Тёмный

//ዝምታ ያሸልማል// "ፊታቸው በሾርባ ተጥለቀለቀ " 🤣🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 253 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Развлечения

Опубликовано:

 

16 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 548   
@BirkeneshBekele-qe4do
@BirkeneshBekele-qe4do 5 месяцев назад
በጣም ትምህርት የማይሰጥ ለትውልድ የማይጠቅምና ጭከናን የሚያስተምር
@eveali6794
@eveali6794 5 месяцев назад
❤🎉🎉በጣም የኔውድድ
@senayitlove2885
@senayitlove2885 5 месяцев назад
እዉነት በጣም የሚዘገንን ነው ጭካኔን የሚያስተምር ነው ለጤና እክል አካል መጉዳትንም የሚያስከትል ነው ብሩን እና ማሳቁን ነው የምታዩት ሌላ አስተማሪ የሆነ የስራ ሀሳብ አምጡ
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign
@user-gz7nu4gt8x
@user-gz7nu4gt8x 5 месяцев назад
አዎ ወላሂ
@meditube1974
@meditube1974 5 месяцев назад
ፍትህ ድምፅ ሁኑልን ሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢
@Geni341
@Geni341 5 месяцев назад
እኔም እንደነሱ ሳቄን አፍኜ የምስቀው ነገርሳ😂😂😂😂
@Hawa-ji4hi
@Hawa-ji4hi 5 месяцев назад
የኔቢጤ
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 5 месяцев назад
እኔም
@MahderWasyihun-yv2jz
@MahderWasyihun-yv2jz 5 месяцев назад
Me tòoooo
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 5 месяцев назад
era inem😄😄😄😂😂
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 5 месяцев назад
3Yohans Jegina 😢
@lijheni4291MisganewTadewos
@lijheni4291MisganewTadewos 5 месяцев назад
ትንሽ ብታስቡት ይሻላል ፣ ጌም ትንሽ ጭካኔን የሚያስተምር ከመሆኑም ባሻጋር አካላዊ ጉደትን ሊያስካትል ይችላል EBS አስብበት❤❤❤❤
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤😂
@eskedardesta1684
@eskedardesta1684 5 месяцев назад
Betikekil
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 4 месяца назад
@user-qe4lx7ht2d
@user-qe4lx7ht2d 24 дня назад
ewnet new
@zenatzz816
@zenatzz816 5 месяцев назад
ፍትህ ሳኡድ ለሚገኙ ለሚሰቃዩት እስርቤት
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 5 месяцев назад
ኡፍፍፍፍ😢 አሁንስ ማነው የሚደርስላቸው ለነሱ አይይይ ፈጣሪ ይርዳቸው
@zenatzz816
@zenatzz816 5 месяцев назад
@@heedssjeedss8369 አሚን ያረብ
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 5 месяцев назад
ዮናስ አሳዘነኝ እባካቺሁ ተወዳዳሪዎች ተዛዘኑ 😢😢😢 ይሄን ያክል ጭካኔ ልጁ ሚስኪን ነዉ የኔ አባት አሳዘነኝ
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign🎉🎉🎉🎉🎉
@ummeryemtube2973
@ummeryemtube2973 5 месяцев назад
ብሩ በግላቸው ይሁን እኩሉ ይቅርና ቅጣቱን ለተቋቋመው ብቻ ይሁን
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign🎉🎉🎉🎉
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 5 месяцев назад
አንዱ ለብር ብሎ እየተጎዳ የተቀመጠዉ ይስቃል በየግል ቢሆን ማንም ሚስቅ አይኖርም
@senayitlove2885
@senayitlove2885 5 месяцев назад
እዉነት በጣም የሚዘገንን ነው ጭካኔን የሚያስተምር ነው ለጤና እክል አካል መጉዳትንም የሚያስከትል ነው ብሩን እና ማሳቁን ነው የምታዩት ሌላ አስተማሪ የሆነ የስራ ሀሳብ አምጡ
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign
@MdEt-ub8qm
@MdEt-ub8qm 4 месяца назад
