Тёмный

የሂና አዘገጃጀት እና አጠቃቀም .How to use Henna.حنة 

Rabiy Kitchen ራቢ ማእድ ቤት
Подписаться 2,7 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 83   
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 года назад
ራቢዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ቆንጆ! እንኳን ደህና መጣሽ ድምፅሽን ሰላሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ቆንጆ የሂና አወገጃጀት ነው ያሳየሽን አሜን እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን👍👍👌👌😍😍
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 года назад
ህብስቴ በጣም አመሰግናለሁ ስላየሁሽ እኔም ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏💖💖💖
@seadaali6123
@seadaali6123 2 года назад
እናመሰግናለን ለኛሀገር የተሻለ ነው የተፈጥሮ ነገር ነው 👌👌👌👌
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 года назад
ከልብ አመሰግናለሁ ሰአዲ🙏🙏🙏💖💖💖😘😘😘
@yesufaberra5408
@yesufaberra5408 2 года назад
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው በርቺ
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 года назад
ከልብ አመሰግናለሁ ውድ ወንድሜ ሁሌም ስለምታበረታታኝ🙏🙏🙏💖💖💖
@rdzxdd7325
@rdzxdd7325 Год назад
እናመሰግናለን አሚን ውዴ በአሰላሙ ወአለይኩም ቢጀመር የበለጠ ደስ ይልነበር
@rabiykitchen
@rabiykitchen Год назад
እኔም በጣም አመሰግናለሁ እሽ ለወደፊት አስተካክላለሁ🙏💖
@s0naa2alkhtany77
@s0naa2alkhtany77 4 месяца назад
ትክክል ❤
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 года назад
አህለን ራቢዬ የኔ ውድ ማሻላህ ዛሬ ምርጥና ለየት ባለ ስራ ነው የተከሠትሽው በጣም የምወደው ነገር ቢኖር ሂና ማሻላህ ከማቅለሙም በላይ ተፈጥሮአዊነቱ ይማርከኛል በእርግጥ ፀጉር የማድረቅ ባህሪ ቢኖረውም አጠቃቀማችን ይወስነዋል የተፈጨ ቅርንፉል ግን ከሻይ ጋር ሞክሬ አላውቅም ፍሪጅ የማድረጉ ሀሳብ ተስማምቶኛል ራቢዬ እኔ ደግሞ ከሻዩም ሌላ እንቁላል ዝባዴም እጨምርበታለሁ እውነት ምርጥ ነው ሂና ግን እንዳልሽው ሽታው ከበድ ስለሚል ለእርግዝና መጠንቀቅ ጥሩ ነው ለራስምታት አሪፍ እንደሆነ አላውቅም ነበር ማሻላህ hot oil መጠቀምሽ ልስልስ ያደርገዋል ለሽታውም ምርጥ ነው ምርጥ ስራ በርቺልኝ ራቢዬ ይስለሙ እናመሠግናለን ከልብ😍😍👍👍🙏
@rabiykitchen
@rabiykitchen Год назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 11 месяцев назад
አሜን
@rabiykitchen
@rabiykitchen 11 месяцев назад
💖🙏
@mesi2112
@mesi2112 2 года назад
ዋውውውው እናመሰግናለን እሙየ
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 года назад
ሁሌም ከጓኔ ህነሽ ስለምታበረታችኝ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🙏🙏💖💖💖
@mekiyamekiya2744
@mekiyamekiya2744 10 месяцев назад
አሚን ያረብ
@rabiykitchen
@rabiykitchen 10 месяцев назад
💖🙏
@muhammedabrah1731
@muhammedabrah1731 2 года назад
Good idea 👍🏽💡 Mashaillah and congratulations for 1k subscribes👏🏽 🎉❤️
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 года назад
Thank you so much Hamodey🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖
@helenbaryagabr9964
@helenbaryagabr9964 Год назад
ኣሜን
@rabiykitchen
@rabiykitchen Год назад
💖🙏
@astergezahagn5766
@astergezahagn5766 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 месяца назад
🙏💚
@mestimm7401
@mestimm7401 2 месяца назад
ሂና ፀጉር ከለሩ እዳይዝ አርጎ መቀባት ይቻላል?
@LiL123-l1v
@LiL123-l1v Год назад
አሜንንንንንን
@rabiykitchen
@rabiykitchen Год назад
🙏💖
@MunaMuna-k9b
@MunaMuna-k9b 7 месяцев назад
አሚን
@rabiykitchen
@rabiykitchen 7 месяцев назад
💚🙏
@hiruthmariam5576
@hiruthmariam5576 10 месяцев назад
Endet nesh rabiya? ጥቁር እንዲሆን ምን አንጨምርበት ሽበቱ በርበሬ ይመስላል?
