Тёмный

የልብ ወግ (YeLeb Weg) "አደይ ላይ በመሳተፌ እድለኛ ነኝ ብዬ አምናለሁ..." እስራኤል (አቤል) እና ዲሲ ክፍል 1 Maya Media Presents | 

Maya Media
Подписаться 297 тыс.
Просмотров 206 тыс.
50% 1

#Maya_Media #የልብ_ወግ #እስራኤል_እና ዲሲ ክፍል 1
የልብ ወግ (YeLeb Weg) "አደይ ላይ በመሳተፌ እድለኛ ነኝ ብዬ አምናለሁ,,," እስራኤል (አቤል) እና ዲሲ Maya Media Presents |
👇👇👇
“ጓደኝነት ጧት ተነስተሽ እንደ ቁርስ ምትሰሪው አይደለም” ጠረፍ (ኪያ)
• የልብ ወግ (YeLeb Weg) “ጓደ...
የአሸንዳ በዓል ልዩ አከባበር
• የአሸንዳ በዓል ልዩ አከባበር በመዋ...
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ሃሙስ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
instagram / mayaflicks
/ maya_digitalmedia
tikto፡ hl=envm.tiktok.com/...
facebook፡ / ethio.maya

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 253   
@አዩየፍቅርሰው
@አዩየፍቅርሰው 2 года назад
🥰የኔ ሳቂታ 🥰 የኢትዮጵያ እናቶችና ያረብ ሀገር ሴቶች ይለያሉ ክብር ይገባቸዋል🤩
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 года назад
አደራ አቤላ የሰዉ ሙገሳ ወደኋላ እዳያሰቀርህ ሀበሻ አንድ እንከን ቢያዩብህ በሚወዱህ ልክ ነዉ የሚጠሉህ በርታወንድሜ
@rainman1775
@rainman1775 2 года назад
Very true
@febenshow-7153
@febenshow-7153 2 года назад
በጣም የተረጋጋ ወጣት እስራኤል💝 ጓደኝነት ዋጋው ጥልቅ ነው ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል🙏
@tsegimariam6092
@tsegimariam6092 2 года назад
አቤል ይመስለኛል በጌታ ቤት ነው ያደከው እዚህ ላይ ግን ዘፈንን ስትደግፍም ስትዘፍንም አየው ትንሽ ግር ይላል 🤔... 👉ያው ዘፈን ኃጢያት ነው መጨረሻውም ሞት ነው👈,...ይህን ስል ግን እየፈርድኩ ሳይሆን አያስታወስኩህ ነው ዝነኝነቱ ከዘላለም ህይወት ውጪ እንዳያረግህ 👍
@bezanetere5557
@bezanetere5557 2 года назад
Btchel wedge ewunetegnawa menged btmeta wubet new gn geta eyalachhu seytan new emtamelkut
@elbetheldebebe6364
@elbetheldebebe6364 2 года назад
@@bezanetere5557 እውነተኛ ማለት ዘፈንን መደገፍ ነው ያለችው አንድም ክፋት የለውም ሲቀጥል ስለ ጴንጤ ከአንቺ በላይ እኔ አቃለው ለምን ጴንጤ ስለሆንኩ እስኪ አንቺ በእውነት ወንድ ነሽ ከመፅሀፍ ቅዱስ ተቃራኒ አስተምህሮ ጴንጤ ሚያስተምር ከሆነ ጥቅስ ጠቅሰሽ አሳይኝ አንድ ብቻ እኔ ደግሞ ያለማጋነን ከአንቺ ሀይማኖት አስር እና ከዛ በላይ ከመፅሀፍ ቅዱስ ተቃራኒ ምታስተምሩትን አወጣልሻለው አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ መፅሀፍ ቅዱሳዊ መረጃ ይዘሽ ጴንጤን ምትተቺ ከሆነ ሲቀጥል አንድ ኢየሱስ ነው ያለው መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለው እኛው 24 hour ምንሰብከው እሱን ነው በጭፍን ጥላቻ ብቻ የማይሆን ንግግር አትናገሪ
