Тёмный
No video :(

ዛሬ ደግሞ ከወደ ዳላስ ምን ጉድ ነው ?📌 

Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 3 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 17   
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving 5 месяцев назад
ይሄ ነገር አዉሮፓ ወይም አሜሪካ የመኖር ጉዳይ አይደለም የግል ግዳይን በአደባባይ የማዉራት ሱስ እንጂ 🤨 አወራርሽ ግን ተመችቶኛል ሁሉንም ልክነሽ 👌
@user-cq4ir5or4z
@user-cq4ir5or4z 5 месяцев назад
ብዙ ጉድ አለ ኢሮፕ ግን ሴቶችም ጀግኖች ናቸው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 месяцев назад
ኪኪኪኪኪኪ ዛሬ በሳቅ ገደልሽኝ Tik Tok ፍርድ ቤት ነው?
@marthaargaw8956
@marthaargaw8956 5 месяцев назад
Europe እና USA system የተለያየነው ቆንጅዬ ምክረሽ ጥሩ ነው 👌
@ghggfghh-ol4ji
@ghggfghh-ol4ji 5 месяцев назад
የኔ ውድ ካየሁሽ በጣምቆይቻለሁ ❤❤❤ሰላምሽ ይብዛ የኔውድ😢
@mahseid7243
@mahseid7243 5 месяцев назад
Feretete temechitognal😅😅
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 5 месяцев назад
that"s why እኔ ባለፈው እንደዛ ያልኩት ልብስ እያዘዘ እኔ ልጆች ይዤ ተቸገርኩ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው ትምህርት ቤት አይሄዱም ችግር ላይ ነኝ ኢትዮጵያ ልገባ ነው አግዙኝ ብላ ስትናገር ውሸት ነው,ያልኩ በውጭ የምንኖር በተለይ ዩሮፕ በጣም ቤኔፊት አለ ባናየውም እንደምንሰማው አዎ ብዘ ልጅ እንደውም ቨጣም በታክስ ይጠቀማሉ እንዳልሽው ታክስ ኦልሞስት የሚከፈለውን ገማሽ 30% 40%ነው የሚከፈለው
@user-sk4wt4mv5k
@user-sk4wt4mv5k 5 месяцев назад
ዝቅተኛ ፍርድ ቤት 😅😅😅😅
@ethiojago7171
@ethiojago7171 5 месяцев назад
ቱ የተመታሽ 😂😂😂ትኮምችው የለ እንዴ😂😂😂
@AberashEthio
@AberashEthio 5 месяцев назад
እኔ ለምሰል ባል ጠልኛ ህድል ግን ምን ላድራግ😳🏃
@ethiojago7171
@ethiojago7171 5 месяцев назад
ሌላ ባል ፈልጊ ይሂድ ይቅናው
@MeriMTube
@MeriMTube 5 месяцев назад
ኢቶየእደነሺ
@MeriMTube
@MeriMTube 5 месяцев назад
እኔእምነግርሺነበረኝ።ግንቁጥርሰተሺኝ።ሰደውልበቀጥታ።አይሰራም።ምክር።እፋልግነበር።ሰለበተሰብ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 5 месяцев назад
​@@ethiojago7171🤣🤣እኮ
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 5 месяцев назад
የረጂ እንጂ የተረጂ ጀግና የለም::ሲጀመር መንግስት አስፈላጊውን ሁሉ ካደረገላት የአባትየው እርዳታ ምን ያደርግላታል? አሜሪካ ና አዉሮፓ ደሞ በጣም ይለያያል::አሜሪካ ስራ መስራት ግዴታ ነው::የመንግስት እርዳታ ብቻ ባቂ ስላልሆነ::አዉሮፓ ግን ስራ ባይሰራም ያን ያክል ከባድ አይደለም::እኔ ስለ ስራ ፈትዋ አይደለም እያወራሁኝ ያለሁት ስለ አጠቃላት ኑሮ ነው::ስለዚ መጀመሪያ የምናወዳድረውን ማወቅ አለብን::
@ethiojago7171
@ethiojago7171 5 месяцев назад
እሽ ቲክቶክ ላይ መጥቶ 5 ሽ ሰው ተሰብስቦ ጉድ መዘራዘር ጥሩ ነው? ልጆቹን አይረዳም እረዳለሁ ወጥተሽ ስሪ እረ ስንት ጉድ ይዘራዘራሉ ምን ትያለሽ ?
@User-lu8gn
@User-lu8gn 5 месяцев назад
አንቺ ፈራጅ አትሁንኝ ግን ጭንቀት አኮ ነው ማሳድግያ በርዳታ የሚገኝ መሰለሽ ወይአሜሪካ የሰው ሃጽያት ደግመሽ መፈትፈት ምን አስፈለገ ​@@ethiojago7171
Далее
Classic Italian Pasta Dog
00:20
Просмотров 1,4 млн