Тёмный

የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽኖች ከሙሉ የአመራረት ሂደት ጋር | Bar Soap making full Production line 

Hayle Engineering
Подписаться 4,1 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

የማሽን ዝርዝር መረጃ ከ ኃይሌ ኢንጂነሪንግ
ቀን፦ 08/07/2015 E.C
የማሽን ስም፦ ሞዴል 4 የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን
የማሽን ተግባር ፦ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና እና አጃክስ ሳሙና ማምረት
የተሰራበት ቁስ ፦ ማይልድ ስቲል ወይም ስቴለስ ስቲል
ውጫዊ የልኬት መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ ፦ 5500 x 2800 x 1900
የማሽን ክብደት ፦ 1300 ኪሎግራም
የኃይል ፍጆታ ፦23 ኪሎዋት 380 ቮልት
የማምረት አቅም ፦ በሰዓት 90 ኪሎ ግራም ወይም ባለ 200 ግራም ሳሙና 450 ፍሬ ያመርታል
የጥገና ዋስትና ፦ አንድ አመት
ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 1,220,000.00 ብር
ዋጋ ቫትን ጨምሮ በ ስቴለስ ስቲል እና በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 2,421,000.00
የመለዋወጫ አቅርቦት ፦ ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን።
ማስታወሻ አንድ ፦ ማሽኑ በውስጡ መቀላቀያ፣ባለ ሶስት ሮል መዳመጫ፣ሲምፕሌክስ ፕሎደር፣መቁረጫ እና ቀላል ቅርፅ ማውጫ ያካተተ ነው።
ማስታወሻ ሁለት ፦ ማንኛውንም ከዚህ ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን
ማስታወሻ ሶስት፦ የ አመራረት ስልጠና እና የ ቴክኒካል ጥገና ስልጠና እንሰጣልን
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ፣ቁስቋም ማርያም መንገድ ፕሪማ ፓስታ አጠግብ
ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155
የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/prod...
የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com
የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/Ju22e8p91XwL2f2778
ፋክስ: +251114626171
ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
========================================================
Quotation from Hayle Engineering
Quotation Date: 08/07/2015 E.C
Machine Name: ሞዴል 4 የልብስ እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን | Model 4 Bar Soap Making Machine
Machine Function: Produce Bar soaps like laundry soap, Bath Soap (Toilet soap)
Material: Mild steel and or Stainless Steel
Size (mm) L x W x H: 5500m x 2800 x 1900
Weight: 1300kg
Power Consumption: 23 kW- 380V
Capacity: 90 kilograms per hour (450-piece for 200-gram bar soap per hour)
Maintenance Warranty: 1 Year
Price for all Mild Steel material Made (VAT inclusive): ETB 1, 220,000.00
Price for Stainless Steel and Mild Steel material Made (VAT inclusive): ETB 2,421,000.00
Delivery Time: Available in Stock
payment options: 30% in the First Advance payment, 30% Advance in the middle of the work, and the rest 40% up on Delivery.
Spare parts: after-sales, Spare parts are available for all machine parts.
Remark 1: Machine Includes: Mixer, Triple roller mill, Simplex Plodder, Cutter, and Simple Press with Die Set
Remark 2: any need for a relatively upper capacity/specification of this machine; it’s available to produce as per your need and Details of your requirements.
Remark 3, Operation and maintenance training is available for the machine.
Address: Ethiopia, Addis Abeba, Kality Sheger Dabo, Kusquam Maryam Road, Next to Prima Pasta
Telephone: +251114626173/ +251118589954/ +251910626155
Fax: +251114626171
P.O. box: 56993
Email: marketing@hayleengineering.com
for more Visit www.hayleengineering.com/prod...
Google map Location: goo.gl/maps/Ju22e8p91XwL2f277h

Опубликовано:

16 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 79   
@user-od8mf9sn3x
@user-od8mf9sn3x 11 месяцев назад
the first detergent production machine made in Ethiopia with an attractive and easy to move designee by Hayle Engineering with an affordable price and maximum quality care!!!
@mekuanintyeshambel5079
@mekuanintyeshambel5079 11 месяцев назад
this is interesting machine, keep it up guys.
