Тёмный
No video :(

ዘጸአት | Zetseat | ክፍል አንድ | የከፈተውን የተሃድሶ ቸርች ዘግቶ ወደ ኦርቶዶክ ተመለሰ | 2022 - Mehreteab Asefa 

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Подписаться 470 тыс.
Просмотров 134 тыс.
50% 1

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mehreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ዘጸአት | Zetseat | ክፍል አንድ | የከፈተውን የተሃድሶ ቸርች ዘግቶ ወደ ኦርቶዶክ ተመለሰ - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2022
Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
Facebook: / yemankiyadew. .
Instagram: / yemankiya_d. .
Flickr: www.flickr.com....
Website: www.yemankiyad...
Subscribe: www.youtube.co....
#Yemankiya_Dewel #Memihir_Mehreteab_Asefa #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_preaching_2022 #New_Sibket_2022 #Mihreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ
Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Yemankiya Dewel © 2022. All Rights Reserved.

Опубликовано:

 

27 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 817   
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 2 года назад
ሰላም ለናንተ ይሁን ደስታችሁ ደስታችን ነዉ መምህራችን እንኳን ደስ አላችሁ እንደለፋችሁ አልቀራችሁም ብዙወችን ወደምየ ኦርቶዶክስ እየመለሳችሁ ነዉ ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል በዉነት😭😭😭 በአንድ አጣን መዳን በመላይክት ዘንድ ደስታ ይሆናል ምመናን የመምህራችንን አክብሮታችሁን እንደት ተገልጣላችሁ
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u 2 года назад
chiru abati medanehalem tsgawen yabizaleti eriji edime ena tanan yisetilen betam enwediwalen enakibiriwalen yi kidise betikireseteyaachin atiruwa new memehirachin
@mahderemelekot7439
@mahderemelekot7439 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-mX7U2KWX_es.html
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mph6aUGDC8o.html
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
@@user-op5yx7mx6u ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mph6aUGDC8o.html
@user-tq2fb9lr8m
@user-tq2fb9lr8m 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማል ወንድሞቻችን ምህረተአብ መምህሬ ሶል እንወድሀለን ወንጌል የገባህ ሰው ነህ!
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mph6aUGDC8o.html
@mekdib9269
@mekdib9269 2 года назад
እኔ የተሀድሶ መዝሙር እወድ ነበር ችግር አለውም ብዬ አላስብም ነበር ግን የሆነ መዝሙር ላይ "ጌታ ሆይ ፍረድብኝ"የሚል ሰማሁ ግጥሙን ሳላስተውል እዘምረው ነበር ግን አንተው ፍረድብኝ ለአባትህ አሳልፈህ አትስጠኝ ከማለት በላይ ምንፍቅና አለ ብዬ አላስብም ስለዚህ እንደኔ neutral ለመሆን ምታስቡ ሰዎች አስተውሉ። ሳታስተውሉ በራችሁን ከፍታችሁለት ያስገባችሁት ምንፍቅና እንዳያጠፋችሁ ተጠንቀቁ!! ወንድማችን እንኳን ደህና አመጣህ። በቤቱ ያፅናህ !!
