Тёмный

የሐገሪቱ መሪ ሊከሰሱ ነው!!ለቀይባሕር ጉደኛ አማራጭ ቀረበ!! ዘለንስኪ ኩምሽሽ አሉ!! ትንቢተ ሕዝቅዔል!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 263 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 69   
@yessewzertadesse3295
@yessewzertadesse3295 8 месяцев назад
አብይ ይልማ ተባረክ የሆነ ነገር ቆም ብለን እድናስብ ስለምደርገን እናመሰግናለን
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 8 месяцев назад
እናመሰገናለን መምህር አብይ ይልማና እህታችን ቤዛ ሰላማችሁ ይብዛልን
@BirukWaterproof
@BirukWaterproof 8 месяцев назад
አብይ እንትን መስማት ስጀምር ነው ብዙ የአለም ሚስጥር ያወኩት ፡እግዝአብሔር ይጠብቅህ በርታ ወንድሜ ።
@nuredingirma4054
@nuredingirma4054 8 месяцев назад
ፕሮግራማቹ ጥሩ ነበር አላህ ይጠብቃቹ ዓለማችን አላህ ሰላም ያድርግልን ።
@haimim8323
@haimim8323 8 месяцев назад
ኢትዮጵያውያን ወንድሞቼ እና እህቶቼም እናመሰግናለን
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 8 месяцев назад
Yetebarek neh Egziabher yitebkih Dr abiy yilma ❤
@girmabekele7988
@girmabekele7988 8 месяцев назад
እግዚአቡሄር ይስጥልን❤❤❤
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 8 месяцев назад
በስመኣብ ድያብሎስ ጥቂት ግዜ እንደ ቀረው ኣውቆ ሰው እያባላ ነው በማነኛው ግዜ፡ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@hzbawitdamte
@hzbawitdamte 8 месяцев назад
መምሕር አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ
@BereketManuela
@BereketManuela 8 месяцев назад
መምህር እናመሰግናለን ስለ አገልግሎታቹ 🙏🙏🙏
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 8 месяцев назад
እግዚአቡሄር ይስጥልን❤❤❤
@mamemelese3054
@mamemelese3054 8 месяцев назад
አብይ ይልማ እግዚአብሔር ጥበብን እውቀትን ይጨምርልህ ተባረክ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 8 месяцев назад
ፈጣሪ የትንቢቱ መፈፀሚያ አያርገን ከባድ ጊዜ
@FatySam
@FatySam 8 месяцев назад
አይሁዶች የትንቢት መፈፀሚያናት
@Selam-fd3id
@Selam-fd3id 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-jr9yb6yn2w
@user-jr9yb6yn2w 8 месяцев назад
መምህር አብይ ጥሩ ትምህርት ስለምታስተምር ስለምታነቃን አመሰግናሐሁ
@teshomeaga6087
@teshomeaga6087 8 месяцев назад
አብይ ይልማ ጥሩ መግለጫ ነው። በርታልን!!!
@yohannes8242
@yohannes8242 8 месяцев назад
Good hear you saddis medi
@user-dl3of2zx5u
@user-dl3of2zx5u 8 месяцев назад
Abyi God bless you 🙏ye igzehbiher sewi
@Daniel_kah
@Daniel_kah 8 месяцев назад
ኢትዮጲያውያን ከድሮ ጀምራቹ ኤርትራ መሬቶ እንጂ ህዝቦ ኣያስፈልገንም የሚለው መፈክራቹ አሁንም ድረስ እዳልተቀየረ ምንም ጥርጥር የለንም። ሁሉንም ነገር ኬኛ😂 እሄ አጀንዳም የምዕራባውያ እጅ እንዳለበት የታወቀ ነገር ነው እዚ ምስራቅ ኣፍሪቃ ኢትዮጲያ የምዕራቡ ሓያላን ሃገራት ተላልኪ ሆና እየቀጠለች እንዳለም ማንም የሚያውቀው ነው። የኤርትራ ፖሊሲ ቀይባህርንም ይሁን ሌሎች ጸጋውቻችን ሁላችንም በሚጠቅም አግባብ ለመጠቀም ሁሌም ዝግጁ ነው አንድም ቀን ከልክላ ወይም ለኔብቻ ብላ አታውቅም። ዓወት ንሓፋሽ🇪🇷!! የሥድስ ሜዲያ አድናቂ ብሆንም በሃገሬ🇪🇷💝 ግን ድርድር የለም! አትንኩብይ🙃
@supernaturalamusing2708
@supernaturalamusing2708 8 месяцев назад
አውነት ነው ባኣገር የመታ ቀልድ የለም ለዚህ የዳረገን ኢሳያስ ወዲ ተምቢን አዪ።
@CherinetAyele-nr8yn
@CherinetAyele-nr8yn 8 месяцев назад
ግመል አጠጣ።
@mebrahtuhadgu7215
@mebrahtuhadgu7215 8 месяцев назад
