Тёмный

የልጃችን ልደት ተከበረ 

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Подписаться 348 тыс.
Просмотров 112 тыс.
50% 1

የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 327   
@-haddiszema
@-haddiszema 9 месяцев назад
የቃል ፈርኒቸር ሶፋዎች የመመገብያ ጠረዸዛዎችን እታች ባለዉ ሊንክ ያገኛሉ 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻 +2519 86 88 88 87
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 9 месяцев назад
ዋውውው ፈርኒቸራቹ በጣምነው የሚያምረው ቃል👍👍👍
@FjjchfufufufKgkgjgjjtjt-uw1mk
@FjjchfufufufKgkgjgjjtjt-uw1mk 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@EMUETHIOTUBE-lh3gi
@EMUETHIOTUBE-lh3gi 9 месяцев назад
እስኪ እንደ እኔ በፍቅር የምትወዱዋቸው 👍👍👍❤❤❤
@hanaa8530
@hanaa8530 9 месяцев назад
🤑🤑🤑
@rosarose2433
@rosarose2433 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@FerawtFerawtbe-ei2ye
@FerawtFerawtbe-ei2ye 9 месяцев назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ddddd1049
@ddddd1049 9 месяцев назад
🤓🤓🤓
@tegsttegsty6960
@tegsttegsty6960 9 месяцев назад
❤❤❤❤
@Furtuna40
@Furtuna40 9 месяцев назад
እንኩዋን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላቹ ለልደቱ ጊዜ ከዚ በላይ እንጠብቃለን🎉❤❤❤🎉ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💝❤️🫀🫶❤️
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 9 месяцев назад
እዮባን ይመስላል የምትሉ 👍 ትንሹ እዮባ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ የዘንድሮ ልጆች በየወሩ ሆኖል ልደታችው የሚከበርው 😅😅😅 መልካም ልደት እንኳን ተወለድህ ኖላዊ 🍬🎂🍦🍡🍥🍩🍨👏👏👏👏👏👏
@ሰሚሪነኝከወሎ
@ሰሚሪነኝከወሎ 9 месяцев назад
ያሥብላልየዘንድሮልደት😂😂
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ከጤና ጋር ያኑራችሁ
@mesibrhane78
@mesibrhane78 9 месяцев назад
አቤት የግዜዉ መሮጥ መልካም ልደት ይሁንለት ለበኩር ልጃችሁ ጌታ በጥበብና በማስተዋል ያሳድግላችሁ 🙏🙏 🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
@Jkeesum
@Jkeesum 9 месяцев назад
የናተ ደግሞ ይገርማል ኧረ የወደቁትን ጎዳና ለነሱ ስጡ በ6 ወር በ9ወር ነዉ ልደቱ ሲጀመር ልደት የክርስቶስና የእመቤታችን ልደት ብቻ ነዉ የሚከበረዉ ።።።።።።።እናተን ብሎ ክርስቲያን
@Tsionyitayew
@Tsionyitayew 9 месяцев назад
Anchi mejemriya le rasesh aderfi men agebash bemayemelketsh emetgebiw kebatari bisetubayesetu yemelketeshal ende weregna
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
ምን ቤት ናችሁ እናንተ ለተቸገሩ የሚረዱት እናንተ እየነገራችተኋቸው ነው እንዴ ለራሳችሁ አስቡ መጀመሪያ ለምን በየወሩ አያከብሩም ምን ቤት ናችሁ ዶማሁላ