@rabiykitchen
@rabiykitchen 10 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛ ሂሩቴ 💖 ትንሽ ወደ ቡኒ ከለር እንዲሆን የካካዎ ፓውደር ወይም ቡና ብንጨምርበት ደጋግመን ስንቀባ ከበርበሬነት ወደ ቡኒ ይቀየራል ጥቁር ሂና ግን ያለ አይመስለኝም
@HananHanan-qr2lh
@HananHanan-qr2lh Год назад
Amen.
@rabiykitchen
@rabiykitchen Год назад
🙏🙏🙏
@MeskeremGashaye-b2g
@MeskeremGashaye-b2g 5 месяцев назад
እናመሰግናለን እኔ የፊቴ ፀጉር ይሰባበራልምን ትመክሪኛለሽ
@rabiykitchen
@rabiykitchen 5 месяцев назад
እኔም በጣም አመሰግናለሁ🙏💚 እኔ የምመክርሽ ለፀጉርሽ ምግባችንን በቻልነው መጠን ማስካከል ነው የተመጣጠነ ምግብ ጤነኛ ምግብ መመገብ የቀን ምግቦችሽ ለይ ፕሮቲን አይጥፋ አረንጓዴ ሰላጣዎችም ውሀ በደንብ መጠጣት እንቅልፍ 8 ሰአት ያላነሰ መተኛት በዚህ ዘርዝሬ አልጨርሰውም ወደፊት ቪዲዬ እሰራበታለሁ እና ለሁሉም ችግር መነሻው አመጋገባችን እና አኖኖራችን ነው በብዛት ከውስጥ ሁሉ ነገር ከተስተካከለ ከላይ የምናየው ችግር ይፈታል
@SaraAbata-ui2fq
@SaraAbata-ui2fq 19 часов назад
ግን ከምድነው የሚዘጋጀው ሄናው ምንድነው ቅጠሉ
@واسيهونامام
@واسيهونامام 2 года назад
Wow I like the idea
@sofiaa7823
@sofiaa7823 Год назад
አሚንንንንንንን😢 ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ወላሂ ጥቅሙን እኔም ዘንድሮ ነዉ ያወኩት ፀጉር ያፍፍል
@rabiykitchen
@rabiykitchen Год назад
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ🙏💖
@aselefechnursing2600
@aselefechnursing2600 Год назад
አንታትብም?
@meazgela6274
@meazgela6274 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@rabiykitchen
@rabiykitchen 7 месяцев назад
💚💚💚
@AlyanaIbrahim
@AlyanaIbrahim 7 месяцев назад
7:15❤
@fasikabogale3780
@fasikabogale3780 9 месяцев назад
ሂናው ብራውኑን ነው ጥቁር ያደረግሽው?
@rabiykitchen
@rabiykitchen 9 месяцев назад
በጣም ነው የማመሰግነው🙏ሂና ጥቁር የለውም ደጋግመን ስንቀባ ዳርክ ብራውን እየሆነ ይመጣል ፀጉራችን ብዙ ነጭ ከሌለው ደግሞ ጥቁር የበለጠ የጠ ቆረ ያስመስለዋል
@sminasmina2050
@sminasmina2050 Год назад
ባናሳድረውምንችግርአለውወዳውብንቀባው
@rabiykitchen
@rabiykitchen Год назад
ብዙ ቀን ባደረጉት ቁጥር ከለላ በጣም ይደምቃል ከቸኮልንም ለሁለት ሰአት በጥብጠን መቀባት እንችላለን በጣም አመሰግናለሁ🙏💖
@hukyuse5495
@hukyuse5495 2 года назад
😍😍😍💕💕 mashallah
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 года назад
Thank you so much sweet🙏🙏🙏💖💖💖
@Zmzm-uy1qs
@Zmzm-uy1qs 6 месяцев назад
እርጉዝ ቢቀቡት ምን ችግር አለው ልቀባ ፈልጌ ነበር
@rabiykitchen
@rabiykitchen 6 месяцев назад
ባትቀቢ ይመረጣል ውዴ ምክንያቱም በብዛት በሱቅ የምናገኘው ሂና ጥርት ያለ ሂና ላይሆን ይችላል እና ደግሞ በርግዝና ጊዜ ሰውነታችን በጣም ሰንሴቲቪ ነው ለሁሉ ነገር አላህ በሰላም ይገላግልሽ 🙏💚
@First-ce5cl
@First-ce5cl 2 месяца назад
❤❤❤❤
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 месяца назад
💚🙏
@thoyibathoyiba2470
@thoyibathoyiba2470 4 месяца назад
ወለኩም ሰላም
@rabiykitchen
@rabiykitchen 4 месяца назад
💚💚💚🙏🙏🙏
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 4 месяца назад
Amin🙏❤
@rabiykitchen
@rabiykitchen 4 месяца назад
🙏😘
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 года назад
ራቢዬ ደሰ ይላል 1K ገብተሻል እሰይ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው የሰራሸልን ውበታችን መጠበቂያ ነው ፀጉራችንን እንዴት እንደምንቀባ ነው ያሳየሸን ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 года назад
እኔም አመሰግናለሁ ማሂዬ 🙏🙏🙏አወ 1k ገብቻለሁ ግን ሁለተኛ አመቴ ነው ያው መሞከር ጥሩ ነው ብየ ነውጂ ዩቱፕ ከባድ ነው
@tuyh3121
@tuyh3121 7 месяцев назад
ለቤትሺ አዲስ ነኝ እህት አለም 🙏🥰🥰
@rabiykitchen
@rabiykitchen 7 месяцев назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏💚
@zewdneshkebede6787
@zewdneshkebede6787 Год назад
Lemen setekbe atasayme????
