Тёмный

የልብ እሳት! በቅርብ የሚያውቁኝ ይህን አያውቁም! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu 

SHEGER INFO
Подписаться 384 тыс.
Просмотров 80 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Опубликовано:

 

2 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 280   
@mastewaltebebu5923
@mastewaltebebu5923 2 года назад
እጅግ ሊኮሩባት የሚገባት እናት ናት፣ ለሌላውም ትምህርት የምትሆን ናት። ብዙ ችግሮችን አልፋ የመጀመሪያ ድግሪዋን አልፋ ለ2ኛ ድግሪ መማር እንዴት ያለ ጥንካሬ ነው🤔😘❤ በርች!!
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 года назад
መሲዬ የምኖረዉ አዉሮፖ ነዉ። ከኢትዮጵያ ልጆች ይዘዉ የመጡ ብዙ ነጮች አሉ። በመስከረም አገር ቤት እመጣለሁ። ስለዚህ የልጆች ሽያጭ ጉዳይ የምልሽ ብዙ ነገር አለኝ። ጆርጂያ የምትባል ወዳጄ ልጅ አምጥታለች። ጠቅላላ የፈጀብኝ 20ሺ ኢሮ ነዉ ብላኛለች። ያጫወተችኝን በሙሉ እነግርሻለሁ። ይህ የልጆች ንግድ መቆም አለበት። ፈረንሳይ ዉስጥ ኩዊርስ እሚባል ቦታ ከኢትዮጵያ አዳብት አርገዉ ልጆች ያመጡ በሺ የሚቆጠሩ ሰዋች በአመት አንዴ ሳመር ላይ ይሰበሰባሉ።ማህበር አላቸዉ። ያለዉ የህፃናት ኢትዮጵያዉያን ብዛት ለመቁጠር ይቸግራል። አብዛኛዋቹን ከየት እንዳመጧቸዉ ስጠይቅ ከአዲስ አበባና ከአማራ ክልል ነዉ። ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጣል። የዚችን ሴት ልጆች እንደሸጡባት አትጠራጠሪ።
@yayaayele2128
@yayaayele2128 2 года назад
ሀገራችምን ጥፋ ሰላም ብንሆን የኢትዮጵይ ሀብት መች ተንካ ይህ ሁሉ እፃናት ተሽጠው ለሊላው መደነሻ አይሆንም ነበር ፈትህ ለኢትዮጵያ እፃናት ፈትህ ለኢትዮጵያ ህፃናት ፈትህ ለኢትዮጵያ ህፃናት
@yelgademoz8839
@yelgademoz8839 2 года назад
በትክክል
@seniyaheni8708
@seniyaheni8708 Год назад
እረ ባክህ ወንድሜ እኔ እህት እና ወንድሞች አሉኝ ፈረንሳይ ወስጥ የጠፉብኝ እባክህን እርዳኝ ወይም እርጂኝ በድርጅት የሄዱ ናቸው
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s 2 года назад
የራሄልን እባ ያበሰ ፈጣሪ ያችንም እንባ ያብስልሽ የኔናት እንደምታገኛቸው ተስፋ አደርጋለሁ🙏🙏
@monaahmad7565
@monaahmad7565 2 года назад
amen 🙏
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
አቤት የእናት ለቅሶ አይዞሽ እህቴ የልጅ ነገር በጣም ይከብዳል በአሜሪካ ሀገር የሚኖሩ ወገኖቻችን እንደሚረዱሽ ተስፋ አለኝ መቼስ እናት ያለአንዳች ችግር ልጇን አሳልፋ አትሰጥም አታልቅሽ ጠንካራ መሆን ነው ያለብሽ ሁሉም የሚሆነው በፈጣሪ ፍቃድ ነው እሱ እንባሽን ያብስልሽ እግዚአብሔር መልካም ነገር ያሰማሽ😭😭😭😭
@yemanehaile8980
@yemanehaile8980 2 года назад
Egziabher yirdash
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 года назад
አታልቅ፤ኤyዞች
@monaahmad7565
@monaahmad7565 2 года назад
amen 🙏
@zinashassefa3183
@zinashassefa3183 2 года назад
አይዞሽ አገር ውስጥ ይደጉ በለሽ አስበሽ ነበር ችግሮችሽ መፍቴ እስኪያገኝ ግን አልሆነም በህገወጥ አመለጡሽ ቢሆንም አችም ጥሩ ተማርሽ ጎበዝ እነሱም በሂወት አሉ ተመስገን እግዛቢሔር ያስተካክለዋል
@hannaGtube
@hannaGtube 2 года назад
