Тёмный

business | የሚታሸግ ቀላል የቤት ዉስጥ ፈሳሽ ሳሙና አሠራር | 3 ንጥረ ነገሮች ብቻ | largo | ላርጎ አሠራር 

ብሔሞት | Behemot Tube
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 89 тыс.
50% 1

3 ንጥረ ነገሮች ብቻ | በቤት ውስጥ ፈሳሽ ሳሙና እንዴት እንደሚሠራ ይመልከቱና ቶሎ ይጀምሩliquid soap making at home | ONLY 3 INGREDIENTS
ምን ይሆን ? | ተአምራዊ ቁጥር 9 • Secrets of the Number ...
#behemot #amazing_Soap
የሚታሸግ የ 35 ሊትር ፈሳሽ ሳሙና ለመስራት የሚያስፈልገው
Sls /ኤስ ኤል ኤስ/ = 2
Labsa /ላብሳ/ = 1.14
costic soda /ኮስቲክ ሶዳ/ = 0.12salt
(የምግብ ጨው) = 1 እስከ መጨረሻው ይመልከቱ
liquid soap making at home,liquid soap making formula,liquid soap making machine,how to make soap at home,business,business ideas,business planbusiness,business ideas in tamil,business talks,business proposal,business insider,business ideas 2023,Soap,liquid,ምርጥ የፈሳሽ ሳሙና አሠራር,Behemot,How To Make Liquid soap,
How to Make Money on Soap,ብሄሞት
How to Make your own Liquid Soap Detergent at Home,
Step by Step Tutorial,
NLY 3 INGREDIENTS,
3 ንጥረ ነገሮች ብቻ,

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 487   
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube Месяц назад
ምርጥ የሽንት ቤት ማፅጃ አሠራር | Toilet Cleaner👉🏽👉🏽 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-D5JLJI0OqsQ.html
@tigestteferi7785
@tigestteferi7785 Месяц назад
Fasash samuna alegn please I need more information
@hiruymelese
@hiruymelese 8 месяцев назад
ቅን ልቡና ያላቸው ሰዎች ምን የተባረኩ ናቸው ? እናመሰግናለን❤
@ኤደንቲዩብdenYouTube
@ኤደንቲዩብdenYouTube 6 месяцев назад
በጣም ጥሩ ነው እውቀትን ለወገን ማካፈል በጸጋ ላይ ጸጋን ይጨምራል የስራ ዘመንክን ይባርክልህ ስልክ ብታስቀምጥ ማቴርያሎች የሚገኙበትን ለመጠየቅ
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 6 месяцев назад
TG yanagrun 0910438476
@Usually-x3t
@Usually-x3t 5 месяцев назад
ኢትዮጵያዊ ሆኖ እንዲህ ጠቃሚ ነገር የሚያስተምር አይቼ አላውቅም:: Thanks ❤🙏
@Kutere-ln7qy
@Kutere-ln7qy 3 месяца назад
እውነተ ለመናገር ሲበዛ ቅን ሰው ነህ አላሀ ይጨምርልህ አንድ ፎርሙላ 2000 ብር በሚሸጥበት ሀገር አንተ በነፃ መስጠትህ ገርሞኛል በርታ አላሀ ያግዝህ
@tigisteyayu6173
@tigisteyayu6173 8 месяцев назад
ለቅኖች ምስጋና ይገባል❤
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 7 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን የሽቶ አሰራርን ደግሞ ብታሳዬን ከቻልክ❤
@kidistyitbarek1212
@kidistyitbarek1212 3 месяца назад
ቅንነትህ ለዘለአለም አይወሰድ ተባረክ ለምልም
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 3 месяца назад
Amen
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 3 месяца назад
ምርጥ የሽንት ቤት ማፅጃ አሠራር | Toilet Cleaner | በ760 ብር ብቻ ቶሎ ይጀምሩ 👉🏽👉🏽 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-D5JLJI0OqsQ.htmlsi=8R4YM3ZNnsDESlml
