
@endalekumsa
@endalekumsa 3 месяца назад
ከኃይማኖትህ እና ከፖለቲካ አንዱን ምረጥ
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 3 года назад
Dr Derje God bless you
@drone3767
@drone3767 3 года назад
Qoshash telam Enda lemedkew ke gerd weled enji men abak taweqalh.ye Abyeyen tos yezhe gedel geba ....le negeru ke egzhiabher keraqeh men abateh taweqalhe
@seyoumgebraselase2703
@seyoumgebraselase2703 3 года назад
Arge derge chenklatu denzzzzzzzzz
@amanuelsisay6487
@amanuelsisay6487 3 года назад
ደረጄ መዝሙር ይሻልኃል ይህ ነገር በብዙ የገባህ አይመስለኝም፡፡ ሌሎችን ቬዶዎችህን አይቻለው ግን ደረጄ ምን ነካው ብያለው ተው መዝሙሩ ብቻ ይሻልሃል፡፡
@newaygebertsadik7910
@newaygebertsadik7910 3 года назад
Stay there don't come to religion.
@user-co4qv6nj7l
@user-co4qv6nj7l 3 года назад
ክርስትያን ለሁሉም ነበር የሚሟገተው ይህ ሰው ግን ስለ አማራ ብቻ ነው የሚያገባው:: መዝሙሩ በጣም እወደው ነበር ለካስ እንዲህ አይነት ሊጥ ነው::
@audkilian669
@audkilian669 2 года назад
u hv point !!
@brikitytesfazghi2904
@brikitytesfazghi2904 3 года назад
አዎ እርቅ ሰላም ነው መፍተኸዉ ወንድሜ ተወዳጅና አጽናኝ መዝሙሮቹህ ከ40 ዓመት በፊት ነው የማዉቅህ።
@tirsithailegiorgis5772
@tirsithailegiorgis5772 3 года назад
ህገመንግስት ተቀይሮ ሁላችንም ኢትዬጴአዊ ካልሆንን ግዚ ይወስዳል እንጂ ችግሩ ሁላችንም ቤት ይገባል ሰላም የሚፈልግ ጠቅላይ ሚኒስቴር ህገመንግስት መቀየር አለበት ያለበለዛ ሁላችንም ደራሳችንን ሃገር ለመመስረት እንጨራረሳለን ጦርነቱን በተመለከተ ህገመንግስታዊ ነው ግን ንፁሐንዜጎች ያልቃሉ ውጤቱ ግን የባድሜን አይነት ነው
@seyoumgebraselase2703
@seyoumgebraselase2703 3 года назад
ዛሬ እንኳን ህዝቡ አንድ እንሁን ብሎ ዋጋ ሲከፍል አንተ እሩቅ ተቀምጠህ መርዝ ትረጫለህ ምንአለ ሰላም ብትናገር እያንዳንዱ በተናገረው መልስ ይሰጣል ፈራጅ ከሰማይ አለ ሰው አቅም የለውም የሚያይ የሚስማ ሁሉን የሚመረምር ፈራጅ አለ ከዛገ ከደረቀ ያውም በክፋት በጥላቻ በንቀት በእግዚያብሄር ዘንድ ሁሉ እኩል ነው በሀምሳሉ ነው የፈጠረው ምርጥ እህል ነው ያለው እንል ምርጥ ዘር የለም አደብ ግዛ
@elisayimer2910
@elisayimer2910 2 года назад
መጠቀሚያ ደረጀን አታርጉት
@natalietekeste744
@natalietekeste744 3 года назад
Derga እንደዘመርክ ብትሞት ይሻል ነበር ወይም እንድጠፈህው በዛው ብትጠፋ አይመጥንህም እስክዛሬ የት ነበርክ እልክኛና እራስህን ወዳድ ነህ አትንኩኝ ብለህ ነው የጠፋህው በዛውም ሀጢአት አሳፍሮህ ነው መንግስቱ ሀይለማሪያም ሲየንፐረፕርህ ጠፍተህ ነው የሄድከው ምነው ዛሬ በእግዚአብሔር ስው ተነሳህ አጋንንት ስፍሮብሀል
@eliuteelmer8868
@eliuteelmer8868 3 года назад
👍☝️🙏👍☝️🙏✌🏻☝️👍
@drone3767
@drone3767 3 года назад
Yete abatek neberk 27 amet ante keba gotegna Amara amhar yemetelaw? Derje tebetaw denqoro!!
