Тёмный

ዛሬ የምናገረው እስከዛሬ ያልተነፈስኩትን ነው ... የብዙ ልጆች እናት መሆን ነው የምፈልገው ተወዳጅዋ አርቲስት መቅደስ ፀጋዬ| Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 387 тыс.
50% 1

በህይወቴ ፀፀት የለኝም ግን ተምሬበታለው ... የብዙ ልጇች እናት መሆን ነው የምፈልገው ተወዳጅዋ አርቲስት መቅደስ ፀጋዬ| Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

30 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 820   
@tigi886
@tigi886 2 месяца назад
እንዴት አይነት ጨዋ በተሰብ ቢያሳድግሽ ነዉ ይገርማል ለተጠየቅሽዉ ጥያቄ ሁሉ ጨዋነት የተሞላበት መልስ ነዉ የምትሰጪዉ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብሽዉን ሁሉ ያሳካልሽ። ዘመንሽ ይባረክ🙏
@asfahawoldu6000
@asfahawoldu6000 2 месяца назад
የኔ 7 ወር ነው የወደልኩት አምላክ ይመስገን በጣም ጀግና ልጂ የኪዲዬ አገልጋይ ነው አሁን
@dao-107
@dao-107 2 месяца назад
የፍጡር አገልጋይ አታርጊው የመድሀንያለም አርገው ያለበለዝያ የመከራ ሰው ነው ለስደት አታርጊው። ጀግና እናት የእግዚያብሄር ቃል ታስጠናች መፅሃፍ ቅዱስ ታወርሳለች። ሀያላ የእስራኤል ህዝብ እናቶቹ ድንቅ ናቸው። አስተውይ። ምርጫው ያንቺ ነው። ከውሃ የሰራውን አስተምሪው
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 2 месяца назад
እሰይ ድንግል ታሳድግልሽ
@user-zx4kq5cf9h
@user-zx4kq5cf9h 2 месяца назад
የወደፍቷን እትዮጵያ ሳስባት ደስ እያለኝ ነው ልጆች ላይ መስራት ሀገርን መገንባት ነው መቅድ ጅግና ነሽ አላህ ይጠብቅሽ እኛም ለዝ መልካም ስራ ተሳታፍ ያርገን ፈጣር
@TruthEz
@TruthEz 2 месяца назад
ነገር ግን ፥ - እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው ፤ በርሱም እታመናለኹ ፤ ጋሻዬና የረድኤቴ ቀንድ ፡ መጠጊያዬና መሸሸጊያዬ ፤ መድኀኒቴ ሆይ ፦ ከግፍ ሥራ ታድነኛለኽ ፤ ይላል (ሳሙኤል ካልዕ ፳፪ ፡ ፫)። 👉🏾📖🤔
@MezgebuSerawitu-nq3xb
@MezgebuSerawitu-nq3xb 2 месяца назад
እስቲ መቅዲን አንድ ነገር ልበላት፣ ስመለከትሽ የስጋ ዘመዴ ነው የምትመስሊኝ ማን ያውቃል? በተረፈ ስገምት የዋህ ፣ሩህሩህና ደግ ሴት ትመስይኛለሽ፣ ስለዚህ ፈቃደኛ ከሆንሽ አንድ ነገር ላስቸግርሽ ነው መስራት እችላለሁ ግን ስራ ላገኝ አልቻልኩም ስራ በማጣቴ ደግሞ የተለያዩ ችግሮችን አስተናግጃለሁ፣ የሥራ ልምድ አለኝ 2ተኛ ዲግሪም ሠርቻለሁ ፣ ማን ያውቃል በአንቺ በኩል እንጀራ ልበላ እችላለሁና ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳን።
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 2 месяца назад
Ayzoh wendeme le ante yalewn enjera fetari yesteh telke bota derseh leleloch yemteterf yadergeh be somega afe new fetari yesemagal ayzoh 🙏🙏
@esheteyemaryamlijeshete2031
@esheteyemaryamlijeshete2031 2 месяца назад
Egezabher yerdash ehite
@aai3499
@aai3499 2 месяца назад
እንስታግራም ላይ ፃፍላት ታየዋለች ፈጣሪ ስራ ይስጥ
@MiskaMaganda
@MiskaMaganda 2 месяца назад
እግዚአብሔር ስራ ይስጥህ
@ethiopiayoutube5356
@ethiopiayoutube5356 2 месяца назад
ይቅናህ ወንድሜ😢
@ysolnet
@ysolnet 2 месяца назад
መቅዲዬ በጣም ከማደንቃቸው እና ከምወዳቸው ጥቂት ኢትዮጵያዊ እንስቶቻችን አንዷ አንቺ ነሽ ። በእምነትሽ ያለሽ ፅናት እና ጥንካሬ በጣም ይገርማል :- አምላክ ጥበቡን እና ማስተዋሉን ይጨምርልሽ ።🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@almazsime4584
@almazsime4584 2 месяца назад
ጎበዝ! ብዙዎች እናት ይፈልጋሉ የእነሱም እናት መሆን እፈልጋለው"! አልሽ...ሁኚ በጌታ በኢየሱስ ስም! አሜን!
@Babamedia305
@Babamedia305 2 месяца назад
የሀገሬ ልጆች የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤
@user-pf8bw7nz1r
@user-pf8bw7nz1r 2 месяца назад
አሚን
@user-pf8bw7nz1r
@user-pf8bw7nz1r 2 месяца назад
አሚን
@seadashawl740
@seadashawl740 2 месяца назад
Amin
@zehabesha7778
@zehabesha7778 2 месяца назад
አሜን❤❤❤
@fikiramir7759
@fikiramir7759 2 месяца назад
Amin❤
@gigigebra869
@gigigebra869 2 месяца назад
ሰፉ በጣም የምወዳት ልጅነች መቅደስ ፀጋዬ ፈጣሪ ዓምላክ ሃሳቧን። ያሳካላት ልጆቿን የእግዚአብሔር ፈረሃዊ ይደረባቸው 🎉🎉
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r 2 месяца назад
የኔ ጀግና መቅድዬ የመቤቴ የድንግል ማርያም ወዳጅ እሷን የያዘ ወድቆ አይቀርም በርች የኔ ፍልቅልቅ ❤️
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 2 месяца назад
ምርጥ ሴት እንድህ እንኳ አለባበስሽን እውደዋለሁ ሴት ሴት የምተመስሊኝ ሴት❤❤መቅድየ
@salamonteka
@salamonteka 2 месяца назад
ጠንካራ ብርቱ ጀግና ሴት ነሽ በአምላኩ የሚተማመን ሰው አይወድቅም ካንቺ ብዙ ተምሬአለው መቅዲ❤
@engidadessalegn7553
@engidadessalegn7553 2 месяца назад
Mekdi, you are the Hero, With many ups and downs, you are doing nice for our country.
