Тёмный

ዛሬ እኔና እመየ ፏ አልን 

Remla lemma
Подписаться 80 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

21 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 236   
@HeluTube940
@HeluTube940 Год назад
የስደት ወገኖቼ ያላሰባችሁትን ደስታ ይስጣችሁ 🇪🇹🇪🇹🙏
@seidhashem3425
@seidhashem3425 Год назад
አሚን🙏
@loveedris2864
@loveedris2864 Год назад
አሚን የአላህ
@seadakedir6832
@seadakedir6832 Год назад
አሚን ያረብ
@munaedris6890
@munaedris6890 Год назад
اللهم امييين
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 Год назад
አሚን ያረብ
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Год назад
ማሻአላህ ብልአፊያ ምነው ረምሊ እረ ዳቦስወድ አይ ሺየኮ የገባት ነች ማዘርየ አሚን ለዱአው ያረብ አሚን ዛሬስ ሀገሬያአላህ ለህቶቸም ለኔም ለመላውስደተኛ አላህይፈርጀን
@user-iu6hc3kj2q
@user-iu6hc3kj2q Год назад
አሚን ያረብ
@user-rx7lo2um4w
@user-rx7lo2um4w Год назад
አሚንንንንንንንንንየእኔዉድእናት👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐💐💐
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Год назад
በምድር ላይ ከእናት በላይ ውበት አለደ?እናት ሽአመት ትኑር እኛንም የደስታቸው ስበብ ያድርገን ውለታቸውን እድንከፍል አሏህ ያገዘን እድሜምስጥልን
@sofiyaabate7575
@sofiyaabate7575 Год назад
እናታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ያረብ
@FattqqeMqwee
@FattqqeMqwee 28 дней назад
ርምሊ የሴት በላይ. እናትሺን. እርጂም ከጤናጋ. ይስጥልሺ. ኢንሻአላህ. እቃ እማዘው አንችነው. ዝግጂጂት አድርገሺ. እንድጠብቂኝ. ወሎ ዩንቨርቲው አጠገብ ነው ቤቴ🎉🎉🎉🎉 ከልጀጋ. በሰላም እንድገባ ሀገሬ በዱአም አትርሱኝ🎉🎉
@hayumessitube8885
@hayumessitube8885 Год назад
እማማ የሺዬ እንዴት እንደምወዳቸው አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን ያረብ የሁል ጊዜ ዱዓዬ ቤተሰቦቼን አደራ ነው የምለው አላህየን አሚን ለምርቃኑ remli እናትሽን አላህ ይጠብቅልሽ እናት ስትኖር ነው ድምቀት
@FjreEwyt
@FjreEwyt Месяц назад
ይቺን ኮሜት እምታቡ በሙሉ ላአላህ ብላቹህ ዱአ አድርጉልኝ አላህ የረፍት እጀራ ይስጠን እናት ና አባቶቻች ነን እምንኻድም ያድረገን ያረብ ያረህማን
@rahamrahmaa6906
@rahamrahmaa6906 Месяц назад
አሚንንንንንእህትነቴ
@aminaahmad521
@aminaahmad521 Год назад
መታደል ነው ከ እናት ጋ ቁጭ ብሎ መጫወት የረብ ቤተስቦቻችንን እምንካድምበት ጊዜ አቅርብልን ረምሊ ማሻአላህ ብያለሁ ረጂም እድሜ ለእናቶቻችን
@kedgsed
@kedgsed Год назад
እረምላየ. የእኔ ውድ እረጅም እድሜ ለእናትሽ ይጥልሽ. እኛንም ለዚህ ያብቃን የመዳም ቅመሞች
@asmashafi6372
@asmashafi6372 Год назад
ወለሂ ደስ ስቲሉ ኡፍ እነት እና ሊጅ 🌹🌹
