Тёмный

ዘ-ፍጥረት Ethiopian FULL Movie ZE-FETRET 2021 

Arada Movies
Подписаться 896 тыс.
Просмотров 478 тыс.
50% 1

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 345   
@emamytefa529
@emamytefa529 3 года назад
ለእናቱና ለሚስቱ ክብር የማይሰጥ ስሜታቸውን እማይረዳ ወንድ በጣም እጠላለሁ!!!
@sawa8227
@sawa8227 Год назад
🙏🙏
@mariemaria5441
@mariemaria5441 3 года назад
እረ ሼባው ሼም ነው እናደሞ እርግዝናው አመሳስሉ በተረፈ እናት ክብር ይኑራት 😊😊
@filmbate6679
@filmbate6679 3 года назад
ሰላም ቆንጅዬ ፦ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ በሀገራችን ፊልሞች ላይ ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታለን እና ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆኚም ? *እናንተ የፊልም አድናቂዎች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታንም ! *እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ !
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 3 года назад
@@filmbate6679 ashu bilshu teru alseram?
@ሰላምሺይመለስሀገሬ
በርቱ ቆንጆ ነዉ ዉዶች አየ አሹየ ሳሉ ቀሊል ነዉ እናት ስትከባከብ ጭቅጭቅ አረከዉ እናት ለዘላለም ትኑር
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 3 года назад
አሹን እደኔ እምትወዱ ላይክ አርጉኝ
@rediat943
@rediat943 3 года назад
ፍልሙን ለአሹ ብልሹ ብዬ ነዉ ያየዉት እሱ ስላለበት ማለት ነዉዉዉዉ
@bestone4161
@bestone4161 3 года назад
ኤረ አሹዬን እስከጥግ ነው የምወደው
@ሰናይትየጌታልጅ
@ሰናይትየጌታልጅ 3 года назад
ኧረ በጣም ይገርማል ለቤተሰብ ለሚስቱ ሳይናገር የሚያድር ባለትዳር ባለጌ ነዉ ትዳሩን ሳያከብር ሰዉ ሊረዳ ክብር ከቤት ይጀምራል OK
@Fuigjc
@Fuigjc Год назад
ሄኖክ እና አሹ እንዴት እንደምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@TrngoBelayneh
@TrngoBelayneh Год назад
መልካምነትከሁለም ይበልጣል በገዘብየማይቀየር የፍጣሪ ስጣታነው❤
@እግዚአብሔርይመሥገን-አ8ሠ
በፀሎት አሥቡኝ እዉነት የመዳምን ቤት አላቆ ሀገሬ ያሥገባኝ
@qonjo6613
@qonjo6613 3 года назад
አይዞሽ አብሽሬ
@senayttefera9646
@senayttefera9646 3 года назад
Ayzosh egzabher awki nw
@eehanahana5182
@eehanahana5182 3 года назад
አይዙሽ ማሬ እኔም በጣም መሩኛል
@filmbate6679
@filmbate6679 3 года назад
ሰላም ቆንጅዬ ፦ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ በሀገራችን ፊልሞች ላይ ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታለን እና ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆኚም ? *እናንተ የፊልም አድናቂዎች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታንም ! *እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ !
@fanosyegata947
@fanosyegata947 3 года назад
እንም እሬት እሬት ብሎኛል ግን ምን ይዠ ልግባ
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 Год назад
ድንቅ ፊልም ከድንቅ ተዋንያኖች ጋር እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው ለባለ ትዳሮች ፣ፍቅረኞች እና ለወሬ አቀባዮች በመሰለኝ የፍቅረኛሞችን ሂወት መመሰቃቀል
@kasniskasans1940
@kasniskasans1940 3 года назад
ኮመቶች ግን መንፈሳዊ ላይ እንደዚህ ብዙ ብትሆኑ ጥሩ ነበር
@sadadagnew4893
@sadadagnew4893 3 года назад
በትክክልየኔውዶ
@sadeksadek9135
@sadeksadek9135 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😁😂😂😁ሀቅ ነዉ
@filmbate6679
@filmbate6679 3 года назад
ሰላም ቆንጅዬ ፦ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ በሀገራችን ፊልሞች ላይ ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታለን እና ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆኚም ? *እናንተ የፊልም አድናቂዎች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታንም ! *እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ !