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 2 месяца назад
አንደኛ ነኝ 👍መቅዲ ጀግኒት ማነው እንደኔ የሚወዳት ልጆችሽን ፈጣሪ ያሣድግልሽ🙏
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 2 месяца назад
Amen 🙏
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 месяца назад
Hi endte nes
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 2 месяца назад
@@zerihunachamyeleh6472 እግዚአብሔር ይመሥገን 🙏
@webchannel2572
@webchannel2572 2 месяца назад
መቅዲ አንቺን በመንታ ልጆች የጎበኘ እግዚአብሔር እኔንም በመንታ ልጆች ይባርከኝ የሁሌም ህልሜ ነው ከስደት መልሰህ በጤና በፍሬና በትዳር ይባርከኝ ዘንድ ልመናዬ ነው
@dodygebre7143
@dodygebre7143 2 месяца назад
አሜን 🙏♥️
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ይርዳሽ
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id Месяц назад
Ayi sedet mekregna nw. man yeredawal y sedetegnan hiwot k E/r wechi
@TruthEz
@TruthEz Месяц назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ሜሪ eyid ​@@Mery-ey5id
@BadBoy-pc6oq
@BadBoy-pc6oq 2 месяца назад
እጅግ ሚገርምና ሚደነቀ ሀሳብ ነው ንግግሮችሽም ስብእናሽም የተለየ ነው አላሀ ሀሳብሽን ሙሉ አርጎልሽ በድጋሚ ለምስጋና እንደም ና ገኝሽ እርግጠኛ ነኝ አላሀ ይርዳቹ ደስ ብሎኝ መስጦኝ ነው የተከታተልኩሽ ዋው
@user-us6jx7on8i
@user-us6jx7on8i 2 месяца назад
ከሀገር የወጣችሁ እመቤቴ በሰላም ወደ ሀገራችሁ ትመልሳችሁ
@Miheret-ns3gz
@Miheret-ns3gz 2 месяца назад
አሜን❤
@zehabesha7778
@zehabesha7778 2 месяца назад
አሜን 🙏
@tegesttefera270
@tegesttefera270 2 месяца назад
አሜን
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 2 месяца назад
አሜን
@dao-107
@dao-107 2 месяца назад
ፈጣሪ የት ሄዶ በፍጡር እሳም ተሰዳ የመለሳት ፈጣሪ ነው ሀበሻ ተስተካከሉ
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 2 месяца назад
ድንቅ ጅምር ነው መቅዲ ትችያለሽ። የሁሉም ችግሮቻችን ቁልፉ ስነምግባር ነውና መረባረብ አለብን።
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 2 месяца назад
እግዛብሄር እውቀትንና ማስተዋሉን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ በልጆች ላይ መስራት ማለት ሀገር እንደመገንባት ነው እግዛብሄር ልጆችሽን ያሳድግልሽ በርቺ
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 2 месяца назад
ልታይ ልታይ የማትል ጀግና ሴት ገና ከች ብዙ እጠብቃለን መቅድሻ👌👌
@zuriashhaiiu4857
@zuriashhaiiu4857 2 месяца назад
???????😂😂😂😂😂
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 месяца назад
​@@zuriashhaiiu4857ነቀዝ
@ethiopian7722
@ethiopian7722 2 месяца назад
ያ ያልተሳካዉ ሰርግ ድግስ በደሀ ሀገር ላይ ምን ፍለጋ ነበር?😂😂
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 2 месяца назад
@@ethiopian7722 አመድ በዶቄት ይስቃል አሉ
@Mercy0812
@Mercy0812 2 месяца назад
አይ እሱስ በጊዜዋ በጣም እዩኝ እዩኝ ብላ: ያው የኢትዮዽያ ህዝብ ምላስ ጠብሷት: ብዙ ሚሊዮነደ ብር የወጣበት ሰርግም ትዳሩ ሲበለሻሽ: አሁን ትምህርት ወስዳ ሰብሰብ ደበቅ ብላ ቁጭ አለች:: የሀበሻ ተረት መሬት ጠብ አትልም “እዩኝ እዩኝ: ደብቁኝ ደብቁኝ ያመጣል” ። ትልቁ ነገር ከደረሰባት ተምራ ራሷን መሰተሯ ነው::
@melatcode4111
@melatcode4111 2 месяца назад
መቅድዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ . ግን ተጠንቀቂ ብዙ ምቀኞችሽ አሉና ስምሽን ሊያጠፉ እንደዳከሩ ሁሉ ባይሳካላቸውም ዛሬም ስኬትሽን በጭራሽ አይወዱትምና እግዚአብሔር የንስር አይን ያላቸው ጠንቃቃ ሰዎችን ከጎንሽ ያርግልሽ . በርችልን መቅድዬ
@user-gr7dl5eb9b
@user-gr7dl5eb9b 2 месяца назад
መቅዲ የሴቶች ተምሳሌት ምርጥ ኢትዮጲያዊ እህታችን፡እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክሽ፡
@geniigenni3262
@geniigenni3262 2 месяца назад
መቅዲ የሀገሬ ልጅ የአፋሯ ቆንጆ አፋር ተወልደሽ ናዝሬት /አዳማ ማደግሽ የዋህነትሽ ግልፅነትሽ ያሳባቅብሻል እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ይባርክሽ ውድድ ነው የማደርግሽ ክበሪልኝ ❤❤❤
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 2 месяца назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት ነሽ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 2 месяца назад
መቅድዬ ቀሚስ ሲያምርብሽ ሁሌም ልበሽ❤❤❤❤❤❤
@Hadeyyah24
@Hadeyyah24 2 месяца назад
መቅዲዬ የልጅ እናትሆነሽ ስላዬሁሽ እኔ የወለድሁ የመሰለኝ እመቤቴ ታሳድግልሽ❤❤❤
@addisabateneh5475
@addisabateneh5475 2 месяца назад
መቅዲ እጅግ ክብር ይገባሻል በጣም ድንቅ እና የሚገርም ሐሳብ ነው በአንድ ጣሪያ ውስጥ ኢትዮጵያን ልናያት ነው እና ወደፊት የሚሆነው ነገር የእውነት ናፈቀኝ እጅግ ሙሉ ልብ ያለሽ በአምላክሽ 100 % እምነት ያለሽ ፈጣሪ አሁንም ሁሉን ነገር ቀድሞ ቀድሞ ሙሉ ያድርግልሽ የኔ እህት በዘመንሽ መልካም ነገር ይግጠምሽ ስኬትሽ ህልምሽ ያሳካው እላለሁ የሁላችንም ኃላፊነት አለብን የነገውን ትውልድ…… ሀገር….. ኢትዮጵያን…….. የሚናፈቅበት ሐሳብ ነውና ይሳካል…….