@Tsionyitayew
@Tsionyitayew 9 месяцев назад
​@@sosieshetie1319ayemelketeshen entu doro fite egna tsadik nen alachuh menew hoo achbechabi
@zadelove4676
@zadelove4676 9 месяцев назад
በትክክል
@ራቢራቢ-ኰ9ገ
@ራቢራቢ-ኰ9ገ 9 месяцев назад
ገርመኝ ክክክክ
@ekru-23
@ekru-23 9 месяцев назад
ጥያቄ ለክርስቲያኖች ልደት የምታከብሩት በአመት 1 ጊዜ ወላ በየወሩ ማለትም እኔ ባደኩበት ሰፈር በየአመቱ ብቻነው ሲያከብሩ የማቀው አድስና ቃልየ ግን በየወሩ🤔🤔🤔🤔🤔ጥያቄየን መልሱልኝ
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 9 месяцев назад
ቪዶዉ መስራት ሲጠፋባቸዉ ነዉ በትክክልእሚከበረዉ በአንድ አመት ሲሞላነዉ
@fugddhgd4150
@fugddhgd4150 9 месяцев назад
መልካም ልደት ለአቢ እድግ በልልን ቃል የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ💞💞😍😍😍🎂🎂
@SaraHaylu-r5m
@SaraHaylu-r5m 9 месяцев назад
ቃል ፍቅር የሆንሽ ልጅ ሁሉ ነገርሽ የረጋ በነገራችን ላይ ደስ ይለኛል እንደዚህ አይነት ሰው የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይሁንልሽ
@Aaaaaaaaaass99999
@Aaaaaaaaaass99999 9 месяцев назад
በነገራችን ላይ እነዚህ ቤተሰቦች ደስ ይሉኛል አሏህ ❤ልጃችሁን ያሳድግላችሁ እኛንም ወልደን ለመሳም ያብቃን
@hometube8205
@hometube8205 9 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ና በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤❤HAPPY BIRTHDAY ኖላዊ🎂🎂🎂
@AtsedeMulugeta-cv3xf
@AtsedeMulugeta-cv3xf 9 месяцев назад
ስደት አደከመኝ እስኪ ደምሩኝ❤❤❤❤❤
@feker122
@feker122 9 месяцев назад
​@@eec380😂
@itsme9858
@itsme9858 9 месяцев назад
የኔም ልጅ ታህሳስ24 አንድ አመቱ ነው ግን ምንም እደማላደርግለት ሳስብ በጣም ነው የከፍኝ መቼ ይሆን ሀሳቤ ሞልቶልኝ የማከብርለት ብቻ ጤናውን ይስጥልኝ መድሀኒአለም😢
@Alhamdulillah-pc7ru
@Alhamdulillah-pc7ru 9 месяцев назад
ማነው እንደኔ የደከመው 😢 ማነው ስደት የሰለቸው😢 ማነው የሰው ልጂ እያሳደጉ የራስን ልጂ በናፍቆት እየቀጡ መኖር ያመመው😢 ማነው እንደኔ የርቀት ትዳርና ፍቅር ፈተና የሆነበት😢 ቅመሞችየ መቼ ነው የኛ የእረፍት እንጀራችን የሚወጣው ነው እኛ ለረፍት አልተፈጠርም እውነት ዛሬስ ከፋኝ 😢😢😢😢
@rak7888
@rak7888 9 месяцев назад
እኔ,😢,ብቻአይዞንእህት,😢
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 9 месяцев назад
አይዞን እህቴ እኔም እዳችው
@yetariksewyetariksew6709
@yetariksewyetariksew6709 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እነም ልጀን በየወሩ ነበር ፎቶ የማነሳው ግን ምን ያደር ተንከባክቤ ሳላሳክጋት የእናት ፍቅር በደንብ ሳልሰጣት ተሰደድኩ ብቻ ልጆቻችን ክፉ አይንካ እነሱን የተሻለ ኑሮ ለማኖር ነው የተሰደድኑ ማጣት አይኑ ይጥፋ ከልጆቻችን አራራቀን ዋናው ሰላም መሆናቸው ነው አገራችን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር
