Тёмный

የደረሰን መረጃ : የሕዝቡ ቁጣ ጳጳሱ ላይ //የሻለቃ ዳዊት ደብዳቤ የጳጳሱ ምላሽ  

Ethio Beteseb Media (EBM)
Подписаться 66 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

የደረሰን መረጃ : የሕዝቡ ቁጣ ጳጳሱ ላይ //
የሻለቃ ዳዊት ደብዳቤ የጳጳሱ ምላሽ #ethiobeteseb

Развлечения

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 125   
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 3 месяца назад
እናመሰግናለን መምህር ፣ እንዴት ቆራጥና እዉነተኛ ማህበረሰብ ነዉ ደስ ሲሉ ጎፋ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አንበሶች
@mimisami7086
@mimisami7086 3 месяца назад
በእውነት የብጹ አቡነ ሉቃስ እረድኤት በረከታችው ይደርብን ነጻ የሚያውጡ አባት ናችው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 месяца назад
በዚህ ጊዜ ትክክለኛ አባት ያየን መልካም እረኛ ቅድስት ተዋህዶን ኑረው ያሳዩን ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ብቻ። በረከታቸው ይደርብን
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 месяца назад
ቀሲስ እረጂም እድሜ ይስጥልኝ በውስጤ ያለውን ነው የተናገሩልኝ የተሰብሳቢው መልእክት🙏🙏🙏
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን
@vjgu7406
@vjgu7406 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ጾሙን ለማበርከት ያብቃን🙏ቀሲስ እኳን ደህና መጡ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አይ ልቦና ይስጣቸው!!
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 3 месяца назад
በሚያሳዝን ሁኔታ የሕዝብን ኃላፊነት እርግፍ አድርጎ መተው ፣ የሕዝብ ኃላፊነት ላይ ለመቀመጥ ብቁ አይደሉም። የጀኖሳይዱን ክስ ለማቋረጥ የተደረገ ሴራ ነው። እንደኔ ዻዻሱ ጋር መስራት በራሱ ፈተና ነው። እግዚአብሔር የንፁሀኑ ደም ይፍረድ።
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 3 месяца назад
ዻዻሳቱ የሚፈልጉት የምዕመኑን ገንዘብ ብቻ ነዉ። ስለበጎቻቸዉ ቅንጣት ታህል ግድ የላቸዉም በጣም ያሳዝናል። በየአዉደ ምህረቱ ብር አምጡ ብቻ ነዉ። ከእንቅልፋቸዉ ሲነሱ የብር ምልክት ነዉ የሚታያቸዉ። ፈጣሪ እባክህ እየለየህ ምታ። በሙስና የጨቀየዉን ቤትህን አፅዳ።
@temesigenbizuayehu8712
@temesigenbizuayehu8712 3 месяца назад
ከ 1994 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 2016 ዓ/ም ድረስ ምዕመኑ የት እንዳለ የማያውቁ ገንዘብ ብቻ እያሳደዱ የሚኖሩ አባታ ናቸው ብፁዕ አቡነ ኤልያስ አሁንም የጎፋ ባስኬቶ ምዕመናን እያስለቀሱ ይገኛሉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@ብርቱካንሀይሌ
@ብርቱካንሀይሌ 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይሰጥልን ቀሲስ ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያን ያሰፍልን
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye 3 месяца назад
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 3 месяца назад
ገንዘቡ ሲሰበሰብ ነበርኩ ካሉ መቀጠል ካልፈለጉ አለሁ ብለዉ እንደጀመሩት የለሁምም ብለዉ ለህዝቡ ማሳወቅ ነበረባቸዉ ይሄ ከተጠያቂነት አያድንም
@werkneshnessibu5430
@werkneshnessibu5430 3 месяца назад
እንዴት ያሳፍራል፣ እግዚአብሔር ይመሰገን ፣ በዚህ ሁኔታ ላይ ሕዝቡ ራሱን ጠብቆ ለመዳን ያደረገው ጥረት በጣም የሚደነቅ ሲሆን፣ አባቶቻችን ግን ምን እየሆነ እንዳለ መረዳት አለመቻል ወይስ ለጥፋት መተባበር ? እግዘብሔር ሆይ እባክህ በቃ በለን።
@alemayehubersomaa5163
@alemayehubersomaa5163 3 месяца назад
ሊቀ ጳጳሱ የሚሉትንበእውነት የሚገርም ነው ሁሉም እንደሳቸው ዐይነት በመሆናቸው ብዙም አይደንቅ ክቡርነታቸው የያዙት መስቀል ለጌጥ መሀኑን በግብራቸወ መሰከሩ የሚገርመው ኢትዮጵያ የሐይማኖት አባትበቻ ሳይሆን የሌላት ምዕመንም መሆኑ ነው በነገራችን ላይ መነኩሰን መነኩሴ ያሰኘው ልብሱ አይደለም "ማንም አባቴ ብለህ አትጥራ" ተብሎ በመፃፉ እንፅናናለነ!!! እንደ ጋሞ ክርስቲያኖች ስሙን ማውጣት ነው !
