Тёмный

የለሊት ሶላት የአሰጋገድ ሁኔታው ||  

Elaf Tube
Подписаться 375 тыс.
Просмотров 87 тыс.
50% 1

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የሶሓቦች ታሪክ ፤ የታላላቅ ስብዕናዎች ታሪክ ፤ የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች ወደ ሚለቀቅበት ሁለተኛው ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Опубликовано:

 

1 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 196   
@user-uk2mu8vy9y
@user-uk2mu8vy9y 6 месяцев назад
ኑ እህቶቸ ከሚጠጠቅመን ሳይሆን ከማይጠቅመን ነው የምንገኘው ጀዛኩምሏህ ኡዝታዝ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥክ ❤❤❤❤
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 6 месяцев назад
አወ ወላ ግን ፕሮ ፋይልሽን ቀይሪው
@user-lb8ne4cu2w
@user-lb8ne4cu2w 6 месяцев назад
​@@FatumaMustefaሳሀ ፎሩፈኤሊ 🎉
@Aisha-hq2vl
@Aisha-hq2vl 6 месяцев назад
እህቴ..ፕሮፍይሉ.ትንሽ..ቀይሪው...ክእቀረታታጋእሺውዴ..ቀረእዳይልሽ
@user-wo7ym1jy8w
@user-wo7ym1jy8w 6 месяцев назад
ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ እድሜህን ያርዝምልን አላህ የወፍቀን ❤❤❤❤❤
@user-bd4hi6qw1x
@user-bd4hi6qw1x 6 месяцев назад
​@@user-lb8ne4cu2wትክክል
@user-ue6ct1sq9u
@user-ue6ct1sq9u 6 месяцев назад
ዘጠነኛ ሰውነኝ❤ ውድጎደኞቸ ወንድሜ ወደሳኡዲ እየሄደ ነው በየመን በዱአችሁ አግዙኝ😢
@user-qt8et2ft9t
@user-qt8et2ft9t 6 месяцев назад
አይዞሺ የኔ ውድ አላህ በሠላም ያስገባልሺ
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 6 месяцев назад
አይዞሽ አላህ ይርደው
@user-ue6ct1sq9u
@user-ue6ct1sq9u 6 месяцев назад
@@FatumaMustefa አሚንንን
@user-ue6ct1sq9u
@user-ue6ct1sq9u 6 месяцев назад
@@user-qt8et2ft9t አሚንንን ውደዎ
@user-cl4mw9pr2j
@user-cl4mw9pr2j 6 месяцев назад
Allah ከሱ ጋ ጉሁን
@QweAsd-vt3sx
@QweAsd-vt3sx 6 месяцев назад
ኢላፍ ዩቱብ ምን ግዜም ምርጫየነዉ👍👍
@ImamMohammed-os3io
@ImamMohammed-os3io 6 месяцев назад
ጀዛ ከሏሁ ኸይረን ወንድማችን ብዙ ጊዜ እከታተልሀለሁ ነገር ግን ኮመንት አልጽፍም ዛሬ ግን ትኩረት የማደርግበትን ሱና ስለገለጽክልን ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ቁርአንን ሀፍዣለሁ ሂፍዜ መጠንከርና አለመጠንከሩን ራሴን የምፈትሽው በቂያመለይል ነው አንድ አሊም ቁርአን የሀፈዘ ራሱን በቂያመለይል ይፈትሽ ሲሉ ሠምቸ ነበር እናም ቂያመለይል በሶላት ማሣለፍ ያለውን ደስታና እርካታ የቀመሠው ነው የሚያውቀው እኔ በእኔ ላይ የከበደና በረካ የለለው ለሊት ብየ የማስበው ሌሊት ማለት ሌላው ቢቀር አንት ረካኣ ዊትር ሳልሰግድ የሡቢህን አዛን የምሰማበት ሌሊት ነው አዛን እያለ ከእንቅልፌ ስነቃ ይቆጨኛል ቂያመለይል ባመለጠኝ ቁጥር ለምን እንዳመለጠኝ ራሴን ስፈትሽ 3 ምክንያቶችን አገኛለሁ 1 በቀኑ ክፍለ ጊዜ አላህን ሳመጥኩት ለሊቱን መንቃት አልችልም 2 በጊዜ አለመተኛት እኔ ኢሻን ከሰገድኩና ራት ከበላሁ በጊዜ መተኛት እወዳለሁ ልምደም ነው ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች አንዳንድ ቀን አምሽቸ ከተኛሁ ቂያም ያልፈኛል ለዚህም ስል ጓደኛ ቤት ማታ ማታ መሄድን እጠላለሁ ወደ እኔም ከመጡ ትንሽ ከተጫውትን ልተኛ ነው ሂዱ እላለሁ 3 በቀኑ ክፍለ ጊዜ በጣም በዛ ያለና እረፍት የሌለው ስራ መስራት ለቂያም እንዳልነቃ ሰበብ የሚሆንበትም አጋጣሚ አለ አሏህ ነገሮችን ያግራልን እርሱንም በመገዛት ላይ ያጽናን
