Тёмный

የሄቨን ጉዳይ. 

ሴፕራ - ቲዩብ
Подписаться 40 тыс.
Просмотров 139 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 681   
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 20 дней назад
ለአብይ ላኩለት በእሱ ዘመን የሆነ ነገር ዳኛው ጨካኝ ፓሊሱ ጨካኝ ሁሉ ጨካኝ
@nejatmohamedamin9206
@nejatmohamedamin9206 19 дней назад
በአብይ ዘመን ነው ሁሉ ነገር በነፃነት በሚዲያ ሚወጣው ከዚ የባሰ ብዙ ምዘገንን ነገር ዝንተ አለም በናቶቻችንም ጊዜ ሲፈጸም ነበር ግን አፍረው ሸፋፍነው ቁጭ ብለዋል አብይ አብይ ስትሉ መአቱ በናንተው ክልል እየታየነ ፈጣሪ ፍሩ ማንም ባለጌ በሚሰራው ስራ አብይን አትውቀሱ
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 19 дней назад
እናተው አማራዊያን ቅድስና ጻዲቅ ነን እምትሉት አይደለም ከናተው የሰው እስሳ እዲህ ጉድ ያስባለ አፍ እሚያስከድን ተአምር የተሰራው እደው ቢሄሩ ትግሬ ወይም ኦሮሞ ቢሆን ኖሮ አቧራ ስታስነሱ እናይ ነበር እቺ ህጻን ግን እምነትንም ቢሄርንም አትወክልም እኳን አቀው ልገሏት ይቅርና ለመሳም እምታሳሳ ናት እዴት ነው ነገሩ
@SelamWondye
@SelamWondye 19 дней назад
በአብይ ዘመን ያላየነው ያልሰማነዉ ምን አለ እስሲ አይቶ ቢራራልን ልቡ
@peacelove4778
@peacelove4778 19 дней назад
የሱ ሌጆች ላይ ይድረስ የጋዳፊ እጣ ይድረሰው😢😢😢😢
@Hana-cw6zg
@Hana-cw6zg 19 дней назад
የብዙዎቹ ተሸፋፍኖ አልፎ እንጂ ስንት ነገር ተሰምቷል የእከሌ ዘመን የእከሌ ዘመን ሳይሆን እግዚያብሔር የማይፈቅደውን ነገር ማድረግ ዘመንን አይገልፅም ወንጀል ማለት የጭካኔና የህሊና ጉዳይ ሲሆን ሌላው ደግሞ በትልቁ ህገ እግዚአብሔርን ያለማክበር የፈጣሪን ህግጋቶች መድፈር ነው። የሰው ልጅ የተባለ የጊዜ ተጠቃሚ እንጂ ማንም የራሱ ዘመን የለውም ዘመኑም ቀኑም አመቱም ባለቤቱ እግዚአብሔር ብቻ ነው። በዛ ውስጥ ግን ዘልአለማዊ የማይሻረው ቃሉናና ህጉን አስቀምጧል። የምናየውናየውና የምንሰማው ነገር የሚያሳየው የኛ የሰዎችን ጭካኔ ምን ያህል ፈጣሪውን ያለመገዛትና ያለመፍራትን የአእምሮ ዝቀት እንጂ እንኳን ለአቅመ ሄዋን ያልደረሰችን ልጅን ማሰብ አይደለም ለማየት የምታሳሳን ህፃን ተጫውታ ያልጠገበችውን ትንሽዬ የምታሳሳን ልጅ በሚዘገንን መልኩ መድፈር ማለትአውሬ ካልሆነ በስተቀር ከሰው ልጅ አዕምሮ የሚጠበቅ አይደለም እግዚያብሄር ለእናትየው የእውነትመፅናናትን ያድላት እናት ናትና ዘላለማዊ ቁስልና ልብ ሰባሪ ሀዘን ነውና የገጠማት እግዚአብሔር ይርዳት ።
@Asterberhanu6712
@Asterberhanu6712 19 дней назад
ማየትም አያስፈልግም የናትው ጩህት በቻ ይበቃል በጣም ከበቂ በላይ ነው!!!! እኔ አቅም የለኝም የማየት!!!!😭😭😭😭😭
@user-sb2vd6su9i
@user-sb2vd6su9i 19 дней назад
😭😭😭😭😭
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 14 дней назад
እውነት ነው እህቴ😪😭💔☝
@سميهسميه-ب2م
@سميهسميه-ب2م 19 дней назад
