Тёмный
No video :(

ዛሬም ዲያቆን ዘማሪያም ከወንድሞቹ ጋ በቤታቸው አስተማራቸው | ዮሐድ ንጉስ | temu | ዘማርያም ዘለቀ | ዲያቆን ሕዝቅያስ | enat betekrstian 

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Подписаться 29 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

#orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
ዛሬም ዲያቆን ዘማሪያም ከወንድሞቹ ጋ በቤታቸው አስተማራቸው | ዮሐድ ንጉስ | temu | ዘማርያም ዘለቀ | ዲያቆን ሕዝቅያስ | enat betekrstian
ዛሬም ዲያቆን ዘማሪያም ከወንድሞቹ ጋ በቤታቸው አስተማራቸው | ዮሐድ ንጉስ | temu | ዘማርያም ዘለቀ | ዲያቆን ሕዝቅያስ | enat betekrstian
ዛሬም ዲያቆን ዘማሪያም ከወንድሞቹ ጋ በቤታቸው አስተማራቸው | ዮሐድ ንጉስ | temu | ዘማርያም ዘለቀ | ዲያቆን ሕዝቅያስ | enat betekrstian
alen mezmur
apostolic answers
ethiopian orthodox mezmur
gadisa
orthodox mels alat
orthodox tewahedo mel's alat
ማህበረ ቅዱሳን tv
ምህረት ክፍል 1
Mezmur_Yared,Mezmur yared
Lidetekal
Felege atnatewos
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa
ሶፊያ ሽባባው
ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 108   
@kalkidankassaye7103
@kalkidankassaye7103 3 месяца назад
ዮሀድ የተዋህዶ ልጅ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ
@senayetedema5238
@senayetedema5238 4 месяца назад
አናመሰግናለን ተሙ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን እነወድአለን የተዋህዶ ልጆች አኮራቹን ኑሩልን
@hanani74
@hanani74 4 месяца назад
ዮሓድ ጀግና የተዋህዶ ልጅ ዘመንህ ይባረክ
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 4 месяца назад
በስነ ምግባር በእውቀት በትህትና ሁሉ የሞላ ዲያቆን ዘማርያም ወንድማችን ከዚህ በላይጸጋው ያብዛልህ ምስጢሩ ይግለጥልህ❤❤❤
@thomming11
@thomming11 4 месяца назад
ዲያቆን ዘማርያም አናመሰግናለን
@haileyesusgeremew2340
@haileyesusgeremew2340 4 месяца назад
❤በጣም ጥሩ አገልግሎት ነው የያዛቹት ተባረኩ ወንድሞች❤
@millionkebede2019
@millionkebede2019 4 месяца назад
ዘማሪያም ባህሪክ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይሰጥህ
@user-ms5xp7fn6w
@user-ms5xp7fn6w 4 месяца назад
ጴንጤ ሲባል ምን አይነት እርኩስ መንፈስ የሰፈረባቸው ናቸው።አፍ እንጂ ጆሮ የሌላቸው ናቸው።
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 4 месяца назад
ተመስገን እኔ ኦርቶዶክስ ነኚ ሰው እንዲድን ሰው እንዲወቂ ስለፈለክ ከልቤ ምሰግናለው
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 4 месяца назад
መምህራን ወድሞቼ እናመሰግናለን ፈጣራ አብዝቶ በጸጋው ይባርካችው በጣም እየተጠቀምነው በናተ ጥረት ልፋት ትጋት እኛ እየበረታን እየዳን ነው 😍
@gule1606
@gule1606 4 месяца назад
ዘማሪያም እርጋታህ በጣም ይመስጣል
@adeytube2249
@adeytube2249 4 месяца назад
ወይ አትሰሙ ወይ ተአታውቁ ወይ አታምኑ ድካም ብቻ
@adeytube2249
@adeytube2249 4 месяца назад
መናፍቅ ማለት የልብ ካውያ
@tigisttulu6862
@tigisttulu6862 4 месяца назад
yehdacn ❤❤❤ xagawn ybizalacu wdoce 💙💙💙
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 4 месяца назад
