Тёмный

//ዝምታ ያሸልማል// "ወንድ አቅራቢዎቻችን ቅጣቱን ተቀብለዋል ግን እንዴት ዝም ይበሉ"🤣🤣 /ገናን በኢቢኤስ/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 654 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Развлечения

Опубликовано:

 

6 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@hanahnoo4067
@hanahnoo4067 5 месяцев назад
ሳምንት ደግሞ ሴቶቹ ይቅርቡ የምትሉ
@efratabogale382_3.8
@efratabogale382_3.8 5 месяцев назад
Lemindin new ezi chewata lay set mayikeeibew
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 5 месяцев назад
አይችሎማ
@user-rv8fn7hz1q
@user-rv8fn7hz1q 5 месяцев назад
አረ ይሞታሉ ሴቶቹ
@user-ou5kh4le9f
@user-ou5kh4le9f 5 месяцев назад
Yes please
@madenanuru2090
@madenanuru2090 5 месяцев назад
ሴት ደሞ ፍልቅልቅ አይደለችደ 😂😂😂
@tarekegnmekonnen4359
@tarekegnmekonnen4359 5 месяцев назад
ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።" (የሉቃስ ወንጌል 2:11) እንኳን ለጌታችንና ለመድኃንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰሽ/አደረሰክ🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄 Merry Christmas 🎄🎄🎄🎄
@user-yk4zz5kp5e
@user-yk4zz5kp5e 5 месяцев назад
Amen
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-ju2bk8wu4o
@user-ju2bk8wu4o 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@umusureya
@umusureya 5 месяцев назад
አምላክ እዴት ይወለዳል?!ታዲያ መፀሀፍ ቅዱስኮ ወንድልጅም ትፀንሻለሽ ነው ያላት መልሳቹ ጌታ ክላሽ አያረግም??😊
@zedusman
@zedusman 5 месяцев назад
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ፈጣሪ የማያልቅ ደስታ ይስጣቺሁ❤
@Samera-zl2ju
@Samera-zl2ju 5 месяцев назад
አሚንንንን
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 5 месяцев назад
❤አሜን(3)
@arsemazekarias6163
@arsemazekarias6163 5 месяцев назад
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Damenu-mx1ch
@Damenu-mx1ch 5 месяцев назад
አሜን ፫
@HanaAli-hz2vm
@HanaAli-hz2vm 5 месяцев назад
امين
@EtuYegataLji-bu7id
@EtuYegataLji-bu7id 5 месяцев назад
ወየው. ይሄ ፕሮግራም ከተጀመረ እንደዛሬ በሳቅ ሞቼ አላውቅም ወየው😂😂😂😂😂 ተባረኩልን መልካም በአል ለሁላችንም❤
@Bezawitabebe-qi9wp
@Bezawitabebe-qi9wp 5 месяцев назад
Beteley tinsu
@amiami984
@amiami984 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂batam yatazenanawebate
@meryemali4042