@ኢትአአ
@ኢትአአ 3 месяца назад
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ!!! እግዚአብሔር እንዴት ይለመነን? አባቶቻችን ሆይ አዳምጡ ሕዝቡን ስሙት ለምን ሃይማኖቷን እንዲናቅብን ትጋብዛላችሁ? አቤቱ ጌታ ሆይ ፊትህን መልስልን!!!
@marysam9193
@marysam9193 3 месяца назад
ደቡቦች በኢትዯጵያዊነታቸዉ በማንነታቸዉ የማይደራደሩ እንቁ ናቸዉ ግን ሃይማኖታቸወን ለማስካድ ማንነታቸዉን ለመዋጥ ሌት ተቀን እየተሰራባቸዉ ይገኛል ፋትህ ፋትህ ፋትህ ለጎፋ ህዝበክርስትያን!!!
@kokebayele1685
@kokebayele1685 3 месяца назад
አሁን ላይ አባቶችን ከመንጋው ምእመን በላይ ገንዘብ እያሳሰባቸው ነው፤ የጎፋና በስኬቶ ሀገረስብከት ምእመናን በጥንካርያችሁ በርቱ
@sosetg1
@sosetg1 3 месяца назад
የካሊፎርንያው ይዞታ ከሚገዛ የረሃብተኛውና በጦርነትብየተጎዳውን መደገፍ ሲገባ😢😢😢😢አሜሪካ ተቀምጠው ምን እንደሚሰሩ ግራ ያጋባል እህህህህ😢😢
@theresident1794
@theresident1794 3 месяца назад
This is a right path to solve the current problem in the management of ethiopian orthodox church. Keeping that it should always keep in the line of orthodoxy Canon , except deviating from the current maladminstration practice within the church administration.
@zikirepertostewahedo2103
@zikirepertostewahedo2103 3 месяца назад
ሕዝቡ ልክ ነው። ያልወደደውን አንቀበልም ማለት መብት አለው። ሥርዐቱ ይህን ነው የሚያዘው
@የግብፅህይወትአባይ
@የግብፅህይወትአባይ 3 месяца назад
በውጭ ሀገር ተቀምጠው ምንም ሳይሰሩ የሚከፈላቸው ብዙ ጳጳሳት አሉ ለምን ወደ ሀገርቤት ገብተው አያገለግሉም በውድ ሳይሆን በግድ በተለይ በውጭ ሲኖዶስ የነበሩት በሙሉ በሚባል ደረጃ እውቀት ሳይሆን በዘር ነው ጵጵስናን ያገኙት ስራውንም አያውቁትም የመፅሀፍ ቅዱስ እውቀት የላቸውም ዝም ብለው ሲንጋፈፉ ከርመው ይመጣሉ ለጥቅምት ጉባኤ ሄደው ጥምቀትን ውለው ለፋሲካ ይመጡና በወራቸው ተመልሰው ለግንቦቱ ስብሰባ ይሄዱና መስቀልን ውለው ይመጣሉ ከ5ኪሎ ሳይወጡ በየመኖሪያ ቤት እየሄዱ ለጋብቻ ሽማግሌ ሲሆኑ ከማንም አዝማሪና ጠጪ ጫት ቃሚ ከሆኑ አርቲስቶች ጋር ወርደው እታች ሲታዩ ያሳፍራል ጳጳስ እኮ ስናይ ብርቃችን ነበር እነሱ ስጋቸውን አቅለው ልብሱንም ስርአቱንም አረከሱት ቤተክርስቲያንን ከውስጥ እነሱ ከውጭ መንግስት ያሰቃያታል እነሱ ያልፋሉ ቤተክርስቲያን ትኖራለች
