Тёмный

የልጅነት ህልሜን ለማግኘት ደጅ እየጠናሁ ነው!የቀድሞ ድምፃዊት በዛወርቅ አስፋው! 

SHEGER INFO
Подписаться 417 тыс.
Просмотров 114 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Опубликовано:

 

25 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 368   
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው በሰማሁት ቁጥር እባዬ ይፈሳል እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን 😢❤
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 5 месяцев назад
ከ አለማዊ ዝና ወደ መንፈሳዊ መጠራት ከክብርም ክብር ነው የጠራሽ እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ግሩም መዝሙር ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 5 месяцев назад
እንዴት እንደኮራሁባት፣ በጣም ገና አልዘገየሽም በዛወርቅዬ፣ ያሻውን ሳያገኝ በህይወት የሌለኮ አለ፣ እግዚአብሔር ይመስገን፣ ይህ መዝሙር ለሁላችንም ነው ብያለሁ❤
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 5 месяцев назад
በጣም ልብ ሰርስሮ የሚ ገባ ነዉ በእዉነት ዝማሬ መላይክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 5 месяцев назад
ኘሮቴስታንት ነኝ ግን ዝማሬው እጅግ ድንቅ ለንስሃ የሚያዘጋጅ ነው እግዚአብሄር ይባርክሽ ዘመንሽ በእግዚአብሄርን ለማገልገል በመቁረጥሽ ተባረኪ በርቺ
@meskeremabera4185
@meskeremabera4185 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን። ሁላችንንም ይመለከታል። በዛወርቅ አስፋው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏
@viva8589
@viva8589 5 месяцев назад
በዛወርቅ አስፋው እንዴት እንደምውድሽ ቃላት የለኝም እረጅም እድሜ ኑሪልን
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 5 месяцев назад
መቼም በተሰበረ ልብ እግዚአብሔርን መለመን, መፀለይ መታደል ነው, የአገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን እህታችን
@mesfinalemu2006
@mesfinalemu2006 5 месяцев назад
በጣም ልብን ሰርስሮ የሚገባ መዝሙር ነው በእንባ ነው የሰማሁት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 5 месяцев назад
እውነት ነው ከረፈደ የመጣን ብዙ ነን ቸሩ መድሀኒአለም ደግ አባት ነውና ፍረሀታችንን ገፎ በደላችንን ይቅር ብሎ ከእቅፉ ያግባን ይቅር ይበለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@MyHeroMelseGulTigrye
@MyHeroMelseGulTigrye 5 месяцев назад
እዉነት ነው ልብ ስብር ነዉ የሜረገዉ። ለኘ ነዉ ይሄ መዝሙር።
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
አጥንት ሰርስሮ የሚገባ መዝሙር ነው አኔ ፈራሁ በምህረቱ ይጎብኘን ❤
@tigisttekleab858
@tigisttekleab858 5 месяцев назад
ልብን ፍስስ የሚያደርግ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪት በዛወርቅ አስፋዉ❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 5 месяцев назад
እድሜና ጤና ይስጥልን ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ እህታችን እውነት መዝሙር ሳይሆን ስብከት የሚመስል መዝሙር ተባረኪ እናመስግናለን
@AbebaMengestu
@AbebaMengestu 5 месяцев назад
አሜን እሜን ሕውነትም ዘመኗም ይባረክ!!!
