Тёмный

በሆስፒታል ውስጥ እጥር ምጥን ቅጥን ያለ ደስ የሚል ቆይታ 

Adot አዶት tube
Подписаться 195 тыс.
Просмотров 55 тыс.
50% 1

በሆስፒታል ውስጥ እጥር ምጥን ቅጥን ያለ ደስ የሚል ቆይታ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የአዶት ቱዩብ ተመልካቾች በዛሬው ስራዬ ደግሞ በ24 ሰዓት ውስጥ በሆስፒታል ቆይታዬ እርጉዝ ለሆናቹ ለወደፊት በእቅድ ደረጃ ላላቹ ለናንተ ይጠማል ብዬ ያሰብኩትን ይዤላችሁ መጥቻለው 2 ወይም 3 ቀን ከቆየን ብዙ ነገር ማድረግ እንችላለን። ለምሳሌ ሆስፒታል ውስጥ በማግስቱ እዛው በዛው ሰውነታችን እንዲፍታታ መራመድ እንችላለን። ማንበብ እና የተለያዩ የካርድ ጌሞችን ይዘን ሄደን መጫወት እንችላለን።እኔ ግን በማግስቱ ጠዋት ስለነበር ከሆስፒታል የወጣሁት ብዙም ነገር ማድረግ አልቻልከም። ግን ከብዙ በጥቂቱ ይህንን ይመስል ነበር ይህ ቪድዮ ከተጠቀማችሁበት ላይክ ሳታደርጉ አትውጡ🥰
(both salt)ገንዳ ውስጥ በምንዘፈዘፍበት ግዜ የምንጠቀመው ጨው ይሄው ሊንኩ amzn.to/3ft9xx7
ግሬብሲ ኦይል oilamzn.to/2WUdwwk
ቆንጆ የፊት እስክራብ amzn.to/3C7YvqV

Хобби

Опубликовано:

 

2 авг 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 118   
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
በሆስፒታል ውስጥ እጥር ምጥን ቅጥን ያለ ደስ የሚል ቆይታ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የአዶት ቱዩብ ተመልካቾች በዛሬው ስራዬ ደግሞ በ24 ሰዓት ውስጥ በሆስፒታል ቆይታዬ እርጉዝ ለሆናቹ ለወደፊት በእቅድ ደረጃ ላላቹ ለናንተ ይጠማል ብዬ ያሰብኩትን ይዤላችሁ መጥቻለው 2 ወይም 3 ቀን ከቆየን ብዙ ነገር ማድረግ እንችላለን። ለምሳሌ ሆስፒታል ውስጥ በማግስቱ እዛው በዛው ሰውነታችን እንዲፍታታ መራመድ እንችላለን። ማንበብ እና የተለያዩ የካርድ ጌሞችን ይዘን ሄደን መጫወት እንችላለን።እኔ ግን በማግስቱ ጠዋት ስለነበር ከሆስፒታል የወጣሁት ብዙም ነገር ማድረግ አልቻልከም። ግን ከብዙ በጥቂቱ ይህንን ይመስል ነበር ይህ ቪድዮ ከተጠቀማችሁበት ላይክ ሳታደርጉ አትውጡ🥰 (both salt)ገንዳ ውስጥ በምንዘፈዘፍበት ግዜ የምንጠቀመው ጨው ይሄው ሊንኩ amzn.to/3ft9xx7
@selamtube3774
@selamtube3774 2 года назад
ካረገዝኩ ጀምሮ ጥቋቁር ፊቴላይ በዝቷል እስኪ ኦይሉን አሳይኝ አዶትዬ
@saronabi1387
@saronabi1387 2 года назад
Adoteye ye face oilun link asekemechiln plzzzz
@abebayehuestifanos7809
@abebayehuestifanos7809 2 года назад
Adoteye commentator ayedelehum gin betam selemewedesh zare coment aregashalew. Enekuan Geta eyesus erdetosh dagim layesh bekau. Actually ke weledesh behuala sayesh 2 tegna video new. Sirah,betesh, bewesetesh yalew ye egiziabeher kiber beatekalaye hulu negeresh yemiamer new.Tebarekilegne anechin, beteshen, tidareshen, lejochshn ye egiziabeher yesat kitet yetbekish. Bezu temerebeshalew wedeshalew.
