Тёмный

የህጻናት ጥምቀት (ክርስትና ማስነሳት) ጓዙ እና መዘዙ  

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Подписаться 122 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

የህጻናት ጥምቀት (ክርስትና ማስነሳት) ጓዙ እና መዘዙ #Tizitaw_Samuel_Live

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 2 года назад
ኢየሱስ እውነት ህይወት መንገድ እሱ ብቻ ያለ ኢየሱስ ሁሉ ከንቱ ሞቱ ሲኦል ነው
@john9762094
@john9762094 2 года назад
የማርቆስ ወንጌል 16:16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
@dakwin100
@dakwin100 2 года назад
ትዜው ብርክ በልልኝ፡፡
@fetfitmehrta3574
@fetfitmehrta3574 2 года назад
ሰላም የጌታ ፀጋ የበዛልህ ወንድማችን ትዜ /ይሰማል/
@workaferahubekelemunto3147
@workaferahubekelemunto3147 2 года назад
ትዜ ፀጋ ይብዛልህ...በቃ አንተ defenetly የቃለሕይወት አስተምሮት ነው ምታስተምረው...በዝህን በተለያዪ መፃፍቅዱስ የተጣረሰ አስተምሮት በሀሰተኛ ነብይ ባዮች ጉዳይ ቃለ ሕይወት ቤ/ያን ከአብያተክርስትያናት ሕብረት ወታለች በሀገር አቀፍ ደረጃ በራሷ ስኖዶስ ተምራለች...ፀጋ ይብዛላት ቃለ ሕይወት ቤ/ያን
@john9762094
@john9762094 2 года назад
የማቴዎስ ወንጌል 19:14 ነገር ግን ኢየሱስ። ሕፃናትን ተዉአቸው፥ ወደ እኔም ይመጡ ዘንድ አትከልክሉአቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉ ናትና አለ፤
@john9762094
@john9762094 2 года назад
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:27 ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋልና። ወደ ገላትያ ሰዎች 3:28 አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና።
@tanjerinasolomon9302
@tanjerinasolomon9302 2 года назад
Tebarek tiztaw betam astemari New
@amsalutemesgen9863
@amsalutemesgen9863 2 года назад
God bless you.
@john9762094
@john9762094 2 года назад
የማቴዎስ ወንጌል 18:3 እንዲህም አለ። እውነት እላችኋለሁ፥ ካልተመለሳችሁ እንደ ሕፃናትም ካልሆናችሁ፥ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም። የማቴዎስ ወንጌል 18:4 እንግዲህ እንደዚህ ሕፃን ራሱን የሚያዋርድ ሁሉ፥ በመንግሥተ ሰማያት የሚበልጥ እርሱ ነው።
@john9762094
@john9762094 2 года назад
መዝሙረ ዳዊት 8:2 ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ ስለ ጠላትህ፥ ጠላትንና ቂመኛን ለማጥፋት።
@john9762094
@john9762094 2 года назад
የማቴዎስ ወንጌል 3:5 ያን ጊዜ ኢየሩሳሌም ይሁዳም ሁሉ በዮርዳኖስም ዙሪያ ያለ አገር ሁሉ ወደ እርሱ ይወጡ ነበር፤ የማቴዎስ ወንጌል 3:6 ኃጢአታቸውንም እየተናዘዙ በዮርዳኖስ ወንዝ ከእርሱ ይጠመቁ ነበር።
@john9762094
@john9762094 2 года назад
የሉቃስ ወንጌል 3:21 ሕዝቡም ሁሉ ከተጠመቁ በኋላ ኢየሱስ ደግሞ ተጠመቀ። ሲጸልይም ሰማይ ተከፈተ፥ የሉቃስ ወንጌል 3:22 መንፈስ ቅዱስም በአካል መልክ እንደ ርግብ በእርሱ ላይ ወረደ፤ የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥ በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅም ከሰማይ መጣ።
@john9762094
@john9762094 2 года назад