@dao-107
@dao-107 2 месяца назад
አንቺ እና ትዝታ ላይ በእግዝያብሄር መታመን እምነታችሁ ይገርማል። ❤ እኔ በእምነቴ ወንጌላዊ አማኝ ነኝ እህትሽ ትዝታ በጣም የማረሳት ናት ሰው ማክበርዋ ስርአትዋ ❤ ሪ ዘመናችሁ ይባረክ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 2 месяца назад
መቅዲ ደርባባ ልታይ ልታይ የማትይ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሄር ያሰብሽዉን ሁሉ ያሳካልሽ❤❤❤❤❤
@marmar803
@marmar803 2 месяца назад
😅😂😂
@dodygebre7143
@dodygebre7143 2 месяца назад
መቅዲዪ እህቴ ብትሆኚ ምንያህል ደስ ባለኝ ነበር ግን ሁለታችንም ኢትዪጲያውያን በመሆናችን ባንች ጥላ ሆኜ እኮራለሁ🙏♥️ በርቺልኝ🙏♥️I’m always proud of you. Please Keep up a blessed work 🙏♥️🥰
@user-wb9ej3kk2c
@user-wb9ej3kk2c 2 месяца назад
መቅዲ ጀግና አሰተዋይ በሳል ሴት ነሸ ፈጣሪ ባለሸበት ይጠብቅሸ እመብርሃን ልጆችሸን ትባርክልሸ ታሣድግልሸ የኔ ቆጆ❤❤❤
@yodithabtamu-ju5tm
@yodithabtamu-ju5tm 2 месяца назад
ሰይፉ ስንቱን ደሀ ጉድ አሰራህው እኔን ጨምሮ አሁንም የ o'clock ማስታወቂያ መስራትህን አቁመህ ከደሀ ጎን ሁን!! በመኖር እና ባለ መኖር ውስጥ ከሆነው አንዱ ነኝ። ብቻችንን ከምንሄድ አብረን እንሄዳለን ወይም አብረን እንኖራለን ለአቶ አህመዲን የ o'clock ባለቤት በኛ ብር እኛ እየራበን እሱ ደግ የ 3ሺ ሰው ወላጅ የለ ትዳር እየበተነ ያለ
@adisstube
@adisstube 2 месяца назад
ሰይፉ አንተንም መቅደስንም በጣም አከብራለወ አቶ አሕመዲን ግን በደሐ ሕይወት እየቀለደ ስጦታ መስጠቱ በጣም አሳፋሪ ነው ስንቱ ትዳሩ ተበትኗል ለሚዲያ መልካም ሰው መምሰያ አታርጉት 5ሺ ሰው እያስለቀሰ ነው
@user-qk8os1qy7u
@user-qk8os1qy7u 2 месяца назад
ምን አድርጎ ነው ሰይፉ ምን ችግር አለበት ብለሽ ነው።
@user-dv8eb8mb3r
@user-dv8eb8mb3r 2 месяца назад
መቅዲ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዜአብሄር ዘመንሽን ይባርክ።
@gizachewmahilet5333
@gizachewmahilet5333 2 месяца назад
መቅዲ በእውነት አድናቂሽ ነኝ፥ ህልምሽ እውን መሆን የሚችልና ኢትዮጵያ አሁን ላይ የሚያስፈልጋት ትልቅ አስተሳሰብ ነው፤ ይህን ፕሮጀክት መንግሥትና ሕዝብ የግድ መደገፍ ይኖርባቸዋል ብዬ አምናለሁ። መቅዲ በርች ፈጣሪም ይርዳሽ ይርዳን።
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 2 месяца назад
ጤና ይስጥልኝ መቅዲ ጭምት ድብቅነቱ የተማረችበት ትክክል ናት ፈጣሪ ያሳድግልሽ አገራችን ሰላም ይሆን❤❤❤🎉🎉🎉
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 2 месяца назад
እመቤቴ ትጠብቅሽ የኔ ቆንጆ መውለድሽን ስሰማ የተሰማኝ ደስታ አልረሳውም ቅን ልብ ያለሽ ንግግርሽ የሚጥም
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 месяца назад
መታደል ነው ማርያምን በስመዓብ😢❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይርዳቹ በእውነቱ
@ethokelem23
@ethokelem23 2 месяца назад
ሲናደዱ ነው ሾፒክ የሚሄዱት አለክ ሰይፉ ሀብታም ሲናደድ ሾፕ ያረጋል የኔ ቢጤ ጨጋራው ይላጣል
@user-gx5cg3gq9c
@user-gx5cg3gq9c 2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@TruthEz
@TruthEz 2 месяца назад
በንዴት ምክነያት ጨጓራን እየላጡ ከመታመም ፡ መልካም ግብይይት እየፈፀሙ በጤንነት መኖር ይመረጣል። 🤔
@NegusuKarata
@NegusuKarata 2 месяца назад
ሰይፉ የምትሰራውን ስራ እናደንቃለን መቅዲም መልካም እየሰራሽ ነውና ፈጣሪ ይርዳሽ::ነገር ግን ከትልቁ ደሀ የተቀማን ገንዘብ ለትንሹ ደሀ መርዳት ምንም የፅደቅ መንገድ የለወም ሀህመዲን ከደሀ ብር እንዲሰርቅ አንድ ተባባራ ሰይፉ ነህና ከተበደለው ህዝብ ጎን በመቆም አጋርነትህን አሳየን ሰይፉ
@tigistyehuala9716
@tigistyehuala9716 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሁለት ልጆች አሉኝ በ6ወርና በ8ወር የተወለዱ ሙሉ ጤነኛ ናቸው ሁሉም የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ❤❤
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 2 месяца назад
እሰይ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 месяца назад
መቅዲ እነደ ሰምሽ የተቀደሽ ነሽ። ድሮም አከብርሽ ነበር አሁን ደግሞ ይበልጥኑ እነዳከብርሽ ተገደድኩ ። እግዚህአብሄር አሁንም ያሰብሽውን እቅድሽን ሁሉ ያሳካልሽ ( ለሰውም እየኖርሽ ነውና) እምብርሃን እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ። ልጆችሽንም የተባረኩ ያድርግልሽ ። ባለቤትሽንም እነዲሁ ። በአጠቃላይ መላው ቤተሰብሽን ይባርክልሽ ። ❤❤❤