@edentesfaye1597
@edentesfaye1597 2 года назад
እንኳን ማሪያም ማረችሽ:: ምትጠቀሚውን ኦይል ፖስት አድርጊው please Amazon ላይ ካለ ልሞክረው Thank you ❤️
@hevenlee12327
@hevenlee12327 2 года назад
@@selamtube3774 she said grapes firut oil
@dinamillion1819
@dinamillion1819 2 года назад
እያንዳንዱ የምትለቂያቸው በምስል የተደገፉ አስተማሪ ቪዲዮዎች ምርጦች ናቸው::እጅግ ስርአት ያለሽ ንጹህና ጥርት ያልሽ ባለሙያ ሴት ነሽ:: ለሴቶቹ ትምህርት ምሳሌ የምትሆኝ ነሽና እንድታዩአት እመክራለሁ::እንኩአን ማርያም ማረችሽ:: መልካም ግዜ ይሁንልሽ::
@kiyeebelay6969
@kiyeebelay6969 2 года назад
እንኳን ደስ ያለሽ። ሴቶች እንደወለዱ መውስድ ያለባቸው፥ ሻወር ነው። አራሶች፥ ባኞ ውስጥ እንዳይዘፈዘፋ፥ አዋላጆቹ ጥብቅ ምክር ይስጣሉ። ይህ ምክር /ማስጠንቀቂያ፥ የሚስጥበት ዋናው ምክንያት፥ አራሶች ለማህፀን ኢንፌክሽን፥ በቀላሉ ሊጋለጡ ስለሚችሉ ነው። ስለዚህ እባካችሁን ይህን ከማድረግ ተቆጠቡ።
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
እኔ ምንም የተለየ ነገር አላየሁም ሲጀመር ዶክተሬንም ጠይቄ ነበር ግን ሌሎቻችሁ ውስጣችሁ ያላመነበትን ነገር ባታደርጉ መልካም ነው በቪድዮው ላይም እንደነገርኳችሁ ምንም ከማድረጋችሁ በፊት ዶክተሮቻችሁን አማክሩ ስለ አስታየትሽ ከልብ አመሰግናለው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
አዶትዬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 💕🎈🎈🎈
@dadamarr4279
@dadamarr4279 2 года назад
Wow dess yilal, enkuan Geta eredash! Lijishim edig tibelilish.
@user-hp6gl5ne2g
@user-hp6gl5ne2g 2 года назад
MashaAllah እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ጥሩ ምክር ነው
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 2 года назад
አዶትዬ በጣም ጎበዝ ጠንካራ የምታሳይው ነገር ሁሉ አስተማሪ ና አዝናኝ ነው ተባረኪ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለው
@mahinasir1603
@mahinasir1603 2 года назад
SO so so so cute እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ ❤️❤️🥰🥰🥰
@elroe.2172
@elroe.2172 2 года назад
የረዳሽ ጌታ ይባረክ ልጅሽ ስታምር እግዚአብሔር ያሳድግልን
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 2 года назад
Welcome back my dear!
@le1785
@le1785 2 года назад
አዶትዬ እንኳን በሠላም ተገላገልሽ ልጅሽ ቆንጅዬ ናት እ/ር ያሳድግልሽ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
አሜን አመሰግናለው ማሬ
@thetruthalwayswins340
@thetruthalwayswins340 2 года назад
Enkuan Mariam marechesh sweetie, wow amazing video God bless you and your family thank you 🙏
@tizke1
@tizke1 2 года назад
Dese seteye , God bless you and your families 🙏
@martawegayhu5008
@martawegayhu5008 2 года назад
የኔ ውድ እንኳን ጌታ ረዳሽ ዘመንሽ ይባረክ ስወድሽ 😍
@user-xm9tb8gn6i
@user-xm9tb8gn6i 2 года назад
የኔ ቆንጆ ስታምር ልጅሽ❤❤❤
@user-uy9sg7sx5l
@user-uy9sg7sx5l 2 года назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ አዶትዬ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 года назад
እንኳን ደስ ያለሽ ልጅሽ ስታምር የኔ ቆንጆ ትደግልሽ enjoy every minute with your new baby girl 👧
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 года назад
Enkon mariyam marechshe ye ne konjo Egziabher yimesgn 💖💖
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 года назад
እግዛብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ!!
