Тёмный

የልጅ እናቶች ከኔ ተማሩ‼️How to stop breastfeeding⁉️ 

Adot አዶት tube
Подписаться 195 тыс.
Просмотров 61 тыс.
50% 1

የልጅ እናቶች ከኔ ተማሩ‼️How to stop breastfeeding⁉️

Хобби

Опубликовано:

 

11 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 218   
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
ሰላም ውድ ተመልካቾቼ እንዴት ቆያቹልኝ በያላችሁበች የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ በገጠር በማይመች ሁኔታ ውስጥ ሆነው እነሱ ሳይቀምሱ ውለው አድረው እኛን ደጋግመው አጥብተው ለዚህ ላበቁን እናቶችና እንዲሁም አሁንም በዚሁ ሁኔታላይ ላሉ እናቶች ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል! link ለምትፈልጉ ይሄው Stop nail bites amzn.to/3XqfZs9 Epsom salt amzn.to/3ZryHBL glove to cover baby's hand amzn.to/3w3bl81
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Год назад
አሜን የእዝእግብሄር ስራ ድንቅ ነው true ምፅሞ ይማርሸ ፍፁም ጤና
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Год назад
የኔ እናት የዛሬ5አመት የነበርኩበትን አስታወሽኝ ልጅ ውዴ ከለሊቱ ዘጠኝ ሰአት ጠብታ ተኛች ጠዋት 12 ሰአት ከገጠር ወደ አዲስ አበባ መጣሁ ቁኑን ሙሉ ሳልበላ ሳልጠጣ ለሳምት በጣም ተቸገርኩ አረሳውም ያነን ግዜ ጌታ ይባርክ እንኳን አንቺንም ጌታ እረዳሽ የኔ እህት እምታምር ጣፋጭ ልጅ አለችሽ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ
@kfg5028
@kfg5028 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ለሆነው ምክርሽ
@selamlemmajoy
@selamlemmajoy Год назад
ወሳኝ ሰአት ላይ አዶትዬ thank you so much for sharing this.
@biruktawitmicheal1065
@biruktawitmicheal1065 Год назад
Thank you Adotye ,its really helpfull 👍
@hiwiyetarik
@hiwiyetarik Год назад
ውይይ እንኳን ደህና ሆንሽ አዶትዬ 🙏 ሲያናዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ውብ ❤️ ለበረከት ሁኚ 🙏 ኡፍፍፍ ስታሳዝኑ እናትና ልጅ 😭😭😭😭
@Godisgood20209
@Godisgood20209 Год назад
እኔ ኢትዮጵያ ሄጄ ነው ያስቆምኩት እዚህ አልቻልኩም ልጄን ከእናቴ ጋር አስተኝቼ ለብቻዬ ነበር ለሁለት ቀን ያደርኩት እና እናቴ ሁለት ቀን ያለእንቅልፍ ነው ያደረችው እና በ 3 ኛው ቀን በጣም አሳዝኖኝ ልሰጠው ስል እናቴ 2ቀን ያለእንቅልፍ ያሳደርኮትን ሳስብ በረታሁ ::እና ልጄ 4 አመቱ ነው አሁን እስካሁን እጁ ጡቴ ስር ነው የሚገኘው ስታድግ ምን ትገዛልኛለህ ስለው ጡት ማስያዣ ነው የሚለኝ እና አዶት እኔ ያለፍኩበት ነው የዛሬ ቶፒክሽ
@user-pf7ix4dp9k
@user-pf7ix4dp9k Год назад
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 😍
@mannetiemekuriyayie8722
@mannetiemekuriyayie8722 Год назад
hhhhh
@ethioland4938
@ethioland4938 Год назад
😁😁😁😁😁
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Год назад
በኔ ጌታ ጡት ማስያዥያ እረ ትንሽ ይጥባ እስከ አምስት እኔም የአራት አመት ልጅ አለኝ ግን ይጠባል ማይኖረውም ቀመሥ ሲያደርግ ደሥ ብሎት ይውላል ቀኑን ሙሉ
@khayriesaad9672
@khayriesaad9672 Год назад
🤣🤣🤣🤣😂
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
እንኩዋን እግዚአብሔር ማረሽ አዶትዬ💐💐💐💐 የምወድሽ ።ጥሩ ተሞክሮ ነው ጀግና ነሽኮ 👍💪💪💪💪💪ምርጥ እናት 👏 እኔ ልጅ የለኝም በተሎ ሼር አደርጋለሁ ይህን ልምድ የምትፈልግ እህቴ አለች ። 👏👏👍👍 አዶትዬ ሲመችሽ ፓፓ አጠቃቀምም አካፍይን ሀሳቡን ብዙዎች ይፈልጋሉ ። እግዚአብሔር ይባርክሽ 👏👏ሲያናዬ የኔ ማል አሳዘንሽኝ 💕💕💕😘😘😘😘በቃ ጡትሽን ተነጠቅሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ 👏👏👏
@betlhemmesfin3352
@betlhemmesfin3352 Год назад
እህቴ ሰላም ላንቺ ተባረኪ አናመሰግናለን
@sunshining3697
@sunshining3697 Год назад
On time, Thank you
@elanahermontube
@elanahermontube Год назад
ኡፍፍ እንዴት አሳዘነችኝ የኔናት😍እድግ በይ አንቺም እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ
@tsehayteweldebrhangede9205
@tsehayteweldebrhangede9205 Год назад
Thank you.
