Тёмный
No video :(

የህይወት መስዋዕት ለመክፈል ዝግጁ ነን | ታላቅ የጸሎተ ምህላ እና ሰልፍ ተጠራ | የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሙሉ መግለጫ 

Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 89 тыс.
50% 1

የህይወት መስዋዕት ለመክፈል ዝግጁ ነን | ታላቅ የጸሎተ ምህላ እና ሰልፍ ተጠራ | የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሙሉ መግለጫ
ለyoutube ቤተሰብ ካልሆናችሁ Subscribe ይህ video ከተመቻችሁ Like እንዲሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ Share ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም የደወል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
ልታዩት የሚገባ | የጋብቻ ጠንቆች | በብፁዕ አቡነ አብርሃም : • ልታዩት የሚገባ | የጋብቻ ጠንቆች ...
አስገራሚ ስብከት | ሁሉ በእርሱ ሆነ| በሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ: • አስገራሚ ስብከት | ሁሉ በእርሱ ሆ...
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ ፡
/ @felegegenetmedia
FACEBOOK 🔗 Www.FaceBook.Com/FelegeGenetMedia
#Ortodox
#Tewahdow
#FelegeGenetMedia
#ፈለገገነትሚዲያ
#EthiopianOrtodoxTewahdow
Subscribe To Felege Genet Media Tube And Turn On Notification To Stay Update With New Videos❗
️🔔 ️🔔 ️🔔 ️🔔
CopyEthiopianright 2022 Felege Genet Media

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 132   
@nebiyatmekonnen9586
@nebiyatmekonnen9586 Год назад
Wanaw tilatachen abiy ahmed ali newi , melaw hizibachen ,yihihin higi wati mengist mefalem , medamsas alebine, !!!!
@mulugeta8855
@mulugeta8855 Год назад
ነፍሴን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለመሠረታት ቤተ ክርስቲያን እሰጣለሁ ።
@user-vq5te8gd4d
@user-vq5te8gd4d Год назад
አሜን አሜን አሜን
@alexhailu7841
@alexhailu7841 Год назад
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፣ አባቶቻችንን እና ህዝበ ክርስቲያኖችን ይጠብቅልን።
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ምህረት ይላክልን
@tedamy1698
@tedamy1698 Год назад
አሜን
@firehiwotworku5460
@firehiwotworku5460 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችንን በደምህ ሸፍንልን አደራህን የኔ ጌታ!!
@asterabate7743
@asterabate7743 Год назад
እግዚአብሔር ብፁአን አባቶቻችንን ቅድስትቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን
@user-br5lo9fq2e
@user-br5lo9fq2e Год назад
አባቶቻችን በረከታቸዉ ይደረብን ተዋህዶን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን🙏🇪🇹✝️💒
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u Год назад
በብፁዓን አባቶቻችንን ቅዱስ አባታችንን ኢትዮጵያ ያላችሁ ኦርቶዶክሳውያን ጠብቋቸው እኛም በስደት ያለነው ከእናንተ ጋር ነን አቤቱ ቤተክርስቲያንን አባቶችን ጠብቅ
@senitesahile5727
@senitesahile5727 Год назад
እግዚአብሔር እምላክ ይጠብቃችው
@yabsiraylekal1042
