Тёмный

የሐዋሳ ቅ/ሰበካ አመታዊ የወጣቶች ኮንፍረንስ | Apostolic Church Of Ethiopia 

Apostolic Songs With Layrics 🎵
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 4,4 тыс.
50% 1

ብርሃን ምታየው የሚያገለግለው
ለአምላኩ የተለየው ቅዱስ ሕዝብ የሆነው 4*
የተመረጠ ትውልድ ከጠማማ ትውልድ መኃል
" " ኢየሱስ የቀባው
" " ለክብሩ የለየው
" " ኢየሱስ ያለው
የአምላኩን ጥሪ ብቻ የሚሰማ
ፍፁም የማያርቅ ከእርሱ ጋር ሚስማማ
ከእግሩ ስሪ ሁለ የሚገኝ
ኢየሱስን ሚያስከብር የማያሳፍር
የተመረጠ ትውልድ...
የተመረጠ 8*
ልጄ ብሎ ኢየሱስ የሚጠራው
እጁን ይዞ በፍቅሩ የሳበው
ሰይፉን ይዞ ስወጣ በእምነት
አምላክ ያለው ድል ሚያረግለት
የተመረጠ ትውልድ...
ቅዱስ ሕዝብ ነው ኢየሱስ የጠራው
ፍፁም ማይረታ በአምላኩ የበረታው
የተመረጠ ትውልድ...
🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
#abenezerfekadu #apostolic #Apostolicsongs

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3   
@ufayiseapostolic7054
@ufayiseapostolic7054 Год назад
አመንንንን 🙌🙌🙌🙌 ተባሬክ እየሱስ 🤲🤲🤲🤲🤲
@MihiretBefkaduMercy
@MihiretBefkaduMercy Год назад
Ameeen yeteleyen yetemeretin ye andi amlak lijoch nen❤️❤️❤️❤️❤️
@GeniTadele
@GeniTadele Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
አሁን የደረሱን ሰበር መረጃዎች !
8:56
ለኔ ይህ አይገባኝም ነበር 😭😭
17:21