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 3 месяца назад
ልትበልዋቸው ፍለጋችሁ እኛም አባት ያስፍልገናል
@tigistmaki2614
@tigistmaki2614 3 месяца назад
የባስኬቶ የሳውላ ህዝብ አቋማችሁን እጅግ በጣም አደንቃለሁ እግዚያብሔር ከክፉ ተኩላዎች ይጠብቃችሁ እምነታችን ጠብቁ እመቤቴ እ ሷ ትጠብቃችሁ ጳጳሳቱ መስሚያ የላቸውም የግል ምቾታቸው ላይ ናቸው እዚህ አዲስ አበባ እንኳን በየአድባራቱ ያለው ችግር ብዙ ነው ሀገረ ስብከቱና ማፍያ የአድባራት አስተዳዳሪዎች ተመሳጥረው የሚሰሩት ጉድ ህዝቡ ኡኡ ቢል ማን ይስማው ህዝቡ የሚፈለገው ለገንዘብ ብቻ ነው ለዚህ ማሳያ አዲስ አበባ ሃገረስብከት ብሄዱ ለአቤቱታ የሄደውን ስራ ፈቶ እዛ የሚውለውን ህዝብ ብታዩ ጉድ ነው የአዲስ አበባ ህዝብ ፍትህ ያጡ አድባራት ምዕመናንም እንድፕ እናንት ቆራጥ እርምጃ መውሰድ አለበት
@emru2030
@emru2030 3 месяца назад
Seek unity! Because unity is beauty.
@SelomonNbret-tz3do
@SelomonNbret-tz3do 3 месяца назад
ኢትዮ ቤተሰብ ስለምታደርሱን መረጃ በጣም እናመሰግናለን!!! አገርን ለማፍረስ በተነሳው እብሪተኛ አቢይ አሕመድ እና የዘረኛ ጳጳሳት የማጋለጥ ስራው ከዚህ በላይ እንዲሰራበት እየፈሰሰ ባለው የንጹሐን ደም እጅግ ባጥብቆት መናገር እፈልጋለሁ።
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 3 месяца назад
ትክክለኛ ውሳኔ ነው ምድረ ወንበዴ በምዕመናን ገንዘብ ይንደላቀቃል ምዕመኑ በተኩላ ይነጠቃል
@yosephtegene7167
@yosephtegene7167 3 месяца назад
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እነዚህ ለስጋቸው ያደሩ የውሽት ጳጳሳት እጅ መውደቋ ያሳዝናል:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይታደግ!!!!
@mkedeswolde
@mkedeswolde 3 месяца назад
እውነተኛ የእግዚአብሔር እረኛ አቡነ ሉቃስ ብቻ ናቸው። መክንያቱም በጳጳሶቹ ዝምታ እና ቸልተኝነት ስንት በጎች በተኩላ ተበሉ? በነሱ ምክንያት ቤተክህነቱ ተዋረደ? ሰለየትኛው ተዋሀዶ ልጆች እራሱን አሳልፎ የሰጠ እረኛ አባት የቱ ነው? ሁላቸውም ለራሳቸው ምቾት ነው የሚሮጥ እግዚአብሔር ይፍረድ !!!