@hime6686
@hime6686 5 месяцев назад
በጣም ነው ልብ የሚነካው የሀጥያታችንን ክብደትና የፈጣሪን ምህረት ምን ያህል ወደ ቤቱ ከነቆሻሻችን እንደሚቀበል ሀጥያትን እንድንጸየፍ ቆም ብለን እንድናስብ የሚያደርግ መዝሙር ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን በዛውርቅዬ በቤቱ ያጽናሽ
@ፍትወትተሰፋይጓልዓድዋዋዋ
አንደኛ ነኝ እውነት ልብ ሰርስሮ ይገባል መዝሙሩ🙏❣️🙏
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 5 месяцев назад
በእውነት እሄንን የስርው ሉዕል እግዚአብሔር የተመስገኔ ይሁን እሄንን መዝሙር ስምቼ በእንባ ነው ያደመጥኩ
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 5 месяцев назад
ሁሌም በዛወቅ አሁንም በመዘመር ድሮም በዘፈኗ ማንም አይወራረዳትም ❤❤🙏🙏🙏🙏
@YemisirachMulugeta
@YemisirachMulugeta 5 месяцев назад
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እናታችን ( እህታችን) እኛ የ ሚፀፀት ልብ ላለን የ ተዋህዶ ልጆች እራሳችንን እንድናይ አርገሽናል እናመሰግናለን
@genayal4277
@genayal4277 5 месяцев назад
በዝዬ ድሮም እወድሻሊው አሁን ደሞ እጅግ በጣም የኔ እናት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው እማምላክ ትጠብቅሽ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 5 месяцев назад
በዚህ በፆማችን ወቅት እንደዚህ አይነት ልብ ሰርስሮ የሚገባ መዝሙር ስላሰማሽን እመቤቴ እድሜ ከጤና ጋር ትስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@MeseretSurafal
@MeseretSurafal 5 месяцев назад
እኔ የራሴ ታሪክ እደዘመረች ነው የሚሰማኝ ሁላችንመ አጤአተኖች ነን ለንስሐ ያብቃኝ ያብቃን ቀን ሙሉ እሱን ሳዳምጥ ነዉ ምዉለዉ ልብ ይነካል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤😢
@yalewberhane1006
@yalewberhane1006 5 месяцев назад
በዝዬ የሁላችንንም በር ነው በዝማሬሽ ያንኳኳሽው እህቴ በርቺ እግዚብሔር የልብሽን መሻት ይሰጥሻል።።።
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 5 месяцев назад
ዲ/ን መኩሪያ እመቤቴ የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክ በዚህ በፆማችን ወቅት እንደዚህ አይነት አጥንት ሰርስሮ የሚገባ መዝሙር ስላሰማከን በዛወርቅ ላንቺም እመቤቴ እድሜ ከጤና ጋር ትስጥሽ።
@genetrede484
@genetrede484 5 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ አትፍሪ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን የሰጠን በመስቀልላይ ከወንጀሎኞች ማህል ሆኖ የተሰቀለው ለእኛ ሐጢያት ነው :: ይቅር ብሎሻል ቀና ብለሽ ኑሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ::
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 5 месяцев назад
በዛወርቅዬ የሰፈራችን ልጅ ልጅ ሆኛ የማርያም መዘምራን ነበረች ድምፆ በጣም በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤
@mylady9674
@mylady9674 5 месяцев назад
በዛወርቅ አስፋው ቀሪውን ግዜሽን ሁሉ እግዚሐብሄር ይባርክ ❤🙏🏽
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 5 месяцев назад
አሁን ደሞ አቦነሽንና ብዛወርቅዬን አንድ ላይ ሲዘምሩ ማየት ነው የምጋጋው
@AyeshaMohamed-k4h
@AyeshaMohamed-k4h 5 месяцев назад
ምርጥ,መዝሙር,ነው,ዉስጥ,የሰረስራል,ወላሂ,እኔም,ስሰማው,እራሴን,ማዳመጥ,ጀመርኩ❤❤❤
@nunubelete8142