ወደ ሮሜ ሰዎች 6:3 ወይስ ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁላችን ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ እንደ ተጠመቅን አታውቁምን? ወደ ሮሜ ሰዎች 6:4 እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን እንደ ተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ፥ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን። ወደ ሮሜ ሰዎች 6:5 ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፤ ወደ ሮሜ ሰዎች 6:6 ከእንግዲህስ ወዲያ ለኃጢአት እንዳንገዛ የኃጢአት ሥጋ ይሻር ዘንድ አሮጌው ሰዋችን ከእርሱ ጋር እንደ ተሰቀለ እናውቃለን፤ የሞተስ ከኃጢአቱ ጸድቋልና። ወደ ሮሜ ሰዎች 6:7 ... ወደ ሮሜ ሰዎች 6:8 ነገር ግን ከክርስቶስ ጋር ከሞትን ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንድንኖር እናምናለን፤
@john9762094
@john9762094 2 года назад
የሐዋርያት ሥራ 19:1 አጵሎስም በቆሮንቶስ ሳለ ጳውሎስ በላይኛው አገር አልፎ ወደ ኤፌሶን መጣ፥ የሐዋርያት ሥራ 19:2 አንዳንድ ደቀ መዛሙርትንም አገኘ። ባመናችሁ ጊዜ መንፈስ ቅዱስን ተቀበላችሁን? አላቸው። እነርሱም። አልተቀበልንም መንፈስ ቅዱስ እንዳለ ስንኳ አልሰማንም አሉት። የሐዋርያት ሥራ 19:3 እንኪያ በምን ተጠመቃችሁ? አላቸው። እነርሱም። በዮሐንስ ጥምቀት አሉት። የሐዋርያት ሥራ 19:4 ጳውሎስም። ዮሐንስስ ከእርሱ በኋላ በሚመጣው በኢየሱስ ክርስቶስ ያምኑ ዘንድ ለሕዝብ እየተናገረ በንስሐ ጥምቀት አጠመቀ አላቸው። የሐዋርያት ሥራ 19:5 ይህንም በሰሙ ጊዜ በጌታ በኢየሱስ ስም ተጠመቁ፤ የሐዋርያት ሥራ 19:6 ጳውሎስም እጁን በጫነባቸው ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው በልሳኖችም ተናገሩ፥ ትንቢትም ተናገሩ። የሐዋርያት ሥራ 19:7 ሰዎቹም ሁሉ አሥራ ሁለት ያህሉ ነበር።
@john9762094
@john9762094 2 года назад
የሐዋርያት ሥራ 10:44 ጴጥሮስ ይህን ነገር ገና ሲናገር ቃሉን በሰሙት ሁሉ ላይ መንፈስ ቅዱስ ወረደ። የሐዋርያት ሥራ 10:45 ከጴጥሮስም ጋር የመጡት ሁሉ ከተገረዙት ወገን የሆኑ ምዕመናን በአሕዛብ ላይ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ስለ ፈሰሰ ተገረሙ፤ የሐዋርያት ሥራ 10:46 በልሳኖች ሲናገሩ እግዚአብሔርንም ሲያከብሩ ሰምተዋቸዋልና። የሐዋርያት ሥራ 10:47 በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ መልሶ። እነዚህ እንደ እኛ ደግሞ መንፈስ ቅዱስን የተቀበሉ እንዳይጠመቁ ውኃን ይከለክላቸው ዘንድ የሚችል ማን ነው? አለ። የሐዋርያት ሥራ 10:48 በኢየሱስ ክርስቶስ ስምም ይጠመቁ ዘንድ አዘዛቸው። ከዚህ በኋላ ጥቂት ቀን እንዲቀመጥ ለመኑት።
@john9762094
@john9762094 2 года назад
የሐዋርያት ሥራ 8:9 ሲሞን የሚሉት አንድ ሰው ግን። እኔ ታላቅ ነኝ ብሎ፥ እየጠነቈለ የሰማርያንም ወገን እያስገረመ ቀድሞ በከተማ ነበረ። የሐዋርያት ሥራ 8:10 ከታናናሾችም ጀምሮ እስከ ታላላቆቹ ድረስ። ታላቁ የእግዚአብሔር ኃይል ይህ ነው እያሉ ሁሉ ያደምጡት ነበር። የሐዋርያት ሥራ 8:11 ከብዙ ዘመንም ጀምሮ በጥንቈላ ስላስገረማቸው ያደምጡት ነበር። የሐዋርያት ሥራ 8:12 ነገር ግን ስለ እግዚአብሔር መንግሥትና ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም እየሰበከላቸው ፊልጶስን ባመኑት ጊዜ፥ ወንዶችም ሴቶችም ተጠመቁ። የሐዋርያት ሥራ 8:13 ሲሞንም ደግሞ ራሱ አመነ፤ ተጠምቆም ከፊልጶስ ጋር ይተባበር ነበር፤ የሚደረገውንም ምልክትና ታላቅ ተአምራት ባየ ጊዜ ተገረመ።
@john9762094
@john9762094 2 года назад
የማቴዎስ ወንጌል 3:13 ያን ጊዜ ኢየሱስ በዮሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ። የማቴዎስ ወንጌል 3:14 ዮሐንስ ግን። እኔ በአንተ ልጠመቅ ያስፈልገኛል አንተም ወደ እኔ ትመጣለህን? ብሎ ይከለክለው ነበር። የማቴዎስ ወንጌል 3:15 ኢየሱስም መልሶ። አሁንስ ፍቀድልኝ፤ እንዲህ ጽድቅን ሁሉ መፈጸም ይገባናልና አለው። ያን ጊዜ ፈቀደለት። የማቴዎስ ወንጌል 3:16 ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ፤ እነሆም፥ ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ፤ የማቴዎስ ወንጌል 3:17 እነሆም፥ ድምፅ ከሰማያት መጥቶ። በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው አለ።