@leylabushra2750
@leylabushra2750 2 года назад
Congratulation 🥰
@marthauhlmann3555
@marthauhlmann3555 2 года назад
Enkuan Mariam marechish!🥰
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 2 года назад
Fetariii yasdegelsh konjo
@fasikagebrmeskel2696
@fasikagebrmeskel2696 2 года назад
አዶት ቆንጆ ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 2 года назад
እንኩዋን ማርያም ማረችሽ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
አመሰግናለው ማሬ
@korakoran5368
@korakoran5368 2 года назад
So great great time and new blessing day! Thank you so much my sunshine for caring this gorgeous girl for 9 month! You're always in my heart ❤!
@eshetueshe3294
@eshetueshe3294 2 года назад
እንኳን ጌታ እረዳሸ ተባረክልሸ
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 2 года назад
Enkuwan geta eredash❤❤❤🎈🎈🎈
@redietblessed1400
@redietblessed1400 2 года назад
So romantic after 15 years wow you guys are Goals and you are such a strong woman
@zenebechdesbalew8800
@zenebechdesbalew8800 2 года назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ አዶት መርካማ
@peaceforallmankind4454
@peaceforallmankind4454 2 года назад
Enkuan mariam marechsh marie betam new mwedsh. And tyaqie alegn beergznash gzie buna ttechi neber wey if yes mn yahl
@meemomeemo2041
@meemomeemo2041 2 года назад
ማሻአላህ
@meronkassahun9136
@meronkassahun9136 Год назад
congra What Blessed Thanks too God
@user-ur3jj4zj3d
@user-ur3jj4zj3d 3 месяца назад
👍
@eyerusalemsolomon9954
@eyerusalemsolomon9954 Год назад
God bless ❤️
@sabrina-yq1ht
@sabrina-yq1ht 2 года назад
ማአሻአላ ሀቢቢቲ እንኳ አላህ በስላም ገላግለሽ የኔ ቅመም በጣም ነው ደስ ያለኝ ምነው ጐረቢቴ ባረገሽ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
እኔም ከልቤ በጥም አመሰግናለው ማሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@tinahailu748
@tinahailu748 2 года назад
Enquan Mariam Marechshe ! Congratulations !
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
በጣም አመሰግናለው ማሬ
@abebayehuestifanos7809
@abebayehuestifanos7809 2 года назад
Adoteye welcome back. Betam new yemewedesh. Enekuan commentator ayedelehum negeresh hulu betam des selemilegn ena selewededesh comment adereku. Geta eyesus eredetosh dagim seleayehush betam des belognal. Bizu yemewedelesh neger alegne. Serah, betesh, muyash, nestehenah, be anechi west yalew ye egiziabeher kiber be atekalaye hulunegersh yemiamer new. Adoteye tebarekulegne hulu negeresh be Egezyabeher kiter yetketere yehun wedeshalew. Betesh lejochesh tedaresh yetebarek yehun. Videochesh lamayet enedet enedet enedemetebek ateteyekigne. Selamesh yebeza.