አቤት መሲዬ ምን አይነት ፀጋ ነው ያለሽ ?የስንቱን እንባ እያበስሽ የሚመጡት ሁሉ ገና ሲያገኙሽ ችግራቸው የጠፋ እስኪመስል ደስታቸውን ሳይ እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ በዚህ መጠን መባረክ ይገርማል ኑሪልን ክፉ አይንካሽ መሲዬ
@monaahmad7565
@monaahmad7565 2 года назад
amen 🙏
@birshteshe8633
@birshteshe8633 2 года назад
@@monaahmad7565 Svzbtbbbbtrbvrvvvvrbb+bgv
@onlymine4294
@onlymine4294 2 года назад
ኢትዮጵያ ውሰጥ መንገድ ላይ የሚኖሩ ህፃናትን ማሰቲሸ እየሳቡ የሚሰቃዩትን ምናለ ወላጆች እንደዚህ እያለቀሱ ቢፈልጎቸው
@yegezawgebeyehu7229
@yegezawgebeyehu7229 2 года назад
w
@mimiasefa4452
@mimiasefa4452 2 года назад
ውነት እኮ ነው በጣም ልብ ይነካል መገድ ላይ ጎዳና ማስቲሽ የሚስቡት ህፃናት እግዚአብሔር መላ ፋጠርላቸው 😭
@tigistdamene1928
@tigistdamene1928 2 года назад
ፈጣሪ ይርዳሽ አልሚ እንባሽን መዳንያዓለም ይጥረግልሽ ደግሞ ታገኛችዋለሽ
@frehiywotasfaw8532
@frehiywotasfaw8532 2 года назад
እግዚያብሄር ይርዳሽ የኔ እህት መድሃኒአለም እንባሽን ያብሥልሽ
@senaithagos8089
@senaithagos8089 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሺ እነትነት መከራነው አታልቅሺ ፀልይ እግዚአብሔር በቅርብ ቀን መልካም ነገር ያሰማሻል ታገኞቸዋለሺ አይዞሺ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 года назад
መሲ ኑሪልን !!!አይዞሽ እህቴ አትላንንታ የሀበሻ መናሀሪያ ነው በትምህርት ቤትም ብቻ በተሎ ይገኛሉ አትዘኝ! አትላንታ ይህንን ለማገናኘት የምትችሉ በእውነት እርዱት።
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 года назад
አይ እናት ችግር ያልፋል እንዲህ ከመጣች ጀምሮ እንባዋ መንታ መንታ ይወርዳል ፈጣሪ እንዲያገናኝስ እመኝልሻለሁ መሲ መታደል ነው አይዞአቹህ እያልሽ የሰውን ችግር መካፈል አንቺን ሳገኝ ልጆቼን ያገኘሁ መሰለኝ ስትል ምንያህል እንደተጎዳች ተስፋዋን አንቺ ላይ ጣለችው ውጭ ያሉ ወገኖቻችንም ውለው አያድሩም ሠውን ለመርዳት ቸር ወሬ ያሰሙን እንጠብቃለን ተባረኩ
@serguttekuamework7164
@serguttekuamework7164 Год назад
አይዞሽ እህቴ እናትነትን የሚያውቀው እናት የሆነ ብቻ ነው እግዚያብኤር ይርዳሽ
@lilaarega9774
@lilaarega9774 Год назад
መስ ብሩክ ነሽ ታውቂያለሽ እግዚአብሔር እየተጠቀመብሽ እንደሆነ ዘመንሽ ሁሉ የለመለመ ይሁን እረጅምን እድሜ ያጥግብሽ ዘር ማንዘርሽ ሁሉ ይባረክ ግፉ አያግኝሽ ከክፉ ሁሉ ይሰውርሽ በጣም እወድሻለሁ
@seritu9867
@seritu9867 2 года назад
እውነት ነው መሲ ፈጣሪ እንባዋን ያብስላት በደስታ ይቀይርላት
@fetlehagos8768
@fetlehagos8768 2 года назад
ሠላም መሲ የወ/ሮ አልማዝ ደሣለኝን በእንባ የታጀበ ችግር ሰምቼ በጣም አዝኛለሁ። እኛም (ከልጆቼ እና የልጅ ልጆቼ) እዚሁ አትላንታ ጆርጂያ ነው የምንኖረውና ያቀረበችው ማስረጃ ብዙም ግልፅ ስላልሆነ እንዴት አድርገን ነው እንባዋን የምናብሰው? በጣም ያስጨንቃል ቢያንስ ያሳዳጊዎቻ ቸውን ስም ብናገኝ የሚቻል አይመስልሽም? አትላንታም በጣም ሠፊ ስለሆነ ማለት ነው።
@lovepeace3698
@lovepeace3698 2 года назад
If you call her she will give you their information.That's I heard from the interview.