@masaratzkiyos
@masaratzkiyos 3 месяца назад
በናትህ ዝም በል። ፀልይ። ፀልይ። ፀልይ።
@ermiasb3177
@ermiasb3177 3 месяца назад
እኔ ያሳዘነኝ ለገዳም ተብሎ ያዋጣነው ነው።ይሄን ብናውቅ ኖሮ ማናችንም አናዋጣም ነበር
@melakuayalew5078
@melakuayalew5078 3 месяца назад
አሜሪካን ያላችሁ ምዕመን ከነዚህ አስተዋይና ቆራጥ ምዕመናን ብዙ መማር ትችላላችሁ
@sofiasofia9129
@sofiasofia9129 3 месяца назад
ይህን ገንዘብ ያዋጣውም አማራው ነው። ማነው በአሁኑ ወቅት ለኢትዮጵያ ና ለተዋህዶ ገንዘብ የሚያዋጣው ትግሬ ነው አማራ? ትግሬም አማራ የራሳቸው ሲኖዶስ አላቸው።
@kelemeworkmekuria9020
@kelemeworkmekuria9020 3 месяца назад
ጃንሆይ ምድረ ከሀዴ መለክሳቶች ቤተ ክህነቱን ሞሉት ያሳዝናል ግን እግዚአብሔር ይጠብቅ ውል😢
@tiruberehantsegaye175
@tiruberehantsegaye175 3 месяца назад
ወይ ሀገሬ መከራሽ መች ይሆን የሚያበቃው?
@kelemeworkmekuria9020
@kelemeworkmekuria9020 3 месяца назад
ተሳስቼይጠብቅ ማለቴ አይደለም እግዚአብሔር ይፍረድ ማለቴ ነው
@mitateferi1859
@mitateferi1859 3 месяца назад
ብሩን ለህዝብ መልሱ ።
@catsanddogs7268
@catsanddogs7268 3 месяца назад
ወይ ጳጳስ እንደ ቺክ በሜካፕ እያበዱ ፎቶ መነሳት ብቻ።
@tutubekele4231
@tutubekele4231 3 месяца назад
ምዕመናን እና ካህናት የቤተክርስቲያን መሠረቶች ናቸው።
@sofiasofia9129
@sofiasofia9129 3 месяца назад
ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ ካድሬ ናቸው ከፋሽስት ጋር ወግነው ከተጠያቂነት አያመልጡም።
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 3 месяца назад
አቤት አንተ መድኃኒዓለም፣ ግርም ይላል። ሕዝበ ክርስቲያኑን መውቀስ አይቻልም። አሁንም ሲኖዶሱ ከመንግሥት ጋር ሆኖ የቤተ ክርስቲያኗ መሠረት እየገረሰሱት ነው።
@zemensikeyerzemensikeyer2019
@zemensikeyerzemensikeyer2019 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@teferiTech12
@teferiTech12 3 месяца назад
Hulum leba new anthem leba new
@sinkeneshbatti9106
@sinkeneshbatti9106 3 месяца назад
ስለሌላው ስታወሩ ስለእናንተማን ያውራ በሚያምርው እንደበታችሁ ወንጌልን ስበኩበት አሉ አሉምንምለዚህ ህዝብ አጠቅመውም የወንጌል ስብከት እንጂ ወሬ አሎባልታ ሰልችቶናል ውጭም ውስጥም ያላችህት ወሬትታችሁ ውንጌል ስበኩ ሻለቃውም ፅሎት ይሻላችዋል ሰውን ከመወንጀል
@ስስቴነሽድንግል
@ስስቴነሽድንግል 3 месяца назад
ጠገቡ እኮ ጥቁር ቆብን የጫነ ስናይ እግዚአብሔር የወረደ ያክል አከበርናቸው ግን እነሱ ለሆዳቸው ነው ያደሩት ስለዚህ ህዝቡ የወስነውን እደግፋለሁ
@theodrostamrat7204
@theodrostamrat7204 3 месяца назад
Dawit Woldegiorgis knows exactly where the money is. He is always involved in these kinds of money things. The money didn't evaporate into thin air.