@Wudeyemaryiamleg
@Wudeyemaryiamleg 9 месяцев назад
እግዚአብሔር በፀጋ በሞገሥ ያሣድግላችሁ እወዳችኋለው❤❤❤
@اماناتيمر
@اماناتيمر 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 9 месяцев назад
እግዚአብሔር በቤቱ በፀጋ በሞገስ ያሳድህ በእድሜ በጤና ይጠብቅላችሁ ኪዳነምህረት በዘርፋፋ ቀሚሱአ ሸፍና ታሳድግላችኩ 💐⛪🎈🎉🎉🎉🎉🎁 ቃል እና ሐዲስ ❤👏👏💐💐💐
@ሁሉምበጊዜውሆነ
@ሁሉምበጊዜውሆነ 9 месяцев назад
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ❤❤
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 9 месяцев назад
እመቤቴ ከክፍ ጠብቃ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግላቹ 🙏🙏🙏🎉🎉🎂🍨🍦🍬🍫ልጁን ግን መሬት አስቀምጣቹት ከጠረጴዛው ጋር ከአሁን አሁን ተጋጨ ብዬ ተሳቀኩኝ🤔🥺🥺🥺
@almazalmaz1418
@almazalmaz1418 9 месяцев назад
እንኳን አደረሳችው🎉🎉🎉 ከሚገርማችው በህልሜ ከናንተ ጋር ነው ያደርኩት በጣም ሰለምወዳችው❤❤❤❤
@SolomeBirhan
@SolomeBirhan 5 месяцев назад
እባክህን አድስ ወንድሜ ህፃን ሆኜ መዘመር እወዳለሁ ከቻልክ አንድ መዝሙር ስራልኝና ልዘምር
@فاطمهعمر-غ6غ
@فاطمهعمر-غ6غ 9 месяцев назад
እኔግን የሚገርመኝ ኔጊትፊ ኩመት የምትጥፋ ሰወች እባካችሁ ቃለየ የኔፍ ልቅልቅ 2ልጅ ደግም ሸቶሽ ከዝህ በላያ ያስደስታችሁ ❤
@flowersalain
@flowersalain 9 месяцев назад
መካም ልደት❤❤❤❤❤ እኔ የማውቀው ባመት ነበር አሁን ደሞ በየወሩ ለማንኛውም መካም ልደት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንወዳችሀለን ❤❤❤❤❤❤❤
@tigeadam1992
@tigeadam1992 9 месяцев назад
እንደው አምጣጠህ ለፎቶ ከሆነ ይሁን እንጂ ከደጅ ስትመጣ እጅህን ሳትታጠብ አትቀፈው
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 9 месяцев назад
ደስ ስትሉ እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤ልደት በየወሩ አይከበርም ❤❤ቃል ስወድሽ ፈገግታሽ የኔ ደርባባ ቀሚስ ሁሌ ልበሽ ❤❤❤❤❤
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ 9 месяцев назад
😂እኔእኮ ገረመኝ ባለፈው 6ወር ብለው ዛሬአመት ሆነውሲሉ ገረመኝ
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 9 месяцев назад
@@እናቴእወድሻለው-ነ4መ ከመቸወድህ ልደት በየወሩ ይከበራል 😁
@zuzuseidyouTubeዙዙቲዮብ
@zuzuseidyouTubeዙዙቲዮብ 6 месяцев назад
ዬእኔ ውዶች ❤❤❤❤እወዳችሇለሁኝ🎉🎉🎉🎉ልጃችሁንም,አላህ,ያሳድግላችሁ
@senaytaraya9468
@senaytaraya9468 9 месяцев назад
ቃልዬ ታድለሽ ባል ብቻ አይደለም መድሀኒአለም የሰጠሽ አባትም ነው ።መልካም ጥሩ ቤተሰብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@muluworkketeme1358
@muluworkketeme1358 9 месяцев назад
የኔ አባት ቃልን ነው የሚመስለው እመቤቴ ማሪያም በጥበብ በሞገስ ታሳድግላችሁ ፈጣሪውን አገልጋይ ለሰው ታዛዥ ያርግላችሁ
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 9 месяцев назад