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 года назад
እግዚአብሄር ታላቅ ነው !!!ከልጆችሽ ጋር ትገናኛለሽ ፈጣሪ መላ አለው አታልቅሺ የባሰ አይንሽ ይጎዳል ።
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 года назад
አይዞሽ የኔ እህት በህይወት መኖራቸውን ስላወቅሽ እግዚአብሔር ይመስገን ። እንደምታገኛቸው በእግዝአብሄር ተስፋ አድርጊ አይዞሽ። መሲ የኔ ድንቅ ድምፀ ልስልስ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@tataselam678
@tataselam678 2 года назад
Ayzog
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት አይዞሽ
@fggt4756
@fggt4756 2 года назад
😥 😭😭 አቤት አልቆሼ መሞቴ ነው ኡፍፍፍ አይንሺን አትሺ እባክሺ በጣም ጎበዝ ነሺ ጠንክረሺ መማርሺ ፈጣሪ ያገናኚሺ
@EastFrehiwot
@EastFrehiwot 2 года назад
መሲ የነዚህን ሁሉ እህቶችሽን እንባ በየቀኑ እያየሽ እንቅልፍ ወስዶሽ ማደርሽ በእውነት በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው እንጅ በጣም የሚከብድ ነው። ግን ፈጣሪ ያንችንም ቅንነት እያየ ብዙዎቹ በደስታ ይመለሳሉ ይህ ነው ያንቺ ትልቁ ስጦታሽ ። ይችንም እህታችን እግዚአብሔር ረድቷት ከልጆቿ ተገናኝታ እንባዋ ታብሶ ለማየት ያብቃን
@hiwatshimeles9982
@hiwatshimeles9982 2 года назад
እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ መሲ እናመሰግናለን
@hoaw6985
@hoaw6985 Год назад
መሢዬ እዛ ማዶ ያለውን ነገር ለማግኘት መሸጋገሪያ ድልድይ ያሥፈልጋል አይደል የብዙወቺን እንባ የሚያብሰው ሸገር ሚዲያ ነው መሸጋገሪያው ድልድይ 👍👍🌷🌷🌷🌷
@tirhashishe3384
@tirhashishe3384 2 года назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ታላቅ ነው
@meethiopia7484
@meethiopia7484 2 года назад
ኡፍ እንባሽን ፈጠሪ ያብስ አይዞሽ እናት መሆን ብዙ ፈተናን ማለፍ ይተይካል,ይገኛሉ አይዞሽ
@mintesinotweldeamanuel509
@mintesinotweldeamanuel509 Год назад
አይዞሽ የእኔ እናት እግዚአብሔር መላአለው ደግሙም ብርቱ ሴት ነሽ
@senaityemane8946
@senaityemane8946 2 года назад
እግዚያብሔር ይርዳሽ እህቴ መሣ የሥንቶቹን ቁስል እንደፈወሽ
@yoditbirilie786
@yoditbirilie786 2 года назад
የእኔ አመቤት እባክሽ አታልቅሺ አይንሽን ታጫለሽ ልጅ ከጦረው አይን የጦረው ይበልጣል አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል በርቺ ይህን ሁሉ ስቃይ እና መከራ ተሸክመሽ በዛ ላይ በትምህርትሽ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረስሽ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆንሽ ያሳያል። ልጆቹም የማንነት ጥያቄ ስለሚኖርባቸው አይዞሽ በቅርቡ ይገኛሉ። አትላንታ ያሉ ወገኖቻችን ይህን እንባ አይተው ዝም አይሉም መልካም እድል
@tamirusisay452
@tamirusisay452 Год назад
እግዚአብሄር መልካሙን ሁሉ ያግዝሽ አንችም ኑሪልን ክፉ አይንካሽ መሲዬ
@yoditberu4047