@abel8710
@abel8710 3 года назад
ኧረ ኡኡኡ ጨርቁ ያሥባንናል 😛😂😂 ወዮ ወዮ
@sarahmisharef606
@sarahmisharef606 3 года назад
ሀሀሀ
@መሲጎጃሜዋይቱብ
@መሲጎጃሜዋይቱብ 3 года назад
ክክክክ
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 3 года назад
😃😄😃😄😃
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 3 года назад
ብላስቲኩን ብትጠቀም አያስነቃም ነበረ
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ1ሐ
Kkkkkkk😂😂😂😂😂😂
@jemyredy8019
@jemyredy8019 3 года назад
ወደ ፊልሙ ከመግባቴ በፊት ለመታየት ጤና ጣብያ ልሄድ ነው አለች በሆዷ የደበቀቹ ጨርቅ ለመየት ጤ/ጣብያ ትሄዳለች ደግሞ አታፍርም እየረገጠኝ ነው ትላለች ፍልም የምትሰሩ ከሆኔ በደንብ ስሩ ኤጭ
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 3 года назад
🤦‍♀️😂😅😅😅
@tsgeredamulugeta6852
@tsgeredamulugeta6852 3 года назад
በእውነት አይናችንን እኮ መቀለጃ አደረጉት ይሄን እስክሪብት ቢሰጡኝ እኔ ልምድ የሌለኝ አሳምሬ እሰራላቸው ነበር አይደለም ልምድ ኔሮኝ ሲያስጠሉ
@warkineshtufa7339
@warkineshtufa7339 3 года назад
Inna le filmu bila targiz inde asibu inji guys
@jemyredy8019
@jemyredy8019 3 года назад
@@warkineshtufa7339 indesu malete aydelem tsinsi yemimeslu bizu artefishal thinsi inkwn bititekem tiru nw iswa ko charki nw hodwa wusti yeketetchu
@kedirseid6161
@kedirseid6161 3 года назад
አሹዬ ያለበት ሁሉም ደስ ይላል
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
እረ ሳቄ ናልኝ እደዚ አይነት እርግዝና የት ነዉ ያያችሁት ትንሽ እኳን ለማስመሰል ሞክሩ
@backendmo8101
@backendmo8101 3 года назад
እረ እርግዝና የጨርቅ መአት ምናለ ብታስመስሉ እንክዋን !!!¿???
@elieli6323
@elieli6323 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ለፍቅርህሟቿነኝ
@ለፍቅርህሟቿነኝ 2 года назад
😁😁😁😅😅
@ማራኪዬ-በ3ጸ
@ማራኪዬ-በ3ጸ 3 года назад
በጣም ምርጥና አስተማሪ ፊልምነው
@besntethiopia8990
@besntethiopia8990 3 года назад
ሄኖክ እርዳታህ መልካም ሆኖ ለባለቤትህ እዳታስብ ደውለህ ማሳወቅ ነበረብህ መልካምነት ለራስ ነው።
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 3 года назад
ዋውው ያምራል በእውነት ጥሩ አሥተማሪነው ቀጥሉበት
@masertwube8453
@masertwube8453 2 года назад
ዋው ምርጥ አሥተማሪ ነው
@mene6709
@mene6709 3 года назад
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው ተመችቶኛል
@slmselamye
@slmselamye 3 года назад
ሸባው ግን ምን ነካቸው ፊልሙ ደሞ ምኑን አይሰምጥም 🙄 የአሹ ብልሹ አድናቂዎች like ግጩለት😘
@Langanotv
@Langanotv 3 года назад
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 💚የባላገሩ ምርጥ ተወዳዳሪ ሙዚቃ ተሰራለት💚
@እሙፍቅር-ገ8ሐ
@እሙፍቅር-ገ8ሐ 2 года назад
ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ በሳኡዲ አረብያ በስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕሕሕሕሕ🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭👈😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@samf2062
@samf2062 3 года назад
እኔ ካሁን አሁን የጠቀጠቀችው ጨርቅ ወደቀ ብየ ተሳቀቅኩኝ ።ፊልምም ቢሆን እናትን የምትከበርበት ስሩ አቦ ።
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 3 года назад
