Тёмный

የሕሊና ጸሎት |Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 23 August 2024 

Samuel Asres I Official Channel
Подписаться 160 тыс.
Просмотров 89 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 341   
@MesiWgewerigis
@MesiWgewerigis 8 дней назад
በሠው አገር የለው ሠው ነኘ በፀሎታቹህ አሡቡኘ የወጣሸበት ያሣካልሸ በሉኘ አሜን አሜንአሜን።
@BH-vs2xt
@BH-vs2xt 2 дня назад
አይዞሽ ውደ እመቤት ትዳብስሽ ❤❤❤❤
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 2 дня назад
ፈጣሪያችን ሆይ ዛሬም የሚፈሱ ብዙ እንባዎች አሉና መታበስ ይሆንላቸው ዘንድ እንማጸናለን አሜን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 5 дней назад
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ምስጋና ለአንተ ለገናናው ጌታ ይሁን ተመስገን አምላኬ ❤አሜን🙏ጌታ እግዚአብሔር ሆይ በሰላም አውለህ ለዚች ሰዓት ያደረስከን አምላክ ለሊቱንም በሰላም ታሰድረን ዘንድ መልካም ፈቃድህ ይሁንልን አሜን🙏ስለ ሁሉም ነገር አመሰግንሃሁ ተመስገን ❤🙏 የተባለው ሁሉ ይሁንልን ይደረግልን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 19 часов назад
ዘወትር ምስጋና ላንተ ይሁን አጋዕዝተዓለም ስላሴ አሜን
@JshshHshs-r9s
@JshshHshs-r9s 4 дня назад
አባታችን ፈጣሪችን እየሱስክርስቶስ የድግል ማርያም ልጅ የአምላኮች ያምላክ የጌቶች ጌታ አምላካችን ሆይ አቤቱ እኔ ልጅህን በባድ አገር የምኖር ከሚስጨነቅ ከሚያስፈራ ሰይጣን ዳቢሎስ አድነኝ ❤❤❤መህምራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 3 дня назад
ያንተን ቃል በመስማት ጆሮዎቻችን ስለተባረኩ እግዚአብሄር ሆይ ተመስገን አሜን
@eyhas
@eyhas День назад
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ባጠፈሁ ማረኝ እሂን የምታነቡት በሙሉ ሰላምቹሁ ይብዛ እግዚአብሔር ሆይ በልጅ እድለኝ ሁላቹሁም ልጅ ይስጥሽ በሉኝ❤❤❤❤❤
@ZerayacobYacob
@ZerayacobYacob День назад
እግዚያብሄር ኣምላክ ጸሎታችንን ልመናችንን ሳታሳንስ ተቀበለን እንደ ሃጢያታችንና በደላችን ኣትሂድብን ማረን ይቅር በለን
@hiachoolmooiliyam2431
@hiachoolmooiliyam2431 10 дней назад
አሜን አሜን አሜን አምላኬ በስደት ያልንውን ወደ ሀገራችንና ወደ አንተ መልሰን በፀሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 2 месяца назад
ኡፍፍፍ ተመሥገን በስራ የዛለ ጉልበቴ የነፍሴ ማረፊያ እዚህ ነው ተመሥገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ ስለቅዱስ ቃሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልፍ አመት ያቆይልን መምህራችን🎉🎉🎉🎉🎉
@Muzitmuzawit
@Muzitmuzawit 11 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ተመስገን ጌታዬ ሆይ ንጉሴ በረከቴ ሀሴቴ ደስታዬ አምላኬ ሆይ ክበር ተመስገን 👏👏👏
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 26 дней назад
አሜን አሜን አሜን ክብር እና ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ለድንግል ማርያም ልጅአቤቱ ከጭንቀት አውጣኝ🙏😢😢😢
@BelaynesheEyasu
@BelaynesheEyasu 20 дней назад
Amen Amen Amen Amen Mesgana Lelule Egeziaber yun
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 Месяц назад
ጌታ ሆይ በምንሰማው ሁሉ ደንዝዘናልና ድምፅህን አሰምተህ ወዳንተ መልሰን በእንተ ማርያም እምህ አሜን
@meserettefera1424
@meserettefera1424 2 месяца назад
መምህር ቃለህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን
@ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
አሜን 💖❤️💖አሜን 💖💓💖አሜን ❤️💓❤️🌹❤❤❣️❣️❤🌹❣️❤🌹🌹🌹❤❣️🌹❤🌹❣️🌹
@AsSa-tg9bf
@AsSa-tg9bf 2 месяца назад
አሜን ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️✅✅✅✅✅✅
@milanmilann9613
@milanmilann9613 9 дней назад