​@@CherinetAyele-nr8yn Our Camels welbeing is more important than ethiopians. 💪🇪🇷
@TsionMengasha-su4on
@TsionMengasha-su4on 8 месяцев назад
Egziaber hulem yeredachu egziaber yesetelen
@TsionMengasha-su4on
@TsionMengasha-su4on 8 месяцев назад
Egziaber yemesegen egziaber yesetelen
@azebbekele4300
@azebbekele4300 8 месяцев назад
እግረመንገዳቸውን እኛም ሀገር ክስ ይጀምሩ በንፁሀን ሞት
@mesgbre
@mesgbre 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጣህልን ውድ ወንድማችን አብዬ! እግዚአብሔር ይስጥልን! ይጠብቅልን! አሜን! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ambaw1004
@ambaw1004 8 месяцев назад
ሣድስ ሚዲያ ብቻ ሳይሆን ፤ ንቃትን የሚሰጥ ደዉል ነዉ ። ቀይ ባህርን ፖለቲከኞቻችን ቀና ቢሆኑ ኖሮ በአንድ አመት ውስጥ ማሳካት ይቻል ነበር ።
@nejatliben6293
@nejatliben6293 8 месяцев назад
ሰላምህ ብዝት ይበል መምህር 🙏እሺ እናደርጋለን🙏
@ZenbeBelaye
@ZenbeBelaye 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክለህ
@sayiethiopia
@sayiethiopia 8 месяцев назад
ሳድሶችዬ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@user-yh7ge6yx7r
@user-yh7ge6yx7r 8 месяцев назад
God bless you.
@user-zm1uv9ze4p
@user-zm1uv9ze4p 8 месяцев назад
I always watch u I love u
@martasafa7325
@martasafa7325 8 месяцев назад
መምህር አብይ ጀግና መሞህራችን ኑርልን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤🙏🙏
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 8 месяцев назад
We need first Peace, peace, peace !? Then afterwards God's grace?!
@betisami336
@betisami336 8 месяцев назад
Pls. Forget about red sea have owner.
@user-zm1uv9ze4p
@user-zm1uv9ze4p 8 месяцев назад
specially when u light-out ur eyes
@remziremzi5829
@remziremzi5829 8 месяцев назад
Selam Abiy Ylma"na Beyzawit Egziabeaher ystlin tebareku ❤slemn poletic atigebam yihea"were"ko saince weym menfess aydelem 😢wendm tedenabrehal be"wnet masmatihn selechen 🫵🧠🫀⁉️ meketatelih maquaret meftihe hono ageniehut 🎤❓️🫡 Qonjo qonjo zgjitochu 🫵😁👍
@AbuteDenku-ql2gj
@AbuteDenku-ql2gj 8 месяцев назад
enekuane dena metake memherachene
@geneteden4343
@geneteden4343 8 месяцев назад
ደም ዕድሜ ልክ ከሚፈስ የ ኤርትራውያን ኢትይጵያን ኤርትራውያን ኢትዮጵያ ለምትገነባው ኣርተፍሻል ወደብ የሚችሉት ድጋፍ እንደምያደርጉት 100%እርግጠኛ ነኝ ለሉዓላዊነት ተደፈረብኝ በሚል ወጣቶች ከሚረግፉ ኢትዮጵያም ለከንቱ ለማይሳካ ወጣትዋን ከምትጨፈጭፍ በታሪክ እንደታየው 😨😨ጡሩ የሚደገፍ ሐሳብ ነው ይበል ይበል ሁሉም ሰው እንደ ኣባይ መቀነቱ ሊፈታ ይገባል ልጁን ለከንቱ ፖለቲካ ትርፍ ከመስጠት 🙏🏾
@BsG-np9kq
@BsG-np9kq 8 месяцев назад
ደም ለምን እድሜ ልክ ይፈሳል፥ ከሌለን የለንም የሰው ከመመኘት የራስን ብናለማ በተሻለ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 8 месяцев назад
Bezye berchiln enwedshalen
@zulaviews7414
@zulaviews7414 8 месяцев назад
I did subscribed him there was 205 subscribers and I did 206 I think thanks all BROTHERS and SISTERS good bye know
@zulaviews7414
@zulaviews7414 8 месяцев назад
Yesyesyes brother and sister
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 8 месяцев назад