@ayalneshkassa1828
@ayalneshkassa1828 2 года назад
እስራኤል መነሻሕ እና የዚሰነምግባር ባለቤት ያደረገሕ ያሳደገሕ መሰረትሕ በእግዚያብሔር ቃልና እውቀት ታንፀሕ ማደግሕ ነው አለም ለኤልያስ መልካም አልሖነች አባብላ አስወጥታ መቅበር ነው ሰራዋ ጠንቀቅ ማለቱ ይበጅሐል
@yeshi7446
@yeshi7446 2 года назад
በስደት አገር የምትኖሩ እህቶች ተረጋጉ ቆንጆ ስታዮ ሰፍ አትበሉ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 года назад
😁🤣🤣🤣
@hanaabate2761
@hanaabate2761 2 года назад
ክክክክ በምንም አወቅሽ እንዳልተረጋጉ ስደት በራሱ ከባድ የህይወት ትምህርት ቤት ነው በኢንተርቪ የሚደናበር የለም ስደት ካላደናበረ ኢንተርቪ አያደናብርም እስራኤል ምርት ተዋናይ ነህ ከእርጋታ ጋር
@hailhail1758
@hailhail1758 Год назад
😜😜😂😂😂😂😂🏃
@bethelehem4989
@bethelehem4989 2 года назад
እስራኤል @ ከዚህ በፊት በምንም አይነት ሙዚቃ ላይ አይቼው አላውቅም አሁን ግን አደይ ተከታታይ ድራማ ላይ እይቼው ጎበዝ ደስ የምትል handsome ፈገግታ ትወናህ ስነስረአትህ ደስስስስስ የሚል ኢትዮጵያ ወንድማችን ነው በርታ በርታ በርታ 👏👏 ገና ብዙዙዙዙዙዙዙ ይጠበቅብሃል ከእግዚአብሔር ጋር ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ተስፍ አደርጋለሁ መልካም እድል
@tigistwondimu9002
@tigistwondimu9002 2 года назад
Are befitma bemarwa group laye yezefinal👌👌
@edelawitmesfin3330
@edelawitmesfin3330 2 года назад
መረዋ ኳየር ላይ ይሰራል
@bethelehem4989
@bethelehem4989 2 года назад
@@edelawitmesfin3330 @ አመሰግናለሁ መረዋ ኳየር ስለማላውቅው ነው ይቅርታ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 2 года назад
@@tigistwondimu9002 @ አመሰግናለሁ መረዋ ኳየር ስለማላውቀው ነው
@sahaysahay2719
@sahaysahay2719 2 года назад
ዲሲ በጣምነው የማደንቅህ እማከብርህ ሁለታችሁም በርቱ ትልቅ ደረጃ ድረሱ
@elbetel2735
@elbetel2735 2 года назад
እስራኤልና ዲስ አሪፍ ቆይታ ነበር ሁለታችሁም ደሰ የምትሉ ናችሁ ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን
@bete_and_yididya1826
@bete_and_yididya1826 2 года назад
ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው የንገስታት ንጉስ ነው ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ከኢየሱስ በቀር ወደ አብ መግባት የለም ኢየሱስ ሕይወት ነው ጌታ ኢየሱስዬ ይባርካችሁ ♥️❤️
@امعبدالرحمانعبدالله-م6د
እዉነት በዚህ ታምኒያለሽ ረቢ የህድኪ
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 3 месяца назад
​@@امعبدالرحمانعبدالله-م6د😂😢
@ሜሪየስላሴባሪያ
@ሜሪየስላሴባሪያ 2 года назад
አቤላችን ብቅ ብቅ በልልን ለኛ ለአፍቃሪዎችህ😂😂😂😂😂😂 የአደይ ድምቀት ስወድህ
@mekidihabeshiwa3444
@mekidihabeshiwa3444 2 года назад
😂😂😂😂
@felesetafeleseta3160