@eyobendale3339
@eyobendale3339 2 года назад
Mezmurun este
@rebeccatakele3640
@rebeccatakele3640 Год назад
ኸረ ማስተዋል ወዴት አለ? "አሳልፈህ አትስጠኝ ለጠላቴ አንተው ቅጣኝ በራስህ እጅ ቸር አባቴ" በየትኛው ጆሮ ነው የተሰማው😂😂😂😂
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 2 года назад
መምህራችን መምህር ምህረት አብ እና መምህር ዘበነ ❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ የተዋህዶ የቁርጥቀን ልጆች 💋💋 እና ሶል ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ከጨለማ ወደብርሀን መለሰህ ከመናፍቃን ጫጫታ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@mesimekiso5954
@mesimekiso5954 Год назад
ወገኔ እውነት ህይወት መንገድ አዳኝ ኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ ግድግዳ ላይ ለጥፋቹት የምትሰግዱለት የግብጽ የስእል አማልእክትና ሰባኪዎቻቹ የሚተርቱት ተረት አይደለም ኢየሱስ ያድናል
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Год назад
በመጨርሳቸው ዘመን ባለቀ ዘመን መጥታችሁ ታጭበረብራላችሁ የውሸት አባት የድያብሎስ ልጆች አምላክ አይደለም መች አልን ፀረ ቅድሳን ፀረ ማርያም መናፍቃን ሀራጥቃዎች መጀመርያ እናቱን አክብሩ ቅዠታሞች የሀሳዊ መስህ መንገድ ጠራግዎች ባለቀ ዘመን መጥታችሁ ኦርቶዶክስ ባታቆየው ንሮ እየሱስ የምባል አምላክ አታቁም ነበር
@mesimekiso5954
@mesimekiso5954 Год назад
የሌለ የምታነብቡ ደብተራ ጨሌ መቁጠሪያ እጸ ቅጠል ድርሳነ ድርሰት ተው
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Год назад
@@mesimekiso5954 ፈሳም ምናፍቅ የሉተር ቅዠት ተከተይ ዝምብለሽ
@user-zc1tb8hf3x
@user-zc1tb8hf3x 2 года назад
እንደው በአዛኝቱ ኦርቶዶክስ አድረገህ የፈጠረክኛ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባህ መመረጥ እኳነው 🌺🌹🌹🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌹🌺🌹🌹🌹ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አሸነፊናት ወደፊትም ታሸነፋለች 👏👏👏👏👏👏
@mahderemelekot7439
@mahderemelekot7439 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-mX7U2KWX_es.html
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@tejitugebeyehu298
@tejitugebeyehu298 2 года назад
ተመስገን ክብር ለመደአኒያለም ይሁን የኤዱት ገና ይመጣሉ ያሉት ይጸናሉ ወድሜ እኳን በሰላም ወደ እናት ቤተክርስትያን መጣክ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@sentaheumamo4885
@sentaheumamo4885 2 года назад
ውድ እንቁ መምህራችን ባለህበት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ ኑርልን።🙏
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 2 года назад
መምህራችን የተደገፍከዉ ክርስቶስ ከአንተ ጋር ነዉና በርታልን እመብርሀን ሁሌም ትጠብቅልን!በርታልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mph6aUGDC8o.html
@emafikir21tube
@emafikir21tube 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን እንኳን ደና መጣች👏👏👏👏
@konifekote8950
@konifekote8950 2 года назад
Amen amen 😭😭🤲🤲❤❤
@mahderemelekot7439
@mahderemelekot7439 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-mX7U2KWX_es.html
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 года назад
ሶል አንተ ብቻ ነህ በጊዜ ያመልጥክ እግዚአብሔር ይመስገን ሌሎች እህቶቻችን ጠፍቱው ቀሩ ሉምሳሌ እንደ ዘማሪ አሼናፊ ገብረ ማርያም ዘማሪት ጽጌረዳ ዘማሪት ፍቅርት ዘማሪት ዘርፌ ዘማሪ ሀዋዝ እረ ስንቱ ጠፍተዋል በጋሻው ደሳለኝ ትዝታው ሳሙኤል ሌሎችም ጠፍተዋል መምህር ምህረት አብ ይዘህው ያለው የመንፈስ የማዳን ስራ ጉሩም ነው በርታ እናመስግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎👈
@yohi9
@yohi9 2 года назад
አባታችን ቀሲስ አሸናፊ አንድም ቀን ተዋህዶን የሚቃወም ነገር አስተምረው አያቁም በሩቁ ከመፍረድ ቻናላቸውን አይቶ አድምጦ በትህትና መመርመር ይሻላል እህቴ/ወንድሜ ለዛም ይመስለኛል እግዚአብሔር የመታገስን ፀጋ ሰቷቸው ዝቅ ብለው ወንጌል እየሰበኩ ብዙ ኦርቶዶክሳዊ ተከታይ የበዛላቸው። እንደ ወንድማችን የሳቸውንም የደስታ ዜና በቅርቡ እንደምንሰማ አልጠራጠርም።
@user-cs2xp3tk2m
@user-cs2xp3tk2m 2 года назад
@@yohi9 ያለሽ መስሎሻል ተበልተሽ አልቀሻል
@birhanutera3106
@birhanutera3106 Год назад
Bedenbe ergetega honehi awera emwedehi wendema....kesis Ashenfi still now tewhedo weste nw...be alubalta wera sewochen angefa!!! Zemenhi yebareki!!!