@yemeserachyohannes3475
@yemeserachyohannes3475 Год назад
Thank you 🙏🥰🥰🥰
@serka.t8464
@serka.t8464 Год назад
በጣም አመሠግናለሁ ትልቅ ነገር ነው ሸር ያደረግሽን 🙏🙏
@makida9096
@makida9096 10 месяцев назад
I am just about to try this. Have you both not looked back since that day? I noticed this video is from 7 months ago.
@josejimenez2753
@josejimenez2753 Год назад
አዶትዬ እስከ ሶስት ዓመት እስከሚዎናት አጥቢያት ከቻልሽ የኔ ልጅ እስከ 3 6 ወር አጥቡቻታለው ጎበዝ ነሽ እማናቀውን ነው ያሳወቅሽኝ
@zinayemewedwe2033
@zinayemewedwe2033 6 месяцев назад
ዋው እናመሰግናለን ስለሁሉም ምክርሽ እኔ እራሱ ሁለት አመት ሊሞላት ነው እና በሸራ ፕላስተር አሽጌ አሞኝ ስላት ፈራች አይዞሽ አይዞሽ ትለኛለች እና እኔን ግን በጣም ወጥሮ ይዞኛል ምን ይሻላል
@hiwotbekele3707
@hiwotbekele3707 Год назад
Teru temert newu weda thank you❤
@liyuhbt9443
@liyuhbt9443 Год назад
እናመሰግናለን እሀት❤🙏
@ruthdaniel5941
@ruthdaniel5941 Год назад
Thank you dear
@lensatemesgen7561
@lensatemesgen7561 Год назад
Merci 🙏🙏😘
@kidumekonen2113
@kidumekonen2113 Год назад
አዶትዬ ተባረኪ ልጄ 1አመት ke4ወራ ነዉ ትንሽ ትጥባና ይሞከራል ውይ ግን ሰሜቱ ከባድ ይመስላል ስያናዬ ውዴ, 😘
@edilawitmahder463
@edilawitmahder463 Год назад
Thanks
@emuneg5618
@emuneg5618 Год назад
አናመሰግናለን እኔም የተቸገርኩበት ነበር
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh Год назад
አይዙሺ እህቴ የኔ ባለሙይ ከነፀዳትሺ እነም ባልበላ ባልጠጣ ይሻለኝል ቤቴ ካልፀዳ እንካን ልበላ መቀመጥም አልቻል አንጅ የምትለቃውን ሁሉ አይለሁ የዩቱብ ደምቀት ነሺ እግዚአብሔር ጨራሶ ይማርሺ
@hiwotdubale55
@hiwotdubale55 Год назад
thank you i am on the journy to stop and it is very hard. God is good via
@Hana-pm7mw
@Hana-pm7mw 7 месяцев назад
Thanks adot🙏I love her name. ሲያና ምን ማለት ነው.