@habendenbel4329
@habendenbel4329 3 месяца назад
Las Vegas mikale yekrhute zendrow esachwn bemastwkiya selyen new !!! Ye California papa's
@gideontadelemekuria904
@gideontadelemekuria904 3 месяца назад
እራሳቸውን ለማግለላቸው የሰጡት ምክንያት ምንድን ነው ዘግይቼ ስለገባሁ ነው፣ ምኑስ ነው ያላማራቸው ጳጳሱን።
@ermiasb3177
@ermiasb3177 3 месяца назад
ጳጳሱ በጣም ያሳፍራሉ እራሳቸውን ያገለሉበት ምክንያት ዋና ተጠያቂዎች አብይና ሽመልስ ናቸው ሲባል ነው።
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 3 месяца назад
አይ ኢትዮጵያ ሰው አይውጣልሽ ብሎ የረገመሽ ማን ነው ???
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 3 месяца назад
ሌላውም እንዲሁ ይቀጥላል
@eliasayele3088
@eliasayele3088 3 месяца назад
ቀሲስ ሣሙኤል እባኮትን ስለ አባቶች ገመና የዩቲዪብ መሸቀጫ አያድርጉት :: ችግር እንዳለ ብዙ ሰዉ ይስማማል ግን የቤተክርስቲያን ካህን ሆነዉ ሳለ በየጊዜዉ በዪቱዩብ አባቶችን ማሳጣት የሚያመጣዉ ለዉጥ ምንድን ነዉ ? በቃ ሃይማኖታዊ ትምህርት ቀረ ?ጥሩ ሰባኪ መሆኖን አውቃለሁ ግን ስብከት ብዙ ተመልካች ስለማይኖረዉ ገቢ አይኖረዉም ::ወዴት እየሄድን እንደሆነ የሚያሳስብ ነዉ
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 3 месяца назад
When he exit the chairman ship of Ethiopian orthodox genocide committee why this PAPAS(Priest) didn't announce for the public on time? This priest didn't want investigation of orthodox tewahido Christians genocide.
@zikirepertostewahedo2103
@zikirepertostewahedo2103 3 месяца назад
ሲጀመር ጳጳስ በምደባ ሕገ ወጥ አሠራር ነው! ምዕመናን ይደልዎ ብሎ አባት ይሁነን ብሎ የተስማማበት ነው አባት የሚሆነው። በግድ ምደባ የፖለቲ አሰራር ነው። ምደባውን ይደልዎ ብሎ ካልተቀበለ ምዕመናን በግድ እገሌ ነው አባትህ አይባልም። የቤተክነቱ የሲኖዶሱ አካሄድ ሕገ ወጥ ነው!!!
@tigisttadesse5186
@tigisttadesse5186 3 месяца назад
ኢትዮቤተሰብን ከልብ አመሰግናለው ሁል ጊዜ በልቤ የሚመላለሰውን ጥያቄ ዛሬ በምስማቴ UTAG ብለው ቀርበው ሲያስረዱ ነገ የሚሆንነበር የሚመሰለው ኢንተርናሽናል ጠበቆችን አነጋግረናል መረጃ አሰባስበናል ሲሉ አብይ አህመድ ባለም ፍድ ቤት ሲቆም በጭንቅላቴ ስዬ በተስፍ እጠባበቅ ነበር ለካ ቁጭ ይበሉ ሰርተውናል ያማራ ግፋና ሰቆቃ እልቂት እንደው ላፋቸው ነው ማለት ነው ወጥተው የቦሰቱት እነዚህ የተከበሩ ሰዎች አንድም ቀን ወደ ሚዲያ ቀርበው ስላለው ወይንም ስለገጠማቸው ጉዳይ እንዴት ለህዝቡ ሳይገልጹ ይህንን ያህል ጊዜ ተቀመጡ?
@derejetegegne1840
@derejetegegne1840 3 месяца назад
They are Corrupted .we have to save our religion soon.