እኔ አይቸው አሞኛል ፋትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ተደፋራለች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፋትህ ፋትህ😢😢😢😢😢😢
@user-wm3fx8wh3z
@user-wm3fx8wh3z 20 дней назад
😢😢😢ፍትህ ፍትህ ፍትህ ከመድሀኒአለም ለሄቨን እንዲሰጠን እንፀልይ።
@helentesfamariam580
@helentesfamariam580 19 дней назад
በጣም ያማል ያማል በጣም ያማል በጣም ያሳዝና መድኃኔዓለም እንዴት ውስጡ አደረገለት😭😭
@AmeanuelDemeke
@AmeanuelDemeke 19 дней назад
ሰው ዝም ብል እግዚአብሔር ዝም አይልም ይፋርዳል 😭😭😭😭አሁንም ፍትህ ላሔቨን 🙏🙏
@HsjsOsp
@HsjsOsp 19 дней назад
በጣም ያማል 😭😭😭
@georgejifar4711
@georgejifar4711 19 дней назад
ወንድሜ በርታ ያ ነገር ከተፈጠረ ቡሀላ ዋና ጉዳይህ አድርገኸዋል ጀግና ነህ ጀግና እግዚያብሄር ይባርክህ
@kefasemeon
@kefasemeon 20 дней назад
በጣም ያሳዝናል ፍትህህህ😢😢
@MekuriaBoku-pj8ig
@MekuriaBoku-pj8ig 19 дней назад
መኖርን ያስጠላል ፍትህ ፈጣሪ ይስጠን
@ZawdeKegne
@ZawdeKegne 19 дней назад
የኛ በደል ነው በሷ ያየሁት ትውልዱ መጥፋቱን ከፈጣሪ መጣላታችን ው ያየሁት
@mehretuyosef9903
@mehretuyosef9903 19 дней назад
ጠቅላላ ስርአቱ መለወጥ አለበት፤ አሁን ባይስቸኳይ ጠቅላላ ሰላማዊ ሰልፍ መጠራት አለበት ።
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ 19 дней назад
እኔ ወላሂ ትናት የማህፀኗን ፎቶ አይቸ መተኛት አልቻልኩም ቁጪ ብየ ነጋ 😢😢 እናቷ ያንን ጉድ አይታ መቻሏ የአላህ የአውሬነት ጥግ ያረብ እሡን እንደው ልክ በህፃኗ መሀፀን እንደተጫወተ ሁሉ መሽኒያውን ቆርጦ አሠቃይቶ መግደል ነው ።
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 19 дней назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 💔🖤😭😭 ወንድሜ ቴዲ አፍሮ ዘፈን አላወጣላትም ለሄቨን ድምፅም አልሆነም ብሆናት በጣም አሪፍ ነው በእውነት ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለው
@TegstGondr
@TegstGondr 19 дней назад
ምሰኪን፡ወድሜ፡በጣም፡ነዉ፡ያሳዘንከኝ፡አልቅሰህ፡አሰለቀሰከኝየሄቨን፡ደም፡ይድፋዉ፡መድሀኒያለም፡ይርዳን።
@BurteYemaryamlij
@BurteYemaryamlij 19 дней назад
አቤቱ እየሱስ ክርስቶስ ሆን ማርን ይቅርበለንእግዚኦ
@umuhuda4401
@umuhuda4401 20 дней назад
አላህ እራሱ ይድርስልን አሁንስ አመመኝ 😭😭😭😭😭😭
@tiringotariku6470
@tiringotariku6470 20 дней назад
አኛ ኢትዮጵያውያን ፊት እንፈልጋለን ሀገራቺን ፊት ትፈልጋለቺ 😢😢😢😢
@SeedomaidMaid
@SeedomaidMaid 19 дней назад
አይኢትዮጵያ ማንምማንም እንዳልቀናብሽ ዛሬሰ ምነው አምላኬ ምነው እማምላክ ሆይ በቃችሁ አሰኝን
@Samira-q8o
@Samira-q8o 19 дней назад
ኢትዮጵያ ልጆችዋ አዋርደው አሳቀው አጥፍተዋታል የለችም እምዬ የለችም
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 20 дней назад