@yabsiraylekal1042 Год назад
እኛም አባቶችን እንከተላለን እስከ ሰማዕትነት ለየትኛው ጊዜ ሰማዕትነትን እንፈራለን ።
@Ethiopia928
@Ethiopia928 Год назад
ማሸነፍ የእግዚአብሔር እንጂ የሌላ አይደለም የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ
@Ethiopia928
@Ethiopia928 Год назад
እባቶቻችን እግዚአብሔር ከናተ ጋር ነው ድል የእግዚአብሔር ነው እራሱን እኔ ሲኖዶስ ብሎ እግዚአብሔር ሳይፈራ እርፐፕሊካንን እና መሳሪያውን ተማምነው በእግዚአብሔር በድፍረት የተነሱትን ከነሰራዊታቸው እንደ ፈርኦን ባህር ውስጥ ይሰምጣሉ ክብር ለአባቶቻችን አምላክ ለቅዱስ እግዚአብሔር
@helender9404
@helender9404 Год назад
ቸሩ መድኃኔዓለም ቅዱስ ዳዊትን የመሰለ በጠጠር ድል የሚያደርግ ጌድዮን የመሰለ ታላቅ መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸውን አባቶች ይላክልን። አቤቱ የሆነብንን አስብ!! እግዚአብሔር ኃይል ከአባቶች ጋር ይሁን
@ahimadtuha9837
@ahimadtuha9837 Год назад
ወይ ጉዳቹህ ሊወጣ ነዉ ትክክል ያላስተማራቹህ ህዝቦች
@mulukenalene2497
@mulukenalene2497 Год назад
ሁሉንም የፅዋ ማህበር ጥሩ ሁሉንም ሰንበት ተማሪ
@christianbirhanudagne
@christianbirhanudagne Год назад
ብጹእ አባታችን አቢነ አብርሐምን አደራራራ
@christianbirhanudagne
@christianbirhanudagne Год назад
መላዕከ ሰላም ኤፍሬም ሙሉዓለም ከጎናችሁ ነን ። በርቱ ፣ ትጉ ፣ እኛም ከፊታችሁ አለን 🙏🙏🙏
@tesfayedugul8873
@tesfayedugul8873 Год назад
መናፊቃን አልክ። የለመደብህ። እንደ መዥገር ኦሮሚያ ላይ ተጠብቀችዉ ትቦጣቡጣላችዉ። ጥቅማችዉ ተነካ?። ያለኦሮሚያ በዶ እንደሆናችዉ ስትረዱ መንጫጫት ጀመራችዉ? የአንተ ሀገር ሰዉ መቼ ለኦሮሞ ክብር ሰጥቶ ያዉቃል? ይህን ህዝብ ለብዙ አመታት በሀይማኖት ሽፋን አሸንጉሊትና መጨወቻ አደረገችዉ።መንፈስ ቅዱስ ስሙን እንጂ ስራዉን የማታዉቁ። እዚያዉ በባህርዳር አስጠብቅ። ኦሮሚያ ላይ ኦሮሞ ይወስናል።
@addisuagerie9282
@addisuagerie9282 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@merikonjo798
@merikonjo798 Год назад
አሜንአሜንአሜን
@henatefera3392
@henatefera3392 Год назад
Abatachen.bereketet.yderbn Yemixebken.aytegnam.enalfewalen
@bezaelias9654
@bezaelias9654 Год назад
አባቶቻቾንን ጌታ ይጠብቅልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@fikertegetnet3562
@fikertegetnet3562 Год назад
ሁሉም ኦርቶዶክስ ንሰሐ ገብቶ ፆም ፀሎትና ስግደት ከአባቶች ቢሰጥ
@tizazuashagrie6326
@tizazuashagrie6326 Год назад
ፈጣሪ እምዬ ኦርቶዶክስን እና ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን
@abiyodegafagmailcom337
@abiyodegafagmailcom337 Год назад
አዳቲ ዕሜንት አንዳ ጌት አንዴ አመኖት አንዳ በተርህክ አንደ ሰንዶኦሴ ነዉ አበቶቺ እግዝአብሔር ያጦብቆት🏰🏰🏰❤❤❤🙏
@asrattilahun9131
@asrattilahun9131 Год назад
ሐይማኖታችን ኢትዮጵያዊ እንጂ መንደራዊ አደለችም።አሁንም ይሄ እጅግ አስከፊ መስሎ የሚታየው ፈተና ፈጣሪ ያስተካክለዋልና አንጨነቅ ጸሎት በማድረግ እናሸንፈዋለን።
@Gni931
@Gni931 Год назад
ቃል እንገባለን
@merikonjo798
@merikonjo798 Год назад
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
@eyasuhilemekal1611
@eyasuhilemekal1611 Год назад
አኮ በከመምሕረትከ ወአኮ በከመ አበሳነ!!!!!!!!!!
