Тёмный
No video :(

የልብ ወግ (YeLeb Weg) ሰለሞን መንግስት እና ካሱ ቱፋ ክፍል 1 | Maya Media Presents 

Maya Media
Подписаться 275 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

#mayamedia #ethiopia #ethiopianmusic
የልብ ወግ (YeLeb Weg) ሰለሞን መንግስት እና ካሱ ቱፋ ክፍል 1 | Maya Media Presents
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/...
Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Опубликовано:

 

1 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 155   
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 Год назад
የልብ ወጎች እናመሰግናለን ሁለቱንም ፈጣሪ ይጠብቅልን ከክፉ አይኖች ይሸፍናችሁ ተባረኩ ❤❤
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
የአማራ እናት ማሕፀነ ለምለሟ ትወልዳለች ልበ ቀና አስተዋይ ልቦና የሰጠው ሁሉንም በአንድ አይን የሚያይ የሚያፅናና 💚💛❤ ሶልዬ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ከክፉዎች አይን ይጠብቅሕ እወድካለሁ 💖💖💗💗❤️❤️🥰🥰🥰🥰💖💖🥰🥰😘
@samiabera7894
@samiabera7894 Год назад
አሰብን መደነቅ የአማራ እናት አይበልምየኢትዮጵያ እናት ነው ዘረኝነት
@itsokitsok600
@itsokitsok600 Год назад
Esty ethiopiyaw or. Sew bey kalhone befetereshy. Zm bye
@itsokitsok600
@itsokitsok600 Год назад
Esty ethiopiyaw or. Sew bey kalhone befetereshy. Zm bye
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
@@itsokitsok600 አልልም ኢትዮጵያ የሚባል ነገር የለም 😡😡😡😡😡😡
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
@@itsokitsok600 ዝንብ ያቅምሕ /ሽ እና ኢትዮጵያን ስልን ብዙ ተገፍተናል ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር አስጠልታኛለች ደግሞ አስተዋይ ልበ ቀና የምትወልደው የአማራ እና ብቻ ናት
@meronthomas3842
@meronthomas3842 Год назад
ደስ ሲሉ እርጋታቸው ወይ ሀገሬ እንደነዚም አይነት ሰው አላት።
@kehiwetgets
@kehiwetgets Год назад
Thank you የልብ ወግ... ሶልን የመሰለ አዋቂ አስደናቂ እይታ ያለው አንደበቱ ቢሰሙት ቢውሉ የማይሰለች ምሁር ስላቀረባችሁልን እናመሠግናለን...ሶልየ ዘመንህ ይባረክ አባቴ❤❤❤❤
@zekirahayat2384
@zekirahayat2384 Год назад
ይህን ልጅ በጣም ጀግና እና የተማር ነው እኔ ከልቤ ነው አንተን መስማት ይምፍልግው ደስ ትለኛለህ ጀግና ነህ በአንተ ተስፍ አለኝ
@user-um1mu2lg1o
@user-um1mu2lg1o Год назад
ወይኔ ሰሌ ብትሰማ ብትሰማ የማትሰለች ጣፋጭ አንደበት ጥልቅ እውቀት ያለህ ወጣት ነህ እኔ ግን እፈራልአለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Год назад
ሰለሞን መንግሥት ድንቅ መልእክት ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ አንደበትህ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር የሰጠህ ስጦታ አወይ መታደል እመቤታችን ትጠብቅህ
@weleteyohanes2927
@weleteyohanes2927 Год назад
ድንቅ ጥምር ጎደኝነት ቃላትም የለኝም ወርቅ ጭንቅላቶች ግን እናንተን ሳይ ተፅናናሁ ❤
@Eyerus879
@Eyerus879 Год назад
እንኮን ሰላም መጣችሁ ሶልዬ የኔ ልበ ቀና ሰላም ለሀገራችን ደግሞ በሶል ፍቅር አበድን የምትሉ ሰከን በሉ 😂
@Neba-nk6tz
@Neba-nk6tz Год назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😅😅😂😂😅😅😅😮😂😅😅😅😅😅😅😅😅😂😅😅😅😅?