@zinashnigussie6434
@zinashnigussie6434 Год назад
በእነሱ መጥፍት አብረዋቸው የጠፉ ነፍሳቶች ማን ቆጠራቸው ለምሳሌ እኔ አንተ የጠቀስካቸው ሰዎች በቤተክርስቲያን በነበሩ ግዜ ከ15 አመት በፊት እኔ ገና የ6 ኛ ክፍል ተማር እያለሁ ተመስጭ ነበር የምከተላቸው የማከብራቸው መላክ ፍፁማን መስለው ነበር የሚታዩኝ ወጣት እነቱም አለ ግን ምንም የመፃፍ ቅዱስ እውቀት የለኝም አንብቤም አላውቅም መንፍሳዊ ትምህርት ቤትም ገብቼ አልተማርኩም እና እንደ እኔ የሳላቸው ሲወጡም አብሩ የወጣ ቤት ይቁጠረው ለማለት ነው እኔ የምመኘው ቤተክርስቲያንን ጠንቀቄ ማወቅ ነበር ሰው ላይ ከመፍረድም ?ተሳክቶልኛልም ወደፊትም እማራለው ልቤም ደግጦ ጥርጣሬ ገብቶኝ አላውቅም።
@atbi9173
@atbi9173 Год назад
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@wantihundumtuuwaaqayyofind9177
@wantihundumtuuwaaqayyofind9177 2 года назад
የ ተዋህዶ ልጆች በቻልነው እንደግፍ ዝም እንዳንል ይህ የ በተክርስትአን አይን media ነዉና 👍
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም ጌታ እርዳህ ወድማች❤❤❤❤ በመድርክ እድያገለግል አመቻቹለት መምህር ወድማችን በቤቱ ያጽናህ ጸጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤
@ash4805
@ash4805 Год назад
Haha medrek abash yitfa.demo gena saytemek ena tewahidon saymar yemin abatu magelgel new ?? 1st yahulu yetetawun ye erkus menfes zeyitun beniseha yitebew.balge nesh anchi erasish tewahidon atakiyatim malet new.
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@Laliiiiii27
@Laliiiiii27 7 месяцев назад
​@@ash4805 Really😂😂😂😂😂😂
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 2 года назад
ዘማሪ አሸናፊ ገ ልክ እንዳልከው ነው የተወገዙትን ነው የሚፖስተው ኦርቶዶክሶች በጣም ይከተሉታል ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ ተባረክ መምህሬ❤❤❤❤❤❤
@yohi9
@yohi9 2 года назад
አባታችን ቀሲስ አሸናፊ አንድም ቀን ተዋህዶን የሚቃወም ነገር አስተምረው አያቁም በሩቁ ከመፍረድ ቻናላቸውን አይቶ አድምጦ በትህትና መመርመር ይሻላል እህቴ/ወንድሜ ለዛም ይመስለኛል እግዚአብሔር የመታገስን ፀጋ ሰቷቸው ዝቅ ብለው ወንጌል እየሰበኩ ብዙ ኦርቶዶክሳዊ ተከታይ የበዛላቸው። እንደ ወንድማችን የሳቸውንም የደስታ ዜና በቅርቡ እንደምንሰማ አልጠራጠርም።
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@israel9958
@israel9958 Год назад
የቸብ ቸብ መዝሙር የለውም ለሱ መ/ር ምህረተአብና መሰሎቹ ይበቃሉ፤ ቀሲስ አሸናፊ ግን ሰማይ ሲከፈት የሚታየውን ጌታ በመዝሙሩ ያሳያል።
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Год назад
ውነትሽነው ማጋለጥነው
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Год назад
አሸናፊ ተሀድሶ ነው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
አቤት ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን ድብቅ አጀንዳቸው ገና ይጋለጣል 😢ከተዋህዶ ራስ ካልወረዱ መቼም አንተዋቸውም የሀሰተኛው ክርስቶስ ተከታዮች
@emafikir21tube
@emafikir21tube 2 года назад
ቤተሰብ አድርጉኝ😥
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
@@emafikir21tube እሺ እማ ፍቅር 😘ስምሽን አይቼ ዝም ማለት አልቻልኩም በርች መንፈሳዊ ቢሆን ጥሩ ነው
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
እሰይ ክብር ምስጋና ለቸሩ መድሃኒአለም ይሁን የሄዱትም ገና ወደ ቤታቸው ይመለሳሉ የእኛ ዕንቁ የተዋህዶ አርበኛ ውድ መምህሬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Mph6aUGDC8o.html
@frtunamelese1605
@frtunamelese1605 2 года назад
እዉነት መታደል ነዉ በተዋህዶ መኖር አቤቱ ጌታችን አምላካችን መዳኒታችን እየሱስ ክረስቶስ በቤቱ ያፅናን 🙏
@mistertadele7181
@mistertadele7181 2 года назад
Amen amen amen 🙏❤️