@samrawitmulugeta6643
@samrawitmulugeta6643 Год назад
🙏🙏🙏
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Год назад
መላከ ሰላም ኤፍሬም ሙለአለም ይበርቱ እኛም ከጎንዎት ነን
@smartlifestyle7966
@smartlifestyle7966 Год назад
አግዚአብሔር ይቅር ይበለን ከፈተና ሥጋ ከመከራ ነፍስ ይሰውረን
@user-hi1jh7qi6g
@user-hi1jh7qi6g Год назад
በጨርቅ ጠቅልለው ከሚሸከሙት እንጨትና የመተት ፁሁፎቻቸው ጋር ወደ መጡበት በመሸኘት የክርስቶስን ወንጌል በኦሮሚያና ደቡብ ማስተማር ነው።
@Mrx-gc7ns
@Mrx-gc7ns Год назад
አጋንንታም የተባህ
@eshetualene5670
@eshetualene5670 Год назад
የምትፅፍበትን/ፊበትን ፊደል ቀርፀዉ ያስተማሩህ/ሽ እነዚህ አባቶች እና ይህች ቤተክርስቲያን መሆኑንም አትርሳ/ሽ።
@gizieamhara
@gizieamhara Год назад
ለውድ አባቶች የቀረበ ጥሪ ይህ አረመኔ ጨካኝ ሰው ዐብይ የሚባል እግዛብሔር ከቦተው ያነሰው ዘንድ ቢያንስ ለሶስት ቀን ሱባየ ብትገቡ ብየ አምናለሁ
@tesfasenaytube9868
@tesfasenaytube9868 Год назад
የሁሉን ጌታ አለምን የሚገዛ ቅዱስ እግዚአብሔርን ነውና የምናመልከው ኃይላችን እሱነው በአንድነት ከአባቶቻችን ጋር እንቁም በሀብት በምእመን በታሪክ በእውቀት የበለጸገችውን ቅድስት ሃይማኖታችን በቅናት ተነሳስተውብናል::
@alekskerebih5477
@alekskerebih5477 Год назад
እኛ ዝግጁ ነን
@mekdelawittube747
@mekdelawittube747 Год назад
አቤቱ የሆነብንን አስብ
@selemonlule7213
@selemonlule7213 Год назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አንዲት ናት::አባቶቻችን እኛም ከጎናቹ ነን
@KELOEBAN
@KELOEBAN Год назад
WE❤️ABUNE SAWIROS
@haiyadmohammad5824
@haiyadmohammad5824 Год назад
🙏🙏
@gezahegnealebachew1438
@gezahegnealebachew1438 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@workiemucheye4848
@workiemucheye4848 Год назад
abatochachin bertuln awo wede hula yelem
@wondunigussie8507
@wondunigussie8507 Год назад
Yetezkar mahiberatis
@addisuagerie9282
@addisuagerie9282 Год назад
እረ ሰልፉ ይፍጠን
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Год назад
አይዞአችሁ!!! አ ያል አምላክ በዙሪያችሁ አለ ሠራዊቱን ይልካል ::!!አይዞአችሁ!!! አ ያል አምላክ በዙሪያችሁ አለ ሠራዊቱን ይልካል ::!!
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Год назад
እምዬ ተዋህዶ አቺ ከምጠፊ ደሜ ይፍሰስልሽ
@TINTAG.S
@TINTAG.S Год назад
የዘር ፓለቲካው ስካርና እብደት: ከአናት ስለወጣ ልቀቁት ይውጣለት: ፈጣሪ ይፈርዳል ትእግስቱ ያለቀ ዕለት:: ከመንደር ተነስቶ ቤተ እምነት ከገባ: በምን ያቆሙታል ሲሰወር በካባ:: ቋንቋ ሃይማኖት እውቀት ስርወ ዘር የለው: ይኼ አጥንት ቆጠራ ከምን የመጣ ነው::
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 Год назад
ይህ የሀይማኖት ጉዳይ ነው ኢሉሚናቲውን ብልግና ፊትለፊት መጋፈጥ ያለብን ሰዓት ላይ እንገኛለን
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 Год назад
ኮመንት የምትሰጡ ሰዎች ከመጻፋችን በፊት 3ጊዜ በስርዓት እናማትብ✝️🤲
@Grailt
@Grailt Год назад
ሰው እያቃጠልክ የሰው አንገት እያረድክ የሚያርዱትንም እያጨበጨብላቸው እኔ ብቻ ብሄር እያልክ አታፋርም ውስጥህን አፅዳ ስራህ የሰራከው ሰይጣን ሁላ አልሰራውም አታስመስል ጉግማንጉግ
@danymerkato4575
@danymerkato4575 Год назад
Sekaram
@giza3069
@giza3069 Год назад
መሞት ላይቀር በክብር እንሙት
@marconifreeman233