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Год назад
አብደዉ አብደዉ ይለቃቸዋል😂😂😂
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 Год назад
ሀገር ሁሌም ቢሆን ተስፋ አላት።ማሳያ'ዎች🙏 እጅ ነስተናል ጓዶች!!
@mesaymoges1797
@mesaymoges1797 Год назад
የልብ ወጎች እንደነዚህ በእውቀት የበለፀጉ ሰዎች ስትጋብዙ በጣም ደስ ይላል
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Год назад
Very true
@hameresd77
@hameresd77 Год назад
በትክክል። እንደነዚህ ፡ ያሉ ፡ ደጋግ ፡ አሳቢዎች ፡ በቀረቡበት ፡ መድረክ ፡ ላይ ፡ የማይገቡ ፡ ሰዎችን ፡ እያስጡ ፡ ከተከታታይነተረ ፡ ቀስ ፡ በቀስ ፡ አስወጥተውኛል። እባካችሁ ፡ ከፍታችሁን ፡ እንደዚህ ፡ ጠብቃችሁ ፡ ተጓዙ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
ሰለሞን ትለያለሕ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ይጠብቅልን 🙏
@selmanhussen9804
@selmanhussen9804 Год назад
የሚገርም ጭንቅላት ከአነጋገር ለዛ ጋር ሲሰጥ እንደዚህ ነዉ ሰለሞን ግሩም ሰዉ ነህ ወላሂ
@sebleweldetencay6080
@sebleweldetencay6080 Год назад
ሁለት ዓይን አፋር በአንድ መድረክ። ወጣት ግን ዬሚደንቅ ሰብዕና። ወላጆቻችሁ ታድለው። ❤❤❤ ጭብጡን ትቼ የገፃችሁን ሁነት አልጠግበው አልኩኝ። የጨመተ። ፈጣሪ ቢያድለን ይህን የየሰለ ትውልድ ይናፍቀኛል። ጠፈፍ ያለ ክውን ያለ ዬተከረከመ ሰብዕና። አደባባዩን አስከበራችሁት። ተባረኩልኝ የእኔ መንትዮሽ ውዶች❤❤❤❤
@kidistgemeda2119
@kidistgemeda2119 Год назад
ካሱ ስላንተ መልካምነት 100% እርግጠኛ ነኝ፡፡ መልካም ሰውም ነህ!!
@kasutufa804
@kasutufa804 Год назад
Thank you kid
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Год назад
ሰሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ. እንደኔ እንደኔ ግን ትግልህን በውስጥ ብታረገው. ምክንያቱም የተናገረ እየታፈነ ነው. ዲሞክራሲ ያለበት ሀገር ነው እንዲ ነጭ ነጯን መናገር.
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Год назад
የልብ ወጎች እናመሰግናለን እነሰለሞንን ስላቀረባቹልን።
@Barchitube6807
@Barchitube6807 Год назад
ወይኔ ሶልየ ስትጠፍጊዜ ውስጤ ብዙ ሲያስብነበር እኳን ደህና መጣህ❤
@mimia7202
@mimia7202 Год назад
ሁለታችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ሰላሙን ፍቅሩን ይስጠን 🙏
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Год назад
አንተ ሰዉ! አንተ ድንቅ ኢትዮጵያዊ! ሶልዬ የረገጥከዉ ሁሉ ይስማማኛል እወድሃለሁ ወንድማለም።
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 Год назад
What kind of word can explain my feeling for u I really speechless I fell like my comment will be worthless I just can pray God bless you and hope people can understand you and learn more from you Ethiopia need like u person much respect my brother
@marywayena3206
@marywayena3206 Год назад
Great idea
@marywayena3206
@marywayena3206 Год назад
Great comment
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 Год назад
Thanks
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Год назад
ሁለታችሁም ምርጦች 😊 እግዚኣብሔር ይጠብቃችሁ ሶል አሁን ካለህበት አቋም በፍፁም እንዳትቀየር ፓለቲከኞች እንዳያታልሉክ እሺ
@teddy318
@teddy318 Год назад
ደስ ይላል በጣም ኢትዮጵያዊነት
@unitedEmama
@unitedEmama Год назад
Solo...I am always finding you in media as the current situation of our country is not good for those who are smart and have smart mind for our country. So let God cover you and all other who have smart ming for our country in his protective sheld from any of harm by our government. PLEASE STAY PROTECTED!! Ethiopia needs your and your friends long life in this difficulty coonditions !!!