በፀሎት አስቡኝ እህተ ይሆኒስ ብላችሁ አቤቱ አባቴፈውሰኝ
@فلةفلة-غ8ط
@فلةفلة-غ8ط 16 дней назад
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤ቃልህወትንቃለበረከትንያሰማልን፣ፀጋዉንያብዛልክ
@SelamwetDiker
@SelamwetDiker 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያዋርስልን ጤናና እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Месяц назад
Amen ❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን
@helmanlenur430
@helmanlenur430 2 месяца назад
ስብከትህን ሁልጊዜ ምግቤ የማልጠግበው ነው በተለይ ደግሞ የመረበሽ ስሜት ሲሰማኝ ለእኔ አይምሮየን ያሳርፍልኛል በረከትህ ይደረብኝ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 26 дней назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@MeseretKifetew-q9i
@MeseretKifetew-q9i 2 месяца назад
አሜን ፣ ክብር: ምስጋና: ከዘላለም: እስከ: ዘላለም: ለእመቤታችን: ለድንግል: ማርያም: ልጅ: ለልዑል: ፈጣሪያችን: ለእግዚአብሔር: ይሁን: ❤❤❤ አባታችን: ቃለ: ህይወትን፣ ቃለ ፣: በረከትን: ያሰማልን: አሜን:❤❤❤
@astreabat828
@astreabat828 5 дней назад
አምላኬ ስደተኛ ልጆችህን በስላምለሀገራችን አብቃን ለንስሀሞት አብቃኝ😢😢😢
@etagegnasefa2630
@etagegnasefa2630 Месяц назад
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ዘመኑ ይባረክልን
@tsegenetamoma7157
@tsegenetamoma7157 4 дня назад
Amen Amen Amen yekre balne Amelake weye marena ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የራያ_ልጅ
@የራያ_ልጅ 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
አምላኬ ሆይ ተመስገን ሰላረክልኝ ሁሉ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን 😥😥😥😥😥😥😥😥😥❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@بتبتبن-ك8ف
@بتبتبن-ك8ف Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RedietAlem-c2e
@RedietAlem-c2e Месяц назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤በረከት ዘወትር አይለየን አሜን
@salamrita2646
@salamrita2646 2 месяца назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
ጌታዬ ሆይ አገራችንን ሠላም ያርግልን አምላኬ ሆይ ቤተሠቦችንም አተ ጠብቅልኝ አሜን 🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️ባልንም አተ ጠብቅልኝ አሜን እኔ ስደትኛ ልጅህንም ጠብቅኝ አሜን ለደጅህ አበቃኝ ለንሥሃ ሞትም አበቃኝ የኔ ጌታ 🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@FrieFrie-c5d
@FrieFrie-c5d 2 месяца назад
አሜን❤ አሜን ❤አሜን ❤ ስለ ሁሉ ነገር ይክበር ይመስገን አምላኬ ❤❤🎉🎉🎉
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 Месяц назад
አሜን አዲርገሕልእኝአልእና አመሰግንሐለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fanta12w3f
@Fanta12w3f 2 месяца назад
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 месяца назад
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን የምስጋና ቃል በልባችን ጽላት ጽፈህ ሁል ጊዜ ይህን የምስጋና ጸሎት በአንደበታችን አንተን እንድናመሰግንበት የሁንልን አሜን🙏 እውነት ነው ያለ እኔ ምንም ማድረግ አትችሉም ያልከን ያለ አንተ ምንም አቅም የለንም አምላክ ሆይ አንተ አቅም ሁነን ጌታ ሆይ😢❤❤❤🙏 ስለ ይቅርታህ ምሕረትህ ስለ ሁሉም ነገር ስለማይነገረው ስጦታህ እናመሰግንሃለን😥❤🙏 ስለ እናትህ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በጸሎት በምልጃ በረከትዋ በቤታችን በልጃችን ሁሉ ከአንተ ከልጅዋ ጋር ስለተደረገልን ሁሉ ክብር ምስጋና ውዳሴ ዘላለሙ አሜን😥❤❤❤🙏 ሁሉ በአንተ ሆነ ጌታ ሆይ ያ ጭንቀት ያን ጥበት ሁሉ ከላያችን ላይ ጠራርገህ ጥለህ ሰላም ያደረክልን ጌታ ምን ይከፈልሃል? ምስጋና ነው እንጂ ሌላ ምን ይባላል? እንዴት ነው ውለታህን የምንከፍለው አምላክ ሆይ? መቼ ነው ለምስጋና የምታቆመኝ ጌታ ሆይ? መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ምን እንደምል አላውቅም በልቤ ያለውን የተናገሩልኝ መሰለኝ ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ከመላ ቤተሰብዎ ጋር ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