@user-ul7sh2sj3g
@user-ul7sh2sj3g 2 месяца назад
መቅዲ ድንቅ ኢትዮጲያዊ የድሮ ስብእና አለሽ የአሁኑን መተው ነው ከነለዛሽ አምላክ ከጎንሽ ይሁን የወለድሽው ይባረክልሽ❤❤❤❤❤❤
@romiydawit
@romiydawit 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ እመብርሀን በመንገድሽ ሁሉ ከፊት ከኋላ ትቁምልሽ ❤❤
@ArekebArku
@ArekebArku 2 месяца назад
መቅዲ የተረጋጋሽ መልካም ስብዕና ያለሸ መልካም ደርባባ ሴት ነሸ ይህ ደግሞ የአሰተዳደግሽ ፍሬ ነሽ ተባረኪ ፍቅር የሆንሸ ሴት ነሽ እድሜና ጤና ያድልሽ ሌላው ሰይፍ መልካም የመስራትህን ያክል ማንነታቸውን የማታውቃቸው አጭበርባሪና ወረበሎችን እየጋበዝክ ስታጠፋ ትታያለህ የዛሬ 4 አመት አካባቢ የሄሎ ታክሲ መስራች ነኝ የሚል ዳንኤል የሚባል የኘሮቴስታንት ፓስተር ጋብዘህ የህዝብ ልብ ውስጥ እንዲገባ አድርገህ ወደ 5 ሺ የሚደርሰ ሰው ከኦክሎክ ሞተርሰ ጋር በሽርክና 550. 000 25% ና የ60.000 ብር ኮሚሺን ከአቢሲኒያ ባንክ ጋር በመመሳጠር የህዝብ ገንዘብ ግዜ በመስረቅ እሰከ አሁን ድረስ በማጭበርበር ስራ ላይ የተሰማራ ግለሰብ አቶ አህመዲን በድጋሚ ሚዲያህ ላይ ቀርቦ የአንድ ሚሊዬን ብር እሰጣለሁ በሚል አቅርበሀል ግለሰቡ ከሄሎ ታክሲ ጋር ቤተሰብ እንደሆኑ የሚነገረው ከዳንኤል በተቀበለው የህዝብ ገንዘብ 35% አሳድጎ በአንድ አመት እንደሚከፍል ቃል የገባ ቢሆንም አንዳች ነገር ሳያደርድ በየግዜው ገንዘብ እየጨመረ ደሀ እያሰለቀሰ ያለን አጭበርባሪ ግለሰብ እነሰደ መልካም ሰው ማቅረብህ ሰተት ነውና ግለሰቡ እያደረገ ያለውን ማጭበርበር አንተም ከተበዳይ ወገን ቆመህ ስራውን በአደባባይ እነሰድታወግዝ እንጠይቃለን
@yegondergetmezgebu6045
@yegondergetmezgebu6045 2 месяца назад
የሰው ልጅ ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል መቅዲ ለሀሳብሽ በሙሉ እግዚአብሔር ይቅደም ልጆችሽን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ።
@Phonk_A738
@Phonk_A738 2 месяца назад
መቅዲ ሴት ወ/ሮ ደስ የምትልእግዚያብሄር ያክብርሸ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሸ
@pickalemayou1153
@pickalemayou1153 2 месяца назад
አሜን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 месяца назад
በፈተና የሚጸና የተባረከ ነው የሚለው ቃሉ እንኳንም ያ ሁሉ አለፈ ጎበዝ ሴት ናት❤️
@user-vs1ii5pp6s
@user-vs1ii5pp6s 2 месяца назад
ኦክሎክ የ መኪ ና መገጣጠሚያ ድርጅት ያለ አግባብ ገንዘብ ወስዶብናል ሆኖም ግን ምንም እንዳልተፈጠረ በ ሚዲያ ለደሀ ያሰበ ይመስላል ፍትህ ፍትህ
@user-wc1uq4il2y
@user-wc1uq4il2y 2 месяца назад
እኔ የሰባት ወር ልጅ ነኝ በጣም ምጡቅ አእምሮ ባለቤት ነኝ። አረብ ሀገር አባከነኝ ግን ቢሆንም ወደፊትም አላህ ካገዘኝ ብዙ ሀላፊነት ላይ እንደምደርስ እርግጠኛ ነኝ
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c 2 месяца назад
INSHALLAH YAREB HABEBTI 🤲🏽🤲🏽👍❤
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 2 месяца назад
እኔ እኮ ሳልሰማ ኮሜንት ገብቼ ሳነብ ያሳቀኝ ፡ ኮሜንት
@ziiethiopiaNz
@ziiethiopiaNz 2 месяца назад
አሜን
@TruthEz
@TruthEz 2 месяца назад
ምጡቅ አእምሮን ተጠቅሞ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና እንድትመለሱ የሚጠቁሙትን ፡ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች ጥቂቶቹን እነሆ ፥ 🤔 - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ፡ ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጂል] ወይም መፅሀፍ ቅዱስን አንዲያረጋግጥ ከ’ኣሏህ’ ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስቲያኖች) ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁ. ፵፮ - ፵፯)። 📖👈🏾🤔
@user-ik7or4wd3t
@user-ik7or4wd3t 2 месяца назад
ስደት ላይ ያለነው የአገሬ ልጆት ፈጣሪ በልጅ ይባርከን❤
@kirubelyaregal6970
@kirubelyaregal6970 2 месяца назад
መቅድዬ❤❤❤❤መልከ መልካም ሴት ነሽ። በሞጋቾች ድራማ ውበትሽንና ፍቅርሽን አይቻለሁ❤long live meksi
@user-zt2si3mo9b
@user-zt2si3mo9b 2 месяца назад
መቅድዬ ስወድሽ ምርጥ ሴት ነሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤
@liduofficial6305