@nunubelete8142 5 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ አንድ ነው ለአለሙ ፈጣሪ በእውነትና በፍቅር መገኘት ነው ዋናው ነገር ። ❤
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 5 месяцев назад
እውነት ነው ላጭር ሒወት እረጂም ጉዞ ፈጣሪ ለሁላችንም የፀፀት እባ ይሰጠን 😢😢😢
@alemkassaye8129
@alemkassaye8129 5 месяцев назад
ዝማሬ መላኸክትን ያሰማልን እናቴ የሚገርም መዝሙር ነዉ የሁላችንም ልብ ነዉ የቀሰቀሰዉነዉ ተባረኪ በእዉነት
@amirsad4113
@amirsad4113 5 месяцев назад
ወላሂ መዝሙሯን ስንቴ እንደሰማው በጣም ልብ ይነካል
@simretmg9263
@simretmg9263 5 месяцев назад
የኔናት እግዜያብሔር እኮ ፍቅር ነው ምህረቱ ከህይወት ዮበልጣል ተብሎ ተጾፎል
@yewahittesfaldet6374
@yewahittesfaldet6374 5 месяцев назад
ድሮ ዘፋኝ እያለች በጣም ምጠላት ሰው ነበርኩ በተቃራኒው ኣሁን ዘማሪ ስትሆን የምወዳት ሰው ሆንኩኝ መዝሙሮን ደጋግሜ ነው የምሰማው ቡዝዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ👏👏 ❤❤❤❤❤ ሌላ ተጨማሪ መዝሙሮችሽን እንጠብቃለን።👏👏👏
@meazakitaw2833
@meazakitaw2833 5 месяцев назад
የወደቀን ያነሳል::የሳተን ይመልሳል :: እንደ እኔ አይነት አፂያተኛውን በንሰሀ ይመልሳል ታዲያ ለዚህ ጌታ ከምስጋና ከውዳሴ ከመመለስን ውጪ በላይ ከኛ ምን ይፈልጋል:: እኛ በሩን እስከምናኳኳ ነው የሚጠብቀን:: በዛወርቅ እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ አዲስ አድርጎ ይሰራሽል:: ተመስገን ሳይጨልብሽ ለተጠጋሽው ጌታ ክብርና ምስጋና ይግባው::
@alemeden22
@alemeden22 5 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ በቤቱ ያፅናሽ 🙌🏾🙏🏾🥹
@tigistdesta2335
@tigistdesta2335 5 месяцев назад
ሁሌም በይቅርታህ ያቆምከኝ አባቴ ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሀል ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 5 месяцев назад
እንባን ፍስስ የሚያደረግ ልብን የሚነካ መንፈሳዊ መዝሙር ነው ምን እንድርግሽ በዚዬ እኛም ፈራን እንዴት እንግባ ተባረኪልን መምህር መኩሪያንም እጅግ አድርገን እናመሰግናለን በርቱልን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@nanibelete8583
@nanibelete8583 5 месяцев назад
ልብ የሚነካ መዝሙር የእውነት በከንቱ ላለፈው እድሜዬ ስቆጭ አሁን ግን በእታችን መዝሙር የማንቂያ ደውሉን አስተጋባችብን መንገዳን እንድንከተል አምላክ ይርዳን
@አዱየገብርኤልልጅ
@አዱየገብርኤልልጅ 5 месяцев назад
ሁላችንንም እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን እንዴት አይነት መታደል ነው ምክንያቱም አለም ከንቱ ነች የምናየው ነው
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
ብዝዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልሽ እድሜሽን ያርዝምልሽ ተባረኪ❤
@mebrattesfaye6881
@mebrattesfaye6881 5 месяцев назад
መሲ ጀግና ነሽ አድናቂ እናትሽ ነኝ "የጆሮውን በአዎጅ" ሳይሆን ተረቱ "የአዎጁን በጀሮ "ነው የኔ ልጅ
@mebrattesfaye6881
@mebrattesfaye6881 5 месяцев назад
አሎሄ ሳይሆን ኤሎሄ ነው
@AbebaMengestu
@AbebaMengestu 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ጉልብት ይሁንሽ በዛወርቅ የአለም ኑሮ ውጣ ውረዱን ውልቅ አርገሽ ወደ አምላክ በመሄድሽ ደስ ብሎኛል አንቺን የመረጠ አምላክ ያወጣ ጌታ ሁላችንንም ይጎብኘን።
@asterzekarias6129
@asterzekarias6129 5 месяцев назад