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስለ መልካም ምኞትሽ በጣም አድርጌ አመሰግናለው💕💕
@orthodox2645
@orthodox2645 2 года назад
Egzeabher yekber yemesgene temesgene
@user-zy4tw4gx2r
@user-zy4tw4gx2r 2 года назад
Enkuan dena metash
@beauty968
@beauty968 2 года назад
እንካን በሰላም ተገላገልሽ የገነና ግሬድ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
አሚን
@cvv6071
@cvv6071 2 года назад
እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
አሜን thank you
@mahdereeprame110
@mahdereeprame110 2 года назад
እንኳን ጌታ እረዳሽ
@BacktotheBasics101
@BacktotheBasics101 2 года назад
We didn’t understand a word of it but awesome video Luke and Aliesha Simons
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
Hi brother Luke and sister Aliesha thank you so much. I think Sunday after church you both should take Amharic class. that is Ethiopian language. I won't charge you that much. Just 1gallon of milk a week from your cattle😊
@BacktotheBasics101
@BacktotheBasics101 2 года назад
@@AdotEthiopianfood 😅
@hiwiyetarik
@hiwiyetarik 2 года назад
ታድለሽ 😍
@lilytamru4778
@lilytamru4778 2 года назад
I was watching your video it was so helpful thank you for sharing! Just delivered my baby boy 👶it was amazing I just pushed for 30min thanks to God!!!
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ አመሰግናለው
@gualhawelti1229
@gualhawelti1229 2 года назад
Hey Adot , What is the name of the oil you used ? Please ?
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 2 года назад
እንኳን ማርያም ማረችሸ እግዚአብሔር ይመሥገን ።
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
አሜን አመሰግናለው ማሬ
@melesesorsa9473
@melesesorsa9473 2 года назад
ሁሉ ነገር የተሰጠሽ ሴት ነሽ ተባረኪ
@hageretube6095
@hageretube6095 2 года назад
Esey yene enat enkan maryam yemarechish ene 3 wend hitanat lijoch alugn ahun Demo erguz negn Set nat bilewign des bilognal
@llll6571
@llll6571 2 года назад
መብሩክ
@holly53
@holly53 Год назад
Would u attach the link the oil u use for face
@kingcell4953
@kingcell4953 2 года назад
anchei btame tnkara nashe
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 2 года назад
Congratulations I was wondering where you are?
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
I'm in USA Dickinson north Dakota
@xyzabc6024
@xyzabc6024 2 года назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ
@jimihash3418
@jimihash3418 2 года назад
Enkwan lezih abekash adot
@mahraalahmd248
@mahraalahmd248 2 года назад
እኔኮ የህውነት የጠፈች እላለው እንኮን ሰላም ተገላገልሽ ትደግ ትመደግ
@redietblessed1400
@redietblessed1400 2 года назад
Kale stitch new yeweledshew wow tadilesh
@fasikagebrmeskel2696
@fasikagebrmeskel2696 2 года назад
የዘይቱን ሊንክ አስቀምጭልን
@artdreamer440
@artdreamer440 2 года назад
Our 🎁 💝!
@psychology.fact-----777
@psychology.fact-----777 Год назад
ውይ ውዴ ወልደሽ ነው እንዴ የጠፋሽው እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ያየሁሽ የአይብ አወጣጥ ላይ ከዚያ በኋላ ብዙ አይቻለሁ እንኳን ጌታ እየሱስ እረዳሽ
@tizke1
@tizke1 2 года назад
Miss look your video always
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
አመሰግናለው ማሬ
@user-jm2ue6wk9z
@user-jm2ue6wk9z 2 года назад
מזל טוב.
@user-jm2ue6wk9z
@user-jm2ue6wk9z 2 года назад
💗
@saronabi1387
@saronabi1387 2 года назад
Face scrubun ena face oilun link asekemechilen please🙏🙏🙏
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
ይሄው oil amzn.to/2WUdwwk የፊት እስክራብ amzn.to/3C7YvqV
@mekedesgelaye5339
@mekedesgelaye5339 2 года назад
ጥበበኛ ሴት ነሽ ❤
@dagemruth405
@dagemruth405 Год назад
Yene kemem I love you so much 💓
@maatii-tube6875
@maatii-tube6875 2 года назад
Geta yeberekesh enen becha meselogne neber enkelfe enbi yemelegn ahun 9 wer negn
@user-eo1fx8om5l
@user-eo1fx8om5l 2 года назад
ፈጣር ያሳድግልሽህ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
አሜን አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
@weineshethaileselassie9359
@weineshethaileselassie9359 2 года назад
ብዙ ቦታ እንዳነበብኩት የምታጠባና እርጉዝ ሴት በዚህ ጨው መዘፍዘፍ የለባትም ነው የሚለው??