@liduofficial6305 2 месяца назад
መቅዲዬ አንቺ በጣም እድለኛ እና ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጆችሽን አምላክ ጠብቆ ያሳድግልሽ❤❤
@marthachane9777
@marthachane9777 2 месяца назад
እግዚአብሔር ሃሳብሽን ያሳካልሽ ይህንን የህፃናት ማሰደጊያ በገንዘብም በሃሳብም የተሳተፋችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቤታችሁም በበረከት ይሞላ
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 2 месяца назад
እንዴት የተባረክሽ ሴት ነሽ እውነት ራእይሽ እውነት ሆኖ ማየት ያብቃሽ
@tigstatlaw460
@tigstatlaw460 2 месяца назад
አቶ አህመዲን የኦክሎክ ባለቤት መኪና እሰጣለሁ ብሎ የእኛን የደሃውን ብር ሰብስቦ 4ዓመት ሙሉ እያስለቀሰን፡፡ እሱ ፃድቅ መስሎ በኛ ገንዘብ እረዳለሁ ይላል? ኧረ ፈጣሪን ፍራ
@TruthEz
@TruthEz 2 месяца назад
ነገር ግን ፡ ክህደት ሃጥያት እንዳልሆነ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔 - በልብ እያመኑ በአስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ግን በክህደት ቃል መናገር በ’ኣሏህ’ ዘንድ አያስቀጣም ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፮ የንብ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ነሕል] ቁ. ፩፻፮)። 📖👈🏾😲 * ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና በንስሃ በመመለስ ፡ እውነተኛውን ፈጣሪ እያመለኩ ሃቀኛ ሆኖ ለመኖር ጊዜው አልረፈደም። 🤔
@user-ig3nz5ti1o
@user-ig3nz5ti1o 2 месяца назад
የዘመኔ ጀግና ሴት
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 2 месяца назад
መቅዲዬ በጣም የምወድሽ ጠንካራና ሥነምግባር ያለሽ ጨዋ ልጅ ነሽ ያሰብሽዉ ይሳካልሽ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 2 месяца назад
መቅዲ ስትተኚ ከጎንሽ ሶስት ነገሮች ካጠገብሽ የማይለዩሽ? ብሎ ሲጠይቅሽ, አንዱን የገመትኩት የእመቤቴን ምስል ከፍቅረ ልጅ ዋጋ የምትል መስሎኝ ነበር😊፣ በጣም ስለምትወጃት ነው መቅዲ❤
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 2 месяца назад
ጀግኒት እግዚአብሔር ልጆችሽን በጥበቡ ያሳድግልሽ 🙏🙏😄
@Sadoragazi99
@Sadoragazi99 2 месяца назад
ዘመንሽ ይባረክ መቅድየ እግዚአብሔር መርጦሽ ባንቺ ቡዙ ሺ ልጆች እንዲሰሩ ስለ መረጠሽ እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን ተባረኪ።
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 2 месяца назад
አችን ከሰው አውጥቶ በመታልጅ የባረከሽ አምላክ እኛንም ይጎብኘን መቅድዬ ብርቱ ሴት❤❤❤
@abbechgobena531
@abbechgobena531 2 месяца назад
መቅዲዬ እግዚአብሔር በነገሮችሽ ሁሉ ይግባ እርግጠኛ ሆኜ እናገራለሁ ይሳካል በርቺ የኔ ጠንካራ❤❤❤
@user-hl3ex9jm4j
@user-hl3ex9jm4j 2 месяца назад
መቅዲ በጣም አስተማሪ ሰው ናት ትልቅ እድሜ ለመቅዲ
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 2 месяца назад
በልጆች መስራት ማለት በሀገር ላይ ትልቅ ስራ መስራት ነውና በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🏽
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 2 месяца назад
እንደ መቅደስ፣ ቢንያም ያሉትን ራእይ ይዘው የሚነሱ ጎበዛዞችን አቅፈን ደግፈን ዳር ማድረስ ግሩም ነው ።
@tirujember6290
@tirujember6290 2 месяца назад
መቅደስ እግዚያብሔርን ያመሠገንሽበት ከእያንዳንዷ ርዕስ የወጣ አልነበረም፣ አሁንም እግዚያብሔር ያክብርሽ አብዝቶ ይስጥሽ፡፡ ኘሮጀክቱ ከየትኛው ኘሮጀክት ለየት ያለና ሀገርን የሚያኖር አዲስ ትውልድ የመቅረጽ ተግባር ስለሆነ በጣም የሚደገፍ ነው፡፡ ግዴታም መደገፍ ያለበት ነው፡፡ ከዚህ በላይ አቅሜ ፈቅዶ ማድረግ ብችል ደስ ባለኝ ግን በቻልኩት ልክ ኘሮጀክቱ ድጋፍ ማሰባሰብ ሲጀምር ከደመወዜ በየወሩ 50.00 /ሀምሳ ብር/ ድጋፍ አደርጋለሁ፡፡ ወደፊት መስራት የምችለው ነገር ቢኖር በዚህ ድርጅት በተለያዩ መስኮች ድጋፍ ማድረግ ነው፡፡
@eristrongwomen9947
@eristrongwomen9947 2 месяца назад
ሰዩፉ ንግረልኝ ኢኔ ኤሪትራውት ነኝ ኣማርኛ የለመድኩት አዚ ዉጭ ኣገር ኖው ውደ ግደሎው ልግባ ከ ኢትዮፒያ ማደንቃቾው መቅደስ ጸጋየ ኢና መሰረት መብራህቴ ናቾው ንገርልኝ በናትህ መማህራን ናቾው ቃላት ይለኝም ለምን ካልክ ኣማርኛ ኣላዉቅም ለአግሬመንጌዲ ኣማርኛ የለመድኩት በነሱ ኖው ሁለተኛ በ ቃና የቱርክ ፊልም ኖው ኢዎደቹ ኣለሁ ❤️❤️ ሰላም ለ ኤሬትርያ ኢና ለ ኢትዮፒያ ።