@yoditberu4047 Год назад
አይዞሽ እመብርሀን ትርዳሽ
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 2 года назад
ብዙ እናቶች ችግር አስገድዷቸው ነው እንጂ እናት ልጇን እትተውም ችግሩን መቌቌም ሲያቅት አማራጭ ብላ ነው ለስው የሚስጡት አይዞሽ በርቺ አምላክ ይርዳሽ
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 2 года назад
አላህይገናኛሸአይዞሸታገኛችዎለሸ
@moonmoonlove8108
@moonmoonlove8108 2 года назад
😅😅😅ችግር አሥገዲዷቸው
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 года назад
መሲዋ ያገኘኋቸው መሰለኝ አለች? አምላክ በሚሰራበት ዘመን ገንዘቡ መሆን መባረክ ነው።
@tsehaytessema4492
@tsehaytessema4492 2 года назад
Wow I am proud of you 👍 you will be okay don’t cry b/c at list you saw their picture some times you shouldn’t cry yene konjo just keep it up 👍 you will see them one day when the times come !
@caleb7859
@caleb7859 2 года назад
አታልቅሺ እናትዬ ተረጋጊ ልጆችሽ በጤና ሆነሽ ያግኙሽ
@twinshs8517
@twinshs8517 2 года назад
ኣይዞሽ እማማ ....እግዚአብሔር ከልጆች ያገናኝሽ🙌
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r 2 года назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይረዳሻል እድሜ ለመሰረት በዙ የብዙዎችን እንባ ለምታብሰዋ
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 2 года назад
ወልዶ ልኣሳዳጊ መስጠት ምን ያክል ከባድ ነው የዘላለም ሰቀቀን ይገርማል ምን ያክል ቤተሰቦች ተለያይተዋል ምን ያክል ልጆች ያለ ወላጆቻቸው እያደጉ ነው በጣም ያሳዝና ባካቹ ወንዶች ኣስወልዳቹ ሴቶችን ኣትበድሉ ልጆቻቹን ማግኘት ይሳናቹዋል ኣባትየውስ ልጆቼን ይል ይሆን ምን ጉድ ነው ስንት ጉድ ኣየን እምቤቴ ትርዳሽ ያሳዝናል
@mehdiyasin6771
@mehdiyasin6771 2 года назад
አውነት አኳ ነው የወዶች ጭካኔ ነው ኢሄን ሁሉ አሚያመጣው አባካችሁን ሴቶችን አታስለቅሱ
@fasikaalmaw1171
@fasikaalmaw1171 2 года назад
አይዞሺ አንቺ ጀግና እናት ነሺ ልጆሺ ይኮሩብሻል ጀግና ሴት ደስ ይላል
@muridashemsu3346
@muridashemsu3346 2 года назад
እግዙአብሔር፡ያገናኝሽ፡ከልጆችሽ።
@emiyumenbere7887
@emiyumenbere7887 Год назад
እውይይይይይ የድንግል ማርያም ልጅ እንባሽን ያብስልሽ እናታለም
@alamneshshumet294
@alamneshshumet294 2 года назад
አይዞሽ እናት ታግኛቸውአለሽ ይመጣሉ አታልቅሽ እሽ እግዚይቤር ያውቃል ስለዚህ አይዟሽ
@hevensolomon9085
@hevensolomon9085 Год назад
የእኔ እህት እግዚአብሔር አለ!🙏
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 года назад