@melakuali247
@melakuali247 4 месяца назад
ስራችሁ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነበር ነገር ግን አፕደት የሆነ የቅርብ መረጃ የላችሁም። ይሄ ቪዲዮ አንድ አመት ሊሆነው ነው ከተሳራ። አሁን ስራ ላይ ከሆናችሁ አድስ የተሟላ መረጃ ብትሰጡን ጥሩ ነበር። ለምሳሌ እኔ ይሄን ማሽን መግዛት እፈልጋለሁ።
@hayleengineering798
@hayleengineering798 3 месяца назад
የማሽን ዝርዝር መረጃ ከ ኃይሌ ኢንጂነሪንግ ቀን፦ 20/07/2016 E.C የማሽን ስም፦ ሞዴል 4 የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን የማሽን ተግባር ፦ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና እና አጃክስ ሳሙና ማምረት የተሰራበት ቁስ ፦ ማይልድ ስቲል ወይም ስቴለስ ስቲል ውጫዊ የልኬት መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ ፦ 5500 x 2800 x 1900 የማሽን ክብደት ፦ 1300 ኪሎግራም የኃይል ፍጆታ ፦23 ኪሎዋት 380 ቮልት የማምረት አቅም ፦ በሰዓት 90 ኪሎ ግራም ወይም ባለ 200 ግራም ሳሙና 450 ፍሬ ያመርታል የጥገና ዋስትና ፦ አንድ አመት ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 1,643,050.00 ብር ዋጋ ቫትን ጨምሮ በ ስቴለስ ስቲል እና በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 2,941,200 ብር የመለዋወጫ አቅርቦት ፦ ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። ማስታወሻ አንድ ፦ ማሽኑ በውስጡ መቀላቀያ፣ባለ ሶስት ሮል መዳመጫ፣ሲምፕሌክስ ፕሎደር፣መቁረጫ እና ቀላል ቅርፅ ማውጫ ያካተተ ነው። ማስታወሻ ሁለት ፦ ማንኛውንም ከዚህ ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን ማስታወሻ ሶስት፦ የ አመራረት ስልጠና እና የ ቴክኒካል ጥገና ስልጠና እንሰጣልን ማስታወሻ አራት፦ ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oY8frQEjHmg.html አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ቸራሊያ ፋብሪካ ጀርባ 700 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@ybekalsisay3780
@ybekalsisay3780 9 месяцев назад
በጣም ምርጦች ናችሁ
@user-rh2ki7gi7y
@user-rh2ki7gi7y 9 месяцев назад
oni ላይ ስልጠናውን ብሠጡነ በጣም ተመችቶኘ ነበር ማሽኑ
@user-cx7gu7re6j
@user-cx7gu7re6j 9 месяцев назад
Good Job.
@bodenaregassa7777
@bodenaregassa7777 8 месяцев назад
Fantastic!!!Upaaaaaa
@AselfeshHadaro
@AselfeshHadaro 6 месяцев назад
Very nice bexam yasefelaginow
@user-uf1gw5fj6e
@user-uf1gw5fj6e Год назад
ኧረ ይመቻችሁ አንዲ እያደረጋችሁ የስራ ሞራላችን አምጡት እንጅ በጣም ምርጥ ስራ እኔ አፈልጋለሁ ዋጋ ንገሩኝ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 6 месяцев назад
እኔ ራሱ ኢንሻ አላህ
@facts8913
@facts8913 Месяц назад
​@@user-ow3fj3dd9k3,941,200 ብር
@user-jv6pz7ro9c
@user-jv6pz7ro9c 4 месяца назад
Very nice
@tigraywerki1355
@tigraywerki1355 4 месяца назад
በቃ አገሬ ልገባ ነዉ ❤
@user-vq6km2mf8g
@user-vq6km2mf8g 2 месяца назад
Wow❤❤❤❤❤
@user-bg9kk4gx4y
@user-bg9kk4gx4y 6 месяцев назад
በጣም ደስ የሚልና ሚዲያ ላይ ካየዋቸው የአገር ውስጥ ማሽኖች የተሻለ ይመስላል።እናም የማሽን ሊዝ ብድር አቅርቦት ይኖራል ወይ!?
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 9 месяцев назад
❤❤❤
@user-ue9qg4hi2f
@user-ue9qg4hi2f 7 месяцев назад
@yonadane2664
@yonadane2664 8 месяцев назад
እስከ ዛሬ ድረስ ካየኋቸው የማሽን ስራዎች ውስጥ ሒደቱን ጠብቆ እየተመረተ ያለ ምርት ስለሆነ እጅ በጣም ተመራጭ ስራ ነው ብዬ ተቀብያለሑ አድራሻችሑኝ ብትጠቁሙኝ አመሠግናለሑ
@zelalemtesfaye9034
@zelalemtesfaye9034 7 месяцев назад
በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን በቤት ቆጣሪ በ220 V ቢሰራ ጥሩ ነበር
@termang777
@termang777 9 дней назад
Ye samuna mamret seltena testalachu ?