@felesetafeleseta3160 2 года назад
አቤልዬ መጀመርያ ያየሁህ ቀን ሞገሳም ነው አልኩ ቸርች እዳደክ ሰማሁ እውነት አዘንኩ እስርሽ አለም አታላይ ናት ብዙ ጎርባጣ ነገሮች ቢኖሩም ጌታ ይሻላል እወድሀለሁ ተባረክ።
@luluhabeshawittube
@luluhabeshawittube 2 года назад
አቤል የእውነት የድራማው ውበት ነው
@bluecandy6164
@bluecandy6164 2 года назад
አቤልዬ የኔ የዋህ ፈገግታክ ይበቃል ❤️
@mshadihadiya
@mshadihadiya Год назад
በጣም
@jerrytube1640
@jerrytube1640 2 года назад
ምርጥ አሠራር ነው ሁለቱም ችሎታቸውን አለማድነቅ ይከብዳል
@mesidev2114
@mesidev2114 2 года назад
አቤል በጠም ደስ የሚል ነው አደይ ድራማው ግን በቅድም ተከተል አድርሱልን
@sitrazee13
@sitrazee13 2 года назад
ይለቀቃል ሌላ ቦታ ስለምታዪ ይሆናል
@Susu.Tube123
@Susu.Tube123 2 года назад
እጅግ ጣፋጭ ከሆኑ የእውቀት እና #የተቅዋ_ፍሬዎች_መካከል_መረጋጋት ቁጥብነትና ስሜታዊ አለመሆን ይገኙበታል ፡፡ ትኩረት እናድርግባቸው መረጋጋት #ቁጥብነት ስሜታዊ አለመሆን ያአሏህ አግዘን የእውቀትን #ጣእም_ለግሰን! #አሏህ_ሆይ! የሚጠቅመንን እውቀት ለግሰን የወደድከውን ተግባርንም አግራልን ስራችንም ለአንተ ብቻ ብለን የምንተገብር አድርገን:: #ያወሀብ 🎀🎀📚📚📚🥀🌹🌹 ↪ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-qmkZU5FrRoY.html
@ጎንደሬነኝ
@ጎንደሬነኝ 2 года назад
እሥራኤል 🥰🥰ጥላሁን ወንድሜ መሆን አለበህ ያባታችን ሥም አንድ ነወ 🥰🥰🤩🤩ታምራላችሁ ጎደኝነት ጥልቅ ነዉ🥰😥💔ለገበዉ🙏
@እሙዬ-ወ2በ
@እሙዬ-ወ2በ 2 года назад
አቤልየ አቤት ሲቅህ ጨዋታህ የማይጠግብ እኮ ነዉ
@ወሎወሎየ
@ወሎወሎየ 2 года назад
ጥርሱ ነው ውበቱ በደንብ ጥርሱን ይንከባከባት አድርሽልኝ🤗
@እሙዬ-ወ2በ
@እሙዬ-ወ2በ Год назад
@@ወሎወሎየ ክክክክክክ ምን ሁን ጠረሱ ሳይሁን ልኔ ጨዋታዉ ሳቁን ነዉ ሰልመልኩ አላልሁም ቆጅ ነዉ ምንም አያንሰዉ
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube 2 года назад
አቤል ሰው ሰለወደደህ እንዳይጥለህ አደራ
@እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ
እረ ይሳቅ እስራኤል እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም የተረጋጋ ወጣት
@paleto3640
@paleto3640 2 года назад
አቤልዬ በጣም ነዉ የምወድህ የማደንቅህ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ
@genetbati121
@genetbati121 2 года назад
እምዬ አራት ኪሎ የፍቅር የመተባበር የመቻቻል ባጠቃላይ ማን ምን እንደሆነ የማይጠየቅበት ያለህን ተካፍለህ የምትበላበት ጥቃት ሲደርስብህ አይቶ ዝም የማይልህ ነበር የዛሬን አያድርገውና እንዲህ በታትነውን የስራቸውን ይስጣቸውና ሱስ የሚሆን ሰፈር ነው
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 года назад
በትክክል
@emamytefa529
@emamytefa529 2 года назад
እስራኤልን የመሰለ ቡሩክ ስም ይዘህ ዘፋኝ መሆን ሸም ነው ቅዱስ ያዕቆብ በእግዚአብሔር ፊት በለሟልነትን አግኝቶ ነው እስራኤል የተባለ!!!