@TrsuGirma-dc6zx
@TrsuGirma-dc6zx 9 месяцев назад
ውይ በጣምምም አመሰግናለሁ
@yemeserachyohannes3475
@yemeserachyohannes3475 Год назад
Amen
@helenteags5211
@helenteags5211 Год назад
አዶትዬ እኔ የምኖረው ኢትዬጵያ ነው አንድ ሴት ልጅ አለችኝ ብቻዬን ነው ያሳደኳት በብዙ መካራ አሁንየ18አመት ልጅ ሆናለች እና ያንቺን ፖሮግራም ሳይ ድካሜ ሁሉ ይጠፋል በጣም ነው የምወድሸ እድሜና ጤና ይስጥሸ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
አይዞሽ የኔ እናት አሁን ልጅሽ ደርሳልሻለች ታሳርፍሻለች
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Год назад
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር በሷ ይካስሽ የካሳ ልጅ ትሁንልሽ ድካምሽንና ልፋትሽን ፍሬ እምታዪባት ልጅ ትሁንልሽ በነገራችን ላይ በወቅቱ ከባድ ቢሆንብንም እግዚአብሔር ይባረክ መኩርያዎቻችን ናቸው
@saidanasir1617
@saidanasir1617 Год назад
Yana ማር wey አላህ ያሳድግልሽ
@semirabediru6862
@semirabediru6862 Месяц назад
አሏህ ያሳድግልሽ የልጄ ቢጦ
@arditube5698
@arditube5698 Год назад
ሴቶች በጣም በጣም አስቸጋሪ ናቸው ለማስቆም እንደ እብድ ነው የሚያደርጋቸው
@ninahabtamu290
@ninahabtamu290 Год назад
ስለቅንነትሽ እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ረዥም ጊዜ አላጠባም 5 _6ወር ነው የማጠባው ጡቴ ራሡ ይደርቃል የምግብ አወሳሰዴም ልክ አይደለም እና በጣም ብርቱ ነሽ ምንአይነት ጠንካራ ሴት ነች እያልኩ ብዙ ጊዜ አስብሻለው እመብርሃን ጥላከለላ ትሁንሽ ክፉ አይይሽ የኔ መልካም እኔ ወገቤን በጣም ነው የሚያመኝ ልጄ 6ወሯ ነው እኔ ደሞ የ3 ወር እርጉዝ ነኝ መዝፍዘፊያውን የት አገኘዋለሁ ኢትዮጵያ ነኝ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
አመሰግናለው የኔ ቆንጆ እርጉዝ ሆነሽ በትኩስ ውሃ መዘፍዘፍ አይመከረም ሌላ ነገሮችን ማድረግ ይሻላል አይዞሽ
@fikirm2162
@fikirm2162 Год назад
Ye pregnancy andu partu new
@hayatibrahim5560
@hayatibrahim5560 Год назад
ሙያ ከጎርቤት የኔ koንጆ
@adanechdejene585
@adanechdejene585 Год назад
❤❤🙏
@eyerusalemhabtemariam6331
@eyerusalemhabtemariam6331 Год назад
Adotea betam arif hasab new enem gra gebet belogale ehe mela yehonagale amasagenalew betam gn its not safe under age of 3 yelale chiger yalawem
@habibabalaker6320
@habibabalaker6320 Год назад
Yane konjo Allah yasadegeh mert zade nawe enamsgenalne
@tigistgashaw9879
@tigistgashaw9879 Год назад
የኔ ውድ ትደግልሽ
@addiskidane1034
@addiskidane1034 Год назад
እኔም በጣም ነበር የተቸገርኩት ከልጄ ይልቅ እኔ ነበር የቃተኝ በጣም ከባድ ነው ለ 4 አመት ነው ያጠባዋት ልጄ አሁንም ድረስ ትፈልጋለች የኛም ውሳኔ ወሳኝ ነው ተባረኪ ሊሊዬ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
ዋውው ጎበዝ ነሽ አራት አመት 1ኛ እናት
@lemle.lemlem8528
@lemle.lemlem8528 6 месяцев назад
ኡፍ 4 ዓመት
@bajebashawel1912
@bajebashawel1912 Год назад
የኔ ውድ ሲያና ስታሳዝን ግን ይበቃታል
@nathanandhasset114
@nathanandhasset114 Год назад
ህመሙን ለማስቆም የጥቅል ጎመን ቅጠል ጡቱን መሸፈን እና መተው ያለ ህመም ማስቆም ይቻላል ሞክሩት::
@banchimamo497
@banchimamo497 Год назад
በጣምተመሣሣህይውትነውያላነው
@haimanotmekonnen6914
@haimanotmekonnen6914 Год назад
ድንቅ ሴት ነሽ አከበርኩሽ እግዚአብሔር እምላክ ልጆችሽን በጥበብ ያሳድግልሽ!!