ጅሎች ናቸው😢 አፍጫውን ቢሉትሽ😢
@Zinb-bi9vp
@Zinb-bi9vp 5 месяцев назад
ይሄን ፍሮግራም አብርሽ እና ሙቤ እና የፍሬም እና የለምለም ወድም ይወዳደሩ የምትሉ ከቡታጂራ ስወዳቸው እኮ
@Ermiyastadele456
@Ermiyastadele456 5 месяцев назад
Anfelgem😢😢😢😢
@HaniQueen-hs3ws
@HaniQueen-hs3ws 5 месяцев назад
​@@Ermiyastadele456 ሀበሻ የማያድገው ምቅኛ ሰለሆነ ነው ይባላል ሰለዚህ ለእህት ለወንድም ምቅኝነት ሳይሆን መልካም ነገር ነው መመኘት
@zinet4736
@zinet4736 5 месяцев назад
ምን መሆንሽ ነዉ በፋላጎት ነዉ እኮ ሳይፈልጉ አንቺ ሥላልሽ አይሆንም
@hayimtubi
@hayimtubi 5 месяцев назад
Era mubi aychilm ehenin😂😂
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign🎉
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c 5 месяцев назад
ሴቶች መቼ ነዉ ያምወዳዳሩት😂😂😂😂😂 የሴቶቹን ለመያት ጎግቼለዉ😂😂😂
@AbiAbarra
@AbiAbarra 5 месяцев назад
Era lesetoch ❤❤❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 5 месяцев назад
ስቴዲዎውን እንቀውጠው ብለሽ ነው
@tar5792
@tar5792 5 месяцев назад
እረ የኔም ጥያቄ ነው ሴቶችንም አሳትፉ
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign🎉🎉🎉🎉🎉
@beezabet7533
@beezabet7533 4 месяца назад
አረ ሴቶች ከሆኑማ ይቀውጡታል 😅😅
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 5 месяцев назад
አታናድዱኝ አትሳቁ በተለይ ጥቁር ጃኬት የለበስከው ምን ያስገለፍጥሀል ቀጮ 😮😮😮ሱራፌል መጀመረያ አናደኸኝ ነበር ግን እየቆያቹ ስትሄዱ አሪፍ አደረጋቹ ❤❤❤
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign🎉🎉🎉
@heusihsisjw8143
@heusihsisjw8143 5 месяцев назад
እኔ እራሱ ጥቁሩ ጃኬት ለባሽ ደሜን አፈላው ኦኦኦ
@saharasharkmohamad3785
@saharasharkmohamad3785 5 месяцев назад
የሄ ጭዋታ በጣም ያሳዝነል እንጂ በጭራሽ ኣያሰቀም 🥺
@afif3932
@afif3932 5 месяцев назад
😢Sah
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign🎉🎉🎉🎉🎉
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 4 месяца назад
በጣም
@KalkidanKassa-sr5rb
@KalkidanKassa-sr5rb 5 месяцев назад
ከዚ ምን እንማር? ጭካኔን? አለማዘንን? ወይስ ምን እንማር የምር ያሳፍራል 😔
@cufhir9001
@cufhir9001 5 месяцев назад
ጥቁረ ጃኬት የለበሰዉ የሆነ አረመኔ ሲያናድድ ጨካኔዉ ጓደኛዬ ቢሆን አድቀን አንቄ እገለዋለሁ ሲባጎ
@merrytsigab5505
@merrytsigab5505 5 месяцев назад
Yelben syastela
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 4 месяца назад
ጭቃኬ አለበት
@habibah9637
@habibah9637 5 месяцев назад
በጣም ያዝናናኛል 😂😂😂😂ግን ደሞ ልጆቹ ያሣዝኑኛል😢
@mesilove9815
@mesilove9815 5 месяцев назад
በጣም የምር ወንድም በወንድሙ 😢
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 5 месяцев назад
ሰማያዊ የለበሰው ልጅ ጀግና ነው እየፈረጠ እየተነሳ ቆምጣጤ እየበላ ቅጣቱን በአግባቡ ነው የተወጣው❤
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign🎉🎉🎉🎉
@user-xt2bi2nn9n
@user-xt2bi2nn9n 5 месяцев назад
ወላሂ ዮወናስ ምርጥ ልጂ አላህ የተሻለ ነገር ይስጥህ ከዚህ ጭካኔ😊
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤🎉
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 5 месяцев назад
የመጀመሪያወቹ ተወዳዳሪወች ይምጡልን በጣም ያስቃሉ እነዛ
@nigusdebash8
@nigusdebash8 5 месяцев назад
ተመልሰሽ እይው
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 5 месяцев назад