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 6 месяцев назад
ማሻ አላህ ዎጋውንም ብትነግሩን
@user-zn5sk6iw2q
@user-zn5sk6iw2q Год назад
ክፍለ ሀገር መጠቀምይቻላል ወይ
@user-eo3pq8hw8b
@user-eo3pq8hw8b 10 месяцев назад
❤yemashinun waga btnegru n ena yet endemnagegn
@hayleengineering798
@hayleengineering798 9 месяцев назад
የማሽን ዝርዝር መረጃ ከ ኃይሌ ኢንጂነሪንግ ቀን፦ 29/01/2016 E.C የማሽን ስም፦ ሞዴል 4 የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን የማሽን ተግባር ፦ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና እና አጃክስ ሳሙና ማምረት የተሰራበት ቁስ ፦ ማይልድ ስቲል ወይም ስቴለስ ስቲል ውጫዊ የልኬት መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ ፦ 5500 x 2800 x 1900 የማሽን ክብደት ፦ 1300 ኪሎግራም የኃይል ፍጆታ ፦23 ኪሎዋት 380 ቮልት የማምረት አቅም ፦ በሰዓት 90 ኪሎ ግራም ወይም ባለ 200 ግራም ሳሙና 450 ፍሬ ያመርታል የጥገና ዋስትና ፦ አንድ አመት ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 1,643,050.00 ብር ዋጋ ቫትን ጨምሮ በ ስቴለስ ስቲል እና በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 2,941,200 ብር የመለዋወጫ አቅርቦት ፦ ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። ማስታወሻ አንድ ፦ ማሽኑ በውስጡ መቀላቀያ፣ባለ ሶስት ሮል መዳመጫ፣ሲምፕሌክስ ፕሎደር፣መቁረጫ እና ቀላል ቅርፅ ማውጫ ያካተተ ነው። ማስታወሻ ሁለት ፦ ማንኛውንም ከዚህ ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን ማስታወሻ ሶስት፦ የ አመራረት ስልጠና እና የ ቴክኒካል ጥገና ስልጠና እንሰጣልን ማስታወሻ አራት፦ ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oY8frQEjHmg.html አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ቸራሊያ ፋብሪካ ጀርባ 700 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@Yared1216
@Yared1216 Месяц назад
ጥሬ እቃው ከየት ነው የሚመጣው የሳሙናው እና አጃክስ?
@user-cy7yv3km2l
@user-cy7yv3km2l 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤እዉንት የስራሞራሌነዉ የመጣዉ እስከመቸ በሰዉ ሀገር ወላሂ ሰለቸኝ
@mohammedawell5643
@mohammedawell5643 Год назад
ዋው በጣም አሪፍ ቢዝነስ ነው ዋጋውን ተይቅርታ ጋር ዋጋውን ብታሳውቁን አሪ ነበር
@hayleengineering798
@hayleengineering798 Год назад
የማሽን ዝርዝር መረጃ ከ ኃይሌ ኢንጂነሪንግ ቀን፦ 09/07/2015 E.C የማሽን ስም፦ ሞዴል 4 የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን የማሽን ተግባር ፦ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና እና አጃክስ ሳሙና ማምረት የተሰራበት ቁስ ፦ ማይልድ ስቲል ወይም ስቴለስ ስቲል ውጫዊ የልኬት መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ ፦ 5500 x 2800 x 1900 የማሽን ክብደት ፦ 1300 ኪሎግራም የኃይል ፍጆታ ፦23 ኪሎዋት 380 ቮልት የማምረት አቅም ፦ በሰዓት 90 ኪሎ ግራም ወይም ባለ 200 ግራም ሳሙና 450 ፍሬ ያመርታል የጥገና ዋስትና ፦ አንድ አመት ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 1,220,000.00 ብር ዋጋ ቫትን ጨምሮ በ ስቴለስ ስቲል እና በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 2,421,000.00 የመለዋወጫ አቅርቦት ፦ ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። ማስታወሻ አንድ ፦ ማሽኑ በውስጡ መቀላቀያ፣ባለ ሶስት ሮል መዳመጫ፣ሲምፕሌክስ ፕሎደር፣መቁረጫ እና ቀላል ቅርፅ ማውጫ ያካተተ ነው። ማስታወሻ ሁለት ፦ ማንኛውንም ከዚህ ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን ማስታወሻ ሶስት፦ የ አመራረት ስልጠና እና የ ቴክኒካል ጥገና ስልጠና እንሰጣልን ማስታወሻ አራት፦ ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oY8frQEjHmg.html አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ፣ቁስቋም ማርያም መንገድ ፕሪማ ፓስታ አጠግብ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/Ju22e8p91XwL2f2778 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@batriyoutub5772
@batriyoutub5772 8 месяцев назад
​@@hayleengineering798ሠላም
@abrahamgela4156
@abrahamgela4156 9 месяцев назад
what is the cost of your machine
@GetachewKebede-es1vv
@GetachewKebede-es1vv Месяц назад
Ineed220v powere have this machine,whow Mach the small price.