@meryemali4042 5 месяцев назад
እረ እኔም በሳቅ ልሞት ነው አፍኘ የምስቀው ነገር ደግሞ
@EtuYegataLji-bu7id
@EtuYegataLji-bu7id 5 месяцев назад
@@meryemali4042 😂😂😂 እኔ እራሴ አልቻልኩም አፌን አፍኜ. እንባዬ. እየፈሰሰ ነው ያየዋቸው ጌታን 😂😂😂😂
@MaledaTesfaye494
@MaledaTesfaye494 5 месяцев назад
😂
@rahelrahel6589
@rahelrahel6589 5 месяцев назад
እኔኮ ሚገርመኝ አብሬ መታፈኔ ነው😅😅😅😅😅😅የዛሬው ይለያል ebs tv በማዝናናት ሰው በመርዳት በቃ ትለያላቹ ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤እንኳን አደረሳቹ መላው ኢትዮጵያዊያን🎉
@Samera-zl2ju
@Samera-zl2ju 5 месяцев назад
እኔስ
@kiyaa3315
@kiyaa3315 5 месяцев назад
Yenes biteyi qucoche amemugn 😂
@misirachbeyene4679
@misirachbeyene4679 5 месяцев назад
እኔም😂😂😂😂
@elsatesfalem7463
@elsatesfalem7463 5 месяцев назад
😂😂😂😂
@TegestTegest-gd1gu
@TegestTegest-gd1gu 5 месяцев назад
እኔ ለራሱ ታፈንኩኝ😂😂😂
@user-fw6cy3oj6z
@user-fw6cy3oj6z 5 месяцев назад
ሚስኪን አብራሃም ለዳጊ ያለው ቦታ ልዩ ማሻአሏህ እጁን ሲመታ ያዝ ነርጎ እፍፍፍ አለለት የኔ መልካም
@kausarsharu
@kausarsharu 5 месяцев назад
Awo enam ❤❤❤
@user-pk1tt2on7c
@user-pk1tt2on7c 5 месяцев назад
የልብ ጓደኛዉ ነዉ ❤❤❤😂😂😂
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 5 месяцев назад
የልብ ወዳጆች ናቸዉ ❤❤❤❤❤ልክነሽ
@user-fw6cy3oj6z
@user-fw6cy3oj6z 5 месяцев назад
ማሻአሏህ ደስ ይላል
@user-ct8jp9ns3z
@user-ct8jp9ns3z 5 месяцев назад
ወላሂ አዎ ቅስብሎ ነው የቀጠው
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 5 месяцев назад
እንደ እዚህ ጨዋታ ፍርፍር እስክል ስቄ አላውቅም! ምርጥ አመት ባል ይሁንላችሁ❤ከባህር ማዶ❤
@user-he9mu2wk3q
@user-he9mu2wk3q 5 месяцев назад
በጣም ዘና ያርጋሉ 😂😂😂
@gomobile-ls9if
@gomobile-ls9if 5 месяцев назад
በተለይ የመጨረሻ ዉ ዙር😂😂😂😂😂😂
@Genet-vz3bh
@Genet-vz3bh 5 месяцев назад
ዛሬ በጣም ደስ ትሉ ነበር ውድድሩ በጣም ከበድ ይልነበር ተወጣችሁት አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች ትንሱ ታዋቂ ስለሆነው ከዚህ በፊት ከተወዳደሩት ብዙ የሚያበሽቁ አልነበሩም እንደውም ትንሱ ስላለ ነው ያማረው
@user-iz5ld7mg5v
@user-iz5ld7mg5v 5 месяцев назад
እንኳን ለጌታችን ለመዳኔታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል አደረሳችሁ ❤እኔም ዝም በይ የተባልኩ ይመስል በዉስጤ እየሳኩ አለቀ በጣም አዝናታችሁናል እናመሰግናለን
@user-sh3fw3ig9v
@user-sh3fw3ig9v 5 месяцев назад
ይመቻችሁ ህዝብን ለማስደሰት ይሄን ሁሉ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-fb7zn6fv5h
@user-fb7zn6fv5h 4 месяца назад
😂😂😂
@kedesrzegene1704