በእውነት በርቱልን ሀይልን ጸጋን ያብዛላቹሁ ኑርልን እኔ እየተማርኩኝ ነው
@SnowRafael
@SnowRafael 4 месяца назад
Viva yohad❤❤❤❤
@adanebongeda5625
@adanebongeda5625 4 месяца назад
ዮሃድ እንደ አረዳት መምህር እያየንህ ስለሆነ ቃላቶችህን ብትጠነቀቅላቸው
@zufantesfaw
@zufantesfaw 4 месяца назад
ምንአገባሽ ከብት
@MuluMulu-no8xn
@MuluMulu-no8xn 4 месяца назад
​@@zufantesfawስድብ የአጋንት ነው እኔ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ልክ ናቸው እንደነ ዘ ማርያም በትህትና ቢሆን ጥሩ ነው ብሽሽቁና ስድቡ እንዲረዱት አያደርግም
@millionkebede2019
@millionkebede2019 4 месяца назад
ዮሓድ እግዚአብሔር እውቀትህን ያብዛል
@hanikereta4855
@hanikereta4855 4 месяца назад
Temesgen gn Egziabher ybarkh sew stakebr Egziabher yakebrhal betam des ylal Abatoche ena wendmoche ene dakun ze Maryam ye tewahdo enkuwoch kale hiwot yasemalen
@kokobetadesse9446
@kokobetadesse9446 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክ
@melesednna1132
@melesednna1132 2 месяца назад
አተ መባረሳብ
@frehiwotasnake1546
@frehiwotasnake1546 4 месяца назад
Yoad tebarek seytanene because dula anketeketew
@bezaworkasfaw5492
@bezaworkasfaw5492 4 месяца назад
ምን ጉድ ነው ስምህ ማነው ሲባል ስፈሬ ቦሌ ነው ልጁ ከውቀት ራቅ ያለና በበደነፍስ የሚተነፍስ አትፍረዱበት በዚህ ሁኔታው የስሙን ፊደል ከማሽን ውስጥ ጎትተህ አውጣ ብትሉት እንኴ የሚደናገረው አፍ እንደ ደም የወረደው ብቻ ነው
@meskeleberhe2475
@meskeleberhe2475 4 месяца назад
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ በኩል ያላችሁ ሰውን ባታመናጭቁ መልካም ነው ለምሳሌ ከምትናገሩት ፦ አያውቅም ሳያውቅ ከእኛ ጋር ለመወያየት የሚሉ ፣እንዲሁም ሌሎችን ቃላት በመናገር ግን አኬን በጣም አመሰግነዋለሁ ለማመናጨቅም ፣ ለመሳደብም ምንም ፍላጎት የለውም ፣ካለወቁ ለማስረዳት ይጥራል እንጂ ከአፉ ምንም ክፉ ነገር አይናገርም አኬ።
@tirufatbelachew3167
@tirufatbelachew3167 4 месяца назад
betam teru weyeyet nw metaregut gn kereta yalegne ngr yohad pls be respect awera sew lay mesakem des ayelm thank u !
@teddylemma9284
@teddylemma9284 4 месяца назад
Brother Yoad pls pls pls be humble
@munabh5858
@munabh5858 4 месяца назад
Enamsgnaln wedemocha
@ab4745
@ab4745 4 месяца назад
ዶ/ርዬ እባኮትን በደብ አንብቡት👏👏👏
@azebbekele4300
@azebbekele4300 4 месяца назад
በስድብና በተረብ አይሁን እንደ ዲያቆን ዘማርያም ሁኑ
@mulumg6853
@mulumg6853 4 месяца назад
Weyine derkina ato Yohannis
@edengebreegziabher710
@edengebreegziabher710 4 месяца назад
Weyne hon bilo new dirk milew yalutn betekaraniw new mihedew
@assefataye2004
@assefataye2004 4 месяца назад
ግን ግን ምን ዓይነት ግትር በውይይት የማያምን ሰው/ፍጡር ነው ያሴገባችሁት???!!! ጥያቄ ሲባል አቂያቂር የሚያወጣ እንደ ስሙ ዮሐንስ ያልሆነ አመለ መጥፎ ላለመረታት የሚታገል እባካችሁ እንደ አማኝ እንደ ሃሳብ በሃሳብና በእውቀት ብትወያዮ መልካም ነው። እኛንም አታሰልቹን ጥያቄው ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሆነ መመለስ ግዴታ አለብህ !!!