@derao4361
@derao4361 2 месяца назад
😂😂😂
@privatecell3665
@privatecell3665 2 месяца назад
Min yasqal Tersame bota falge lamsqe ​@@derao4361
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 2 месяца назад
​@@derao4361 ምን ያስቃል😢
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 2 месяца назад
Well done 👏
@yossiefmer733
@yossiefmer733 2 месяца назад
እና ኣሁን ምን ፈለከ የኔ ጎንፎ 😝
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 2 месяца назад
አህመዲን ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ 7 ዓመት እንዳላሰቃየኽን ዛሬ ሰው መስለህ ስትለገስ ለማያቅህ ለጋስ ትመስላለህ የቀን ጉዳይ ነው የጅህን ታገኛለህ
@TruthEz
@TruthEz 2 месяца назад
ነገር ግን ፡ ክህደት ሃጥያት እንዳልሆነ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔 - በልብ እያመኑ በአስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ግን በክህደት ቃል መናገር በ’ኣሏህ’ ዘንድ አያስቀጣም ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፮ የንብ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ነሕል] ቁ. ፩፻፮)። 📖👈🏾😲 * ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና በንስሃ በመመለስ ፡ እውነተኛውን ፈጣሪ እያመለኩ ሃቀኛ ሆኖ ለመኖር ጊዜው አልረፈደም። 🤔
@bdhddhdh6400
@bdhddhdh6400 2 месяца назад
​የትኛውን አምላክ ራሱን ማዳን አቅቶት ሲፅልይ የናበረና ስው ቀጥቅጦ ለብልቦ ስቀለው እያልክ የምታለቅስለት ጌታ ነው እረ ሽም ነው ወገን
@youtubecreatores679
@youtubecreatores679 2 месяца назад
እድሜ ከጤና ይስጥሽ ጀግና ሴት።ፈጣሪ ባለሸበት ይጠብቅሸ እመብርሃን ልጆችሸን ትባርክልሸ ታሣድግልሸ
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b 2 месяца назад
አወ ይሳካል መቅዲዬ ከኛ የሚጠበቅብን ማመን ብቻ ነው
@alem5097
@alem5097 2 месяца назад
እየደነሱ. ሲጨፍሩብሽ. ሆነሽ. ተገኘሽ. የኛ. ጀግና. እግዚአብሄር. ይርዳሽ በርቺ
@matyzeleke281
@matyzeleke281 2 месяца назад
መቅድዬ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያለምሽውን ያሳካልሽ እግዚአብሔር እዳቺ ያሉ መልካም ሰዎችን ምድራችን ላይ ያብዛልን እግዚአብሔር በብዙ ኑሮሽን ዘርሽን ልጆችሽን ይባርክ ❤
@samuelalemayehu5376
@samuelalemayehu5376 2 месяца назад
መቅዲ የጀመርሺውን ይህን በጎ እና መልካም ስራ እግዚአብሔር ከግብ ከፍፃሜ ያድርስልሽ እኛም ቤት ንብረታችን በነዚህ አጭበርባሪዎች ባይበላ ኖሮ የዚህ በረከት ተካፋይ ነበርን የኦክሎክ ባለቤት አቶ አህመዲን ከእንዲህ አይነት በጎ አድራጊ ሰዎች ተምረህ በአንተ ምክንያት ገንዘባችንና መኪናችን ተበልቶ ቀን ከለሊት ከምናለቅስና ከደጅህ ከማንጠፋ ጎዳና ከወጡና አሁንም ጎዳና ለመውጣት የተቃረበውን ትዳርና ቤቱ የፈረሰውን ሰው እንባ ማበስ ይቀድማል ጻድቅ በጎ ለመባል ከመስራት ይልቅ ዞር ብለህ በግርህ የረገትከውን ሰው ተመልከት
@TruthEz
@TruthEz 2 месяца назад
ነገር ግን ፡ ክህደት ሃጥያት እንዳልሆነ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔 - በልብ እያመኑ በአስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ግን በክህደት ቃል መናገር በ’ኣሏህ’ ዘንድ አያስቀጣም ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፮ የንብ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ነሕል] ቁ. ፩፻፮)። 📖👈🏾😲 * ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና በንስሃ በመመለስ ፡ እውነተኛውን ፈጣሪ እያመለኩ ሃቀኛ ሆኖ ለመኖር ጊዜው አልረፈደም። 🤔
@abyssinia_tm
@abyssinia_tm 2 месяца назад
እኔ ብቻ ነኝ ሰይፉን ባየሁ ቁጥር እራሴን እንደ ታዋቂ አርቲስት በፕሮግራሙ ላይ imagine የማደርገው? 😁😅
@atnatiyosgebre9247
@atnatiyosgebre9247 2 месяца назад
Lol
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 2 месяца назад
ዋዉ መቅዲዬ በጣም ደስ ይላል ጌታ ሀሳብሽን ያሳካልሽ በጣም ስንት እንቁ የሆኑ ልጆች እንደምታፈሪ አልጠራጠርም። እንደዉ እኛ ከዉጭ መጥተን የራሳችን የሆኑ ልጆች መርጠን ማሳደግ ብንችል እዛዉ እያሉ ጥሩ ነበር ሌላዉ ጎፈንድ ሚ ብታዘጋጂ ጥሩ ነዉ።
@AminatUmor
@AminatUmor 2 месяца назад