@daspiescan3587
@daspiescan3587 3 года назад
Where were you Derje kebede for the last 30 years when TPLF running the country based on his so called "constitution" and Now, are you asking blatantly stop the operation taken by Ethiopian government ? or are you guys asking to give another chance to TPLF to reorganized and come back ? What kind of negotiation are you asking for with TPLF. By the way the government policy is still effective to his policy not more or less.
@drone3767
@drone3767 3 года назад
Ante qoshasha telam selkehen asqemetlgni lek lekehn engerhalhu Manenem atwekelem qebatari
@yohannestegegne9865
@yohannestegegne9865 2 месяца назад
Two blinds 666
@awakekalkedan4766
@awakekalkedan4766 3 года назад
የጌታ ባርያ ዶ/ር ደሬ ስላገርህ ግድ ስለሚልህ አከብራለሁ
@godisgood5283
@godisgood5283 3 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@lidiyaygetalilli6012
@lidiyaygetalilli6012 2 года назад
aneta jaret anete bilo asetayete sachi ☻
@MayaMaya-mg2dc
@MayaMaya-mg2dc 3 года назад
Dereje what did you do with your holy spirit? I am sure he is not in you anymore. Come back home brother 😢 that is where you belong. I don't know who you praying to.
@kelemargaw6040
@kelemargaw6040 3 года назад
ከዘማሪ ይህ አይጠበቅም። በተለይ ከንተ
@drone3767
@drone3767 3 года назад
Ante EWER!!! Ke erstena ke tegefute kete godute gar meqom je hone yet abatej naberk 27 amet?
@kibretkebede9959
@kibretkebede9959 3 года назад
መፍዙዝ ጴንጤ መፍዙዝ ነው ዶ/ር ሙሉ ሰው ነህ
@aklilgeorge8670
@aklilgeorge8670 3 года назад
Where have you been when the church messed up, you suddenly existed when your tribe got attacked, what about the other tribes died, is this really what God likes, the word of God teaches to pray for Governors. Really shame on you doctor. You better repent to God's kingdom.
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 3 года назад
ቴድ አተ የኢትዮጵይ የቁርጥ ቀን ልጅ ቀድምህ የነቃህ
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 3 года назад
demon king ወሬ ጠላሁ
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 3 года назад
demon king ስማ ከኦረም ስው ከሚያርዱው ኦነጉ አብይ ዝሆን ጋር እዛው ተለጠፍ ጥፈ ለውነትነው እምቆመው ዘሬንያፅዳውን እብይን እግዚአብሔር ይበቀለዋል
@elsakebede5874
@elsakebede5874 3 года назад
ወንድም ደረጀ ለሀገር መቆርቆር ዛሬ ነው እንዴ በስተርጅና የታየህ ስንት አመታት የት ነበርክ ወንድምህ ሀገሩን የሚወድ መውደዱንም በተግባር የሚገልጥ ዶር አብይ ሲመጣ ነው እንዴ ከእንቅልፍህ የባነንከው በአንተ የተነሳ ብዙ ሰው ግራ ተጋብቷል መጨረሻህ እንዲህ ሆነህ መገለጥህ ይገርማል ተመለስ ወንድሜ አያዋጣህም አንተ መፀለይ እንጂ እንዲ መውረግረግ አልተፈቀደልክም ከሆነም ደግሞ እውነትን በፍቅር መናገር እንጂ ከጨለማው አለም ጋር ተባብረህ ለሚያልፈው ለዚህ ምድር ነገር ብለህ ለወንድምህ ቀንደኛ ጠላት መሆን ይቅርብህ ስትቀጠቅጠው የነበረ ጅኒ እየተጠቀመብህ ነው። አስተውል ከሰው ያውም ከሚሰራ ሰው ስህተት ባይጠፉም አንተ ግን እሱን ባገር ጉዳይ የመተቸት ሞራልሊኖርህ በስተርጅናከሰውያውምከሚሰራሰውስህተትባይጠፉምአንተግንእሱንባገርጉዳይየመተቸትሞራል ሊኖርህአይችልም አገር መምራት ያውም ለብዙ ዘመን የተበለሻሸችውን እናንተ እንደምታወሩት ቀላል እንዳልሆነ እናንተ ተምረናል ያላችሁ እንኳን ጠፍቶባችኋል እረፉ ምንም አያምርባችሁም ይልቁንም ደረጀ።