ወንድሜ አየዞህ አታልቅሰ አንተ በኃይማኖትህ እውነቱን አሳይተኃል እግዚአብሔር እውነተኛውን ፍርድ ይፈርዳል እግዚኦ የሰራዊት ጌታ የእስራኤል ቅዱስ ለሁሉም እናቶች ፍረድ ስንቶች አልቅሰው ፍትህ አጥተው ቅጥል ቦለው ቀርተዋል የዛሬ 22 አመት የስድስት ወር ሀጻን በአርባ ስምንት አመት እድሜ ያለው አባወራ ተደፍራ ሞታለች ፍርዱ ምን እንደሆነ አልታወቀም ፍርድ ለተገፉ
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 19 дней назад
ሀይማኖት የአስገድዶ መድፈር መሽሽጊያ አይደለም ። ምክንያቱም ደፋሪው አራሱ ኦርቶዶክስ እና የጽዋ ማሕበር አገልጋይ ነው ። ከአመት በፊት መነኩሲቷን የደፈረና ልጅ ያስታቀፋት ቆሞስ ሳይረሳ ።
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu 19 дней назад
አምላኬሆ ወደየት እየሄድን ነው ጭራሽ የ6ወር😭😭😭🖤🖤🖤
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
እዉነት በጣም ያሣዝናል እግዚአብሄር እዉነተኛዉ ዳኛ ይፍረድ ህግማ የታለ 😢😢😢😢😢😢😢
@SARAANDENET
@SARAANDENET 19 дней назад
የሄቨን ደም አስክሮ ይድፋቸው የእናትየው እንባ ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳቸው
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy 19 дней назад
አረ እንዲህ ስትሆን እያየን ወላድ በምን አቅማችን አናያለን ይብላኝ ለእናቷ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ፍትህ ለሔቨን 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@zainabzeyna1033
@zainabzeyna1033 19 дней назад
ፈትህ ለሄቨን እነ ለመሰሎቿ የለ ወንጀሏ ተቀጣች ምስኪን ሃቨንዬ የኔ ቆንጆ መፅነነትን ለነትሽ
@hana-mt6xm
@hana-mt6xm 19 дней назад
ቴድዬ አስለቀሰኝ 😢😢😢😢😭😭አምላኬ ሆይ በቃ በለን ሁሉም ነገር እየከበደ ነው ለ ሀገራችንና ለህዝባችን ትክክለኛና እውነተኛ ገዢ ስጠን🙏
@jamelababs
@jamelababs 19 дней назад
ሁላችንም ልባችን ተሠብሮል አዝነናል ታመናል መላው የኢቶጵያህዝብ ነው የሞተው ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንፍልጋለን
@Samira-q8o
@Samira-q8o 19 дней назад
አንተ ጀግና ጊዜ የማይሽርህ አንተ ልዩ እናመሰግናለን
@militetesfatzion2418
@militetesfatzion2418 19 дней назад
God blessed Ethiopia 🇪🇹 🙏 OMG R.I.P
@abebahabte8469
@abebahabte8469 20 дней назад
ሄቨንዬ, የኔ እመቡጥ, 💔💔💔😭😭😭😭😭😭 እኔን እኔን የኔ እርግብ ነፍስሽ በአጸደ ገነት ትረፍ 🙏🙏🙏
@applered4091
@applered4091 19 дней назад
ፍትህ ፍትህ ልቤ ተሰብሮል እራሴን ጠላሁ ባየሁት ነገር😢😢😢😢😢😢😢
@FatumaYesuf-wc9ur
@FatumaYesuf-wc9ur 19 дней назад
እስኪ በዚሁ ቀጥሉበት ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በዝሁ ይቀጥል እኔ ሙዜቃ አልውድም ግን ሄቨንዬ ይሳዝነችኝ እስኪ. ተገቢ ፍትህ ግድያ ነው የምትሉ በላይክ አስዬኝ ስንቷቻችን ነን ሞት ያስዋል የምትሉ😢😢😢