@kedesrzegene1704 5 месяцев назад
ማርያምን በዚ ፕሮግራም እደዛሬ ስቄ አላውቅም በማዳም ኩሽና ደብሮኝ ነበር ተባረኩ አቦ 😂😂😂😂😂
@user-pk1tt2on7c
@user-pk1tt2on7c 5 месяцев назад
ግን ትንሳኤ አናዶኛል እኔን ብቻ ነዉ ሌሎቹ😂😂😂😂😂👍👍👍
@mera-2121
@mera-2121 5 месяцев назад
ዝም ብሎ ይገለፍጣል
@temr8492
@temr8492 5 месяцев назад
እኔም አብሽቆኛል ዝም ብሎ ይልፈሠፈሣል
@AmsaleGirma
@AmsaleGirma 5 месяцев назад
ሴታ ሴት ነገር ነው ያስጠላል
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 5 месяцев назад
እንደ ልጅ ያደርገዋል
@meryemali4042
@meryemali4042 5 месяцев назад
ዳጊን ስመታ አይጥ የሚገድል ነው የሚመስለው ፍረሀቱ ክክክክ
@Qwerty-dp8qs
@Qwerty-dp8qs 5 месяцев назад
አብርሽየ ለ ዳጊ ያለው ፍቅር 😢😢 ለሱ ታመመለት ❤️❤️❤️
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz 5 месяцев назад
አብርሽ አደለም ትንሱ
@ZuzuMohmmed
@ZuzuMohmmed 5 месяцев назад
​@@HoovaH-pt8yzአብርሽ ነው አስረግጭ😊
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 5 месяцев назад
​@@HoovaH-pt8yz😂😂😂😂ሡማ ቀጠቀጠዉ 😂ኣብርሽዪ ነዉ እፍፍፍ ሢልለት የነበረዉ
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 5 месяцев назад
አብርሽ የምር አሳዘነኝ በጣም ለዳጊ አዘነ የተለየ ጓደኝነት ይላል ይሄነው❤
@user-tp7pc2cy9i
@user-tp7pc2cy9i 5 месяцев назад
አብርሽን ማነው እንደኔ የሚወደው😔❤
@awotaraya6590
@awotaraya6590 5 месяцев назад
አብርሸ አንደኛ የኔ የዋህ መጨከን አልቻለም
@BlenTesfaye-dd6ps
@BlenTesfaye-dd6ps 15 дней назад
Agbew
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 5 месяцев назад
በጣም የምወደው ፕሮግራም ያዝናናኛል በሳቅ የዛሬው ደግሞ😂😂 ዘወትርኮ ለሳቅ አንደኛ ነው😀😂😂
@HdbBseb-wx6we
@HdbBseb-wx6we 5 месяцев назад
ዘወትር የጥቁር ቆኖጆ ዲንብሎቹ ፈገግታዉ ምርጥ አቅራቢ ያኔ ስመጣ ናፍቆትን ለምጄ ቅር ብሎኝ ነበር ጎበዝ
@awotaraya6590
@awotaraya6590 5 месяцев назад
እረ ሞትኩ በሳቅ ይደገም ይመቻቹ በእውነት ከሳኩ እንደዚ ብዙ ሁኖኝ ነበር ebs 1ኛ
@user-zh4hx3tw6h
@user-zh4hx3tw6h 3 месяца назад
በጣም የምወደው ሰው ቢኖር ተሳየ ነው በሳቅ ነው የሚገለኝ ስራወች በጣም ነው ደስ የሚሉኝ
@fafi_mehamed
@fafi_mehamed 5 месяцев назад
አረ ዘውትር ደስ አለኝ ቀመስካት😂 ዘውትር ደስ ይበላችሁ የመዳም ቅመሞች በጣም ነው የሳኩት በተለይ ትንሳኤ ንፍር አደረገኝ😂
@Rukya274
@Rukya274 5 месяцев назад
ስጠብቀው የነበር ፕሮ ግራም አስፉሻን መልሸ የማይበት ቀን ናፈቀኝ
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 5 месяцев назад
አላህ አፍያ ያድርገው
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 5 месяцев назад
የምወዳቹ ኢብየሶች አስፊዬ በሰላም ያምጣው
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 5 месяцев назад