ባባየ እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ድንቡሽቡሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉 መልካም ልደት ደግሞ የአመቱን ለማክበር ያብቃችሁ ያብቃን
@BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ
አላህ ያሳድግላቹህ ቤቢየየኔዉድእድግግግግግበልልኝ ቃልናአድስእወዳቹሀለሁ ፍቅርእስከ ጀነትአላህሱብሀኑታአለ ይወፍቃቹህያረብ ሀገራቺንንምአላህሰላሟንይመልስልን❤❤❤❤❤❤
@YordiAlemu
@YordiAlemu 9 месяцев назад
እግዚያብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ የኔ ውዶች 💞
@yordanosberhe3953
@yordanosberhe3953 9 месяцев назад
Ke nolawi ga 40 mich sthedu mn pack aregachulet mgb ena miyasfelgut negeroch pls make a video on that ljem ke nola ga and ken new yeteweledut
@HnaHshd-vb5dd
@HnaHshd-vb5dd 9 месяцев назад
ልጃቸውንስወድው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
@selamreta2309
@selamreta2309 9 месяцев назад
Yene widoch fexer yesedugilchu idime ena Xena yisxechu teqoxiro yemeyeliq ideme yisxilchu Nolew yene konjo idegilng❤️💕🎂🎂🎂🎂
@sikosilo7977
@sikosilo7977 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ግን ግን እናንተኮ ሰው ንቃችኋል ለምንድን ነው የመዳምን ቅመሞች ይቅራታ የማትሉት ?
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 9 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድክ እድግ በል ፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤❤❤
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 9 месяцев назад
አዳዲስህግ አታዉጡ ልደት በአመት አድጊዜነዉ እሚከበረዉ የእናተደሞ የወሩ እና በስድትወሩሆነ የመጀመሪያ ልጅ በቅምጥል ሰዎስት አራት ሲደገም የሁሉም ባንድ አመትይሆናል ለማንኛዉም ኖላዊ እድግ በል
@Rehmat-sh3pt
@Rehmat-sh3pt 9 месяцев назад
እውይ ቤቢየ የኔ ማር እዲግ በል♥️♥️♥️♥️♥️😘😘😘😘😍😍😍🥰🥰🥰☺️☺️☺️☺️😚😚😚
@samerasamera2893
@samerasamera2893 9 месяцев назад
የአቡነ ተክለሃይማኖት አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@adeyabebe6677
@adeyabebe6677 9 месяцев назад
ቃልዬ passport ቱን የቤቢን አስቢበት
@SolomeBirhan
@SolomeBirhan 5 месяцев назад
እንኩዋን ተወለድክ መልካም ልደት የኔ ቆንጆ
@AsadiRaya-y8r
@AsadiRaya-y8r 9 месяцев назад
ወይ ታደለሽ እንዬ በሰደት ልወልድ በዬ ፈራሁ 😊 ባልጋ ከታዋወቅነ 5 🎉አመታችን ነዉ ወለጅ ይለኛል ገን ፈራሁ አሁን 1 አመት ጠብቅኝ ቤት እየሰራሁ ነዉ ልጨርስ አሉኩት ከዛ ባረገዝኮ አገር ህጀ እዉልዳለሁ አሉኩት እሺ አለኝ❤ ገን ተመልሸ ወይ ባልዬ አሰቀየሙኩት እንደዬ እላለሁ እና ምን ትሞክርኝ አላቹ 😢
@samrawitbitaw3861
@samrawitbitaw3861 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳድግላቹ❤🙏❤ ቃል ከወሊድ በኋላ እንዴት ክብደት እንደቀነሽ ቪዲዮ ብትሰሪልን?