@hawahawa2727
@hawahawa2727 Год назад
ማሻአላህ አሜን ያርብ ለሁሎም ነጃ የበለው ለናቱቻችነም እርጀም እደሜ
@user-fu4kc6dg2t
@user-fu4kc6dg2t Год назад
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ❤ማዘርየ እድሜና ጤና ይስጣችሁ!! ጭሱ ደስ ሲል። አይ ስደት
@user-lm1lt7xk7i
@user-lm1lt7xk7i Месяц назад
አሚንንይረብ
@seadiyoutube4320
@seadiyoutube4320 Год назад
እረምላየ ማሻአላህ ማዘርንም አላህ እርሜና ጤናይስጣቸው
@user-vl3by5ns1p
@user-vl3by5ns1p Год назад
አሚንንን ብለናል ማዘርየ ኑሩልን
@user-jg7mc3wx7z
@user-jg7mc3wx7z Год назад
ረምላዬ ደብሮኝ ነበር በጣም አሳቅሽኝ የኔ ፈድሻ ኑርልኝ ከነቤተሰብሽ እማዬ ደግሞ በመሀል ወሬ የሚያቆርፍዱት ነገር በተብ እድተውኚ አድርገውሻል ክክክክ ኢንሻ አላህ እኔም ከኔቴጋ እዳቺ መሆን ነፍቆኛል
@hyathyat9071
@hyathyat9071 Год назад
ዱአ አሰደርጊልኝ እናትሸን. አላህ ለሀገሬ አብቅቶኝ እናቴን እንደካደም. የምን ግዜይም ዱአ ነው እናቴን ሳላሰደሰት ሞት እንዳይቀደመኝ አላህ ካለ. ኢንሻአላህ እያሰብኩኝ ነው ለመግባት
@user-bs7qy1oi1j
@user-bs7qy1oi1j Год назад
እረዠም፣ሀያት፣ለእናቶች😍😍
@rahamrahmaa6906
@rahamrahmaa6906 Месяц назад
ረጂምና ጤና ይወፍቅልሺ ረምየ❤❤❤
@neimaethiopia632
@neimaethiopia632 Год назад
እናንተን ሳይ እናቴ ትናፍቀኛለች😭😭 አላህ ይጠብቃችሁ😍
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 Год назад
አዎእግዳ ገባየውንም ይክፈተው እኛንም ላገራችን በሰላም በጤና ያብቃን አዎን እንግዳሳ ያሰብነው ተሳክቶ የርፍት እጅራ አሚን 😔
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
ኪኪኪኪኪ አሚን አቤትምርቃት እደጉድ ዘነበእኮ
@lubhabalubha577
@lubhabalubha577 Год назад
አሚን፣ብለናል፣ተቀብለናል።
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 Год назад
@@rahma-pc1fp አዎ 😂አጁዛ ሁላ
@taibakasi9840
@taibakasi9840 Год назад
🤲🤲🤲🤲🤲💐💐
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 Год назад
ማሻ አላህ ተባረከሏህ አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ለእናቶች
@aaysy6092
@aaysy6092 Год назад
አሚን ያረብ ሀገርልመጣነው እርሰወን ማገኘትእፈልጋለሁ 💐💐💐
@sadamuhye2363
@sadamuhye2363 Год назад
እረምሊ፣ከረመዳንበኅላእመጣለሁ፣ሀገሬ፣አሁንያለሁትዱባይነው ደሴእሱቅሽመጥቸየልጆችልብስእገዛሻለሁከዝህአልገዛምእሽ፣ እድሜናጤናለናትሽምለመላውቤተሰብ
@AminaAdam-wh5bt
@AminaAdam-wh5bt День назад
አሚንንንን ያረብ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Год назад
አህለን ረምሊየ ያአላህ ማማር ማሻአሏህ እማምየ የኔወርቅ ስወዳቸውኮ አላህየ በአፊያ በደስታ ሺአመት ያኑርልሽ እናትኮ ትድቀትናት ወላሒ ሁሉምነገር እናትጋርያምራል 👍👍🌾🌾❣️❣️🥀🥀♥️♥️🌹🌹🥀🥀❣️❣️❣️♥️♥️♥️
@user-mo7dn4pc3y