አምላክ እግዚአብሄር የሚፀፀት ልብ ያድለን,የመላእክትን ዝማሪ ያሰማሸ
@odehhome8730
@odehhome8730 5 месяцев назад
ወጋዉን ያብዛ ተባረክ
@luluhaile
@luluhaile 5 месяцев назад
ልቤ ተነካ።።እጅግ በጣም ድንቅ መዝሙር ነው ።።ልቤ በጣም ተነካ።።እድሜና ጤና ይስጣት ።
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 5 месяцев назад
በዛወርቅ አስፋው በአማዊ ዘፈንዋም በአለባበሷም በአነጋገሯም ስርአት ያላት የነበራት ናት እርጋታዋ ደስ ይላል። እግዚአብሔር ፍፃሜውዋን ያሳምረው🙏
@merryyosef9727
@merryyosef9727 5 месяцев назад
ትክክል እኔማ ለኔ የተዘመረ ይመስለኛል አስለቀሰኝ መዝሙር ❤❤❤
@ውዴማኬ
@ውዴማኬ 5 месяцев назад
በሰማዉት ቁጥር አለቅሳለዉ በዉነት ልብ የሜነካ መዝሙር
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 5 месяцев назад
መስዬ የምኖረው በስደት ነው ቤ/ክ የመላለስ ስብከት የማዳምጥ ግን ግን እንደዚህ መዝሙር ግን ውስጤ የገባ እኔስ የት ነኝ ብዬ እራሴን እንድገመግም ያደረገኝ መዝሙር ነው ለዛውም በዚህ በፆማችን ወቅት ለዘማሪት በዛወርቅ እንዲሁም ለዲ/መኩሪያ እመቤቴ የአገልግሎት ዘመናችሁት ይባርክ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dinkneshaboye2214
@dinkneshaboye2214 4 месяца назад
እውነት ነው በፍርሀት እንጂ በድፍረት እንዳንቀርብ እግዚአብሔር ይጠብቀን።ቃለህይወት ያሰማልን እህቴ በዛወርቅ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 месяцев назад
የዘማሪ ሳምሶን ነጋሽ ፁፍ እዚሁ መንደር አጊንቼ ከገረመኝ 🤔😭🙄 አብዛኛውን ጊዜ ዘፋኞች ዓለሙንና ጓዙን ትተው ዘማሪ ሲሆኑ ጸንተው በዛው መቀጠል ይከብዳቸዋል። በርትተው ከቀጠሉም ነፍሳቸው ረፍት አግኝታ ብትድንም እንደ ዘማሪ ግን አገልግሎታቸው አይሰምርላቸውም። ምክንያቱም መዝሙር ጸጋ እግዚአብሔርን እንጂ ውብ ድምጽን አይጠይቅምና። ከዘመናት የስጋ ድካም በኋላ ያቺ ድምጸ ስርቅርቋ እህታችን ባለፈው "ይቅርታ" የሚል ዕንባዋ ብቻውን ንስሐ የሆነን ዝማሬ አሠምታን ልባችንን አናውፃው ሳታበቃ፣ "ፈራሁ" ብላ በድፍረት በቤተመቅደሡ በልማድ ስንመላለስ የኖርነውን ምእመናን ኹሉ ያለምንም ገለፃ ፈርተን አብረናት በድጋሚ ከርሷ ጋር ስናለቅስ አዋለችን። እውነትም በዛ ወርቅ። እህታችን ዕንባሽ በፊቱ መልካም መዓዛ እንዳለው መስዋዕት ይሁንልሽ።
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 5 месяцев назад
እውነት ነው ጀጅ መጥናት የጌታችን ውጪ ህይወት የለም
@tip7876
@tip7876 5 месяцев назад
የኔ ውድ እንኩአን እግዚአብሔር እረዳሽ እንኩአን ውደ እግዚአብሔር ቀረብሽ ግን በትህትና ነው የምልሽ የእግዚአብሔርን ባህሪ እንድትሪጂ ፣እየሱስ ክርስቶስ የከፈልልሽን ዋጋ እንድታውቂ እና ከፀፀት ይልቅ በምስጋና እያነባሽ እንድርዘምሪ መፅሃፍ ቅዱስ አንብቢ እወድሻለሁ
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናሽ
@yeshiMesfin
@yeshiMesfin 5 месяцев назад
የእወነት ከልብ የመነጨ
@selam862
@selam862 5 месяцев назад
በመጀመርያ መሲ አገላለጽሽ ልዩ ነው።የበዛወወርቅን መዝሙር ግን ሰምቶ ልቡ ያልተነካ ያላለቀሰ የለም ምንያህል ቢወዳት ነው በእሷ አድሮ እየተናገረን ነው ያለው በምድር ከእግዚአብሔር በቀር ንጹህ የለም ሁላችን ፈሪሀ እግዝአብሔር ቢኖረን ልክ አንደዘ ከጎኑ እደተሰቀለው ጌታዬ ሀጥያተኛ ነኝ ይቅር በለኝ ብንለው እሱ ደግ ነው በር አንኳኩ ነው ያለው ይከፍትልናል
@eyobgezie1399
@eyobgezie1399 4 месяца назад
ዋናዉ መጨረሻ ነዉ እና የድንግል ማርያም ልጅ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ለብዙ ሰዎች ሀጢያትን መፍራት ምክንያት ስለሆንሽ አናመሰግናለን አሁንም ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ!!!