@trueAndDawn
@trueAndDawn 3 месяца назад
ye saw nw ye sitan kasis nh
@maazawoldemicheal
@maazawoldemicheal 3 месяца назад
ye demse cegr al
@MareAmare-c2s
@MareAmare-c2s 3 месяца назад
ከአ/ምንጭም ፈጣሪ እንዲያነሳቸው ያልተሳለ ምዕመን የለም አቡነ ኤልያስ ስሜታዊነታቸው,እልህካቸው ከተራ ወጣትም ይከፋል ።
@workuassefa6481
@workuassefa6481 3 месяца назад
ማጭበርበር የቤተክርስቲያን ትልቁ ችግር ነው ጳጳሳት የገንዘብ ቀበኞ ሁነው መች ሰላም ይሰጣሎ
@sofiasofia9129
@sofiasofia9129 3 месяца назад
የሻለቃ ውሳኔ ትክክለኛ ውሳኔ ነው። ምክንያቱም አማራ ከዳነ ኢትዮጵያ ም ኦርቶዶክስም ይድናሉ። የኢትዮጵያ ችግር የሚፈታው የአማራ ችግር ሲፈታ ነው።
@sinkeneshbatti9106
@sinkeneshbatti9106 3 месяца назад
እናንተዬቱብላይ ለመነገድ የባጥ የቆጡን እያላችሁ ህዝቡን ከእምነቱ እያወጣችሁት ነውእውነት ለሀይማኖት ካሰባችሁ ለምን ከጳጳቱ ጋር አትነጋገሩም ጥሩ የሰራችሁ እየመሰላችሁ ግን እያጠፍችሁነውቆም ብላችሁ አስቡ መነገጃ አታድርጉን
@kisisebsibe9408
@kisisebsibe9408 3 месяца назад
ሲጀመር ሲኖዶስ የሚባለዉ ለስሙ እንጂ ምን አለና ነዉ? ተበታትኖ ኦሮሞ ትግሬ ጎጃም ምናምን እያለ ወላልቋል ዘመኑን ይፈጽም ብች
@HanaAbate-ry1jv
@HanaAbate-ry1jv 3 месяца назад
Ire fatary melikamoon lakilin yemecereshaw zemen!!!!,,,,,,,,
@HailemariamketemaLegesse
@HailemariamketemaLegesse 3 месяца назад
ወደትእየሄድንነው?ዘመኑመጨረሻነውመሰለበቀን16/2016ዓ/ምበተደረገውውሳነላይብዙማጥራትያለነጥቦችስላሉበቀጣይከአከባብምዕመናንናከብፁአቡነኤልያአስተያየትመቅረብአለበት።ውሸትየነገሰበትዘመንስለሆነ!
@ermiasb3177
@ermiasb3177 3 месяца назад
ሻለቃ በጣም ብዙ ለፍተዋል የሚያሳዝነው የአባቶቻችን ክሕደት ነው።
@GezemMelaku
@GezemMelaku 3 месяца назад
አንተሣሙኤልእሚሉህገንፎአባሩፋኤል7ሃ/ስብከትይዞየለእንዴአተቸውምለምንዝምአልከው
@martaylima3928
@martaylima3928 3 месяца назад
ባለጌ በብእርህ አጣጣል ያስታውቃል ጭንቅላትህ ባዶ እንደሆን ይታያል
@zemachtilahun1939
@zemachtilahun1939 2 месяца назад
😁😆
@tiruberehantsegaye175
@tiruberehantsegaye175 3 месяца назад
With all die respect አቡነ ቴውፍሎሰን ለማመን ይከብደኛል። ሻለቃን አሳቸው ከጠሩ አብይ ሊቀየም ነው። ሲቀጥል ሰው እያለቀ ፖለቲካ ሲሉ ለእኔ መለሰ ነው። ለአብይ አባቶች ምእመንን ለአብይ ከሸጡ ከርመዋል። ቀዱሰ ዩሃንሰ ኧረ ና ቤተክርስቲያን ታደጋት
@workuassefa6481
@workuassefa6481 3 месяца назад
ለፈኖ ስጡት
@zemachtilahun1939
@zemachtilahun1939 2 месяца назад
False
@Lucy70968
@Lucy70968 3 месяца назад
Shaleqa dawit is welknown with dividing the amhara fanos He drives eskinder nega to divide the amhara fanos
@Lucy70968
@Lucy70968 3 месяца назад
Yilma must transfer that400,000 dollars to NGO to support the needy amhara people The church money is not enough for them, they collected that kind of amount in the name of genocide and hide somewhere to share among them selves
@LeykunAsamere
@LeykunAsamere 3 месяца назад
ዘር ምናምን ወያኔ ኦሆዴድ እያላችሁ አጀንዳችሁ ግን በሀይማኖት ስም የጥቅም ጉዳይ ነው ሠላም የነሣችሁ።ሀይማኖተኛ ክርስቶስን እንጂ ገንዘብን አይወድም ገንዘብ ገንዘብ አትበሉ ቃሉን ስበኩ አስተምሩ እንደ ዩኒፎርማችሁ ሁኑ።
@getahun9857
@getahun9857 3 месяца назад
ምናለ መነቃቀፉን ትተን እርስ በርስ ብንተጋገዝ። ፈራጅ እግዚአብሔር ነው። ትውልድ የማይገነባ ወሬ ብንተው!