እህት እናት የሆነ በተለይ የወለደ ሁሉ ይረዳሻል ሴትነት ከባድ ነገር ግን ከአሁን ሰአት ጀምሮ ስለተነፈስሽው ብቻ እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ ለልጆቹ ግን time ስጪ አላቸው ያሳደጓቸውም የሚፈልጉትን ነገር ሁሉ አሟልተው ለፉተው ስለሆነ ያሳደጓቸው ልጆቹ በድንገት ሰምተው እንዲጎዱባቸው ስለማይፈልጉና ስለለፉባቸው በጣም ልትረጃቸው ይገባል እግዚአብሔር ይመስገን በዛን ሰአት አንቺጋ ቢሆኑ ለዚችም ቀን ላይበቁ ይችላሉ አንቺ ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ የሚገርመው ግን የእናትነት ሀያልነት ነው ለዚህ ሁሉ ምክንያት ወንድ መሆኑ ነው እግዚአብሔርም ይርዳሽ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 года назад
እግዚኣብሔር ይርዳሽ
@zainb1250
@zainb1250 Год назад
አይዞሽ እህት እግዘብሔር ደሥታሽን ለማየት ያብቃን
@abnetkebede9451
@abnetkebede9451 Год назад
እድሜና.ጤና.ይስጥሽ.ቸሩመዳኒያለም..አምላክ.እሱ.ይጠብቅሽ.ክፉ.አይካሽ.መሲ.የስቱን.እባ.አብሰሽ.ግራ.ለገባው.ፈጥነሽ.ደርሰሽ..ከጭቅ.የምታወጪው.የደሀ.አምላ.ያኑርሽ
@sisgalan1089
@sisgalan1089 2 года назад
😭😭😭😭 አይዞሽ እህቴ እራሥሽን ጠብቂ እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጆችሽን ታገኛቸዋለሽ
@sofisofi4510
@sofisofi4510 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ
@almazadugna2075
@almazadugna2075 Год назад
መሲዬ ነፈቅሽኝ ሰሞኑን አድምጬሽ አላውቅም የእኔ ምርጥ እህት እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የዛሬው በጣም አሳዘነኝ ባለታርኳዋ እንደ እኔ ወደ ባሻ ነት ደግሞም ጉዳዩም ከባድ ነው ምክንያቱም አሳዳጊዎች ልጆቹ እውነታውን እንዲያውቁ የሚፈልጉ አይመስለኝም በመጀመሪያ እዚህ ያለው ማቆያ ትክክለኛ መረጃ አልሰጠም ነበር ማለት ነው።
@yikertaendale1112
@yikertaendale1112 2 года назад
አይዞሽ ይገኛሉ መቼም አናት ስትታመም እሞታለው ልጆቼም መጥፎ ላይ ከሚወድቁ ብላ ነው መሲ እ/ር ያግዝሽ ከጌታ በታች ለሰዎች ተስፋ ነሽ።
@ertaerta726
@ertaerta726 2 года назад
መሲ የውነት አንቺ የተባረክሽ ስውነሽ
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 2 года назад
አቤት የናት እንባ ውይይይ እግዚያብሄር አዋቂ ነው አይዞሽ እህቴ ልጆችሽን እንደገና ታቅፍያቸዋለሽ ጌታ ይረዳሻል እንባሽን ያብሳል
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ እመቤቴ ትከተልሽ
@akililubekele9922
@akililubekele9922 2 года назад
Tebareki mesi
@emiyumenbere7887
@emiyumenbere7887 Год назад
ውይይ እናታለም አታልቅሺ ፈጣሪ ያለ ለት ትገናኛላችሁ አታልቅሺ ፈጣሪ ይካስሽ ኡፍፍፍፍ
@hirut8456
@hirut8456 2 года назад
ያማል ለቅሶሸ አይዞሸ ጌታ ይረዳሻል ጠንካራ ነሸ መሰዬ ሰወድሸ ተባረረኪ
@user-fq9lu4ih2s
@user-fq9lu4ih2s 2 года назад
ጀግና እናት አብሽሪ የኔ እናት ያረብ አላህ ይሄን እባሽን አሊህ በሰላም ከልጆሽ ጋር ጀግናእናትአብሽሪየኔእናትያረብአላህይሄንእባሽንአሊህበሰላምከልጆሽጋር አገናኝቶሽ ተደሰተንሽ ለማየት ያብቃሽ ያረብ አይ እናት
@nebubaye4592
@nebubaye4592 Год назад
ምኑ ላይ ነው ጀግና የሆነችው?