@AdaneMamo-js7wc
@AdaneMamo-js7wc 2 месяца назад
Single phase new machinenu
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 8 месяцев назад
እንዴት ናችው? የማሽን ወጋው ስንት ነው?
@user-dx8by6xw8n
@user-dx8by6xw8n Месяц назад
አረ ፈላጊ ነኝ በምን lagengachu
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 8 месяцев назад
አድራሻችውስ የት ነው : ስልክ ቁጥር ያስፈልገናል :ሌላው የእናንተ ማሽን ከሌሎቹ ማሽኖች በምን ይለያል?
@mesaynius2046
@mesaynius2046 5 месяцев назад
How much the price
@meseretwerku6077
@meseretwerku6077 3 месяца назад
Wegawu sent new
@AselfeshHadaro
@AselfeshHadaro 6 месяцев назад
How much ❤
@dulonedhi2733
@dulonedhi2733 4 месяца назад
How much is it?
@mezgebbichil
@mezgebbichil Год назад
የስራ ሞራልን የነሳሳል ጥሬእቃ አቅርቦቱ እና የማሽኑን ወቅታዊ ዋጋ ብትነግሩን
@hayleengineering798
@hayleengineering798 9 месяцев назад
Quotation from Hayle Engineering Quotation Date: 29/01/2016 E.C Machine Name: ሞዴል 4 የልብስ እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን | Model 4 Bar Soap Making Machine Machine Function: Produce Bar soaps like laundry soap, Bath Soap (Toilet soap) Material: Mild steel and or Stainless Steel Size (mm) L x W x H: 5500m x 2800 x 1900 Weight: 1300kg Power Consumption: 23 kW- 380V Capacity: 90 kilograms per hour (450-piece for 200-gram bar soap per hour) Maintenance Warranty: 1 Year Price for all Mild Steel material Made (VAT inclusive): ETB 1,643,050.00 Price for Stainless Steel and Mild Steel material Made (VAT inclusive): ETB 2,941,200 Delivery Time: Available in Stock payment options: 30% in the First Advance payment, 30% Advance in the middle of the work, and the rest 40% up on Delivery. Spare parts: after-sales, Spare parts are available for all machine parts. Remark 1: Machine Includes: Mixer, Triple roller mill, Simplex Plodder, Cutter, and Simple Press with Die Set Remark 2: any need for a relatively upper capacity/specification of this machine; it’s available to produce as per your need and Details of your requirements. Remark 3, Operation and maintenance training is available for the machine. Remark 4: Video link ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oY8frQEjHmg.html Address: Ethiopia, Addis Abeba, Kality, 700 meters behind Cheralia factory Telephone: +251118589954/ +251910626155 P.O. box: 56993 Email: marketing@hayleengineering.com for more Visit www.hayleengineering.com/products/ Google map location: goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7
@bie8789
@bie8789 7 месяцев назад
እኔ በጣም ይሄን ስራ በዚህ ማሽን መስራት እፈልጋለሁ እመኛለሁም ነገር ግን በምን አቅም????
@desalegnmamo2163
@desalegnmamo2163 Год назад
Bath soap molding machine price ?
@hayleengineering798
@hayleengineering798 9 месяцев назад
Quotation from Hayle Engineering Quotation Date: 29/01/2016 E.C Machine Name: ሞዴል 4 የልብስ እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን | Model 4 Bar Soap Making Machine Machine Function: Produce Bar soaps like laundry soap, Bath Soap (Toilet soap) Material: Mild steel and or Stainless Steel Size (mm) L x W x H: 5500m x 2800 x 1900 Weight: 1300kg Power Consumption: 23 kW- 380V Capacity: 90 kilograms per hour (450-piece for 200-gram bar soap per hour) Maintenance Warranty: 1 Year Price for all Mild Steel material Made (VAT inclusive): ETB 1,643,050.00 Price for Stainless Steel and Mild Steel material Made (VAT inclusive): ETB 2,941,200 Delivery Time: Available in Stock payment options: 30% in the First Advance payment, 30% Advance in the middle of the work, and the rest 40% up on Delivery. Spare parts: after-sales, Spare parts are available for all machine parts. Remark 1: Machine Includes: Mixer, Triple roller mill, Simplex Plodder, Cutter, and Simple Press with Die Set Remark 2: any need for a relatively upper capacity/specification of this machine; it’s available to produce as per your need and Details of your requirements. Remark 3, Operation and maintenance training is available for the machine. Remark 4: Video link ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oY8frQEjHmg.html Address: Ethiopia, Addis Abeba, Kality, 700 meters behind Cheralia factory Telephone: +251118589954/ +251910626155 P.O. box: 56993 Email: marketing@hayleengineering.com for more Visit www.hayleengineering.com/products/ Google map location: goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7
@annatube2942
@annatube2942 11 месяцев назад
ባለ ስንት ግራም ነዉ? ምን ያህል ብዛት በቀን ያመርታል? ማሽኑ የሚሸጥበት ዋጋ ስንት ነዉ? ማሽኑን ከገዛን በኋላ ብልሽትና አንዳንድ ችግሮች ቢገጥሙ ዋራንቲ ይኖረዋል?