@brookebekele612
@brookebekele612 Год назад
Solomon, as usual I am speechless. I will pray for you to stay well and protected. You know why you are my teacher. We can learn from you at list how to be cool 😢❤
@sebleasega8941
@sebleasega8941 Год назад
እየተከታትልኩኝ ሶልን የሚሰማ እምወድህ❤
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 Год назад
ደስ ስትሉ ብዙ ትምህርት ነው ያገኝሁት
@tigistaltaye4407
@tigistaltaye4407 Год назад
የሚገርም ብስለት ና ብቃት ሁሉም 💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Год назад
አንተ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤ አደበትህ ልክ ነው
@sewasew
@sewasew Год назад
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@birukneshabayneh5575
@birukneshabayneh5575 Год назад
እጅግ በጣም በሀሳብ የበላይነትና በኢትዮጵዊነት የሚያምን አመለካከቱ ቀና አንባቢ መሆኑን ተገንዝቤያለሁ የት ነበርክ እስከ ዛሬ አልረፈደም ታስፈልጋለህ ለሀገራችን።ሶል በርታ!!
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 Год назад
ሰሌ በናትህ ጋሽ ታዲኦስን ጎብኝልን😢
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Год назад
ጀግና በእውቀት የተመሰርተ አገላለጽ
@mimia7202
@mimia7202 Год назад
አሪፍ ፕሮግራም ነው👍👍👍👍
@ambaw1004
@ambaw1004 Год назад
የሚገርም የሚደንቅ ቆይታ ነዉ ።
@tsionkibreab8382
@tsionkibreab8382 Год назад
በጤና ያቆይልን ወንድሞቻችን የኢትዮጵይ ዕንቁዎች❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tewodrosmandefro1976
@tewodrosmandefro1976 Год назад
ጎደኞቸ ስላየሆችሁ ደስ ብሎኞል!
@fozyaahmed6588
@fozyaahmed6588 Год назад
ሰለሞንየ እራስህን ጠብቅ ወድሜ
@Lulu-q8r
@Lulu-q8r Год назад
ዋዉ …. ደስ ስትሉ !!!
@user-qr5vc8pb3u
@user-qr5vc8pb3u Год назад
ካሱ የኔ ምርጥ ሰው❤
@lij_endu
@lij_endu Год назад
I learned so much! Super Intelligent!
@woynishetyemr5523
@woynishetyemr5523 Год назад
ሠለሞን መግስቴ የኔ ጄግና
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Год назад
ትለያለህ ሰሌ ተባረኩ እግዚአብሔር አንድያደርገናል
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Год назад
ሰለ ማኛ ምርጥ ጎደኛ
@TheSolomike
@TheSolomike Год назад
Solomon Mengeste the most genuine well intellectual young ethiopian keep it up
@melattilahun7894
@melattilahun7894 10 месяцев назад
❤ስወደሁ እኮ ሰሎሞንን
@alemmama3836
@alemmama3836 Год назад
ምርጥ ሰዉ ስዉድህ
@yohanatilahun4498
@yohanatilahun4498 Год назад
ሶልየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነዚ የአማራና የኢትዮጵያ ጠላቶች ቴድሮስ ትርፌን ደግመህ እንዲ ባታነሳ ደስ ይለናል አማራ እባክህ አትናገሩ እና ሌላው ለተናገረው ቴዎድሮስ ትርፌ ምን ማለት ይችላል
@emu3288
@emu3288 Год назад
You guys have high level of mind, may God bless you!
@user-lh2zp9dz5r
@user-lh2zp9dz5r Год назад
ሶልየ🥰🥰🥰🥰🥰ስወዲህኮ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Год назад
brilliant cool guys.