@gulele100
@gulele100 2 года назад
አቤል ፊቱ ላይ በጣም ፈገግታ ይታያል ሰዉ የሚያዝንለት የሚወደዉ ፊት ነዉ ያለዉ ሴቶቹ ሞቱ በፍቅር አለቁ
@amiyoutube1229
@amiyoutube1229 2 года назад
ክክክክክበፈጣሪ ሆሆ ሴቶችየ እራሳችሁን ጠብቁ
@jsjsjsjwjwiw9017
@jsjsjsjwjwiw9017 2 года назад
ሀሀሀሀ
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 2 года назад
Areb hager yalachu sitoch gen ye wend chger alebachu aydel beza lagni demo be genzbachu new wend yemtegezut
@gulele100
@gulele100 2 года назад
@@corneliatesfaye2989 እኔ አረብ ሀገር አደለሁም ሳታጣሪ አታዉሪ ስለሱም ምንም የተናገርኩት የለም በየቲክቶኩ ሴቶች ይወዱታል መብታቸዉነዉ መዉደድ
@romi2171
@romi2171 2 года назад
አይ ሴቶች ልበቢሶች😃
@soyegerado6831
@soyegerado6831 2 года назад
አቤል(እስራኤል) የተዋጣለት አርቲስትና ዘፋኝ፣ትህትናህ ይማርካል። በዛ ቤተሰብ ውስጥ በስብዕና ልቆ የሚታይ ነው አቤል!!
@asala3714
@asala3714 2 года назад
ሁለት ምርጦች ደስ ትላላቹ😍😍😍❤️❤️❤️
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 2 года назад
እባካችሁ እዚ ጋ አቤልን አፈቀርን የምትሉት አረጋጉት ሄኖክ ድንቁን እንደዛ አፈቀረ ብላችሁ ስታሸማቅቁ ይሀው ስንት ግዜያችሁ እናንተስ ማን ይነሳባችሁ
@elsanurye5843
@elsanurye5843 2 года назад
ክክክክክክክክክክክክ
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 года назад
ለግዜው አልተያዘም ቶለቶለ ይቀላጠፉ ተዋቸው ክክክክክክ
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 2 года назад
@@elsanurye5843 ክክክክክክክክ
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 2 года назад
@@nooranoora7839 ክክክክክክክክክክ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 года назад
😂😂😂😂
@gulele100
@gulele100 2 года назад
የትም ተወለድ አራት ኪሎ እደግ
@Td-vz8pe
@Td-vz8pe 2 года назад
I opened to hear about Abel but ended know about Dc .what inspired story keep it up!
@kelemaltay9719
@kelemaltay9719 2 года назад
ኮመት ላነብ ነው የመጣሑት ኮመቶሮች አቤላ የአዳይ ድምቀት ግን አፍቃሪሕ በዝተዋል እዴት ነው መላው እባክሕ
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 2 года назад
አቤልዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የሚሰማኝን ስሜት መግለፅ ያቅተኛል ግን አንተ ትለያለህ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍👍👏👊
@fhgh6052
@fhgh6052 2 года назад
uuuu
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 2 года назад
እደይን ካላገባሀት እኮርፋለሁ
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 2 года назад
አላት የራሶዋ ሰው
@sam_in8736
@sam_in8736 2 года назад
I think your videos are under restriction. They got less viewers lately.