@welotube463
@welotube463 7 месяцев назад
ሠላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ💖💖💖💖💖💖
@AddisFamily23
@AddisFamily23 9 месяцев назад
ሰላም.ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ እኛንም አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን በስራችን ደስተኛ እንደምትሆኑ ተስፋ እናደርጋለን Addis Family እንባላለን 🙏🙏
@emebetalemu2380
@emebetalemu2380 9 месяцев назад
እኔ የመጀመሪያ ልጄን በየወሩ ነበር ፎቶ የማስነሳዉ 2ተኛ ልጄ ላይ ግን ተዉኩ ማለት ይቻላል ❤❤ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@Tikiklshamena
@Tikiklshamena 7 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰
@بنلبننفنبنزوي
@بنلبننفنبنزوي 7 месяцев назад
ነብሰጡርነኝ እና አንድ ሶፋ አማርኝ ተባበሩኝ
@rotes3106
@rotes3106 9 месяцев назад
በጣም ነው ዉሎኣችውና ህይወታቹ የሚያስተምረኝ: ሁሉም ኣልፋቹ እዚ ለደረሳቹ ስራቹን የሚባርክ ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን።
@bazakason8474
@bazakason8474 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ የኔ ምርጦች ❤❤❤❤❤❤
@hannasolomon1008
@hannasolomon1008 9 месяцев назад
ቃልዬ ሰልከሽ ላይ ብቻ ፎቶ አታስቀምጪ ድንገት ቢጠፋ ወይም ቢበላሽ የልጅሽ ፎቶ ሊጠፋብሽ ይችላል
@yifitugebire5531
@yifitugebire5531 9 месяцев назад
እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳደግላችሁ❤❤HAPPY BlRTHDAY ኖላዊ🎉🎉🎉🎂🎂🎂
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 9 месяцев назад
አድሥ ቃል በጣም ነዉ የምወዳችሁ እግዚኣብሔር ትዳራችሁን ይባርክ በጣም ይቅታ ሥለ ድፍርቴ ከዉጭ ሥገባ ልጅሕን ከማቀፍሕ በፊት እጅሕን ታጠብ ሉዉላዊ እግዚአብሔር ለቤተሠቡን አገሩን የሚያኮራ ያርገዉ አሜን ❤🎉❤
@gfhhhfgdysyg7107
@gfhhhfgdysyg7107 9 месяцев назад
እኔበጣም ደስ ይለኛን በሰላም በፍቅር ኑሩልኚ ምርጥናችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@rehyaresamalejreh3582
@rehyaresamalejreh3582 9 месяцев назад
Malekim ledat egzabehar yasasdegelahehu 🙏🥰🥰🥰
@mekdesmekdes268
@mekdesmekdes268 9 месяцев назад
አድስየ እግዚአብሄር ይስጥህ ያየሁትን ልሁንብሎ እማይሆን ነገር እደማድረግ ትልቅ ስህተት የለም
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 9 месяцев назад
ቃልዬ 🇺🇸 እኔጋ ኑና እዚህ ይከበርለት እኔ እቀበላችሁዋለሁ! የ ኖላዬ ልደት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤!!!