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 8 месяцев назад
ይህን ሳሙና አሠራር በግልጽ ያሳየኋችሁ እንድትጠቀሙ ነው፤ እኔ ደግሞ ከዩቲዩብ እጠቀማለሁ ብዬ ነው - ሼር ግን አድርጉልን እናመሰግናለን - ለበለጠ መረዳት 0910438476 እባክዎን በዚህ ቁጥር ቴሌግራም ላይ ያናግሩን
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 8 месяцев назад
ወድሜ እጅግ አረጌ አደንቅሀለሁ የት እደሚገኙ ቀለሙም ከሚካሉንም አስቀምጥልኝ
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 8 месяцев назад
ይቻላል - 0910438476 እባክዎን በዚህ ቁጥር ቴሌግራም ላይ ያናግሩን
@aswasw4203
@aswasw4203 8 месяцев назад
ከልብ አመሰግናለሁ ወድሜ ጥሩ ትምህርት ነው ይቅርታና ይህ ስራ ኬሚካሎቹ ለአይን እና ለመተፈሻ አካል ፣ ለአስም በሽታ ያጋልጥ ይሆን ? ስራውን ለመስራት እቅዱ አለኝ ቀድሜ ማወቅ ሰለፈለኩ ነው
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 8 месяцев назад
አዎ ጥንቃቄ ግዴታ ነው - ስትጀምሩ ማክስ ማድረግ ያስፈልጋል ብናኝ ስለሚኖረው - ለእጅ ደግሞ ጓንት ከተቻለ - በይበልጥ ግን ኮስቲክ ሶዳ የሚባለው በእጅ መነካት የለበትም አደራ - አደገኛ ነው@@aswasw4203
@aswasw4203
@aswasw4203 8 месяцев назад
@@ብሔሞትBehemotTube እሽ የኔ ወድም ጥያቄየን አክብረህ ስለመለስክልኝ ከለብ አመሰግናለሁ መልካምነትን ፈጣሪ ይወዳልና ሌሎችም እርዳታህን ለሚሹ ሁሉ አቅምህ በቻለ ለመርዳት ሞክር እግዚአብሔር ያክብርልኝ በርታ !!!
@gebre-maryamzeleke-mk2bf
@gebre-maryamzeleke-mk2bf Месяц назад
የኬሚካሎች መገኛ እና color እና ሽቶዎች አይነታቸውን ግለጹልን
@argawjemere6005
@argawjemere6005 Месяц назад
ቅን ነህ እግዚያስሔር ይባርክህ እንዳንተ ያለ ይብዛልን
@ediltube4490
@ediltube4490 3 месяца назад
ተባረክ ወንድሜ ቅንነትህን አትቀይር በውነት መልካም ሰው ነህ
@Jameela1122-di9pg
@Jameela1122-di9pg Месяц назад
ለባሌ ስራ ላስጀምረው በቃ ይችን ነገር ኬሚካሉ ወሎ ይኖራል ይሆን
@Yoni93
@Yoni93 8 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤
@sammymech971
@sammymech971 8 месяцев назад
በቅድሚያ ምስጋናየ ይድረሳችሁ በመቀጠል እነዚህን ኬሚካሎች የት ይገኛሉ
@amaresisay5887
@amaresisay5887 8 месяцев назад
አዲስ አበባ አለ ብዙ ቦታ
@AffectionateApron-jz7ch
@AffectionateApron-jz7ch Месяц назад
አመሰግናለሁ ጥያቄዬ ግን የልብስ ከለር አያስለቅቀዉም በረኪና የለዉም ወይ
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube Месяц назад
berekina samuna west ayderegem eko
@ayenewnigus3803
@ayenewnigus3803 8 месяцев назад
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔ ይህን ቢዝነስ መጀመር ፈልጌ በጣም የምፈልገውን ትምህርት አግንቻለሁ የጠቀስካቸውን ኬሚካሎች ማግኘት የምችልበት አድራሻ ባህር ዳር አካባቢ መረጃው ካለህ ብታደርሰኝ ለሰጠኽው ትምህርት ግን ፈጣሪ እድሜ እና ጤናውን ይደልህ
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 8 месяцев назад
ክብረት ይስጥልኝ - ኬሚካል መሸጫ ብታጠያይቅ አይጠፋም - እኔ አዲስ አበባ ስለሆንኩ ነው - አሳውቅሀለሁ ለማንኛውም
@tewedajgirma
@tewedajgirma 8 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን አ አ የት ይገኛል?