@Tsehay-qm2qy
@Tsehay-qm2qy Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sarahabashi4167
@sarahabashi4167 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ተመስገን ለዚ ሰኣቶ ላደረስከኝ
@ኪያየማሪያምየተዋህዶልጅ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ እረጅም እድሜ ያድልልን በዉነቱ ❤❤
@AlamAlam-q2m
@AlamAlam-q2m 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 2 месяца назад
እምላካችን ሆይ እግሮቻችን ወዳንተ ቤት በመገስገስ ስለተባረኩ እናመሰግንሃለን አሜን
@Wasintu
@Wasintu 2 месяца назад
የተዋህዶ ልጆች በፀሎት አስቡኝ ጨንቆኛል ሃሳቤን ሰብስቤ መፀለይ ወይም ፀሎትን ማድመጥ አልቻልኩም በስም ብቻ ክርሰረቲያን ሆንኩ ማንነቴ ሳትጠፋኝ እባካችሁ አስብኝ አስካለ ማርያም ብላችሁ 😔😔🙏
@AynalemTayuTayu
@AynalemTayuTayu Месяц назад
eshi wude enem enda anchinegn
@hanaachamy626
@hanaachamy626 Месяц назад
እኔም 😢😢
@Abrha-b8c
@Abrha-b8c Месяц назад
Enyem endanch negn😢😢😢😢
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 Месяц назад
አሜን አምላክ ማአረኝ ይቅርእም በአለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MdwnwEtdt-cx4yt
@MdwnwEtdt-cx4yt Месяц назад
እ.ር ያሥባችሁ❤❤
@etaguBirhan
@etaguBirhan Месяц назад
አምላኬ ሆይ በስደት ያለንውንም ወደ ሀገራችንና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ወደ አተ መልሰን አምላኬ ሆይ ጠብቀን
@negestfantaya8851
@negestfantaya8851 Месяц назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😭🙏😭🙏😭
@senaySelam
@senaySelam 2 месяца назад
አቤቱ ተመስገን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏❤
@MdwnwEtdt-cx4yt
@MdwnwEtdt-cx4yt Месяц назад
አሜ አሜን አሜን ቃለሂወትንያሠማልንመንግስተሠማያትንም ያዋርስልን እርዝምእዴናጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ኣርተዶክስውያንሆይ በርቱልኝ ፆለትናሥግድት የእለትከእለት.ስራችንይሆን🙏🙏🙏🙏
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 Месяц назад
የዘላለም ጌታ እግዚአብሄር ሆይ ተመስገን አሜን
@beleteaddisu5868
@beleteaddisu5868 Месяц назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መም ህራችን
@SerkalemB-m1u
@SerkalemB-m1u Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት አሰማልን❤
@hiwothiwot5154
@hiwothiwot5154 Месяц назад
አሜን+3❤❤❤ተመሥገን አምላኬ ለኧኔማ እንባዬን አይቶ ከሜዳ ላይ ያነሣኝአባቴ የድንግል ማሪያሜ ልጂ ተመሥግን አምላኬ❤❤❤❤❤
@נגסטקבדה-ה7ת
@נגסטקבדה-ה7ת 27 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@KokobeGerma
@KokobeGerma 26 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ሆይ 😭😭😭😭😭🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@TigYtags
@TigYtags 14 дней назад
በፀሎታችሁ አስ ቡኝ ውድ የተዋህዶልጆች😢😢😢
@mesmes-tr4nx
@mesmes-tr4nx 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉❤❤🥹🥹
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
አቤቱ ማርኝ ይቅር በልኝ 😢😢😢😢😢 አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Wmedhn
