Тёмный

ዛረም ድምዕ አሰማለሁ አላስደፍሪም 

melly spice tv
Подписаться 209 тыс.
Просмотров 4,4 тыс.
50% 1

ይህ ጉዳይ የመላው ህዝብ መሆኑን አውቀን ሁላችንም በምንችለው ድምጻችንን እናሰማ ስንረዳዳ ስንበዛ ተሰሚነት እናገኛለን ለውጥ እናመጥለን

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Месяц назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ እባካችሁ ፍትህ ለሄቨን እያላችሁ አስተያየት መስጫው ላይ በመጻፍ አብሮነታችሁን አሳዩ ። የናንተ አንድ ድምጽ የብዙሀንን ነፍስ ይታደጋል ።አመሰግኔለሁ ፍትህ ለሔቨን❤❤❤ ሶሻል ሚዲያውን ማጨናነቅ አለብን በሄቨን ጉድይ
@aemyay5169
@aemyay5169 Месяц назад
JUSTICE for Heaven and her grief stricken mother and victims like them!!! Unfortunately, Heaven is not the only victim in Ethiopia. Countless number of young children, Melukusaes, elderly women and wives of EOTC priests have been sexually violated, particularly in the targeted Amhara and Afar areas. Simply heartbreaking to know that these kinds of shocking unspeakanle crimes against humanity continue to be committed in our beloved motherland Ethiopia. 🙏😥
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Месяц назад
ትክክል ሜሊ እኔም እንደዛ ነው የተረዳሁት የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሞት ለገዳይ😡
@birukgetachew8678
@birukgetachew8678 Месяц назад
@@WowEthiopianfood2018 cud
@yoditetearekegn5514
@yoditetearekegn5514 Месяц назад
እውነት ነው ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ያሰፊልጋል ።የተፈጠረው ድርጊት በጣም ያማል እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጥ።
@shegak5217
@shegak5217 Месяц назад
ልብ ሰባሪ ናቸው፣ ሁሉም ፍርድ ያስፈልጋቸዋል፣ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ፣ የአንድ እንቡጥን ህይወት ቀስፈው ውይይ😢😢😢
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Месяц назад
ወይ ሜሉ እኔ ባይገርምሽ ይህ በደል በእነዚህ ቤተሰቦች ጋር ቢሆን የተፈጠረው ሲስተር አበቅየለሽም ሆነች ልጆቿ በሂወት አይኖሩም ነበር እንኳንስ እንዲህ በየቀኑ እየመጡ ሃሳባቸውን በነፃነት ሊገልጡ!! በጣም አውሬ ቤተሰቦች ናቸው!! ግን ግን አሁን ሶሻል ሚዶያው በቲክቶከሮች ዜና ተጨናንቆ የፌቩ ጉዳይ ቸል እየተባለ መሰለኝ እና ፈራሁ የአንድ ሰሞን ጩህት ብቻ እንዳይሆን!! አንቺ ግን ተባረኪ ሜሉዬ❤
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 Месяц назад
ሜሉዬ በትክክል እኔ ሐገሬ ልገባ ፈልጌ ፈራሁ ሕግ የሌለበት ሐገር ኢትዮጵያና ኢትዮጵያ ብቻኛዋ ሐገር ናት። እንደው መድሐኒአለም ይሁነን። ፀሎት ማድረግ ብቻ ነው።
@Betty-1993
@Betty-1993 Месяц назад
meluye your points are so smart thank you. Feteh le Heven
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 Месяц назад
❤🎉👍🙏🤞👏
@tegestfasil7738
@tegestfasil7738 Месяц назад
ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለሄቨን
@elsakebede8634
@elsakebede8634 Месяц назад
እውነተኛ ዳኛ እግዚአብሔር ብቻ ነው ሰው ወድቆ እንዴት በዚህ አይነት አሟሟት ይሞታል
@emebettilahun7789
@emebettilahun7789 Месяц назад