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
አሜን አመሰግናለው
@Ok-wx4gz
@Ok-wx4gz Год назад
የኔ ልጅ ከወር ቦሀላ ሁለት አመት ይሆናታል እና ጡት ሙሉ ለሊት ትጠባ ነበር እና የፈት ጥርሶአ አራቱ ተበላሽባት በጣም ነው ያዘንኩት እና እናትነት የመጀመሪያችሁ የሆነ እናቶች ከኔ ተማሩ
@judy0673
@judy0673 Год назад
Tut tirs ayabelashem.tuto malet felg3sh new?
@Ok-wx4gz
@Ok-wx4gz Год назад
እረ አይደለም ጡጦ ጭራሽ ተጠቅማ አታቅም እና የማስተኛት ከእኔ ጋር ነዉ እና ሙሉ ለሊት ስትጠባ ብተኛም አፋ ዉስጥ ዉስጥ ነዉ የሚሆነዉ እና እኔ ደሞ አላዉቅም አሁን ነዉ ሀኪም ቤት ስወስዳት የነገሩኝ እና በጣም ነው የገረመኝ የናት ጡት ስኳር አለዉ በተፈጥሮ ....
@tsihonegebregziyabher5164
@tsihonegebregziyabher5164 Год назад
@@Ok-wx4gz ዋው አላቅም ነበር እንካን ነገርሽኝ ቶሎ ልሂድ ለማቆም 🙏🙏
@Happyhappy-km8bl
@Happyhappy-km8bl 6 месяцев назад
I am going through this right now. Lije 2amet ligonew new yefit trsu tebelasheto betam betam azegnalew. Lemakom tret eyadereku new
@Ok-wx4gz
@Ok-wx4gz 6 месяцев назад
@@Happyhappy-km8bl እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ከባድ ነው የኔ ልጅ አሁን የፈት አራት ጥርሶቹአ የሉም ያለዉም ጥቁር ጥቁር ብሎ እንዴት እራሴን እንደምወቅሰዉ አንዳዴ ሰዉ አጠገብሽ ሲኖር በጣም ጥቅም አለ ብቻ ይሁን እግዚአብሔር መልካም ነው ድጋሚ ይተካል 🤲🏾
@seranatube1366
@seranatube1366 Год назад
Betam yamal 15 ken mulu linqesakes alchalkum betam amemegn adotye yene lij yelijish ekuya new fetari yasadgachew
@rozaayele9281
@rozaayele9281 Год назад
Ohh it's so touching... I have the same problem. Is she weakup in the night ? If so what are you doing?
@Amira-es3el
@Amira-es3el Год назад
Awo mnatba gn lelit sinsubn mne enarege degmwe atju kalagnu
@tegestbelihu9633
@tegestbelihu9633 Год назад
Ewenet new ena ersu betam new yamemegn tuitan sasekomew lijan
@saliemmussie4749
@saliemmussie4749 Год назад
የሲያና እናት እንዴት እንዴት እንዳሳዘነቺን እንባዬ ነዉ የመጣ የኔጣፋጭ እኔም በሚቀጥለዉ ልጄን ያቆማል ገናነዉ ግን እኔ በጣም የደከመይ ስለሆነ ኣንቺም እግዚአብሔር ያበርታሽ
@hasettube
@hasettube Год назад
አዶትዬ የእውነት የሰሞኑን የእኔን ጭንቀት ነው ይዘሽ የመጣሽው እኔ የሆነ ሰአት ለማስቆም ሞክሬ ግን በማግስቱ ጠዋት መነሳት አልቻልኩም ህመሙ ከባድ ነው መልሼ ማጥባት ጀመርኩ በዛላይ ጨክኜ እንዳላቆም ልጄ ታሳዝነኛለች ስሜቱ በጣም ባድ ነው ሸር ስላደረግሽን እናመሠግናለን
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
ልክ ነሽ እኔም ገና ሳያት እንባዬ ይመጣል ግን ለማይቀርልን ነገር ብዬ ነው የጨከንኩት እንጂ ከባድ ነው
@mekdesgemeda1494
@mekdesgemeda1494 Год назад
Be'ande metewu betam kebad newu, kessi eyalish mejemeriya ken ken matibat akumi wotet, migib, wuha eyesetesh malet newu mata mata bicha eyatebash keza degimo yematawunim wuha or milk eyesetesh enditiresa adirigi. It takes long time gin emegnign minim sayamish takomiyalesh.