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 месяцев назад
እውይ በጥበብና በሞገስ ይደግላቹ ❤❤ የ9 ወርም ይከበራል እውነትም ብርቅ ሆኖባችዋል😊እኛንም አስበን የማዳም ቅመሞችን. ሁሌ ኮማቾችን😊
@YordiAlemu
@YordiAlemu 9 месяцев назад
9ወር ነው ገና
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 месяцев назад
አዎ ባለፈው 6 ወር አክብረው ነበርና ትንሽ ግራ አጋብተውኝ ነው አሁንም ሲመጡ😊​@@YordiAlemu
@ayutube2041
@ayutube2041 9 месяцев назад
Kkkkk😂😂😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 месяцев назад
@@ayutube2041 😂❤️🥰
@haregmak1519
@haregmak1519 9 месяцев назад
ኖላዬ እድግ በል ለቁም ነገር ብቃላቸው❤❤❤❤አጎቱን እኮ ነው ሚመስለው እዬባን ቁርጥ
@ሱሱነኝየጠቃሚመረጃአድናቂ
ሰው ዱባይ ይመጣል ኬኒያ አላሉም😅😅😅
@MihretGirma-lr8ig
@MihretGirma-lr8ig 7 месяцев назад
እውነት ነው ልደት በአመት ነው እጅ የነቃልዬ ልደት በውድ በውድ ነው 😂
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 9 месяцев назад
Esiki egizabihar ysideti nuron beka yibelenina hagerachin gebiten egam liji ysten egizabihar
@جميلةجميله-خ2ن
@جميلةجميله-خ2ن 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳድግላቹሁ የሁለት ሳቂታ ልጅ ቃልየ የኔ ሴት❤❤❤❤❤🎉🎉
@እግዛብሄርፍቅርነው-ተ6ሸ
@እግዛብሄርፍቅርነው-ተ6ሸ 9 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሣድግላችሁ ❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube 9 месяцев назад
መንዬ አንድ አመት ሞላዉ🤔አሁን አደል የወለደችዉ ለማንኛዉም መልኳም ልደት🎉🎉🎂
@ተመስገንአምላክይ-ሸ6ዀ
@ተመስገንአምላክይ-ሸ6ዀ 9 месяцев назад
9 ወር እኮ ነው
@Etse1616
@Etse1616 9 месяцев назад
በሞገስ ያሳድግላቹ ቃልዬ እኔም እናት ከሆንኩ 3 ሳምንት ሆነኝ ደስ ይላል እናትነት❤
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 9 месяцев назад
Tikikil yemejemera liji sihon lehulum sew yemejemera sihon biriki new akisitam yemejemera sitold edih neber 3 tega layi gin chirashe eresitaw lideti saterin siloati goadegochoa ede meche derese alechi lijitoa 1 alifoati eresitaw enatiyewa lala sew asitawesati
@almazderebe2023
@almazderebe2023 9 месяцев назад
ስታምሩ መዳናለም ይጠብቃችው ልጃችው ሶስቱ ስላሶች በፍቅር ያሳድግላችው
@AmharaWalloo-pw2rz
@AmharaWalloo-pw2rz 9 месяцев назад
መልካም ልደት ለቤቢ ፍቅራችሁብዝትይበል እግዚብሔር ያሳዲግላችሁ
@saradezi8588
@saradezi8588 9 месяцев назад
እንኳን ደስ አላችሁ ሙመድሀኒያልም ያሳድግላችሁ ::ፍቅራችሁ ለሁሉም ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ኤልሳነኝየመዳምቅመም
@ኤልሳነኝየመዳምቅመም 9 месяцев назад
ፈጣሪየሆይ ኬኒያ ስትሉሰማሁ እዴ የመጠላዉሀገር
@alemalem2300
@alemalem2300 9 месяцев назад
እንኳን ተወለድክልን ቤቢየ መልካም ልደት ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 9 месяцев назад
Wuyii sewedachu iko mariyamen 😊❤❤❤
@التميزللاتصالات-ز2ق
@التميزللاتصالات-ز2ق 9 месяцев назад
ምርጥእናትምርጥአባትእግዚአብሔር ያሣድግላችሁ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 месяцев назад
ኖልዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ 🥰
@AbebaMehar
@AbebaMehar 9 месяцев назад
መልካም ልደት ለአቢ እድግ በለልኝ ኖላው የኔ ጣፍጭ👏🦋🥰😘