@Eku11tina
@Eku11tina 6 месяцев назад
@@ብሔሞትBehemotTube adis abba yet nw adrasha
@adugnaasefa1023
@adugnaasefa1023 6 месяцев назад
አ.አ የት ማግኘት ይቻላል እባክህ?
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 6 месяцев назад
@@adugnaasefa1023 0910438476 yanagrun TG lay
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 8 месяцев назад
አዎ ጥንቃቄ ግዴታ ነው - ስትጀምሩ ማክስ ማድረግ ያስፈልጋል ብናኝ ስለሚኖረው - ለእጅ ደግሞ ጓንት ከተቻለ - በይበልጥ ግን ኮስቲክ ሶዳ የሚባለው በእጅ መነካት የለበትም - አደገኛ ነው
@abiyeyeshika3333
@abiyeyeshika3333 4 месяца назад
Tadya sitatebibetis le ijachin gudat alew malet new 😢sodaw??
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 4 месяца назад
@@abiyeyeshika3333 i eskiwahad nw eko
@user-lx5iv8ji2tHomeboy
@user-lx5iv8ji2tHomeboy 8 месяцев назад
ኢትዮጵያዊነት ባንተ ዉስጥ አይቸዋለሁ ምነው ሁሉም እንደ አንተ ብሆን ከዘረኝነት ብወጡልን እግዚአብሔር አንተ ንና ቤተሰቦችን እንድ ሁም በዙሪያክ ያሉ ጓደኞችን ጭምር ይባርክ
@SewnetGetnanehe-ly1zn
@SewnetGetnanehe-ly1zn 4 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
@Susu-c7f4g
@Susu-c7f4g 12 дней назад
ስስታም ያልሆኑ ቅን ሰዎች በሰው ቢቻ ሳይሆን በፈጣሪያችንም ተወዳጅ ነው ቅንነትህን ቀጥልበት ቀጣይ የልብስ ሳሙና አሰራር ብታሳየን
@Rukiyatariku-b8z
@Rukiyatariku-b8z Месяц назад
ዉዶችየ ለመስራት በጣም ፈላጎቱ አለኝ ጥሬቃዉ የትነዉ የሚገኘዉ ምንያህል ብርስ ያስፈልጋል ለመጀመር አረብ ሀገር ለመሄድ የኩላሊት ኢንፌክሽን አለብሽ ተብየ በተደጋጋሚ ተመለስኩ የምሰራዉ አጥቸነዉ ተባበሩኝ
@Belete-tf2qy
@Belete-tf2qy Месяц назад
በጣም አመስግናለሁ እውቀትን ስላካፈልክኝ ።ግብአቶችን የት ማግኘት ይቻላል።
@JoYes-g8o
@JoYes-g8o 10 дней назад
ቀጠነ ማወፈራው ምንድነው እባክህ ላስቸግርህ
@indichecewecentil7932
@indichecewecentil7932 3 месяца назад
ለሠጠከን መረጃ ከልብ እናመሠግናለን ግን ኬሚካሎቹ ጓንት እጅላይ ጉዳት አያደርስም ወይ የእጅ ጓንት ብትጠቀም ጥሩነው
@Kadijah-e3p
@Kadijah-e3p Месяц назад
ቀለሙየትነውየሚገኘው
@myturn2002
@myturn2002 4 месяца назад
በጣም መልካም ሰው ሙያ ለማካፈል የማይፈልጉ ብዙ ሰው አሉ ቅን ልቦና ያለው እዳን ያብዛል
@DerartuDiriba-i1m
@DerartuDiriba-i1m 2 месяца назад
እናመሰግናለን ላጎውን ሰርተነው ግን ውሀ ከላይ ያጠላል እሱን ማስወገድ የምንችልበት መንገድ የለም
@DerartuDiriba-i1m
@DerartuDiriba-i1m 2 месяца назад
እናመሰግናለን ላጎውን ሰርተነው ግን ውሀ ከላይ ያጠላል እሱን ማስወገድ የምንችልበት መንገድ የለም?
