Тёмный

ዝነኛው ፓስተር ጆሽዋ ሚሊዮኖችን ያታለለባቸው 6 ‘’ተአምራዊ የፈውስ’’ ዘዴዎች/Prophet TB Joshua 

እግረ መንገድ / Egire Menged
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

በትውልድ ስሙ ቲሚቶፕ ባሉገን ጆሽዋ ወይም ቲቢ ጆሽዋ (ፓስተር ጆሽዋ) በኢማኑኤል ቲቪ ያሰራጫቸው 'ተአምራዊ ፈውሶች' የተባሉት ተግባራት የተቀናበሩ ስለመሆናቸው ቀደም ሲል ከሱ ጋር ይሰሩ የነበሩ ሰዎች ቢቢሲ ለሰራው ዶክመንተሪ አጋለጡ፡፡
የቢቢሲ ዶክመንተሪ 2 ዓመት የፈጀ ሲሆን በ3 ክፍል ያቀረባቸው ቪዲዮዎችም ከ2፡30 ደቂቃ በላይ ናቸው፡፡
#ቤተሰብ እንሆን ዘንድ #ሰብስክራይብ ( #Subscribe ) ማድረግ አይረሳ
#BBC #AfricaEye #TBJoshua #ቲቢጆሽዋ #ጆሽዋ #ፓስተርጆሽዋ #EmmanuelTV #television #Lagos #Nigeria #pastor #የናይጄሪያፓስተር #BBCAfrica #ProphetTBJoshua #BBCAfricaEye #እግረመንገድ #Tireka #ኑናራ #ልብወለድ #መልቲሚዲያ #ኢትዮጵያ #Shegerfm #አማርኛትረካ #ሸገር #መዝናኛ #entertainment #ብሔራዊ #ግጥም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ማህበራዊህይወት #ትምህርት #iህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #politics #socialmedia #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107 #music #news #humor #Semerebariaw #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs #ሰመረ #ባርያው #ቲክቶክ #ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ #የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #መንግስት #ፖለቲካ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #wedaj #Tarikubaba #YeEthiopiafilm #cinema #derejehaile #cherentfekadu #yeamaregnafilm #yeethiopiamusica #mengest #mezenagna #his #hes #Yefilmhis #weketawemereja #TV #samentawemereja #yeethiopiaartistoch #addisfilm #newethiopianmovie #አዲስፊልም #888filmproduction #eaxisproduction #Christian #church #protestant #bbcafrica #tbjoshua #bbc #ajoke