@WubshetBelay
@WubshetBelay Год назад
በስቴለስ ስቲል እና በማይልድ ስቲል ልዩነታቸው ምንድን ነው ? ጥሬ እቃውስ አገር ውስጥ አለ?
@hayleengineering798
@hayleengineering798 Год назад
ውድ ደንበኛችን ጥሬ እቃው አገር ውስጥ በብዛት ይገኛል! ለበለጠ መረጃ ከስር ባልው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ! አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ፣ቁስቋም ማርያም መንገድ ፕሪማ ፓስታ አጠግብ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/Ju22e8p91XwL2f2778 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@yeyirgalem6295
@yeyirgalem6295 10 месяцев назад
Stainless Steel kehone ayzegem. Ena alemezagu demo samunaw terat endinorew yadergal kezage gn samunaw kemiserabet chemical gar leke ayhonem ena koda besheta endihum ye samuna mebelashet yegetmal. Tre eka demo bedemb ale
@user-pf9me5mh5l
@user-pf9me5mh5l 3 месяца назад
Wagau sintino
@samsonendale8282
@samsonendale8282 Год назад
Wagaw Sint new ?
@hayleengineering798
@hayleengineering798 9 месяцев назад
የማሽን ዝርዝር መረጃ ከ ኃይሌ ኢንጂነሪንግ ቀን፦ 29/01/2016 E.C የማሽን ስም፦ ሞዴል 4 የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን የማሽን ተግባር ፦ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና እና አጃክስ ሳሙና ማምረት የተሰራበት ቁስ ፦ ማይልድ ስቲል ወይም ስቴለስ ስቲል ውጫዊ የልኬት መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ ፦ 5500 x 2800 x 1900 የማሽን ክብደት ፦ 1300 ኪሎግራም የኃይል ፍጆታ ፦23 ኪሎዋት 380 ቮልት የማምረት አቅም ፦ በሰዓት 90 ኪሎ ግራም ወይም ባለ 200 ግራም ሳሙና 450 ፍሬ ያመርታል የጥገና ዋስትና ፦ አንድ አመት ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 1,643,050.00 ብር ዋጋ ቫትን ጨምሮ በ ስቴለስ ስቲል እና በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 2,941,200 ብር የመለዋወጫ አቅርቦት ፦ ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። ማስታወሻ አንድ ፦ ማሽኑ በውስጡ መቀላቀያ፣ባለ ሶስት ሮል መዳመጫ፣ሲምፕሌክስ ፕሎደር፣መቁረጫ እና ቀላል ቅርፅ ማውጫ ያካተተ ነው። ማስታወሻ ሁለት ፦ ማንኛውንም ከዚህ ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን ማስታወሻ ሶስት፦ የ አመራረት ስልጠና እና የ ቴክኒካል ጥገና ስልጠና እንሰጣልን ማስታወሻ አራት፦ ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oY8frQEjHmg.html አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ቸራሊያ ፋብሪካ ጀርባ 700 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@nafibekele4957
@nafibekele4957 9 месяцев назад
please price
@hayleengineering798
@hayleengineering798 9 месяцев назад
Quotation from Hayle Engineering Quotation Date: 29/01/2016 E.C Machine Name: ሞዴል 4 የልብስ እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን | Model 4 Bar Soap Making Machine Machine Function: Produce Bar soaps like laundry soap, Bath Soap (Toilet soap) Material: Mild steel and or Stainless Steel Size (mm) L x W x H: 5500m x 2800 x 1900 Weight: 1300kg Power Consumption: 23 kW- 380V Capacity: 90 kilograms per hour (450-piece for 200-gram bar soap per hour) Maintenance Warranty: 1 Year Price for all Mild Steel material Made (VAT inclusive): ETB 1,643,050.00 Price for Stainless Steel and Mild Steel material Made (VAT inclusive): ETB 2,941,200 Delivery Time: Available in Stock payment options: 30% in the First Advance payment, 30% Advance in the middle of the work, and the rest 40% up on Delivery. Spare parts: after-sales, Spare parts are available for all machine parts. Remark 1: Machine Includes: Mixer, Triple roller mill, Simplex Plodder, Cutter, and Simple Press with Die Set Remark 2: any need for a relatively upper