@AsniWorku
@AsniWorku 24 дня назад
ወንድሜኮሰቲከሶዳዉሰንትግራምነዉሚጨመአዉ
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube Месяц назад
ሌላኛው ምርጥ ወፍራም ፈሳሽ ሳሙና በርካሽ👉🏽👉🏽👉🏽 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-OruARBBTfkg.htmlsi=WII9jyrBAW1zTbyi
@SewmehoneBekinew
@SewmehoneBekinew 4 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን እኔ የምኖረው ክልል ነው ለመስራት ፍላጎት አለኝ በትንሹ ጥሬ እቃዎቹን የት ነው ማገኘውው
@Enat-ch2mq
@Enat-ch2mq 5 месяцев назад
ሊንኩ አይሰራም
@SabsibAbamogaSabo
@SabsibAbamogaSabo 2 месяца назад
1,Materialun yet inagegnalen? 2,yelum materialu sim ayitayim. 3,mashegia altenagerem.ameseginalaw.
@Abedu-uw2hj
@Abedu-uw2hj 3 месяца назад
ድ ምፅ ቀንስ
@naredosemersha1322
@naredosemersha1322 2 месяца назад
እነዚህ የማምረቻ ግብአቶች እንዴት ማግኘት እችላለሁ የትስ ነው ሚገኘው
@YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina
@YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina 26 дней назад
ለቀናነታችሁ እግዚአብሄር ይጨምርላችሁ!!!!!
@Selamfikrufikrutsegaye
@Selamfikrufikrutsegaye 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ጨምሮ ይስጥህ አጋጣሚ ነውያየሁት ቤትህን
@DanielBuzayehu
@DanielBuzayehu 8 месяцев назад
መልካም ሰው ይብዛልን
@AdemHussen-u8u
@AdemHussen-u8u 4 месяца назад
ማሻ አላህ አላህ እውቀትህን ያብዛው
@grumYeans
@grumYeans Месяц назад
እባክህ፡ወድሜ፡መረጃ፡ካለህ፡ሻሸመኔ፡የት፡ሱፐር፡ማርኬት፡/ሜዲካል፡ማርኬት፡እደ፡ሚገኝ፡ጠቁመኝ🎉
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube Месяц назад
ye samuna chemical meshecha bota feleg eski-yale gen aymslegnem
@AgAsefu-oi8xi
@AgAsefu-oi8xi 5 месяцев назад
ቀለሙ የት ነው ሚገኘው? እና ከሚካሉም? ስንቶቻችን ስንት ቢር ናቸው? የትስ ይገኛሉ?
@Enat-ch2mq
@Enat-ch2mq 5 месяцев назад
አንድ ነጥብ ማለት አንድ ሊትር ከግማሽ ማለት ነዉዴ ?????
@Beti-kn1ie
@Beti-kn1ie 2 месяца назад
ለመሞከሪያ ያህል 5ሊትር ለራስ ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ የኬሚካል መጠን ምን ያህል ይሆናል ? ኬሚካሉ የት ማግኘት እንችላለን? ዋጋቸውስ ምን ያህል ይሆናል?