@fantunegussie5647
@fantunegussie5647 Год назад
You guys are so humble keep it up
@asnitube3283
@asnitube3283 Год назад
የልብ ወግ ተመልካቹ ቀንሶዋል ምክኒያቱም እንደ መጀርያ ታዋቂ አጓጉ ሰዎች አይደሉም ሚቀርቡት ለምሳሌ አዲስ አለም ከማርቲ ዘቢባ ከለምለም መቅዲ ከጓደኛዋ ሰላም እና ነባ ሩታ እና ዳኒ ይሄ ፁፍ የፃፍኩት ለጥቆማ አክል ነው ስለዚ የምታቀርቡት እንግዳ ምረጡ ህዝቡ ምንአይነት ነው ፍላጎቱ ዛሬም እኔ የገባሁት ይሄን አስተያየት ለመፃፍ ብቻ ነው 💔
@amanawit1598
@amanawit1598 Год назад
ላንቺ፡አጓጊ፡አርቲስት፡ብቻ፡ነዉ?
@asnitube3283
@asnitube3283 Год назад
@@amanawit1598 አው
@edenwerkye5723
@edenwerkye5723 Год назад
​@@asnitube3283 ዞር ዞር ብትይ አርቲስት አታጭም ይኼን መሳይ እውቀት ያላቸውን ሰዎች ደግሞ እኛ እንፈልጋቸዋለን
@aklilengatu6951
@aklilengatu6951 Год назад
😂😂😂😂እንስተግራም ላይ ተመልከከቻቼው 😂😂😂 የሚጠቅም ስለማታቂ
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 Год назад
አገሪቱ እኮ የአርቲስቶች አደለይም እደነዚህ አይነት ሰውዎች ይበዙብሻል
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Год назад
ሁለት ጎደኛሞች በርቱ
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y Год назад
Adegna egizabeher yebarkachu 🙏💚💛❤🥰🥰🥰🥰
@hanireda1385
@hanireda1385 Год назад
❤❤❤እስከማይህ ጓጉቻለው ሶል 😊😊በፎንቃህ ወደኩኝ. አቤት እውቀት ኑርልን
@user-zm8eu6wj8w
@user-zm8eu6wj8w Год назад
😢😢😢አይ ብሎ ነገር የለም እኔ ቀድሜሻለሑ😢
@amhara_1234.
@amhara_1234. Год назад
ጎበዝ ልጅ
@berihunasfaw5760
@berihunasfaw5760 Год назад
Skilled and intelligent man !!
@azebkebede7422
@azebkebede7422 Год назад
ጋዜጠኛ ወንድሜ የኦሮሞ ጥሩ ልጆች በአማርኛ ስለ ኢትዬጵያዊነት ስለ አንድነት ብዙ ብዙ ሰማን እባክሕ በኦሮምኛም እንዲሁ አድርጉ
@teddy318
@teddy318 Год назад
I can't wait for part 2
@wudieworkneh
@wudieworkneh Год назад
ሁሉንም ተዋቸው ከዘንጀሮ ቆንጆ አይምረጥም (ትፒልፍ ብአድ ኦዴፓ) የእትዮጶያ ቆንጆች አሁን ይመጣሉ፡፡
@mekdesmekdes5180
@mekdesmekdes5180 Год назад
በጣም አክባሪህ ነኝ አንተ ብቻ አውራ እኛ እናዳምጥህ
@mekdesmekdes5180
@mekdesmekdes5180 Год назад
ሰለሞን መንግስቱ ትለያለህ👌💚💛❤
@sidulile7253
@sidulile7253 Год назад
Tabrkkkk❤❤❤
@solomontesema5577
@solomontesema5577 Год назад
ሠሌ አንት በእውነት ትለያለህ ግን ለምን ሠው እንዳት መሆን ቢቅተው ካንተ ትንሿን አይማርም በፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን መቸም ያገራችን ፖለቲካስ ወዴት እየሂደ እንድሆን የፈጠረን አማላክ ይውቀው እንጅ እኛስ አንድ ስትናገር አራት እና ከዚያ በላይ ክስ ውይም ባሽባሪነት ተጠይቀህ ሳታው እስርቤት ነው ምክንቱም ዳኛውም ዝንጀሮ ፍርድ ቤቱም ገደል ነው
@tsigemariam4898
@tsigemariam4898 Год назад
ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሁለት ጨዋዎች አንደበተ እርቱዎች
@mizankebede9268
@mizankebede9268 Год назад
ሰሎሞን! ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትምህርታዊ መግለጫና ማብራሪያ መስጠታቸው ነውር ሆኖ አላገኘሁትም!አስተካክለው! ሌላው ጥሩ የገለጽከው ገበሬ 1000 ኩንታል አምርቷል የሚለው ነገር ጥሩ አብራርተኽዋል! ጥሩ ነው!