@marconifreeman233 Год назад
Ethiopia orthodox need start demonstration against prosperity party, abey administration
@kibtes8320
@kibtes8320 Год назад
ትግሬ እና አማራ ሆይ ይልቁንስ ቁርሾን አስወግዳችሁ እንድ ሁኑና ታሪካዊ እሴቶቻችሁ እስከወዲያኛው እንይጠፉ በጋራ ትግል ተፋለሙ::
@Grailt
@Grailt Год назад
እረ ባክህ እንደዚ አቀልድ ካማራ ጋር ከአማራ ሼይጣን ይሻላል እኮ ለምን ደማቹን አይጠጡትም ምናገባን ስራቹ ነው የሁሉም ብሄር ጠላት እኮ ናቹ መሰሪወች እንደውም ቀድመን የምንረግጣቹ እኛ ነን እየረገጥናቹም ነው
@sibi239
@sibi239 Год назад
መጀመሪያ አጠገባቹ የተገነጠለው የቅባት ከሚባለው አካላት ጋር ተወያዩ፡፡
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Год назад
እጃችሁን ወደ እግዚአብሔር ዘርጉ !!!እጃችሁን ወደ እግዚአብሔር ዘርጉ !!!እጃችሁን ወደ እግዚአብሔር ዘርጉ !!!እጃችሁን ወደ እግዚአብሔር ዘርጉ !!!እጃችሁን ወደ እግዚአብሔር ዘርጉ !!!እጃችሁን ወደ እግዚአብሔር ዘርጉ !!!እጃችሁን ወደ እግዚአብሔር ዘርጉ !!!አይዞአችሁ!!! አ ያል አምላክ በዙሪያችሁ አለ ሠራዊቱን ይልካል ::!!
@alemababe6100
@alemababe6100 Год назад
Egzbher Kante gare yahon Abtoch
@bezaelias9654
@bezaelias9654 Год назад
አንድ ኦርቶዶክ: አንድ ቤተከርስትያን: አንድ ተዋህዶ💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Год назад
በቃን ከሀይማኖት በላይ የለም ሁላችሁም አባቶቻችን ጠብቁ እኛም በስደት ያለን እንመጣለን
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o Год назад
ቅዘናም
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Год назад
@@user-bf7rp9qj4o ሀይማኖቴ ስድብ አላሥተማረችኚም ትህትናእንጂ እግዚአብሔር ይገፅፅህ አወ አንገቴን እሰጣለው
@jshshshshsh4354
@jshshshshsh4354 Год назад
@@user-bf7rp9qj4o ስለነተ እፀልያለን እኛም እናሽንፍለን
@selamselam2768
@selamselam2768 Год назад
Geta lezelalem kezen ylkekbh Mann wekleh new lesdb yebekahew yediyabilos lj!!!!
@user-gt4xf6ci9h
@user-gt4xf6ci9h Год назад
አዎን አኔም ዝግጁ ነኝ ልክ ናቸው
@yosefhaylu5956
@yosefhaylu5956 Год назад
Fetun abatachen la agnam asebu enge
@habtemariambishaw1528
@habtemariambishaw1528 Год назад
Kegonachihu nen
@yiftusiraadem
@yiftusiraadem Год назад
አቤቱጌታአንተአስባቸዉአባቶቻቺንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💞🙏🙏🙏🙏
@Surprise614
@Surprise614 Год назад
ኦርቶዶክስም ሆነ ሲኖዶስ የኢትዮጵያ እንጂ አማራ አይደለም ። ስለዚህ አማራ ክልል የምን ሰልፍ ነው የሚጠራው ። እነርሱ ሆን ብለው ለተንኮል የአማራ ነው ያሉትን ሴራ እውነት ያስመስለዋል ። ስለዚህ አማራ ክልል በምንም ከማንም ቀድሞ ምህላና ሰልፍ መጥራት የለበትም ። ስለዚህ ተረጋጉ አንዳንድ ብስለት የጎደላችሁ ወይም ሌላ አላማ ያላችሁ ህዝብን ከሌላው መነጠል የለባችሁም ። አማራ በየቦታው ለሚታረደው ወገኑ እንኳ ድምፅ መሆን አልቻለም ።ሞትና መፈናቀል ወደ ክልል፣ዞን፣ወረዳና ቤቱ ድረስ መጥቶለታል። የሰልፍ እና የስብሰባ ጋጋታ መሬት ላይ ያለውን እውነታና እየሆነ ያለውን ነገር መቀየር አይችልም ። ሰልፍና መግለጫ ለሌሎች ማላገጫ መሆን ከፈለጋችሁ አድርጉት ።እነርሱም ከዚህ በላይም ማድረግ አይችሉም ይላሉ እናንተም ከዚህ የተሻለ አታደርጉም ።
@meshnet9106
@meshnet9106 Год назад
God is watching! Now, everyone is crying! But non said a single word when tigrawai and churches in Tigrai were decimated! Who is righteous??