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube Месяц назад
ke 35L jemero mokeri 973birr nw le 35 liter - yedewelu0985203034
@Adanu-x6f
@Adanu-x6f 2 месяца назад
በእውነት አንተ አንደኛ ነህ እውቀትህን ሳትደብቅ ስላካፈልከን ተባረክ እኔ በበኩሌ ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ
@bettybogale9357
@bettybogale9357 4 месяца назад
የት አካባቢ ናቹ ኬሚካሉን ለመግዛት ነበር ስራውን ለመጀመር
@kediryimer665
@kediryimer665 8 дней назад
ymgeb chew iodine alew slzehe endet yhonale plus use personal protective wear like glove you work by bare hand
@EkramDaguu
@EkramDaguu 4 месяца назад
እናመሠግናል ግንኮ ቀጠነብህ
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 4 месяца назад
አዎ ይህ ለሩቅ መቶ ላክ ነው እንደ አቅማቸው፣ እነሱ ጂ ወፍራሙን በቴሌግራም ተቀምጧል ይዩት
@GeremewG
@GeremewG 7 дней назад
እንዴት እናተርፋለን ከኬሚካል ውጪ
@yashikonju8805
@yashikonju8805 2 месяца назад
አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ ሰብስክራይብ አደረኩህ በርታ ከስደት ተመሊሰን ሞያዉን ተምረን የሀንን ስራ ብንሰራ ጡሩ ነበር ስደት ሰለቸን
@liyaseferi3676
@liyaseferi3676 6 месяцев назад
መሸጫዎች የት ነውስልክ ካለክ
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 6 месяцев назад
0910438476 telgeram
@wagariagga9146
@wagariagga9146 8 месяцев назад
Good demonstration, thank you. Do the more to teach others.
@Rukiyatariku-b8z
@Rukiyatariku-b8z Месяц назад
ዉዶችየ ለመስራት በጣም ፈላጎቱ አለኝ ጥሬቃዉ የትነዉ የሚገኘዉ ምንያህል ብርስ ያስፈልጋል ለመጀመር አረብ ሀገር ለመሄድ የኩላሊት ኢንፌክሽን አለብሽ ተብየ በተደጋጋሚ ተመለስኩ የምሰራዉ አጥቸነዉ ተባበሩኝ
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube Месяц назад
Ayzon dewi 0910438476lay
@DerartuDiriba-i1m
@DerartuDiriba-i1m 2 месяца назад
እናመሰግናለን ላጎውን ሰርተነው ግን ውሀ ከላይ ያጠላል እሱን ማስወገድ የምንችልበት መንገድ የለም? 11:17
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube Месяц назад
በደንብ ስላልተሠራ ነው
@DerartuDiriba-i1m
@DerartuDiriba-i1m 2 месяца назад
እናመሰግናለን ላጎውን ሰርተነው ግን ውሀ ከላይ ያጠላል እሱን ማስወገድ የምንችልበት መንገድ የለም? 11:17
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube Месяц назад
በደንብ አልተሰራም አልተመታም ማለት ነው / ለዚህ ሁሉ ጥያቄአችሁ ቪዲዮ እንሠራለን
@Wellnesspass50
@Wellnesspass50 3 месяца назад
ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ሌላ ምንም አልልህ ወንድሜ
@zola3273
@zola3273 8 месяцев назад
በጣም ጥሩ ገለፃ ነዉ በርታ በሌለም አይነት አሳየን 10 Q 👍👍👍👍👍
@ZebenayMenbere
@ZebenayMenbere 12 дней назад
ማቴሬአል የትይገኛል በትጠቁመን
@Nafi_tube
@Nafi_tube 6 месяцев назад
Endet Endashekabetu eko seneteyekachew tebarek wendeme subscribe bemareg enagezewalen🎉
@Jfgschu9098Jakfxv9
@Jfgschu9098Jakfxv9 2 месяца назад
❤❤❤❤❤10q
@endaleabraham5684
@endaleabraham5684 Месяц назад
ጌታ ይባርክ አቦ❤❤❤
@kiflegichilo1015
@kiflegichilo1015 День назад
God bless you. You're Blessed person.