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 года назад
ይሄ አቤል እሚባል ልጅ በፈገግተው ስንቱን ገደለ ምን አለ ያኔ ሰይፉ ጋ ፍቅረኛ አለኝ ብትል ኑሮ 🤣🤣🤣ብቻ ትመቸኛለሕ አደይን በጉጉት የማየው አንተንና አደይን ስለምወዳችሑ ነው 🥰
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 года назад
አድነቂ እዳያጣነዉ ይኖረዋል😝😝😝😝😝
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 года назад
@@መሲፍቅርከወሎ እውነት 🙄🤣🤣🤣
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 года назад
@@ማሕሌትደጀኔ እኔም አይን ሲበዛበት ተወኩት እጂ አንድሁለት ቀን ሀሳቤ ሁኖብኛ ነበር😝😝😝😝😅😅😅
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 года назад
@@መሲፍቅርከወሎ 🤔🤣🤣🤣🤣እኔም ያኔ ሰይፉ ጋ ፍቅረኛ የለኝም ሲል እራት አልበለውም ነበር ጠዋት ተነስቼ ፊቴን ስታጠብ ጠፋ 🤣🤣🤣
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 года назад
@@ማሕሌትደጀኔ ሀሀሀሀሀ
@SamuelTesfu-rq4rl
@SamuelTesfu-rq4rl Год назад
እውነትም ህይወትም ጌታ እየሱስ ብቻ ነው እውነተኞ የህይወት መሪ የእግራችን መብራት የሆነ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነዉ በልጂነትህ እግዚአብሔር አስብ ይላል መፅሐፍ ተባረኩ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 года назад
አቤል የኔልዪ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹
@kidestbest207
@kidestbest207 Год назад
አቤልዬ ቆንጆ ሁሌም ምኞቴ ራሄል እንዳታመልጥህ አደራ ምርጥ ጥንዶች ይወጣችኋል እውነት ትመጣጠናላቹ።
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 3 месяца назад
ጀመራችሁ😂
@messimessi7100
@messimessi7100 2 года назад
ኣቤልዪ የኔ ፍቅር ስዎድክ❤😔
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@medinahusen9089
@medinahusen9089 2 года назад
🤣እረ ኣረጋጉት የማይበላ ወፍ ነው
@messimessi7100
@messimessi7100 2 года назад
@@medinahusen9089 😂
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 2 года назад
Areb hager yalachu sitoch genzb lakult enat genzbachu le wend new
@kokebtube2113
@kokebtube2113 2 года назад
@@corneliatesfaye2989 ewy ewa bey esti at first ad yalgebash neger egna ye areb hager setoch lefqr inji lela lemnm tegezten manaq mangezam nenn ok lemtafeqriw sew adelem genzeb erasshnm asalfesh tsechalesg tkklegna afqari kehonsh ehe migebash gn stafeqri new at next ethio edalut be blchlch qorqoro tegezten gelachnn badebabay bechareta anshexm gebash egna yemadam qmemoch kbrachnn xebqen zq blen tazen mnnor setoch nene egnan leqeq enatu ezaw 🤨🤨🤨
@andlentedla6154
@andlentedla6154 Год назад
እኔግን ካቤል ፍቅር ይዞኝ እየተሰቃየሁ ነው ምን ይሻለኛል እድሌን ልሞክር ወይስ የአይጥ መርዝ ጠጥቸ ልሙት
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 3 месяца назад
ነይ እንሞክር😂
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 2 года назад
ክፍል ሁለት ስለአቤል ማወቅ እንፈልጋለን ❤️😍❤️😍❤️😍😍😍❤️😍
@mshadihadiya
@mshadihadiya Год назад
አቤላ አንተን አለመውደድ አይቻልም እንዴት እንደምወድክ
@emuloveyutbe
@emuloveyutbe 2 года назад
እስራኢል አዳይን በጣምታዝላትአለህ ለድራማወነው ለሰው እንደዝህ መልካም ሰውነህ በጣም ነው ስቅ ያሎሰውች አዳይላይ በጣም ደስ የሚል የው ለሰውያለህአስተሰሰበህ
@mekdesberihun3678
@mekdesberihun3678 Год назад
አቤሎ ፈገግታህ ይማርካል በርታ ምርጥ አርቲስት ነህ አደይም እንደዛው ግን ወደ እውነተኛው ስንመጣ አደይን ጠበቅ አርግ ጥሩ ጥዶች ይወጣችዋል ወድሜ
@febenshow-7153
@febenshow-7153 2 года назад
አቤል አቤሎ እንኳንም ጥበብ ጠራችህ አቦ
@hailhail1758
@hailhail1758 Год назад
እኔኮ የአዳይን ድራማ አደይና አቤል ባይኖሪ አልከታተልም የምር ለነሱ ስል ነዉ የምከታተለዉ
@felekmekuriya9149
@felekmekuriya9149 2 года назад
እንደ ኧረ አረጋጉት ምነዉ አሽቃበጣችሁ
@ferdewosmuhammad4922
@ferdewosmuhammad4922 Год назад
Abela betami adnaqik negn
@hayatlove8684
@hayatlove8684 2 года назад
Esrael Siwedih Mirt Ethiopiawi wendinet ytaybihal Merewa lay Rasu siwedih Chirash mirt drama wow ygebahal
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад
በጣም ታምራላችው ጫወታችውም ምርጥ ነው
@danielyilma1120
@danielyilma1120 2 года назад
ዲሲ ምርጥ ስብና ነዉ ያለህ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 года назад
አቤላ አይን አፋር ነዉ 😅😅😅😅
@hermela6810
@hermela6810 2 года назад
አቤል በጣም እርግት ያልክ ነህ እንደ ድራማው
@hareghareg9473
@hareghareg9473 2 года назад
ኡለታችኡም ምርጥ ነችኡ
@edenkassahun7889
@edenkassahun7889 2 года назад
Abelye yene konjo😘😘
@TftoGere
@TftoGere 4 месяца назад
Abel wdu sew,,betam adenkhalew ,,dmtsh betam des ylal ketlbet....