@Gebre-ls3nw
@Gebre-ls3nw 4 месяца назад
የዉጊያ ቀጠና ላይ ነው እንዴ ያለው 13 ሠው መክቼ ይዣለሁ የሚለው😂😂😂
@Esayasalamneh
@Esayasalamneh 4 месяца назад
biniyam mn honeh nw telk telk metelew
@solomeasegahegne1146
@solomeasegahegne1146 4 месяца назад
እናት ቤተክርስቲያን ጋ ሄድ
@user-jy5gt3xp8z
@user-jy5gt3xp8z 4 месяца назад
እረ እረ እባካችሁ ጴንጤዎች፡ ፕሮቴስታንቶች ግን በታሪክ እንኳን እኮ እርቶዶክጀስ ተዎህዶ መፅሐፍ ቅዱስን ከክርስቶስ ተረክባ ለኢትዮጵያዊያዊያን ያስረከበችው፡፡
@melesednna1132
@melesednna1132 2 месяца назад
ክክክክክክክክክክክክክ
@thomming11
@thomming11 4 месяца назад
ende orthodox wengelen yemisebk man new brooo naa temar
@selamneeri5546
@selamneeri5546 4 месяца назад
Aye pente!
@selamneeri5546
@selamneeri5546 4 месяца назад
Yohannes yemibalew libun diffen adergo. Victim mode hono new yemetaw.
@MikiFkadu
@MikiFkadu 4 месяца назад
ዮአድ ግን ከ ዘማርያም እና ከ መዝሙረ ያሬድ ብዙ መማር አለብህ ትህትና መገለጫችን ነው እነሱ ደግሞ የትህትና መልክ ነው ያላቸው
@user-ms5xp7fn6w
@user-ms5xp7fn6w 4 месяца назад
ሰውየው ሆን ብሎ ከተጣመመ ዮሃድ ምን ያድርገው።
@zufantesfaw
@zufantesfaw 4 месяца назад
አይመለከትሽም ዝጌ/ጋ
@merhawittessema8785
@merhawittessema8785 4 месяца назад
ከዮሀድ በላይ ትግስተኛ የለም አታሽቃብጥ
@ehitalemtube2938
@ehitalemtube2938 4 месяца назад
Sew hulu ande ayedelem
@mummysfood8276
@mummysfood8276 4 месяца назад
ዮሀድ በመጡበት ነው ሚመልሰው ለጴንጤ እንደ እነ ዮሀደ እና እንደ እዮባ ያስፈልጋል ❤❤ በመጡበት ነው ሚመልሱዋቸው አይ ላቨ ዘ አወይ ዘይ ዱ🥰🥰🥰
@banuengida7539
@banuengida7539 4 месяца назад
ተሜ ሚዛናዊ
@user-bt7ky3xm6x
@user-bt7ky3xm6x 4 месяца назад
ኤም ኬሲ ምን ማለት ነው?