@birhan3282
@birhan3282 2 месяца назад
ብዙዎች አሰራሩን አይናገሩም አንተ ግን በግልጽነት በማሳየትህ አመሰግናለሁ፡፡ ሁላችን ያለንን እውቀት ለሌሎች ብናካፍል እና ብንረዳዳ በተወሰነ መልኩ ችግሮቻችን ይቀረፉ ነበር፡፡ ተባረክ፡፡
@ናርዶሰyoutube-j3q
@ናርዶሰyoutube-j3q 3 месяца назад
ኮሰቲክ ሶዳው ለብቻው መሟሟት የለበትም እንዴ አሲድና ቤዝ ሳናመጣጥን ሰንሰራ ሳሙናው ላይ ችገር አይፈጥርም
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 3 месяца назад
ስለሱ Video ለቃለሁኝ 🙏🥰
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 4 месяца назад
በእውነት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ቀና ልብ ይስጠን በረታልን
@kaleadane2397
@kaleadane2397 2 месяца назад
መስራት እፈልጋለዉ ሁሉንም ግብአቶች የት አገኛለዉ pls
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube Месяц назад
ይቻላል በ0910438476 ያናግሩን
@ihudhxhhs7952
@ihudhxhhs7952 5 месяцев назад
እናመሰጎናለን ስለሰጠኸን የሰራ አማራጭና ዝርዝሩን ግን በምን ያህል መነሻ ካፒታ ጀመር ይቻላል?
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 4 месяца назад
ke mixer gar 25,000 yebekal
@HawayouTube-d9y
@HawayouTube-d9y 8 месяцев назад
ለምድነውማቴራሎችን በንግሊዘኛየምትጽፉት እግሊዘኛየማያቀው ብዙነው በአማረኛብታረጉት
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 8 месяцев назад
eshi
@saraabraham7039
@saraabraham7039 8 месяцев назад
የቪዲዮ ሙዚቃው ድምፁ ይረብሻል በጣም ለማሳጠር ሞክሩ ለመጨረስ ያሰለቻል
@barsisasisay9961
@barsisasisay9961 4 месяца назад
ማደባለቅያ ማሽን ይገኛል? ወገዉስ ስንት ነዉ? ሰለ አስተማራችሁን አመሰግናለሁ።
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 4 месяца назад
Awo 28,000 Ena 13,000 Birr Ale machin
@etakebede803
@etakebede803 2 месяца назад
አናመሰግናለን ግን በየት ይገኛል ግባዓቱ
@fetiyeshewaget9921
@fetiyeshewaget9921 4 месяца назад
ቆንጆ ነው ወንድሜ chemical ለየብቻ dissolve ብታደርጋቸው ደግሞ ይበልጥ ይመከራል በታም እናመሠግናለን
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 3 месяца назад
በምን በውሀው ፕሮሲጀሩስ?
@Mekdeskebede-y1z
@Mekdeskebede-y1z 7 дней назад
Ekawochi yet new uemishetut wonidime
@yeruk2493
@yeruk2493 День назад
ተባረክ
@natanalemayehu3974
@natanalemayehu3974 5 месяцев назад
መስራት ፈልጎ አንተን ቢፈልግ እንዴት ማግኘት ይችላል
@ወሎሀራዉላጋyoutube
@ወሎሀራዉላጋyoutube 23 дня назад
ሰላም የትአለ የቴሌግራም ቻናልቹህ
@NoorA-i8m
@NoorA-i8m 2 месяца назад
Enamsgenalene gen tiyaki alegne kmamasle yeleki bmashene bensra yeblashale einde gezenme gulebtinme lemkotbe ene gen ksidti simlese yetleyayu.mashenoche gzeche yehen sira nwu emijmirwu agrachne emiye ethiop slame yadergelene ena
@AndualemDeribe
@AndualemDeribe 6 месяцев назад
እባካችሁ ግብአቱን ከየት ማግኘት እችላላሁ ስልካችሁን አስቀምጡልኝ
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 6 месяцев назад
0910438476 Yanagrun Le chemical
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 21 день назад
ኬሚካሉን ከየት ነዉ የምንገዛዉ?