@Wmedhn 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አምላኬ ሆይ ስላደርክልኝ ሁሉ አመሰግንህ አለሁ 🙏🙏🙏 ሁሉሜ ባተ እድታመንና እድፀናም እርዳኝ ማታቀላፍው አባቴ🤲🤲🤲
@djkh6333
@djkh6333 Месяц назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራች አሜን።
@zenawtilahun7922
@zenawtilahun7922 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@elsaababa9468
@elsaababa9468 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@ababachbamba2808
@ababachbamba2808 2 месяца назад
አሜን አሜን 😢❤ አሜን አሜን😢❤ አሜን አሜን❤😢 አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤ አሜን 🙏💛🙏💚👏💛💜🕊😭😭😭🕊🕊❤🙇🙇🙇💙🙏🙏
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 Месяц назад
አሜን ቃለሕን እነዲሰማየአረዳሐአኝተመሰገአንአልእኝ😢😢😢😢 አሜን ቃለሕወአት ያሰማአልን በዲሜ በአጤና ያቆይእልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SalamDerebe
@SalamDerebe 2 месяца назад
አሜን ክብርምስጋና ይሁን ለድንግልማርያም ልጅ በእዉነት ለመምራችን ቃለሕይወትያማልን
@masetewalesebabawe
@masetewalesebabawe 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@فلةفلة-غ8ط
@فلةفلة-غ8ط 16 дней назад
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@djkh6333
@djkh6333 Месяц назад
አቤቱ ጌታየ ናአምላኬ መዳኒአለም አባቴ አመሰግንህ አለው ምስጋና ይሁን ለክብርህአሜን
@RahelSatenaw
@RahelSatenaw 11 дней назад
❤🙏❤️አሜን, ቃ ለ,, ህ ይ ወ ት ን ያ ሰ ማ ል ን
@አቢነኝየተዋህዶልጅ
እግዚአብህር ልቦና ይስጠን
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 2 месяца назад
አምላካችን ሆይ የተሰጠንን ሳናስተውል ያልተሰጠንን ተሸክመን እንንገዳገዳለን። ኤባክህ ጌታ ሆይ ማስተዋልን አድለን አሜን
@tiruchedange5084
@tiruchedange5084 Месяц назад
አሚኒ አሚን አሚን ፈጠሪዪ እደተርነትህ ዪቅር በለን ትለት የነከርክ ዘሪም የአለህው አልፈአነ ኦሚገ በደምህ ቨፍነን አምቨተህ የምተነገው ምሰገነውን ክብር ለአንተ ዪሁን አሚን ለሰገአወ ደምህ አብቀአን
@እግዚአብሔርእርኛዬነው
አሜንአሜንአሜን ቃለህይወት ያሰማልን ይሁንይሁን ይደርግልን እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ያደረሰን❤❤❤❤❤
@HddhXdhdh
@HddhXdhdh Месяц назад
አሜነሰ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@FatmahAa-g8t
@FatmahAa-g8t 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@ttkanttk1234
@ttkanttk1234 2 месяца назад
አቤቱ ጌታ ሆይ መሥርተዋል ስጠኝ🤲😢
@Sahai-q2x
@Sahai-q2x 27 дней назад
አሜንአሜንአሜን
@Heru-z2q
@Heru-z2q 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ተመስገን አምላኬ🤲🥺
@Brtgala
@Brtgala Месяц назад
ጌታሆይ ተመስገን ይቅርበለኝ መኪሊትህን ላክልኝ እዚህ ሰአት ፈቅደህ ላደረስከኝ ተመስገን❤❤❤❤
@መቅዲ-ቐ3ነ
@መቅዲ-ቐ3ነ Месяц назад
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sararessom2883
@sararessom2883 2 месяца назад
Amen Amen Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@fireabale8396
@fireabale8396 Месяц назад
አሜን ፫ አምላክ ሆይ እዴቸርነትክነውጂ እዴበዴሌ አትመልከተኝ ንጽህ ልብን ፍጠርልኝ የቀናውንም መንፈስ አዲስልኝ❤❤❤❤❤
@Selam-e7h
@Selam-e7h Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን የአንተን አይነት አሥተማሪ ለሠጠን ለልዑል እግዛብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሠው ቃለ ህይወት ያሠማልን
@MuluTadesse-oq1lm
@MuluTadesse-oq1lm 5 дней назад
አሜን ተባረከክልኝ
@sararessom2883
@sararessom2883 2 месяца назад
Amen Amen Amen