@tsehaytezazu
@tsehaytezazu Год назад
Delbagwerges
@fnleomax5000
@fnleomax5000 Год назад
ለምን አሁን ትጭዋላሁ የትግራይ ህዝብ ሲገደል ሲጨፈጨፉና ሲገደል ዝም የመረጣቸው ክርስቲያን ማለት ሰው ነው ቄስ ማለት ለሁሉ ክርስቲያን እኩል ማሰብ ነው አንተ ትግሬ አንተ ኦሮሞ ያላችሁ እየለያችሁ አማራ ብቻ ነው ክርስቲያን
@yemsrachsisay8956
@yemsrachsisay8956 Год назад
Tabotat wetew betabotu fit beadebaby mihilana tselot binaderg melikam new abatochachin yekidus giworgisin tabot yizew wetew dil argew temelisewal tiyakewechachewim chigrachewim temelisal. Egnam betabotochachin fit binalekis bintseliy kidus egiziabher yimirenal yisemanal.
@girmamolla3767
@girmamolla3767 Год назад
እኔ ብዙ ጠልቄ ባላውቅም ከዚህ በፊት በእሬቻ በዐል ላይ ቢጫ የክህነት ልብስ ለብሶ የተገኘው ካሀን ሹመት ተጨምሮለት የፓትሪያርኩ ፀሐፊ ሆነሲባል የሚቀጥለውችግር እንደዚህ እንደሚሆን መገመት አይከብድም ።እሱ እዛ ሆኖ ሌላ ስራ እየሰራ ነበር ማለት ነው
@yeworkuhamidkessa2262
@yeworkuhamidkessa2262 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ የት እንሂድላቸው?
@hanam3589
@hanam3589 Год назад
I’m just curious, why is the Prime Minister so quiet and said nothing about this. Or he’s just waiting for something more to happen.? The Ethiopian Orthodox Church needs to stop being so calm.
@batimelaku5313
@batimelaku5313 Год назад
Endih new orthodox!
@wondunigussie8507
@wondunigussie8507 Год назад
Belelaw kilil megbat atchilm erasihin chal
@walkitefurgasa5550
@walkitefurgasa5550 Год назад
ato abraham tebiluwal
@jshshshshsh4354
@jshshshshsh4354 Год назад
ሁላችንም ዝግጁዉ እንሆናለን ለእናት በትክርሲቲያለን
@serguttimer255
@serguttimer255 Год назад
ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው። ሲኖዶስ እኮ የሃይማኖት መሪ እንጂ የፖለቲካ ፓርቲ አይደለም። መንፈሳዊ እውቀት እንጂ ብሄር እዚህ ስልጣን አያስገኝም። የብሄር ኮታ ከፈለጋችሁ ለብልጽግና ፓርቲ ብታመለክቱ ቦታችሁን አታጡም።
@mumuye5
@mumuye5 Год назад
ሙሉው የት አለ?
@ABarbaada
@ABarbaada Год назад
ባትደግፋ ይገርም ነበር . ማን ለማስፈራራት ነው? ህዝባችንን እምነታው ትምህርት እንስጥ ማለት ይህን ያህል አንገበገባቹውሳ?