@@nigusdebash8 ወላሂ እያየሁ ነው
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤❤❤❤
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 месяцев назад
እንኮን እነሱ ከፊት ለፊት እያዩት እኔ በስልኬእያየሁ ሳቄን መቆጣጠርአቃተኝ መጀመሪያ የተቀጣውልጅ ወይኔ😂😂😂😂😂😂
@user-rp5fp5uo6v
@user-rp5fp5uo6v 5 месяцев назад
ስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ የተረጋጋ ሕይወት ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏
@user-xj8dt5dl5i
@user-xj8dt5dl5i 5 месяцев назад
አሜን
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign🎉🎉🎉
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 5 месяцев назад
ሲያናዱ አንዱ ሲቀጣ የሌሎች መገልፈጥ ምን ይሉታል እኔን እሚገርመኝ ላለመሳቅ መሞከሬ ነው😅😅😅😅😅ባለጥቁሩ ጃኬት ምንድነው እሚያስገለፍጠው ጨካኝ አረመኔ
@alphonsewhaibe9056
@alphonsewhaibe9056 5 месяцев назад
የዛሬው በጣም የሚያስቅ ነው ከእስከዛሬው ይሻላል እኔን ያናደደኝ ዝም ብሎ መገልፈጥ ያናድዳል
@RahatulQelb
@RahatulQelb 5 месяцев назад
የዛሬዎቹ ጎበዝ ናቸው ዝብለው አይስቁም
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤❤❤❤❤
@SofyaSofi-op3gr
@SofyaSofi-op3gr 5 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ።የዛሬው ምንም አይልም ያዝናናል እናመሰግናለን
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign🎉🎉🎉🎉
@zdd23
@zdd23 5 месяцев назад
EBS ን በጣም እንድወደው ያደረገኚ ፕሮግራም ዝምታ ያሼንፋል
@aprime9998
@aprime9998 4 месяца назад
ዮናስን አዴንቀዋለሁ አንበሣ አንበሣ ❤❤🎉
@moviecurator
@moviecurator 5 месяцев назад
We have serious concerns regarding the content showcased on EVS TV. The recent inclusion of a particular game is highly inappropriate and unacceptable. Publicly broadcasting such content sets a concerning precedent and deviates from responsible programming standards. This type of show is not conducive to the well-being and safety of our younger audience. As responsible members of the community, we earnestly urge the management team to thoroughly review the content and reconsider airing shows of this nature. The potential dangers associated with exposing impressionable minds to such content cannot be understated. Our collective responsibility towards fostering a safe environment for our youth necessitates a careful reevaluation of the programming choices made by the network.
@Romana7777
@Romana7777 5 месяцев назад
ምንድነው ዝም ብለው የሚገለፍጡት እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ ሰዎች በጣም ይቀፋል ወንድ ልጅ ዝም ብሎ ሲገለፍጥ😡
@abiyeetenlej8723
@abiyeetenlej8723 5 месяцев назад
ማርያምን ተናድጄ አልቅሼ በጣም የሚያስጠላ ሁኔታ ውስጥ ሆኜ እራሱ ይሄን ፕሮግራም ስከፍት ሳልፈልግ ነው የሚያስቀኝ 😂😂😂
@mengeshaergete7376
@mengeshaergete7376 5 месяцев назад
What's wrong with EBS ? It's better getting advaice before you choose the type of game that you choose to be harmed or not by a professional you don't now hepatitis b&c is transmitted through saliva? .