@getegetitu7874
@getegetitu7874 2 года назад
በእውነትአቤላበጣምነውየምትገርመውይህንየመሰለተሰጦይዘህመጥፋትህጥፋተኛነህ
@betibeti9363
@betibeti9363 2 года назад
ኣቤልየ ከዚ በፊት ኣይቸ ኣላዉቅም የመጀመርያ ኣደይ ፍልም ከ 1 እስከ 32 ኣይቸዉ ከዛ ብሃላ ድብልቅልቅ ኣለ ቶፍጦብኝ ቆዮሁ እና በጣም ነዉ እምወድህ
@We-end_fiyo
@We-end_fiyo 2 года назад
Betam des yilal programu gen yehe pinku sofa bezu sew yetemechew aymeselegnim eza lay mikemetut gera yegabalu
@hhfttyr952
@hhfttyr952 2 года назад
አደይ ድራማ ብልም አደይ ና አቢል ይመጡብኛል
@abrahamsisay21
@abrahamsisay21 2 года назад
አቤል በእዉነት ምርጥ ነህ በጥሩ ጀምረሀል ሙዚቀኛ መሆንህን አላዉቅም
@mdagne18
@mdagne18 Год назад
The guy in leather jacket, hmu😍
@mekdestesema9250
@mekdestesema9250 2 года назад
Desu berta😍😍
@asterabebe14
@asterabebe14 11 месяцев назад
Evidently, life is a luck!
@Ethiopia291
@Ethiopia291 2 года назад
አቤላ💙እስራኤል የኔ ጨዋ እርጋታክ 😊ከድራማው የላቀጂ ያነሰ አይደለም ዲሲ😍
@mahlettuumay4327
@mahlettuumay4327 2 года назад
ትህትናህ ደስ ይላል እስራኤልዬ በርታ
@mesi6350
@mesi6350 2 года назад
ግን እስራኤልን የምታገባ ሴት ምን አይነት ትሆን በጣም እድለኛ ናት እግዚአብሔር የመረቃት መሆን አለባት
@abenatadeladay2005
@abenatadeladay2005 2 года назад
ክክክክክ ገፀበሀሪ አይተሽ ነዉ😳
@sweet6052
@sweet6052 2 года назад
እኔ ነኝ
@aditeka5784
@aditeka5784 2 года назад
አቤል ሸሚዝ በቲሸርት ትወዳለህ ደሞም ያምርብሀል😍😍😍
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 3 месяца назад
አወ የምር😂
@admacom75
@admacom75 2 года назад
ስታምሩ ::
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 3 месяца назад
አቤል አፈቅ💘
@elsuvlog2083
@elsuvlog2083 2 года назад
ዲሲዬ ጋዜጠኛነቱ ሄዶብካል
@ስአዳአህመድ-ኈ2ጸ
@ስአዳአህመድ-ኈ2ጸ 2 года назад
ድረሽልኝ አይ ስም አወጣጥ እርግጠኛነኝ አንወደውም
@RoroAccounti
@RoroAccounti Год назад
አቤትፈገግታህ
@MadinaTube
@MadinaTube 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kokebtube2113
@kokebtube2113 2 года назад
getan ashqabachoch nachu ho abel Abel blachu ltmotu new ede gud fela are guwadengawnm fqr mnamn belut inji 😂😄😂😀🤨😄 wy gud stasqu getan
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 года назад
አቤላየ የሴቶች ልብ ምታት
@princesssusu5528
@princesssusu5528 2 года назад
Kkkkk yene bicha new።
@geedasheeda6930
@geedasheeda6930 2 года назад
ክክክክክበጣም
@zainbkader3438
@zainbkader3438 2 года назад
Desyemil abelinehi siwodihi
@samerhss3083
@samerhss3083 Год назад
አቤል መናፍቅ በመሆኑ አዘንኩ😣😣😣😣😣😣😣😣😣
@ethopiakwt1697
@ethopiakwt1697 Год назад
ድቃላ
@leparteve3203
@leparteve3203 2 года назад
"እውነት ለመናገር"🙄
@RoroAccounti
@RoroAccounti Год назад
❤❤❤❤❤
@ተመስጌንአምላኬ1234
@ተመስጌንአምላኬ1234 2 года назад
በጣም ነው የምታምሩት
@bluecandy6164
@bluecandy6164 2 года назад
ግን እስራኤል እና በእምነት (አቤል እና አደይ) ነበር መቅረብ የነበረባቸው
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 2 года назад
Yet yetewawkalu abel ena Adey? 1 film sel seru becha ?