@ekramfekr8975
@ekramfekr8975 6 месяцев назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ(ሽ)
@zehramohammed4470
@zehramohammed4470 24 дня назад
ጀዛከላህ ኸይር በሠማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
@fff-bh6gk
@fff-bh6gk 6 месяцев назад
ሀጃ. አለብኝ. ድአ. አረጉልኝ.በአላአላህ ይዣቼሇለሁ😢😢😢😢Elfe
@ummumohammedenshaallah6071
@ummumohammedenshaallah6071 6 месяцев назад
አሏህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@allhamdulilahforeverything9933
@allhamdulilahforeverything9933 6 месяцев назад
አሏህያሳካልሽ
@sanee4ysty
@sanee4ysty 6 месяцев назад
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ያረብ
@ahmednurBushera
@ahmednurBushera 4 дня назад
ጀዛውን አላህ ይክፈልህ ኡስታዝ
@user-zf8wz7xx2p
@user-zf8wz7xx2p 6 месяцев назад
አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልን ኡስታዝ ጀዛኩምአሏሁ ኸይር
@user-ii7pj3jj3g
@user-ii7pj3jj3g 21 день назад
ጀዛ ካላህ ኽይር ኡስታዝ
@umuimranasya2018
@umuimranasya2018 6 месяцев назад
አላህ ያግራል ቢዒዝኒላህ ጀዛክአላህ ኸይርን ኡስታዝ ባረክአላህ ፊክ
@user-bc4rd5ng4r
@user-bc4rd5ng4r 6 месяцев назад
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛከአላህ ኽይር ኡሰታዜ አንተ በተናገርከው እኛ በሰማንው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ያረብ መጨረሻችንን አሣምርልን
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 4 месяца назад
ጀዛከላህ ከይር ኡዝታዙና አላህ ልባችንን ያርጥብልን ያረብ
@asutaye
@asutaye 6 месяцев назад
ያረብ የለይል ሰላት ወፍቀን..😢😢
@Cit-qy4jk
@Cit-qy4jk 3 месяца назад
ማሻአላህ ደምፃኸ ተስምቶ እራሱ ይማይጠገብ አቤት ልስላሴ ማሻአላህ ተባረክ እረህማን ኡስታዝ ጀዛከላሁ ኸይር
@user-zf8wz7xx2p
@user-zf8wz7xx2p 6 месяцев назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ
@mohamedjamale4407
@mohamedjamale4407 3 месяца назад
Jezakelahe. Keyer. Yehan comnte lmiyanbe hulu alahe yalebetn chenket yansalet
@AmrelazeyneAmrelazeyna
@AmrelazeyneAmrelazeyna 6 месяцев назад
አላህ ጀዛህ ይክፈልህ ጀነትንም ይወፍቀን አንተም በርታልን
@allahmdulilaahallahmdulila2181
@allahmdulilaahallahmdulila2181 6 месяцев назад
ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ
@nuremohammed-nc7jp
@nuremohammed-nc7jp 6 месяцев назад
ዱአ አድርጉልኝ ያዝ ለቀቅ ነኝ የለሊት ሶላት ላይ አብወሀኛውን ጊዜ እስግዳለሁ ግን አንዳንዴ ይመጣብኛል ተስፋ እየቆረጥኩ እንዳይሆን አግዙኝ😢😢😢😢
@user-bd4hi6qw1x
@user-bd4hi6qw1x 6 месяцев назад
አብሽሪ እኔም እዳቺዉ ነበርኩ ግን አሁ ምንም ቢሆን እነራለሁ አዛን አዉርጂ አታምሹ በግዜየ መተኛት ነው
@nuremohammed-nc7jp
@nuremohammed-nc7jp 6 месяцев назад
@@user-bd4hi6qw1x ኧረ ፈጅርን እኮ አደለም ሆዴ ተሀጁድን ነው ፈጅርን አልሀምዱሊላ በወቅቱ እሰግዳለሁ😍😍😍
@user-zl1cn3jp5s
@user-zl1cn3jp5s 6 месяцев назад
ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዜ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አንተም በተናገርከው ተጠቃሚ ያድርግህ ያረብ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@user-lk4xj6ni9b
@user-lk4xj6ni9b 6 месяцев назад
ጀዛከላህ ኸይር ኡሥታዝ
@MeryembehijaMeryy
@MeryembehijaMeryy 4 месяца назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይወፍቅህ❤
@changelifemidas7142
@changelifemidas7142 6 месяцев назад
Mashallah ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ JAZAHKILLAH ❤
@zaharawallo7166
@zaharawallo7166 4 месяца назад
ጀዛከላህ ኸይር እስቷዝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋሪ🎉🎉🎉🎉🎉
@SofiSofi-qd2zc
@SofiSofi-qd2zc 3 месяца назад
ጀዛከላህ ኸይር
@user-gw9rs5og7h
@user-gw9rs5og7h 6 месяцев назад
ጀዛአኩሙላህ ኸይር 💐💐💐👍👍
@user-pp4xp6yc3s
@user-pp4xp6yc3s 4 месяца назад
ጀዛአከላህ ኸይር ወንድማችን
@zainabzainab6960
@zainabzainab6960 6 месяцев назад
❤❤ያራቢ ራሂም ቀልባችንን
@user-ip7yz9mt8r
@user-ip7yz9mt8r 6 месяцев назад
JezakALLAH KHEYR wendmie
@user-gn4if9lh9g
@user-gn4if9lh9g 6 месяцев назад
አላህ ያግራሪልን።
@user-gn4if9lh9g
@user-gn4if9lh9g 6 месяцев назад
አሚን
@DidiAdem-pe5vr
@DidiAdem-pe5vr 6 месяцев назад
Masha Allah..awo lk blehal wendme Allah ytebkh
@user-df4mn9wp2v
@user-df4mn9wp2v 6 месяцев назад
ماشاء الله جزاك الله خير
@user-cl4mw9pr2j
@user-cl4mw9pr2j 6 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምሏህ ኸይር ኡስታዝነ 🎉🎉
@GshHhehe
@GshHhehe Месяц назад
ማሻአላህ
@ekramfekr8975
@ekramfekr8975 6 месяцев назад
ጀዛከሏሁ ኽይርን
@user-sv6jz2yz2c
@user-sv6jz2yz2c 6 месяцев назад
አሚን አላሁመአሚን ጀዛኩም አሎሁኸይን
@user-qb2qu8if9w
@user-qb2qu8if9w 6 месяцев назад
ጀዛከላህ ኸይር ሰህ ወድማችን
@MukOldada
@MukOldada 6 месяцев назад
Jazakumullah
@user-ed2te8pr1s
@user-ed2te8pr1s Месяц назад
ያረብ የአላህ አንተ ቀጥተውን መንገድ ምራን አንተ አግራልን😢😢😢
@MedinamehammedMede-sc4xr
@MedinamehammedMede-sc4xr 3 месяца назад
جزاك الله خير
@hayattesema4388
@hayattesema4388 6 месяцев назад
አላህ ይጨምርልክ ወዲማችን እኛንም ተጠቃሚ ያርገን
@hikmanagas9307
@hikmanagas9307 6 месяцев назад
ጀዛክ አላህ ❤
@user-pp2uu4bt2t
@user-pp2uu4bt2t 5 месяцев назад
ጀዛከላህ
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 6 месяцев назад
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
@user-nl3xn5dc1t
@user-nl3xn5dc1t 4 месяца назад
ኢንሻ አላህ ያረብ ጀዛኸላህ ኸይር 🥰🥰
@user-ot8ld7jy1z
@user-ot8ld7jy1z 3 месяца назад
ጀዛከላሁ ኸይረን ድምፅህ غيثን ይመሥላል ስሰማህ አስታውሰዋለሁ አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ
@user-io8yl3pg9e
@user-io8yl3pg9e 6 месяцев назад
ጀዛ ከላህ ❤❤❤
@uaekfn6184
@uaekfn6184 6 месяцев назад
ጀዛኩሙላህይር
@naemahhawaa-uq2ss
@naemahhawaa-uq2ss 6 месяцев назад