@rabiykitchen
@rabiykitchen Год назад
አመሰግናለሁ 🙏💖ግን እኮ አሳይቻለሁ በፎቶ ነው እንጂ
@adeyfeyyisa-q9c
@adeyfeyyisa-q9c Год назад
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Saaeed-ef4gm
@Saaeed-ef4gm 4 месяца назад
ለወደስ የሆነል
@rabiykitchen
@rabiykitchen 4 месяца назад
አልገባኝም ጥያቄው
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 7 месяцев назад
ሙስሊሞቺአላህን ፉሩ ሺበት ለማጥፋትእዳትሞክሩ
@rabiykitchen
@rabiykitchen 7 месяцев назад
አመሰግናለሁ🙏በሂና ምን ችግር አለ እናቶቻችን ይቀቡ ነበር አረ ድሮ ትልልቅ ሰዎችም ፂማቸውን ይቀቡ ነበር ተፈጥሮዊ በሆነ መንገድ ብንጠቀም ችግር ያለ አይመስለኝም
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 7 месяцев назад
@@rabiykitchen ሺበትማጥፋትኮክልክልነው ያውም በጥቁርቀለምአይያልም
@rabiykitchen
@rabiykitchen 7 месяцев назад
@@DahabAhmad-es2jx 🙏እሽ አመሰግናለሁ
@thhhyh5996
@thhhyh5996 5 месяцев назад
😅😅😅 ጥቁር ቀለም ነው ክልክሉ ሂና ተወዳጂነው ​@@DahabAhmad-es2jx
@Marmawussn
@Marmawussn 4 месяца назад
ማትቆሪያ ነዉዲ ሂና ይቻላል ኡስታዞች ይቀቡ የለደ በሁሉም ቦታ
@Seade-x5v
@Seade-x5v 5 месяцев назад
በሻምቦ እንታጠበዉ ከታጠብን ቡሀላ
@rabiykitchen
@rabiykitchen 5 месяцев назад
አወ ግን ከተቻለ ሂናውን ስንታጠብ በውሀ ብቻ ታጥበን በማግስቱ በሻንፓ ብንታጠበው ይመከራል ግን ካልተቻለ በሰአቱም በሻንፓ መታጠብ እንችላለን
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Год назад
እና እና እና ውይይይይይይ እና
@firdoustube5078
@firdoustube5078 10 месяцев назад
ቅ እንዳይሆን
@KalYouTube-h4x
@KalYouTube-h4x 7 месяцев назад
😂😂😂😂እኮ ልምድ ነው
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Год назад
ምንም አይታይም!!
@rabiykitchen
@rabiykitchen Год назад
እሽ ለወደፊት አስተካክላለሁ አመሰግናለሁ እህቴ🙏💖
@firdoustube5078
@firdoustube5078 10 месяцев назад
ምኑ ነው የማይታየው
@مشعلالحديد-ج7ر
@مشعلالحديد-ج7ر 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@rabiykitchen
@rabiykitchen 4 месяца назад
🙏💚
@AlyanaIbrahim
@AlyanaIbrahim 7 месяцев назад
❤❤❤
@rabiykitchen
@rabiykitchen 7 месяцев назад
🙏💚
Далее
DEMONS ARE ATTACKING BRAWL STARS!!!
09:08
Просмотров 14 млн
የሚገርም መረጃ ስለ ፀጉር ቅቤ
26:19