Тёмный

የላቭሊ ብስኩት ሃራጅ መውጣት ጉዳይ እና የእግዚአብሔር መታደግ 

Acts1120
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 3,5 тыс.
50% 1

የእግዚአብሔር አንድ ቀን አዘጋጅ #እታለም ተመስገን ክጽል 2

Опубликовано:

 

3 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 29 дней назад
ዳኒዬ ጌታ ይባርክህ እታለምን እንደዚህ ሰርፕራይዝ ስላረካት በጣም ደስ ብሎኝል እታለምዬ የኔ ቆጆ ጌታ ይባርክሽ ላንቺ ከዚህ በላይ ይገባሻል ጌታ ባንቺ ተጠቅሞ ብዙ አገልጋዮችን ስላሰተዋወቅሽን ከልብ ላመሰግንሽ እወዳለው እህቴ ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 29 дней назад
በጣም የተወድሽ እህታችን እታለም ጨዋ የእግዚአብሄር ሴትወንድማችንም ተባረክ።
@tirufatmulugeta1933
@tirufatmulugeta1933 29 дней назад
በርቺ በጣም ነዉ የምወድሽ ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏
@yeneneshzerihun7357
@yeneneshzerihun7357 29 дней назад
እታለምዬ ተባረኪ በጉጉት ነው የምጠብቀው የንቺን ብሮግራም ሰውም እስኪሰለች ሼር የማረገው እድሜ ጤና ይስጥሽ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 29 дней назад
አሜን bless you
@wayessaolkaba249
@wayessaolkaba249 29 дней назад
ድህነት አንደኛው ጠላታችን ነው።
@wossenassege3714
@wossenassege3714 26 дней назад
My sister you are the winner. God bless you.
@MuluembetLakew
@MuluembetLakew 29 дней назад
ተባረኪ እታለምዬ ዳርቻሽ ይስፋ
@DanielA-fw8er
@DanielA-fw8er 29 дней назад
Good job Etalem I am very proud of you May God bless you richly forever
@mercymercy9309
@mercymercy9309 28 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 29 дней назад
Amen Betye you are❤
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema 28 дней назад
እንኳን እደረሰሽ ውድ እህቴ እታለም የበለጠ የምትዘረጌበት የስኪት መልካም የአገልግሎት ዘመን ይሁንልሽ ተባረኪ።
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 29 дней назад
አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን በክብር በክርሰቶሰ የሜሰፈልግሽን ይሙላብሽ በመቶ እጥፍ ይባርክህ ወንድሜ።
@fevenwelde9286
@fevenwelde9286 29 дней назад
Happy anniversary .
@eyobsoressa1665
@eyobsoressa1665 29 дней назад
No sound?
@danielamare7898
@danielamare7898 29 дней назад
Poverty is the result of illiteracy, or as the lady said, ignorance. So that's the key problem.
@senaitamsalu2671
@senaitamsalu2671 24 дня назад
15 ደቂቃ ያህል ድጋም ነው ያቀረባችሁት .ማሟያ ነው.?በተረ ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉❤😂❤❤
@user-op3kj3sg1r
@user-op3kj3sg1r 29 дней назад
Enkwn. Adrse. Etlmy. Ewdsilhu
@user-po9vm5do3p
@user-po9vm5do3p 24 дня назад
ጅብ የማያውቁት ሀገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ ይባላል። ይቺ የተረገመች መሰሪ ማንም አያውቀኝም ብላ ስለ ወንጌል ስትዘላብድ በጣም የሚገርም ነው። አይቤክስ ሆቴል በእንግድነት የመጣ ጣላንያዊ በቋንቋ በማግባባት በስሟ አምኖ ያስገባዉን የብስኩት ማምረቻ ማሽንና ዶላሩን ክዳ የበላችና የብስኩት ፋብሪካ ባለቤት ለጊዜውም ቢሆን የነበረች ቁጭ በሉ ሌባ ነች። መሰረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንንም በጥብጣ የተባረረች እስስት ናት። ጌታ ቤት ገብታ በጌታ ስም ለመጠቀም መሆኑን አውቃችሁ ወንድሞቻችን ጥንቃቄ እንድታደርጉ አሳስባለሁ።
@selammaru4702
@selammaru4702 22 дня назад
You sound very bitter and jelous what ever happen its between GOD and her who are you to judge .
Далее
Incredible magic 🤯✨
00:53
Просмотров 2,9 млн
ነፍስሸን የሰጠሽው ቆሪጥ ...
1:05:57
Просмотров 35 тыс.
የፕሮፌሰሩ ግጥምጥሞሽ
1:22:36
Просмотров 9 тыс.
Incredible magic 🤯✨
00:53
Просмотров 2,9 млн