@john9762094
@john9762094 2 года назад
ኦሪት ዘሌዋውያን 12:1 ፤ እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። ኦሪት ዘሌዋውያን 12:2 ፤ ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። ሴት ብታረግዝ ወንድ ልጅም ብትወልድ፥ ሰባት ቀን ያህል የረከሰች ናት፤ እንደ ሕመምዋ መርገም ወራት ትረክሳለች። ኦሪት ዘሌዋውያን 12:3 ፤ በስምንተኛውም ቀን ልጁ ከሥጋው ሸለፈት ይገረዝ። ኦሪት ዘሌዋውያን 12:4 ፤ ከደምዋም እስክትነጻ ሠላሳ ሦስት ቀን ትቀመጥ፤ የመንጻትዋ ቀንም እስኪፈጸም ድረስ የተቀደሰን ነገር አትንካ፥ ወደ መቅደስም አትግባ። ኦሪት ዘሌዋውያን 12:5 ፤ ሴት ልጅም ብትወልድ እንደ መርገምዋ ወራት ሁለት ሳምንት ያህል የረከሰች ናት፤ ከደምዋም እስክትነጻ ድረስ ስድሳ ስድስት ቀን ትቀመጥ። ኦሪት ዘሌዋውያን 12:6 ፤ የመንጻትዋ ወራትም በተፈጸመ ጊዜ፥ ለወንድ ልጅ ወይም ለሴት ልጅ፥ የአንድ ዓመት ጠቦት ለሚቃጠል መሥዋዕት፥ የርግብም ግልገል ወይም ዋኖስ ለኃጢአት መሥዋዕት ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ወደ ካህኑ ታምጣለት። ኦሪት ዘሌዋውያን 12:7 ፤ እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ያቀርበዋል ያስተሰርይላትማል፤ ከደምዋም ፈሳሽ ትነጻለች። ወንድ ወይም ሴት ለምትወልድ ሴት ሕጉ ይህ ነው። ኦሪት ዘሌዋውያን 12:8 ፤ ጠቦት ለማምጣት ገንዘብዋ ያልበቃት እንደ ሆነ ሁለት ዋኖሶች ወይም ሁለት የርግብ ግልገሎች፥ አንዱን ለሚቃጠል መሥዋዕት ሌላውንም ለኃጢአት መሥዋዕት ታቀርባለች፤ ካህኑም ያስተሰርይላታል፥ እርስዋም ትነጻለች።
@TG-ny5jt
@TG-ny5jt 2 года назад
Tebarkehal Tize tsega yibza
@rozahasen3046
@rozahasen3046 2 года назад
Abbo Geta yibarkih. Lezelalem Geta yirdah
@john9762094
@john9762094 2 года назад
የሐዋርያት ሥራ 2:38 ጴጥሮስም። ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። የሐዋርያት ሥራ 2:39 የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ ጌታ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነውና አላቸው። የሐዋርያት ሥራ 2:40 በብዙ ሌላ ቃልም መሰከረና። ከዚህ ጠማማ ትውልድ ዳኑ ብሎ መከራቸው። የሐዋርያት ሥራ 2:41 ቃሉንም የተቀበሉ ተጠመቁ፥ በዚያም ቀን ሦስት ሺህ የሚያህል ነፍስ ተጨመሩ፤
@john9762094
@john9762094 2 года назад
የሐዋርያት ሥራ 16:29 መብራትም ለምኖ ወደ ውስጥ ሮጠ፥ እየተንቀጠቀጠም ከጳውሎስና ከሲላስ ፊት ተደፋ፤ የሐዋርያት ሥራ 16:30 ወደ ውጭም አውጥቶ። ጌቶች ሆይ፥ እድን ዘንድ ምን ማድረግ ይገባኛል? ኣላቸው። የሐዋርያት ሥራ 16:31 እነርሱም። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህ ትድናላችሁ አሉት። የሐዋርያት ሥራ 16:32 ለእርሱና በቤቱም ላሉት ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ተናገሩአቸው። የሐዋርያት ሥራ 16:33 በሌሊትም በዚያች ሰዓት ወስዶ ቍስላቸውን አጠበላቸው፥ ያን ጊዜውንም እርሱ ከቤተ ሰዎቹ ሁሉ ጋር ተጠመቀ፤
@maranatagetahoytolona2566
@maranatagetahoytolona2566 2 года назад
Geta yibarek tize
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 2 года назад
ትዜ ...ሕፃናትን በተመለከተ የነበረኝን ጥያቄ በግልፅ እና በማያሻማ ሁኔታ ስለገለፅክልኝ ጌታ ይባርክህ ይጨምርልህ ቅዱሱ መንፈስ በአንተ ሆኖ እያስተማረን ስለሆነ የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ የተመሠገነ ይሁን።