በጣምየምወዳት አርቲስት ርት ያለች ሴት ቆጆ❤
@rosaroza5555
@rosaroza5555 2 месяца назад
ጀግና ሴት ሴቶችን እናበረታታ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 2 месяца назад
የስራ ነገር ሲነሳ እውነት ነው እኛ ኢትዮጵያን የስራ ልምዳችን ብናዳብር በጣም ሃብታም እንሆን ነበር።💚💛❤🙏🌷🌺🌹
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 2 месяца назад
መቅድየ ቅን ሰው እንኳን የልጆች እናት ሆንሽ እህቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ ምኞትሽን ህልምሽን እግዚአብሔር ያሳካልሽ
@amenpipi2013
@amenpipi2013 2 месяца назад
በአረብ ሀገር የምትገኙ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@tonitooni9548
@tonitooni9548 2 месяца назад
አረ ኩላሊቴን አሞኛልበፀሎት አስቡኝ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 2 месяца назад
አሜን
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 2 месяца назад
መቅድዬ በጣም ነው የማደንቅሽ በጣም ነው የምወድሽ ምርጥ ጠንካራ ጀግና ኢትዮጵያ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሴድግልሽ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏
@rozaroza5996
@rozaroza5996 2 месяца назад
እርጋቷዋ ጨዋነቷ ልብን ሀሴት የምታረግ ሴት ❤❤
@greatabyssiniaentertaiment9097
@greatabyssiniaentertaiment9097 2 месяца назад
ይህንን ለ oclock ጄኔራል ትሬዲንግ አድረሱልኝ እንደዚህ አይነት humanity የለም የአራት ሺ ሰርቶ መለወጥ የሚችል ሰው ህይወት አጨልሞ. ከ1.2 ቢሊየን ብር በላይ ሰብስቦ አንድ ሚሊዮን ብር እየወረወሩ የቆሸሸ ስምን ለማፅዳት የሚደረግ መፍጨርጨር የቆሸሸ ልብስን ሽቶ በመቀባት ራስን ለማታለል ከመሞከር ለቻይቼ አላየውም
@tgtg4600
@tgtg4600 2 месяца назад
መቅዲዬ ደርባባ!ያሰብሸውን ሁሉ ያሳካልሸ ምርጥ ኢትዮጲያዊ !!እንዳንቺ ዓይነቱን ያብዛልን ተባረኪ!❤
@user-iv9bh4ic7r
@user-iv9bh4ic7r 2 месяца назад
ዝም በል ሰይፉ ሰዎችንም የምትመርጥበትን መንገድ ለማስተባበል ነው መቅደስ እኮ የሐገር እንቁ ናት
@bisratab172
@bisratab172 2 месяца назад
How???? Min arga?
@user-dp7kv1lc3n
@user-dp7kv1lc3n 2 месяца назад
የፀሎቴ ምላሽ ናቸው ብለሽ ድጋሚ ደሞ ስለልጅ ስጠኝ ብዬ ተጨንቄ አላውቅም ማለት ምንኛ ነው አይጋጭብሽም ? አትዋሽ
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ / ህ እኔም ጭንቅላት ላይ ይሄ ጥያቄ ነው የምጣው
@yamheran4023
@yamheran4023 2 месяца назад
አይ ከዚህ በፊትም እንደዚህ ተናግራለች እፀልያለሁ ግን አልጨነቅም ብላለች ነገር አጠምዝዙ
@user-dp7kv1lc3n
@user-dp7kv1lc3n 2 месяца назад
@@mehretkassa6041 እራሷን ትክባለች የሰውልጅ ካገባ በዋላ ልጅ ስጠኝ ብሎ መፀለይ አለበት ግዴታ ነው ፀሎት ወሬዋ ሁሉ ውሸት አለበት ከዚህ በፊትም ዋሽታ ስለሰማው ነው ጥንካሬዋን ባደንቅም ይሄ ነገሯ ያስጠላኛል😐
@user-dp7kv1lc3n
@user-dp7kv1lc3n 2 месяца назад
@@yamheran4023 የምን መጠምዘዝ ነው በስርአት አዳምጪ ንግግሯን ምን አስዋሻት አዎ ብትል
@HailemariamBitew-ys9dl
@HailemariamBitew-ys9dl 2 месяца назад
መቅዲ የሀሳብሽ አክባሪ ነኝ ነገር ግን አንድ እይታ አለኝ ምናልባት ልክ ላልሆን እችላለሁ አመሰግናለሁ እንደሚከተለው አቀርባለሁ። እንደምናቀው ይች ሀገር በጣም ትልቅ ሀገር ናት በህዝብም በቆዳ ስፋትም ማለት ነው እንደዚህ አይነት ፕሮጀክቶች ትልቁ ሲዖል ላይ ነጥብ ምታክል ገነት ገንብቶ ትንሽ ፃድቃንን እንደማኖር ነው ያው የኢትዮጵያ ህዝብም ፌዝ አውት ሁሉ በሚያደርጉ ድርጅቶች ሁሌ እንደተለመነ ነው እኔ እንደማስበው ጥቂት መንደሮች ፈጠራ እንጅ የሀገርን ችግር ከመፍታት አንፃር ምንም ነው ስለዚህ ቢሆን የሚሻለው በየ አካባቢው እንዲህ አይነት እንቅስቃሴ እንዲረግ ቢደረግ መሠረት ቢጣል መሠረቱን ደግሞ ትውልድ ቢቀባበለውና ቢያሳድገው የተሻለ ለውጥ ይመጣል ብዬ አስባለሁ እንጂ እዚህ ትልቅ ሀገር ላይ አንድ ቦታ ለሚሰራ ፕሮጀክት ህዝብን በልመና ማማረር ተገቢነቱ አልታየኝም እሺ ሀገራችን እንደሌሴቶ ወይም ሲሸልስ ትንሽ ብትሆን እንደዚህ አይነት ፕሮጀክቶች ቀስ እያሉ ያዳርሷታል ነገር ግን ሀገራችን ትልቅ ሀገር ናት ስለዚህ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት ሁሉም አካባቢ ላይ ተመሳሳይ እንቅስቃሴ በተመሳሳይ ጊዜ መጀመር አለበት ባይ ነኝ ካልሆነ ዥንጉርጉር ሀገር መፍጠር ነው ሚሆነው ከይቅርታ ጋር ምልከታዬ ይህ ነው አመሰግናለሁ ለምታነቡት ሁሉ!