ወይኔ ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እንኳንም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ❤
@umnoone8329
@umnoone8329 5 месяцев назад
ወይኔ ትንሣኤ ዛሬ በሳቅ ገደላቹኝ 😂😂😂😂😂😂.አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሳቹሁ ይመቻችሁ.❤❤
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 месяцев назад
አብረሃም ብቻ ለእኔ አንደኛ ነህ👍🥰 ዘወትር ሳቁ በአንተ ባሰ 😢 ትንሳኤ ደግሞ ዳይ ኬር ሂድ ፕሊስ😒
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 5 месяцев назад
የትኛዉ ነዉ ዘወትር
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 месяцев назад
የዝምታ ያሸልማል አቅራቢው
@adenSolomon
@adenSolomon 5 месяцев назад
ተጀምሮ እስኪያልቅ ትንሳዬ ነው ያቆሰለኝ ማሪያምን የሳኩበት አመመኝ ሆዴን❤❤❤❤
@munamohamed4053
@munamohamed4053 4 месяца назад
😅😅እኔም
@user-dk3zn5id7k
@user-dk3zn5id7k 5 месяцев назад
ዳኝነቱ በዘላለም ያምራል
@user-cv6er4hk9o
@user-cv6er4hk9o 3 месяца назад
Ay be zewetr new yemiyamrew
@zsoha7418
@zsoha7418 5 месяцев назад
አረ እኔ እራሱ ታፍኜ ስስቅ ነበር ለካ ሳስታውሰው ውድድር ነው 😂😂😂😂😊
@Samera-zl2ju
@Samera-zl2ju 3 месяца назад
እልም😂
@Samera-zl2ju
@Samera-zl2ju 3 месяца назад
እልም😂
@sphonetastic3796
@sphonetastic3796 5 месяцев назад
ዋዉ አብራሽ አሰዘነኝ 😮ጀግና ነዉ ጌታ 😂❤❤❤❤ ሆዴ ቆሶለ❤
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 5 месяцев назад
ወይኔ አስፊቲ ናፈቀኝ የምር ቦታውን ሳየው ያስከፋል
@user-lm7sv7kj4h
@user-lm7sv7kj4h 5 месяцев назад
እረ በማርያም ዛሬ ሞትኩ😂😂😂😂እካን አደረሰን አደረሳቹ ላመቱ በሰላም ያድርሰን ❤❤ስደት ያለን በሰላም ላገራችን ያብቃን🙏🥰
@user-eu5rh3yk9w
@user-eu5rh3yk9w 5 месяцев назад
አሜን❤❤❤
@hanutube1921
@hanutube1921 5 месяцев назад
ትንሳኤ በጣም ነው ሚያበዛው የሚገርማቹህ በሁሉም ሥራው ላይ መጃጃል ያበዛል እስኪ እውነት ነው የምትሉ በ like
@Ethiope2030
@Ethiope2030 5 месяцев назад
ሁሉም ደስ ይላሉ ከትንሳኤ ውጭ
@user-cc3xz3cu2n
@user-cc3xz3cu2n 5 месяцев назад
ewnet nw yijajalal betam
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic 5 месяцев назад
አብረሀም ለዳጊ ያለህ እዝነት❤😍😘
@nigate757
@nigate757 5 месяцев назад
ወይኔ እንባኤን አስጨረሱኝ በሳቅ ትንሱማ አንደኛ ረባሽ ነው ዳንሱ ላይ ስቆዩበት የተለከፉ መስሎኝ ደንግጬ ነበር ለማንኛውም ይመቻችሁ በጣም አዝናናቹኝ መልካም በዓል ይሁንልን 🙏❤️❤️
@user-wh8pg1in6v
@user-wh8pg1in6v 5 месяцев назад
ትንሳኤ ስታናድድ ዝም አትልም እንዴ አናደድከኝ ሼፍ መክብብ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-jb6iz9te4s