@user-cs6yg2gm7b
@user-cs6yg2gm7b Год назад
እኔን እህትሽ የተንቢ ቅመም አላህ ያሳድግልሽ
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Год назад
❤❤❤
@hoyboys974
@hoyboys974 Год назад
Yene wedd setasazen 🥰
@amsaleasamnew8424
@amsaleasamnew8424 Год назад
Yene wud tebarkilign
@user-ri2ic3yk7u
@user-ri2ic3yk7u Год назад
የኔ ማር አስለቀሰችኝ😘😘😭
@kitchen2176
@kitchen2176 Год назад
Adotye Enkuan Dehna Metash
@azebweldearegay339
@azebweldearegay339 Год назад
ፅጉርሽ ላይ ያደረግሽው በጣም ንው የሚያምርብሽ።
@saronabi1387
@saronabi1387 Год назад
Ene ezi ke 3 wer belay alatebawatem bezu aleweta sil tewech, yemejemeriya lejen gen ethiopia 3 amet deres atebechatalew.
@eldutube-5505
@eldutube-5505 Год назад
ሰላም አዶትዬ በጣም ሃሳብ ሆኖብኛል ልጄ ዓመት ከ ሶስት ወር ሆናት ምግብ አበላም ወተት አጠጣም ጡት ብቻ እስካሁን ስለዚ ከሳች እንዴት ላስተዋት በጣም ታሳዝነኛለች ምትሞት ነው ሚመስለኝ ስታለቅስ እስከ ሁለት ዓመት ቢያንስ ብጠባ ብዬ ነበር ግን ጎድታአታል ምግብ ምንም አበላም ፎርሙላ እንኩዋን አጠጣም እኔጃ ምን እንደማረግ ጨንቆኛል በዛ ላይ አንድ ሴት ልጄ ናአት በጣም ነው ምታሳዝነኝ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
እንደዛማ ልጅሽንም እራስሽንም እየጎዳሽ ነው አሁን ጡት ብቻ እስከ ስድስት ወር ነው የሚባለው ከዛ የህፃናት ምግብ መጀመር አለባቸው እያደጉ ሲሄዱ ጡት ብቻ በቂ አይደለም ደቀቅ ካሉ ምግቦች ደምሪለት አይዞሽ ተስፋ ሳትቆርጪ በየቀኑ ለወር በየ3ሰዓት አንዳንድም ማንኪያ እንኩዋን ብሆን አብይው ይለምዳል
@nadiaforall6061
@nadiaforall6061 Год назад
Pump adego masekemet aychalem? Ayzosh Amelak ymaresh
@selamabraham4846
@selamabraham4846 Год назад
yena leje ke 2 ametu new yasekomekute betam yemigermew yekusel plaseter letefa sayea asitelawe bezawe akome
@judy0673
@judy0673 Год назад
15 ken ende hetsan alkshalew lemakom.ayzosh.wude ere enatnet kebad new
@hellahellaye1783
@hellahellaye1783 Год назад
አዶትዬ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ አዶትዬ ወገቤን በጣም ያመኛል ሶልቱን እነዴት ነው የምጠቀመው ገንዳ ውስጥ መዘፍዘፍ ነው እባክሽ❤❤❤መልሱን
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
አው ሙሉ ገንዳ ውስጥ ሁለት ኩባያ Epsom salt ታረጊበትና 20-40 ደቂቃ ትዘፈዘፊበታለሽ
@Amira-es3el
@Amira-es3el Год назад
@@AdotEthiopianfood. Epsom salt?
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 Год назад
ኦ!!!!አይይይ አሳዘነችኝ❤
@kurideso5366
@kurideso5366 Год назад
አዶትዬ መንታ ለጅ ነው ማጠባው አነድ ወንድና ሴት ፎርሙላ ወተት ይወስዳሉ ምግብም ይወስዳሉ ጥር ላይ አንድ አመት የሞላቸዋል እና እንዳልሽው ሲያድጉ ለጡት ያላቸው ፍቅር በጣም ይለያል እና challenge ሚሆንበኝ መሰለኝ ከባድ ነው
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ የእውነት ጀግና ነሽ እኔ ባንድዋ ስማረር ለካ መንታም መውለድ አለ ለነገሩ እግዚአብሔር ሲሰጥም ለሚችልበት ነው እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ መንታ መውለድ ህልሜ ነበር አንቺ ታድላሻል በርቺ እና ጊዜው ሲደርስ ቀስበቀስ ታስጥያቸዋለሽ
@fanit1411
@fanit1411 Год назад
Be ewinet embaye metabign afwa lay simerat asazenwchin inem . Tiliq timhirti new lene eyasebku silehone yiteqmegnal.