@user-rd9fh6qu7z
@user-rd9fh6qu7z 19 дней назад
የኔማር የኔቡቃያ ከባዲነዉ💔💔😭😭😭 ዋለናቶ እሶስ ላትመለሥህዳለች የግር እሣት የሠዉ አዉሬ በላት
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu 19 дней назад
አይደለም ለማየት ስሰማውም ታምሜአለው 😭😭😭🖤🖤🖤
@FikadeTeferi-mx5oz
@FikadeTeferi-mx5oz 19 дней назад
😭😭😭 ፍትህ ለ ሔቨንዬ እናመሰግናለን ቴዲ
@user-zv7to5gh8h
@user-zv7to5gh8h 19 дней назад
የኤቨን እነት አ/ብሔር ዓምለክ መፅነናቱን ይስጥሽ አዛኑ አንችን ብቻ ሰይሆን ሁላችንም ይማለከታነል ጌታ ያበርሽ
@user-zv7to5gh8h
@user-zv7to5gh8h 19 дней назад
ጌታ የበርሽ
@user-zv7to5gh8h
@user-zv7to5gh8h 19 дней назад
ጌታ የበርታሽ ስሜተዊ ሆኜ ነው
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 19 дней назад
አላህ ያጋልጣቸው ባለስልጣኖች
@helimahelima5706
@helimahelima5706 19 дней назад
እደት ችላዉ ይሆን ሥቃዩንንንን አይይይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ያሣዝናል
@user-rk9gu8xm9g
@user-rk9gu8xm9g 19 дней назад
እግዚያብሔር ፈርድን ይስጥ እኔ ፫ ልጆች እናት ነኝ ሁለቱ ደግሞ ሴቶች ናቸው ቢደፈሩእንካን እከሌ ደፈረኝ የማይሉኝ ምክንያቱም ችግር ስላለባቸው እስኪ የዝቺን እናት ሰቀቀን በየራሳችን ላይ አርገን እንየው 😢😢😢 እኔ በበኩሌ በጆቼ ፈጥርቅ አርጌ ነው ።የምገለው የሚመስለኝ እንደዚ ብትንትን አድርጐ አንዲት ፈሬ ልጀ የገደለባት ኦኦኦኦ😢😢😢እኔ የምለውን አጣሁ ። ሲጀመር ቃለልልሱን በደንብ ስምቼዋለሁ ጠቅላላ ንግግራ እንዳለ ለሄቨን የምትመስክር ነው የምትመስለው ።
@KidistGuragewa
@KidistGuragewa 19 дней назад
እዛቤሔር ይፍርድበት
@amenyedib2401
@amenyedib2401 19 дней назад
የኔ እናት እንዴት ሆና ይሆን የቻለችው ስቃዩን እኔስ ትንሺዬ ቁስልም አልችልም
@YaynuGaddissa
@YaynuGaddissa 18 дней назад
ተቃጠልኩልሽ የኔ ልጅ በጣም ነዉ ያለቀስኩት ታመምኩኝ ምን ልሁን ምን እደምል አላዉቅም ይህ ሰዉ በእዉነት ህይወቱን በራሱ አጥፍቶ ብታርፍ ይቀልህ ነበር በእዉነት ኖረህም ስለማጠቅም::
@Asniamona2284
@Asniamona2284 20 дней назад
😢😢😢በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢
@FfEw-ob2hk
@FfEw-ob2hk 19 дней назад
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ለህፃን ሄቬን ፍትሕ ይሰጥልን😭😭😭
@kidistkefyalew4824
@kidistkefyalew4824 20 дней назад
Pls pls Tedy Afro aydelem
@user-ig4fk4wv7h
@user-ig4fk4wv7h 16 дней назад
ትክክል ነሽ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@KASACHMULATA
@KASACHMULATA 19 дней назад