@MameDebela-pg1ue
@MameDebela-pg1ue 3 месяца назад
Material የት እናገኛለን
@saradanisaradaniWDSAZ
@saradanisaradaniWDSAZ 4 месяца назад
በቅንነት ማስተማርህ ደስ ይላል የሙዚቃው ድምጽ ለትምህርቱ ስል እየኮረኮረኝ በግድ ነው የሰማውት
@LaylaHussen-eg4ov
@LaylaHussen-eg4ov 5 месяцев назад
አላህ ይጨምርልክ ዉንድም
@kibretbelda1389
@kibretbelda1389 Месяц назад
በጣም እናመሠግናለን
@KasechLegese
@KasechLegese 2 месяца назад
Chemicalun ket enagegnalen🥰🥰🥰🥰yeiwunet enamesegnalen
@AbrahamMasert
@AbrahamMasert 14 дней назад
ተባርክ. አናመስግናለን.
@LeakeTaddese-p7b
@LeakeTaddese-p7b 2 месяца назад
የምርተትና ጥሬ እቃ ዋጋ ንፅፅር ቢቀርብ
@Selam-j3c
@Selam-j3c 7 дней назад
ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ
@mewudedreshad6212
@mewudedreshad6212 14 дней назад
Enamesegnalen wedm medewel yichalal ene mesrat efelgalew
@eyobts5
@eyobts5 17 дней назад
ሀዋሳ ኬሚካል የት ነው የሚገኘው?
@KideGebremeskel
@KideGebremeskel 4 месяца назад
what about ph value to this formula is red or ph less than 7 or acidic
@KideGebremeskel
@KideGebremeskel 4 месяца назад
what about ph value to this formula is red or ph less than 7 or acidic
@KideGebremeskel
@KideGebremeskel 4 месяца назад
what about ph value to this formula is red or ph less than 7 or acidic
@KideGebremeskel
@KideGebremeskel 4 месяца назад
what about ph value to this formula is red or ph less than 7 or acidic
@KideGebremeskel
@KideGebremeskel 4 месяца назад
what about ph value to this formula is red or ph less than 7 or acidic
@KideGebremeskel
@KideGebremeskel 4 месяца назад
what about ph value to this formula is red or ph less than 7 or acidic
@KideGebremeskel
@KideGebremeskel 4 месяца назад
what about ph value to this formula is red or ph less than 7 or acidic
@KideGebremeskel
@KideGebremeskel 4 месяца назад
what about ph value to this formula is red or ph less than 7 or acidic
@habibaemufrdos4809
@habibaemufrdos4809 2 месяца назад
እናመሰግናለን ዳንዝም
@AmuYeAllahBarya
@AmuYeAllahBarya 2 месяца назад
ለመጀመር ስንት ይፈጃል ወንድምbirr🙏🙏🙏
@ብሔሞትBehemotTube
@ብሔሞትBehemotTube 2 месяца назад
Ende akemot ke 5000 yechalal
Далее
▼ КАПИТАН НАШЁЛ НЕФТЬ В 🍑
33:40
Просмотров 431 тыс.
Teeth gadget every dentist should have 😬
00:20
Просмотров 906 тыс.
▼ КАПИТАН НАШЁЛ НЕФТЬ В 🍑
33:40
Просмотров 431 тыс.