@selamawithailu4452
@selamawithailu4452 Год назад
Eysus yadenal Lela manem yelem esu becha yemlekal.Halelujah
@sebleabera4939
@sebleabera4939 2 года назад
ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ከዳግመኛ ስህተት ይሰውራችሁ።የወጡት ሁሉ ይመለሱ ዘንድ ፀሎታችን ነው
@alainall6304
@alainall6304 2 года назад
ስለማይነገረው ስጦታው እግዚሐብሔር ይክበር ይመሰገን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@astertakele7401
@astertakele7401 2 года назад
መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!!!
@mahderemelekot7439
@mahderemelekot7439 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-mX7U2KWX_es.html
@bunafireasetube5929
@bunafireasetube5929 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁልን መምህራንችን እና ዘማሪ ሰለሞን አቡበከር❤⛪ የመናፍቅ መዶሻ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mahderemelekot7439
@mahderemelekot7439 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-mX7U2KWX_es.html
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 2 года назад
እጅግ እጅግ ነው የተደሰትኩት እጅግ ቆጭተኸኝ ነበር እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 года назад
ሆ ይገርማል እንዲህም አለ በእውነት አላውቅም ነበር እግዚያቢኤር ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርከው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-yx8ox3qy1l
@user-yx8ox3qy1l 2 года назад
አግዛብሔር ይመስገን ግና ይምጣሉ ⛪️✅️🙏🙏
@getutube1246
@getutube1246 2 года назад
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ገና ሁሉም ይመጣሉ መምህራችን እረጂም እድሜና ፀጋውን ያድልልን ክበርልን🙏🙏🙏🙏
@hanamarem6300
@hanamarem6300 2 года назад
ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን በሰላም መጣችሁ መምህራችን እና ወንድማች ዘማሪ ሰለሞን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
መምህራችን ስስታችን ነህ እድሜ መስጠት ቢቻል ካሁኗ ደቂቃ ጀምሮ ያለችውን ሙሉ እድሜዬን በሰጠሁህ አባቴ እኔ ኃጢያተኛዋ ካንተ እኩል እኖራለሁ ምንም ማልተቅመው እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ያድልልን በእውነት መድኃንያለም ብርታት ይሁንህ ድንግል ጥላ ትሁንህ በምልጃዋ 🙏🏿
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v 2 года назад
መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅልን🙏 ወንድማችን ዘማሪ ሰለሞን አቡበከር ክንኳን በሰላም ተመለስክ🙏 በቤቱ ያፅናክ ያኑርክ በርታ 🙏እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር አሜን ።✝️✝️ አየጊዜ በከተማው አለም የሀይማኖት ጦርነት በገጠሩ የቋንቋ ጦርነት ኧረ ከባድ ዘመን ነው ያለነው በፆት እንበርታ✝️✝️ ሌሎች ወንድሞቻችንን እህቶቻችንን እግዚአብሔር ልቦናቸውን መልስላቸው 😥ክፍል 2 እንጠብቃለን 🙏
@user-yq2oe2nq3i
@user-yq2oe2nq3i 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 🙏🙏🙏 እውነት ብለሻል የኔውድ እህት ለሁላችነም ልቦና ይስጠን
@bestethopiya9084
@bestethopiya9084 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን💕💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 года назад
መምህርዬ አብሳሪው መላክ ቅዱስ ገብርኤል የለፋከው የደከምከው ከደመና በታች አሎደቀም ልፋትክን ሰምቶካል ገብርኤል መምህርዬ ገና ይመለሳሉ በርታልን መምህርዬ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከናቱጋር ከፊት ይቅደምልክ ቅዱስ ሚካኤል ያዋርዳቸው አሚን በርታልን መምህርዬ ከጎንክ ነን አይዞክ በጸሎት እናስብካለን !