@user-hy6gt7hm8f
@user-hy6gt7hm8f 5 месяцев назад
ወደው እና ፈቅደው ነው እሚወዳደሩት ፡፡
@liligebiru5392
@liligebiru5392 5 месяцев назад
You are very right 😊my friend
@firkbell-tk3pg
@firkbell-tk3pg 5 месяцев назад
You also need 'advice' bro 😂
@mekoyethoma1491
@mekoyethoma1491 5 месяцев назад
This isn't fair bro!!​@@user-hy6gt7hm8f
@edomedom4342
@edomedom4342 5 месяцев назад
ጥቁር ጃኬት የለበሰው የሆነ ከርከሮ ነገር ነው ዝም ብሎ ይገለፍጣል
@user-pk1tt2on7c
@user-pk1tt2on7c 5 месяцев назад
እነሱ ለብራቸዉ ነዉ አፋቸዉን የዘጉት እኔ ለምኔነዉ ተዘግቼ ምስቀዉ🤭🤭🤣🤣🤣🤣😂😂😂
@sikosilo4071
@sikosilo4071 5 месяцев назад
ክክክክ
@teklekeba455
@teklekeba455 5 месяцев назад
ለፕሮግራሙ ድምቀት😂😂😂😂
@user-vc4qn9mz9y
@user-vc4qn9mz9y 5 месяцев назад
😅😅
@zaytunaadam595
@zaytunaadam595 5 месяцев назад
ክክክክክ ህጉን ለማክበር ነው
@samiraamna-zr2qz
@samiraamna-zr2qz 5 месяцев назад
😢😂😂😂😂😂
@malm2509
@malm2509 5 месяцев назад
ግን እነዚ ጓደኛ ናቸዉ ሲማቱ ሲያስጠሉ ቲሽ 😡😡😡
@YeEhr
@YeEhr 4 месяца назад
በጣም ዘጉኚ
@kadoos4696
@kadoos4696 5 месяцев назад
ትምህርት አለው የታፈነ ጩህት👍👍👍👍👍👍
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤❤❤❤❤
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 5 месяцев назад
የሳምቱ ወላሂ ጨርሼ ማየት አልቻልኩም በጣም ያሳቅቅ ነበር ቀለል አርጉ ሁሌም እናመሰግናለን😂
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 5 месяцев назад
እረተዛዘኑግን ስትመታቱ ቂም ያለባችሁነው የምመስሉት 😢😢 ከዚህ ፕሮግራምየተማርኩት እድል የምትባለዋነው አዳዱዋ ክፋ እድል ስትጊዜ ታስቀጠቅጣለችአይ አዳዱዋእድልደሞ…
@user-cz6ev1pg9s
@user-cz6ev1pg9s 5 месяцев назад
ትክክክል ሱበሀ አላህ ሁሉ እንደድሉ
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤❤❤❤
@user-lj6pb8mb1l
@user-lj6pb8mb1l 5 месяцев назад
ጥቁር ለባሹ ምን ኣይነት ግልፍጥ ነው
@edenhabte440
@edenhabte440 5 месяцев назад
Wawww zewtir desaleg enidet shalikew satisik yhen program lela program lay you are funny
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su 5 месяцев назад
የሹርባው ፓርት ውይ ምርም ይዘጋል 😂😂
@user-dd3jx1qg1j
@user-dd3jx1qg1j 5 месяцев назад
አረ የሆነማ አስማት አለው እኔም ሳቄን አፍኜ ነው የምስቀው😂😂😂😂😂
@HanaHana-dg3kd
@HanaHana-dg3kd 5 месяцев назад
😂😂😂😂
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤❤❤❤
@hayatyasin3877
@hayatyasin3877 5 месяцев назад
ጋዜጠኛዉ ግን በሰላም ነዉ እድህ ጨካኝ የሆንከዉ መጨካከን ካማረህ ለምን ጦር ሜዳ አትወጣም ሆሆሆ
@annahayle6296
@annahayle6296 5 месяцев назад
🙄
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 5 месяцев назад
እሡ ምን ያርግ
@user-cl8yh3ot2u
@user-cl8yh3ot2u 5 месяцев назад
ግን ከቡዱኑውስጥ አን ፋራ አይጠፋም በሆነው ባልሆነውም ዝም ብሎ የሚገለፍጥ ግን ለምንድነው
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic 5 месяцев назад
ሲቀጣጡ ለምን አይተዛዘኑም ግን🙉 ጓደኝሞች አይደሉ ከብሩ በላይ ደህንነታቸዉ አይበልጥም ደሞ ብሩ የጋራ ነዉ ምን ሆነዉ ነዉ
@user-wv4hn9qv8x
@user-wv4hn9qv8x 5 месяцев назад
ይወኔ ግን😢😢😢😢 💪💪💪💪💪💪💪💪💪♥♥♥❤❤❤አበሳ♥በጣም ታጋሽ እና አስተዋይ ነው አላህ ይጠብቅህ
@alemsime3375
@alemsime3375 5 месяцев назад
በእውነት ይሄ ፕሮግራም በቀለኛ የሚያደርግ ነው ትምህርት የለውም
@kalkali
@kalkali 5 месяцев назад
የማዳም ቅመሞችዬ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የዛሬ ሳምንት ወደ ሀገር እገባለሁ እናም እባካችሁ ስንት ኪሎ ነው ሚፈቀደው እቃዬ ትንሽ በዛ ስለሚል ያስከፍሉኝ ወይ ያስጥሉኛል ሚለው ስጋቱ ሊገለኝ ነው ሚታውቁ ንገሩኝ 😢
@manycell9813