@saronabi1387
@saronabi1387 Год назад
Ene yemejemeriya lejen new bedenb yatebawet sasekomat gen wey hazenu kewesete aleweta neber yalegn
@hagidoyo
@hagidoyo Год назад
Ewunete new enime yeteshewdekute edace nw demine yemuteba neber yemimesleni
@simbookoochannel2197
@simbookoochannel2197 Год назад
Sii Anaayee🥰🥰
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Год назад
እኔ ሙሉውን ነበር ያለ ፎርሙላ ለ 4 አመት ልጄን ያጠባሁት ሳስቆመው ፕላስተር ለጥፌ እየጠላው ሄደ እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ሳያስቸግር እኔንም ሳያመኝ ነው ያለፈው::
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
የሚገርም ነው ምናለ ለሁሉም እንዲሁ የቀለለ ቢሆን
@semuriamel3996
@semuriamel3996 Год назад
😢😢😢
@yemeserachyohannes3475
@yemeserachyohannes3475 Год назад
Selam new
@axumhaile6039
@axumhaile6039 Год назад
እኔም ልጄን 2 ዓመት ሲሆናት አብሽ ቀብቼ ነው ያስተውኩዋት አሁን 3 አመትዋ ነው በእጅዋ ካልያዘች ጡቴን አትተኛም ህመሙን አውቀዋለሁ በጣም ከባድ ነው በርቺ አዶት
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
አንዳንድ ልጆች ቀላል ናቸው ለማስቆም ሲያና ግን እንዲህ በቀላሉ ምትላቀቅ አልነበረችም የጡት ህመም ለጠላትም አይሁን
@sulamith8910
@sulamith8910 Год назад
አረ ተይ አዶትዬ ይሄን አይተው ደሞ baby last breast feeding shower ብለው መደገስ እንዳይጀምሩ lol, thank u for sharing ur experience with us adoteye.
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አይ አለ ማወቅ ይሄንን የመሰለ ሀሳብ እንዴት ተደበቀብኝ ቆይ ብቻ በሚቀጥለው ልጄ እኔ ነኝ የምጀምረው🤣🤣 you are so funny
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@lilymola2015
@lilymola2015 Год назад
😅😅😅
@meskremok3413
@meskremok3413 Год назад
❤️❤️❤️❤️👍👍👍
@hjtube2467
@hjtube2467 Год назад
አሣዘነችኝ ልጅቷ የኔ እናት አረጅም እድሜ እናት ላላቹ ክብር ለእናት እኔ ጡት የጠባሁት ነፍስ እስካቅ ድረስ ነው ልጆች ሢሥቁብ አቆምኩ እናቴ ውለታዋ እንኳን ሣልከፍል ተለየችኝ አላህ ብቻ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቅልኝ አቺም ለትምርትሽ አመሠገንኩ ሠምቼም አላቅም ነበር
@tsionwasihun3512
@tsionwasihun3512 Год назад
የኔ ውድ ሲያና እድለኛ ነች የኔ ልጅ ጡት አይጠባም ከተወለደ ጀምሮ ጡቴ ጫፍ የለውም በጣም ነው የሚያናድደው ጡቴ ደረቀ አንዴም ሳይጠባ በዚህ አጋጣሚ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ❤❤❤
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@saudihosen8183
@saudihosen8183 Год назад
​@@AdotEthiopianfood አዶትዬ እስኪ ልጅሽ እንዴት ባንበርስ አቆማ ፖፖ ለመደች ?