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@hiwigetu
@hiwigetu Год назад
መምህራችን በጣም ነዉ የምንወድህ እግዘብሔርን እድሜ እና ጤና አበዝቶ ይስጥህ ።ወንድመችንም እንኳን ወደ ቤቱ ማለሰህ።።ለዘላለም ከቤቱ ያሪህ
@kaffibusho8806
@kaffibusho8806 2 года назад
Xelatachinin egziabher amlak yixaliln Memhirachin bertaln bizochin eyetadek nw egziabher yirdah🙏🏻🙏🏻⚘❣🙏🏼🙏🏻⚘⚘
@ssaa707
@ssaa707 2 года назад
በእውነት መ/ር የእኔን እድሜ ቀንሶ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አንተ ለትዉልዱ ጠቃሜ ነህ ፍጻሜያችንንም ያሣምርልን በምትሆኑበትም ሁሉ እግዚአብሔር ይሁናችሁ
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣችሁ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በተዋህዶ እምነታችን ያፅናን ሐይማኖቴን ክጄ ከምኸድ በዚህ በተዋህዶ ውስጥ ሆኜ ይግደለኝ መርጬ ሳልሆን መርጦ ስለሆነ ተዋህዶ ያረገኝ ፈጣሪ በእምነታችን ያፅናን ፈተና የሚበዛበት ቦታ እውነት ያለበት ላይ ነው ስለዚህ በዚህ ሐይማኖታችን እንፅና እውነት ከኛጋር ናት እማምላክ ከቅፍሽ አትለይን
@alemsolomon731
@alemsolomon731 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏
@user-ps8mx1gz3m
@user-ps8mx1gz3m 2 года назад
እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህሬ እመብርሀን ትጠብቅህበርታልን የተዋህዶ አርበኛ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@zeblazheblas6959
@zeblazheblas6959 2 года назад
መምህሬ በርታ ከጎንህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ
@eyosiyasadina
@eyosiyasadina 2 года назад
ጠላት የገነባው የኢያሪኮ ግንብ የክርስቶስ አካል በሆነችው በኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤ/ክ ይፈራርሳል። የጠፋው ሁሉ ትውልድ ይመለሳል። ዳግም ለእልልታ መሰብሰባችን አይቀርም። መምህር ከጎንዎ ነን። ስብሀት ለእግዚአብሔር።
@mahderemelekot7439
@mahderemelekot7439 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-mX7U2KWX_es.html
@mengistufetene8521
@mengistufetene8521 Год назад
የአብርሃሙ ቅድስት ስላሴ እንኳን እረዳህ። ወደ በረቱ መለሰህ።
@user-it2rj4vm1q
@user-it2rj4vm1q Год назад
አግዚአብሔር ይመስገን wandemacheni enwkani besalmi weda enati betakerstani besami metake🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-wh8os2iq4j
@user-wh8os2iq4j 2 года назад
ቃለ ህይወተን ያሰማልን😍😍😍😍
@mintesnotwasihun1615
@mintesnotwasihun1615 2 года назад
መምህሬ የመናፍቃን መዶሻ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ🙏
@merimar2500
@merimar2500 2 года назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏ሁለት እንቁዎች ተገናኙ እልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን እንወዳቹሀለን ተዓምር እንደምትሰሩ እናምናለን።
@tewahdotube300
@tewahdotube300 2 года назад
ወንድማችን እንኳን ተመለስክ ሌሎችም የወጡ እህት ወንድሞቻችን እውነቱ ተገልጦላቸው እንዲመለሱ እግዚአብሔር ይርዳቸው
@devotube2392
@devotube2392 Год назад
ግን መምህራችን ምህረተአብ አሰፍ ረጂም እድሜ ይስጦት የአገልግሎት እድሜዎትን ያርዝምልን አሜን🙏🙏🙏
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 2 года назад
🙏🙏🙏🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህርራችን
@emebat9947
@emebat9947 Год назад
Amennnnn Egizyabhair babto yatsnawe memerachn Kal heywot yasrmalen
@hannaderas1395
@hannaderas1395 2 года назад
መምህራችን እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቃል💞💞💞💐🙏
@bekimesfen7162
@bekimesfen7162 Год назад
Laga asetamari selahonachu fatari yebarekachu amen 🙏🙏
@user-ue8et1dd9p
@user-ue8et1dd9p 2 года назад
እግዛቤሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ወድማችን
@selamhaile5222
@selamhaile5222 Год назад
መምህራችን እድሜ ጤና የስጥህ ኣርቶዳክስ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏👏🏽
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 2 года назад
መምህራችን በርታልን እንወድሃለን ።
@zelalemgetaneh7433
@zelalemgetaneh7433 2 года назад
ውድ የተከበራቸሁ እንቁ የተዋህዶ ልጆች እና መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ ከሁሉም ነገር ይጠብቃችሁ መምህሮቻችን እና ሊቃውንት ደግሞ ጠንክራችሁ በመስራት ያሉትን እንዲፀኑ እና የጠፋትም እውነቱን አውቀው ወደ እውነተኛ እና ቀጥተኛ ሀይማኖት እንዲመለሱ በርትታችሁ ስሩ እንዲሁም ሁሉም ኦርቶዶክሳውያን አነሰ በዛ ሳይል ያለውን እና የአቅሙን ለቤተክርስትያን ድጋፍ በማድረግ የስብከተ ወንጌል ት/ት እንዲስፍፍ የበኩላችንን ኦርቶዶክሳዊ ግዴታችንን እንወጣ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 Год назад
Amen amen Amen
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 2 года назад
መምህራች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤነጋረ ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የምትወዳት የምንወዳት እመቤታችን ትጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡!
@hanaabay3439
@hanaabay3439 Год назад
የምየ ኦርቶዶክስ ልጅ መምህር ምህረት አብ አሰፍ ሺህ አመት ኑርልን ያሰንብትልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትን ትግስቱ ን ማስተዋሉን ያብዛልን እንወድሃለን አባቴ አስተማሪ አያሳጣን😘🇪🇹 እንኳን ለ2015 በሰላም አደረሳችሁ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@maryamalmaktoom2516
@maryamalmaktoom2516 2 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ድግል ማርያም ከልጆ ከወዳጆ ታስታርቀን አሜን
@abeba1
@abeba1 2 года назад
እንዴት ምስጥ ብዬ እንደሰማኋችሁ በጌታ ሶልዬ በቤቱ ያፅናህ🥰🥰 መምህርም እናመሰግናለን🥰
@kirubzatnatiwos774
@kirubzatnatiwos774 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቤተክርስትያናችንን አምላካችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጸጋዉን ጥበቡን ፍሬዉን ያብዛልን መምሕራችን ምሕረትአብ
@mikiyasgebre3351
@mikiyasgebre3351 Год назад
Eñkuan wede Ewnetegna Haimanot yehonechiw Orthodox tewahido temelesk Zemari Solomon Abubekr
@wantihundumtuuwaaqayyofind9177
@wantihundumtuuwaaqayyofind9177 2 года назад
መምህራችን የ ተዋህዶ አርበኛ አመብርሃን ትጠብቅህ በርታልን 🙏🙏
@mahderemelekot7439
@mahderemelekot7439 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-mX7U2KWX_es.html
@ababumegersa8929
@ababumegersa8929 2 года назад
“እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በሰው የሚታመን ሥጋ ለባሹንም ክንዱ የሚያደርግ ልቡም ከእግዚአብሔር የሚመለስ ሰው ርጉም ነው።” - ኤርምያስ 17፥5
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@ababumegersa8929
@ababumegersa8929 2 года назад
“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5
@harriet893
@harriet893 2 года назад
Awo mekakelgna geta becha new yam malet sewm amlakm yhone esu becha new yan eko egnam enakalen. Ke melja ga eyayayazachu geta rasu yetazebachuhala Getachen amlakachen eyesus chirstos fetum ke ab ga ekul seltan alew yemiferd enji yemilemen adelm manem endenakachu eweku buhala alawkachum endatbalu
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@marianagirma326
@marianagirma326 Год назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
በእውነት የሚገርም ነው ሰሎምን እንኳን እንግዚአብሔር ወደ ቤቱ መለሰህ 😍👏
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 2 года назад
የቤንጤ ጉድ አያልቅም እግዚኦ
@mimimuluneh7724
@mimimuluneh7724 2 года назад
Kkkj
@godblessethiopiaourmama1519
እውነት ወንጌልን ከመገቡ ምእመን የትም አይሄድም :: ነብስ ፈጣሪዋን ትሻለች :: ወንጌል በስጋ ፈቃድ አይሰበክም :: ወንጌል በእውነትና በመንፈስ ብቻ ነው ወገኔ ይብቃ እውነትን ንገሩ ቃሉን መግቡ :: ከቃሉ ውጪ ለሚሰብኩ ወየሁላቸው የወፍጮ ድንጋይ ተሸክሞ ወደጥልቅ መውረድ ይሻላል ስለሚል ጠንቀቅ የቀደመችን ቤት በእውነት መልሱ ስለቤቱና ስለበጎቹ ግድ የሚለው ጌታ በሰማይ ያያል ::
@user-db7xm5qo8l
@user-db7xm5qo8l 2 года назад
መምህር ምህረት አብን የምትቃወሙ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች አትሞኙ እሱ እጅግ በጣም እየጣረ ያለው ተኩላዋች ስልበዙብን ነው እኔ በበኩሌ የመምህሬ ጩኸት ትክክል ነው እድሜ ከጤና ይስጠው ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይጨምርለት አትሞኙ አትሽወዱ ከጎኑ እንቁምለት
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 Год назад
ወንድማችን እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@genetgenet9408
@genetgenet9408 2 года назад
ተመስገን እንካን ተመለስክ መምህራችን ኑረለን
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ፡ ሰለሞን አቡበከር የኔ ወንድም መድሀኒአለም አባቴ በቤቱ ያፅናህ፡ ያፅናን። እኔ የመጀመሪያው ተመለስኩ ያልክበት ቀን ነው ያመንኩህ።
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 Год назад
እስመአልቦ ነገር ዘ ይሳነው ለእግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውዱ መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን
@Mohammed-lm8kp
@Mohammed-lm8kp 2 года назад
መምህሬ የኛ ጅግና ኑርልን ቃለ ህወትን ያሠማልን
@mahderemelekot7439
@mahderemelekot7439 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-mX7U2KWX_es.html
@user-cz5tu3pk2y
@user-cz5tu3pk2y Год назад
መምህራችን እድሜ ጤና ፀጋውን ያልብስህ በጣም የምንወድህ የምናከብርህ መምራችን ሺ አመት ኑርልን
@user-bi5gr5ud2q
@user-bi5gr5ud2q Месяц назад
Tawodo koo akati baredu❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@nigistmesfin5583
@nigistmesfin5583 Год назад
Wendemachen Egthiabeher Edemayesteh Amen Amen Amen!