capacity/specification of this machine; it’s available to produce as per your need and Details of your requirements. Remark 3, Operation and maintenance training is available for the machine. Remark 4: Video link ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oY8frQEjHmg.html Address: Ethiopia, Addis Abeba, Kality, 700 meters behind Cheralia factory Telephone: +251118589954/ +251910626155 P.O. box: 56993 Email: marketing@hayleengineering.com for more Visit www.hayleengineering.com/products/ Google map location: goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7
@AselfeshHadaro
@AselfeshHadaro 6 месяцев назад
People wagaw siteanw
@nafibekele4957
@nafibekele4957 9 месяцев назад
how much

@mebtuetsubdink4457
@mebtuetsubdink4457 Год назад
በምን ያህል ብር መጀመር ይቻላል
@hayleengineering798
@hayleengineering798 9 месяцев назад
የማሽን ዝርዝር መረጃ ከ ኃይሌ ኢንጂነሪንግ ቀን፦ 29/01/2016 E.C የማሽን ስም፦ ሞዴል 4 የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን የማሽን ተግባር ፦ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና እና አጃክስ ሳሙና ማምረት የተሰራበት ቁስ ፦ ማይልድ ስቲል ወይም ስቴለስ ስቲል ውጫዊ የልኬት መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ ፦ 5500 x 2800 x 1900 የማሽን ክብደት ፦ 1300 ኪሎግራም የኃይል ፍጆታ ፦23 ኪሎዋት 380 ቮልት የማምረት አቅም ፦ በሰዓት 90 ኪሎ ግራም ወይም ባለ 200 ግራም ሳሙና 450 ፍሬ ያመርታል የጥገና ዋስትና ፦ አንድ አመት ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 1,643,050.00 ብር ዋጋ ቫትን ጨምሮ በ ስቴለስ ስቲል እና በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 2,941,200 ብር የመለዋወጫ አቅርቦት ፦ ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። ማስታወሻ አንድ ፦ ማሽኑ በውስጡ መቀላቀያ፣ባለ ሶስት ሮል መዳመጫ፣ሲምፕሌክስ ፕሎደር፣መቁረጫ እና ቀላል ቅርፅ ማውጫ ያካተተ ነው። ማስታወሻ ሁለት ፦ ማንኛውንም ከዚህ ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን ማስታወሻ ሶስት፦ የ አመራረት ስልጠና እና የ ቴክኒካል ጥገና ስልጠና እንሰጣልን ማስታወሻ አራት፦ ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oY8frQEjHmg.html አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ቸራሊያ ፋብሪካ ጀርባ 700 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@hayleengineering798
@hayleengineering798 9 месяцев назад
የማሽን ዝርዝር መረጃ ከ ኃይሌ ኢንጂነሪንግ ቀን፦ 29/01/2016 E.C የማሽን ስም፦ ሞዴል 4 የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን የማሽን ተግባር ፦ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና እና አጃክስ ሳሙና ማምረት የተሰራበት ቁስ ፦ ማይልድ ስቲል ወይም ስቴለስ ስቲል ውጫዊ የልኬት መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ ፦ 5500 x 2800 x 1900 የማሽን ክብደት ፦ 1300 ኪሎግራም የኃይል ፍጆታ ፦23 ኪሎዋት 380 ቮልት የማምረት አቅም ፦ በሰዓት 90 ኪሎ ግራም ወይም ባለ 200 ግራም ሳሙና 450 ፍሬ ያመርታል የጥገና ዋስትና ፦ አንድ አመት ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 1,643,050.00 ብር ዋጋ ቫትን ጨምሮ በ ስቴለስ ስቲል እና በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 2,941,200 ብር የመለዋወጫ አቅርቦት ፦ ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። ማስታወሻ አንድ ፦ ማሽኑ በውስጡ መቀላቀያ፣ባለ ሶስት ሮል መዳመጫ፣ሲምፕሌክስ ፕሎደር፣መቁረጫ እና ቀላል ቅርፅ ማውጫ ያካተተ ነው። ማስታወሻ ሁለት ፦ ማንኛውንም ከዚህ ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን ማስታወሻ ሶስት፦ የ አመራረት ስልጠና እና የ ቴክኒካል ጥገና ስልጠና እንሰጣልን ማስታወሻ አራት፦ ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oY8frQEjHmg.html አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ቸራሊያ ፋብሪካ ጀርባ 700 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@anshamohammedali791
@anshamohammedali791 9 месяцев назад
ይሄን ስራ እፈልገዋለሁ የትነው
@hayleengineering798