እናተቀይባሀርትላላችኩይማራህዝብእኩአለቀትቢቱእሩቅነውየማሳይችኩ😅
@devidkifle7629
@devidkifle7629 8 месяцев назад
Bro ❤
@FatySam
@FatySam 8 месяцев назад
ሀቅነው እስራኤል ብቸዋን ትቀራለች ሰው ብቻ ሳይሆን የሚርቃት ዛፉ ዲጋው ሳይቀር ይክዳቸዋል ሰዎች እያባርሩ ሊገሏቸው ሲሮጡ እዲጋይ ስር እዛፉስር ሲደበቁ ዲጋውም ዛፉም እደሰው ተናግሮ አይሁዶች እዚህ ተደብቀዋል እያለ ይናገርባቸዋል ብለዋል የኛ ውዲ ነብይ ነብዩ ሙሀመዲ ሰለላሁ አለይሂወሰለም በመጨርሻው ዘመን መጥፊያ ምልክትነው የአይሁዶች ጦር
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 8 месяцев назад
እስራኤሎች መቸም አጠፋም
@marthasimegn7096
@marthasimegn7096 8 месяцев назад
ወደብ በህግ የምታኝበት መንገድ አለ ቦይ መክፈት ሳያስፈልግ ኢትዮጵያዊ የሆነ መንግስት አጣን እንጂ .....
@solomontesfaye497
@solomontesfaye497 8 месяцев назад
አብይ በርቱልን ፥ ባለፈው ኢትዮጵያ ስለተፈራረመችዉ የኢኮኖሚ ስምምነት (በስውዲን) ይመስለኛል በደንብ ተመልክተኸው አንድ ፕሮግራም ስራልን ፡ ግብረሰዶምን የሚደግፍ ሀሳብ በውስጡ ይዟል እየተባለነውና ።
@beltuamare53
@beltuamare53 8 месяцев назад
ምኑ ጋር ነዉ እስልምና ሰለመንፈ ቅዱሰ የሚያወራዉ ....ሱራ ስንት ላይ
@dagetlakew5145
@dagetlakew5145 8 месяцев назад
ኢንጅነሩ ከ21 ዓመት በፊት ያሉትን ወደ 41 ዓመት በፊት ብለህ ያልተባለውን ማስተጋባት ትክክል አይደለንም። ሲጀመር ከ41 ዓመት በፊት የወደብ ችግር ባለመኖሩ ይህ ፕሮፖዛል ኣያስፈልግም። ሃይማኖትን ሽፋን አድርገህ የምትተነው የፖለቲካ ፍላጎትህ ቢታወቅም በግልጽ የተነገረውን ተጨባጭ መረጃ ወደ ውሸት ቀይረህ ለምትፈልገው ፖለቲካ አታውለው።
@HaileMikael-cv8od
@HaileMikael-cv8od 8 месяцев назад
1
@user-dx5en2dj2k
@user-dx5en2dj2k 7 месяцев назад
ይልማ ጥሩ አለሚ ወይ ጠንቋይ ነህ መሬት ቢሰነጠቅስ በየት ታልፋለህ የሌላ ሃገር ወይም ሰው ንብረት ፧መሬት መመኘት ሃጢአት መሆኑ አውቅ በዘፈቀደ አታውራ አምለካችን መድሃኒታችን ኢየሱሰ ክርስቶስ የሁላችን ቸር ጌታ ነው።
@betelhemsolomon7624
@betelhemsolomon7624 8 месяцев назад
አብይ የኢትዬጲያ ምት ይቆም በመጀመሪያ ፍኖ ምን እየጠየቀ ነዉ?ኦሮምሰ?መልሰ ያግኝ
@CherinetAyele-nr8yn
@CherinetAyele-nr8yn 8 месяцев назад
አብይ እኔ በስምምነት የሚባለው ነገር አይመስለኝም አሁን ያለው የሻዕብያ መንግስት አይፈቅድም በእርግጠኝነት ነው የምልህ ።አይምሰላችሁ ለእኛ የጉሮሮ አጥንት ምቀኛ ነች።
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 8 месяцев назад
Memher Abye just you likevto take credit the world be come aganist Israle it is written in the book but at the end of the day the lord will show up in the mountain of Debrezyet
@astierghebremedhin4349
@astierghebremedhin4349 8 месяцев назад
እስኪ ቆም ብላቹ አስቡ ኢትዮጵያውያን የማን ልእላዊ አገር ሰንጥቃቹ ለማለፍ ነው የምትፈልጉ:ቀይ ባህር ወዴት አይሄድም ወዴትም አይመጣም:ምናልባት አፍሪካ ከተሰነጠቀች ወደብ ማግኘት ትችላልቹ::
@FatySam
@FatySam 8 месяцев назад
አብይ ይልማ ባለፈው ተናግርህነበር ከወር በፊት አሜሪካ እስራኤልን እደምትክዲ አለም ሁሉ እስራኤልን እደሚክዲ
@mikeghirmay2669
@mikeghirmay2669 8 месяцев назад
If you promise a sea to Ethiopians , they will call The Devil A Lucifer , they will call him the morning star and betray God !
@lg8772
@lg8772 8 месяцев назад
አውቃለው አበዛህ ጠንቁዋይ ያስመስልብሀል ተረጋጋ
@eritr
@eritr 8 месяцев назад
Delusional, Ethiopia is still in the stone age. ETHIOPIA is landlocked and will forever be.
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 8 месяцев назад