@EphremAlemayehu-ur4vv
@EphremAlemayehu-ur4vv 3 месяца назад
ፍትህ ከፈጣሪ ወታደሮች በቅርቡ አናያለን ለየትኛዉም ተቋማት። ድል ለፋኖ ፋኖዬ
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 3 месяца назад
💚💛❤🤝
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 месяца назад
ቀሲስ እረጂም እድሜ ይስጥልኝ በውስጤ ያለውን ነው የተናገሩልኝ የተሰብሳቢው መልእክት🙏🙏🙏
@YesMen-qf2qt
@YesMen-qf2qt 3 месяца назад
እኛ ትክክል ነን በመሰረቱ የሰዉ ልጅ አይናቅም ለአንድ የሕዝብ ጥያቄ 41 ግዜ ከጎፋ አ/አበባ 1060 ኪ/ሜትር ተመላልሶ መለመን አለብን የሕዝብን ጥያቄ የማይሰማ የማይመልስ በዓለም ላይ የመጀመሪያ መዋቅር !
@gizawabebe141
@gizawabebe141 3 месяца назад
ለኣቶ ሻልቃ ማለት ምን ማለት ነው። ለወሬ መቸኮልስ ምን የሚሉት ነው ? ሁሉምኮ በጊዜው ይደርስ ነበር። ቄሱም ሽማግሌውም ጳጳሱም ያበድብት ዘመን መጥኔ ላገራችን!
@sarabedaso
@sarabedaso 3 месяца назад
ብፁህ አቡነ ትዎፍሎስን ልቀቋቸው ትውልድ የማዳን ትልቅ ስራ ላይ ናቸው!!!!!!
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 3 месяца назад
በጣም ትክክለኛ ውሳኔ እነሱን በመጠበቅ በተኩላ ከመበላት እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ሳይለቁ እነሱን መርሳት ነው በርቱ በዚህ አያያዛቸው ሁሉም በተኩላ ከመበላት የራስን ውሴኔ መወሰን ነው ።
@MareAmare-c2s
@MareAmare-c2s 3 месяца назад
So smart idea ....good!
@danieltilahun2556
@danieltilahun2556 3 месяца назад
ለባስኬቶ ጎፋ ህዝበ ክርሴቲያን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር በየቦታው ብዙ በቤተክህነት በሲኖዶስ፣ ጳጳሳች ከህዝብ ፍላጎት ውጭ ሲስሩ ይታያል ።
@EwnetYashenfal
@EwnetYashenfal 3 месяца назад
አባት ይመደብልን ተብሎ ተጠይቆ መልስ ስላልተገኘ እናንተም ቀኖና ጥሳቹ የራሳቹን አባት ለመመደብ መንፈራገጥ በጣም ነውር ነው። ቤተክርስትያናችን ያለችበትን ሁኔታ እያወቃቹ እናንተም የቀኖና ስህተት እንዳትሰሩ አደራ።
@esubalewseyoum8831
@esubalewseyoum8831 3 месяца назад
መረጃውን በደንብ ተከታተል(አጣራ) ለኮሜንት አትቸኩል፡፡
@ermiasb3177
@ermiasb3177 3 месяца назад
ገንዘቡ ለፋኖ ይሰጥ ወይም ገንዘቡ ላዋጣነው ይመለስ በእዚሕ ቀልድ የለም።
@AssefaSeifu
@AssefaSeifu 3 месяца назад
የምን ሰላም!" ነው??? በአእራችን ሰላም አለ? በሃይማኖታችን ሰላም አለ? ኧረ ተዉ...