@habkibret9319
@habkibret9319 5 месяцев назад
ይህ መመረጥ ነው ያንቺን ልብ የቀየረ አምላክ የኛንም ይቀይርልን እህቴ
@tesfayetechane7717
@tesfayetechane7717 5 месяцев назад
የጠፋችው ነብስ ቤዛወርቅ እንጀራ ሆነባትና ዓለማዊ ዘፋኝ ተወዳጅም ነበረች የሚገርመው በሎልጅነቷ በደርግ ጊዜ የቅድስትማሪያም ዘማሪ ነበረችኮ እንጀራ ሆነና ከዘማሪ ወደ ዘፋኝነት ገባች የጠፋችዋ ነብስ ወደ አባቷ ቤት ተመለሰች ያሁኑ ዝማሬዋም ልብሰባሪ ለራስዋ ብቻ ሣይሆን ለብዙዎች መመለሻ ምክንያት ትሆናለች በቃ ቤዛወርቅ ለመልካም ዜማ ቅላጼ ነተፈጠረች ቀሪ ዘመኗ የተባረከ ይሁንላት።
@fikriewoldesamyat1448
@fikriewoldesamyat1448 5 месяцев назад
ስለሆነውም ስለሚሆነውም ሁሉም ነገር ፈጣሪያችን እግዚዓብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብሩም ከፍ ይበል በእምነታችን ያሰብነዉንና የለመንነውን ይፈፅማልና እናመሠግነዋለን ዓሜን !!! ዓሜን !!! ዓሜን !!!
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 5 месяцев назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን
@danielnegash1796
@danielnegash1796 5 месяцев назад
ከቤቱ ወጥታ እድትቀር ያልፈቀደና ያልተዋት በበዛው ምህረቱና ቸርነቱ እፁብ ድንቅ በሆነና ቃላት በማይገልፀው ፍቅሩ አዲሥ አርጎ ሠርቶ በመጨረሻው ሠአት የመጨረሻውን መጀመሪያ ያሥጀመራት ቅዱሥ እግዚአብሄር ሥሙ ይባረክ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 5 месяцев назад
ሁላችን ወደሖላ መለስ ብለን ስናስብ በጣም እንጸጸታለን😢
@medhanitkotu8473
@medhanitkotu8473 5 месяцев назад
እውነት ነው መስዬ አቀራረብሽ ሁሉ በጣም ደስ ይላል እ/ ር ልቦና ይስጠን ለንሰሀሞት ያብቃን እጀግ ጥሩ መዝሙር ነው
@meryambekelemery
@meryambekelemery 5 месяцев назад
ጤና ይስጥልኝ እህት ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉
@tefeyyhiwot6344
@tefeyyhiwot6344 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 5 месяцев назад
እህቴ በዛወርቅ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን 🙏🏽🙏🏽 🙏🏽❤️👍🏽👏🏽
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 5 месяцев назад
እህታችን ትህትናሽን ወደጂዋለሁ❤️አዎን የእግዚአብሔር ቤት የሚያስፈራው ለገባው ፍቅርን ላጣጣመው ነው ደፋሮችንማ እያየን ነው ፈጣሪ በንሰሃ አዲስ ሰው ነው የሚያረገን🙏የጠፋውን አንድን ፍለጋ የወጣ ቸር ሩሩ አባት ከእቅፉ አያውጣሽ🙏ረጅም የአገልግሎት ዘመን❤️
@almaztsegaye7711
@almaztsegaye7711 5 месяцев назад
ልቤ በጣም ተነክቷል:ደገግሜ በእንባ አደመጥኩት::! ❤
@ኢትዮጲያአገሬ
@ኢትዮጲያአገሬ 5 месяцев назад
ተባረኪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እደው ቃላት የለኝም ምን እደምልሽ ስንቴ እዳዳመጥኩት ከነበደሌ ከነ አጥያቴ እኮ ነው መቅደስ ምገባዋ ስይገባኝ አጥያቴን መናዘዝ እየፈራው እኮ ነው ስለውነት ሌላው ቤጤውች ልቦና ይስጣችሁ ይህየ መዝሙር ለናተ አልተዘመረም ምነው ዝም ብትሉ, ይህየ መዝሙር ለኛ ለኦርቶዶክሶች እደኔ በአጥያት አድፎ ልሚጸጸተው ለሚፈራው ነው እና እንደው እናት እደምትሉት እሱ ሁሉን ህኖልናል ብላችሁ እደፈለጋችሁ እይሆናችሁ ምትገቡበት አዳራሽ አይደለም ምንገባው እና ተረጋጉ ልቦና ይስጣችሁ
@abebe7532
@abebe7532 5 месяцев назад
Ayzosh bezi🌹 Hulachnim Hatyategnpch nen ‼️ Egzeyabher yeker yelal Amlak Kantholz gar yehun🙏🙏🙏
@Ethio20245
@Ethio20245 5 месяцев назад
በጣም ጥሩ ቅንብር ነው! ዘማሪ በዛወርቅንም : አቀናባሪዋንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ። አሁን አሁን የምታቀርቢያቸውን ፕሮግራሞች ተከታታይ ሆኛለሁ በጣም ቆንጆ ድምፅ እና ለዛ ያለሽ ነሽ። በርቺ!!