የሀረር ህዝብ ሰላማይሰልፋ መውጣት አለብን
@elenikelemu4364
@elenikelemu4364 16 дней назад
እንደት ልቡ ጨከነለት በማርያም 😢😢😢ሰውየ ተይዞ በአደባባይ ይሰቀል
@edenjesus7367
@edenjesus7367 19 дней назад
ፍትህ ለተጠቀችው 😢😢😢😢 ፍረዱ ና አሳርፍ ልክ ነህ ዮኒ ተስማማው
@asfawbono8250
@asfawbono8250 20 дней назад
እባክህ ልለምንህ አንቴ ሴትልጆች አባትነህ በልጆችህላይ ብዴርስ ምን ታዴርግ ነበሬ በጥርስህ ቦጫጭቄህ ትጥላሌህ በዛም አትተውም በእሳት ታቃጥላሌህ አጥንቱ አቄርለትም አሁንለኛም ለሴቶች ፊሬድልን ፊት ለሄቨን
@Selamawittadesse-rj7gz
@Selamawittadesse-rj7gz 19 дней назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ በግፍ ተደፍራ ለተገደለችው ለህፃን ሄቨን በጣም የሚያሳዝንና ልብ የሚሰብር ነው እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛውን ፍትህ ያድርግላት ደሟን ይበቀልላት የሌሎችንም ህፃናትና ሴቶች ብሎም ወንዶችም ጭምር ፡ወንድማችን እናመሰግናለን ስለ መረጃዎችህ
@SebeledejeneGebresilasie
@SebeledejeneGebresilasie 19 дней назад
ወንድሜ እምባችንን ፈጣሪ ያብሳል። ቀኑም እሩቅ አይሆንም ።
@semiramolla-qu4zh
@semiramolla-qu4zh 19 дней назад
ያአላህ ያአላህ ያአላህ ፈረጃህን ቅርብ አድርገው ኧረ ደሟ ፈሶ አይቅር ያንን አረመኔ የጁን ስጠው 😭😭😭😭😭😭😭 በሚድያ ብዙ አሰቃቂ ነገር አይቻለሁ ሰምቻለሁ ያሁኑግን እጅግ በጣም ያማል ያማል😢😢😢😢😢
@user-hh3rm1zc3y
@user-hh3rm1zc3y 19 дней назад
ሄቨን:- ተሞሽራ ሄደች ከመራራዋ አለም፣ ገነት ሆነ ቤቷ ከመላይክት አለም። የወርቅ ካባ ለብሳ ነጩን ሰገነት፣ ከአባቷ ቤት ገባች ሄቨን ሙሽሬት፣ እሱም ተቀበላት አጭቷት ለገነት፣ ንፁዋን ሙሽራ ነፅታ ስላያት። ሄቨን እንወድሻለን 😥😥😥😥😥😥
@Hay-bv4dp
@Hay-bv4dp 19 дней назад
አላህይፈጠርልንጂ ኢቶቢያ ከሞተይ ቆየይ መግት አላገኘየም እፍፍፍ💔💔ኤቪየ በሰላም እረፊ💔💔💔
@user-fs3bh7pz8s
@user-fs3bh7pz8s 19 дней назад
አኡዙቢላሂ ወላሂሰውመሆኔንጠላሁ ኢትዮጵያዊመሆኔን ተጠየፍኩት
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 13 дней назад
አቤቱ በመንግስትህ አስበኝ ጌታዬ ሆይ ማረን😢😢😢😢😢😢
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 19 дней назад
ህጉ በቂ አይደለም ሳይሆን ህግ የሚባል የለም። ማስረጃዎቹ ጥግ ድረስ እያለ ተጨማሪ ማስረጃዎች ብሎ ጊዜ ለመግደል የሚደረግ ጥረት ነው። ልጅ እያለሁ ብሔርሽ ምንድን ነው ብለው ሲጠይቁኝ በድፍረት አንገቴን ቀና አድርጌ ኢትዮጵያዊ ነኝ እል ነበር አሁን ግን አንገቴን አይደለምና ቀና ልል ጭራሽ እያሳፈረኝ ነው። ሰው መሆኔን በራሱ ጠላሁት ዛሬ ልጅ ባይኖራችሁ ነገ ላይ ይኖርክ ይሆናል ግን ከሌላችሁ ደግሞ ፈጣሪ የተረገመ ልጅ ይስጣችሁ እነዚህ ግን እሱን ደግፈው የቆሙት በሙሉ ሁሉንም ቤንዚን አርከፍክፎ ማቃጠል ነው። ይቺ የተረገመች ናት ይሁን እያልኩ አይደለም ነገር ግን ሞጣ አስሬ እያጠፋ ይቅርታ ቢያንስ ጠይቋል እሱም ቢሆን የተረገመ ሴጣን ፈጣሪን የማያውቅ የሴጣን ቁራጭ ቢሆንም ይቺ ግን ከእሱ የባሰች ናት እሷን አንቆ መግደል ነው የማትረባ ቆሻሻ። በዚህ አጋጣሚ ቴዲዬ ተባረክ እውነት ሁሌም የህዝቡ ድምፅ ነክ ፈጣሪ ይባርክክ።