@samuelhabte4000
@samuelhabte4000 4 месяца назад
መሰረተ ክርስቶስ
@tibebuhailu8965
@tibebuhailu8965 4 месяца назад
አንተ እዮአድ የምትባል ሰው እባክህ እባክህ ከዘለፋና ከወቀሰ ተቆጥበህ የምታምነውንና የተረዳኸውን ብቻ ማረዳትን አድርግ ብዙ ሺ ዎች የሚከታተሉትና ፕሮግራም ስለሆነ አነጋገርህ ቦታውን የሚመጥን ይሁን አንዳንዴ ወርደህ የሰፈር ብሽሽቅ አታድርገው
@lenefsatube
@lenefsatube 4 месяца назад
አንተ ዮሐድ ምትባል ሰው ብለህ እያወራህ ከዘለፋ ትላለህ😂
@tibebuhailu8965
@tibebuhailu8965 4 месяца назад
አንተ ማለት ዘለፋ ነው የሚባል ቋንቋ አንተ ታውቃለህ አስተያየቱ ላይ ማተኮር ይበልጣል
@merhawittessema8785
@merhawittessema8785 4 месяца назад
ለምን የሚሳደቡትንና ልባቸው የደረቀውን ሰው አትናገርም ልብ ካለህ አስመሳይ ከዮሀድ በላይ ትግስተኛል የለም ደነዝ
@tibebuhailu8965
@tibebuhailu8965 4 месяца назад
@@merhawittessema8785 ለቲፎዞነት ከሆነ ልክ ብለሻል ግን ሐይማኖት ከዛ በላይ ስለሆነ በዚያ አይነት አያዋጣም መቼም ሴጣንን ለስድብ የሚቀድመው ስለሌለ እግዚአብሔር ይገስጽህ ከማለት ውጪ ምንም አይባልም
@assefataye2004
@assefataye2004 4 месяца назад
ዮሐንስ የሚባል ሰው ምንድነው የሚለው አላውቅምን ማንን ገደለ እኔ የኦርተዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን መተዳደሪያ ደንቡን በደንብ አውቀዋለሁ ራሱ ነው ታዲያ እንዲህ መንፈራገጥ ላለመቀበል ከሆነ ሳትወድ በግድ ታምናለህ ትቀበላለህ።
@MuluMulu-no8xn
@MuluMulu-no8xn 4 месяца назад
ኧረ አሁንስ ብንሄድ ይሻላል
@user-ve7ec2bn3q
@user-ve7ec2bn3q 4 месяца назад
የሃድ መደጋገም ትወዳለህ አአአአአአ ስትል በነገራችኝ ስትል ደጋግመህ ይሰለቻል የኛ ሆንክ እንጂ
@hargeweyenmengeshamamo1043
@hargeweyenmengeshamamo1043 4 месяца назад
ጴጤሆች እባካቹ ለዘመን አመጣሽ እራሳቹን አትሽጡ አስተውሉ
@millionkebede2019
@millionkebede2019 4 месяца назад
የምን ዶክተር ነው መጸሐፍ ቅዱስ የሚለውን ሰይቀበል ዶክተር ተብሎ መጠራት ሼም ነው
@aschalewgeberaselasse4681
@aschalewgeberaselasse4681 4 месяца назад
ወይ ዶክተር በዶክተር ደረጃ ቀላል ነገርን ለመረዳት እዴት ከበደው በክፉ መንፈስ ስትያዝ ልክ እደዚ ነው አይገባህም ይሄ ዶክተር የሰው ነው ወይስ የከብት አኪም ግራ ሰለገባኝ ነው በዚህ አይነት ሰው ታሞ በሱ እጅ ይድናሉ እኔጃ ስጋት አለኝ
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 4 месяца назад
ወንጌል አማኝ የለም ይላል እንዴ ዱርዬ
@melesednna1132
@melesednna1132 2 месяца назад
😅😅😅😅
@user-bt7ky3xm6x
@user-bt7ky3xm6x 4 месяца назад
አቆ ያደነቁራቸዋል
@melesednna1132
@melesednna1132 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ve7ec2bn3q
@user-ve7ec2bn3q 4 месяца назад
Uffffff የሃድ በናትሀ ቤቱ ረበሽክ እኮ ሰክራሃል እዴ አንብብ ተብልሃል
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 4 месяца назад
ምን አጠፋ ዮሀድ?