@user-mo7dn4pc3y Год назад
ማሻአላህ ረምላየ አላህ ይጠውል ኡምርኩም ሁቦች
@rahamrahmaa6906
@rahamrahmaa6906 Месяц назад
የኔዱበረቲ እህት አሚንንንንንያረብ
@user-lm9md3fx9z
@user-lm9md3fx9z Месяц назад
❤❤❤❤ አሚንንን አሚንንን
@fafikochatube1774
@fafikochatube1774 Год назад
ረምሊ መሻአላህ እናትሽ ረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሀላቸው እንደዚህ አንዳደዬ ወጣ እያረግሽ አዝናየጠኛቸው ትልቅ ሰው እቅስቃሴ ግድ ነው እስረኛ አይሆኑም እና ደስስስስ ትላላችሁ
@emushuaibyutub3978
@emushuaibyutub3978 Год назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ አማየ እናት ኑሩ ልን በጤና ያለ እናት ጎዶሎነን ማነው እደኔ እናቱ ንፍቅ ንፍቅፍቅ ያለ ያረቢ በሰላም አገናኘን
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf Год назад
ማሚን ስወዳቸውኮ አቦ እድሜናጤና ይስጣቸው
@zahara122w8
@zahara122w8 Год назад
ማሻአላህ እሙ ራምላ እረጅም ሀያት ከጤና ጋ ይወፍቀወት ጀሊሉ ደስ ስትሉ ካለባበሰዎ ጀምሮ
@meazitube269
@meazitube269 Год назад
ወይኔ ራምሊየ እንዴት እንደምታስቀኑ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z Год назад
ርምሊ የኛአዝናኝ ለናትሽ እርጂም እድሜ ይስጥልሽ
@user-zm9rn5kz6w
@user-zm9rn5kz6w Год назад
እናትሽን ስወድልሽ ረምሊየ እረጂም እድሜ ለእናቶቻችን አሚን እማየ ዱአ አድርጉልን
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Год назад
ማሻአላህ የእኔ እናት አላህ እረጅም እድሜ ይስጠዎት እራምላዬ ተሰጥቶሽ ማሻአላህ ገጠሩንም ከተሜውንም አላህ ይጨምርልሽ 👌👌👌👍👍💝💝💝💝
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 Год назад
ረምሊየ የኔ አህት አሰለምአሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ አላህ ይጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ እናትሽን ሰወዳት ወላሂ ቡናወን ሰቀጂ አላህ አኔንም ከሰደት አላህ በቃ ብሎኝ እዳቺ እናቴን የምካዲም ያደረገኝ ረቢ ደሰ ስትሉ እያለቀሰኩ ጨረሰኩት አይሰደት በናፈቆት
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Год назад
ማሻ አላህ የኔ እናት ስወደወት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠወት
@urcell1875
@urcell1875 Год назад
ታዲለሽ እናትን መካደም መታደል ነዉ ማሻአላህ እረጂም እዲሜ ተመኘሁ
@azwaahmed4100
@azwaahmed4100 Год назад
ወላሂ እረምሊ እናትሽ እናቴን ይመስላሉ ሳያቸው ሁልግዜ አለቅሳለሁ ወላሂ ንግግራቸው መልካቸው እርጋታቸው ቁርጥ እናቴን ሳያቸው ሳላለቅስ አልጨርስም ቪድዮውን ሙታብኛለች ግን በአላህ እረምሊ ቁጥር ስጪኝና አድቀን ላውራቸው የናቴ ድምፅ በሳቸው ውስጥ አለ በአላህ እረምሊ አገናኝኝ እናትሽን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😥
@remlalemma
@remlalemma Год назад
አብሽሪ ውዴ አላህ የጀነት ይበላቸው