Развлечения

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@bernabaseyasu1
@bernabaseyasu1 3 месяца назад
ቆይ ግን የኔ ጥያቄ ፓ/ር ጆሿ በራሱ ቤ/ያን እንድህ ካደረጌ ተጋብዞ በሚያገለግልባቸዉ መድረኮች የሚደረጉ ተዓምራቶችን ምን አደረገ ልንል ነዉ? ለአንድ ነገር በቂ መረጃ ሳይኖር መለለፍ ተገቢ አይደለም!!
@MsragTamro
@MsragTamro 2 месяца назад
የሟች ከሳሽ ማንንም አገልጋይ ጥሩ ሰራም ክፉ ፈጣሪ ብቻ ነው ፈራጅ ሌላ ስራ ቀይር
@tirhashabrham2943
@tirhashabrham2943 15 дней назад
ንስሃ ካልገባህ በፍርድ ቀን ትጠፋለህ። ነቢ ጆሽዋ በዚ ምድር ለቢለኖች ክርስቶስ ያሳየ የክርስቶስ ተምሳል ሆኖ በክብር ወደ ጌታ የሄደ ምርጥ የእግዚኣብሄር ሰው ነው። በዘመናችን በዚ ምድር እንደሱ ያለ የግዚኣብሄር ነቢ ኣልተነሳም እኔ ከሱ ፍቅር ትህትና መስጠት ይቅር ማለት ተምሬ ኣለሁ። ዲያብሎስ በርሱ በጣም ተቆጥተዋል ተሸንፈዋል። ክብር ለጌታ ይሁን።
@zedonutube
@zedonutube 13 дней назад
ante rasih nisiha giba. achberbari
@ProphetGalataKarayu
@ProphetGalataKarayu 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይፈርድባቾሃል
@jonast.4188
@jonast.4188 27 дней назад
ሰለ ትንቢታዊ ንግግሮች በተለይም ሰለ ማይክል ጃክሰን የተናገረው ትንቢት እንዴት ሊሆን ቻለ
@YetnayetZewdu-ov2dk
@YetnayetZewdu-ov2dk 22 дня назад
እሱ ትክክል አይደለም ካልክ አንተ ለምን መልካሙንና ትክክለኛውን ሰርተህ አታሳየንም
@danyataragoye9325
@danyataragoye9325 2 месяца назад
ኢየሱስ ያድናል
@ap.eshetuoycha.
@ap.eshetuoycha. 6 месяцев назад
ይህንን ቪዲዮ የሰራህ አንተ የኢሉሚናቲ አባልና ግብረሰዶማዊ ነህ? ወይስ የክርስቶስ ተቃዋሚ?
@alamalemtsehay4677
@alamalemtsehay4677 6 месяцев назад
አቤት ጌታሆይ ምህረት አድርግልን።አሁን ይሄ ነብይ ወደአባቱ ሄዶል።ምን ይሁን?
@user-yb5ok4qj7w
@user-yb5ok4qj7w 24 дня назад
እናን ሠይጣን ይዟቸዋል እኔ ሃሞት ጠጠርያለበት ሠዉ ኢትዬጵያዊ ከሽንቱ ጋ መዉጣቱን እኔ አዉቃለሁ ጀሽዋ ፀልዬለት ነዉ የሠይጣንን ሥም ማጥፋት እወቁ ቁሥል ፌለፌት ሲድን አይቻለሁ ቲቪ ጀሽዋ ሣይሆን እየሱስ ነዉ የሚፈዉሠዉ የወደቀ ዛፍ ምሣር ይበዛበታል ጀሽዋን እንዲህ ካላችሁ የኛ ሃገርና ነብያትን ምን ልትሉ ነዉ ክፎ በሽታ ድኛለሁ እየሱስ ፈዉሶኛል ይህዉ አለሁ ዉሸት አትናገር የሠይጣንን ተረት አታዉራ
@haymanotfanetayekassa9078
@haymanotfanetayekassa9078 19 дней назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ
@amanuelabera3233
@amanuelabera3233 4 месяца назад
Minim masiraja yelela wore now. ekele ala masiraja ayhonim bamasiraja akirb
@user-hx2gi4xr9g
@user-hx2gi4xr9g 7 месяцев назад
አንድ ቀን በእግዚአብሔር ፍርድ ፊት የማት ቀርብ ይመስልሃል ?
@Lij623
@Lij623 7 месяцев назад
Wow!
@MesfinTefera-fk8jj
@MesfinTefera-fk8jj Месяц назад
BBC ስለ ጌታ እየሱስ አገልጋዮች ነብያት ሐዋርያት ፓስተሮች ወንጌላውያን መመስከር መናገር አይችልም ምክንያቱም ሞራል የለውም bbc የሶደማውያን ሌስቫውያንን ሲያበረታታ ሲደግፍ ነው የሚታወቀው በአጠቃላይ bbc የሉሲፈር አፍ በመሆኑ የቀረበውን ቅዱሳን አይቀበሉትም
@zedonutube
@zedonutube 13 дней назад
30 sewoch yetefetsemebachew yifa yaderegut. Abrewit yagelegelu hulu agaltewital.
@user-yb5ok4qj7w
@user-yb5ok4qj7w 24 дня назад
ይብላኝ ዝም ብላችሁ ለምትናገሩ ነብይ ጀሽዋ በዘመኑ አምላኩን አገልግሎ ወደ ማይቀረዉ ሄዷል ይብላኝ ሠይጣንን ተባብረዉ አፋቸዉን ለማከፍቱ ነብይ የለም ፈዉሥም የለም ነዉ የምትሉት እናን አሁን ንሠሃ ባትገቢ ቤታችሁ ሲኦል ነዉ እዚህ አትቀር ትሄዳለህ የሚረበ ነገር አሥተማሪ የሆነ ነገር ቸናገሩ አንጂ የሠይጣንን ፕሮፖጋንዳ አትንገረን እግዛብሄር ይገሥፅህ
@zedonutube
@zedonutube 13 дней назад
30 sewoch yetefetsemebachew yifa yaderegut. Abrewit yagelegelu hulu agaltewital.
@zekariastigistu3
@zekariastigistu3 Месяц назад
እረ ሰው እንዳይሰማችሁ😄
@user-yy5uo8sp4j
@user-yy5uo8sp4j 3 месяца назад
ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገር የዘገየ ይሁን የምለውን አላነብክም አንቴ ተናጋሪ
@ProphetSemayeSeguye
@ProphetSemayeSeguye Месяц назад
የውሸት ፎሮፎካናዳ ነቢዩ ከሞቴ በኋላ ታዎራላችሁ እግዚአብሔር ይፈረዳቸዋል።
@Elsabeth-ru6hg
@Elsabeth-ru6hg 5 месяцев назад
ውሸት ውሸት ስሙን የማጥፋት ዘመቻ ነው
@zedonutube
@zedonutube 13 дней назад
30 sewoch nachew yetefetsemebachewin neger yifa yaregut.
@godlove3206
@godlove3206 7 месяцев назад
The judgment is on you you are
@BasazinewAmene
@BasazinewAmene 23 дня назад
ለመሆኑ አምነትህ ምንድነው? በጣም ታዝቤሃለሁ አንተ የምትታወቀው በወሬ ነው እኔ ጆሹዋን የማውቀው በስራው ነው የአንተ የነገር ምንጭህ ወሬ /ቢቢሲ/ሲሆን የጆሹዋ የስራው ምንጭመንፈስ ቅዱስ ነው አንደኔ አይነቱን የአይን ምስክር ፈፅሞ ልታታልል አትችልም። ስራ ሰታጣ የሞተን ሠው ታማለህ ።አንድ ምክር ልምከርህ ከዚህ ድረጊተህ ተቆጠብ ገንዘብ በትክክለኛው መንገድ የሚገኝበት የልማት ስራ ላይ ተሰማራ
@PastorFekaduWorkineh
@PastorFekaduWorkineh 23 дня назад
አንተ ውሽታሞ ስሞ አጥፊ የስይጣን አገልጋይ የእግዚአብሔር ፍውስ ታምራት የሞትክዱ ኤሉሚነቶች ጌታ እየሱስ ዋጋችሁን ይሰጣችሃል
@kidanegeresu3521
@kidanegeresu3521 3 месяца назад
ስራ ፈት።
@zedonutube
@zedonutube 13 дней назад
ante neh sira fet. emaygebah
@Alemayehu-rp2gn
@Alemayehu-rp2gn Месяц назад
ከውሸታሞች ሰምተ ውሸትን እውነት አታስመስል እግዝአብሔርን ፍረሰ
Далее
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Просмотров 13 млн
ነብይ ገቢ ገቢ ጉተማ 11 November 2023
57:42