@bezaworkasfaw5492
@bezaworkasfaw5492 4 месяца назад
ልብ አድርቅ የደደቦች ደደብ ልባችሁን አታድርቁ እግዚአብሔር የደፈነበትን ይግለፅለት መደናቁር ብርታተቱን ይስጣችሁ አውቆ ስለሆነ ይደብራል
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 4 месяца назад
ዘመዶቸ፤yሀማኖት፤ፖለቲካ፤አቁሙ፤እስላም፤ክርስትyን፤፤ወዲማማቾች፤፤ነን
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 4 месяца назад
ትክክል
@ethiopiahagira7167
@ethiopiahagira7167 4 месяца назад
መማማር ፖለቲካ ይመስለኝም ጥሩ ነው የማናቀውን እናቃለን አንዱ ቤተክርስቲያን ምን እንደሚያስተምር ሌላኛው ምን እንደሚያስተምሩ መረጃ የኖረናል
@FfEw-ob2hk
@FfEw-ob2hk 4 месяца назад
ወይ አንድ ነን ጨለማ ከብርሃን ምን ሕብረት አለው ይህ እኮ ሃይማኖት እኮ ነው
@MuluMulu-no8xn
@MuluMulu-no8xn 4 месяца назад
በምንም መልኩ አንድ ልንሆን አንችልም ብሄርን ከብሄር ጋር አብሮ እንደመኖር መሰለሽ ይሄ የዘላለም ህይወት ጉዳይ ነው እውነተኛ ክርስቲያኖች ማን እንደሆንን እያወቅን ነው
@yade716
@yade716 4 месяца назад
ኦርቶዶክስ "ወንጌላዊ" ከተባለች "መናፍቅ" ናት ማለት ነዋ!
@Legna27
@Legna27 4 месяца назад
ወንጌል ማለት ምን ምለት ነው?
@yade716
@yade716 4 месяца назад
@@Legna27 ወንጌል ለኦርቶዶክስ መናፍቅነት ነው። ምክንያቱም ወንጌል ከተሰበከ ገብርኤል የለም፣ማርያም የለም፣ተክለሃይማኖት የለም፣አርሴማ የለችም፣ ሌሎች ቅራቅምቦ አማልክት የሉም።
@ethiopiahagira7167
@ethiopiahagira7167 4 месяца назад
ወንጌል ምን እንደሆነ ራሱ መታቂ ወይም መታውቅ አይመስለኝም ወንጌል ማለት የክርስቶስ ትምህርት ነው ድንግል ማርያም ደግሞ የክርስቶስ እናት ናት እናከብራት አለን እንወዳታለን ግን አናመልካም አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ሌሎቹ ደግሞ መላእክት ጻድቃን ሰማዕታት ይረዱናል እንጂ ምንለው እናመልካችኋለን አንልም
@yade716
@yade716 4 месяца назад
@@ethiopiahagira7167 አናመልካትም አልክ? ድብን አድርጋችሁ ነው የምታመልኳት። እነደ አምላክ ትለመናለች፣ይሰገድላታል፣ ይዘመርላታል፣ ይጤንላታል፣ ቅኔ ማህሌት ይቆምላታል፣ ትወደሳለች፣ ትነግሳለች፣ ከሲኦል ታወጣለች/ታስገባለች። ለመሆኑ የአምላክ ከሆነው ምን የቀረባት አለ? ይህ ሁሉ እየተደረገላት አምላክ ለመባል ምን ያንሳታል?
@meskiy1967
@meskiy1967 4 месяца назад
ዝም ብለህ ተማር በጭፍን አትራመድ መጀመሪያ ወንጌል እና ገድል ለይ
Далее
La Tierra Robó El Anillo De Saturno #planetballs
00:14
НЕДОВОЛЬНА УСЛУГОЙ #shorts
00:27
Просмотров 22 тыс.