@azwaahmed4100
@azwaahmed4100 Год назад
@@remlalemma አሚን😢😢
@emam1087
@emam1087 Год назад
ማሻአላህ እማየ እደሜ ከጤናጋር የሰጠወት ደስሰተሉ💖💖💖💖
@Mekiy227
@Mekiy227 Год назад
አሰላሙአለይኩም ረምልየ እንደት ነሽ መሻአላህ የኔ እናት አሚንንንንን ያረብ እናቴን ትዝ አለችኝኝኝኝ ዛሬስ አገሬ እናቴ ልጀ ኡፍፍፍ ናፍቆት ጨረሰኝኝኝኝ ወላሂ ልክ እንደናተ ነበር ቡና የምጠጣው የኔ ውድ ረጅም እድሜ ይስጥልን ኡፍፍፍ ረምልየ የህጻን ልብስ ነውደ እሱቅሽ ያለው ውደ
@zadtiku3114
@zadtiku3114 Год назад
ያረብአላህዪጠብቅልሺእናትሺን
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 Год назад
አሚንንንንን ማዘረየ ዛሬሰ እናቴ ናፈቀቺኛ አይ ሰደት 😢ማዘረየ እረጂም እረሜ ይሰጣቺሁ ተጠናጋረ 💐💐💐❤❤❤❤❤
@user-vq7uv9nb4u
@user-vq7uv9nb4u Год назад
የኔ እናት አላህ ይጠብቅሽ እህት
@hawaah9289
@hawaah9289 Год назад
የኔማሬማሻአላህአሚንንንንንን
@hayatwolotube4718
@hayatwolotube4718 Год назад
እናቴናግደኛዋእደዚህነበርየሚያወሩት ያረብበሰላምከእናቴጋርአገናኘኝአላህዋዬ ኢሻአላህ እኔም አብሬት ሁኜ እሰከምካዲማትጎጉቻለሁ 7አመቴ ስዴት አልፍታኝአለ 😭ረምላዬኢሻአላህ ከስዴት ስመጣ እዘይርሻለሁ እኜመሸእዘውነኝከሰፈርሽብዙምአርቅ
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y Год назад
ማሻ አላህ ረምላየ ረጂም እድሜ ለእናትሽ
@hayatmostafa8563
@hayatmostafa8563 Год назад
የራምላ እናት በጣም ነው ምዎዳቸው🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
ቀላቷ።ቆመኖም።እናቲንመሰለችኚ
@hdhhd9915
@hdhhd9915 Год назад
አሚን
@HalwyaTube
@HalwyaTube Год назад
ማሻ አላህ ረምሊ👍
@medenimahemede7436
@medenimahemede7436 Год назад
አሳቁኝ እናታችን ራምልየ እያባበልሸ ልዋሸ አሉ
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 Год назад
አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ እረምልየ ማሻአላህ ተባረክ አላህ ደሥሥ ትላላችሁ ማዘርየ ለዱአችሁ አሚንን
@user-rf6kw6gf7b
@user-rf6kw6gf7b Год назад
አይ ረምሊ ወላሂ የጨዋታሽ ለዛዉ ደስ ሲል ማሻአላህ
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Год назад
አሚን እማየ ❤🌹 ማሻ አላህ ደሰሰ ሰትሉ እናቴጋ እምገናኘዉ መቸ ነው ❤🌹🌹🌹😘
@habibaha3139
@habibaha3139 Год назад
አሏሁመ አሚንንንንንንንንን ያርብ አሏህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ማማዬ ረምሊዬ ማሻ አሏህ እድለኛ ነሺ እህቴ አሏህ ይጠብቃችሁ
@ahmada9404
@ahmada9404 Год назад
አሚን ያረበል አለሚን
@kk-gw4th
@kk-gw4th Год назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ታድለሽ ከናትሽጋ ደስ ስትሉ አላህ እድማቸውን እረጅም ያድርግልሽ እናቶቻችንን አላህ ይጠብቅልን
@sadaseid5651
@sadaseid5651 Год назад
እኛንም ለዝህ ይወፍቀን ያርበ💖💓💖💓💗❤💚