@wondunigussie8507
@wondunigussie8507 Год назад
Teret teretoch erasachun chalu
@minassieshibru266
@minassieshibru266 Год назад
መፍከር መንጊን አሰታወሳችሁን በቃ ተፉቱ በቃንቄዬ ከለ በራሴ ሰዋች አሮሚየም ሊላውም ለሞን አየገለገለም?በጣመ ታካብዳላችህ ለምድሪዋ ነገረ አማሪ ክልል መአዲ ንሹም አለሉ?
@NesibuaBereket122
@NesibuaBereket122 Год назад
ለምን አዛኑን በኦሮ ክል አይሉም ቁርአኑ በኦ አይሉም ከኦርቶዶክስ ላይ ዉረዱ ፖለቲካ ና ሀይማኖት ለዩ ለወያኔም አልጠቀመም ትቢት ጋንጩሮች ሁላ እነዮናስ ና ጩፋን በኦ አስተምሩ ይበሉዋቸዉ ሲጀመር ጋላ ዛፍ ቂቤ ይቀባ የቱን ቤተክርስቲያን የቆረቆሩት አለና ነዉ አይጋላ ጠባቦች ናቸዉ መለስ ጨርሶታል እኮ የብሄር ጠባብ ጋላ ስልጣን ለነሱ መስጠት ማለት ብርጭቆ ለህጻን ሰቶ አድርስ ማለት ይሰበራል ማለቱን አየነዉ ለታሪክ በጋላ መግስት መንጋ ጠባብነት ባጠቃላይ መምራትም ሆነ ጭቅላት የላቸዉም 60 አመት ሙሉ በየጫካዉ ሲፈራገጡ የኖረ ሁላ ሻቢያ እንክዋን በ30 አመት ነጻ ወጣች እነሱ እዛም ፍየል ሲጠብቁ ነበረ ይሄ ሁሉ እቡር ማለት ለጊዜዉ ነዉ ቃሉ ይፈጸም ግድ ነዉና::
@KELOEBAN
@KELOEBAN Год назад
We love and support Abune sawiros, what a problem if oromo people pray and preach in afan oromo? An other question is when you held three days but you all sum up in 18 hours so do you think that’s is right?
@robelgebremaryan215
@robelgebremaryan215 Год назад
Higu ko afrsachut ay ennante
@user-hh6dn4gv6x
@user-hh6dn4gv6x Год назад
አብየት ግብዝነት! እድሜና ሽበትም አያስተምራችሁም። እስቲ ሰከን በሉ። እናንተ ለመስዋእት ተዘጋጅተናል ስትሉ ሌሎች ያንን ለእምነታቸውና ለማንነታቸው ያንን አያደርጉም ብላቹህ ነው የምታምኑት። ተረጋግታቹህ ህዝቡን አረጋግታቹህ ከቻላቹህ እንደ ድሮው ካልሆነም በስርላም እናንተም በቤታቹህ ሌሎችም በቤታቸው ሁነው እግዚአብሄርን ብያመልኩ ብታመልኩ ችግር የለውም እኮ። አፋኝ ባህሪዎቻቹህ እያሳያቹህ ህጽቡን አትረብሹት
@eshetualene5670
@eshetualene5670 Год назад
ቀይ መስመር ይጠበቅ ++++++ ሀገር ከለለች መንግስት መሆን አይቻልም፤ ኦርቶዶክስ ሀገር ናት፤ የሀገር ፀጥታ በመንግስት ይጠበቃል፤ ስለዚህ የኦርቶዶክስ ሰላምና ፀጥታ በመንግስት መጠበቅ አለበት!!! በእምነታችን ላይ የመጣ የዘመኑ ፈተና በአባቶች ፀሎት እና በህዝቡ የነቃ እንቅስቃሴ ሊመለስ ካልቻለ መጠጊያ ሀገራችን ጭምር የምናጣበት ሁኔታ እየተፈጠረ ነዉ። የሚመለከታችሁ ሁሉ ዝም አትበሉ።