@user-jb6iz9te4s 5 месяцев назад
ተካሜራ ጀርባያለውን የቆራሪጡትን ይልቀቁልን መቸም ይህን ሁሉ ዝም ብለው አደለም❤
@Tsehay6773
@Tsehay6773 5 месяцев назад
እኮ😂😂
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 5 месяцев назад
ከምፈራዉ ነገር ጉንዳን ስሙ ሲጠራ ራሱ ሰዉነቴን ሙሉ ይቆነጥጠኛል🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️
@fatuma381
@fatuma381 5 месяцев назад
ወይኔ ዛሬ ሆዴ ፈነዳ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@lassddf2180
@lassddf2180 5 месяцев назад
በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😂😂 ዮኒ ግን እድለኛ ነህ ከምር የዋህነትህ😊❤❤❤
@shikuriyameki-ez5zt
@shikuriyameki-ez5zt 5 месяцев назад
ደስ የሚል ነው ጨዋታው ግን እባካቹ ምግብ በሆነ ነገር ባትጫወቱ የተሻለ ይመስለኛል
@zina5085
@zina5085 5 месяцев назад
ዘወትር ቀበጥ ነህና የምር ዳኝነቱላይ ስሬስ ስትሆን እፈራህ ነበር ግን እወድሃለሁ ደስ ትለኛለህ❤❤❤
@GhgfGhgg-sg2hk
@GhgfGhgg-sg2hk 5 месяцев назад
የዛሬው ይለያል እኔ የገርመኝ የኔ ታፍኖ መሳቅ . ኢቤኤሶች ከልብ እናመሰግናለን
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 5 месяцев назад
እኔስ 😂😂😂 ብቱሉ
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 5 месяцев назад
የወናስ እና ትንሳኤ አዛኝ ስለሆኑ አልቻሉም ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t 5 месяцев назад
በጣም ያሣቀኝ ልጂ ዳጊ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@LubabaHusien-xc2od
@LubabaHusien-xc2od 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@zindzind3952
@zindzind3952 Месяц назад
😁😁😁
@user-eu5rh3yk9w
@user-eu5rh3yk9w 5 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ታምራላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@OMJantiomJanti1122
@OMJantiomJanti1122 5 месяцев назад
አብርሽ የምርም ጠንካራ ነክ ማሻ አላህ
@amenamen2788
@amenamen2788 5 месяцев назад
ወይ ይወኒ ሆዴን እስኪያመኝ ነው ያሳከኝ ወይ መንዘፍዘፍ ደብሮኝ ነበር የዋልኩት ፈታ ነው ያደርጋቹኝ ❤❤❤❤
@workubelete9920
@workubelete9920 5 месяцев назад
ሀዘናችን ከባድ ነው ነፍስ ይማር፡፡ለቤተሰቡና ለመላው ወዳጆቹ እንዲሁም በጣም ለምንወደው ሁሉ እግዚአብሔር ያጽናቸው ያጽናን እላለሁ ምርጥ ሰው አጣን
@edenwerkye5723
@edenwerkye5723 5 месяцев назад
ከካሜራ ጀርባ ያለችው አጭር video😂
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c 5 месяцев назад
ሴቶቹንም አምጡልን😂😂😂😂😂😂 ያዘሬ ይለያል😂😂😂😂😂😂
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 5 месяцев назад