@TruthEz
@TruthEz 2 месяца назад
የትልቅ ሀገርን ችግር መፍታት የሚቻለው ፡ ተተኪው ትውልድ አስተሳሰብ ላይ በመስራት እንደሆነ ስለሚታወቅ ፡ ይህን ተቋም እንደምሳሌ ወስዶ ፡ የአካባቢውን ችግር መፍታት ፡ የሁሉም ዜጎች ሃላፊነት ነው።
@s0lomon150
@s0lomon150 2 месяца назад
መቅድዬ የኔ የዋህና ቅን የምወድሽ ሐሣብሽን ያሣካልሽ ❤❤❤❤
@MeseretHaylegebrel-ds9eq
@MeseretHaylegebrel-ds9eq 2 месяца назад
ወይኔ ደስ የሚል ሀሳብ የኔ እርጋታ እኔም አቅም ቢኖረኝ ይሄ ነበር ምኞቴ በጣም የወደድኩት ጽንስ ሀሳቡ ልጆቹላይ ሊሰራ የታሰበው እኔንም ቅጠሪኝ ጥሩ ልምድ አለኝ ትንሽ ስልጠናነው የሚያስፈልገን ይሳካል ይሳካል ይሳካል ትልቅ ሀሳብ!!!
@seida961
@seida961 2 месяца назад
1000000 ብር ከየት መጣ ብላችሁ ጠይቁ የኛ የድሆች ብር ን ስሰብስቦ ነው መኪና እሰጣችኃለሁ ብሎ ይኸው አራተኛ አመታችን መጣ አላህ የሰው ሃቅ እያለብህ ሰው እርዳ አይልም
@ayshayesuf764
@ayshayesuf764 2 месяца назад
እ ምን ማለት ነዉ
@GoldenHearts-fl6pc
@GoldenHearts-fl6pc 2 месяца назад
​@@ayshayesuf764አላህን ፍሩ ከሷ ጋር ምን ያገናኘዋል ያለ ቦታው ያልተገባ አስተያየት አትስጡ።
@Mercy0812
@Mercy0812 2 месяца назад
ተደራጅታችሁ በውጭ ሀገር የሚኖሩ የሶሻል ሚዲያ ሰዎችን ለምናችሁ ዘመቻ አስደርጉበት:: ያው ኢትዮዽያ የሚባል ሀገር ህግ የለም: ሀብታምና ከመንግስት ስር የሚርመጠመጥ ሰው ደሀ እየበደለ ይኖራል: አሁን የሶሻል ሚዲያ ጊዜ ነው ዘመቻ አድርጋችሁ አጋልጡት: ቆሻሻ እና ጨካኝ ስራውን አጋልጡት።
@seida961
@seida961 2 месяца назад
እኔ ስለመቅዲ አላልኩም ብራችንን ስለወሰደው ኦክሎክ ነው
@semret859
@semret859 2 месяца назад
ጀግና ሴት ዘመንሽ ይባረክ መቅድዬ🎉❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 месяца назад
ጥንካሬዋ ግልፅኝነትዋ ደስ ትለኛለች መቅድዬ
@user-nn9eg7rs5h
@user-nn9eg7rs5h 2 месяца назад
ለየት ያልሽ ሴት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤
@berhanebaheru8503
@berhanebaheru8503 2 месяца назад
መቅድዬ እመብርሀን ትርዳሽ ልዩ ነሽ።ሰው ነሽ ለሁሉም ሰው ሁኑ በይልን።
@beleteashebir
@beleteashebir 2 месяца назад
ኦክሎክ ኦክሎክ ኦክሎክ የ3000 ሰዎች ገንዝብ አጭበርብሮናል አንድ በሉልን እባካቹ
@misraknegash499
@misraknegash499 2 месяца назад
መቅዲዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ አንቺ መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ደግሞ ያሰብሽውን ያደርግልሻል:: በርቺ ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 2 месяца назад
እንደ አምባ በጣም ደስ የሚል environment ይሆናል፣
@estifanostesfay7655
@estifanostesfay7655 2 месяца назад
በጣም በሳል አኩሪ ኢትዮጵያዊት እንስት ዘመንሽ ይባረክ።
@astertalahon6375
@astertalahon6375 2 месяца назад
ጎበዝ ጀግና ጠካራ ሴት ነሽ መቅድየ ❤❤❤በጣም ነው የምወድሽ መለው ቤተሰቦችሽን ፈጣሬ ይጠብቅልሽ ❤❤❤
@Emube1
@Emube1 2 месяца назад
ስራ ክቡርነው የምርየምወድሽ አርትሴት መቅዲየ እረጅምእድሜ ተመኘሁ የኔ እናት ሰላም ፍቅርለሀገራችን በስደትያላችሁ እህት ወድሞቸ የረፍትእጀራይስጣችሁ በሰላምለሀገራችንያብቃን አሚን😢
Далее
Monster shops mini mart 👻🛒 #shorts
00:49
Просмотров 5 млн
Он разрубил планету😱
0:59
Просмотров 4,7 млн