@alemtsehaywajebu9451
@alemtsehaywajebu9451 Год назад
እንኩዋን ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተመለስህ ወንማችን
@caaltuuesheetuu5763
@caaltuuesheetuu5763 2 года назад
B/s keenya baga nagaan nuuf dhufte goota Tawaahidoo 🥰🥰🥰 Waaqayyo urmii dheeraa siif haa kennu
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልንአሜን
@rutatesfaalem7536
@rutatesfaalem7536 Год назад
Egziabher ybarkum Emebrhan msakum tkun
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 года назад
*እግዚአብሔርይመሰገንመምህራችንእንኳንደህናመጡልን*
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Год назад
Amen abatachin kale eskemechereshaw enitebikalen Memihir Mihiretabin hulachihunim kifu ayinkachihu Amen
@Nimo1tube_hoppenes
@Nimo1tube_hoppenes 2 года назад
Memirachin egzbher amlak rezhim indme ke tena gr yisteik 🙏wendime antenim egzbher bebetu yasnak yagelgilot zebenikin egzbher yasfaw🙏 yehedut Hulu Gena wede emiye Orthodox yimelesalu Kibir Le kidist dingil maryam lij 🙏🥰🥰🥰🥰⛪⛪⛪⛪⛪❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@kerstosefikirinawe5047
@kerstosefikirinawe5047 Год назад
Egzehabher tsagawene yabezalechu Egzehabher kanete gare yehune mamehere kale hewote yasemalen 💚💛❤👏👏👏🙏🙏🙏
@user-pu8ph2io2q
@user-pu8ph2io2q Год назад
ሰለሁሉም ነገረ የድግል ማሪያም ልጂ ልዉል እግዚአብሔር ይመሰከን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለቤየተክሪስትያናችን ሰላም ለሁም አሜን አሜን አሜን
@selamselam2768
@selamselam2768 2 года назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እልል ሌሎቹንም ይጥራልን አሜን
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Год назад
መምሕራችን እንቁሀችን ወንድማችን ሶል እንወዳቹሀለን እናከብራቹሀለን😍😍 የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም በእድሜ በጤና በሰላም ከነሙሉ ቤተሰብ ታኑራቹ ታቆያቹ ትጠብቃቹ🙏👏💒🙏👏😍😍 አገራችንን ተዋሕዶን እቅፍ ድግፍ አርጋ ለዘላለም ታኑርልን ትጠብቅልን🙏👏 አሜን አሜን🙏👏 አሜን አሜን🙏👏 አሜን አሜን🙏👏
@eyutitube2138
@eyutitube2138 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን🙏
@uuu6182
@uuu6182 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እሽ እንረዳለን አለን
@alemutazebew1083
@alemutazebew1083 Год назад
እግዚአቢሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማል
@zewdneshadane5209
@zewdneshadane5209 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎታቹን ይባርክልን !!!
@yanisantos4267
@yanisantos4267 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን፡እልልልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 Год назад
እንኳን በሰላም ከጨለማ ወድ ብረሃን መጣህ ወንድማችን ሶል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እንቁ መምህራችን በኩረ ሰባኪያን ምህረተ አብ እግዚአብሔር እድሜና ጤናል አብዝቶ ይስጥህ አሜን በርታ ፀጋን ያብዛልህ ተዋህዶን አይችሏትም ❤❤❤
@adrianaarin652
@adrianaarin652 Год назад
I was so confused about Him But now i got Answers For my Questions, LONG Live our Blessed Memhr Mhreteab 🥰
@asnawb4341
@asnawb4341 Год назад
ሶልዬ ፀጋህን የመለሰ አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@ababumegersa8929
@ababumegersa8929 2 года назад
“ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - ሮሜ 1፥3-4
@mesfinesahile1756
@mesfinesahile1756 Год назад
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤🙏🙏🙏
@welansaali674
@welansaali674 2 года назад
የኛ እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜናጤና ያድልልን ወንድማችን ዘማሪ ሰለሞን እንኳን ወደ እናትህ ቅድስት ቤተክርስቲያን በሰላም መጣህ ፍጣሜህንያሳምርልህ በቤቱ ያጥናህ ፀጋውንያብዛልህ 🙏🙏😍💒💒
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ለአጫጭር ድራማዎችና ስብከቶች መንፈሳዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 Год назад
መምህር ምህረትአብ እግዚአብሔር ፀጋውን ፣እድሜውንም ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን እናመሰግናለን ።ወንድማችን ዲያቆን ሰለሞን ወደ እናት ቤተክርስቲያንህ እንኳን በደህና መጣህ ፣እመብርሀን ትጠብቅህ ፣የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና ጥሩ መጨረሻህን ያሳምረው።
Далее
Big Baby Tape - Turbo (Majestic)
03:03
Просмотров 345 тыс.
7 Days Stranded In A Cave
17:59
Просмотров 45 млн
Big Baby Tape - Turbo (Majestic)
03:03
Просмотров 345 тыс.