@marya4461
@marya4461 Месяц назад
አሜን🙏🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🙏🏽አሜን
@YemkaneSelamua
@YemkaneSelamua Месяц назад
አሜን አሜን አሜን😢😢አቤቱ ጌታየና መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይሔን የደነዘዘ ልብ ስበርልኝ በቃልህ በወጌልህ😢ሰሚ ብቻ ሳይሆን ፈጻሚ አድርገን አሜን አሜን አሜን❤❤
@XoXo-us7do
@XoXo-us7do 26 дней назад
ኣሜን ኣሜን አሜን በአወነት ቃል ሂወት ቃል ብረከት ያሰማልን ኩቡረ መምህር ችን ❤❤❤❤❤ ሰለ ሁሉሙ ነገር እ /ር ይመሰገን ❤❤❤❤❤
@Burtokal-ud3dy
@Burtokal-ud3dy 2 месяца назад
Amen Amen Amen 😢🤲
@SfgghRahma-ni6se
@SfgghRahma-ni6se 2 месяца назад
❤❤😢😢😢😢😢😢🎉🎉❤😢😢😢😭😭🤲🤲☝️☝️🙏🙏አምላኬ ሆይ ተመስገን ሰላረክልኝ ሁሉ አኔ አባት የማታቀላፍዉ አባቴ 😭😭☝️☝️🤲
@SamrawitBelete-l5c
@SamrawitBelete-l5c Месяц назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@teminetassefa9241
@teminetassefa9241 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 የእየሱስ ክርስቶስ መንፈስ በውስጣችን ይኑር❤ እንደ ቸርነቱ እና እንደ ረድኤቱ ብዛት ይቅር ይበለን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልልን❤
@BirzafBirzaf
@BirzafBirzaf Месяц назад
አሜን አሜን አሜን. ቃለ ህይወት ያሰማልን በጤና በእድሜ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@wede1905
@wede1905 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን😢❤
@kealemdebebe9935
@kealemdebebe9935 День назад
እህቴ የእኔምችግር ተመሳሳይ ነው ግን ተስፋ ሳትቆርጭ ፀሎትሽን ጠንክረሽ ያዢ
@abayabay3382
@abayabay3382 Месяц назад
አሜን እኔ ሀጤተኛዋን ስለጠበከኝ ስላከበርከኝ አመሰግንሀለው መድሀኒአለም😢😢😢ተመስገን ለዚህ ቀን ስላበቃህኝ አመሰግንሀለው የድንግል ማርያምልጅ ክብር ላተይሁን አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤
@HananHana-n6n
@HananHana-n6n Месяц назад
ተመሠገን የኔ ጌታ
@AlemBaby-m2w
@AlemBaby-m2w Месяц назад
አቦምንብዬእማመሰግን።አላቅድንግልከነልጇ።የአገልግሎትዘመንህትባርከው።ሁሌሁሌእሰማሀለው።ቃለሕይወትያሰማልን።ዕድሜከጤናይሰጥህ።አሜን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Месяц назад
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን❤🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን❤🙏 ይህንን ጸሎት አዘጋጅተው ዘወትር እድንጸልይ በጸሎት እንድንተጋ ለምታቀርቡልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ የልቦዎትን ሁሉ መሻት ይፈጽምልዎ አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@EmmaMoges
@EmmaMoges 28 дней назад
አሜን( ፫)🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Месяц назад
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏 የተባለው ሁሉ ይሁንልን ይደረግልን አሜን❤🙏 ያለ እኔ ምንም ማድረግ አትችሉም ብለኸናል እውነት ነው ያለ አንተ ረዳትነት ምንም ማድረግ አንችልምና አንተ ሁሌም ከፊታችን ቅደምልን አንተ ከምታውቀው እኛ ከማናውቀው ክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን ዘንድ እንለምንሃለን ስለረዳኸን ስላገዝከን ሁሉ እናመሰግንሃለን አሜን❤🙏 ለልባችን ብርሃን ለመንገዳችን መብራት ትሆነን ዘንድ ዘወትር እንለምንሃለን አሜን❤🙏 እንደኛ በጓነት ሳይሆን እንደ ቸርነትህና ደግነትህ ለኛም በጎ ነገርን ታደርግልን ዘንድ እንማፀንሃለን አሜን❤❤❤🙏በመውጣት በመግባታችን ሁሉ ትጠብቀን ዘንድ ፈቃድህ ይሁንልን አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@asterstefanos7842
@asterstefanos7842 Месяц назад
❤አሜን❤ቃለ❤ሕይወት❤ያሰማልን:❤ቅዱስ❤አማኑኤል❤በዕድሜ❤በፀጋ❤ይጠብቅልን❤🙏🙏🙏❤
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 2 месяца назад
አሜንንን
Далее