ዋውውውውው ዮኒዬ እና አብርሽ በሳቅ ገደሉኝ መዘፍዘፉላዬ😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fuficjfii-zt9wo
@fuficjfii-zt9wo 5 месяцев назад
የዛሬው ይለያል 😂😂😂😂😂😂 እኳን አደረሳችሁ የኔ ስደተኞች ❤❤❤
@Birtukansiyumhunde
@Birtukansiyumhunde 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-pl4wu8zl2f
@user-pl4wu8zl2f 5 месяцев назад
ወይኔ እረ በሳቅ ሞቱኩኝ መንዘፍዘፍ ይሉታል ይሄ ነው😂😂😂 ይሄ በረዶ አገረ አንዝዞኝ ነበረ ፈታ አረጋችሁኝ ይመቻችሁ አቦ መልካም ባአል
@user-dr6pp3yv8y
@user-dr6pp3yv8y 5 месяцев назад
አይ ብር ስቱ አሳየን😂
@FafiKedir
@FafiKedir 5 месяцев назад
ደስ ይላል በጣም ዳኛው ሼፉ መሆኑ እራሱ ምርጥ ነው የአዲስ አመትን ፕሮግራም ያየሁት ሀገሬ ላይ ከቤተሰብ ጋ ሰብሰብ ብለን ነበር ያኔ አስፋውም ነበር አሁን ግን ሁለታችንም ሰው ሀገር በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሰፍሽ ጤናህን ይመልስልህ
@fayroz7658
@fayroz7658 5 месяцев назад
ሚስኪን በአሳ የተቀጠቀጠው😢 እና የአብርሽ የጉንዳኑ በጣም ይዘገንናል ውይይ😊
@user-gs7tm7yp2w
@user-gs7tm7yp2w 5 месяцев назад
ይመቻቹሁ አቦ ይሄን በስራ የተወጠረ ቅጭላት ዘና አረጓቹሁት 😂😂😂😂😂😂😊😊😊😊😊😊😊😊 እናመሰግናለን በጣም
@amanuelg-iq4gv
@amanuelg-iq4gv 5 месяцев назад
ወይኔ ጉንዳኑ አብርሽ የኔ ውድ አሳዘንከኝ በስመአም እዴት እደዘገነነኝ😢😅
@melateworkmengesha7495
@melateworkmengesha7495 5 месяцев назад
It was fun ከቅጣቱ ይልቅ ዝምታው የሚከብድ ይመስለኛል
@workubelete9920
@workubelete9920 4 месяца назад
በጣም ደስ የሚል የጨዋታ ጊዜ ነበር ያየሁት ውድድ ነው ያደረኳችሁ ጎበዝ ዳኛ የቀድሞው ዳኛ የዛሬው ተጫዋች ኮስታራው እርሶኦም ይሞክሩት አይነት ነው አይደል ለማንኛውም ዳኛም በሆነ ጊዜ ይዳኛል አይደለል EBS አንደኛ መዝናኛችን ፣ ከቁም ነገር ጋር በዚሁ ቀጥሉልን እናመሰግናል
@user-bu1ez1zn1i
@user-bu1ez1zn1i 5 месяцев назад
ወይኔ እንድዛሬ ስቄ አላቅም😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq 5 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ መልካም ብአል 😍😍😍😍🙏ወይኔበሳቅ 😂😂
@nebamekonen7888
@nebamekonen7888 4 месяца назад
ደስ የሚል ግዜ ነበር, ትንሳኤ ግን ደካማ ነገር ነው
@user-yj8yn1mi6f
@user-yj8yn1mi6f 5 месяцев назад
አስፋው መሸሻ አሏህ ያሽርህ ያረቢ እንዴት።እንዳዘንኩኝ።እንድህ።ታሞ።ሳየው።ኡፍፍ
@tsegenetgirma5837
@tsegenetgirma5837 5 месяцев назад
ለዚህ ፖሮግራም ቀል ዬለኝም ከልቤ ነው ምተስቁኝ በርቱ❤❤❤
@bazakason8474
@bazakason8474 5 месяцев назад
እኛን ስላሰደሰታቹን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@user-ew8jm5gw1r
@user-ew8jm5gw1r 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂ወይ ዛሬ ብሳቃ አቆስላቹሁኝ😂😂😂❤❤ እንኳን አደረሳችሁ ለጌታ ለመድሃኒ ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል
@user-yb9fv7xy6l