ሜልዬ እግዛሔር ይባርክሽ ከነዚህ ሁሉዩቱበሮች ሁሉ ያንቺ ንግግር በጣ ያረካኝ
@yayushalemu175
@yayushalemu175 Месяц назад
ሰላም የኔ ባለሙያ ኮሜንት ስሰጥ መጀመሪያ ነወ ግን የምግብ ስራዎችን ሁልጊዜ አያለሁ በጣም እወድሻለሁ ❤❤❤😘 ፍትህ ለሄሸን
@mamaafrica4275
@mamaafrica4275 Месяц назад
I like your understanding and the way you explain it ❤ God bless you 🙏 ✨️. Keep being honest
@mihiretabiye9463
@mihiretabiye9463 Месяц назад
ፍትህ ለሄቨን አንቺ ደግሞ ተባረኪ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Месяц назад
እግዚኣብሄር ይፍረድ ነዛ ሓሳዊት ሰብ እዚኣ እግዚኣብሄር ይፍረድ ሓሰውቲ ፍትሒ ንሄቨን ፍትሒ ንሄቨን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾😭😭😭😭😭✝️⚖️✝️⚖️✝️⚖️✝️⚖️✝️⚖️✝️⚖️✝️😭😭😭😭😭😭☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭💐🕯justice for little angel Heaven😭😭😭😭😭😭😭😭💐💐💐💐💐💐💐😭😭😭😭😭😭💔
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 Месяц назад
ሜሊ ሠላምሽይብዛ ከይቅርታጋር የህፃናትብቻ ሳይሆን የሠወችሁሉመብት ይጠበቅ የሁላችንምትግልመሆንአለበት ነገርግን ሜሊ አትፍረጂ አናቅምእውነታውን እስኪእናሥተውል ፍርድ ለአላህይቅር ሁሉንምእየሠማሁቢሆንም ለመፍረድ አልቻልኩም አንችልም ቆይ ተረጋጊ አሁንም ልጅቷአሟሟቷ አላህያቃል ግራያጋባል
@ritak.5644
@ritak.5644 Месяц назад
ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
@le1785
@le1785 Месяц назад
ፍትህ ለሔቨን ሜሊዬ ተባረኪ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ Месяц назад
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@SintayehuAyele-m6w
@SintayehuAyele-m6w Месяц назад
እናመሰግናለን ሜሉ ፍትህ ለሔቨን
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 Месяц назад
ሜሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@saragezahegn1884
@saragezahegn1884 Месяц назад
ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሚደፈሩት።
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 Месяц назад
ደግሞ እኮ ሚገርመው ሪፈር የተጻፈበትም ሆስፒታል መደፈሯን አረጋግጧል 😭😭ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢😢
@ሳራመኮንን
@ሳራመኮንን Месяц назад
ሜልዩ እንደምን ከረምሽ ቤተሰብ ሁሉ ሰላም ነው ወይ የነዚህ አወዛጋቢ ራስ ወዳድ ቤተሰብ ነገር የውስጤን የታፈነውን ስለተናገርሽልኝ አመሰግናለሁ አሁንም ፍትህ ለሔቨን እና ለተደፋሪ አህቶችና ልጆቻችን ሕሊናቢሶች ደፋሪዎችን እንፋረዳቸዋለን ይብቃል ይብቃል
@sarafaris5018
@sarafaris5018 Месяц назад
ሜሉዬ ትክክል ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@mamita1492
@mamita1492 Месяц назад
Justice for Heven 😢 😔 💔
@dodobobo275
@dodobobo275 Месяц назад
እያም ያናደደን እኮ ዝምብላ ስለ ምትዘባርቀው ነው ምንም አታሳምንም እናም እንዴት ሰውን ና አሻንጉሊትን እንዴት መለየት እንደማንችል አርገው እንዳሰቡት 😡 ብቻ ውሸታሞች ናቸው።
@Alem-xf4ez
@Alem-xf4ez Месяц назад
Abrachew yenorch lij yemotech Eko aymslm.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Месяц назад
በፍጹም ........ ቀለዱብን እንጂ
@ethiopian6561
@ethiopian6561 Месяц назад
Betam.. tinish alazenum
@zafuzafu6588
@zafuzafu6588 Месяц назад