@abebaamare4120
@abebaamare4120 5 месяцев назад
Yene werk zemensh yebarek.❤❤❤❤
@semaryamasefa-lv2vg
@semaryamasefa-lv2vg 5 месяцев назад
😂 አሁን ፔንጤዎች ይሰርቁናል (ዘማሪት በዛወርቅ ዘመንሽን የድግል ማርያም ልጅ ይባርክ 💗🙏
@marthahidego7902
@marthahidego7902 5 месяцев назад
እግዛብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጣቸው ልብን የሚሰረሰር መዝሙር ሰላቀረቡልን እናመሰግናለን
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 5 месяцев назад
እኔኮ ሰው ለምን ሰአቱ ደርሶ እግዚአብሔር ፈቅዶ የሐሳባችን እስኪሳካ ዘፋኝም ሆነው መዝሙር ቢያወጡ ብንቀበላቸው ምን አለ? ትእግስት ኖሮን እንጠብቃቸው ጎበዝ፣ካለበለዚያ እንዳይመለሱ ነው የምናረጋቸው፣
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 5 месяцев назад
ዘፈን ሀጥያት ነዉ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይፀየፈዋል
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 5 месяцев назад
መዝፈን ሐጥያት መሆኑን ግን የኛ ሰው ያዋክባል ለምን? ጊዜ ያስፈልጋል እንደው በር ከፍቶ ወጥቶ በቃ መዝፈን ላቁም አይባልም፣ ካለበለዚያ ትንሽ ፈተና እንሆናቸዋለን፣ ጎበዝ በርቹ በርታ መባባልን እንማር፣ ፈራጅ አንድዬ ብቻ ነው
@sofiamengesha1375
@sofiamengesha1375 5 месяцев назад
መሲ በጣም ህናመሰግናለን ብዙ ጊ ዜ ቁመነገር ሰለምታቀርቢ በርቺ አናመሰግናለን❤❤❤
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
አንዳንድ መናፍቅ/ጴንጤ ምናለ ዝም ብትሉ አትዘባርቁ አታፍሩም እኛ ኦርቶዶክሶች አምላካችን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ስለዚህ የግል አዳኝ ምናምን አትበሉ ደነዞች ይሱ የሁሉም አምላክ ነው ❤
@meheretzena6405
@meheretzena6405 5 месяцев назад
ታድላ መመረጥ ነው❤❤❤❤❤❤
@saradezi8588
@saradezi8588 5 месяцев назад
አንቺ ትለያለሽ በጣም ደስ ሚል ድምፅ በጣም ነው እማከብርሽና እምወድሽ ልብ ወለድ ነው የሚመስለው አገላለፅሽ ትለያለሽ ኑሪልን ❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@asterworku9645
@asterworku9645 5 месяцев назад
የኔ እናት ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ እውነት ዝማሬው ልቤን የነካው እውነት ፈራው 😭😭😭😭 ዝማሬ መላክት ያሠማልን 🤲🙏
@selamselina1321
@selamselina1321 5 месяцев назад
በተለይ ደሞ መጨረሻ ላይ ያለው ካህኑ ሲያስገባት ልብ ይነካል
@sayteayele2598
@sayteayele2598 5 месяцев назад
ዝማሬ መለኮት ያሠማልን ውድ እሕቴ
@alem5097
@alem5097 5 месяцев назад
የረዳሽ. የእንደገና. አምላክ. ያከበረሽ አምላክ. ሰለሰጠሽ. ጊዜ. አመሰግነዋለሁ. ገና. መዝሙሩን. ሳልሰማ. ፕሮፋይልሽን. አይቼ. ው. በአባ. ተሞላሁ. እኔንም. ሀጢአተኛዋን. የሰበካ. ለበረከት. ያርግሽ ደግሞም. መንፈሰሽ. ይጋባል
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 5 месяцев назад
Egiziabher Yebarkisch Bezawerk Asfaw Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@JeryGezahgn