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o Год назад
አረ እፈሩ በማርያም ለምን በሌላ ክልል የተሰገሰጉ አማራ ከስልጣን ተነሱ ነው እስኪ አማራ ክልል አንድ የደቡብ የኦሮሞ ተወላጅ ቄስ አለ
@gidu8044
@gidu8044 Год назад
ዘመናችህ አብቅታል አትልፋ ጦርነት ባራኪዎች ሌቦች
@emnetbeyesus8492
@emnetbeyesus8492 Год назад
ስጀመር መልከስከስ ማለት ምን ማለት ነዉ።መናፍቅ ማለትስ ምን ማለት ነዉ።ከናንተ በላይ የምልከሰከስና መናፍቅ አለ? እስት ተናጋርዉን አንድ ነገር ልጠይቆት።እርሶ ጥንቆላ መተት ድግምት አይሰሩም መልከሰከስና መናፍቅነት እሱ እኮ ነዉ።ጥንቆላ ሟርት አስማት ድግምት መተት ስንት ነገር ልበላችሁ የአማራን ክልልና ህዝብ አስራችሁ ወንገል እንዳይበራለት አድርጋችሁ የያዛችሁት በዝህ አይደል እንደ?በእየሱስ ክርስቶስ ስም ስራችሁ ሁሉ ይፍረስ በስሙ ስልጣ የፈረሰ ይሁን።ደሞ እስከ ህይወት መሥዋእትነት እንከፍላለን ይላሉ እንደ? የት ለመሄድ መጨረሻችሁ እኮ ስኦል ነዉ።ምን ለማለት እንደ ፈለኩ ይገባችኋል ይቆየን።
@emuzew437
@emuzew437 Год назад
ምነው ተነካህ እንዴት?
@emnetbeyesus8492
@emnetbeyesus8492 Год назад
@@emuzew437 እስት አንድ እዉነት እንነጋገር በአማራ ሀገረስብከቶች አንድ የኦሮሞ ጳጳስ አለ?በኦሮምያ ክልል ግን ከሰማንያ ፐርሰት በላይ ካሕናቱም ጳጳሣቱም አማራ ናቸዉ ደሞ ሰላማዊ ሰለሰፍ ትላለክ አንተ በአማራ ክልል የምታደርገዉ ሰልፍ ለኦሮምያ ምን ይጠቅማል?ባዶ ቀረርቶ።አሁንም ብሆን ስራችሁ በእየሱስ ክርስቶስ ሰም የፈረሠ ይሁን።ብሆንማ እናንተ ስራችሁ ስለምፈርስ የክርስቶስ ስም እንድሰበክ አትፈልጉም ።
@wendi.G
@wendi.G Год назад
ፈስ
@tegenebekelewasse386
@tegenebekelewasse386 Год назад
This,man,is,wrong,priest,who,gave,the,genocide,orders,,
@dagafaris4492
@dagafaris4492 Год назад
መጀመሪያ የትግራይ ለቢቻስዉጣ ዝምአላቹ የኦሮምያስሆን ትንጫጫላቹ ሀገሪየላቹምእደ በቃወባህሪዳር ግቡ
@abiyotassefa4705
@abiyotassefa4705 Год назад
ሌቦች ምነው ለ30 ዓመት በሁለት ሲኖዶስ ስትመሩ አልነበራቹሁም? ሲቀጥል የአሁን ጳጳስ መሸሙን ተከትላቹሁ አይወክሉንም አንቀበለም ብለቻሁ የሰጣቹሁት መረጃው አለ አይደል
@welenugusbeneye2411
@welenugusbeneye2411 Год назад
ለምን ሁለት ፓፓሳት እንድኖር ፈቀዳቹ ኣማራ ከሆነ ይፈቀዳል እንበል እንዴ ?