@hayleengineering798 9 месяцев назад
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ቸራሊያ ፋብሪካ ጀርባ 700 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@user-rq2zm7oi2d
@user-rq2zm7oi2d 9 месяцев назад
ይህ ማሽን የሚገኘበትን ቦታ የምታዉቁ ጠቁሙኘ
@hayleengineering798
@hayleengineering798 9 месяцев назад
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ቸራሊያ ፋብሪካ ጀርባ 700 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@chalaabdeta2470
@chalaabdeta2470 5 месяцев назад
😂ወጋ ስንት ነው
@mohammedawell5643
@mohammedawell5643 Год назад
እኔ አሁን እፈልጋለው በቅርብ ቀን እና ዋጋውን አሳውቁን
@hayleengineering798
@hayleengineering798 Год назад
የማሽን ዝርዝር መረጃ ከ ኃይሌ ኢንጂነሪንግ ቀን፦ 09/07/2015 E.C የማሽን ስም፦ ሞዴል 4 የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን የማሽን ተግባር ፦ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና እና አጃክስ ሳሙና ማምረት የተሰራበት ቁስ ፦ ማይልድ ስቲል ወይም ስቴለስ ስቲል ውጫዊ የልኬት መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ ፦ 5500 x 2800 x 1900 የማሽን ክብደት ፦ 1300 ኪሎግራም የኃይል ፍጆታ ፦23 ኪሎዋት 380 ቮልት የማምረት አቅም ፦ በሰዓት 90 ኪሎ ግራም ወይም ባለ 200 ግራም ሳሙና 450 ፍሬ ያመርታል የጥገና ዋስትና ፦ አንድ አመት ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 1,220,000.00 ብር ዋጋ ቫትን ጨምሮ በ ስቴለስ ስቲል እና በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 2,421,000.00 የመለዋወጫ አቅርቦት ፦ ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። ማስታወሻ አንድ ፦ ማሽኑ በውስጡ መቀላቀያ፣ባለ ሶስት ሮል መዳመጫ፣ሲምፕሌክስ ፕሎደር፣መቁረጫ እና ቀላል ቅርፅ ማውጫ ያካተተ ነው። ማስታወሻ ሁለት ፦ ማንኛውንም ከዚህ ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን ማስታወሻ ሶስት፦ የ አመራረት ስልጠና እና የ ቴክኒካል ጥገና ስልጠና እንሰጣልን ማስታወሻ አራት፦ ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oY8frQEjHmg.html አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ፣ቁስቋም ማርያም መንገድ ፕሪማ ፓስታ አጠግብ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/Ju22e8p91XwL2f2778 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@tedrosalem2727
@tedrosalem2727 10 месяцев назад
@@hayleengineering798
@birhanugeremew8323
@birhanugeremew8323 Год назад
ዋጋ ለምን አትናገርም
@hayleengineering798
@hayleengineering798 9 месяцев назад
የማሽን ዝርዝር መረጃ ከ ኃይሌ ኢንጂነሪንግ ቀን፦ 29/01/2016 E.C የማሽን ስም፦ ሞዴል 4 የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን የማሽን ተግባር ፦ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና እና አጃክስ ሳሙና ማምረት የተሰራበት ቁስ ፦ ማይልድ ስቲል ወይም ስቴለስ ስቲል ውጫዊ የልኬት መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ ፦ 5500 x 2800 x 1900 የማሽን ክብደት ፦ 1300 ኪሎግራም የኃይል ፍጆታ ፦23 ኪሎዋት 380 ቮልት የማምረት አቅም ፦ በሰዓት 90 ኪሎ ግራም ወይም ባለ 200 ግራም ሳሙና 450 ፍሬ ያመርታል የጥገና ዋስትና ፦ አንድ አመት ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 1,643,050.00 ብር ዋጋ ቫትን ጨምሮ በ ስቴለስ ስቲል እና በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 2,941,200 ብር የመለዋወጫ አቅርቦት ፦ ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። ማስታወሻ አንድ ፦ ማሽኑ በውስጡ መቀላቀያ፣ባለ ሶስት ሮል መዳመጫ፣ሲምፕሌክስ ፕሎደር፣መቁረጫ እና ቀላል ቅርፅ ማውጫ ያካተተ ነው። ማስታወሻ ሁለት ፦ ማንኛውንም ከዚህ ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን ማስታወሻ ሶስት፦ የ አመራረት ስልጠና እና የ ቴክኒካል ጥገና ስልጠና እንሰጣልን ማስታወሻ አራት፦ ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oY8frQEjHmg.html አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ቸራሊያ ፋብሪካ ጀርባ 700 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@user-ur8zr2qk7y
@user-ur8zr2qk7y Год назад
ዋጋውንና ሙሉ መረጃ ብታቀርቡልን
@hayleengineering798