@user-yb9fv7xy6l 5 месяцев назад
ወይኔ ማርያምን ብትንሳኤ ብጣም ሆዴ ቆስለዋል እንደዛሬ ስቄ ኣላውቅም😂😂😂😂
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 5 месяцев назад
ወይኔ በጉጉት ሰጠቡቅ ነበር የዛሬው ይለያል 😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 5 месяцев назад
ወዬው በሳቅ ልፈነዳ ነው የሳቅ ምንጫች😂😂😂😂😂😂 መልካም በአል❤
@user-zp7vi5xq6v
@user-zp7vi5xq6v 5 месяцев назад
በትንሳኤ አልፈርድም የምር ያስቃል በተለይ የሚንቀጠቀጡት ፓርት በሳቅ 😂😂😂😂
@seblemengistu1621
@seblemengistu1621 5 месяцев назад
ውይ ውይ ውይ ውይ የጉንዳኑ በጣም ከባድ ነው ግን ጎበዝ በእውነት በሳቅ ገደላችሁኝ እኮ😂😂😂😂
@sadahussen6004
@sadahussen6004 5 месяцев назад
ሲጀመር ትንሱ አይሆንም ለዝምታ 😅😅😅
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 5 месяцев назад
ትክክል
@user-hf7mu3kp8s
@user-hf7mu3kp8s 5 месяцев назад
አብረሀም ሚስኪን ግድ ሁኖ በት ዳጊን የመታዉ❤
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 5 месяцев назад
በጣምነውየሚወደው
@user-jo2ob8rv7v
@user-jo2ob8rv7v Месяц назад
ወየው እደዛሬ ስቄ አላም ኢቢ ኤስ የሁል ጊዜዬ ምጫዬ ዋው❤❤
@amanuellegesse3529
@amanuellegesse3529 5 месяцев назад
በጣም ነዉ የዝናናችሁት እናመሰግናለን
@tsehaylema6906
@tsehaylema6906 5 месяцев назад
የዓሳው ያናድዳል 😊
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 месяцев назад
በመክብብ ዘውዴ ይመራ ምትሉ👍👍😊 ምክንያቱም ዘወትርን በሌላ ፕሮግራም ላይ እናየዋለን😊
@AmusedCherryBlossoms-bq5te
@AmusedCherryBlossoms-bq5te 5 месяцев назад
በእውነት በጣም ነው የሳኩት ያለሁት በስደት ነው ውድ ወድሞቼ እንኳን አደረሣቹ
@user-sm5vs4tp6m
@user-sm5vs4tp6m 5 месяцев назад
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም 🤣🤣🤣🤣🤣♥♥♥♥♥የምር ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ፍቅራችሁን ያቡዛው
@rehima4916
@rehima4916 5 месяцев назад
ባለበረዶው ከባድ ፈተና ነው
@hadratube4986
@hadratube4986 5 месяцев назад
ዛሬ በመዘፋዘፍ ልቤን አፈሰሱት አብርሀምና የወኒ😂😂😂😂
@zindzind3952
@zindzind3952 Месяц назад
😁😁😁
@FirehiwotMelka-ye9rb
@FirehiwotMelka-ye9rb 5 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ የኢቢኤስ ምርጦች
@user-lq5qu2ih8g
@user-lq5qu2ih8g 5 месяцев назад
በስማም ጎበዝ ነው አብርሽ
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 5 месяцев назад
ጉዳኖቹንሳ ከየት አመጣችኋቸው😂😂ይመቻችሁ የምር❤❤😂
@user-wh8pg1in6v
@user-wh8pg1in6v 5 месяцев назад
እኔ የገረመኝ እሄው ነው ትንሳኤ አናዶኛል
@YordiBekele
@YordiBekele 5 месяцев назад
ለምን ?​@@user-wh8pg1in6v