ትክክል ብለሻል
@elsabeyene6210
@elsabeyene6210 Год назад
አረ ከለዱ እኮ
@dureti742
@dureti742 3 года назад
ከወረኛ ጎሮቤት ይሰውርን ውይ ፊልሙ መጥፎ ነው ምትሉት ሰዎች ግን ምን ነካቹ ያው ስህተት ሊኖረው ይችላል ግን አስተማር ነው
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 года назад
በነገራችን ላይ የወረደ ፊልም ነው እንግዲህ ይቅርታ ይሄን ስል አሻሽሉ ስትባሉ አትሰሙም ያው እናንተም ሰርታችሁ ለኛም አይደል የምታሳዩት ስለዚህ አስተያየት ተቀበሉ ከኛ ውጭ ማንም ሊነግራችሁ አይችል ባጭሩ የህፃል ልጂ ስራ ነው የሰራችሁት ።
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 3 года назад
ኮሜንተሪዎች ሁሉም ተመሳሳይ ነው በቃ ይቅርብኝ ፊልሙ አላይም 🙄😳
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 года назад
@@hawiiyeshawalij5515 አወ ባለማየት ውድ ጊዜሽን ታተርፊያለሽ የወረደ ስራ ነው ።
@hagerasrat1617
@hagerasrat1617 3 года назад
Arif film nawe temechtonal yemecachu
@ayni2800
@ayni2800 3 года назад
ስው እኮ ያልታስበውን ነው የሚያስበው ሽባው ግን ጤነኛ ነው ልበል
@filmbate6679
@filmbate6679 3 года назад
ሰላም ቆንጅዬ ፦ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ በሀገራችን ፊልሞች ላይ ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታለን እና ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆኚም ? *እናንተ የፊልም አድናቂዎች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታንም ! *እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ !
@Ass-xz5pg
@Ass-xz5pg 3 года назад
ገና ሳላየዉ አስጠላኝ አሹ እናቱን ሲገላመጥ እኔ እናቱን የማያከብር ሰዉ አልወድም ክብር ለእናቶች
@dfdf-li3sj
@dfdf-li3sj 3 года назад
እንደአሹ ያሳቀኝ እንደ አባ ያናደደኝየለም
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 года назад
ተዋብዬ ጋር እሄዳለሁ 😂😂😂
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
ለይው እንዴ አሪፈ ነው😒 ኮሜት የለውም😉 እኔሱሴ ኮሜት😜🤗☺️😃😄
@wyehhwgrhfh9103
@wyehhwgrhfh9103 3 года назад
እኔኮከፊልሙኮሜቱነውየሚያዝናናኝ😃😃😃😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😉😉😉😉😉
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 года назад
ስራየን ሳገባድድ በኋላ ቁጭ ብየ አያችኋለሁ
@አለም-ጐ8ቀ
@አለም-ጐ8ቀ 3 года назад
ረኔም አልጨረሥኩም ኡፋፋ
@ToybaEnderis
@ToybaEnderis 3 года назад
አየሽው
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 года назад
@@ToybaEnderis አወ አያምርም
@ራቢሰእድኒ
@ራቢሰእድኒ 3 года назад
እስኪ እንያው የው መስታወቂያ ከሌላው ነው አራ ሶደሬወች ከመደም ጩሀት በባለጠ በመስታወቂየ አቀጥለው ሊደፍን ነው እሄ አራደ ቻነል መስታወቂየ አይኖራውም ብዬ እገምታለሁ
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 3 года назад
በጣም እንጂ ክክክክ
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 3 года назад
አቤት እርግዝና ምናለ በደንብ ጨርቁንኳን አስተካክላችሁ ብታረጉት
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 3 года назад
በመጀመሪያ እናት እና ሚስት ትልቅ ክብር ይገባቸዋል በመቀጠል ባትን ችላ ብሎ ብሎ ለሰው ጥግ ድረስ ደግነት ወንዶች ደግሞ ጭቅጭቅ አይወዱም ግን እንደዚህ ተፋቅረው ጭቅጭቅ
@berhanudemelash1379
@berhanudemelash1379 3 года назад
gerami nachihhu beluuu..............