@mmm-x6q6b
@mmm-x6q6b 19 дней назад
የኔ ወድም አይዞን ሁላችንም እያለቀስን ነዉ😭😭😭😭😭😭😭😭አንጀቴን በላችኝ እፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭
@almazkebedekumbi1597
@almazkebedekumbi1597 19 дней назад
ወይኔ ጉዴ አሁንስ ልቤ ተጨንቆ ሊፈነዳ ነው በጣም ነው የሚያሳዝነው ልብ ይሰብራል " ለሰው ሞት አነሰው " ይባላል እውነት ነው ፍትህ ፍትህ ለፌቨን በየቤቱ ለተደፈሩ ህጻናት
@alainvista9661
@alainvista9661 19 дней назад
ትክክል 😭😭😭
@tigstArage-i6f
@tigstArage-i6f 20 дней назад
አየ መኖር አገሪ ያሣዝነን😢😢😢
@natanmulisa7309
@natanmulisa7309 19 дней назад
በጣም ያሳስዝናል ፍትህህህህህ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 20 дней назад
ትክክል ዩኒማኛ
@YeshiZeleke
@YeshiZeleke 19 дней назад
እግዛብሔሪሆይ.ናለሀጢአተኞቸ.ሀይልበእጅህነዉና😢😢😢😢
@user-vf1vq6po7n
@user-vf1vq6po7n 19 дней назад
ለምን ማየት አስፈለገ ይሄን ሰቀቀን😭😭😭😭😭እባካችሁ አላህን ፍሩ።የእናቷን ስቃይዋን ተረዱ ልቧ ተሰበረ😭😭😭😭 ፍትህ ፍትህ ለተበዳይ። አላህ ሱባአነ ወታአላ እርዳታህን 😭😭😭😭
@AlfAlf-cg3wt
@AlfAlf-cg3wt 19 дней назад
ፍርድ ከፈጣሪ ፍትህ ለሄቡዬ እንቡጥ አባባዋን ህይወት ለቀጠፈ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@hirutteshome733
@hirutteshome733 19 дней назад
በተጨማሪ እናትየዉን አላሰራ አላኖር ማለታቸውስ እያስፈራራት
@Summer-wr3lf
@Summer-wr3lf 19 дней назад
እግዚኦ ኢትዮጵያ በየትኛውም አለም ተሰምቶ የማይታወቅ ወንጀል እየተፈፀመ ያለው አረ የመንግስት ያለህ እረ የፍትህ ያለህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@asfawbono8250
@asfawbono8250 20 дней назад
እግዝአቤሔር ያርዳንእንባችን ያብስልን አሜን
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 19 дней назад
ሞጣም የደፋሪው ቤተሰቦች የደፋሪው ሚስት በጠቅላላ ይታሰሩልን
@wubshetmolla3852
@wubshetmolla3852 19 дней назад
እኛ መረጃ አንፈልግም እንኳን የ7 አመት ህጻን ቀርቶ የ30 አመትም ሴት ለመደፈሯ ብዙ መመራመር አያስፈልግም አይቶ ማወቅ ቀላለ ነዉ በዘግናኝና በጨካኔዉ ልክ በአደባባይ መሰቀል ወይም በጎማና በጋዝ ከነነፍሡ በአሣት ማቃጠል አለበት ሔፈን የመላዉ ኢትዮጵያዊ ልጃችን ናት ፍትህ እንፈልጋለን
@user-yn6um3ss2d
@user-yn6um3ss2d 19 дней назад
ልጅቱብቻ አደለቺም የተደፈረቺዉ ሴቶችሁሉነዉ የተደፈርነዉ ነገእኛላይ ቢደርስ ማነዉ ፍትህ የሚሠጠን
@Frehiwot-zo2nq
@Frehiwot-zo2nq 19 дней назад
