Тёмный

Ethiopia/ህፃናት ሳያምኑ ለምን ይጠመቃሉ?// መጋቤ ሐዲስ ሰሎሞን ፅጌ/️ ክፍል 1 ➡️ምን እንጠይቅልዎ መልሶች/ድንቅ ወንጌል✔️ምዕራፍ 5✔️ 

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Подписаться 219 тыс.
Просмотров 2,2 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@binialazare1663
@binialazare1663 4 года назад
በርታ ወንድማችን በቲፎዞ ምክንያት አውደ ምህረቱን ያጡትን ሊቃውንት በዚህ በኩል ትምህርታቸውን እንድናገኝ ስላረከን እናመሰግናለን!!!
@NATNAELBelayneh-yu3eu
@NATNAELBelayneh-yu3eu 5 месяцев назад
ጥያቄ :-ሰዉ ሲዉለድ ሙስሊም ነው ለዛ ነው የሚጠመቀው ተብሎ ለሚነሳው ጥያቄ የተብራራ ምላሽ ቢሰጡ??? የብዙ ምዕመናን ጥያቄ ነውና ቢመለስ
@ayelewdejene4715
@ayelewdejene4715 2 года назад
ህፃን ልጅ ሳይጠመቅ ቢሞት ድህነት ያገኛል
@ተዋህዶሞሆንመታደልነው
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን በርታ 🙏
@lawayesh8994
@lawayesh8994 4 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር🙏
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 года назад
ቃለሒዎትን ያሰማልን መምሕራችን
@tsedilove4731
@tsedilove4731 4 года назад
Amen Amen Amen memihir kale hiwot yasemalen tsagawn yabzalechu kalb amsgnalew
@ሽብርነኝየሰሜንሸዋልጅ
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@yabseraashagre3338
@yabseraashagre3338 4 года назад
መምህር በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋውን መንግሰቱን ያውርስልን
@bethel7669
@bethel7669 4 года назад
Egzihabher Yebarkot!
@behailuyeshineh6710
@behailuyeshineh6710 2 года назад
ጥያቄ ፡ ህፃናት በ 40 እና 80 ቀን ይጠመቃሉ ይህ ቀን ሳይሞላቸው ቢሞቱስ ክርስትያን ናቸው ወይስ ወደ የት ነው ሚገቡት??
@ወለተማርያምየፍቅርይዞማር
አወ ክርስቲያን ናቸው ሰዉ ሲፈጠር ክርስቲያን ሆኖ ነው የሚፈጠረዉ ጥምቀት የምንጠመቀዉ የእግዚአብሔር ልጅነትን ለማግኘት ነው
@abeldesta6546
@abeldesta6546 4 года назад
ወንድሜ ብዙ ያስረማርከው ደስ ይላል መፅሀፍቅዱሳዊ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ የመጨረሻዋ ትምህርትህ ግን ስለ ጥምቀት ያስተማርከው ስሜት የሚሰጥ አይደለም ቀድሞ እራስህ ከተናገርከው ጋር ይጋጫል ስው ሳያምን ሳይረዳ ለመዳን የሚያስፈልጉትን ነገሮች ማድረግ አይችልም ክርስትና አባት እናት በዋስትና እምነት ይካሄዳል?አንድ ህፃን አድጎ ስለሚያምነው ነገር ሌላ ሰው ዋስ መሆን ይቻላል? ትንሽ የሚከብድ ነገር አለው ስው የዘላለም ሂወት ለማግኘት በእየሱስ ማመን መጠመቅ፣ ስጋ ደሙን መውሰድ አለበት ካልን ለማመን ለመረዳት የሚችልበት እድሜ መጠበቅ አለበት ከዛ በዘለለ የሚደረገው ነገር ለመዳን የሚጠቅም ሳይሆን የሃይማኖት ስርአት ነው ለኔ የሚመስለኝም የምረዳውም
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ 2 года назад
ክርስቶስ እራሡ ነው ያዘዘው ወድ 40ቀን ሤትልጅ 80 ካልተጠመቀ መግስተሠማየት አይገባም
@abeldesta6546
@abeldesta6546 2 года назад
@@ፀጋየማርያምልጅ የቱ ጋር እንደዛ እንዳለ ብትነግረኝ(ብትንግሪኝ) በጣም እማርበታለው
@ወለተማርያምየፍቅርይዞማር
​@@abeldesta6546መጽሐፈ ኩፋሌ 4÷9 ላይ በብሉይ ኪዳን አዳም በ40። ቀኑ ሔዋን በ80። ቀኗ ነው ገነት የገቡት ይህ ለሐዲስ ኪዳን የጥምቀት ምሳሌ ነው እኛም የእግዚአብሔር ልጅነት ለማግኝት በ40። 80። ቀናችን እነጠመቃለን
@zemaritfantuwelde7940
@zemaritfantuwelde7940 4 года назад
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@biniamkifle3574
@biniamkifle3574 4 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@yarus1020
@yarus1020 4 года назад
kale heywet yasemalene memhrachen
Далее
🛑самое главное в жизни!
00:11
Просмотров 132 тыс.
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29
🛑самое главное в жизни!
00:11
Просмотров 132 тыс.