@werkawitchannel5756
@werkawitchannel5756 Год назад
Mn aynet melkam set nesh tebareklign
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
Amesegnalew yene konjo
@user-hi9nu4su4v
@user-hi9nu4su4v Год назад
አሏህ። ያሳድግልሽ ልጅሽ አችን ትመስላለች ቆጆዎች
@tigistgashaw9879
@tigistgashaw9879 Год назад
የኔ ውድ እኔ ልጅ 1 አመት 6ወረ ናት ሳስቆማት ለአድ ሳምን በጣም ነው ያመመኝ ምግቡ ትበላለች ግን ወተት አልጠጣም አለችኝ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
ሲያናም እንዲሁ አስቸግራኛለች ግን እኔ ምንም ሳናቋርጥ መስጠት አለብን
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r Год назад
የጡት ጋት የሚያመው ህመም ከባድ ነው እኔ አልወለድኩም እናቴ እህቴን 2 አመት ከ6 ወር እንደሆናት ድንገት አያቴ ታሞ አባቷ ጋር መሄድ ነበረባት ሀገሩ በጣም እሩቅና ለልጆች አመች ስላልሆነ እህቴን አስቀረናት እናቴ አባቷ ጋር ሄደች ግን እናቴ የታመመቺውን በሺታ መቼም አረሳው ወላሂ የአንገቷ ጂማት ግትርትር ብሎ መንቀሳቀስ አቅቷት አበላ አጠጣ በጣም ከባድ ነበር ሰወች ጡቴ አግቶ ልጄን ጡት አስጥየ ሲሉኝ የእናቴ ህመም ትዝ ይለኛል አላህ ያበርታችሁ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
ኦፍፍፍፍ እናት ሺ አመት ትኑር
@user-jr6gv4dy2w
@user-jr6gv4dy2w 2 месяца назад
እሰኪ አሁን ከቸለሸ መልሽለኝ ሰይጠቡ ቆይቶ በጠበት ቸገረ አለዉ መለቴ 2ሆናት ሰለጠበት
@rukimula7646
@rukimula7646 Год назад
Please tell me the name & the link of the liquid
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
amzn.to/3izLxxc
@romanlema5786
@romanlema5786 Год назад
Adotya yeljeshen sem tregumun btnegriya ebakeshe keyekrta gar?
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
ሲያና ማለት የኔ የግሌ ድርሻዬ ማለት ነው በጉራጊኛ በኦሮምኛ ድግሞ ብዙ ትርጉም አለው የማስታውሰው ግን "እኔና አንቺ" እንደማለት ነው ሌላ የምታውቁ ጨምሩላት
@hiratube8809
@hiratube8809 Год назад
የኔዋ ሁለት አመትዋ ነው ሳስተዋት ጡቴ ላይ ፕላስተር ለጥፌበት አመመኝ ስላት ስትነካዉ እየፈራች መጣች 5 ቀንዋ ተወች
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ምናለ የኔዋም እንዲህ የውሳኔ ሰው ብትሆን☺️
@genetayele990
@genetayele990 Год назад
Yeney konjo asazenchegn
@meronshume3150
@meronshume3150 Год назад
ጥቅል ጎመን አርጊበት የተወጠረውን ቀስ በቀስ እንዲቀንስ ያረገዋል
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Год назад
እሬት ነው እናቶቻችን የሚጠቀሙት ነበረ 😍
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
እኔ ያለሁበት ሀገር እሬት አይመርም መሰለኝ ሲያና ምንም አልመሰላትም
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Год назад
@@AdotEthiopianfood 😂😂እንደነሱ የፈረጂ ከሆነማ አይመርም
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 Год назад
በፈጠረሽ እህቴ ከስድስት ወሩ ነው ጡት የተወው ግን አሁን ታመመብኝ የሳንባ ምች አሉኝ ሕክምና እተከታልኩ ነው ግን ጣቱን በጣም ይጠባል ለማስተው ብሞክር አልቻልኩም ና ይህን መድሃኒት ብሰጠው ችግር አያመጣበትም ወይ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
እኔ ይሄውልሽ ይህንን ነው የማስርላት ጤናቸው ይቀድማል ጣታቸው መጥባታቸው ምንም ችግር የለውም ይህንን እስር አርጊለት amzn.to/3Wah1Yp
@makimaki7260
@makimaki7260 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@bona2318
@bona2318 Год назад
Epsom salt konjo new enem tuten betamemku gize ke you tube new search saderg yagegnehut gin lemegzat zegyiche neber
@user-dx3kl4ph2d
@user-dx3kl4ph2d Год назад
እኔ ለአንድ ሳምንት እሚሆን ተሳቃይቼ አለው
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Год назад
😢ufff ጌታ ስም እንካን ማረሸ
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Год назад
ሴት መሆን
@user-rn9sv6ls6l
@user-rn9sv6ls6l Год назад
Konjo, mother and child.
@lydiaayalew4833
@lydiaayalew4833 Год назад
እናመሰግናለን አዶትዬ የለሊቱን ግን እንዴት handel አረግሽው? የኔዋ ልእልት ያለ ጡት አትተኛም። ጡት ማስጣል ሳስብ ለሊቱ ያስፈራኛል...