Other Neighborhoods have sea ports, but poooooorer than Ethiopia. Ethiopia is sub-Sahara African 4th biggest Economy. U see the difference????
@eritr
@eritr 8 месяцев назад
@@abiyyilmasaddistv ...there is no such an international law that allow countries like Ethiopia to have a port because of the above ambitious reasons. Ethiopia can peacefully ask to use ports around it but will never own any. If you have legitimate reason, go the United Nation but that is not the case you know you have not and that is way u are threatening ur neighbors but each country in the neighborhood has enough power to defend and defeat Ethiopia. If war is ur final intention, come and then we will show u what real war is.
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 8 месяцев назад
@@eritr It has been historically proved that U were defeated in the last Ethio-Eritrean war. But you know war must not be what are proud of. War is the result of poor decisions and poor minds. So we would rather benefit from our diplomatic differences. That would let us be prosperous together.
@eritr
@eritr 8 месяцев назад
@@abiyyilmasaddistv ...No historically proven Ethiopia was defeated serval times including the removal of Ethiopian presence from Eritrea 🇪🇷 in 1991. Italians were able to control Ethiopia in 1935. A small win that Ethiopia won by losing thousands of soldiers were temporary win over battle of Adwa but later in 1935 was reversed. Speaking of 1998 boarder war, think u are unaware of Military strategy, we retreated back to allow more Ethiopian soldiers to desperse them over a larger area in order to kill all of them, we successfully did that. Did you know in 1998 war Ethiopia was using mass wave strategy, about 40,000 soldiers were coming to attach about a 1000 of our Eritrean troops, what do do here u retreat, allow them to cover larger area and then it will be kill as much as you want and that is what happened. Speaking of lagal case in the international court, we, Eritreans 🇪🇷 won. After 25 years of no war no peach, who finally ask for peace with Eritrea, it is ur country Ethiopia. If you are honest with yourself, you know Ethiopia is a loser and food aid dependent of neocolonialist. Speaking of peaceful relationship, yes we all want but it can only be achieved by respecting each countries sovereignity and accepting that Ethiopia can use ports of neighbors but you should know that Ethiopia will forever be landlocked.
@CherinetAyele-nr8yn
@CherinetAyele-nr8yn 8 месяцев назад
poor mind.
@yohannestessema1488
@yohannestessema1488 8 месяцев назад
ብራቮ
Далее
A Minecraft Movie | Teaser
01:20
Просмотров 27 млн
Linkin Park: FROM ZERO (Livestream)
1:21:01
Просмотров 6 млн