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 2 года назад
ጸጋ ይብዛልህ ትዜ መንፍስ የሚያድስ ትምህርት ነው አሁን ገብቶኛል ደግም ጥምቀት የስፋልገኛል
@john9762094
@john9762094 2 года назад
የማርቆስ ወንጌል 1:9 በዚያ ወራትም ኢየሱስ ከገሊላ ናዝሬት መጥቶ ከዮሐንስ በዮርዳኖስ ወንዝ ተጠመቀ። የማርቆስ ወንጌል 1:10 ወዲያውም ከውኃው በወጣ ጊዜ ሰማያት ሲቀደዱ መንፈስም እንደ ርግብ ሲወርድበት አየና። የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥ የማርቆስ ወንጌል 1:11 በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅ ከሰማያት መጣ።
@sabadegu8000
@sabadegu8000 2 года назад
ZEMNHE YEBAREK.TRU MEGELET NEW YEBZALHE
@john9762094
@john9762094 2 года назад
የማቴዎስ ወንጌል 28:19 ... የማቴዎስ ወንጌል 28:20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
@lovewubegashe4594
@lovewubegashe4594 2 года назад
እግዚአብሔር በአንተ ብዙ እየሥራ ነው በእምነት ሽፋኝ የምሠራ ጨለማ መንፈስ የተመታ ይሁን::
@ashenafidabi7900
@ashenafidabi7900 2 года назад
Yesemal
@john9762094
@john9762094 2 года назад
መዝሙረ ዳዊት 116:6 እግዚአብሔር ሕፃናትን ይጠብቃል፤ ተቸገርሁ እርሱም አዳነኝ።
@ribkaabo271
@ribkaabo271 2 года назад
Ameeeen
@metsihetabate6003
@metsihetabate6003 2 года назад
“ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።” - ማርቆስ 16፥16 ተባረክ ነገር ግን የሚለው ሲነበብ ያመነ የተጠመቀም ከሁለቱ አንድ ማለት ነው ::
@kedirshikur9432
@kedirshikur9432 2 года назад
ንጉስ ዳዊት ልጁ ሲሞት እኔ ወደ እርሱ እሄዳለሁ እንጂ እርሱ ወደ እኔ አይመለስም አለ 2ሳሙ 12 ÷23 የውርስ ሃጥያት ቢኖርባቸውም መዝ( 51) ÷5 ሮሜ 5÷12 ለአቅመ ንሰሃና በጌታ ኢየሱስ ለማመን ሳይበቁ ስለሞቱ አይጠፍም።
@john9762094
@john9762094 2 года назад
የሉቃስ ወንጌል 3:21 ሕዝቡም ሁሉ ከተጠመቁ በኋላ ኢየሱስ ደግሞ ተጠመቀ። ሲጸልይም ሰማይ ተከፈተ፥ የሉቃስ ወንጌል 3:22 መንፈስ ቅዱስም በአካል መልክ እንደ ርግብ በእርሱ ላይ ወረደ፤ የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥ በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅም ከሰማይ መጣ።
@john9762094
@john9762094 2 года назад
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ወደ ሮሜ ሰዎች 10:10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። ወደ ሮሜ ሰዎች 10:11 መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። ወደ ሮሜ ሰዎች 10:12 በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤ ወደ ሮሜ ሰዎች 10:13 የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
@haylishauto5363
@haylishauto5363 2 года назад
ስለ እሮብ እና አርብ ሚስጢር ላይ ፕሮግራም ስራልን
@kibekibe3234
@kibekibe3234 2 года назад
ስልክህንእባክህ
@saronteshome8714
@saronteshome8714 2 года назад
ይሰማል
@tewabechhaile7205
@tewabechhaile7205 3 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@betobeto2760
@betobeto2760 Год назад
Tebarek
Далее
Вопрос Ребром - Серго
43:16
Просмотров 1,4 млн
ከእኔ ተማሩ
1:02:21
Просмотров 10 тыс.