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 года назад
እኔ እምላቹ መጠጥ ቤት የኪዳነ ምህረት ሰእል መኖሩ ቅር ብሎኛል እምትቀርፁትን እና እምትሰሩትን በደብ እያያቹ ይሁን እሺ በተረፈ ፊልሙ አሪፍ ነው
@hhhhhh-kk8dl
@hhhhhh-kk8dl 2 года назад
Nore alenor se'el min yametal ?? Kafirochi metetat mezemot melalas meteshashet rekan mehed aidel serachu
@BetelhemDemssie
@BetelhemDemssie 3 года назад
በነገራችን ላይ እርጉዟ ሴት እኔ ነኝ፣ ሃሃሃ
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 3 года назад
ሀሀሀሀሀሀ
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 3 года назад
ክክክክክክ
@DD-oh5fu
@DD-oh5fu 3 года назад
@ Betelhem Demssie አንች ነሽ ለካ አባታቸው ማይታወቅ ልጆች እየወለድሽ የኢትዮጵያን ህዝብ ብዛት የጨመርሽው
@tamarashaheen3002
@tamarashaheen3002 2 года назад
@@DD-oh5fu kkkkk
@salemamen7170
@salemamen7170 3 года назад
Mistun without any explanation metifat betam yidebiral
@ኢክራምየወሎልጅ
@ኢክራምየወሎልጅ 2 года назад
ውይሼበው ምንአይነት ሰውነወት የሳት እራትነገርነወት ክክክክክክ
@dinatube6757
@dinatube6757 3 года назад
ዋውውው ሄኒ የመልካምነት ጥግ በፍቅር ውስጥ ቀናት ካለ ምንም ትዳር አይሆንም
@wyehhwgrhfh9103
@wyehhwgrhfh9103 3 года назад
እርግዝናዘጋኝ
@liyuamsal395
@liyuamsal395 3 года назад
ፊልም ዘጋኝ
@sarafaris5018
@sarafaris5018 3 года назад
አይ የሃገራችን ፊልም ስልኩን አሲዞ አልነበር እንዴት አስመለሰ ከሆስፒታል ሚስቱን ተከትሎት ነው የሂደው
@NaoAfrica70
@NaoAfrica70 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@emamytefa529
@emamytefa529 3 года назад
የኢትዮጵያ ወንዶች ግን መቸ ነው የምትባንኑት
@ferdosmuhe1554
@ferdosmuhe1554 2 года назад
Mahiye yena wud betam new madnqsh betly ke hani gar setsru
@beletshchwwasu5388
@beletshchwwasu5388 3 года назад
በለጌ ለናትህ ከብር የሌለህ ለትውልዱ ምን እያስተማርክ ነው?