@JeryGezahgn 5 месяцев назад
ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛላት❤❤❤❤
@MomNanaye
@MomNanaye 5 месяцев назад
ይህ ለኛ ነው የተዘመረው😢😢😢በተለይ የኢትዮጵያ ወጣት ጥፍር የምትቀጥል ፀጉር የምትቀጥል ዱቄት የምትለቀለቂ እራቁትሽን የምትሄጅ ይህ መዝሙር ለእናንተ ነው
@zelalemsebhat5132
@zelalemsebhat5132 5 месяцев назад
ድሮ በትዝታ አሁን በዝግታ አብረን እየተከታተልን ነው ህልምሽን ባለቤቱ ይፍታልሽ ልባችን ያሰበውን እሱ ይፈፅምልን 😢
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 5 месяцев назад
በዛ ወርቅ እኮ የቄስ ልጅ ናት በፊት የዘፈነችው ስራዋ ነው አሁን ደሞ ለንስሀ በቃች ለኛ ነው ማዘን❤
@sarahbay3607
@sarahbay3607 5 месяцев назад
ኣንቺ ኣልሽ እንጂ የምትወጅውን ሙያ ትተሽ ለሱ ምስጋና ማቅረንብ ከጀመርሽ ወዲህ ዘማሪ ነሽ እግዚአብሔርበቤቱ ያፅናሽ ❤
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 5 месяцев назад
በወጣትነት ዘመን በምታቀነቅነዉ የትዝታ ዘፈን ማን የዛን ዘመን ወጣት በፍቅር ያልተጣመረ አለ? እንኳን ያኔ ዛሬም ቢሆን ጊዜ አይሽረዉም። አሁን ደግሞ የዛን ጌዜ ወጣቶች እግዚአብሔር አምላክ በሰጣት ድምጵ ፈጣሬን እንድንማጰን ይህንን የኮንትራት ዓለም ሰንለቅ የምንሄድበትን ቤታችንን እንድንሠራ ወደ ክርስቶስ እንድንጠጋ በመዘመር ሕይወታችንን እንድነፈትሽ ማስታወስ ታላቅ የመንፈስ ቅዱስ መመረጥ ነዉ። ንስሐ እንግባ።
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 5 месяцев назад
የሚገርም መዝሙር ነው ተባረኪ❤😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭
@pink9212
@pink9212 5 месяцев назад
We want to hear more mezmure from you please
@saragetahun7648
@saragetahun7648 5 месяцев назад
በእድነት ልብ የሚነካ እህታችን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@abayetsi5632
@abayetsi5632 5 месяцев назад
ልባችን ተነካ አድሜና ጤና አመኘልሻለሁ።
@Sintayehubelew-pb4rz
@Sintayehubelew-pb4rz 5 месяцев назад
መድሀኔለም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ የኔውድ እህት መድሀኔለም በቤቱ ያፅናሽ
@yoditsahle1467
@yoditsahle1467 5 месяцев назад
Egziabher zemensh ybarklsh
@almazbelachew5416
@almazbelachew5416 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 5 месяцев назад
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ግን እህታችን ሰህተች ነው እሰዋ አለሙን ትታ በእግዚአብሔር መንፍስ ቅዱስ ታጥርራ በክብር ተጎናጽፍ የተከበረውን ነጩን ተጎናጽፍ እያየሽ አሁን ምን የሚሉት ነው እርቃንዋ የምታቀርብያት በእውነት እናንተ ጋዜጠኞች ምንፈሳዊና አለማዊው ለዩ በግድ ወደኃላ አትጎትቷአቸው
@ashenafigebretsadik9942
@ashenafigebretsadik9942 5 месяцев назад
AMEN 🙏
@eteneshnigatu
@eteneshnigatu 5 месяцев назад
Emamilak tetebekesh❤🎉❤
Далее
Свожу все свои тату (abricoss_a_tyt)
00:35
Свожу все свои тату (abricoss_a_tyt)
00:35