@azifisseha6028
@azifisseha6028 Год назад
ስለሞን እኔ የምመክርህ ለሚቀጥለው የፓርላማ ምርጫ ላይ ከተመቻቸው ፓርቲ ጋር ሆነህ ብትወዳደር ብዬ መክርሀለሁ ምክሬን ከተቀበልክ. ካላንተ ማንም ሰው የለም አሁን ያለውን ጠ / ም የሚያሸንፍ ።
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Год назад
ጋዘዜጠኛና የጤና ባለሙያ ሰለሞን መንግስት🎉👍👏🏻👏🏻🙏ካሱ❤🙏
@tilahunameshe7079
@tilahunameshe7079 Год назад
በጣም ደስየሚል ያነጋገር ለዛ ከእውቀትጋር ግን እሰጋለሁ እንዲህ አይነት ሰዎች ደጋፊ ሲበዛ ይገለበጣሉ አንደበታቸው እንጂ ተግባራቸው ላይሆን ይችላል ምሳሌ፣ልደቱ፣ብርሀኑ ነጋ፣አብይ አህመድ፣ለማ መገርሳ ፣ጨምሩበት እውር ፣ደንቆሮ፣ዝምተኛ ሰው፣መቶ አመት ይኖራል፣
@dawitg25
@dawitg25 Год назад
የእስከዛሬው ንግግሮችህ እጅግ ገራሚና አስተማሪዎች ነበሩ። ይህኛው ግን ምንም ቁም ነገር የሌለው እንቶፈንቶ ሆኖ ነው ያገኘሁት። ለማን ነው እራስህን ወይም ማንነትህን ለማስረዳት የምትሞክረው? በእንደዛ አይነት ነገር ግዜህን አታጥፋ። በምትሰጠው ሀሳብ እንጂ ባለህ ማህበራዊ ማንነት እንዲቀበሉህ አትሞክር። ጥሩ አንደበት አለህ ፕሮፌሰር መስፍን እንዳሉህ ሳትፈራ የምታውቀውን እውነት በፍቅር ተናገርበት። ማነው ብሎ እሚጠይቅ ካለ የራሱን የቤት ስራ ይስራ። ስራ ቅጠሩኝ አይደለም እያልክ ያለኸው ስለዚህ ዝም ብለህ ወደ ገደለው መግባቱ ይሻላል። ስለ እራስህ ብዙ ግዜን ወስደህ ምስክርነት አትስጥ።
@user-sb8kl4yr7e
@user-sb8kl4yr7e Год назад
ሶል 😍😍😍
@mesiethiopia4293
@mesiethiopia4293 Год назад
እንደዚ በወንድማማችነት ያኑረን
@shimelesmola4689
@shimelesmola4689 Год назад
እንደዚህ አነት ሰው ይቀርባል እናተ ግን ይጭንቅላት ቦዶ የሆነውን እንዳልክ የሚባል ሰው ታመጣላችሁ
@saadaAbate-iq2zv
@saadaAbate-iq2zv Год назад
አቤት ዕውቀት sol 1ኛ
@yirgagetnet3908
@yirgagetnet3908 Год назад
በእዉነት በእናንተ ውስጥ ብዙ ነገር አለ ፖለቲከኞቻችን (ፖፖ) ብዙ ነገር መማር አለባቸዉ አይማሩም እንጂ !