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 5 месяцев назад
ክክክክ
@AshaAsha-ml2pb
@AshaAsha-ml2pb 5 месяцев назад
ወይ ዛሬ በሳቃ አቆሰላቹሁኝ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@zedusman
@zedusman 5 месяцев назад
የመንቀጥቀጡ ነገር በሳቅ ሆዴን አቆሰሉት😂😂😂
@sosi6207
@sosi6207 5 месяцев назад
ዮኒዬ ሞትኩብህ በሳቅ Vampirs ነው😂😂😂😂 የመሰልከው ስትንቀተቀት።
@user-hv5tf5dy4e
@user-hv5tf5dy4e 5 месяцев назад
እኳን ደና መጣህ በጣም ነው ደስ ምትለኝ ሼፍ መክብብ ስትዳኝ ትመቸኛለህ❤❤❤❤
@muluethio255
@muluethio255 5 месяцев назад
😂😂😂 the last one... I can't stop 😂😂😂😂
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 5 месяцев назад
ወይኔየምፈራዉ ዳኛ😮😮😮😮😮😮 ኣለቀላችሁ በተለይ ዘወትር ዳኛ በረበርክበት ጊዜ ለሠራህባቸዉ ግፍ ዛሬ ትከፍላለህ😅😅😅😅🏃🏃🏃🏃🏃🏃
@medinamedinatube6509
@medinamedinatube6509 5 месяцев назад
ወይኔ ዛሬ😂😂😂😂ጥቁሩን ወደ ነጭ ቀየሩትኮ😂😂😂
@meseretarega2899
@meseretarega2899 5 месяцев назад
በሳቅ ነው ሁዴ የፈነዳው😂😂 ወይኔ በጣም ነው የሚዘግንነው በተለይ ጉዳኑ
@nassimaraji3992
@nassimaraji3992 5 месяцев назад
አብርሽየ ስወድህ እኮ
@user-yd6ht6eh9l
@user-yd6ht6eh9l 5 месяцев назад
😂😂😂የዛው ደግሞ ከመግቢያው ጀምሬ በሳቅ ልፈነዳ እንባየን ጨረስኩት😂ትንሳኤን ማስገባት አልነበረባችሁም የምር እደት እዳቃጠለኝ 🙄ልፍስፍስ ነው ትንሳኤ ወንድ አደለም 👎👎👎👎ሌሎቹ ግን ዋውውውውውውውው 👍👍👍👍
@rozimuslimgirl1237
@rozimuslimgirl1237 5 месяцев назад
ባላገር
@merryyekeralejyebuneyedagf7887
@merryyekeralejyebuneyedagf7887 5 месяцев назад
ልጨምርላት ድልብ ሰገጤ😅
@alemneshteshager7419
@alemneshteshager7419 5 месяцев назад
እናት በአለም አቀፍ ሜዴያ እንደዚህ የወረደ እና ለልጆች አደገኛ ነገር መቅረብ በጣም አዝነናል ልጆች ይህን አይተው አለመምከራቸው ።በምን እርግጠኛ ናችው እባካችሁ ይህ ነገር ባታስተላልፍ ሜዴያውን የሜመጥን ነገር ብቻ ብታቀርቦ
@dandegro7994
@dandegro7994 5 месяцев назад
አስፍአው ፈጣሪ ይማርልን
@EeEe-yw4qk
@EeEe-yw4qk 5 месяцев назад
እኔደሞ አደትንሳኤ ያሳቀኝ የለም😂😂😂😂😂😂
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 5 месяцев назад
😂😂😂😂ትንሳኤ ላሚቷን ጠባህ ወይስ ኮረኮርካት ነው ሚባለው 😂😂😂😂
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 5 месяцев назад
ገና ከጅምሩ በሳቅ አለኩ
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 5 месяцев назад
ጠባት
@AminaTtabese
@AminaTtabese 2 месяца назад
ሁሉም ደስ ይላሉ ኑሩልን የሳቃችን ምጮች እናከብራችሆል❤❤❤❤
Далее
ИСПОЛНЯЮ МЕЧТУ Анастасиз
34:51
Просмотров 884 тыс.
Проверил Басту на логику
0:44
Просмотров 2,4 млн
НУ И ВЕТРИЩЕ (@lacie_hendrix - TikTok)
0:17