@sarad925
@sarad925 2 года назад
ቸሩ መድሃኒአለም ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-lp8hd1pr2g
@user-lp8hd1pr2g 2 года назад
ወንዶች ይሄ ሁሉ በእናንተ ምክንያት ነው ።የእናት እንባ ይፍረድባችሁ ሚስትህ ስታረግዝ ትታችሁ የምትሄዱ።
@ethiopia3237
@ethiopia3237 2 года назад
በጣም ትክክል ነሽ አንዳንድ ወንዶች ልባቸው በኮንክሪት የተሰራ ጨካኝ ናቸው 😭😭
@Tsedi20112
@Tsedi20112 2 года назад
በትክክል የችግር ሁሉ ምንጮች ወንዶች ናቸው
@user-lp8hd1pr2g
@user-lp8hd1pr2g 2 года назад
@@ethiopia3237 በአሁኑ ዘመን አብዛሀኛው የኢትዮጲያ ወንዶች ማለት ይቻላል ለእናቶች መሰቃየት ለልጆች መበተን ፣በማደጎ እጅ ማደግ፣ለልጆች ተጥሎ መገኘት ብዙ ብዙ ምክንያቶቹ እነሱ ናቸው አንድ አባት ከስንት ሴት ይወልዳል መሰለሽ አንዱንም አያሳድጉም
@yayaayele2128
@yayaayele2128 2 года назад
ሳትፈልግ ከሰጠች ተጠያቂው ድርጅቱ ነው ስንቱ ኢትዮጵያዊ እፃናት በየአለም ሀገራት ተበትኖ ይሁን ቤት ይቁጠርው በርቼ እህት እግዚአብሔር ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ
@semirahussen4162
@semirahussen4162 Год назад
እኘምገአለ
@user-hl6tt3ly1l
@user-hl6tt3ly1l 2 года назад
እግዚአብሄር ያገናኝሽ
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 2 года назад
እግዚያብሔር እንባሸን ያብሰልሸ እህቴ ያማል በጣም አይዞሸ እናቴ ለአይነ ሰጋ ያብቃልሸ
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 года назад
የእኔ እናት አይዞሽ ጌታ ልባቸውን ያራራልሽ በወጣትነት የሚፍፀም ስተት አይታወቀን
@Asiatube
@Asiatube 2 года назад
አይዞሽ እህቴ አላህ ያገናኚሽ ልጆችሽ ጋር በጣም ያሳዝናል
@ethiopia2838
@ethiopia2838 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት እናት ስታለቅስ ማየት በጣም ያማል እግዚአብሔር ከልጆችሽ በሰላም ያገናኝሽ እንባሽን ያብስልሽ አይዞሽ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 года назад
ውድ እናቴ አታልቅሺ ኢንሻ አላህ የራሳችሁን ልጆች ታገኛላችሁ ኢንሻ አላህ 😢😢
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 года назад
እግዚአብሔርይርዳሽ እህቴ
@fatumaseid2251
@fatumaseid2251 Год назад
አሏህ በሰላም ያገናኝሽ አዳዴ ከከተማ ሰው የገጠር ሰው ይሻላል ስት ደሀወችን አውቃለሁ በቀን አንድ ጊዜ እንኩአን ለመብላት ያቅታቸዋል ግን እንደትም ብለው ያሳድጋሉ
@mastwalalalne583
@mastwalalalne583 2 года назад
ኡፍፍፍ እኔ ላልቅስልሽ እመቤቴ ትርዳሽ የእኔ እናት
@rahelbekele7281
@rahelbekele7281 2 года назад
አቤቱ መድሃኒአለም እንባሽን ያብስ
@wolansamekonen8243
@wolansamekonen8243 2 года назад
አይዞሽ የኔ እህት እንክዋን ተወለዱ አምላክ ያዉቃል አታልቅሺ ታገኛቸዋለሽ አይንሽን ታጠፊያለሽ የሚሆነዉ ሁሉ ይሆናል አምላክ ይርዳሽ የኔ እህት ጠንከር በይ
@belayneshlagiso9685
@belayneshlagiso9685 Год назад
አይዞሽ እውነት አትዳባቂም!