@robelsileshe3899
@robelsileshe3899 Год назад
🔥🔥🔥
@funzone9921
@funzone9921 Год назад
የፓለቲካዊዉ ስንዴ ጉዳይ ግን አሳሳቢ ነው, እኔ የምኖርበት አካባቢ ያሉ አርሶ አደሮች ምን ሲያማርሩ ሰማሁ...መንግስት ያልገደበላቸው አነሱ ወንዙን በቻሉት ጠልፈው የሚያለሙት የበጋ መስኖ አለ እና ምን ተባሉ 'በበጋ ስንዴ ካልዘራችሁ ማዳበሪያ አታገኙም', እነሱ መዝራት የፈለጉት ሌላ ሁኖ ጨንቋቸው አየሁ, ያወራሁት አርሶአደር ሁላ ደስተኛ አድለም...በርግጥ ያስጨነቀኝ እሱ አድለም ከ ስነ ምግብ/nutrition/ አንፃር በበጋ የሚለሙትን እንደ ጎመን, ድንች, ቀይስር, ካሮት...አይነት ህብረተሰቡ ጋ በቀላሉ የሚደርሱ ጠቃሚ ምርቶችን በ አንድ ስንዴ ለዛውም ቤትህ ማስገባት በማትችለው ህብረተሰቡም በማያገኘው ሲቀየር ከ ህብረተሰብ ጤና አንፃር ምን ያህል ተጠንቶበት ነው...እንዲሁ ሁሌ ትዝ ሲለኝ ያሳስበኛል። በተረፈ ሶል ምታወራው ነገር በጣም ነው ደስ የሚለው ይህ የሚዲያ ዙፋን አንተንም አይለውጥብን (የሚዲያ ወንበርም እርግማን ያለበት ነው የሚመስለኝ)
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 Год назад
ግን እኮ ሶልን ወድጄዋለሁ እንዳላገባ አረጋግጫለሁ 😊 ወደፊት 😂😂 ካሱዬ😊
@abunetube3555
@abunetube3555 3 месяца назад
አይ ቃል😂😂😂😂
@tsigemariam4898
@tsigemariam4898 Год назад
እንደእናንተ አይነቱን ባፈራች በዚች ቅድስት አገር ደግሞ አገሪቷን አፍርሰው ታሪክ ለማፃፍ የተፈጠሩም አሉ!
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Год назад
በቃ አንተ ከቃል በላይ ነህ ሶል
@soccerandentertainment4944
@soccerandentertainment4944 Год назад
እርጎ የሆኑ ሰዋች ወይ እርጋታ
@queensheba2506
@queensheba2506 Год назад
After yasebelahe😭😩
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 Год назад
💚💛❤️
@tesfayereta3930
@tesfayereta3930 Год назад
የወንድማችንን ትንታኔ በጣም አደንቃለሁ። ነገር በአማራ ኮንፍረንስ አቶ ቴዎድሮስ ትርፌ የኦሮሞ ባለስልጣናትን መናገር ኦሮሞን እንደተናገረ የወነጀልከው ከእውነት የራቀ ነው።
@belayneshzerihun7276
@belayneshzerihun7276 Год назад
ሰለሞን የተሻለ እይታ እንዳለህ ባምንም አንተም እንደሌሎች አማራ ነን ባዮች ብዙ ግዜ ራስህን ዘር አማራ በመውቀስ ሚዛናዊነትን ለማስመስከር ስትሞክር አያለሁ። ዛሬም በአሜሪካ የተሰበሰበው የአማራ ተወላጆች ያደረጉት ስብሰባ ላይ አንድ ለአሜሪካውያን ባለስልጣናት ቅርበት አላቸው ያልካቸውን ሰው አንድን ብሄር በማይገባ ስም ጠሩ ብለህ እንዴት እንዳበሳጨህ እና ቁጭትን አይቻለሁ። እኔ የሚገርመኝ ትግሬ በለው ኦሮሞ በለው አማራን ነፍጠኛ ሰፋሪ ተስፋፊ ወዘተ ብለው ሲጠሩ የራሳቸው ብሄር የሆነ አንድም ኦሮሞ ወይ ትግሬ እንዲህ እንዴት ትላላችሁ ብሎ አማራን ደግፎ ሲናገር ሰምቼ አላቅም። አንተና መሰል አማሮች ግነወ በራሳችሁ ወገን ላይ ሌላውን ለማስደሰት ወይም ሚዛናዊ ነን ለማለት ወቀሳ ወቀሳ ነው።
@mahlettesfaye6676
@mahlettesfaye6676 Год назад
ጌታው ሌላው ስለተሳሳተ እሱም ይሳሳት እንዴት ይሆናል ቁጣ ወቀሳ ከራስ ይጀምራል ፅዳት ከቤት ይጀምራል አይሰማችሁም እንጂ ልጁ ወቀሳችሁን ተውት
@user-pb6nq3bz7w
@user-pb6nq3bz7w Год назад
እውነትክን ነው ቤተመንግስት እማ መንፈስ አለ
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 Год назад