@manycell9813 5 месяцев назад
46 ኪሎ 23 በያንዳንድ ሸንጣ 23 በእጅ7 ኪሎ አብሮሽ የሚገባ በሰላም ግቢልን ❤
@kalkali
@kalkali 5 месяцев назад
​@@manycell9813አሜን ውዴ አመሰግናለሁ ግን ከበዛ ያስከፍላሉ ወይስ ያስጥላሉ😢
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 5 месяцев назад
እኔ ምታዝናናኝ ዘወትር ነህ😂😂😂😂ሁኔታው ሲያስቅ😂😂😂❤
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤
@hawahawa7709
@hawahawa7709 5 месяцев назад
ዘወትር ሲያስፈራፋ ዳኛ ኮስተር ሲል ደስ ይላል
@asiasaid99
@asiasaid99 5 месяцев назад
ወይ ኢቢኤሶች የስራችሁን ይስጣቸሁ ሞትኩ በሳቅ😅
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤❤
@MareMari-vj1xm
@MareMari-vj1xm 5 месяцев назад
ኧረ ይሄ ፕሮግራም ሱሲ እየሆነብኝ ነው 😚
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤❤❤❤
@tigistya
@tigistya 5 месяцев назад
በተለይ ጥቁር ጃኬት በግድ ነው የሚገለፍጠው ብሽቅ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 5 месяцев назад
እንዴ ጓድኞሞች አይደላችሁ አትጨካከኑ እንጅ 😢
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤
@Alemaz123
@Alemaz123 5 месяцев назад
ጥቁር ጫኬት የለበሰው ዝብሎ የሚገለፍጠው እኛ እንኳን አፍችን ይዘን ነው የምንስቀው
@Saeda263
@Saeda263 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂እኮ እኔማ የመጀመርያ ውል ጅ ሲወድቅ ትራሱን በጀ ቀጠቀጥኩት😂😂😂😂
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 5 месяцев назад
በጣም ይዘጋል
@astertefera151
@astertefera151 5 месяцев назад
ይሄ ጥሩ አይደለም እዳው ልብ ቤተሰብ ይተርፋል በተደጋጋሚ ሲወድቅ የሰውነት ክፍሉ ይገዳል
@mekiyahussen3581
@mekiyahussen3581 5 месяцев назад
የሚያቀርበውም ፕሮጎርሙም በጣም ነው የሚያስጠላ ውለሚዲያ የማይመጥን ትውልድን ማጨካከን
@eyerusalemhaylemaryam-vg4rl
@eyerusalemhaylemaryam-vg4rl 5 месяцев назад
ዮናስ ዋውውው 💕💕
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤❤❤❤
@firegenetsisay9048
@firegenetsisay9048 5 месяцев назад
Please EBS lijochim yenaniten program yayalu please astewulu lebeteseb yemihon program akirbu
@user-zc3oj8ru5i
@user-zc3oj8ru5i 5 месяцев назад
ወይኔ ዮናስ እንዴት እንዳሰዘነኝ የኔ ሚሲኪን 😢የበለጠ ለሱ የሰጥው
@Saeda263
@Saeda263 5 месяцев назад
ግን ጔደኛ ናቸው ጉደኛ ብትራቸው ጭካኔ ያለው ነው 😢😂😂
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign
@kidistbekele2262
@kidistbekele2262 5 месяцев назад
ፕሮግራሙ ላይ ሚቀርቡት እርስ በእርስ በጣም ይጨካከናሉ እና ደስ አይልም ጥሩ ትምርት አይሰጥም
@user-gz6sd5oz7r
@user-gz6sd5oz7r 5 месяцев назад
ebc በጣም ጡሩ ጫወታ ነው ያመጣችው ሀገርን ለመጠበቅ ዉትድርና የማይወጡ ልጆች በዚህ ሰልጣና እየወሰዱ ነው በጣም ጠሩ ነው😂😂
@user-xt2bi2nn9n
@user-xt2bi2nn9n 5 месяцев назад
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በተለይ የመጀመሪያው ቢሠበርስ ምን ሊባልነው😢
@malsahmalsah8642
@malsahmalsah8642 5 месяцев назад
የወናስ ዋውውው❤❤❤❤❤
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤❤❤❤❤
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 5 месяцев назад
ልጁ ግን ሲያሰዝን መጥፎ እድል ይሉሀል ብሩን አብራዉ ሊከፈሉ እሱ ብቻዉን ተቀጥቶ
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 5 месяцев назад
ይሄኔኮ ሎተሪ ቢቆርጥ አይደርሰዉም
@user-gf7tr9jz6b
@user-gf7tr9jz6b 5 месяцев назад
ዮናስ ጀግናነህ ሌሎቻችሁ ግን በቅጣቱ ላይ ትጨክናላችሁ የምር ደስ አይልም
@menberseyefu
@menberseyefu 5 месяцев назад
Betam askeyamii ! yemaytkem! program new !!bezi seat lela astmari ena aznagn program betjmru melkam new ebs kelj eskawaki miyayew selhone asbubet!!