ጀዛከሏህሀይረንኡስታዛችንእድሜጥናይስጥልን
@user-dl3ep3xc3c
@user-dl3ep3xc3c 6 месяцев назад
ጀዛከሏህ ኸይር
@HalimaSeid-wm4sz
@HalimaSeid-wm4sz 3 месяца назад
አስላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ስላምናችሁ ጀሚአን.እስኪልጀ በሲህር እየተሳቀየች ብኝ ነው ዱአ አድርጉልኝ የማንኛችን ዱአ እደሚደር ይታወቅም
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz 6 месяцев назад
ጀዛክአላህ ውሰታዝ
@zemzem4008
@zemzem4008 6 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ ጀዛከላህ ኸይረ
@fatimaseid
@fatimaseid 6 месяцев назад
ጀዛክ አላህ
@user-uc1xg9ku2n
@user-uc1xg9ku2n 4 месяца назад
ጀዛከላህ🎉🎉🎉
@kedirabdela-qy4mp
@kedirabdela-qy4mp 2 месяца назад
ያ አሏህ አንተ ወፍቀን፡
@user-tw6yh6fv4k
@user-tw6yh6fv4k 6 месяцев назад
ማሻ አሏህ
@user-vb5ny7nx9g
@user-vb5ny7nx9g 6 месяцев назад
አሚን ያረብ
@user-em7gx1vp8w
@user-em7gx1vp8w 6 месяцев назад
አለህይጨምርልህውስታስዬ
@mominawala5487
@mominawala5487 5 месяцев назад
ጀዛኩሙላህይር በሰማነውተጠቃሚየዲርገን አላህ ቀኙንምገድ የምራን የረብ ውድ ጀመአወቺ በዱቃቺሁ አትርሱኝ ቁርአን እድገራልኝ በዲነም ጠካራ እዲሆ ሁላቺንንም አላህ ያጌራልን
@user-wd8pn5yr7n
@user-wd8pn5yr7n 6 месяцев назад
Jezakelahe Allah yageralin
@user-ng2km7fx9l
@user-ng2km7fx9l 3 месяца назад
ያአላህኡስታዝጀዛኩሙላሁኽርረን❤❤❤
@user-rs9sx5yj1r
@user-rs9sx5yj1r 4 месяца назад
ጀዛኩም አላሁህይር
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 6 месяцев назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم ونعم بالله العلي العظيم جزاك الله كل حيرن
@hayatomar3229
@hayatomar3229 6 месяцев назад
ዋለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኽይር
@user-db1zh4pz7h
@user-db1zh4pz7h 6 месяцев назад
አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኃይር ኡሥታዝ
@user-ub9jc1wh4h
@user-ub9jc1wh4h 4 месяца назад
❤አላህ ይጨምርልህ ሁዝታዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv 5 месяцев назад
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረከቱ ጀዛክ እሏህ ኸይር
@alahh.ytbkehisilo3459
@alahh.ytbkehisilo3459 6 месяцев назад
Jzaklahii oztaz alahii katgare yhiiene yarebe
@user-fe7vd6lk6u
@user-fe7vd6lk6u 6 месяцев назад
ወአለይኩምሰላም እራሕመቱላሂ ወበረከትሁ ኡስታዝ አላሕ እረጅም እድሜ ይስጥሕ ጀዛ ከአላሕ ውድ እሕቶቸ ወላሂ በስደት ያላችሁ የማይጠቅም ቲክቶክ ትታችሁወላሂ እሚጠቅማችሁንነገር አድምጡ ወላሂ እኔ በዝሕ ቻናል ብዙ እውቀትነው ያገኘሁበት ወላሂ አላሕ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ 🤲🤲🤲
@sae6sar67
@sae6sar67 6 месяцев назад
አሚን ያርብ
@user-ri4jv4gz7n
@user-ri4jv4gz7n 6 месяцев назад
ያረቢ አተ አግዘኝ
@user-np1wk8gt6r
@user-np1wk8gt6r 6 месяцев назад
ባረከሏሁ ፈክ ❤🌺🌺💚💚⏳⏳
@sartt4085
@sartt4085 6 месяцев назад
አሏህ ያግራልን ያረብ
@Ios-mv9fw
@Ios-mv9fw 6 месяцев назад
ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለህ አሚንን