@almazkebede5508
@almazkebede5508 2 года назад
አዶትዬ አንችን የመሰለች ልጅ ወለድሽ ደሰ ትላለች
@alembirhan7899
@alembirhan7899 2 года назад
Enkuan maryam marechish
@fekeryashenefal9085
@fekeryashenefal9085 2 года назад
Are temesgen beyiii demo fete ababexe teyaaleshiii ende wanaw beselal megelagelishii new weyiii sew sebal mechenew temesgen yeminelew lejen yemakelii neger weldesh sele feteshiii teceneqelash
@mihiretzeleke7676
@mihiretzeleke7676 2 года назад
Enkuan selam tegelagelsh
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
አሜን አመሰግናለው
@selamtesfaye8384
@selamtesfaye8384 2 года назад
Enkune maryame marcse
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
Amen Amesegnalew
@user-fo6lk4sk7l
@user-fo6lk4sk7l 2 года назад
እንኳን ማርያም አተነፈችናሂም ኧተሞና። ግን ዶክተሮች እንደሚሉት ከወለድሽ በኋላ ሻወር እንጂ ቢያንስ እስከ 1 ሳምንት ደም ቶሎ ስለማይቆም ገንዳ ላይ መዘፍዘፍ አይፈቀድም ምክንያቱም የደሙን መጠን ይጨምረዋል አንቺ ላይ ምንም ችግር አልፈጠረብሽም?
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 года назад
በትክክል 🙌
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
አሚን አሚን እኔ ምንም የተለየ ነገር አላየሁም ሲጀመር ዶክተሬንም ጠይቄ ነበር ግን ሌሎቻችሁ ውስጣችሁ ያላመነበትን ነገር ባታደርጉ መልካም ነው በቪድዮው ላይም እንደነገርኳችሁ ምንም ከማድረጋችሁ በፊት ዶክተሮቻችሁን አማክሩ ስለ አስታየትሽ ከልብ አመሰግናለው
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 года назад
አንቺ ጥንቅቅ ያልሽ ጀግና ሴት ነሽ!!
@solomonhailu1094
@solomonhailu1094 2 года назад
ልጆችሽ ያምራሉ እድግ ይበሉ የእ/ግ መንግስት ያስፉ ተባረኩ ።
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
Amen amesegnalew
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 2 года назад
☝👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👌👈
@hoyboys974
@hoyboys974 2 года назад
Etnbe
@ksataif3733
@ksataif3733 2 года назад
አዶትዬ እንኳንበሠላም ተገላገልሽተባረኪ፡፡
@tarikwa7467
@tarikwa7467 2 года назад
የወንድ ልጅ እናት ነኝ ስትይን ከርመሽ ሲያና መጥታ አፈረሰችብሽ አይደል ክክክክክ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እያም ጠኖት አዝወኔም ምስ ሳይኒ ክክክ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
ተጨራሂ በሸሂ አትበሂ እተሞች ክክክ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 года назад
እንኳን ደሰ አለሸ ! ሀኪሞች የሚሉት ከወለዱ በኃላ ቢያንሰ ለ3ቀን bathtub ውሰጥ መዘፍዘፍ አይፈቀድም Google ማድረግ ይቻላል በተጨማሪ!
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
ስለ መልካም ምክርሽ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
@dadamarr4279
@dadamarr4279 2 года назад
Wow dess yilal, enkuan Geta eredash! Lijishim edig tibelilish.
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 2 года назад
Amen amesegnalew
@user-qv6tm8ol4s
@user-qv6tm8ol4s 2 года назад
ማሻአላህ
Далее
Новый бравл толк за 1 минуту 🤯
00:58
Repeat 🥴🤣 LeoNata family #shorts
00:11
Просмотров 1,2 млн
Homemade car Jack shorts #diytools #tools #diyideas
0:10
Perfecter Pro Smoothness!
0:26
Просмотров 11 млн