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
እኔም ከቀኑ በላይ የለሊቱ ነበር ያሳሰበኝ የሚገርምሽ እኛ ከወሰንን የማይቻል የለም አሁን ይሄው አንድ ሳምንትዋ ነው አንዴ ተነስታ ሲጠማት ውሃ ትላለች እንባዬ እየፈሰሰ ውሃ እሰጣታለው ትንሽ ትጠጣና ተመልሳ ትተኛለች የመጀመሪያዎቹ 2ቀናት ወተት እየጠጣች ነበር ከዚያን በኃላ ግን እራሳ አቆመች ከመተኛታቸው በፊት በደንብ ጥግብ አርገሽ ካበላሻቸው ምንም አይርባቸውም ይለምዱታል
@lydiaayalew4833
@lydiaayalew4833 Год назад
አዶት ውዴ ባንቺ ቪዲዮ በጣምም ብዙዙዙዙዙ ተምሪያለሁ ተባረኪልኝ። እኔም ዛሬ ሁለተኛ ለሊቴን ያዝኩኝ ጡቴን እያስጣልኩ። ቀላል እንዲሆንልኝ ጸልይልኝ 🙏 ❤❤❤
@memeachmyleh1272
@memeachmyleh1272 4 месяца назад
22:11
@selamtube5095
@selamtube5095 Год назад
የኔ ማር ኣስለቀሰችኝ የስዋ እኩያ ነች ልጄ ግን ማቆም ከበደይ ብጣም ነው ምታሳዝነው
@erkineshtumebo8773
@erkineshtumebo8773 Год назад
Geta yibariksh tabaraki yene lije 1yr kanich bizu nagar tamiralhu
@rutahagos8396
@rutahagos8396 Год назад
I just stopped weeks a go ena enate tsgur argi alech its work 1 ken alalkesechem.
@akjulan7084
@akjulan7084 Год назад
እባክሽ በእናትሽ እኔ ባለ ትዳር አይደለሁም ነገር ግን ወገቤን ያመኛል ወላሂ ነው የምልሽ ጀርባዬ በጣም ማቀጠል የጀመረን ሁለት አመት ሆኖኛል ሐኪም ቤት ስሄድ ምንም መድሀኒት የተሰጠኝ ነገር የለም ሁሌም አንድ አይነት መልስ ነው የሚሰጡኝ እባክሽ በሰው ሀገር እየተሰቃየው ነው ወገብ እመም የጀርባ ማቃጠል ልብስ መልበስ አይሰጠኝም እንቅልፍ እራሱ በሰላም የተኛሁበት ቀን አላስታውስም እባክሽ መፍትሄ ካለው ንገሪኝ 😥😥😥😥😥🙏🙏🙏
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
ስር የሰደደ ህመም ከሆነ ትክክለኛ ህክምና ብታደርጊ መልካም ነው ግን ጨውንም ሞክረሽ እይው ምንም ጉዳት የለውም አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈውስሽ
@akjulan7084
@akjulan7084 Год назад
@@AdotEthiopianfood አሚን አሚን 🤲🤲🤲እናቴ እሺ እየታየዋለሁ 😥😥
@helenhabshawit6089
@helenhabshawit6089 Год назад
@@akjulan7084 የነርቭ ሀኪም ሂጅ
@akjulan7084
@akjulan7084 Год назад
@@helenhabshawit6089 እሺ እናቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@selamabraham4846
@selamabraham4846 Год назад
lenatoche demo tute kakomen behula tutachen lay yetekel gomene ketelune tutacen lay madereg betam teru new lena tekmogal
@amytk6095
@amytk6095 Год назад
በጣም ልክ ነሽ ውጥር አርጎ የሚያቃጥለውን ያስታግሳል እረፍት ነው የሚሰጠው። ፍሪጅ ውስጥ ቀዝቅዞ።
@lidethiopian4511
@lidethiopian4511 Год назад
Where is the link for the medicine....
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
amzn.to/3GZlby2
@ze.a285
@ze.a285 Год назад
Adotye enema tenshua lje yakomechew 4 years syhonate new endezame techgre nber tute lemdereke
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood Год назад
እናት ግን ስንቴ ነው የምታምጠው ለእናቶች ክብርና ምስጋና ይሁን
@Christian-uq2gy
@Christian-uq2gy Год назад
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
Далее
КРАФЧУ NAMELESS СКИН!
1:53:35
Просмотров 454 тыс.
Не трогайте роботов Яндекса!
0:19