@SadNeGase
@SadNeGase 6 месяцев назад
መሻአላህ
@user-fu9gi2wq3k
@user-fu9gi2wq3k 6 месяцев назад
ያአላህ አላህ ያግራልን ያረብ✅✅✅✅
@user-no6vr7gu7v
@user-no6vr7gu7v Месяц назад
Amennnnnnn❤❤❤❤😊😊😊😊
@user-hs4cr7cl1o
@user-hs4cr7cl1o 6 месяцев назад
Allh rejim edima yestke jezkualhu heyeri
@user-xi8zk6lj9o
@user-xi8zk6lj9o 6 месяцев назад
Amin yarb
@FafyFafy-fv4tm
@FafyFafy-fv4tm 6 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ
@toyba5419
@toyba5419 6 месяцев назад
አላህ ያግራልን
@user-xv2zt8md7b
@user-xv2zt8md7b 6 месяцев назад
Mashaaa alhaa rabbiin isin iraa ha jalatuu o obooleesa kena galanl ke janataa ha tayu ka
@Zabibamustfa
@Zabibamustfa 6 месяцев назад
❤ኡስተዝ,ጀዘከለህ,አለህ,ይጠብቅህ❤
@user-dp9hn7kj5n
@user-dp9hn7kj5n 6 месяцев назад
አሚን አሚን ያረብ
@user-wo7ym1jy8w
@user-wo7ym1jy8w 6 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ እድሜህን ያርዝምልን
@heatmekonn2688
@heatmekonn2688 Месяц назад
እስኪ በአላህ ቁርአን የሚያቀራኝ በውስጥ
@AliyAbrash-oe4qs
@AliyAbrash-oe4qs 5 месяцев назад
Amen
@kadijaakadijaa421
@kadijaakadijaa421 6 месяцев назад
wa, alekumussalaam Warhmatullhi Wabrkatuu Sallallaahu Aleeyhi wassallam
@kenzemahmud1338
@kenzemahmud1338 6 месяцев назад
አላህ ያንተ ሚስት ቢያረገኝ ጀነትን እደሰጠኝ እቆጥረው ነበር ግን እኔ ላንተ የምገባ አይደለሁም አላህ ይጨምርልህ የሙስሊም ውድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kenzemahmud1338
@kenzemahmud1338 6 месяцев назад
አሚን እህቴ
@AsiyakinduYiragueshetuw
@AsiyakinduYiragueshetuw 6 месяцев назад
ዋአለይኩምእሰላምወራህመቱላወበረካቱህ ያረብመጨረሻችንአላሀረያሳምርልንያረብ።የምናደርገውመልካምነገርሁሉአላህዘንድተቀባይያድርግልንያረብ
@ZmzmHbh
@ZmzmHbh 6 месяцев назад
አላህያግራለንያረብ✅✅✅✅✅❤❤❤❤❤❤❤❤
@ToybaAbdla-ps5ie
@ToybaAbdla-ps5ie 6 месяцев назад
ياالله🤲يارب
@Yekesimitoro
@Yekesimitoro 6 месяцев назад
አሚን
@ummiumi3911
@ummiumi3911 6 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የራሴን ስራ ነው ማምሸት ግን እንደምንም ታግዬ ልጆቼን ቀስቅሼ እሰግዳለን ጠዋት መነሳት በመከራ ነው ጀዛከላ 🙏🙏🙏
@muradahmet2797
@muradahmet2797 6 месяцев назад
Masha alah melkam nggr new
@user-lk2ot5jo9i
@user-lk2ot5jo9i 6 месяцев назад
አላህ ያግራለን ያረብ
@user-ei3zv5tl1z
@user-ei3zv5tl1z 6 месяцев назад
ወላሂወኡስታዝጀዛከሏህኸይር
@user-lk4xj6ni9b
@user-lk4xj6ni9b 6 месяцев назад
ወአለይኩ ሠላም ወራህመቱላሂ በወረካትህ አህለን ወሠህለን
@user-xn6uy4zq7x
@user-xn6uy4zq7x 6 месяцев назад
ያአላአላህእርጅምእድሜይስጥልኝ
@user-ku8we5qv5j
@user-ku8we5qv5j Месяц назад
meshala🎉
@amberiyaidris8350
@amberiyaidris8350 5 месяцев назад
ኢለሂ
Далее
Копия iPhone с WildBerries
01:00
Просмотров 2,4 млн
МЕГА ФОКУС С КАЛЬКУЛЯТОРОМ
00:33
Копия iPhone с WildBerries
01:00
Просмотров 2,4 млн