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 3 года назад
Ine anjete ariro ariro yemihonewin axichealew.Be hagerachin iyehone yalew ye poletika qumaar ke ayimiroachin belay honoal.Yihe sewiye kemexa bewhala bexam zeginagn neger naw iyehone yalew.Indiyawim ye weyane gize yishalal kezi aremene inna hilina biis mari.Xorinetu ahun alneberem mehon yalebet.Iske zare yemanin gofere siyabexir neber? Yihe sewiye bi gize kaltewegede talaq metelaleq naw yemihonewina melaa bibal xiru naw.Ahun yalew ye Kiristina akahed tikikil ayidelem.Kiristina sibiket inna mezimur naw yalew mani naw? Sile hager mawirat inde haxiyat naw yemiqoxerew.Nehemiya Eyerusalem fersa siyay ayale qen ihil sayibela azinoal.Bemecheresham qixiruwan lemesirat ke bete mengist wexito all.Ahun iyehone yalew teqarani naw.Silezi memeles inna mengedachinin memermer yinoribinal.Hager kelelech sewim ayinorim hayimanotim yelem. Silezi be hagerachin guday laay minim sayigedben linichoh yigebal.Hagerachin yehulachin inji zare indeminayew yetewesene zer mecheferiya ayidelechim.Linasqomachew yigebal.Dehawin be zer iyasabebu meretachewin lemeqemat itehedu yalubet menged fitsum asteyafi mehonun le alem hizib masaweq alebin.Kalhone gin yihe kifu sirachew hagerituwan sew alba naw yemiyadergat. Thanks
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 4 месяца назад
አንተ አሁን ዘማሪ ነህ⁉️ አማራነትህ ከኢየሱስ በልጦብህ ካንተ ያልሆኑ ብሔረሰቦችን በተለይ ኦሮሞን የትጠላበት ጥላቻ እንዴት የእግዚአብሔርን መንግሥት ደጅ ያስከፍትልህ ይሆን⁉️🤔
@Lee-pv5vz
@Lee-pv5vz 3 года назад
ደረጀ እደሎተሪ ስትፈቀቅ ዘረኝነትህን አውቀናል ስለዚህ በገናህን አስቀምጠህ ወድ አክቪስት ብትገባ ይሻላል shame on you
@ethiopiancommunity4155
@ethiopiancommunity4155 3 года назад
የትግራይ ህዝብ በከሃዲው በግፈኛው ወያኔ መታለል የለበትም ::ትግራይ የኢትዮጲያ ታሪክ ልዩ ምልክት የጨፍጫፊው የዘራፊው ወያኔ መደበቂያ ሳይሆን መቀበሪያው ትሆናለች:: TPLF is waging a war against the request of elders and religious leaders of Ethiopia. Just look at the following links to get facts. scholarlycommons.law.case.edu/jil/vol36/iss1/8/ www.ena.et/en/?p=18355
@Ziva523
@Ziva523 3 года назад
አብይ ስልጣን ለማግኘት ሲሽሎከሎክ የኖረ ሰው ነው
@Ziva523
@Ziva523 3 года назад
@@justanotherguy7564 እውቀትም ብስለትም የለውም። የጊዜ ጉዳይ እንጂ እሱም ሽመልስም ከተጠያቂነት አያመልጡም ይሄ ሁሉ ሰው ተጨፍጭፎ
@afrozooma4853
@afrozooma4853 3 года назад
The problem with Abiy Ahmed is he is a narrow and limited intellectual capacity
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 3 года назад
አንተ የድሮውን ነው ግራህን ሲመቱህ ቀኝህን ስጥ በሚባልበት ጊዜ አሁን ሌላ ነው ካፍህ ይነጥቃሉ
Далее
💀СЛОМАЛ Айфон за 5 СЕКУНД😱
00:26
МЕГА МЕЛКОВЫЙ СЕКРЕТ
00:46
Просмотров 621 тыс.