ሜልየ ሌላው ተይውና ፊትዋ ስታያት ታስታውቃለች
@usernunu695
@usernunu695 Месяц назад
ፍትህ ለሔቨን😢😢😢
@emebetgebreyohannes9586
@emebetgebreyohannes9586 Месяц назад
ፍትህ, ፍትህ, ፍትህ በግፍ ለትገደሉና ለተደፈሩ ህፃናት በሙሉ
@AynadisTadese
@AynadisTadese Месяц назад
Ay milye mengist kale bedenb ayto fith yist dagnawum gubo lemdo techegern Egzabher yifred lezich hitsan
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 28 дней назад
ፍትሕ ለሄቨን እረ ሃገር ወዴት እየሄደች ነው😢
@SebleEyo
@SebleEyo Месяц назад
Justice for heaven😂😂😂😂
@emebetgebreyohannes9586
@emebetgebreyohannes9586 Месяц назад
ፍትህ, ፍትህ, ፍትህ በግፍ ለትገደሉና ለተደፈሩ ህፃናት በሙሉ
@mrsvip4622
@mrsvip4622 Месяц назад
❤❤❤😢😢😢
@hannagerma3505
@hannagerma3505 Месяц назад
Can you be a voice for 10 Years old girl that violated, ripped by military too. She is fighting for her life, heavily bleeding because of rip. It happend about 2weeks ago in Wollo. Also for those college students kidenap, raped, and killed. It is good look injustice, but for all victims. All of them our kids. Thanks for your efforts.
@saraberhanu1547
@saraberhanu1547 Месяц назад
Melye feteh le heven ere uuuuuuuuuuu egzehaber hoy fered
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Месяц назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለፌቨን😢😢😢😢😢
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael Месяц назад
ፍትህ ለሄቨን
@EskedarEsku-w1w
@EskedarEsku-w1w Месяц назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን
@etsegenetlegesse7570
@etsegenetlegesse7570 Месяц назад
ዶክተሮቹ የቀራቸዉ ነገር ቆ..ን ቆርጠዉ ምርመራ ማድረግ
@nigistmeasho212
@nigistmeasho212 Месяц назад
Thank you Meli. The brother is criminal for standing defending g his criminal brother. Shame on him
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 Месяц назад
ሜሉዬ
@meskizewde9878
@meskizewde9878 Месяц назад
Ye Heven mote ye ulachenenem Leb yesebere Guday new!! Gen Ewenetun yet new?????? Egzabehare Ewenetun yawetaw!!!!
@hayatahmed380
@hayatahmed380 Месяц назад
Feteh le Haven
@kingcell4953
@kingcell4953 Месяц назад
Enzhie nwrenga nchew e/r yferdlat maluye btsbu ayiawta new mfer nberbchew
@hayme4396
@hayme4396 Месяц назад
ፍትህ ለሔቨን
@mrsvip4622
@mrsvip4622 Месяц назад
❤❤❤😢😢😢
@mrsvip4622
@mrsvip4622 Месяц назад
❤❤❤😢😢😢
@astersinke9065
@astersinke9065 Месяц назад
❤❤❤
@samrawitkiros5615
@samrawitkiros5615 Месяц назад
ሁሉ ም ቤተሰባች ዉሸታም ናቸዉ ፍትህ ለሄፊን
Далее
#慧慧很努力#家庭搞笑#生活#亲子#记录
00:11
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
ለመባረክ እንጂ ለውለታ አይደለም
12:33
#慧慧很努力#家庭搞笑#生活#亲子#记录
00:11