@sarayemamtube5371
@sarayemamtube5371 Год назад
አሚን ማሚየ እረጂምእድሜ ከጤናጋር
@teybacooking1674
@teybacooking1674 Год назад
😘😘😘😘የአሁን ጋደኝነት በየወሩ ነው እውነት🤣🤣🤣እማማ የሺ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Год назад
ማአሻአላህ ደስ ስትሉ እኛንም በስደት ያለነው አላህ ከቤተስቦቻችን ጋር በሰላም ያገናኘን ለናቶች እድሜና ጤና አብስቶ ይስጥልን ያረብ
@hdjdjkdhdjdjkdudidi2437
@hdjdjkdhdjdjkdudidi2437 Год назад
ደስ ስትሉ እኔም ከናቴጋ ይኸን ቀን ይወፈቅሽ በሉኝ
@seidhashem3425
@seidhashem3425 Год назад
😂😂አሚን እድሜና ጤና ይስጠወት🌾🌾🌾🌾🌾🌾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@rumanarumana3168
@rumanarumana3168 Год назад
አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን። አላህ ይስማልን
@user-on2im5do6w
@user-on2im5do6w Год назад
አይ ረምሊ የኔ ውድ ታስቂኛለሽ በጣም ነው እኮ እምታምሩት እናትና ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@user-vl3by5ns1p
@user-vl3by5ns1p Год назад
ማሻአላህ በልአፊያ ረምሊ ማር እድሜና ጤና ለናንተ ይሁን
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c Год назад
😂😂😂😂😂የዱአ ቆጨራ አችልጅ በሳቅ ገደልሽኝ
@emanfatema4121
@emanfatema4121 Год назад
ወአለኩሰላም
@endrisyimam829
@endrisyimam829 Год назад
Abo amen amen amen beyelehu enem teih hogn, sile gombes belesh amen ateim enda anchi lij haha
@user-gv8ue1nc2u
@user-gv8ue1nc2u Год назад
ረሚላ እናትበስምአይጠራም እህቴለማስተዋስያህልነዉ
@user-hg6kd5qv2w
@user-hg6kd5qv2w Год назад
ማሻአላህ ስታምሩ ለማየ እረጅም እድሜ ይስጥልን በአድ አመት ከስድስት ወር ቡሀላ አየሁሽ አልሀምዱሊላህ
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Год назад
ማሻአላህ፣እናትናልጅ፣ስታምሩ፣ጥበብ፣በዘር፣ይተላለፋል፣ኡሚ፣ጥበብ፣ትታያለች፣ዋው፣
@user-ib8lr5wr2v
@user-ib8lr5wr2v Год назад
ማሻአላህ እድሜና ጤና ይስጥልሽ እናትሽን እኛንም ከናታችን ጋራ በሰላም ያገናኘን
@user-rb4mt2et7i
@user-rb4mt2et7i Год назад
እናትሽን ስወዳት ያሩሂ
@loveedris2864
@loveedris2864 Год назад
እናትና ልጂ ደስ ስትሉ/አሚን 😊
@sadaseid5651
@sadaseid5651 Год назад
አቦ ይመችሽ የኒ የዋህ ስወዲሽ እኮ😘😍😘😍😍😍😍
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 Год назад
የኔ እናት ረምሊ አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስትልሺ አሚን ያረብ
@rabitube7432
@rabitube7432 Год назад
ማሻ አላህ የኔ እናትዋ እውድሻለሁ ቁርጥ አያቴን😍ኢንሻ አላህ ሀገር ስገባ እዘይራታለሁ
@user-vz3jb8ek4i
@user-vz3jb8ek4i Год назад