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im 9 месяцев назад
ዉይ እንዴት እንደምወዳቹ ❤❤❤እመቤቴ ጥብቅ አድርጋ ታሳድግላቹ ሁሌም በደስታ ኑሩ ❤❤❤ፍቅርርርርር ነዉ ማረጋቹ
@HiwotiSisiyii
@HiwotiSisiyii 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂Yene Marrr ❤❤❤❤
@እርዳኝቱሬ
@እርዳኝቱሬ 5 месяцев назад
Enkuan teweledk babaye 🎉🎉🎉🎉
@askidesta4271
@askidesta4271 9 месяцев назад
እግዚአብሄር በጥበቡ ያሣድግላችሁ ❤❤
@TigistTesema-r6u
@TigistTesema-r6u 9 месяцев назад
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🌹💔♥️♥️😘😘😘😘😘😘😘
@sanaymeneda
@sanaymeneda 9 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤ልጃችሁን ያሳድግላችሁ❤እዉነትነው የመጀመርያ ልጅ ብርቅነው እሚሆንብን የወለደ ያቀዋል❤ቃልጎበዝ ማስታውሻ❤❤❤
@sanaymeneda
@sanaymeneda 9 месяцев назад
ቃል ከቻልሽ በስልክአታስቀምጪ ሊደለት ወይምስልኩሊጠፍ ይችላል አሳጥቢለት
@ፂፍቅር
@ፂፍቅር 9 месяцев назад
እግዚአብሔር በፀጋበሞገስያሳድግላቹ❤❤❤❤❤
@lamrotzewudiye
@lamrotzewudiye 9 месяцев назад
🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 9 месяцев назад
Egizabeher yimasgan sila hulum nager egizabeher bamogos bagirima yasadiglachu ❤❤ Happy birthday Nulaw 💔🎉🎉🎉❤🍾🍾
@ummlky1994
@ummlky1994 9 месяцев назад
እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹 እኳን ተወለድክ ኖላዊ እድግ በል ባባዬ 🥰🥰🥰
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 9 месяцев назад
ፍቅራቹ ይለያል ስወዳቹ አላህ ያሳድግላቹ ስታምሩ ከነ ልጃቹ❤
@ZxZx-h7d
@ZxZx-h7d Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@አለማመኔንእርዳውማር9-24
@አለማመኔንእርዳውማር9-24 9 месяцев назад
ሰላም ቤተሰብ ኖላዊ ቃልዬ አዲስ ፈጣሪ ይጠብቃችኹ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tinawa56
@tinawa56 9 месяцев назад
የመጀመሪያ ስለሆነ ነው
@Kal-e4v
@Kal-e4v 9 месяцев назад
Egzabher yasadgelachu
@AdanchYebabi-h1e
@AdanchYebabi-h1e 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣምስወዳቸው
@ስአዲቢንትሀሰን
@ስአዲቢንትሀሰን 9 месяцев назад
አላህ ያሳድግላችሁ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 9 месяцев назад
የኔ ዉዶች እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሣድግላቹህ❤❤❤
@barkot7147
@barkot7147 9 месяцев назад
የኔ ጌታ ጌታ በደሙ ሸፍኖ ያሳድግላችሁ❤ቃልዬ
@rosarose2433
@rosarose2433 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ 🎉🎉
@naiemaNaamema1223
@naiemaNaamema1223 9 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🍬🍭
@Hawa-g6z
@Hawa-g6z 9 месяцев назад
ደስ ትላልችሁ
@rutezewdu5757
@rutezewdu5757 9 месяцев назад
Ewyeeeee siyamer❤❤❤❤
@mekdestesfayetikuye2412
@mekdestesfayetikuye2412 9 месяцев назад
መልካም ልደት
Далее
#kikakim
00:10
Просмотров 11 млн
ልጃችን ስድስት ወር ሞላው
23:30
Просмотров 161 тыс.
ሊሀ ሰርፕራይዝ ሆነች|surprise|
3:40
Просмотров 1,4 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
Просмотров 621 тыс.
ወይ የካቲት የሞት ወር /ተላቀሱ/
31:46
እዮብ እና አዲስን ሰራሁላቸዉ
14:27
እህቴ ተቆጣች ቃል ሰራችልኝ
26:29
Просмотров 89 тыс.