@hayleengineering798 Год назад
የማሽን ዝርዝር መረጃ ከ ኃይሌ ኢንጂነሪንግ ቀን፦ 09/07/2015 E.C የማሽን ስም፦ ሞዴል 4 የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን የማሽን ተግባር ፦ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና እና አጃክስ ሳሙና ማምረት የተሰራበት ቁስ ፦ ማይልድ ስቲል ወይም ስቴለስ ስቲል ውጫዊ የልኬት መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ ፦ 5500 x 2800 x 1900 የማሽን ክብደት ፦ 1300 ኪሎግራም የኃይል ፍጆታ ፦23 ኪሎዋት 380 ቮልት የማምረት አቅም ፦ በሰዓት 90 ኪሎ ግራም ወይም ባለ 200 ግራም ሳሙና 450 ፍሬ ያመርታል የጥገና ዋስትና ፦ አንድ አመት ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 1,220,000.00 ብር ዋጋ ቫትን ጨምሮ በ ስቴለስ ስቲል እና በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 2,421,000.00 የመለዋወጫ አቅርቦት ፦ ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። ማስታወሻ አንድ ፦ ማሽኑ በውስጡ መቀላቀያ፣ባለ ሶስት ሮል መዳመጫ፣ሲምፕሌክስ ፕሎደር፣መቁረጫ እና ቀላል ቅርፅ ማውጫ ያካተተ ነው። ማስታወሻ ሁለት ፦ ማንኛውንም ከዚህ ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን ማስታወሻ ሶስት፦ የ አመራረት ስልጠና እና የ ቴክኒካል ጥገና ስልጠና እንሰጣልን ማስታወሻ አራት፦ ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oY8frQEjHmg.html አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ፣ቁስቋም ማርያም መንገድ ፕሪማ ፓስታ አጠግብ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/Ju22e8p91XwL2f2778 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@user-ur8zr2qk7y
@user-ur8zr2qk7y Год назад
@@hayleengineering798 በጣም እናመሰግናለን
@sologirma8560
@sologirma8560 9 месяцев назад
ዋጋ
@hayleengineering798
@hayleengineering798 9 месяцев назад
የማሽን ዝርዝር መረጃ ከ ኃይሌ ኢንጂነሪንግ ቀን፦ 29/01/2016 E.C የማሽን ስም፦ ሞዴል 4 የልብስ ሳሙና እና የገላ ሳሙና ማምረቻ ማሽን የማሽን ተግባር ፦ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና እና አጃክስ ሳሙና ማምረት የተሰራበት ቁስ ፦ ማይልድ ስቲል ወይም ስቴለስ ስቲል ውጫዊ የልኬት መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ ፦ 5500 x 2800 x 1900 የማሽን ክብደት ፦ 1300 ኪሎግራም የኃይል ፍጆታ ፦23 ኪሎዋት 380 ቮልት የማምረት አቅም ፦ በሰዓት 90 ኪሎ ግራም ወይም ባለ 200 ግራም ሳሙና 450 ፍሬ ያመርታል የጥገና ዋስትና ፦ አንድ አመት ዋጋ ቫትን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 1,643,050.00 ብር ዋጋ ቫትን ጨምሮ በ ስቴለስ ስቲል እና በማይልድ ስቲል ቁስ የተሰራ ፦ 2,941,200 ብር የመለዋወጫ አቅርቦት ፦ ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። ማስታወሻ አንድ ፦ ማሽኑ በውስጡ መቀላቀያ፣ባለ ሶስት ሮል መዳመጫ፣ሲምፕሌክስ ፕሎደር፣መቁረጫ እና ቀላል ቅርፅ ማውጫ ያካተተ ነው። ማስታወሻ ሁለት ፦ ማንኛውንም ከዚህ ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን ማስታወሻ ሶስት፦ የ አመራረት ስልጠና እና የ ቴክኒካል ጥገና ስልጠና እንሰጣልን ማስታወሻ አራት፦ ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oY8frQEjHmg.html አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ቸራሊያ ፋብሪካ ጀርባ 700 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@habtamutesfaye8311
@habtamutesfaye8311 Год назад
የሳሙናው ጥሬ እቃ ሀገር ውስጥ ይገኛል?
@hayleengineering798
@hayleengineering798 Год назад
ውድ ደንበኛችን ጥሬ እቃው አገር ውስጥ በብዛት ይገኛል! ለበለጠ መረጃ ከስር ባልው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ! አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ፣ቁስቋም ማርያም መንገድ ፕሪማ ፓስታ አጠግብ ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155 የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/ የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/Ju22e8p91XwL2f2778 ፋክስ: +251114626171 ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
@eyrusalemkinfe1486
@eyrusalemkinfe1486 10 месяцев назад
​@@hayleengineering7981.58
Далее
How Soap Making Machines are Made
16:32
Просмотров 217 тыс.