@alem352
@alem352 3 месяца назад
ቪቫ አቡነ ሉቃስ
@Gold-5-rose
@Gold-5-rose 3 месяца назад
አባቶች እግዚአብሔር ቤቱን ሊያጸዳ መጥቷልና በጊዜ ተመለሱ
@abrehamgebeyehu9684
@abrehamgebeyehu9684 3 месяца назад
ሌሎችም ይከተላሉ ጥሩ እርምጃ ነው የወሰዱት
@alem352
@alem352 3 месяца назад
ምነዉ ወንድሜ የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ስታቀርብ በቤተ ክርስቲያን ዜማ ብታጅበዉ? ( እኛም አለን ሙዚቃ,...) የሚለዉን የአርብ ማታ ሙዚቃ እያሰማህን ነዉ እኮ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 месяца назад
ቀሲስ እረጂም እድሜ ይስጥልኝ በውስጤ ያለውን ነው የተናገሩልኝ የተሰብሳቢው መልእክት🙏🙏🙏
@tesfadaniel7275
@tesfadaniel7275 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን
@hirutGirma-xn3ro
@hirutGirma-xn3ro 3 месяца назад
ምናለ ወንጌል ብታስተምረን “በአምስትም ዳታ አምስት ፀጋ ያለው አትሳደቡ ብለዋል” አባ ገብረ ኪዳን ሁላችንም ስለቤተክርስቲያናችን እንፀልይ “ፖለቲካንን ሀይማኖት ህዝብ ሲመራው ትክክል አይመጣም
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እንኳን ኢትዬጵያ አሜሪካም 10 ቱን ቃላት በየቦታው ልትለጥፈው ነው እንኳን እኛ የእግዚአብሔር ልጆች በየቦታው የሚያደርጉት ትግል ልቤን በደስታ ሞልቶታል አሜን ሁሉም እሱ ባለው ይሆናል🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@amehawedere6908
@amehawedere6908 3 месяца назад
I am wondering?? What is your motive
@EBM2024
@EBM2024 3 месяца назад
ምን ይመስልሀል •••?
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 3 месяца назад
ውጥቅጣዋ ይጥፋባት ችግር እና ቤት ክህነቱ ውይይይይ ኢትዮጵያ ሃግሬ ስታሣን 😢😢😢 ስንቱን እንብል 😢 😢😢 ማንስ ይታምን ????
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 3 месяца назад
መምህራኖቻችን እንዴት ሰነበታችሁ 🙏 ቀሲስ ይፍቱን ይባርኩን 🙏🙏🙏
@hailemariamderese
@hailemariamderese 3 месяца назад
መምህራችን እናመስግንዎታለን...አንደበት ሆነውናል ለምጠፉ መንጋዎች ትልቅ ሥራ ሠርተዋልና
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 3 месяца назад
አቡነ አበርሃም ቁጭ ብለው አቡነ ሉቃሰ ይወገዞ የመምዕናን ከመሰማት
@tegegnekebede5896
@tegegnekebede5896 3 месяца назад
kesis enesu sihtet yelebachewm by negn ,negeru lela sera alew hizbu tfat yelebetmmm bye amnalehu ,ye sinodosu chigr new
@bettybetty303
@bettybetty303 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቀሲስ።
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 3 месяца назад
የናቁት ያደርጋል እራቁት አሉ 😢
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 3 месяца назад
ማራናታ ያለቀ ግዜ
@KetiGeda
@KetiGeda 3 месяца назад
Antem pletician neh. Kobun awilik
Далее
В Кузове с Владельцем
0:39
Просмотров 1,5 млн