@kokebtube2113
@kokebtube2113 2 года назад
ede ket tewawqew ho are atasqign 😂 programu eko yelb weg new weys kemanbeb netsa nesh hhhh
@goldanatube
@goldanatube 2 года назад
mikr atismu bilen rasu eyemekerken iko new brother isunim enakalen aygermim?
@abasemama5102
@abasemama5102 2 года назад
Yeha men ayent shefed new begat beka anten seketetel lenur
@masgos1693
@masgos1693 2 года назад
አሪፍ ጨዋታ ነበር 🙏
@hailhail1758
@hailhail1758 Год назад
አቤት ፈገግታህ ❤❤
@mimieska2802
@mimieska2802 2 года назад
አቤሎ ምርጡ ❤️❤️❤️
@jujuhabeshawit458
@jujuhabeshawit458 2 года назад
ምርጥ ቆይታ ነው ደስ ትላላችሁ አቤላዬ የኔ ፍቅር
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 3 месяца назад
😂😛
@fekeryene213
@fekeryene213 2 года назад
በጣም ነው የምወድህ አቤላዬ
@fiyametatube2380
@fiyametatube2380 2 года назад
Abel my love
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 2 года назад
እኔ የሚመክረኝና የሚያዘኝ ሰው ጠላቴ ነው።
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 года назад
እኔም😁
@wellotube9603
@wellotube9603 2 года назад
abelon indet indamewadew yayen fiker sayizang ayekarem
@lidudxb8764
@lidudxb8764 2 года назад
እስራኤል ስለቤተሠብህ ብታወራን ደስ ይለኛል
@ሡሡይማምአባቢንመሣይ
ሀቢቢ ዴስ ሲል ይሄ ቆጅዬ ልጅ ሀቂቃ እኔ መኮመንት አልወድም ነበር ላንተው ስል ትላለህ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 года назад
እር እባክሽ ክክክ
@rabiyayasin6790
@rabiyayasin6790 2 года назад
ድራማዉን ለአንተና ለአደይ ብዬ ነዉ የምያየዉ
@betelhemaklilu7686
@betelhemaklilu7686 2 года назад
ye mekeru point btam new yasakegn
@madenketube9911
@madenketube9911 2 года назад
አቤልን ሳየው እደሕጻን ልጂ ሳሚው ሣሚው የሚለኝ ነገረስ 🙄 ባቤል ይሑንባቹ ሰብስክራይብ አረጉኝ ቢለቀኝ ይሕ አመሌ
@rahelmenelik4313
@rahelmenelik4313 2 года назад
ወይኔ አቤላ እንደምወድክ ነገር የአደይ አቤላ
@emebethabteselassie182
@emebethabteselassie182 2 года назад
አቤል፡ አድናቂህ፡ ነኝ፡፡ድምፅህም፡ አሬፍ፡ነው፡
@segenetmelese5530
@segenetmelese5530 2 года назад
Esrish edimana Tena yistish betam new miwedih
Далее
Дикий Бармалей разозлил всех!
01:00
በቃ ሁላችንም አበድን ማለት ነው?
22:29