❤️🙏❤️
@edomkebede2112
@edomkebede2112 Год назад
Sol🥰🥰🥰🥰🥰
@selamabebe7285
@selamabebe7285 Год назад
Betammmm wededede neaw yemadergh yemadenkeh gen yehen yahl freedom abichu sayawk beye yehen interview eyayew kerase ga aweraw kemr
@yamrotgetu2143
@yamrotgetu2143 Год назад
❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘
@ethio12702
@ethio12702 Год назад
🥰
@mimia7202
@mimia7202 Год назад
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን የምናየው የምንሰማው ሁሉ የሚዘገንን የሚያስፈራ ግዜ ነው አብይ ወያኔዎች ኢትዮጵያን ማፍረስ ነበር አላማቸው ግን አልተሳካላቸውም አሁን ደሞ የአብይ መንግስት በግልፅ እያፈረሳት ነው!!!! በአሁን ሰአት እጅግ በጣም የሚያሳዝነው ደሞ የአማራን ታጣቂት ለይቶ ትጥቅ የማስፈታት ያለው ዘመቻ😡
@deja_23
@deja_23 Год назад
Akrbulin endegena
@mrsa3706
@mrsa3706 Год назад
Adisu Zeregna kete metahe degemo ? Gonder alema mejemeriya bewere agere ayelewetem
@ethiolove-op9ix
@ethiolove-op9ix Год назад
ሠለሞን መግስት አተየቀረብክበትን ሁሉ ሠብስክራይብ አድርጋለው አተና ሠለሞን ሹምዬ ከእውነት ውጪ ውሸት አትናገሩም ፈጣሪ ይጠብቅክ
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Год назад
ሰለ እኛ ኦሮሞ አልጠላንም አማራ ተገፍቶል ተገሎል ታርዶል ተፈናቅሎል ኩላሊቱ ተበልቶል ታርዶል ተገፍቶል አማራ ይነግሳል ግባችን ሚኒሊክ ቤተመንግስትነው
@seidali5521
@seidali5521 Год назад
አወቅሺአወቅሺ ሲሏት ምንድን ነበር ተረቱ ባለፈዉ አማራን የሚከፋፍል ነገር ሲነገር ሰምቼዉ ከዛወድህ ትካሻዬን ሸክኮኛል አፄሚኒሊክ ጎጃምን አስገብረዋል ጎንደርን አፄ ተክለሀይሜኖት ንጉስ ሚካኤል ምናምን እያለ ሲከፋፍል ሰምቼዉ ጠርጥር ከገንፎ አይጠፋም ስንጥር አሉ
@yonatangirma4679
@yonatangirma4679 Год назад
ለመተች ትንሽ ማውቅ ይጠይቃል. እዚህ ላይ ኮምንት ማድረግ ቀለወል ነው ልጁ ግን. ለመተቸት ትንሽ መጋጋጣጥ. አይሆንም
@mahlettesfaye6676
@mahlettesfaye6676 Год назад
ሁሉንም አንተ እንደምትወደው አድርጎ ማውራት የለበትም ባይጥምህም እውነትን ስማ እኔ እምወደውን ብቻ ልስማ አይባልም ወንድም
@kaleab491
@kaleab491 Год назад
Sew atachu meselegn.enen lemn atgabzugnm
@agatmaryam5432
@agatmaryam5432 Год назад
Be honest with you guys make sure what you said in USA those Amhara unit conference miss understand please wrong anyway the the explanation about Ethiopian thanks so much 🇮🇱🇮🇱
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Год назад
Tereteretamoch yememetenachewen meri new yesetachew seytanoch
Далее
Вся Правда Про Хазяевов !
41:02
Просмотров 2,2 млн
Maya Media Production's Office Opening Event
10:38
Просмотров 282 тыс.
Вся Правда Про Хазяевов !
41:02
Просмотров 2,2 млн