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 года назад
እባካችሁ ልጆቹ ያሉበት አካባቢ ያላችሁ ኢትዮጵያውያንዎች እርዷት የምትችሉትን አድርጉ
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 2 года назад
ልክ ነው እኔ የምኖርበት ከተማ ነው ግን ልጆቼን እንዲፈልጉዋቸው አልቅሸ ነው የለመንክዋቸው እስቲ እግዚአብሔር ይርዳት እናንተም ፀልዩላት
@tessemamizer9907
@tessemamizer9907 2 года назад
እ/ ር ይርዳሽ አይዞሽ ወይይይ አሳዘነችኝ እንባዋ
@edenmeresha9266
@edenmeresha9266 2 года назад
betam gegana neche wede🙏🙏🙏🙏🙉👍👍💗
@gizeamenalemu4841
@gizeamenalemu4841 2 года назад
አይዞሽ አላህ አለ
@zemuhussen8862
@zemuhussen8862 2 года назад
እፍፍፍፍፍችግርልጅአይውጣልህ ባተየተነሳስቱአለቀሰተሰቃዬ አይዞሽየኔእህት ዋናውመኖራቸውንማወቅሽትልቅእድልነው ደግሞፈጣሪበአካልያገናኛችሁ ያረብ😭😭😭😭
@user-pm1de8tr2d
@user-pm1de8tr2d 2 года назад
ስታሳዝን ሚስኪን አይዞሽ እግዚአብሔር የልጆችሽን ይን ያሳይሽ!!ያሳይሽ!!አታልቅሺ
@mametohem7990
@mametohem7990 2 года назад
አይዞሽ የኔናት እግዚአብሄር ይርዳሽ
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 года назад
አይዞሽ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 года назад
Enat mehon kebad newu ayizoshe Egziabher yiredachal Ehti
@ayaneshume3593
@ayaneshume3593 2 года назад
እግዚአብሄር ይርዳሽ፣ አይዞሽ።
@memegetachewable
@memegetachewable 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@kebronkeya7117
@kebronkeya7117 2 года назад
Egziabher yirdash yenenat
@ibrahimomer1708
@ibrahimomer1708 2 года назад
አይዞሸ ፈጣሪይ ይርዳሽ
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 года назад
ቸሩ መድሀኒአለም ድምፃቸውን ያሰማሽ እናቴ ልጄ ለመባባል ያብቃችሁ እናት እንባሽን ፈጣሪ ያብስልሽ መስዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@firagentgebermedhen3986
@firagentgebermedhen3986 2 года назад
ኡኡኡኡኡኡፍ እኔ ምንም አልልም እግዚአብሔር ይርዳሽ የራሄልን እንባ ያበሰ አምላክ የአንቺንም እንባ ያብስልሽ እህቴ እንቺ ግን አታልቅሽ እራስሽን ትጎጃለሽ እነሱም ይፈልጉሽ ይሆናል
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 года назад
ማዘር አታልቅሺ አንቺ በርቺ እንኳን አደጉ ወደ ኇላ ለምን ትመለሻለሽ ወንዱ ትልቅ ስለሆ ነ ይፈልግሽ እንጂ አታስጨንቂው እያለቀስሽ እንባሽን እግዚአብሔር ያብስልሽ አይዞሽ
@rahilrahi9182
@rahilrahi9182 2 года назад
ፈጣሪ ይርዳሽ
@helengebrehiwot6363
@helengebrehiwot6363 2 года назад
Egiziabiher yerdash yen enat ayezosh 🙏🙏
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 2 года назад
መሲ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@yenenshe7341
@yenenshe7341 2 года назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን የእናት ለቅሶ አያሳየን ኦይዞሽ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏
@cheetod4186
@cheetod4186 2 года назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ እናት መቸም ልጇን ለሠዉ አትሰጥም አይ ማጣት ክፉ ነዉ አታልቅሺ የኔ እናት😭😭😭😭
@zinashtulu2492
@zinashtulu2492 2 года назад
አይዞሽ እግዚያብሄር አለ አታልቅሽ
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 2 года назад
አይዞሽ እናቴ ቸር ወሬ ያሰማሽ
@diamondalmaz8331
@diamondalmaz8331 2 года назад
Egzyber yrdachu..
@Seni_ethio
@Seni_ethio 2 года назад
ሁፍፍፍፍ የኔ እናት ህመም ብቻ እንዴው ድንግል ማርያም የውስጥሽን አይታ ልጆችሽን ለማየት ታብቃሽ አይዞሽ ❤️
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 года назад
አይዞሽ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 Год назад
Ayzosh 😍
@user-rx8mt1rb7v
@user-rx8mt1rb7v 2 года назад
አላህ ይገናኘችሁ እማ እእእእእእእእእእፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
Далее
When Steve Wants To Measure The Dog'S Height 😂️
00:19