አይ ረምሊ ኡቃ በማንፏቀቅ አመን ሳትይ ምርቃኑ አለፈ
@zenat7077
@zenat7077 Год назад
ምንኛ መታደልነው. እረምሊ እረይችቀን ናፈቀችኝ
@ameenaadam5892
@ameenaadam5892 Год назад
መሸአላህ ደስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ እኛንም ከቤተሰቦቻችን በሰላም ያገናኘን ።
@umreem6436
@umreem6436 Год назад
መሻላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ እኛንም ከሰደትገላግሎ ከቤተሰብጋ የምንኖረ ያረገን ያረብ
@user-wj1uq2qs8r
@user-wj1uq2qs8r Год назад
አሚን ያረብ
@user-ok4qi2td2e
@user-ok4qi2td2e Год назад
ዉይ ረምሊ ማዘርን ስወዳቸዉ አሜን ማዘርየ የኔ ጎዳዳ እናት
@rashidmuhairi6102
@rashidmuhairi6102 Год назад
ማሻ አላህ ረጅም እድሜ ለእናቶች
@samirajamal1363
@samirajamal1363 Год назад
ماساء لّله تبرى الّله
@aishaAli-fs9ft
@aishaAli-fs9ft Год назад
አሚንአላሁምአሚንየረብልአለሚን ለቱምአረዠምእርሚይስጥልን አረምሊማሻአላህወዴ
@whsffds5498
@whsffds5498 Год назад
አሚን እማዬ❤🥀
@mubarakmuhamad3891
@mubarakmuhamad3891 Год назад
ኢሄቤት የፍቅር ቤትነው ሁልግዜ የሚታየው ዘና የሚያደርግነው ፋሚሌውቹ በሙሉ ፍቅር አላቸው
@djxj2214
@djxj2214 Год назад
በሽርክ፣አይመርቅም
@rabiaaymer2543
@rabiaaymer2543 Год назад
ማሻአላህ እረጅም እድሜ የስጣቸው አላህታምራላችሁ
@SEADA7953Tube
@SEADA7953Tube Год назад
ማሻ አላህ ረምሊ እናትሺን ረጂም እድሜ ይስጥልሺ እህት
@fatomshomat121
@fatomshomat121 Год назад
ማሻአላህየኔእናቴ
@Zebibatube
@Zebibatube Год назад
አሠላሟለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ሥታምሩ ራምሊ አላህ እረጅም እድሜ ይሥጥልሽ እህቴ
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Год назад
አሰላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ርሚዉደ 😄😄😄 በማሰርጃነወአለች የምናበላወየምናጠጣዉ ማሚ💝💝💝😘😘
@aishayoutube4538
@aishayoutube4538 Год назад
የኔ እናት ሀያት ጀባ ማሚየ❤❤❤❤
@ematube
@ematube Год назад
ክክክክ እማዬ እድሜ ጤና ይስጥልን ያረብ
@user-zc7br3zj8j
@user-zc7br3zj8j Год назад
ማሻአላህ በጣም ደስ ነው እምትሉት እድሜ እና ጤና ለእናቶች ለስደተኞች ዱአ ተደረገልን አሚንንን ብለናል እኛም
@teybacooking1674
@teybacooking1674 Год назад
የኔ ወገኛ አረጅም አድሜ ለናትሽ
Далее
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Просмотров 14 млн
ባህል እንዲህ ያምራል
9:56
Просмотров 28 тыс.
ጁምአ ልሰግድ ሄጀ  ኡፍፍፍ
8:02
Просмотров 7 тыс.
እንደ ልጅ ስፈነጥዝ ዋልኩ
9:11
Просмотров 6 тыс.
በድጋሚ አገባሁ አልሃምዱሊላህ
8:05
Понаехали
0:47
Просмотров 808 тыс.
Магия вне Хогвартса
0:11
Просмотров 11 млн