@zeburazzz8351
@zeburazzz8351 5 месяцев назад
ምናለ ቢተዛዘኑ አዳንዶቹ እልክ ያለባቸው ይመሥላል ጉድ መጨካከል
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 5 месяцев назад
አኡዙቢላህ ጭካኔአቸው ኤጭ የኢትዮጵያ ኑሮ ውድነትን አሁነው ያየሁት ኑሮስለተወደደ ገንዘቡን ለማግኘት ነው እኮ የአላህ አላህ ይርዳችሁ
@user-op8nm7bw8q
@user-op8nm7bw8q 5 месяцев назад
የዛሬው ያዝናናል😂😂😂😂
@user-jl4bp8co8c
@user-jl4bp8co8c 5 месяцев назад
Ehen teyeki sweadwu mariyamn❤
@user-eu5rh3yk9w
@user-eu5rh3yk9w 5 месяцев назад
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም❤❤❤
@user-wi8ih1bm7u
@user-wi8ih1bm7u 5 месяцев назад
Betam yastelal
@user-rs2uk8jh1p
@user-rs2uk8jh1p 5 месяцев назад
ይሄ ጨዋታ አዝናኝ ቢሆንም ትምህርት ግን አይሰጥም ebsተመልካቹ ህፃናትም ናቸው።
@user-mv8cz6gw9v
@user-mv8cz6gw9v 5 месяцев назад
ምንድን ነዉ ኘሮግራም አለቀባችሆይ አብሶ እያዳለጠዉ የሚወድቀዉ ልጅ አሁን ላይሠማዉ ይችላል ወደፊት ግን?
@BetelhemFekadu-in5wc
@BetelhemFekadu-in5wc 5 месяцев назад
Ezi program lay harmony squadoch yikrebu pls
@askidesta4271
@askidesta4271 5 месяцев назад
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ሀገሬ ደስታሽ ይብዛ❤❤❤❤❤
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤❤❤❤
@raheelmag1628
@raheelmag1628 5 месяцев назад
በጣም ደስ ሚል ፕሮግራም😅😅😅😂😂😂😂
@user-lc8rf1ni9j
@user-lc8rf1ni9j 5 месяцев назад
የኔ ታፍኖ መሳቅ ምን ይሉታል ጎበዝ😂😂😂😂😂
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg 5 месяцев назад
እኔስ ይሚግርምኝ ውላሂ 😂😂😂😂😂😂😂
@zinashbeyene243
@zinashbeyene243 5 месяцев назад
ከኢቢኤስ ፕሮግራም በጣም የሚያስጠላና አላስፈላጊ ፕሮግራም ቢኖር ይሄ ነው ስንት የመዝናኛ አይነት አያለ ሰው በማሰቃየት መዝናናት የማቃጠሉ ሲገርመን'፣ ገንዘብ ከበዛባቹ በጣም ብዙ የሚጎበኝ ህዝብ አለ በጤናም ብኑሮም ምንድነው የምታለማምዱት ይገርማል
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 5 месяцев назад
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign
@lovetube9672
@lovetube9672 5 месяцев назад
ወይኔ ዮናስ ሲያሳዝን 🥺
@etotube1957
@etotube1957 5 месяцев назад
ዮናሥ የኔ ጌታ😢😢
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign🎉🎉🎉🎉
@Genet-vz3bh
@Genet-vz3bh 5 месяцев назад
።በጣም የሚያዝናነው ነገር ግን የምትመጡት ተወዳዳሪዮቹ ለምን እንደመጣችሁ ትዘነጋላችሁዋ ይሄ ውድድር ነው ኤቢየስ ቡሩን ለማትረፍ ነው የሚጥረው ግን ተወዳዳሪዎች ለማሸነፍ ተወዳደሩ አትዘናጉ መልካም ዕድል