@debebeejeta8391
@debebeejeta8391 Год назад
Cry in your region not off business in oromoia
@kebedetessema3176
@kebedetessema3176 Год назад
መቼም ኣየን ለየን። ኣሸባሪው ኣቶ ዮሴፍ ከአናንተ ባዶ መለመኛ ስልቻ ይዞ ኦሮሚያ የመጣ ኦሮሚያን ዘርፎ ህዝቡን ንቆ በዘረፋ ልቀጥል ስል ባህር ዳር የሽፍቶች የሌቦች የነጣቂዎች ምሽግ መሆን ሃይማኖታዊ ነው? ኦሮሚያ ውስጥ ከዘረፋቸውም በላይ በኣብያተክርስትያን ኦሮሞ ገዳይ ፋኖ ስያስሰለጥኑበት ስያስታጥቁበት አነዝህ ኣባቶች ናቸው? ዮሴፍ ብቻ ሳይሆን ስኖዶሱ የኣማራ ሆኖ ፉከራና ሽለላ ጦርነት የምታወጅበት የጽንፈኞች ጋጠወጦች ሴረኞች ስሆን ያሳዝናል።
@tadesseworku9701
@tadesseworku9701 Год назад
ወሬ አቁሚ።አቁሙ። ዘንድሮ በኖራ የለሠናችሁትን ዘረኛ ብሔር ጠል አሀዳዊነት እየበተነው ያለው ፈጣሪ ነው።ግብዞች
@hellokids6335
@hellokids6335 Год назад
ደነዝ አፍሕን ዝጋ ጌታ ከዘረኞች ጋር አያብርም ደደብ
@hagostewolde8856
@hagostewolde8856 Год назад
ጴንጤ መሳይ ኦርቶዶክስ ጎጃሜ ኦርቶዶክሶች ለዚህ መኣት ተጠያቅይዎችና መናፍቃን ናቹህ ።።።።ባትራርይክ ትተህ ኣቶ ኣብራሃም መጦራትህ ውግዝ ነው ።😁😁😁 ኣቶ ኣብራሃም ፋኖ ነው ።ፋኖ ደግሞ ገዳይ ኣስገዳይ ነውውውውው።።።የትም ኣትደርሱም ኣጋሰሶች
@eirsuyredagnal8846
@eirsuyredagnal8846 Год назад
አት ልክስስ ጁታ ምን ትሰራለህ እዚ ውጣ
@kidugebremichael7551
@kidugebremichael7551 Год назад
Sew lwta sil temeles simeles lwta yemtlut tefabachu, negeru temesgen hulu yeyerasu sinodos eyemeserete new des blonal,no more ahadawi
@chuch204
@chuch204 Год назад
Hate is driving you. be human first & grow ur Poor mind!!
@Mrx-gc7ns
@Mrx-gc7ns Год назад
ደንቆሮ የተገረፍህባት የፋኖ ክንድ ትዝ አለህ?
@kidugebremichael7551
@kidugebremichael7551 Год назад
@@chuch204 abath ato Abraham astemaruna,andebetma ke abune sawres ayehew edmena tena ystachew.
@eyerusalemtadese7668
@eyerusalemtadese7668 Год назад
አሁን እዉነት ለቤተክርሥታና አዝናችሁ ነዉ ወይ ለበግቹ ታድያ ኦንደዛ ከሆነ የሀኦርቶዶክሥ የሆነ ብራኔ መሥቀሎቾ የታሪክት መሀዛግብት የቤተክርሥታና የኦርቶዶክሥ የሆነ ንብረት ቅርሥ ከትግራይ ተሀሠርቆ ሢሸጥ ምነዉ ያኔ ዝም አላችሁ የፊቱ ከሌለ የሀላዉ የለም እያላችሁ ሥታደኖቁርንኮ ነበር የጎጃም ብትለፈልፍ ምንም አታመሀጣም በኢሣት ጣብያ ከአብነ ማትያሥ ተገሉናል አንመራም ሥትልኮ ነበር ኦሮሞ ደሞ ልክ አንቱ በጂኝታ ፓፓሥ አልመራም ኦንዱልከዉ ሁሉ ኦሡ ደሞ በሀአሀማራ ፉኖ አልመራም ጦር ከሚመራ ኦርቶዶክሥ ብላል አከተመ ወንጌልን ሁሉ በሀአለም ሠብኩ በየሀቃንቃዉ የሚሉ ላል ፓዉሎሥ ለኦሮሞ አዝነክ ሣይሆን ብዙ ቤተሀክርሥታን ኦሮሞ ምዶር ላይ ሥላሉ መባዉ ቀነሠ ብላቾሁ ነዉ
@bester871
@bester871 Год назад
Yemengist media unsubscribe adrgu
@giza3069
@giza3069 Год назад
መሞት ላይቀር በክብር እንሙት
Далее
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
Уловки Такси: не ведись!
0:43
Просмотров 285 тыс.