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
ሰላም
@DD-oh5fu
@DD-oh5fu 3 года назад
ሹገር ዳዲ ሚስታቸውን ከቤት አስቀምጠው ልጅትዋን ሊበሉዋት ነበር አልተሳካም ቅቅቅቅ
@henokmoh9631
@henokmoh9631 3 года назад
Masha and the bear🥰lije setwedew
@makibel8327
@makibel8327 3 года назад
ምን ም ደስ አልም
@abdullahsaleh2305
@abdullahsaleh2305 3 года назад
የሌለ ነገር ሰው ስራውን ሚስቱን ጥሎ እንደዚ አያደርግም
@fafiabdu9869
@fafiabdu9869 3 года назад
Ere yemayesel neger dersewm directerum 👎👎👎👎
@genazbsesay47
@genazbsesay47 3 года назад
😍😍😍😍😍😍😍
@mimimimi7949
@mimimimi7949 3 года назад
Betam Arife film new ❤❤👍
@ritamarli3199
@ritamarli3199 3 года назад
ሄን መልካም ስው
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 года назад
ጥሩ ፊልም ነው ሄኖክ ግን ስታደር ለሚስት መደወል ነበርብህ ሽማግሌው ደሙ ሚስት አስቀምጡ ውሽማ አማርው ግን ልጅ የወለደቸው ሴትዮ የት እንደደረሰች መታየት ነበርበት ቁ2 መኑር አለበት
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 года назад
ፖርሳዋ ሙድ አላት 🤣🤣🤣
@hayatsamera9958
@hayatsamera9958 3 года назад
አሪፍ ነው
@nardiyeenatwatenafaki576
@nardiyeenatwatenafaki576 3 года назад
Eski lyewu 😘
@musamaabire6582
@musamaabire6582 3 года назад
ኤጭ የሀገረችን ፊልም ስልኩን አስዞ አልነበረ
@astertadeess9692
@astertadeess9692 3 года назад
ምርጥ ነው ሄኖክ በርቱልን
@የዳጊእናት-ለ6ኰ
@የዳጊእናት-ለ6ኰ 3 года назад
ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን
@ToybaEnderis
@ToybaEnderis 3 года назад
ማታላይ ደና ነበረች ቀላይ ይነሳባታል ያች የሴትነት በሀሪ ደሞ ለየት ያለነው ጨቅጫቃ
@asna9396
@asna9396 3 года назад
ወይ የሄኖክ የኔ ፍቅር
@filmbate6679
@filmbate6679 3 года назад
ሰላም ቆንጅዬ ፦ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ በሀገራችን ፊልሞች ላይ ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታለን እና ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆኚም ? *እናንተ የፊልም አድናቂዎች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታንም ! *እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ !
@abdullaw6274
@abdullaw6274 2 года назад
ምጥፊልም፣ነው፣በርቱ
@hanaali1232
@hanaali1232 3 года назад
Arif new
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
ወይ ሄኖክ በውጭውም በፊልሙም ከሴት ጋር ከታየህ ጠርጥርው ገደሉህ እኮ
@rahel2573
@rahel2573 3 года назад
😃😄😄
@jamalhabish6963
@jamalhabish6963 3 года назад
ቁምነገር ኮሜንትሽ ተመችቶኛል
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 года назад
Ye shimagile waranya minu new tidarachewin aferesek
@roziroze411
@roziroze411 2 года назад
አይ አሹ ዚፕም ይፈታል እንዴ አላለም🤣🤣
@eymanmulla4162
@eymanmulla4162 3 года назад
ምናለ ሸባው በትፈሸደለት ቢከባከባትክክክ
@elawt8897
@elawt8897 3 года назад
WOW
@genazbsesay47
@genazbsesay47 3 года назад
Wawoooooooooooooo
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
ግን እኮ ደውሎ ማሳወቅ ነበረበት ሄኖክ ይሄን ያህል ግዜ የተመታ ሆይ 🙊
@mhrtebranu7474
@mhrtebranu7474 3 года назад
አረ አረጋጉት ዋናው መልክቱ እንጂ ልጅ ወይም ጨርቅህ መሆኑ አይደለም በቃ ስህተት ነው አስተካክሉ ማለት አለቀ አትቀባጥሩ የእኛ ሰው ድሮም ለሚሰራ ሰው ሞራል አንሆኑም
@reyadsuraje413
@reyadsuraje413 3 года назад
🌷🌷🌷
@NaoAfrica70
@NaoAfrica70 3 года назад
በጣም ነው የሚያሥጠላው
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 3 года назад
😂😂😂ተዋብዬጋር እሂዳለው አይሺባው ሊበላ😂
@memebakla378
@memebakla378 3 года назад
በተርፈ ፊልሙ ምንም አይልም
@filmbate6679
@filmbate6679 3 года назад
ሰላም ቆንጅዬ ፦ አዲስ የፊልም ቻናል ከፍቻለው በቻናሉ ላይ በሀገራችን ፊልሞች ላይ ሀሳብና አስተያየት እንሰጥበታለን እና ለዚህ ምርጥ ቻናል ቤተሰብ አትሆኚም ? *እናንተ የፊልም አድናቂዎች ካላበረታታችሁን ማንም አያበረታታንም ! *እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ !
@memebakla378
@memebakla378 3 года назад
@@filmbate6679 ጤና ይስጥልኝ
@memebakla378
@memebakla378 3 года назад
እሺ
@filmbate6679
@filmbate6679 3 года назад
ለቀና አመለካከትሽ ከልብ አመሰግናለው !
@zuzu3561
@zuzu3561 3 года назад
ምን አይልም
@omadnan7225
@omadnan7225 3 года назад
Tamralachu
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 года назад
Denbi new qabatowin fita inji wayi ashu kkkkk
@romangoshu8510
@romangoshu8510 3 года назад
Shimaglew betam new yastelugn
@sofiyagenemo4433
@sofiyagenemo4433 2 года назад
Wow 👍👍👍🥰🥰🥰🥰🙏🙏
@HiwotGerzhre
@HiwotGerzhre Год назад
❤❤❤❤
@abiyotasfaw2854
@abiyotasfaw2854 3 года назад
ምንም አይነፋም አረ ወጣ ያለ ፊልም ስሩ ሆሆሆ
@berhaneshwodalo9818
@berhaneshwodalo9818 3 года назад
Wow betam des yelal
@emuyelove1119
@emuyelove1119 3 года назад
እርግዝናሁ አያሳምንም 😁😁😁😁
@alwahamart2556
@alwahamart2556 3 года назад
ወዮ ወዮ ጨርቁ አሯ አይነፋም
@wyehhwgrhfh9103
@wyehhwgrhfh9103 3 года назад
በጣም😃😃😃😃😂😂😂😂😂
@habibahabiba9318
@habibahabiba9318 3 года назад
Tilik sew werenga sihon yastelal
@almazsime4584
@almazsime4584 3 года назад
አይነፋም!!
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 года назад
ሽማግሌ🤣ው ግን አቃጣሪ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@alemtul7538
@alemtul7538 3 года назад
💚💛❤👍👍👍👍
@gfgghh3486
@gfgghh3486 3 года назад
አሹ እና ሄኖክ ከለማጅ ጋር ሰርታቹ ችሎታቹ ተደበቀ ይህን ፊልም ዳይረክት ያደረገው ሰው ቀሽም ነው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 года назад
Ashu bilishu kkkk nigigir yilutal teret beteret
@maryaabraham4209
@maryaabraham4209 3 года назад
ጨርቁ የታወቃል በደንብ ስሩ
@misrakmisi2396
@misrakmisi2396 Год назад
እሄ ሼባ በጣም ዎረኛነው 😄😄😄😄
@ሠአዳሳይመሽብንእንተያይመ
ውይ በሣቅ ቀበቱ የፈታ ውልጅክክክክክ
@henokkoneh2391
@henokkoneh2391 3 года назад
የምር ይሄን ልጅ ሳይ ስሜ ሁላ ያስጠላኛል
@እሙየተዋህዶልጅ
@እሙየተዋህዶልጅ 3 года назад
😂😂😂
@HhHhh-jg3xt
@HhHhh-jg3xt 3 года назад
hhhhh lemn😆
@henokkoneh2391
@henokkoneh2391 3 года назад
@@HhHhh-jg3xt አታላይ ሰው ስለማልወድ
@HhHhh-jg3xt
@HhHhh-jg3xt 3 года назад
tebrk wedime bezi sat edz emlsewnew yetfa❤
@ሰናይትየጌታልጅ
@ሰናይትየጌታልጅ 3 года назад
😂😂😂😂😂😂
@ggfdjgf9105
@ggfdjgf9105 2 года назад
አይ አሹ ብልሹ 12 ይስጥህ አላለም ክክክክ
@lisnok8643
@lisnok8643 3 года назад
ወይ አሹ ምነለበት ብትተውለቸው ክክክክክክክክክ
Далее
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
Как он понял?
00:13
Просмотров 169 тыс.
ሙሉ ቀን ፊልም Mulu Ken full Ethiopian film 2023
1:23:35