@woerkey1161
@woerkey1161 5 месяцев назад
ይህ ጨዋት መቅረት አለበት ብዙ ጉዳቶች ያመጣል ይቁም + እዴ ላልታጣ ጨዋታ ምን ማለት ነው
@tigistya
@tigistya 5 месяцев назад
ዘወትር በዚህ ጥቁረትክ ላይ ስትኮሳተር👌👌👌
@Ffffffff7552
@Ffffffff7552 5 месяцев назад
የምር ሲያስጠሉ እንደዚ ይጨካከናሉዴ ምን አይነቶች ናቸዉ ለተቀጪዉ ቢሆን ብሩ አሪፍ ነበር
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c 5 месяцев назад
ወይኔ ቅም እደለበት ሰዉ ነዉ ምመቱት አይኑን ትመተለቹ 🤔🤔
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 5 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤❤❤❤
@menberefisiha8690
@menberefisiha8690 5 месяцев назад
እባካችሁ ይህ ጌም ይቅር ስቃያቸው ለእኛ ለናቶች ያማል
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 5 месяцев назад
የዛሬወቹ ጎበዝ ቢያንስ ተሰቃይታችሁ እንኳን ብራችሁን አግኙ የባለፈወቹ በዚያ ስቀይ ማሃል ተቀጨውች እየተሰቃዩ እነሱ እየተገለፈጡ አናደውኝ ነበር
@AlemAlem-to8zg
@AlemAlem-to8zg 5 месяцев назад
በሥማም ፈታኛ ጨዋታ ነዉ😅😅😅😅
@nitsuhmaru5332
@nitsuhmaru5332 Месяц назад
ግን አላማው ምንድነው ማለቴ ምን ያስተምራል ብላችሁ ነው እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ምታቀረቡልን አልገባኝም የገባው ካለ ያስረዳኝ እስኪ ጭካኔን ከሆነ የዘመኑ ይበቃናል !!!!!
@user-ml5rq4fd4z
@user-ml5rq4fd4z 5 месяцев назад
ውይ ስጠብቀው ነበር ወልካም
@sosotete425
@sosotete425 5 месяцев назад
በጣም የሚደብር ፕሮግራም ኘው😢
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 5 месяцев назад
የመጨረሻው ግን ያሽልም ነበር
@AminatUmor
@AminatUmor 5 месяцев назад
ደግሞእየደጋገመ የሚወዲቀውእዛው ቦታላይነው😂😂😂😂😂😂😂😂
@betelihemtassew4807
@betelihemtassew4807 5 месяцев назад
አንዳንድ ጎደኛ ግን ርህራዬ የለውም 😂😂
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 5 месяцев назад
አረ ውይን በሳቅ ጌታን ሆዴን አመመኝ በመጀመሪያ ቅጣት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁🙆🏻🙆🏻🙆🏻🙆🏻🙆🏻🙆🏻🙆🏻🙆🏻🙆🏻🙆🏻🙆🏻
@emanemu6703
@emanemu6703 5 месяцев назад
በጣም ያዝናናል ግን ሴቶች መወዳደር አይችሉም
@Abnakuabbdeette5902
@Abnakuabbdeette5902 Месяц назад
😄 🤣 😂 😆 😄 🤣 if you want have to try, my dear
@user-yd8lo5st8c
@user-yd8lo5st8c 5 месяцев назад
I’m Enjoy 😂😂😂😂❤❤
@zezumeke1689
@zezumeke1689 5 месяцев назад
ጨዋታው ምንድነው ሚያዝናናው ሬሲሊንግ ቢሆን ይሻላል አቅራቢው በእራሱ አይመጥንም ለቲቪ መስኮት ሌላ ቀይር የስራ ፊልድ
Далее
ቤቴን ላሳያችሁ ቁልፌን አገኘሁት
22:27
😳 МНЕ НУЖЕН ЕЩЕ 1 ПОДПИСЧИК !
0:28