ፎቶ ማጋራት አስፈላጊ አይደለም ከምንም በላይ እናቷ ማስረጃ ነች ያልተደፈረችውን ተደፈረች ብላ አትወጣም ሚዲያ ላይ እኔ ማየት እንኳን አልቻልኩም ምክንያቱም የልጅ እናት ስለሆንኩ አቅም አጣሁ እግዚሐብሔር ፍርድ ይስጣት
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 19 дней назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ይገደል ይገደል ይገደል ታመናል ጤና አጣን አቤቱ አገሬ ኢትዮጵያ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MeseretHaylegebrel-ds9eq
@MeseretHaylegebrel-ds9eq 19 дней назад
ለብዙ አመታት ከህጻናት ጋር በስራ ቆይቻለሁ ተቆጥቻቸው ዞር ስል ያመኛል መቆጣት እንኳን ያማል ለኔ ከነሱጋ መሆኔ የጽድቅ የንስሀ መንገዴን ማስተካከያዎቼ ናቸው መምህሮቼ ልጆቼ ሄቨንዬ ልጄ እንዴት ልድረስልሽ ልጄ የኢትዮጵያ ፍጻሜ ይሁን ተቃጠልን ድንግሎይ ድረሽልን ለልጆቻችን ፍረጂል ቅዱስ ጢባርዮስ አግዘን ፍትህ አሰጠ አረ የቅዱሳን ያለ አማልዱን
@tekletsadiktefera7641
@tekletsadiktefera7641 19 дней назад
ይህ ግለሰብ ከፍርደኛ ሰዎቸ ሁሉ የላቀ ጨካኝ ወንጀለኞ ሆኖ ይመዝገብ እንላለን!!
@user-rt2oq8dv8c
@user-rt2oq8dv8c 19 дней назад
ሰላማዊ ሰልፍ ህዝቡ አለመውጣቱ ይገርማል
@YeshawuAgunie
@YeshawuAgunie 19 дней назад
ያማል በጣም በጣም ምነዉ ኢትዩጲያየ ጣር በዛ በዛ ሰዉ በሰዉ ጨከነ ከምንም በላይ አባት በልጁ ጨከነ ምነዉ ኢትዩጲያ ለስንቱ ሀገር የነፃነት ሀገር ምሳሌ እና አርያ ሆነሽ አሁን ምን ነካሽ ጨለመ ህዝብሽ እራስ በራሱ አየተባላ አባት ልጁን ሲበላ ከዚህ በላይ መርከስ አለ በሰዉ ነፍስ የተቀለደበት ሀገር እረ ኢትዩጲያ እጆችሽን ወደ እግዚአብሔር ዘርጊ ለስሙ የቅዱሳ ሀገር ነች ሀገሬ ብየ በሀገሬ ከልቤ እኮራ ነበር አሁን ግን ምን ይዜ ምክንያቱም ሀገሪቷ መርከሷን ስርዳና ሰዉ በሰዉ የተጨካከነባት ህግ መንግስት እንኳ ባግባቡ የማይሰራባት ሀገር መወለዴን ሳዉቅ እናቴ ምነዉ እዚህ ሀገር ላይ ወለድሽኝ ብየ እናቴን ስጠይቃት እኔ ልጀ እንዲህ የከፍች ሀገር መሆኗ አሁን ነዉ የገባኝ ብላ መለሰችልኝ ያኔ ስፀነስ እዚ ሀገር ከመወለድ ዉሀ ሆኘ በቀረሁ ሰዉ ሆኖ ተፍጥሮ እንዲያስብ አምሮ ተሰጥቶት ትልቅ ክብር ተሰጥቶ ተሰጥቶት ክፍን ደጉን እንዲለይ ተደርጉ ተፍጥሮ ከእንስሳ ያነሰበት ምን አደርጋለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-fi2bn3bp6k
@user-fi2bn3bp6k 19 дней назад
ይኸውልክ ወንድሜ እንደ እናትየው ባንሆንም ግን የምር ተንገብግበናል
@Hay-bv4dp
@Hay-bv4dp 19 дней назад
ወድሁኘ በነበር ሲጀመር ለመግስት ምን አሥደረሰ ወይኔ እደዉ እዳቃጠለኝ ቅጥል ይበል ባደባባይ ይገደልና ባየሁት😭😭😭
@user-nh2yg1jl5x
@user-nh2yg1jl5x 19 дней назад
ይሔሰዉመገደልአለበት።እደስዉዲህገ።ይሁን፡ተቀጥቅጦበአደባባይይዉጣ።ከዛቦሀላአደጥይት።በአፉአጠጡት።ያአላህ።አንተለተበደለእገዝ
@AbdulFeta-mm6nu
@AbdulFeta-mm6nu 18 дней назад
ሁሉም የኢትዮጲያ ህዝብ ድምጹን ያሰማ
@AssefaAtnafu-uu3mx
@AssefaAtnafu-uu3mx 19 дней назад
