በዚህ የመስቀል አጥር ጸሎት ሲጸልዩ ወይም ሲያዳምጡ ሁለት ጠርሙስ ወይም ሃይላንድ ከፊትዎት አስቀምጠው (እንደፍላጎትዎት ከ2 በላይ ውሃ ማድረግ ይችላሉ)ሰባት ቀን ይጸልዩበት ከዛ በኋላ አንዱን ቤትዎን ፣ ያሎት ንብረት ላይ፣ ቤተሰብዎን ፣ ከዛም ይጠጡት አንዱን ደግሞ ከደጅዎ ያስቀምጡት። ከዛም ምንም ችግር በቤትዎ ፣ በንብረትዎ ላይ ችግር አይደርስም ።
29 сен 2024