ለደፋሪው ሚስት ማስረጃወን አሳያትና አፏን አዘጋልን
@AberaMelaku
@AberaMelaku 19 дней назад
በስምዐም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዶ አምላክ
@FhhU-h2h
@FhhU-h2h 19 дней назад
ፍትህፍትህ ይገደልን😢😢😢😢
@fanosw2869
@fanosw2869 19 дней назад
ያማል😢😢😢😢
@AaSa-jm1vd
@AaSa-jm1vd 19 дней назад
እደዝ የሚደረጉ ሠወች ወደምግስት አሳልፋቹሁ አትስጡ ምክንያቱም ፍትህ የሚሠጥ የለምና ወዳውኖ ወጀለኛዉን መግደል ከዛበዃላ ምግስት መቱ የጠይቅህ
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 19 дней назад
እኔም አይቼዋለሁ የተከፈተ ዋሻ መስሎአል።
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 19 дней назад
ይች ምትንጫጫው ደንቆሮ አማራን አትወክልም።።። አማራን የሚወክል እንዳንች እና እንደሞጣ ያለ ሰው አይደለም።።። ሰገጤ!
@t.l.m.o.a2675
@t.l.m.o.a2675 19 дней назад
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ማረን ይቅር በለን ማረን ይቅር በለን በልጆቻቾን አትቅጣን ይቅር በለን ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢
@ketemaketema997
@ketemaketema997 19 дней назад
ለአብይና ለፕሬዚዳንቷ ላኩላቸው ፍትህ ፍትህ የማይደገም ፍትህ ይገባል ።
@kebe7097
@kebe7097 19 дней назад
ይህ መላጣው መናፍቅ ወንድሙ ወለጋ ውስጥ እናቶችን ሆዳቸውን ስንምጥቆ የገደለ ነው ታውቀሐል
@elenikelemu4364
@elenikelemu4364 16 дней назад
ሰው ሳይሆን አውሬ እንኳን አሸዋ እፏ ሊሞላ አይደለም ልትደፈር ሊመቷት የምታሳዝን ሄቨን የኔ ልጅ ተጫውታ ሳትጠግብ እኔ ልሰቃይ 😢😢😢😢😢ፍትህ
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t 19 дней назад
በዚህ ስሞን. በግዜ. ሚድያ. ላይ. የተለቀቀውን. ዘግናኝ. ጉድ. ማንም. አልጮህላትም. በእውነት. ሴት. ልጆችን. እዴት. ተወልደው. ማደግን. የማንመኝበት. ዘግናኝ. ጉድ. የ 5 አመት ህፃንን እዴት. እደተጫወቱባት. ግቡና. ስሙት.
@GeteBokineh
@GeteBokineh 19 дней назад
መገደልአለበትቤቱይቁጠረው
@AtsedemariyamAsteden
@AtsedemariyamAsteden 19 дней назад
እንኳን የሆነችውን አይተን ለዘውም እድሁም አልቻልንም ወድማችን አሰብኩሽ ሔቨንየ በሰአቱ ምን ብለሽ ይሆን በሴትነቴ አሰብኩሽ ሳል አደረኩሽ ሔቨንየ ከስዴት ንሮ ጋር አልቻልኩም ስሴትነቴ አሳፍሮኛል
@عدولعدول-ن9غ
@عدولعدول-ن9غ 19 дней назад
አረ ፍትህ❤❤❤ ፍትህ 🎉🎉🎉 ፍትህ ፍትህ
@user-rr3vr2ss8f
@user-rr3vr2ss8f 18 дней назад
ምን ማለት እንዳለብኝ አላቅም ብቻ ፍትህ ፍትህ በአደባባይ እጂና እግሩን ታስፘ አይኖ እያየ ብልቱ እንዲቆረጥ እፈልጋለን
@FatmaAl-fu5mm
@FatmaAl-fu5mm 20 дней назад
ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ😭😭😭😭😭ፍትህ
Далее
የሄቨን ጉዳይ.
25:33
Просмотров 27 тыс.